Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዝያብሄር ይባርክህ ደስየሚል አገላለፅ
ድምፅ ስለሆከን እናመሰግናለን ተባርክልን
ነጋሽ ወንድሜ ለእምነትህ ድምጽ ስለሆንክ መድሀኒአለም በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እኛም ለእምነታችን እስከ ህይወት መስዋእትነት እንከፍላለን ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን
እግዜአቤሄር፡ልቦናህን፡ያብዛልህ፡፡እምይ፡ቆርቶዶክሥ፡እምነታችን፡ትጠበቅ፡
ወንድማችን ነጋሽ በዳዳ እግዚአብሔር ያክብርህ እጅግ በጣም የበሰለ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ
ውይውይውይ!!!!!!!! አንጄቴን አራስከው ተባረክ ተባረክ ምን እደምልህ ግራ ገባኝ🙏🏽🙏🏽
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ የእኛ ቤተ ክርስቲያን እንደነዚህ አይነት አንደበተ ርትኡ ልጆች አሏት ተባረክ ወንድሜ ሌላ ምን እላለሁ
ተባረክ እግዚአብሔር ሰላሙን ያዉርድልን
ዘርህ ይባረክ ወንድማችን እንዲህ ነዉ የምናዉቀዉ ክርስትና ብሄራችን አምላክ ፊት አያስቆመንም ጌታ ፊት የምንቆመዉ ሃይማኖታችን ከምግባር ጋር ስንይዝ ነዉ
ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ጀግና ተዋሕዶ 👍👍👍
በውነት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩህ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክህምርጥ ኢትዬጵያውይ ነህ
ተባረክ ወንደሜ የወለደችህ ማህፀን ትባረክ ኣይ ጨዋነት እንደኣንተ ኣይነቱን ያብዛልን🙏🙏💕
በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያድልልን ቃል የኝም አንደበትዎት በጣም ይጣፍጣል፡፡
በጣም ማስተዋል ያለበት እውነትነት ያለው ንግግር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ።
አሜ አባቴ አስተዋይወችን ያብዛልን
እግዚሐብሔር ይጠብቅክ ኦርቶዶስ ለዘላለም ትኑር
Great journalism! Spot on. Keep it up!
ተባረክልን…. ያንተ አይነት ለእውነት የቆመ ሰው ያብዛልን፡፡
በእውነት የተዋህዶ ልጅ እንዲህ ነው ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን ለካ ደግ አሣቢና ምሁር ሠው አለን ፍፃሜወትን ያሣምረው ክብር ነወት እንዲህ ነው
ወንድሜ ተባረክ ከዚህ በላይ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ እመ አምላክ በምልጃዋ ጥላ ከለላ ትሁንልህ ።የቅዱሳን ፀጋ ባንተም ላይ እጥፍ ሆኖ ይደር። አሜን !!!
እኔም በጣም አዝኛሁ እግዚሐብሄር ከተሰጠን ሰልጣን ማውርድ ይችልበታል የኛ ጌታ
ተባረክ ወንድሜ የወለደችህ ማህፀን ትባረክ አይጨዋነት
ይህ ነው ኦርቶዶክስነት !!!!ጨዋነት ትህግስተኛነት ቁጥብነት እናመሰግንሀለን🙏💚💛❤️
እግዚአብሔር ያብዛልን ወንድማችን
የውስጣችንን የተስማንን ስሜታችንን በተስተካከለ መንገድ ስለገለፅህው በጣም እናመስግናለን 💚💛❤️
እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋሽ የውስጣችንን ነው የገለፅክልን
እግዚአብሔር አምላክ ይጠቅልን ወንድማችን በርታልን
ሰላም ማህበረ ሚዲያ መረጃ ማጋራትን ይመለከታል። እንደሚታዎቀው ህገወጡ ቡድንበመንግስት ድጋፍ አንዳንድ ሐገረ ስብከት እንደዎረረ ይታዎቃል አሁንም እንደትናንቱ በመንግስት ድጋፍ እና በሌሎች የእምነት ድርጅቶች ምስራቅ አርሲን ( አሰላን) ሀገረ ስብከት ለመውረር ዝግጅት ላይ እንደሆነ መረጃ ደርሶኛል። የሀገረ ስብከቱን ስራ አስካያጅ እና ሌሎች አመራሮችን እንዳፈነና በስር ቤት እንዳሉ ይታዎቃል። ስለሆነም ለምእመኑ መረጃ አድርሱልን። እስከ ነገ ይገባሉተብሎ እየተወራ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችን ተዋህዶን በደሙ የዋጃትን ቅድስት ቤተክርስቲያንን በቸርነቱ ይጠብቅልን።
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅ
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ የቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ለሀገራችን ሠላም ለህዝባች ፍቅር አንድነት ይስጥል እምነታችን ከዘራችን በላይ ነዉ
ተባረክ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን፠ እንደዚህ ተናጋሪ የልቤን የተናገረ ወንድም ስላየሁ አምላኬ እድሜህን ያርዝምልን ኡፍፍፍ ቃላት የለኝም እኔ ከማልቀስ በቀር የማረገው ስለሌለ ዝም ብዬ የአምላኬን መልስ እየጠበኩኝ ነው፠
በጣም በጠና አሞናል ምህረት ይላክልን
Be Hayemanote kelede yeleme.
ተባረክ ወንድ ሜ ፈጣሪ ይጠብቅ ህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ትክክል ትህትናክ እጅግ ግሩም ነው እኛ የተዋህዶ ልጆች ሠላም ነው የምንፈልገው አሁንም እግዚአብሔር ሠላሙን ያውርድልን ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር አሜን፫
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ይሄመልእክት ታሪክ ሆኖለትውልድ ይተላለፋል 😢 ለሁሉም ኢትዮጵያ አትፈርስም ኦርቶዶክስም ትቀጥላለች እኛም በፀሎት እንፅና ወደእግዚእብሄር በፆምና በሱባኤ እንፅና ይቅርባይ እምላክ ከዚህ ፈተናና መእት ያድነናል 😢
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሜን 🙏🏽
Qqaqqaq
@@alaloaa870 ማናለብኘትህንና ትቢትህን የዘር ፓለቲካህን ጊዜ እንዳነሳህ ጊዜ ያስተነፍስልሀል አላሉዬ 🤣🤣 ትቢት ዘረኝነት የጊዜው ስው ነኝ የትም እያደርስም !! ኦርቶዶክስ እገር ናት ለዛሬው ነፃነታችን ኢትዮጵያን ጠብቃ ያቆመች !! ታቦት ተሽክማ ጣሊያንን ያንበርከከች እንኮን ለዘረኛ ለሰላቶም አገራችንን እሳልፉ ያልሰጠች ተዋህዶ እርቶዶክስ ብቻ ናት !! ኢትዮጵያ ትቀጥላላች ኦርቶዶክስም ፀንታ ትኖራለች እውነቱ ዛሬም ነገም ሁሌም ቃላችን ህያው ነው 🙏🏾💚💛❤️
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ሰላም አንድነትን።ይላክልን።
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንድሜ ትክክለኛ አገላለጽ
እግዚ አብሔ ይጠብቅህ በርቱ ለሀይማኖታችን እንቁም
ምንም ነገር አልልም፡እድሜናጤና፡ይስጥሕ፡የሠማዪ፡ጌታእየሱ፡ክርስቶሥ፡እግዚሐቤር፡ይጠብቅ፡ወንድሜ👍👍👍🌹🌻🙏💕🌹🌻
የእምነትህ ፍሬ አነጋገርህ ይመሰክራል ክበርልን ተባረክ። በጣም ንግግርህ በእርጋታ የተሞላ አስተማሪ ፣ገሳጭ፣ፍቅርን የተሞላበት። ነው በጣም አከብርሀለው ውድ ወንድሜ ርጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ። ብዙ ነገርችን አስተምህራኛል እርግጠኛ ነኝ ሌሎችም እንደ ሚማሩበት ተስፋ አረጋለሁ!!!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ
እውነት እግዚአብሔር ያክብረህ ወንድማችን እውነት ልባችን አዝነ እግዚአብሔር ይፈረድ ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ማርን ይቅር በለን 😭💔💒🙏🕊✝️💒
እናመሰግናለን ወንድማችን አይዞን ተስፋ አንቆርጥም በእግዚአብሔር ተስፋ አለን !
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለሕ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቾን ባርክ
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ!! ለብዙዎቻችን አፍ ሆነሀልና፡፡እናመሰግናለን!!! ትክክለኛ አገላለጽ!!!
Amen kalhiywetn yasemaln wendme bertalign EGZIABHER YABERTAH
❤️ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ከዘር በላይ ነች!!❤️
ነጋሽዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት አምላክ ከፊትህ ይቅደም ተባርክልኝ👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ በእውነት ቃል የለኝም የሁላችን ጥያቄና ልመና ነው
ቷ ተባረረ ድንግል ትጠብቅልኝ ጋዜጠኛ♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወድማችን የእውነት አምላክ ህዝቦቿን ይጠብቅል የዚ ሁሉ ህዝብ እንባ የትም አይቀርም እሺ❤️❤️❤️😭😭😭🙏🙏🙏
Egzyabahre yetbke wundma
እድሜህን፣ያርዝምልን፣እግዝያብሔር፣ ካተጋር፣ይሁን፣የምወድህ፣ጋዜጣኛ፣ኑርልኝ።
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ!!!የመልካም ቤተሰብ ፍሬ እግዚአብሔር በምድር በሰማይ ሁልግዜየምትደሰትበትን ህይወት ይስጥህ!!! ለብዙዎቻችን አፍ ሆነሀልና፡፡እናመሰግናለን!!!
ነጉ ባለፈው ንግግርህ አሞኛል ብለህ ነበር። ተሻለህ? እግዝሐብሔር ጨርሶ ይማርህ። የጠቅላዮ ጉድ ገና ገና ብዙ እንሰማለን "ኃይጥ መሞቻዋ ስደርስ የድመትን አይጥ ታሸታለች" ጊዜውን ይጠብቅ!
አሜንአሜን
ewnte new
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እንደምህረቱ ያርግልን ወላዲተ አምላክ ካተጋ ትሁን
Good job god bless you
እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነት ልጆች ለቤተክርስቲያናችን ያብዛልን ፣
አሜን አሜን አሜን
AMEN AMEN AMEN
Thank you brief and to the point Excellent !! እግዚአብሕሔር ይባርክህ !!
እንደዚህ በሳልና በምክኒያት የሚሞግት: ሙያውን በመጠቀም እምነቱን ለማዳን የሚተጋ ጎበዝ እግዚአብሔር ያብዛልን፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ውሸታምነህ፡
የግብፅ ተካፈይ ነህ፡ለኢትዮጵያ ህዝብአዝነህ ነውወይ?
Mnm hun MN egna tebedeln aln enji ke gbst MN wesedeh@@duuressabrihanu2792
ጠቅላይ ሚኒስትራችን ይሄን ቪዲዮ በፅሞና ቢያዩት ብዬ ተመኘሁ።ተባረክ ወንድሜ
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጥፕብቅህ በእውነት
ተባረክ ጌታየ! እግዛብሔር ይስጥህ!
ኢትዮጲያ.ሀገሬን.ተዋህዶ.ሀይማኖቴን ክተኩላወች.ፈጣሪ.ይጠብቃት
I have learned a lot from your view. I thank you very much . Please keep up the wonderful message. God Bless you and your family. ThanksGBA
እግዚአብሔር ይባርክህ፣ የኛ ጀግና እንዳንተ ያለ አንድ አጥተን ነው አገር እየፈረሰ ያለው በርታልን!!!!!!!!!!!!
መልካም አገላለጹ ምንም የሚጨመር የለም ሁሉንም ብለሀዋል። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
ተዋህዶ መቼም አትጠፋም አትድከሙ ሰማያዊ ቤቴ ኦርቶዶክስ እምነቴ ለዘላለም ከፍ በይ አሜን።
🤣🤣🤣🤣
እስኪ የተገነጠሉትን አቅርባችሁ አነጋግሩ እውነቱ የት ነው ያለው ለምንስ መለየት ፈልጉ ብላችሁ ጠይቋቸው አንድ ወገን ሰይድ ይዛችሁ ፍርድ አትስጡ አሁን ያለንበት ዘመን ጠያቂ የበዛበት ነው እንደፈለግን በሀይማኖት ሰበብ መፈንጨት አይቻልም ቤተክህነት በደንብ ይፈተሽ ይወያዩ አንድነታቸው ይመለስ
Tewahdo, atetfam , no one can destroy the church the only that's be long to God no one need to destroy even no one have able to do that, stay bless
@@yosentesfaye738 የተገነጠሉት ገንዘብ ፈላጊዎች ናቸው ሀይማኖት እና ፖለቲካ የተምታታባቸው ናቸው አራት ነጥብ
@@alberteinstein9034 መልካም መቃጠል ኦርቶዶክስ መቼም አትፈርስም ሊያፈርሷት ያሰቡት ይፈርሳሉ
አንደው ምን ላርግህ ተባረክ አውነት ተናጋሪ አንተን አየሁ ፈጣሪ ይባርክህ
ፈጣሪ የተሰበረውን የአባቶችን እና የምእመናንን ልብ ይጠግን ልን ኦርቶዶክስ ከሁሉም ሀይማኖቶች ጋር ትከባብራ የምትኖር ከሀገርም በላይ ናት
የበሰለ ንግግር እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ፈጣሪይ
ፈጣሪ ኢትዮጵያን አድን
🙄🙄🙄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪👐👐👐👐🙄😭😭
ጋዜጠኛነጋሽእግዚአብሔርይባርክሕየኢትዮጵያአምላክይጠብቅሕ
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ይገርማል ድንቅ አመለካከት ፍጹም ኢትዮጵያዊነት ነጋሽ ምስጋናዬ ይድረስህ ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
Long live ethiopia and ower ortodekse cherchs ethiopia .🇬🇶♥️🔔
#_እግዚአብሔር_አምላክ በምህረትህ ጎብኘን ተስፋችን መመኪያችን አንተነህ የራሔል እንባ ያበስክ እኛንም አስበን ⁉️💔😭😭😭
እጅግ ደስ የሚል መልእክት ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ወላዲተ አምላክ ትስጥህ ። እግዚአብሔር ይፈርዳል
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጸንታ ትኑር በክብር ለዘላለም🙏💒💝
Tebarek
ቃለ ህይወትን ያሰማልን::ፀጋውን አብዝቶ ጠብቆ ያኑርልን::
በእውነት በእውነት ነጋሽ ወድሜ እዳታይነት በእምነቱ የጠነከር የበርታ የሚቀና ልጆች በአገራችን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በርታልኛ እመቤቴ ትጠብቅህ
ወንድማች፡ፈጣሪ፡ይባርክ፡ለመሪያችን፡ልቦና፡ይሥጠው፡ፈጣሪ፡ትክክለኛውን፡ፈርድ፡እንዲፈርድ፡አምላክ፡ይርዳው፡
Egziabher edmena tena yisth tebarek
አሜን
ወንድማችን እግዚአብሔር ያብርልን እመቤቴ ትጠብቅልን እንዳንተ እውነተኞችን እና እውነት ተናጋሪወችን ያብዛልን አሜን
እባካቹ የኤርትራን ካርታ አትቀላቅሉ
በእመቤቴ ብዬሻለሁ አትደባልቂ የኣርትራን ካርታ
ነጋሽዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ስወድህ በምክንያት ነው!...ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምክንያታዊ ትንታኔ ተባረክ
ጋዜጠኛ ነጋሸ ከልብ እግዚአብሔር ይሰጥልን ደሰ የሚል መልእክት ነው ያሰተላለፍከው ሰሚ ከተገኘ
God bless you! I am so grateful for your honest thoughts! #one orthodox!!!
ከተናገርከው አንዷም ጠብ አትልምትክክል ነህተባረክ🙏
ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን ይህ ነው ሰው ማለት
መልካም አገላለጽ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን
ዉንድማችን በጣም ጥሩ ብለሐል ።እግዛብሔር ካተጋር ይሁን ።
ወድሜይ ተባረክ እግዚአብህሔር ይስጥክ በርታ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኔ ተዋህዶ💒🙏
ወድማችን ሺ ያርግህ ተባረክ
እግዚአብሔር በድሜ በፄና ያቆይልን እንደዝህ ለውነት የቆመ ህዝብ ያብዛልን
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ከዘር በላይ ነች!!
ወንድማችን ቸሪቱ እመአብላክ ትጠብቅህ አብይ አህመድን መሪ ለማለት ከበደኝ ልቦና ይስጠው ሌላ ምንም አልልል
ልብን የሚነካ የሚያመን ታሪክ ውስጥ ገባን በጣም ያማል ያማል አንተ ወንድም አለም ግን ደግ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን አምላክ ከኛ ጋር ስለሆነ እንጽናናለን
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትፈርስም ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
እኛ የኢትዮጵያ የተዋህዶ ልጆች እንጠንቀቅ እናስተዉል መንግስት ከእኛ ወገን ነዉ ብለን እዳንሸወድ የሚበልጥብን ማወቅ አለብን ከፋፍለዉ ለያይተዉ ለመብላት እዲመቻቸዉ መሆን የለብንም አባቶች አያልቅሱ ሁሉም ወደ ሰላሙ ይመለስ በይቅርታ ፡እንኳን ታዝኖብን እንኳን ተለቅሶብን ዘመናችን የፈተና ነዉ እናስተዉል ወገን ምህመናን
ብርክ በል እውነተኞ እእውነትንሀቅን ክርስትናን ይዘህ ለሀይማኖታችን ለኦርቶዶክስ ቅን ንግግርን እግዚእብሄር ይባርክህ
አስተዋይነት የተሞላው ግሩም አስተያየት ተባረክ ልቡና ላጡት ልቡናውን ይስጥልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር ::
እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ አነት ለእውነት የምናገር ይብዛልን የኔ ወንድም
እግዝያብሄር ይባርክህ ደስየሚል አገላለፅ
ድምፅ ስለሆከን እናመሰግናለን ተባርክልን
ነጋሽ ወንድሜ ለእምነትህ ድምጽ ስለሆንክ
መድሀኒአለም በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እኛም ለእምነታችን እስከ ህይወት መስዋእትነት እንከፍላለን ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን
እግዜአቤሄር፡ልቦናህን፡ያብዛልህ፡፡እምይ፡ቆርቶዶክሥ፡እምነታችን፡ትጠበቅ፡
ወንድማችን ነጋሽ በዳዳ እግዚአብሔር ያክብርህ እጅግ በጣም የበሰለ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ
ውይውይውይ!!!!!!!! አንጄቴን አራስከው ተባረክ ተባረክ ምን እደምልህ ግራ ገባኝ🙏🏽🙏🏽
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ የእኛ ቤተ ክርስቲያን እንደነዚህ አይነት አንደበተ ርትኡ ልጆች አሏት ተባረክ ወንድሜ ሌላ ምን እላለሁ
ተባረክ እግዚአብሔር ሰላሙን ያዉርድልን
ዘርህ ይባረክ ወንድማችን እንዲህ ነዉ የምናዉቀዉ ክርስትና ብሄራችን አምላክ ፊት አያስቆመንም ጌታ ፊት የምንቆመዉ ሃይማኖታችን ከምግባር ጋር ስንይዝ ነዉ
ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ጀግና ተዋሕዶ 👍👍👍
በውነት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩህ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክህምርጥ ኢትዬጵያውይ ነህ
ተባረክ ወንደሜ የወለደችህ ማህፀን ትባረክ ኣይ ጨዋነት እንደኣንተ ኣይነቱን ያብዛልን🙏🙏💕
በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያድልልን ቃል የኝም አንደበትዎት በጣም ይጣፍጣል፡፡
በጣም ማስተዋል ያለበት እውነትነት ያለው ንግግር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ።
አሜ አባቴ አስተዋይወችን ያብዛልን
እግዚሐብሔር ይጠብቅክ ኦርቶዶስ ለዘላለም ትኑር
Great journalism! Spot on. Keep it up!
ተባረክልን…. ያንተ አይነት ለእውነት የቆመ ሰው ያብዛልን፡፡
በእውነት የተዋህዶ ልጅ እንዲህ ነው ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን ለካ ደግ አሣቢና ምሁር ሠው አለን ፍፃሜወትን ያሣምረው ክብር ነወት እንዲህ ነው
ወንድሜ ተባረክ ከዚህ በላይ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ እመ አምላክ በምልጃዋ ጥላ ከለላ ትሁንልህ ።የቅዱሳን ፀጋ ባንተም ላይ እጥፍ ሆኖ ይደር። አሜን !!!
እኔም በጣም አዝኛሁ እግዚሐብሄር ከተሰጠን ሰልጣን ማውርድ ይችልበታል የኛ ጌታ
ተባረክ ወንድሜ የወለደችህ ማህፀን ትባረክ አይጨዋነት
ይህ ነው ኦርቶዶክስነት !!!!ጨዋነት ትህግስተኛነት ቁጥብነት እናመሰግንሀለን🙏💚💛❤️
እግዚአብሔር ያብዛልን ወንድማችን
የውስጣችንን የተስማንን ስሜታችንን በተስተካከለ መንገድ ስለገለፅህው በጣም እናመስግናለን 💚💛❤️
እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋሽ የውስጣችንን ነው የገለፅክልን
እግዚአብሔር አምላክ ይጠቅልን ወንድማችን በርታልን
ሰላም ማህበረ ሚዲያ መረጃ ማጋራትን ይመለከታል። እንደሚታዎቀው ህገወጡ ቡድን
በመንግስት ድጋፍ አንዳንድ ሐገረ ስብከት እንደዎረረ ይታዎቃል አሁንም እንደትናንቱ በመንግስት ድጋፍ እና በሌሎች የእምነት ድርጅቶች ምስራቅ አርሲን ( አሰላን) ሀገረ ስብከት ለመውረር ዝግጅት ላይ እንደሆነ መረጃ ደርሶኛል። የሀገረ ስብከቱን ስራ አስካያጅ እና ሌሎች አመራሮችን እንዳፈነና በስር ቤት እንዳሉ ይታዎቃል። ስለሆነም ለምእመኑ መረጃ አድርሱልን። እስከ ነገ ይገባሉ
ተብሎ እየተወራ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችን ተዋህዶን በደሙ የዋጃትን ቅድስት ቤተክርስቲያንን በቸርነቱ ይጠብቅልን።
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅ
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእዉነት
እግዚአብሔር አምላክ የቅድስት ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ለሀገራችን ሠላም ለህዝባች ፍቅር አንድነት ይስጥል እምነታችን ከዘራችን በላይ ነዉ
ተባረክ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን፠ እንደዚህ ተናጋሪ የልቤን የተናገረ ወንድም ስላየሁ አምላኬ እድሜህን ያርዝምልን ኡፍፍፍ ቃላት የለኝም እኔ ከማልቀስ በቀር የማረገው ስለሌለ ዝም ብዬ የአምላኬን መልስ እየጠበኩኝ ነው፠
በጣም በጠና አሞናል ምህረት ይላክልን
Be Hayemanote kelede yeleme.
ተባረክ ወንድ ሜ ፈጣሪ ይጠብቅ ህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ትክክል ትህትናክ እጅግ ግሩም ነው እኛ የተዋህዶ ልጆች ሠላም ነው የምንፈልገው አሁንም እግዚአብሔር ሠላሙን ያውርድልን ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር አሜን፫
ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ይሄመልእክት ታሪክ ሆኖለትውልድ ይተላለፋል 😢 ለሁሉም ኢትዮጵያ አትፈርስም ኦርቶዶክስም ትቀጥላለች እኛም በፀሎት እንፅና ወደእግዚእብሄር በፆምና በሱባኤ እንፅና ይቅርባይ እምላክ ከዚህ ፈተናና መእት ያድነናል 😢
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Amen
አሜን 🙏🏽
Qqaqqaq
@@alaloaa870 ማናለብኘትህንና ትቢትህን የዘር ፓለቲካህን ጊዜ እንዳነሳህ ጊዜ ያስተነፍስልሀል አላሉዬ 🤣🤣 ትቢት ዘረኝነት የጊዜው ስው ነኝ የትም እያደርስም !! ኦርቶዶክስ እገር ናት ለዛሬው ነፃነታችን ኢትዮጵያን ጠብቃ ያቆመች !! ታቦት ተሽክማ ጣሊያንን ያንበርከከች እንኮን ለዘረኛ ለሰላቶም አገራችንን እሳልፉ ያልሰጠች ተዋህዶ እርቶዶክስ ብቻ ናት !! ኢትዮጵያ ትቀጥላላች ኦርቶዶክስም ፀንታ ትኖራለች እውነቱ ዛሬም ነገም ሁሌም ቃላችን ህያው ነው 🙏🏾💚💛❤️
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
ሰላም አንድነትን።ይላክልን።
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንድሜ ትክክለኛ አገላለጽ
እግዚ አብሔ ይጠብቅህ በርቱ ለሀይማኖታችን እንቁም
ምንም ነገር አልልም፡እድሜናጤና፡ይስጥሕ፡የሠማዪ፡ጌታእየሱ፡ክርስቶሥ፡እግዚሐቤር፡ይጠብቅ፡ወንድሜ👍👍👍🌹🌻🙏💕🌹🌻
የእምነትህ ፍሬ አነጋገርህ ይመሰክራል ክበርልን ተባረክ። በጣም ንግግርህ በእርጋታ የተሞላ አስተማሪ ፣ገሳጭ፣ፍቅርን የተሞላበት። ነው በጣም አከብርሀለው ውድ ወንድሜ ርጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ። ብዙ ነገርችን አስተምህራኛል እርግጠኛ ነኝ ሌሎችም እንደ ሚማሩበት ተስፋ አረጋለሁ!!!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ
እውነት እግዚአብሔር ያክብረህ ወንድማችን
እውነት ልባችን አዝነ እግዚአብሔር ይፈረድ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቤቱ ማርን ይቅር በለን 😭💔💒🙏🕊✝️💒
እናመሰግናለን ወንድማችን አይዞን ተስፋ አንቆርጥም በእግዚአብሔር ተስፋ አለን !
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለሕ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቾን ባርክ
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ!! ለብዙዎቻችን አፍ ሆነሀልና፡፡
እናመሰግናለን!!! ትክክለኛ አገላለጽ!!!
Amen kalhiywetn yasemaln wendme bertalign
EGZIABHER YABERTAH
❤️ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ከዘር በላይ ነች!!❤️
ነጋሽዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት አምላክ ከፊትህ ይቅደም ተባርክልኝ👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ በእውነት ቃል የለኝም የሁላችን ጥያቄና ልመና ነው
ቷ ተባረረ ድንግል ትጠብቅልኝ ጋዜጠኛ♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወድማችን የእውነት አምላክ ህዝቦቿን ይጠብቅል የዚ ሁሉ ህዝብ እንባ የትም አይቀርም እሺ❤️❤️❤️😭😭😭🙏🙏🙏
Egzyabahre yetbke wundma
እድሜህን፣ያርዝምልን፣እግዝያብሔር፣ ካተጋር፣ይሁን፣የምወድህ፣ጋዜጣኛ፣ኑርልኝ።
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ!!!
የመልካም ቤተሰብ ፍሬ እግዚአብሔር በምድር በሰማይ ሁልግዜ
የምትደሰትበትን ህይወት ይስጥህ!!! ለብዙዎቻችን አፍ ሆነሀልና፡፡
እናመሰግናለን!!!
ነጉ ባለፈው ንግግርህ አሞኛል ብለህ ነበር። ተሻለህ? እግዝሐብሔር ጨርሶ ይማርህ። የጠቅላዮ ጉድ ገና ገና ብዙ እንሰማለን "ኃይጥ መሞቻዋ ስደርስ የድመትን አይጥ ታሸታለች" ጊዜውን ይጠብቅ!
አሜንአሜን
ewnte new
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እንደምህረቱ ያርግልን ወላዲተ አምላክ ካተጋ ትሁን
Good job god bless you
እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነት ልጆች ለቤተክርስቲያናችን ያብዛልን ፣
አሜን አሜን አሜን
AMEN AMEN AMEN
Thank you brief and to the point Excellent !! እግዚአብሕሔር ይባርክህ !!
እንደዚህ በሳልና በምክኒያት የሚሞግት: ሙያውን በመጠቀም እምነቱን ለማዳን የሚተጋ ጎበዝ እግዚአብሔር ያብዛልን፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ውሸታምነህ፡
የግብፅ ተካፈይ ነህ፡ለኢትዮጵያ ህዝብአዝነህ ነውወይ?
Mnm hun MN egna tebedeln aln enji ke gbst MN wesedeh@@duuressabrihanu2792
ጠቅላይ ሚኒስትራችን ይሄን ቪዲዮ በፅሞና ቢያዩት ብዬ ተመኘሁ።ተባረክ ወንድሜ
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጥፕብቅህ በእውነት
ተባረክ ጌታየ! እግዛብሔር ይስጥህ!
ኢትዮጲያ.ሀገሬን.ተዋህዶ.ሀይማኖቴን ክተኩላወች.ፈጣሪ.ይጠብቃት
I have learned a lot from your view. I thank you very much . Please keep up the wonderful message. God Bless you and your family.
Thanks
GBA
እግዚአብሔር ይባርክህ፣ የኛ ጀግና እንዳንተ ያለ አንድ አጥተን ነው አገር እየፈረሰ ያለው በርታልን!!!!!!!!!!!!
መልካም አገላለጹ ምንም የሚጨመር የለም ሁሉንም ብለሀዋል። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
ተዋህዶ መቼም አትጠፋም አትድከሙ ሰማያዊ ቤቴ ኦርቶዶክስ እምነቴ ለዘላለም ከፍ በይ አሜን።
🤣🤣🤣🤣
እስኪ የተገነጠሉትን አቅርባችሁ አነጋግሩ እውነቱ የት ነው ያለው ለምንስ መለየት ፈልጉ ብላችሁ ጠይቋቸው አንድ ወገን ሰይድ ይዛችሁ ፍርድ አትስጡ አሁን ያለንበት ዘመን ጠያቂ የበዛበት ነው እንደፈለግን በሀይማኖት ሰበብ መፈንጨት አይቻልም ቤተክህነት በደንብ ይፈተሽ ይወያዩ አንድነታቸው ይመለስ
Tewahdo, atetfam , no one can destroy the church the only that's be long to God no one need to destroy even no one have able to do that, stay bless
@@yosentesfaye738 የተገነጠሉት ገንዘብ ፈላጊዎች ናቸው ሀይማኖት እና ፖለቲካ የተምታታባቸው ናቸው አራት ነጥብ
@@alberteinstein9034 መልካም መቃጠል ኦርቶዶክስ መቼም አትፈርስም ሊያፈርሷት ያሰቡት ይፈርሳሉ
አንደው ምን ላርግህ ተባረክ አውነት ተናጋሪ አንተን አየሁ ፈጣሪ ይባርክህ
ፈጣሪ የተሰበረውን የአባቶችን እና የምእመናንን ልብ ይጠግን ልን ኦርቶዶክስ ከሁሉም ሀይማኖቶች ጋር ትከባብራ የምትኖር ከሀገርም በላይ ናት
የበሰለ ንግግር እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ፈጣሪይ
ፈጣሪ ኢትዮጵያን አድን
🙄🙄🙄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪👐👐👐👐🙄😭😭
ጋዜጠኛነጋሽእግዚአብሔርይባርክሕየኢትዮጵያአምላክይጠብቅሕ
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ይገርማል ድንቅ አመለካከት ፍጹም ኢትዮጵያዊነት ነጋሽ ምስጋናዬ ይድረስህ ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
Long live ethiopia and ower ortodekse cherchs ethiopia .🇬🇶♥️🔔
#_እግዚአብሔር_አምላክ በምህረትህ ጎብኘን ተስፋችን መመኪያችን አንተነህ የራሔል እንባ ያበስክ እኛንም አስበን ⁉️💔😭😭😭
እጅግ ደስ የሚል መልእክት ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ወላዲተ አምላክ ትስጥህ ።
እግዚአብሔር ይፈርዳል
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጸንታ ትኑር በክብር ለዘላለም🙏💒💝
አሜን አሜን አሜን
Tebarek
ቃለ ህይወትን ያሰማልን::ፀጋውን አብዝቶ ጠብቆ ያኑርልን::
በእውነት በእውነት ነጋሽ ወድሜ እዳታይነት በእምነቱ የጠነከር የበርታ የሚቀና ልጆች በአገራችን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በርታልኛ እመቤቴ ትጠብቅህ
ወንድማች፡ፈጣሪ፡ይባርክ፡ለመሪያችን፡ልቦና፡ይሥጠው፡ፈጣሪ፡ትክክለኛውን፡ፈርድ፡እንዲፈርድ፡አምላክ፡ይርዳው፡
Egziabher edmena tena yisth tebarek
አሜን
ወንድማችን እግዚአብሔር ያብርልን እመቤቴ ትጠብቅልን እንዳንተ እውነተኞችን እና እውነት ተናጋሪወችን ያብዛልን አሜን
እባካቹ የኤርትራን ካርታ አትቀላቅሉ
በእመቤቴ ብዬሻለሁ አትደባልቂ የኣርትራን ካርታ
ነጋሽዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ስወድህ በምክንያት ነው!...ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምክንያታዊ ትንታኔ ተባረክ
ጋዜጠኛ ነጋሸ ከልብ እግዚአብሔር ይሰጥልን ደሰ የሚል መልእክት ነው ያሰተላለፍከው ሰሚ ከተገኘ
God bless you! I am so grateful for your honest thoughts! #one orthodox!!!
ከተናገርከው አንዷም ጠብ አትልም
ትክክል ነህ
ተባረክ🙏