ሰበር ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 73

  • @MatyasHD
    @MatyasHD  Місяць тому +7

    ዉድ ቤተሰብ share ሰብስክራዬብ አድርገው እወዳቸዋለሁ❤

    • @SultanSultan-md9nl
      @SultanSultan-md9nl Місяць тому +1

      ወንድሜ ፕሬዘዴንቷ የስድስት ኣመት የስራ ጊዜያቸውን ኣጠና ቀው ጨረሰው ነው ኣስረክበ ው በክብር የተሸኙት!!!ካላወቅክ ህጉን ማየት ኣለብህ

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Місяць тому

      Kedada mekyayer yalenew

  • @neburomano1184
    @neburomano1184 Місяць тому +1

    በእውነት እናመሰግናለን ሁሌም ትክክለኛና ምርጥ መረጃ ስለምታደርሰን!!

  • @DadeBegze-sb1mi
    @DadeBegze-sb1mi Місяць тому +3

    እኚህ ፕሬዝዳንት ነበር መፈንቅለ መንግስት እንደተደረገባቸው ምንያህል ተገንዝበናል ?የስልጣን ጊዜ አላለቀም ህግና ስርዓት በለውም ሽኝት አለተደረገላቸውም ፣አንድ የግል የቤት ሰራተኛ እንኳን ለሰጠሽን አገልግሎት እናመሰግናለን ተብላ ተመስግና እስከበር ትሸኛለች
    እሳቸውግን ይህንን ክብር አልተሰጣቸውም። ስብሰባ ሊከፍቱ መጥተው ያዘጋጁት ፅሁፍ ጠቅልለው ሃሳባቸው ሳይናገሩ የቁጭት ሰላምታ ሰጥተው ፊታቸው እንደጨፈገጉነውየወጡት ስለዚህ በሌላው ግምባር መፈንቅሉ ተሳክቷል።

  • @qiaoxiao8267
    @qiaoxiao8267 Місяць тому +3

    ተገላገሉ ምንይቀርባቸዋል ንሰሃ ገብተው ከአምላኮት ይቅረቡ

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t Місяць тому +1

    ፈጣሪ በትውልድ እና በሀገር ላይ ቁማር የተጫወቱ ኦሮሞዎችን የውርደት አወዳደቅ ሳያሳየኝ አይግደለኝ።

  • @hirutehirute3284
    @hirutehirute3284 Місяць тому

    GREAT WOMEN PRESIDENT SAHLE WORK ZEWDE , GOOD LUCK RESPECT .❤

  • @ethiocafe12
    @ethiocafe12 Місяць тому

    እጅግ አሪፍ አቀራረብና ለውጥ ነው በርታ

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  Місяць тому

      አመሰግናለሁ 😍

  • @neburomano1184
    @neburomano1184 Місяць тому +1

    👍

  • @woyinshetbekele165
    @woyinshetbekele165 Місяць тому

    እሱ መቼ ነው የሚበስለው የሚስቃየውን ሕዝብ አምላክ ይድረስለት

  • @chibelewchibelew5159
    @chibelewchibelew5159 Місяць тому +2

    የገደል ማሚቶ ልብ ውልቅ !!

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Місяць тому +3

    ኢሉሚናቴ የሆኑ ዩቲዩበሮች ህዝብን ማደናገር እስኪ ምን ይጠቅማል ወገን?

  • @ethiocafe12
    @ethiocafe12 Місяць тому

    እድሜቸው ሰባ አምስት ነው ሌላው ክብርት ብለህ ብትጠራቸው ፈስ ይለኛል ይመችህ

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  Місяць тому

      እሽ አመሰግናለሁ 🤲

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 Місяць тому

    ወ/ሮ ሳህላወርቅ ማንኛውንም እውቀትና የላቀ ትምህርት ያላቸው የሥራ ሬከርዶቻቸው ድንቅ የሆነ
    የታማኝነታቸው እንከን የሌለው መሆኑ የታወቀ ንው
    ከ ዘራፍ ከሌባ ከጨፍጫፊ አብይ ጋር እንዴት መሥራት ይቻላል

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni Місяць тому +4

    I already said congratulations to our beautiful President of Ethiopia Sahle Werke she deserve better we thank her for the service she has done in Ethiopia & Africa she need a good vacation we are happy for her 💚💛♥️

  • @Dagne-hz1ix
    @Dagne-hz1ix Місяць тому +1

    ህፃን ልጅ ልጅ ያቦካው
    ለእራት በቂ አይደለም
    ይህ ጠቅላይ ሚኒስትር
    ተብሎ ያልተማረ ሕግ አልባ ህግ እና ፕሮቶኮልን ማክበርን የማያውቅ.
    እጆቹ በደም የተጨማለቀ
    ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን እያፈረሰ
    ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን በማፍረስ ላይ
    ነው።
    እጆቹ በደም የተጨማለቀ
    ከመዘግየቱ በፊት
    በፍጥነት
    ሊቀ ጳጳስ ሉቃስ እንደተናገሩት።
    አንድ ደፋር
    ኢትዮጵያን የሚወድ
    አብይ አህመድን
    ማስወገድ አለበት::

  • @EthiopaEthiopa-y3c
    @EthiopaEthiopa-y3c Місяць тому

    ርእስህ ሌላ የምተናገረው ሌላ

  • @DanielZewale-vs5qr
    @DanielZewale-vs5qr Місяць тому +3

    ጨምላቃ

  • @salusalu-f9g
    @salusalu-f9g Місяць тому +1

    ሳህለ ወርቅ ምርጥ ኢትዮፕያዊት ናት ዕድመና ጠና ይስጣቸው ብልጽግና ሃላቀር እንካን ቀራቸው ነው የምንለው ❤❤

  • @lemlemberhe1005
    @lemlemberhe1005 Місяць тому

    Afehe zegga

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Місяць тому +2

    Kedada Egzabhier Andebteken Yezgawe

  • @senaitetafa3208
    @senaitetafa3208 Місяць тому +1

    Ereft feliga new(she wants to retire

  • @NegusaTase
    @NegusaTase Місяць тому

    ምንም ለህዝብ አድም ሳትሰራ አሁን አብይ አባረራት ብላችሁ የዙኝ ልቀቁኝ ማለት ከብት ነትነው ይልቁንም ተጠቅሞ እንደሚጥላቸው ተረዱ

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe Місяць тому +2

    የማይረባ ጋዜጠኛ መደጋገም ይወዳል

  • @zerihunnega-cm1rk
    @zerihunnega-cm1rk Місяць тому +1

    ተገላገሉ እንጂ ምን ጎደለባቸው?

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Місяць тому +1

    Hi becouse she was a great person and intelligent person who is very intelligent and especially smart for Ethiopian.

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 Місяць тому +3

    ኤረ እናንተ የመዲያ ለማኞች እዉነቱን ከማ እንወቅ ሌሊመና ብላቹ ሀገሪቷን አታምሱት ሼህም ነዉ ለዝህ እኮ ነዉ የመረት መንቀጥቀጥ የበዛ ያልሆነ ወረ አትቀባበሉ 😢😢😢😢😢

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 Місяць тому +1

    Tutula

  • @mekiaali362
    @mekiaali362 Місяць тому +1

    Ye Tigray tornet Aby wedo syhon yegebaw tegedo new silezih ye eswa techit tegebi aydelem bye amnalehu!!!

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 Місяць тому +2

    You repeat too much. Please make it short, clear and precise. Thank you. 🙏🏽

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  Місяць тому

      Sorry about that

  • @cnnet-mt2fq
    @cnnet-mt2fq Місяць тому +2

    tanks

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Місяць тому

    Be mekakel ategebu abey enna sahelwerk bedenb yetesasebalu men endemeyadergu ywekalu enna be mekakelachew stegebu adderra ❤😂

  • @zewduzegeye8274
    @zewduzegeye8274 Місяць тому +2

    አታሽቃብጥ፡ለሕዝብ እንደሆን አገም ጠቀም ተግባሯ እንጂ......

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze Місяць тому

    This president she is great womon

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Місяць тому

    Kedada setyewa yesera zemnachewn 6 Amet chresu ante ahun lemen tekdedaleke😮😮😮

  • @hailemariamgirmayabrha9849
    @hailemariamgirmayabrha9849 Місяць тому

    Your voice is not belong to media

  • @lijnenatyoub7274
    @lijnenatyoub7274 Місяць тому

    Ayyyyyyyyyyy 😂😂😂

  • @MengeMan-re1ud
    @MengeMan-re1ud Місяць тому

    ዪበላት

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Місяць тому +2

    አብዪ፣7የሰባተኛክፍል፣፣ተማሪ፣ከእመቤት
    ሳህለወረቅዘዉዴ፣፣፣ጫማዋነዉአብዪ
    ሰረአትየለለዉ፣፣ዱረየ፣፣ወራዳነዉአብዪ

  • @barkaa4677
    @barkaa4677 Місяць тому

    ለነገሩ እንኳንም ለቀቁ የኢትዮጵያን ህዝብ መምራት ማለት አስር ቀንድ ያለው በሬ እንደመምራትነው ቢመከር የማይገባው ቢቀጠቀጥ ዱላ የማይገባው ስለሆነ ህዝቡ ሙት ሆኖአል ከመንግስት ላይ ውረዱ መጀመሪያ እራስህ ከሌብነት ውጣ ምድረ ለቃቃሚ ሆላ ለምን እንደለቀቁ ማናቅ መሰለህ ዝም ብለህ አፍህን አትክፈት

  • @AloAhmed-p6d
    @AloAhmed-p6d Місяць тому

    ፊደል ሳትለይ ጋዜጠኝ?!

  • @ahmedmussa3407
    @ahmedmussa3407 Місяць тому +2

    በአፍህ የምትነፋው ቱልቱላ በሌላበኩል ከምትለቀው አየር የባሰ ይገማል : ፕረስዳንቷ አንድ ቃል ሳይተነፍሱ ከሃዲዎች ሁሉ ዘምብላችሁ ትቀባጥራላችሁ :

  • @veracity8968
    @veracity8968 Місяць тому

    ሌላ ሥራ ፈልግ 😂

  • @amrekasshon2427
    @amrekasshon2427 Місяць тому +2

    ዉሸት ትናገራለህ የሚሰማህ የለም አታጭበርብር።

  • @DawitDafa
    @DawitDafa Місяць тому

    ህይወት ታሪካቸውን ባትደግምስ ? ይሰለቻል። ጦርነቱስ የግድ አልነበረም ? ፕሩዝደንቱዋ እንደልባቸው ነበር። እስረኛ ቢሆኑ እንዴት ኬንያ. ይሄዱ ነበር ? ተምታታብህ !!

  • @Dagne-hz1ix
    @Dagne-hz1ix Місяць тому

    ህፃን ልጅ ልጅ ያቦካው
    ለእራት በቂ አይደለም
    ይህ ጠቅላይ ሚኒስትር
    ተብሎ ያልተማረ ሕግ አልባ ህግ እና ፕሮቶኮልን ማክበርን የማያውቅ.
    እጆቹ በደም የተጨማለቀ
    ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን እያፈረሰ
    ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን በማፍረስ ላይ
    ነው።
    እጆቹ በደም የተጨማለቀ
    ከመዘግየቱ በፊት
    በፍጥነት
    ሊቀ ጳጳስ ሉቃስ እንደተናገሩት።
    አንድ ደፋር
    ኢትዮጵያን የሚወድ
    አብይ አህመድን
    ማስወገድ አለበት::

  • @BubuZeleke-q6b
    @BubuZeleke-q6b Місяць тому +1

    Tanks