Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰውየው በጣም አስተዋይ ይመስላል መልካም ስነምግባር ያለው ነው::
ፖለቲካ ቋቅ ብሎኝ ዞር ስል ውሎ አዳርን አገኘሁ ምርጦች Wel come
ክክክ
አስካልዬ የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ጥሎብኝ እወድሻለሁ ውሎ አዳርን የምትወዱ ላይክ 💚💛❤💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕
አመሰግናለሁ
ena
በጣም ያምራል ባህሉ ማርያምን ውይ ሲጸዳ
ክክክክክክ 15 በሬ ነው ያለው ሆ ጉድ ጎመን በጤና የድንጋዩ ክምር ያስፈራል አይ ኑጉስ አስቸጋሪ ባህል ነው ገብስና ስንዴ የማይበላ ለማንኛውም የብዙ ባህሎች ልዩነቶች ውበታችን ነው እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
በጣም ጥሩ ነዉ ሁሉም የየራሱ በአልና ወግ አለው አስኩ በርቺ ተባረኪ ያገርሽን ባህልና ወግ በያገሩ ታስተዋዊቂያለሽ አቦ ተባረኪ
53 አመቴ ነው አለ ግን 30 የሞላውም አይመስልም ደሞ የእጅ ጣቶቹ ሲያምሩ ዋውው
ሞተር የነካዉ አይበላም ለዛ ነዉ በእጂ የተፈጨ ነዉ
ወይኔ ሲገርም ስንት ባህል ነው ያለው እስካሁን የማላቀው አስኩኔ እንዴት እንደማመስግንሽ አላቅም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ብዙ የሀገሬ ባህል አይቻለው ሀገሬ ክፍሽን ይራቅ ሰላምሽ ይብዛ።።።
ሁሌም. ባየው. አልጠግበውም. ቢደገምም ቢደጋገም አዲስ. ነው. ሁሌም. አስኩ. ውድድድድ ትክክለኛ ሀበሻዊ. ነሽ
*ኢትዮጵያ በእኩል የሁሉም ናት!**የቋንቋ/የብሔር ፖለቲካ ሰውን ወደ አውሬ/እንስሳ የሚቀይር ጠባብ ዘረኛ ፅንፍ አደገኛ ሰይጣናዊ የአፓርታይድ አስተሳሰብ ነው!!!*
ጥራት ይገባው ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን ጌታ
ግም።ምንእዝህሀይማኖትአስባለሽ
በምን ነዉ እንደዚህ ያልሺዉ ወደ እዉነቱ ይምራቹ አዛቦች
@@astekastek1000 አዛብእናተናቺሁሰውአምላኪ
@@መሀመድየወረባቦልጅ ስላገባሽ ነዉ ክርስትና ይግለፅልሽ
በትክክል አልሃምዱሊላህ
ድንጋዩ ስየስፈራ በመታ መንቀሳቀስ የለም ድንገት ከወደቁ መመለሻ ማፊ ።የወር አበባ ለነንቴ እረኩሰት ብሆንም ለኛ ስጦታ ነው ደግሞም ልጅ የምመጣው በወር አባባ ምክንያት ነው የለወር አበባ ልጅ እንዴት ይገኛል ወንጀልን እንጅ ስጦታ አትፀያፉ 15በሬ ብሎሽ አስደናገጠሽ አይዴል፣ ድንቄም ንግስና ምን አይነት ጉድ ነው
Khadija Dadaye እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@@ٱميانتيفيحيا አታልቅሺ በቃ ሺህ ግዜ አደርግሻለሁ ከተቻለ ።😀😀😀
እር ተይ ኡስኩ ወደ ወሎ ጎራ በይ ስወድሽ ብዙ ግዜ ደጋግሜ ኮሜንት ፅፌ ነበር ወሎ ሂጅ ብዬ በናትሽ ሂጅ
እሥካሁን ወሎ ሠቆጦና ኮረም እንጅ ወደላይ ወደ መሀሉ ሄዳ አታቅም
ውይ ሀገሬ ድንቅ ነሽ እኮ በጣም ነው የምታምሩት የምታኮሩት ደግሞ እናተ ደቡቦች ለባንዲራቹ ያላቹህ ፍቅርና ክብር ስወዳቹ እኮ አስኮልዬ የኔ ሴት ወይዘሮ አመሰግናለሁ ብዙ ስለሀገራችን እንድናውቅ ስለምታደርጊነ
በጣም።የሚገርም።ባህል።ወይ።ሀገሬ ስት።ባህል።ያላትና።እሩሩህ ህዝቧ ብዛቱ። አስክዬ ሰላምሽ።ብዝት ይበል። የማታመጪው የለ
ያገሬ ሰው እግዳ ሲቀበል እዴት ደስ ይላል ስት አይነት ባሀል አለ በርች አስካለ የኔ ቆጆ
ንጉሱ አላህ ብቻ ነዉ
15 በሬ ክክክክክክክ ይገርማል አይ ባህል ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ጥላትሸን ያጥፋልሸ
egziabiher selamachu bzt ybelalachu yhe mengsti yatfaln amlak
የEtv ፕሮግራም አልወድም ግን አስካልዬ ሆናብኝ እንጅ ...ስወዳት እኮ 💚💛❤️💯💯
ስንት፡አይነት፡ባህል፡አለ፡ሀገራችን፡አስኩየ፡አስደነገጠሽ፡15፡በሬ፡ቅጣት፡ለዲንጋይ፡ወይ፡ጉድ፡የቤቱ፡አሠራር፡ያምራል
እኔ ቃል የለኝም ላንቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ይገርማል
የቤት አሰራሩ የምግቡ ቋንቋዉ ባህላችን ደስይላል እና ግን ሰዉ ሙቶ ዘጠኝ አመት ዘጠኝ ወር ዘጨኝ ቀን ዘጠኝ ሰአት ማቆየቱ ግን ይህባህል ቀርቶ በሞተበት ቀን ቢቀበር እንደማንኛ አገር
በእየ ሀገሩ ግን ባህላችን ደስ ይላል ኢትዮጵያ ንገሺ
ውይ ሲጨንቅ ድንጋው ምኑ ምኑ ስርቻ ይመስላል እረ ብቻ ደስ ይላል
እንኳን ደህና መጣሽልን አስኩዬ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ የኔ ልዩ ሰው በሄድሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ ከካሜራማኑም 😍😍😍😍😍ሰላም ፍቅር አንድነት በኢትዮጵያ ምድር ይስፈን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💟💟💟💟💟💟💟💟
አሙነኝ እናቴ ላቺነው ስደቴ' አላህ ሆይየሀገሬ የወገኔ ክፉን አታሰማ; እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ።
ውይ ባህላቸው ይገርማል ቤታቸው ግነ እንደት ነው የሚያምሩት ከላይ ውበታቸው ልዮ ነው
ወይ ምን አይነት በሀል ነው ወይ ዘንድሮ ስንቱን አሳየን ለየት ያለ ጊዜ ነው
15 bira shut
ጉድ ጉድ🙉🙉😄ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አሉ😃አስኩ የማታመጭዉ የለሽ ሆሆሆሆ
በጣም የሚገርም ነው
ውይይችንሠው በጣም "ነውየምውድሽ"ቁምነገርያላት"ይቅናሽ እህቴ"ዋው ደሞቤታቸው"እራሡ ያምረኛል"መሸአሏህ
አስኩ ደርባባዬ በብዙ ምክንያት ነው ማከብርሽ ሙሉ እመቤት እኮ ነሽ በሚቀጥለው ጋሞ ሂጂልን በናትሽ💚💛❤🙏
Chewa bahil! Sew akebari !! 🙏🥰🥰
ተባረኪ አሥኩየ
የንግስናዉ ድጋዉ ሲገርም አሳቁኝ 😂🙊
አስካልዬ እንኳን ዴህና መጣሽ ሙጀሊ ይዞ ብለሽ በሳቅ ልሞት ነው
በጣም ያምራን
ተባረኪ አስካለ እቤታችን ቁጭ ብለን ሀገራችንን እየጎበኘን ነው፡ በርቺ
በጣም
አችዝብለሺ ደቡብዙሪ ወሎ አከጂምና ደሴ ቦሩ ሀይቅ ዙሪያሂጂ ኩርርር
ሄዳለች አላየሽዉም
@@zeritumekonnen8884 የት አላየሁትም
አልፎሽ ይሆናል የወሎ ጪስ እየሞቀች ሁላ
Kkkk
በጣም ነው የሚያምረው ዋው
ለሰወች ያለሽ ክብር ደስ ሲል
seada yehayk lij ሳአዲየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
ይገርማል በጣም አይ አገሬ ስንቱ ያዝሽ ወይ ጉድ ሲያምር የምር ሰዉዬዉ በጣም ልጅ ጉድ ፈላ ጉድ ፈላ 15 በሬ እረ ጉዱ ክክክ ገረመኝ ምስኪን አስደነገጣት ክክ
የሚገርም ባህል ነው
❤❤❤❤
የባሰአለ
ክክክክክ እኔም ንጉስነኝ 30 ኛ በእናቴ ግን ስንት የማናቀውባህልአለን። ታዲለን ኢቶጲያለዘላለምኑሪ ተከብረሽ 💚💛❤💕💕💕💕💕💕
ጭርሽ
አይ ያገሬ ሰው ለድጋይ መቀመጫ 15 በሬ ቅጣት ይገርማል ጉድ ነው ጎጆወቹ በጣም ዴስ ይላሉ አበቃ።ሌላው የመሀላ ቦታ እዚህ ጎጆ ከገባች እቢ አላገባም ማለት አትችልም ምናምን ምናምን ኩተታኩተት ነው
እጁአለሳለሱ እሬሳአስቀምጠው ማርቅቤይበላሉ አኡዚበላህ አላህ ሆይ ባህሌንም ሀይማኖቴንምእወደዋለውናበሱግደለኝ
ኢትጽዊነት ከሁሉም ነዉ ያለ አንዳዱ መቀረሳ የሆኑ እየከፋፈሉን ያሉ
Sisay Gebrihiwet ክክክክክክክ ክ ኮንሶ
@@ftehsrig5971 እኔ አላቃቸዉም እድሜ ላስካለች ብዙ አስታዉቃይ አለች , ጉራጌ ና ደቡብ በፍቀር ነዉ ምወዳቸዉ አይቸ አላቅም የነሱ ጎሳ በይቱብ ብቻ
Beautiful village
ውብ ድንቅ ኢትዮጵያ ስንት የልጆችሽ ማማር አባትየው በስምንት አመቱ ነው እሱን የወለደው ይገርማል
Jimmaa attejjim endeti new marii wodishalewuu 👍👍👍💪💪💪💪
Batam yamaral wow
ዋውሲያምር
Our sweet Heart sister we are all love you good Luck where you go Ameen
አይይ ንጉስክክክክክክ በድጋይ ማመን ክክክክክክ😂😂😂😃😃😃😃😃😃😃😃
Yikinash Egziabher kekifu yitebikish asku siwedish Egziabher Ethiopianina hizibochuan yibark selam fikir andinet yihun
❤❤❤😊
ዋው በጣም ደስ የሚል ባህል
እንኳን ድህና መጣሽ አስካለ
Henna Alhammadi እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ
ክክክክክክክ 15 በሬ ድንጋይ ነው እኮ ያአላህ ስንት ባህል አለ
ክክክክክ ይገርማል
ወርቅ መሰለህ እዴ ለድጋይ የምንክብር ነው
@@jdjdbdbd8759 wereki Akeberugn belali eda?
ጉድ ይህ ባህል አይደለም ሺርክ ነዉ አስቆኛል
@@baida7479 በጣም ይገርማል ብቻ አላህ ሂዳ ይስጣቸው እህቴ
ክክክ አስኩዬ አሰቅሺኝ ግን በሀላቻው ባጣም አስቻጋር ነው
ደግሞ ማስታወቂያውን ያቆላምጠዋል ሰው ሙቶ 9ኝ አመት 9ወር ሳይቀብሩ እያኖሩ ሱበሀነሏህ እድህ አይነት ቦታ ስላልተፈጠርኩ አልሀምዱሊላህ ከሙስሊም ቤተሰብም ስለተፈጠርኩ አልሀምዱሊላህ
ሙሥሊም ሥለሆንኩ አትበይ በእኛም አይፈቀድ ይሄ የባህል ጉዳይ እንጅ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም
ታድለሽ አስኩዬ ቀናሁብሽ ሁሉን ማወቅ በጣም ጥሩ ነው
ኸረ ስትወጣውረዲአለው ያደክማን አላህያበርታት
ሰዉየዉ ግን የተማረ ነዉ ዋዉ አሥተዋይ ሰዉ
ይገርማል አሳዛንሽን ግን ግንበጣም ያምራል ባህላቸው
መኖር ደጉ ስንቱን አሳየኝ ድሮ እያሉ አያቶቻችን የሚያወሩትን ለማየት በቃሁ
ሰውየው አደነኩት በእንጅረሪ ተመርቆ ባህልሉ በማስበለጡ አሪፍ ነው ግን አንዳንድ ላይ ይከብዳል 15 ከብት የምነት ቦታ ክክክክክክ
የቤቱ አስራር ሲያምር
አረ ምንድነው ኦኦኦ ክፍል ሁለት ባለፈው አሳይታቹ አሁን ክፍል አንድ አረ ምንሼ ነው አይጥመኝም እኔ እንደዚ እንደ በፊቱ ልቀቁልን በተራ ፕልሊስ ከምር ፕሮግራሙን የምወደው ያህል እንዳልጠላው አስተካክሉት
ሆላቀር አስተሳሰብ ነውእውነት ለድጋይ 15 ከብት ይገርማል ክክክክክ
ክክክክቀላል፣ሇላቀረ፣፣፣ከሇላላላላነው
እረ የኑጉስ ቦታ ነው ብሎ አስደነጋጣት እኔ እራሱ ክው ነው ያልኩኝ ወላሂ
ክክክክክክክክክ
Askiyee yene qonjo wadishalewu
ክክክክክ ወይጉዲ እሃዘረፋነው ዲጋላይ መቀመጥ አስራ ምስትበሬ ሆ አስካልየ አላህ አዳነሽ አተርፍ ባይ አጉዳይ አለ
ክክክክክክክክክክክ ያስቃል ባህላቸው ይገርማል 15 ከብት እንኳን 15 አይኑንም አላሳየው ሆ ምን አይነት። ነው እኔን አግሱኝ ነው የሜለው ይገርማል
Betam yamral . Yega tihut gobez gazetega neshi. Sra beye new yemayshi.
እሚገርም፣ነው
Askuye konjo sewadesh
Echi digay desisitele bela
kkkkk
ሰወዳት እኮ 😍
ኮንሶ ቢጫ ወርቆች ናቸዉ💚💛❤
አሰካልየ ሰወድሸ ያለሸበት ቦታም ሲያምር
ባለፈው አሳቅሽኝ እናቴ አስካል ሙጀሌ ገብቶብኝ ብለሽ ክክክክክክ
እኮንደህናመጣሽ አሥኩዬ የኔ ንፁ ኢትዮጲያን
ስወዳቸዉ ዴቡቦች
አስኩ፡ይቅናሽ፡ብያለሁ፡ጎጆቤቶቹ፡እንዴትያምራሉ፡ባሕላችንን፡እና፡ቱፊታችንን፡እንጠብቅ፡ውድኢትዮጲያዊያን፡እሺ
ጋዜጠኛዋ..አሪፍ..ነሽ...ተመችተሽኛል...ግን..የሰው..ሃሳብ..ለማዳመጥ..ሞክሪ..ትንሽ...ትፈጥኛለሽ.....ሰውየው....ሃሳቡን....ሳይጨርስ...ፊውቸር...አትግቢ.....ለማዳመጥ...ሞክሪ
ፕሮግራምሽ ሁሉ ያዝናናኛል የማናቀዉን ሁሉ ያሳዉቃል የኔ ቆንጆ በሄድሽበት ሁሉ እግዚአብሔር. ካንቺ ጋር ይሁን
esh gin bekeramt gize betu ayberidachom
አቤትሢያምር እዚህአገርባልፍልጉልኝ
ኮንሶ የጠጣሁት ቡና መቼም አረሳሁም👍
ወይኔ ገበታው ኧረ ሁሉ ነገር አማረኝ ምነው ብትወስጅኝ እናቴ አስካል
የኔ ማር ሁሌም ይቅነሽ
አስካልዬ ለምን አማራ ክልል አትሄጅም
አሰኩዬ እኩን ደና መጣሽ ማር
*_ስለ ሐገር የሚፀለይ የምህላ ፀሎት_📚📖⤵* አቤቱ መልካሙን ጊዜ ስጠን! አቤቱ መልካሙን ዘመን አምጣልን! “ለምኑ ይሰጣችኋል” ያልከን የአባቶቻችን አምላክ ሆይ አቤቱ እንለምንሃለን - ጊዜ እንድትሰጠን፤ አቤቱ እንለምንሃለንና እባክህን ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!ያሰብነውን እንጀምረው ዘንድ፤ የጀመርነውን እንፈጽመው ዘንድ፣ የተመኘነውን እናየው ዘንድ፣ የናፈቅነውን እናገኘው ዘንድ እባክህን አቤቱ ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!ወንድሞቻችንን እንወዳቸው ዘንድ፣ የናፈቁንን እናገኛቸው ዘንድ፣ የተለዩንን እናያቸው ዘንድ፣ የሄዱት ይመለሱ ዘንድ፣ የራቁት ይቀርቡ ዘንድ፣ የጠፉት ይገኙ ዘንድ፣ የተበተኑት ይሰሰበሰቡ ዘንድ፣ የወጡት ይገቡ ዘንድ፣ ያሉት ይጠበቁና ይጸኑ ዘንድ፣ ታናናሾቻችን ያድጉ ዘንድ፣ ታላላቆቻችን ይሰነብቱ ዘንድ፣ የተወለዱት ያድጉ ዘንድ አቤቱ ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!ልባችንን ለሌሎች የምናሰፋበት፣ ለወንድሞቻችን ጊዜ የምንሰጥበት፣ ከአንጀት የምናወራበት፣ እርስ በእርስ የምንተናነጽበት፣ ወዳጆች የምንሆንበት፣ ወንድሜ ወንድሜ የምንባባልበት፣ ወንድሞቻችንን የምንፈልግበት፣ እህቶቻችንን የምንጎበኝበት፣ በጎ ሐሳባችንን የምንገልጽበት፣ የውስጣችንን የምናስረዳበት፣ ወዳጆች የምናበዛበት፣ ብዙ ወንድሞችና እህቶች የምናደረግበትን አቤቱ ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!አብረን የምንሆንበት፣ አብረን የምንሠራበት፣ አብረን የምናገለግልበት፣ አብረን የምንጸልይበት፣ አብረን ሱባዔ የምንይዝበት፣ አብረን ምህላ የምናደርስበት፣ አብረን የምንሰግድበት፣ አብረን የምንቆርብበት፣ አብረን የምንማርበት . . . ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!የበለጠ የምንግባባበት፣ አብዝተን የምንዋደድበት፣ በፍቅር የምንደማመጥበት፣ ለሌሎች ስፍራ የምንተውበት፣ በእሺታ መንፈስ የምንደገፍበት፣ ለፍቅር የምንሸነፍበት፣ ወንድሞቻችንን የምንናፍቅበት፣ ለሌሎች የምንኖርበት ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!ታናናሾቻችንን የምናገኝበት፣ በታላላቆቻችን የምንመከርበት፣ የድሮውን የምናስብበት፣ የተደረገልንን የምናስተውልበት፣ በጎውን ዘመን የምናስታውስበት፣ ያለቅሬታ - ያለቀፌታም የምንሆንበት፣ ከወንድማችን ጋር በቁጣ የማንኖርበት፣ የወንድማችንን በደል የማንቆጥርበት ጊዜን ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!በመንፈስ እንሆን ዘንድ፣ የተማርነውን እንኖር ዘንድ፣ የሰማነውን እንታዘዝ ዘንድ፣ ፍሬም ይገኝብን ዘንድ አቤቱ ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!የበደሉንን የምንክስበት፣ ያዘኑብንን ይቅርታ የምንጠይቅበት፣ ጥፋታችንን የምናርምበት፣ በበደላችን የምንጸጸትበት፣ በኀጢአታችን ንስሓ የምንገባበት ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!ዘመኑን የምንዋጅበት፣ ለቤተ ክርስቲያን የምንሠራበት፣ የወንጌል ማኅበርተኞች የምንሆንበት፣ የምሥራቹን የምንነግርበት፣ በጨለማ የተነገረንን በብርሃን የምናውጅበት፣ በጆሮም የሰማነውን በሰገነት ላይ የምንሰብክበት፣ የአባቶቻችን ወራሾች የምንሆንበት አቤቱ ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!አቤቱ ጊዜ ስጠን! አቤቱ ዘመን አምጣልን! እንደ ፈቃድህ የምንኖርበት፣ ፈቃዳችንን የምናሸንፍበት፣ ለሐሳብህ የምንኖርበት፣ ለቃልህ የምንሸነፍበት፣ ለኀጢአት ሞተን ለጽድቅ ትንሣኤ የምናደርግበት . . . የማንቆጭበት፣ የማንጸጸትበትም ዘመን አምጣልን፡፡አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ቤተክርስቲያናችንን ከጥፋት ኢትዬዽያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን።
ሲያምር አስኩየ ታድለሽ እየዞርሽ እየጎበኛሽ ነው እኝም አብረን ድስ ይላል
ፎዚያ የወላጆቼ አክባሪ ፎዚየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
መጣሽ አሥኩየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምንአይነት ባህልነው። ይገርማል
ሰውየው በጣም አስተዋይ ይመስላል መልካም ስነምግባር ያለው ነው::
ፖለቲካ ቋቅ ብሎኝ ዞር ስል ውሎ አዳርን አገኘሁ ምርጦች Wel come
ክክክ
አስካልዬ የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ጥሎብኝ እወድሻለሁ ውሎ አዳርን የምትወዱ ላይክ 💚💛❤💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕
አመሰግናለሁ
ena
በጣም ያምራል ባህሉ ማርያምን ውይ ሲጸዳ
ክክክክክክ 15 በሬ ነው ያለው ሆ ጉድ ጎመን በጤና የድንጋዩ ክምር ያስፈራል አይ ኑጉስ አስቸጋሪ ባህል ነው ገብስና ስንዴ የማይበላ ለማንኛውም የብዙ ባህሎች ልዩነቶች ውበታችን ነው እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
በጣም ጥሩ ነዉ ሁሉም የየራሱ በአልና ወግ አለው አስኩ በርቺ ተባረኪ ያገርሽን ባህልና ወግ በያገሩ ታስተዋዊቂያለሽ አቦ ተባረኪ
53 አመቴ ነው አለ ግን 30 የሞላውም አይመስልም ደሞ የእጅ ጣቶቹ ሲያምሩ ዋውው
ሞተር የነካዉ አይበላም ለዛ ነዉ በእጂ የተፈጨ ነዉ
ወይኔ ሲገርም ስንት ባህል ነው ያለው እስካሁን የማላቀው አስኩኔ እንዴት እንደማመስግንሽ አላቅም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ብዙ የሀገሬ ባህል አይቻለው ሀገሬ ክፍሽን ይራቅ ሰላምሽ ይብዛ።።።
ሁሌም. ባየው. አልጠግበውም. ቢደገምም ቢደጋገም አዲስ. ነው. ሁሌም.
አስኩ. ውድድድድ ትክክለኛ ሀበሻዊ. ነሽ
*ኢትዮጵያ በእኩል የሁሉም ናት!*
*የቋንቋ/የብሔር ፖለቲካ ሰውን ወደ አውሬ/እንስሳ የሚቀይር ጠባብ ዘረኛ ፅንፍ አደገኛ ሰይጣናዊ የአፓርታይድ አስተሳሰብ ነው!!!*
ጥራት ይገባው ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን ጌታ
ግም።ምንእዝህሀይማኖትአስባለሽ
በምን ነዉ እንደዚህ ያልሺዉ ወደ እዉነቱ ይምራቹ አዛቦች
@@astekastek1000 አዛብእናተናቺሁሰውአምላኪ
@@መሀመድየወረባቦልጅ ስላገባሽ ነዉ ክርስትና ይግለፅልሽ
በትክክል አልሃምዱሊላህ
ድንጋዩ ስየስፈራ በመታ መንቀሳቀስ የለም ድንገት ከወደቁ መመለሻ ማፊ ።የወር አበባ ለነንቴ እረኩሰት ብሆንም ለኛ ስጦታ ነው ደግሞም ልጅ የምመጣው በወር አባባ ምክንያት ነው የለወር አበባ ልጅ እንዴት ይገኛል ወንጀልን እንጅ ስጦታ አትፀያፉ 15በሬ ብሎሽ አስደናገጠሽ አይዴል፣ ድንቄም ንግስና ምን አይነት ጉድ ነው
Khadija Dadaye እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@@ٱميانتيفيحيا አታልቅሺ በቃ ሺህ ግዜ አደርግሻለሁ ከተቻለ ።😀😀😀
እር ተይ ኡስኩ ወደ ወሎ ጎራ በይ ስወድሽ ብዙ ግዜ ደጋግሜ ኮሜንት ፅፌ ነበር ወሎ ሂጅ ብዬ በናትሽ ሂጅ
እሥካሁን ወሎ ሠቆጦና ኮረም እንጅ ወደላይ ወደ መሀሉ ሄዳ አታቅም
ውይ ሀገሬ ድንቅ ነሽ እኮ በጣም ነው የምታምሩት የምታኮሩት ደግሞ እናተ ደቡቦች ለባንዲራቹ ያላቹህ ፍቅርና ክብር ስወዳቹ እኮ አስኮልዬ የኔ ሴት ወይዘሮ አመሰግናለሁ ብዙ ስለሀገራችን እንድናውቅ ስለምታደርጊነ
በጣም።የሚገርም።ባህል።ወይ።ሀገሬ ስት።ባህል።ያላትና።እሩሩህ ህዝቧ ብዛቱ። አስክዬ ሰላምሽ።ብዝት ይበል። የማታመጪው የለ
ያገሬ ሰው እግዳ ሲቀበል እዴት ደስ ይላል ስት አይነት ባሀል አለ በርች አስካለ የኔ ቆጆ
ንጉሱ አላህ ብቻ ነዉ
15 በሬ ክክክክክክክ ይገርማል አይ ባህል ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ጥላትሸን ያጥፋልሸ
egziabiher selamachu bzt ybelalachu yhe mengsti yatfaln amlak
የEtv ፕሮግራም አልወድም ግን አስካልዬ ሆናብኝ እንጅ ...ስወዳት እኮ 💚💛❤️💯💯
ስንት፡አይነት፡ባህል፡አለ፡ሀገራችን፡አስኩየ፡አስደነገጠሽ፡15፡በሬ፡ቅጣት፡ለዲንጋይ፡ወይ፡ጉድ፡የቤቱ፡አሠራር፡ያምራል
እኔ ቃል የለኝም ላንቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ይገርማል
የቤት አሰራሩ የምግቡ ቋንቋዉ ባህላችን ደስይላል እና ግን ሰዉ ሙቶ ዘጠኝ አመት ዘጠኝ ወር ዘጨኝ ቀን ዘጠኝ ሰአት ማቆየቱ ግን ይህባህል ቀርቶ በሞተበት ቀን ቢቀበር እንደማንኛ አገር
በእየ ሀገሩ ግን ባህላችን ደስ ይላል ኢትዮጵያ ንገሺ
ውይ ሲጨንቅ ድንጋው ምኑ ምኑ ስርቻ ይመስላል እረ ብቻ ደስ ይላል
እንኳን ደህና መጣሽልን አስኩዬ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ የኔ ልዩ ሰው በሄድሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ ከካሜራማኑም 😍😍😍😍😍ሰላም ፍቅር አንድነት በኢትዮጵያ ምድር ይስፈን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💟💟💟💟💟💟💟💟
አሙነኝ እናቴ ላቺነው ስደቴ' አላህ ሆይየሀገሬ የወገኔ ክፉን አታሰማ; እሙ ሰብስክራይብ አርጊኚ
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ።
ውይ ባህላቸው ይገርማል ቤታቸው ግነ እንደት ነው የሚያምሩት ከላይ ውበታቸው ልዮ ነው
ወይ ምን አይነት በሀል ነው ወይ ዘንድሮ ስንቱን አሳየን ለየት ያለ ጊዜ ነው
15 bira shut
ጉድ ጉድ🙉🙉😄ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አሉ😃አስኩ የማታመጭዉ የለሽ ሆሆሆሆ
በጣም የሚገርም ነው
ውይይችንሠው በጣም "ነውየምውድሽ"ቁምነገርያላት"ይቅናሽ እህቴ"ዋው ደሞቤታቸው"እራሡ ያምረኛል"መሸአሏህ
አስኩ ደርባባዬ በብዙ ምክንያት ነው ማከብርሽ ሙሉ እመቤት እኮ ነሽ በሚቀጥለው ጋሞ ሂጂልን በናትሽ💚💛❤🙏
Chewa bahil! Sew akebari !! 🙏🥰🥰
ተባረኪ አሥኩየ
የንግስናዉ ድጋዉ ሲገርም አሳቁኝ 😂🙊
አስካልዬ እንኳን ዴህና መጣሽ ሙጀሊ ይዞ ብለሽ በሳቅ ልሞት ነው
በጣም ያምራን
ተባረኪ አስካለ እቤታችን ቁጭ ብለን ሀገራችንን እየጎበኘን ነው፡ በርቺ
በጣም
አችዝብለሺ ደቡብዙሪ ወሎ አከጂምና ደሴ ቦሩ ሀይቅ ዙሪያሂጂ ኩርርር
ሄዳለች አላየሽዉም
@@zeritumekonnen8884 የት አላየሁትም
አልፎሽ ይሆናል የወሎ ጪስ እየሞቀች ሁላ
Kkkk
በጣም ነው የሚያምረው ዋው
ለሰወች ያለሽ ክብር ደስ ሲል
seada yehayk lij ሳአዲየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
ይገርማል በጣም አይ አገሬ ስንቱ ያዝሽ ወይ ጉድ ሲያምር የምር ሰዉዬዉ በጣም ልጅ ጉድ ፈላ ጉድ ፈላ 15 በሬ እረ ጉዱ ክክክ ገረመኝ ምስኪን አስደነገጣት ክክ
የሚገርም ባህል ነው
❤❤❤❤
የባሰአለ
ክክክክክ እኔም ንጉስነኝ 30 ኛ በእናቴ ግን ስንት የማናቀውባህልአለን። ታዲለን ኢቶጲያለዘላለምኑሪ ተከብረሽ 💚💛❤💕💕💕💕💕💕
ጭርሽ
አይ ያገሬ ሰው ለድጋይ መቀመጫ 15 በሬ ቅጣት ይገርማል ጉድ ነው ጎጆወቹ በጣም ዴስ ይላሉ አበቃ።ሌላው የመሀላ ቦታ እዚህ ጎጆ ከገባች እቢ አላገባም ማለት አትችልም ምናምን ምናምን ኩተታኩተት ነው
እጁአለሳለሱ እሬሳአስቀምጠው ማርቅቤይበላሉ አኡዚበላህ አላህ ሆይ ባህሌንም ሀይማኖቴንምእወደዋለውናበሱግደለኝ
ኢትጽዊነት ከሁሉም ነዉ ያለ አንዳዱ መቀረሳ የሆኑ እየከፋፈሉን ያሉ
Sisay Gebrihiwet ክክክክክክክ ክ ኮንሶ
@@ftehsrig5971 እኔ አላቃቸዉም እድሜ ላስካለች ብዙ አስታዉቃይ አለች , ጉራጌ ና ደቡብ በፍቀር ነዉ ምወዳቸዉ አይቸ አላቅም የነሱ ጎሳ በይቱብ ብቻ
Beautiful village
ውብ ድንቅ ኢትዮጵያ ስንት የልጆችሽ ማማር አባትየው በስምንት አመቱ ነው እሱን የወለደው ይገርማል
Jimmaa attejjim endeti new marii wodishalewuu 👍👍👍💪💪💪💪
Batam yamaral wow
ዋውሲያምር
Our sweet Heart sister we are all love you good Luck where you go Ameen
አይይ ንጉስክክክክክክ በድጋይ ማመን ክክክክክክ😂😂😂😃😃😃😃😃😃😃😃
Yikinash Egziabher kekifu yitebikish asku siwedish Egziabher Ethiopianina hizibochuan yibark selam fikir andinet yihun
❤❤❤😊
ዋው በጣም ደስ የሚል ባህል
እንኳን ድህና መጣሽ አስካለ
Henna Alhammadi እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ
ክክክክክክክ 15 በሬ ድንጋይ ነው እኮ ያአላህ ስንት ባህል አለ
ክክክክክ ይገርማል
ወርቅ መሰለህ እዴ ለድጋይ የምንክብር ነው
@@jdjdbdbd8759 wereki Akeberugn belali eda?
ጉድ ይህ ባህል አይደለም ሺርክ ነዉ አስቆኛል
@@baida7479 በጣም ይገርማል ብቻ አላህ ሂዳ ይስጣቸው እህቴ
ክክክ አስኩዬ አሰቅሺኝ ግን በሀላቻው ባጣም አስቻጋር ነው
ደግሞ ማስታወቂያውን ያቆላምጠዋል ሰው ሙቶ 9ኝ አመት 9ወር ሳይቀብሩ እያኖሩ ሱበሀነሏህ እድህ አይነት ቦታ ስላልተፈጠርኩ አልሀምዱሊላህ ከሙስሊም ቤተሰብም ስለተፈጠርኩ አልሀምዱሊላህ
ሙሥሊም ሥለሆንኩ አትበይ በእኛም አይፈቀድ ይሄ የባህል ጉዳይ እንጅ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም
ታድለሽ አስኩዬ ቀናሁብሽ ሁሉን ማወቅ በጣም ጥሩ ነው
ኸረ ስትወጣውረዲአለው ያደክማን አላህያበርታት
ሰዉየዉ ግን የተማረ ነዉ ዋዉ አሥተዋይ ሰዉ
ይገርማል አሳዛንሽን ግን ግንበጣም ያምራል ባህላቸው
መኖር ደጉ ስንቱን አሳየኝ ድሮ እያሉ አያቶቻችን የሚያወሩትን ለማየት በቃሁ
ሰውየው አደነኩት በእንጅረሪ ተመርቆ ባህልሉ በማስበለጡ አሪፍ ነው ግን አንዳንድ ላይ ይከብዳል 15 ከብት የምነት ቦታ ክክክክክክ
የቤቱ አስራር ሲያምር
አረ ምንድነው ኦኦኦ ክፍል ሁለት ባለፈው አሳይታቹ አሁን ክፍል አንድ አረ ምንሼ ነው አይጥመኝም እኔ እንደዚ እንደ በፊቱ ልቀቁልን በተራ ፕልሊስ ከምር ፕሮግራሙን የምወደው ያህል እንዳልጠላው አስተካክሉት
ሆላቀር አስተሳሰብ ነውእውነት ለድጋይ 15 ከብት ይገርማል ክክክክክ
ክክክክቀላል፣ሇላቀረ፣፣፣ከሇላላላላነው
እረ የኑጉስ ቦታ ነው ብሎ አስደነጋጣት እኔ እራሱ ክው ነው ያልኩኝ ወላሂ
ክክክክክክክክክ
Askiyee yene qonjo wadishalewu
ክክክክክ ወይጉዲ እሃዘረፋነው ዲጋላይ መቀመጥ አስራ ምስትበሬ ሆ አስካልየ አላህ አዳነሽ አተርፍ ባይ አጉዳይ አለ
ክክክክክክክክክክክ ያስቃል ባህላቸው ይገርማል 15 ከብት እንኳን 15 አይኑንም አላሳየው ሆ ምን አይነት። ነው እኔን አግሱኝ ነው የሜለው ይገርማል
Betam yamral . Yega tihut gobez gazetega neshi. Sra beye new yemayshi.
እሚገርም፣ነው
Askuye konjo sewadesh
Echi digay desisitele bela
kkkkk
ሰወዳት እኮ 😍
ኮንሶ ቢጫ ወርቆች ናቸዉ💚💛❤
አሰካልየ ሰወድሸ ያለሸበት ቦታም ሲያምር
ባለፈው አሳቅሽኝ እናቴ አስካል ሙጀሌ ገብቶብኝ ብለሽ ክክክክክክ
እኮንደህናመጣሽ አሥኩዬ የኔ ንፁ ኢትዮጲያን
ስወዳቸዉ ዴቡቦች
አስኩ፡ይቅናሽ፡ብያለሁ፡ጎጆቤቶቹ፡እንዴትያምራሉ፡ባሕላችንን፡እና፡ቱፊታችንን፡እንጠብቅ፡ውድኢትዮጲያዊያን፡እሺ
ጋዜጠኛዋ..አሪፍ..ነሽ...ተመችተሽኛል...ግን..የሰው..ሃሳብ..ለማዳመጥ..ሞክሪ..ትንሽ...ትፈጥኛለሽ.....ሰውየው....ሃሳቡን....ሳይጨርስ...ፊውቸር...አትግቢ.....ለማዳመጥ...ሞክሪ
ፕሮግራምሽ ሁሉ ያዝናናኛል የማናቀዉን ሁሉ ያሳዉቃል የኔ ቆንጆ በሄድሽበት ሁሉ እግዚአብሔር. ካንቺ ጋር ይሁን
አመሰግናለሁ
esh gin bekeramt gize betu ayberidachom
አቤትሢያምር እዚህአገርባልፍልጉልኝ
ኮንሶ የጠጣሁት ቡና መቼም አረሳሁም👍
ወይኔ ገበታው ኧረ ሁሉ ነገር አማረኝ ምነው ብትወስጅኝ እናቴ አስካል
የኔ ማር ሁሌም ይቅነሽ
አስካልዬ ለምን አማራ ክልል አትሄጅም
አሰኩዬ እኩን ደና መጣሽ ማር
*_ስለ ሐገር የሚፀለይ የምህላ ፀሎት_📚📖⤵*
አቤቱ መልካሙን ጊዜ ስጠን! አቤቱ መልካሙን ዘመን አምጣልን!
“ለምኑ ይሰጣችኋል” ያልከን የአባቶቻችን አምላክ ሆይ አቤቱ እንለምንሃለን - ጊዜ እንድትሰጠን፤ አቤቱ እንለምንሃለንና እባክህን ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!
ያሰብነውን እንጀምረው ዘንድ፤ የጀመርነውን እንፈጽመው ዘንድ፣ የተመኘነውን እናየው ዘንድ፣ የናፈቅነውን እናገኘው ዘንድ እባክህን አቤቱ ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!
ወንድሞቻችንን እንወዳቸው ዘንድ፣ የናፈቁንን እናገኛቸው ዘንድ፣ የተለዩንን እናያቸው ዘንድ፣ የሄዱት ይመለሱ ዘንድ፣ የራቁት ይቀርቡ ዘንድ፣ የጠፉት ይገኙ ዘንድ፣ የተበተኑት ይሰሰበሰቡ ዘንድ፣ የወጡት ይገቡ ዘንድ፣ ያሉት ይጠበቁና ይጸኑ ዘንድ፣ ታናናሾቻችን ያድጉ ዘንድ፣ ታላላቆቻችን ይሰነብቱ ዘንድ፣ የተወለዱት ያድጉ ዘንድ አቤቱ ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!
ልባችንን ለሌሎች የምናሰፋበት፣ ለወንድሞቻችን ጊዜ የምንሰጥበት፣ ከአንጀት የምናወራበት፣ እርስ በእርስ የምንተናነጽበት፣ ወዳጆች የምንሆንበት፣ ወንድሜ ወንድሜ የምንባባልበት፣ ወንድሞቻችንን የምንፈልግበት፣ እህቶቻችንን የምንጎበኝበት፣ በጎ ሐሳባችንን የምንገልጽበት፣ የውስጣችንን የምናስረዳበት፣ ወዳጆች የምናበዛበት፣ ብዙ ወንድሞችና እህቶች የምናደረግበትን አቤቱ ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!
አብረን የምንሆንበት፣ አብረን የምንሠራበት፣ አብረን የምናገለግልበት፣ አብረን የምንጸልይበት፣ አብረን ሱባዔ የምንይዝበት፣ አብረን ምህላ የምናደርስበት፣ አብረን የምንሰግድበት፣ አብረን የምንቆርብበት፣ አብረን የምንማርበት . . . ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!
የበለጠ የምንግባባበት፣ አብዝተን የምንዋደድበት፣ በፍቅር የምንደማመጥበት፣ ለሌሎች ስፍራ የምንተውበት፣ በእሺታ መንፈስ የምንደገፍበት፣ ለፍቅር የምንሸነፍበት፣ ወንድሞቻችንን የምንናፍቅበት፣ ለሌሎች የምንኖርበት ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!
ታናናሾቻችንን የምናገኝበት፣ በታላላቆቻችን የምንመከርበት፣ የድሮውን የምናስብበት፣ የተደረገልንን የምናስተውልበት፣ በጎውን ዘመን የምናስታውስበት፣ ያለቅሬታ - ያለቀፌታም የምንሆንበት፣ ከወንድማችን ጋር በቁጣ የማንኖርበት፣ የወንድማችንን በደል የማንቆጥርበት ጊዜን ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!
በመንፈስ እንሆን ዘንድ፣ የተማርነውን እንኖር ዘንድ፣ የሰማነውን እንታዘዝ ዘንድ፣ ፍሬም ይገኝብን ዘንድ አቤቱ ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!
የበደሉንን የምንክስበት፣ ያዘኑብንን ይቅርታ የምንጠይቅበት፣ ጥፋታችንን የምናርምበት፣ በበደላችን የምንጸጸትበት፣ በኀጢአታችን ንስሓ የምንገባበት ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!
ዘመኑን የምንዋጅበት፣ ለቤተ ክርስቲያን የምንሠራበት፣ የወንጌል ማኅበርተኞች የምንሆንበት፣ የምሥራቹን የምንነግርበት፣ በጨለማ የተነገረንን በብርሃን የምናውጅበት፣ በጆሮም የሰማነውን በሰገነት ላይ የምንሰብክበት፣ የአባቶቻችን ወራሾች የምንሆንበት አቤቱ ጊዜ ስጠን፤ አቤቱ ዘመን አምጣልን!
አቤቱ ጊዜ ስጠን! አቤቱ ዘመን አምጣልን! እንደ ፈቃድህ የምንኖርበት፣ ፈቃዳችንን የምናሸንፍበት፣ ለሐሳብህ የምንኖርበት፣ ለቃልህ የምንሸነፍበት፣ ለኀጢአት ሞተን ለጽድቅ ትንሣኤ የምናደርግበት . . . የማንቆጭበት፣ የማንጸጸትበትም ዘመን አምጣልን፡፡
አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ቤተክርስቲያናችንን ከጥፋት ኢትዬዽያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን።
ሲያምር አስኩየ ታድለሽ እየዞርሽ እየጎበኛሽ ነው እኝም አብረን ድስ ይላል
ፎዚያ የወላጆቼ አክባሪ ፎዚየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
መጣሽ አሥኩየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምንአይነት ባህልነው። ይገርማል