Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Our legendary ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ላይ ቃለመጠይቅ መደረግ የብቃት ማስመሰከሪያ ነው በየትኛውም ዘርፍ 🙏በዚህ ዘመን መሀል አዲስ አበባ ተወልደህ ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ተምረህ በዚህ ለዛ አማርኛ መናገር የቤተሰቦችህን ወግ ባህል ጠባቄነት በኢትዮጵያዊ ስርአት ማሳደጋቸው ውጤት የተሰራህበት መሰረትህን ያሳይል እግዚአብሔር ብለህ የምትጠራበት " እግዚህያር " በራሱ ምን ያህል ቤተሰቦችህ በነሱ መልክ እራሰህን ሆነህ እንድትወጣ እንደሰሩህ ማሳያ ነው እውነት ምስጋና ይገባቸዋል ❤
ካሁኑ ወጣቶች ተመርጠክ መአዚጎ በመቅረብክ እድለኛ ነክ ባህልና ወጎን የምቶድ ኢትዮጲያዊ የ የጎዜጠኝነት ቁኡንጫ መአዚ በጣም ነዉ እምወድሸ እማከብርሸ ❤❤❤
ቁንጫ የሚለውን የጽሁፍ ስህተት አርመው።
እሷም እሱን በማግኘቷ እድለኛ ናት ወዳጄ ከድሜው በላይ የሚያስብን በሳል ሰው
@@huluhabesha2876 Tish tenagrih motehal, yet tagenagnachewalh kebatari
ቁንጫ ቁንጮ በሚለው ይታረም
መጀመሪያ አማርኛ በትክክል ፃፍ😂ድንቄም የምኒሊክ ልጅ
ምዎድሽ መዓዚ ለዚህ ነው አቅም የለው ልጅ ነው በእውነት። ከማይመጥነው ሚደያዎች ሰመለከተው ከማጥ ለመውጣት ( ለማምለጥ )እንደሚታትር ምስኪን ያሳዝነኝ ነበር ደረስሽለት ስንቅ ይይዛል እንደዘሪቱ ከበደ ና ጂጂ ሳንጠግብ እንዳናጣው ስጋት ነበረኝ ተባረኪ🙏
ከባድና ምርጥ ጋዜጠኛ ጋር ቃለ መጠይቅ መቅረብህ ካስማሰ ምን ያህል በዘፈኑ ሚዛን ማንሳቱ ያስታውቃል።
ስነ ጥበብ ግን መነሻዋ ምንምነት ወይም ደግሞ የተረገጠው የሕላዌ ክፍል እንደሆነ ያየኽበት መንገድ በጣም ደስ ብሎኛል። በርከት በል አቦ🙏
በጣም ነዉ የምንወድሽ መአዛ ብሩ ድምፅሸ ራሱ ስሙኝ ይላል
She is legend and also derege haile💜🙏
ዋዉ ካሠማሰ የዘመናችን ወጣት የኔታ ነህ ምርጥ ሰው የቀረብክበት ቦታ ይገባሀል ገና ዓለም ላይ ኢትዮጲያን ወክለህ እንደምናይ ተሰፋ አድርጋለው በግብረገብ እዳደክ ያሰታውቃል እድሜና ጤና አንተን ለሰጡን ቤተሰቦችህ ይመችህ
ጊዜውን የዋጀ :ጊዜውን ያበጀ!!! ተባረኪ :መአዛችን ....ድንቅ ልጅ ፤
የአክሮት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ፡፡ መአዚ ላንቺ ያለኝ አክሮት የላቀና ወደር የለዉምመአዚ አንድ ነገር ልጠይቅሰሽ በጣም ረጅም አመት በአንድ ሙያ ብቻ በመንግስት መቤት እና ማስተማር ለረዥም አመት የሰሩ የሀገር ለዉለታ የሆኑ በዙ ባሙያዎች ያፈሩ ልታይ ልደነነቅ የማይሉ ሀገራቸዉ የሚወዱ ሰዉ አክባሪ ትሁት የሆኑ የህግ ለሙያ አሉ ጨዋታ አዋቂ ናቸዉ እባክሽ በጨዋታ ፕሮግራም ብታቀርቢያቸዉ ከሂወታቸዉ ከሙያ ስምግራቸዉ ብዙ ሊማርባቸዉ ይችላል፡፡
በጣም የማከብረዉ ሰዉ ነዉ የልጅ አዋቂ ሙዚቃ አድማጭ ግን አይደለሁም
He is lucky to be interviewed by one of the best! This is a confirmation to his massive talent! ❤️#KassMasse
I Love it.በቀጣይ ሮፍናን ቢቀርብልን 👌
መዓዛ ብሩ ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፣
ዋውውው ስሙ እንዴት ይገርማል ወላጆች ስም ሲያወጡ ፍቅሩ ሰማ... እንኳን አደርሰን
ወ/ሮ መአዛ የዶ/ር ያየህራድ ቅጣውን ቃለ መጠይቅ በአጭሩ በEsat ቴሌቪዥን ስማሁ:: በጣም አስገራሚ ነው::ወ/ሮ መአዛ ሠውየው የእውቀት ጎተራ ነው:: ሠፊ ቃለ መጠይቅ ያስፈልገዋል:: እባክሽንየቅዳሜ እንግዳ አድርገሽ አቅርቢልን:: የብሄረስብ ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ስለነበሩም አጀማመሩን ይነግሩናል:እባክሽን አቅርቢአቸው::
ውይ መዓዚ : ድምፅና አቀራረብ : ልዩ ነው ::
Kasmase and sheger ተመሳሳይ ለዛ አላቹ
መአዛ ረጅም እድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Bro GRAMMY endashenefk quterew meazi gar interview meqrebk . 👌❤
እርጋታህ በጣም ደስ ይላል። ወግህን በጥሞና ለመስማት ይጋብዛል። የሆንኸውን ለመሆን በጥረትህ መሆኑን ይመሰክራል ።
ካሥማሠ ትለያለህ አንደኛ ነህ የዘመኔ ምርጥ ሙዚቀኛ ካሥማሠ 💚💛❤️
I love the way he talk so matured 💯😘
ካሦማሠ' ብዙ እንጠብቃለን ካንተ በርታልን! መዓዚዬ ያቆይሽ።
wish u long life meaza biru
ያገር ሰው 💯🙌 🇪🇹
ሁለታችሁንም በጣጣጣጣጣም እወዳችኋለሁ አከብራችሗለሁ🙏💚💛❤💎💎💎💎
ማዚ እግዛብሄር ይስጥሽ ይሄን ልጅ ስላቀረብሽው ይሄ ልጅ እንዴት እንደምውድው እርጋታው ምን አይነት ቤተሰብ እንዳሳደገህ እግዛብሄር ይስጣቸው
መኣዛ ብሩ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ፡፡ አንቺ የምታቀርቢያቸዉ ሰዎች አስተማሪነታቸዉ ከጥያቄ አይገባም፡፡ ድንቅ ድንቅ ሰዎች እና ስራዎቻቸዉ እንዳያመልጡን እንድናዉቃቸዉ ምትሰሪዉ ስራ ዘመን ተሻጋሪ ናቸዉ፡፡ ሰዉ ነገን ዛሬ ይሰራል ከተባለ አንቺ ነሽ ፊትአዉራሪዋ፡፡
መአዚ ልዩ ነሽ !!
Mahzi my all time the best female Jornalist G.O.A.T
Best! Brilliant guy!
ካስማሰው የሀገር ልጅ በለው በለው !! መዐዚ እናመሰግናለን !
kassmasse ante bicha eko nh musician eytechawotkat yalhehewmazi thank you so much
ድንቅ ሙዚቀኛ ነህ በጣም አድናቅ ነኝ በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን! #ካሥማሠ
A legendary moment
Yager Neberet nachu...💚💛❤👍🙏
Tebareki 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እናመሰግናለን ማአዚ
I really appreciate you ma little hero!
Under African sky a golden documentary 💛
ከማዕዚ ጋር መቅረብህ እድለኛ ነህ ብራዘር ይገባሀል።
Betam yemtakor Ethiopia 🇪🇹 neh👏🏽
👏👏👏👏👏👏👏 Thanks.
enameseg nishalen
👌 1 kass mase 👍🏼
እድለኛ ነው መአዚ ላያ እንግዳ በመሆንክ
እድለኛ ነህ ካሥማሠ ከና ከመጀመርህ የመዓዚ እንግዳ ሆንክ
መዓዚ የሁላችን ሀብት።
ምን ተብሎ እንደሚጀመር ባላቅም ሁለታቹንም እወዳችሀለሁ
"ምን ጎደለ? በምን ላግዝ?"ከመንግሥትና ከሌላው ከመጠበቅ እኔስ ምን ላድርግ ማለት !!
more life, more love
💜
አይ 🤔ማዚ አቤት ጋዜጠኝነት እባካችሁ ከሷ 🧑🎓
wow angager lezah betam nw des yimilew.... maleda maleda temechetognal fechiw betam beseal lij neh end lijneteh adelhem egzhaber yetebekeh .......
በመአዚ መመረጥህ ስራህ ሚዛን ስለደፋ ነው።አደራ ከፍ ከፍ ስትል እራስህን እንዳትረሳ።
ካስሽ ዋና😍
ባካችሁ ሸገሮች የወንድሙ አይሉ ቅዳሜ ማለዳ የሚያዘጋጃቸው ፐሮገራም አድማጮች የእደወሉ ሐሣቡ የሚሰጡበት ፐሮግራም ከቅዳሜ ውጪ መች ይደገማል pls ንገረኝ የሚደገም ከሆነ Thanks
ካሥማሠ : አዲስ ጣዕም
የፈረንጅ አማርኛ አነጋገር ሆነብኝ:: ለምን ይሆን? ስላልተገለፀ ነው::
የተማረው saint joseph ት/ቤት ነው ከዛ ት/ቤት ሌላ ተማሪ አምጥተህ በአማርኛ ቃለመጠይቅ ብታረግለት ከአማርኛው በላይ በእንግሊዘኛ ነው የሚመልስልህ ካስማሰ ልዩ ሰው ነው የሃገር ባህልን ማንነትን የተረዳ ጀግና
ማዚዬ ትለያለሽ
Kasmase mirt lij. I love your netela too. Please keep your first hair style. Don’t cut it.
ስራክ ሚዛን ሰለደፍ ነው መአዚ ያቀረበችው
Is Amharic his second language? He talks like a ferenj
Kahun behuwala adamtewalew Meazi ga kerbo Yehone negerma Alew
በቃ::
እንደኔ ማዓዛ ብሩ ጋር ለመቅረብ ብቁ አደለም!! ነገር ግን እርሱን ማንኳሰሴ አደለም! ስልጣንም ቢሆን ራንክ አለው እሱን ለማንሳት ነው🙏
እድለኛ ነው❤
Our legendary ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ላይ ቃለመጠይቅ መደረግ የብቃት ማስመሰከሪያ ነው በየትኛውም ዘርፍ 🙏
በዚህ ዘመን መሀል አዲስ አበባ ተወልደህ ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ተምረህ በዚህ ለዛ አማርኛ መናገር የቤተሰቦችህን ወግ ባህል ጠባቄነት በኢትዮጵያዊ ስርአት ማሳደጋቸው ውጤት የተሰራህበት መሰረትህን ያሳይል እግዚአብሔር ብለህ የምትጠራበት " እግዚህያር " በራሱ ምን ያህል ቤተሰቦችህ በነሱ መልክ እራሰህን ሆነህ እንድትወጣ እንደሰሩህ ማሳያ ነው እውነት ምስጋና ይገባቸዋል ❤
ካሁኑ ወጣቶች ተመርጠክ መአዚጎ በመቅረብክ እድለኛ ነክ ባህልና ወጎን የምቶድ ኢትዮጲያዊ የ የጎዜጠኝነት ቁኡንጫ መአዚ በጣም ነዉ እምወድሸ እማከብርሸ ❤❤❤
ቁንጫ የሚለውን የጽሁፍ ስህተት አርመው።
እሷም እሱን በማግኘቷ እድለኛ ናት ወዳጄ ከድሜው በላይ የሚያስብን በሳል ሰው
@@huluhabesha2876 Tish tenagrih motehal, yet tagenagnachewalh kebatari
ቁንጫ ቁንጮ በሚለው ይታረም
መጀመሪያ አማርኛ በትክክል ፃፍ😂ድንቄም የምኒሊክ ልጅ
ምዎድሽ መዓዚ ለዚህ ነው አቅም የለው ልጅ ነው በእውነት። ከማይመጥነው ሚደያዎች ሰመለከተው ከማጥ ለመውጣት ( ለማምለጥ )እንደሚታትር ምስኪን ያሳዝነኝ ነበር ደረስሽለት ስንቅ ይይዛል
እንደዘሪቱ ከበደ ና ጂጂ ሳንጠግብ እንዳናጣው ስጋት ነበረኝ ተባረኪ🙏
ከባድና ምርጥ ጋዜጠኛ ጋር ቃለ መጠይቅ መቅረብህ ካስማሰ ምን ያህል በዘፈኑ ሚዛን ማንሳቱ ያስታውቃል።
ስነ ጥበብ ግን መነሻዋ ምንምነት ወይም ደግሞ የተረገጠው የሕላዌ ክፍል እንደሆነ ያየኽበት መንገድ በጣም ደስ ብሎኛል። በርከት በል አቦ🙏
በጣም ነዉ የምንወድሽ መአዛ ብሩ ድምፅሸ ራሱ ስሙኝ ይላል
She is legend and also derege haile💜🙏
ዋዉ ካሠማሰ የዘመናችን ወጣት የኔታ ነህ ምርጥ ሰው የቀረብክበት ቦታ ይገባሀል ገና ዓለም ላይ ኢትዮጲያን ወክለህ እንደምናይ ተሰፋ አድርጋለው በግብረገብ እዳደክ ያሰታውቃል እድሜና ጤና አንተን ለሰጡን ቤተሰቦችህ ይመችህ
ጊዜውን የዋጀ :ጊዜውን ያበጀ!!! ተባረኪ :መአዛችን ....ድንቅ ልጅ ፤
የአክሮት ሰላምታዬ ይድረሳችሁ፡፡ መአዚ ላንቺ ያለኝ አክሮት የላቀና ወደር የለዉም
መአዚ አንድ ነገር ልጠይቅሰሽ በጣም ረጅም አመት በአንድ ሙያ ብቻ በመንግስት መቤት እና ማስተማር ለረዥም አመት የሰሩ የሀገር ለዉለታ የሆኑ በዙ ባሙያዎች ያፈሩ ልታይ ልደነነቅ የማይሉ ሀገራቸዉ የሚወዱ ሰዉ አክባሪ ትሁት የሆኑ የህግ ለሙያ አሉ ጨዋታ አዋቂ ናቸዉ እባክሽ በጨዋታ ፕሮግራም ብታቀርቢያቸዉ ከሂወታቸዉ ከሙያ ስምግራቸዉ ብዙ ሊማርባቸዉ ይችላል፡፡
በጣም የማከብረዉ ሰዉ ነዉ የልጅ አዋቂ ሙዚቃ አድማጭ ግን አይደለሁም
He is lucky to be interviewed by one of the best! This is a confirmation to his massive talent! ❤️#KassMasse
I Love it.
በቀጣይ ሮፍናን ቢቀርብልን 👌
መዓዛ ብሩ ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፣
ዋውውው ስሙ እንዴት ይገርማል ወላጆች ስም ሲያወጡ ፍቅሩ ሰማ... እንኳን አደርሰን
ወ/ሮ መአዛ የዶ/ር ያየህራድ ቅጣውን ቃለ መጠይቅ በአጭሩ በEsat ቴሌቪዥን ስማሁ:: በጣም አስገራሚ ነው::ወ/ሮ መአዛ ሠውየው የእውቀት ጎተራ ነው:: ሠፊ ቃለ መጠይቅ ያስፈልገዋል:: እባክሽንየቅዳሜ እንግዳ አድርገሽ አቅርቢልን:: የብሄረስብ ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ስለነበሩም አጀማመሩን ይነግሩናል:እባክሽን አቅርቢአቸው::
ውይ መዓዚ : ድምፅና አቀራረብ : ልዩ ነው ::
Kasmase and sheger ተመሳሳይ ለዛ አላቹ
መአዛ ረጅም እድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Bro GRAMMY endashenefk quterew meazi gar interview meqrebk . 👌❤
እርጋታህ በጣም ደስ ይላል። ወግህን በጥሞና ለመስማት ይጋብዛል። የሆንኸውን ለመሆን በጥረትህ መሆኑን ይመሰክራል ።
ካሥማሠ ትለያለህ አንደኛ ነህ የዘመኔ ምርጥ ሙዚቀኛ ካሥማሠ 💚💛❤️
I love the way he talk so matured 💯😘
ካሦማሠ' ብዙ እንጠብቃለን ካንተ በርታልን! መዓዚዬ ያቆይሽ።
wish u long life meaza biru
ያገር ሰው 💯🙌 🇪🇹
ሁለታችሁንም በጣጣጣጣጣም እወዳችኋለሁ አከብራችሗለሁ🙏💚💛❤💎💎💎💎
ማዚ እግዛብሄር ይስጥሽ ይሄን ልጅ ስላቀረብሽው ይሄ ልጅ እንዴት እንደምውድው እርጋታው ምን አይነት ቤተሰብ እንዳሳደገህ እግዛብሄር ይስጣቸው
መኣዛ ብሩ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ፡፡ አንቺ የምታቀርቢያቸዉ ሰዎች አስተማሪነታቸዉ ከጥያቄ አይገባም፡፡ ድንቅ ድንቅ ሰዎች እና ስራዎቻቸዉ እንዳያመልጡን እንድናዉቃቸዉ ምትሰሪዉ ስራ ዘመን ተሻጋሪ ናቸዉ፡፡ ሰዉ ነገን ዛሬ ይሰራል ከተባለ አንቺ ነሽ ፊትአዉራሪዋ፡፡
መአዚ ልዩ ነሽ !!
Mahzi my all time the best female Jornalist G.O.A.T
Best! Brilliant guy!
ካስማሰው የሀገር ልጅ በለው በለው !! መዐዚ እናመሰግናለን !
kassmasse ante bicha eko nh musician eytechawotkat yalhehew
mazi thank you so much
ድንቅ ሙዚቀኛ ነህ በጣም አድናቅ ነኝ በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን! #ካሥማሠ
A legendary moment
Yager Neberet nachu...💚💛❤👍🙏
Tebareki 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እናመሰግናለን ማአዚ
I really appreciate you ma little hero!
Under African sky a golden documentary 💛
ከማዕዚ ጋር መቅረብህ እድለኛ ነህ ብራዘር ይገባሀል።
Betam yemtakor Ethiopia 🇪🇹 neh👏🏽
👏👏👏👏👏👏👏 Thanks.
enameseg nishalen
👌 1 kass mase 👍🏼
እድለኛ ነው መአዚ ላያ እንግዳ በመሆንክ
እድለኛ ነህ ካሥማሠ ከና ከመጀመርህ የመዓዚ እንግዳ ሆንክ
መዓዚ የሁላችን ሀብት።
ምን ተብሎ እንደሚጀመር ባላቅም ሁለታቹንም እወዳችሀለሁ
"ምን ጎደለ? በምን ላግዝ?"
ከመንግሥትና ከሌላው ከመጠበቅ እኔስ ምን ላድርግ ማለት !!
more life, more love
💜
አይ 🤔ማዚ አቤት ጋዜጠኝነት እባካችሁ ከሷ 🧑🎓
wow angager lezah betam nw des yimilew.... maleda maleda temechetognal fechiw betam beseal lij neh end lijneteh adelhem egzhaber yetebekeh .......
በመአዚ መመረጥህ ስራህ ሚዛን ስለደፋ ነው።አደራ ከፍ ከፍ ስትል እራስህን እንዳትረሳ።
ካስሽ ዋና😍
ባካችሁ ሸገሮች የወንድሙ አይሉ ቅዳሜ ማለዳ የሚያዘጋጃቸው ፐሮገራም አድማጮች የእደወሉ ሐሣቡ የሚሰጡበት ፐሮግራም ከቅዳሜ ውጪ መች ይደገማል pls ንገረኝ የሚደገም ከሆነ Thanks
ካሥማሠ : አዲስ ጣዕም
የፈረንጅ አማርኛ አነጋገር ሆነብኝ:: ለምን ይሆን? ስላልተገለፀ ነው::
የተማረው saint joseph ት/ቤት ነው ከዛ ት/ቤት ሌላ ተማሪ አምጥተህ በአማርኛ ቃለመጠይቅ ብታረግለት ከአማርኛው በላይ በእንግሊዘኛ ነው የሚመልስልህ ካስማሰ ልዩ ሰው ነው የሃገር ባህልን ማንነትን የተረዳ ጀግና
ማዚዬ ትለያለሽ
Kasmase mirt lij. I love your netela too. Please keep your first hair style. Don’t cut it.
ስራክ ሚዛን ሰለደፍ ነው መአዚ ያቀረበችው
Is Amharic his second language? He talks like a ferenj
Kahun behuwala adamtewalew
Meazi ga kerbo
Yehone negerma Alew
በቃ::
እንደኔ ማዓዛ ብሩ ጋር ለመቅረብ ብቁ አደለም!! ነገር ግን እርሱን ማንኳሰሴ አደለም! ስልጣንም ቢሆን ራንክ አለው እሱን ለማንሳት ነው🙏
እድለኛ ነው❤