Ethiopia: Alemayehu Wesen - Wubit Butajira (ውቢት ቡታጅራ) New Guragigna Music Video 2016

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 351

  • @ሊሊነኝየቡታጀራዋቀበጥ
    @ሊሊነኝየቡታጀራዋቀበጥ 5 років тому +144

    እሲኪ የቡታጅራ ልጅች ላይክ ግጩኝ ሰወዳቹ

  • @rahmaa9002
    @rahmaa9002 2 роки тому +16

    የኔ ጀግና ጉራጊዎች ውስጤናቹ አይዞህ በርታ ወድሜ ምርጥ ስራነው እኔ አማራነኝ ግን ጉራጊ ውስጤነው

  • @ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ
    @ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ 5 років тому +19

    የጉራጌ ምርጦች ዋው 💚💛❤😍
    የቡታጅራ ፍልቆች ውቦች እኛ የቡታጅራ ልጆች እኮ ፍቅር ነን❤
    ❤ቡታጅራ ፍቅር i miss u😍

  • @alykh7717
    @alykh7717 6 років тому +10

    አይ አሌክስ የጎረቤቴ ልጅ አንድ ክላስ ሆነን የምታቀርባቸው የአማርኛ ግጥሞች ትዝ አሉኝ አቦ ብቃት አይ ትዝታ ዛሬ ቡታጅራን ትቼ ስደት ቀምቶ ሊያስቀረኝ ይታገላል ኡፍፍፍ😭😭😭😭( እንም በደን አሌክስ)

  • @فكرتازودي
    @فكرتازودي 8 років тому +46

    እውነት ነው ውብ ናት ምርጥ አገር ቡታጅራ ይመቻቹ የውቢት ልጆች

  • @حمديه-ق6ه
    @حمديه-ق6ه 4 місяці тому +3

    ጉራጌ ነኝ የውም መስቃን🎉🎉🎉🎉

  • @sumeyabintseman7193
    @sumeyabintseman7193 5 років тому +8

    የቡታጅራ ልጅ ባልሆን ኖሮ ይቆጭኝነበር ሊያም የምስቃኗ❤

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 роки тому +7

    ዘቢዳር የጉራጌ ውበት ዋው ቡትዬ ተዘፈነልሽ😍♥♥
    መስቃን ክንደብርቱ ግሩም መልከቀና ተወለድ አሰኘኝ ደግመህ እንደገና👍💛💚💛💪

  • @ameralove7487
    @ameralove7487 8 років тому +83

    ጉራጌ ያውም ቡታጀራ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር ፡፡

  • @የተኝቢYouTube
    @የተኝቢYouTube 3 роки тому +16

    እስኪ የብታጅራ ልጀቹ ላይኪ ግጩኝ♥♥♥♥♥♥

  • @ባርችቲዩብ
    @ባርችቲዩብ 5 років тому +8

    ዋው ቡቲዬ ተዘፈነልሽ የምር ይገባታል ግን በጣም ናፍቆኛል 8 አመት ሆነኝ ከተለየሁዋት በሰላም ይመልስሽ ወዳገርሽ በሉኝ እስኪ

  • @Zolika-f9p
    @Zolika-f9p Місяць тому +1

    ዉቢትቡታጀራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወይዘንድሮ-ጀ9ጨ
    @ወይዘንድሮ-ጀ9ጨ 8 років тому +29

    ውቢት ቡታጅራ ናፈቅሽኝ መቼ ነው ማይሽ ቡትዬ ለዘላለም ኑሪ

  • @yemisrachworkusibhatu4820
    @yemisrachworkusibhatu4820 Рік тому +2

    my Gurage people love you ,kerr Ethiopia kerr Gurage

  • @ለሁሉምነገርጊዜአለውመታገ

    ዘፈን አላይም ብቻ የቡትጅራ በመሆኑ አይቼዋለው ቡትዬ ኑሪልኝ የትውልድ አገሬ በጣም ደስ ይላል

    • @rozakamal7502
      @rozakamal7502 7 років тому

      Sara Knjo Sara Knjo እር ቀስ እኛስ ምን እንበል ክክክክ

  • @ሀናሀኒቾሀና
    @ሀናሀኒቾሀና 7 років тому +12

    wooooow አቤት የትውልድ ሀገሬ ቡትዬ ክፉሽን አያሳየኝ
    ወድጄዋለው በናታችሁ ገና ብዙ ብዙ ይጠበቅባችሃል ስለዚ በዚህ ብቻ አያበቃም ሰለዚህ አዲስ ነገር እንጠብቃለን

  • @ሊናሊና-ኘ9ዠ
    @ሊናሊና-ኘ9ዠ 8 років тому +45

    ውቢት ቡታጅራ ለዘለላም ኑሬልኝ አገሬ ክፍሽን አያሰማኝ አገሬ

  • @እልኸምዱላለሑሉምነገር

    ወይይይይ መሥቃን ጉራጌ ባልሖን እሕ አተ ልጅ ውስጤ ነሕ እወድሐለሑ ሑሉም ንግግርሕ በጣም ነው ደስ የሚል ዋው 💐💐💐💐💐

  • @ለይላነኝየጉራጌዋ
    @ለይላነኝየጉራጌዋ 3 роки тому +2

    ዋው ውድድድድድ ቡታጀራ ናፈቀኝ ከወጣሁበት ሁለት አመት ሆኖበኛል ውድድድድድ በማያለቀው

  • @ሀናሀኒቾሀና
    @ሀናሀኒቾሀና 8 років тому +16

    ዋውውውውውውውውው በጣም ያምራል ቀጥልበት ቡትዬ ለዘላለም ኑሪልኝ

  • @saraabebe2594
    @saraabebe2594 8 років тому +8

    ufffff wubet Butajera edyti edanafkchgi emtalshalhu ♥♥♥♥♥

  • @mihiratfirewmf4450
    @mihiratfirewmf4450 8 років тому +17

    እውነትም ውቢት አሁን ገና ተዘፈነ ዋው ውቢት ብታጅራ የኔ ናፍቆት

  • @dubai1813
    @dubai1813 4 роки тому +4

    ውቢት ቡታጀራ የትውልድ ሐገሬ መስቃን ገኘኛ ናፈቄ ❤️

  • @zebidarmedia1110
    @zebidarmedia1110 4 роки тому +1

    Yezebidare fer wubite butajira banchi tewlje bemadege ejege betam destegna negne selamshe yebza

  • @ሮዚነኝየአፄሚኒሊክዘር
    @ሮዚነኝየአፄሚኒሊክዘር 7 років тому +11

    Alex የተኝቢ በጣም ይደንቅ ዴንጋ በርቶ ውቢት ቡታጀራ እንምጌ የንበር ♥♥♥

  • @እስልምናችንውድሐይማኖታች

    ውቢትዋ ቡታጀራ መስቃን ጉሬጌ ውድድድድድድ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖

  • @fufujemal6823
    @fufujemal6823 8 років тому +28

    ውቢት ቡታጅራ
    ይገባታል እኮ አገሬ

  • @rozakamal7502
    @rozakamal7502 7 років тому +37

    ጎይባን መገድ ትዝ አስባልከኝ ሆድ ባሰኝ እባካቹ ላይክ ግጩኝ

  • @semityyy
    @semityyy 8 років тому +6

    I love my Gurage people

  • @iamethiopia3442
    @iamethiopia3442 8 років тому +8

    አሌክስ ኮራሁብክ በጣም
    ያምራል በዚዉ ቀጥል ዉድድ
    አረኩት ቡታጀራ ናፍቃኝ ነበር😘

  • @አልሀምዱሊላአላህኩሊሀል

    ውቢት ሀገሬ ቡታጅራ እንዴት ደናፈቀኝ

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 5 років тому +4

    እንደ ኦሮሞዎች ደብረዘይትንና ናዝሬት ወደ አዳማና ቢሾፍቱ እንደቀየሩት ሥም ባለምቀየራችሁ በራሳችሁ ያላችሁን መተማመን ያሳያል። ደግሞ ቆንጆ ናችሁ!

  • @zebutubezebu5106
    @zebutubezebu5106 5 років тому +7

    ጉራጌ ባልሆን ያውም የውቢትዋ ቡታጀራ ባልሆን ይቆጨኝ

  • @mimitaferra9492
    @mimitaferra9492 4 роки тому +5

    የዲ መልካማ ይደምቁ ብሩም♥♥

  • @nsmz5928
    @nsmz5928 6 років тому +19

    ብቱዪ የመስቆ ወለላ አትም ኤልግድከ ወላሂ

  • @hamdyahamdia5574
    @hamdyahamdia5574 3 роки тому +3

    ጉሬጌውች ስወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ

  • @nebiyukifle8642
    @nebiyukifle8642 2 роки тому +1

    Wub new!!!!!

  • @SaraSara-xr9wo
    @SaraSara-xr9wo 6 років тому +5

    ምርጥ ሀገር ውቢት ከተማ ናት

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad 7 місяців тому +1

    አው ቡታጅራ ዊቢት ናት ይመቻቹሁ ውድድድድድ የሰላም የፍቅር ተምሳሌቶች ናቹሁ ያልተነገረላቹሁ ዊቢት ቡታጅራ

  • @ሂክማቢንትሙሃመድ
    @ሂክማቢንትሙሃመድ 8 років тому +10

    betam des yilal kalat ayigeltsewm 😍😍😍 betam des yemil zefen new ketlubet alx betam yamral korawbk yimechachu butajira betam fkr eko neche btm wddd 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሂክማቢንትሙሃመድ
      @ሂክማቢንትሙሃመድ 8 років тому +2

      ye selam hager selamua yibzaln ☺

    • @HA-uk8lo
      @HA-uk8lo 7 років тому +3

      ቡትዬ ሥወድሽ ማሬ ጨፋሪዎቹ እዴት ነዉ ሚፈናጠራሉ መዳኒት የበላ አይጥ ይመሥል

  • @betamarifenewwoweshetu234
    @betamarifenewwoweshetu234 8 років тому +12

    የዲ መልካማ ይደንቁ ብሩም ብሩም

  • @emamatube50
    @emamatube50 3 роки тому +1

    የሚያምር ሙዚቃ ነው።እነመሰግናለን።

  • @samriabebe9093
    @samriabebe9093 6 років тому +2

    የዘቢዳር ፍሬ ውቢት ቡታጀራ መሠረቴ ናት አሌክስ በርታለን ብሮ ጥሩ ስራ ነው

  • @samsungacountacount8412
    @samsungacountacount8412 Рік тому +1

    ጉራጌ በጋራ አገራችን እናልማ በርቱልን ጉራጌ ሰበኛ ክፉ አይካሽ

  • @heyratgurage3412
    @heyratgurage3412 8 років тому +16

    ጉራጌ ባንዝኸን ይቆጬ ባነ

  • @muna3604
    @muna3604 4 роки тому +2

    ኑ እንደማመር

  • @zenashhayle6754
    @zenashhayle6754 8 років тому +2

    waw berta beze temesasaye lebutajerachen lefekeru agerchen lelam zefenlat👌👍👍👍❤ sefer😍😍😍

  • @ነስሩሸህሞሎጀም
    @ነስሩሸህሞሎጀም 8 років тому +16

    ብታጀራ ባልሄን እዴት ይቆጨኝ ነበር ውድድድድድድድድድድድድድድድውውውውውውድድድድድድድድድድ

  • @mdanwer734
    @mdanwer734 8 років тому +6

    ቡታጅራ ፍቅር ናት።

  • @hanilove8389
    @hanilove8389 7 років тому +4

    wow yedaku 😍

  • @laylaahmad8681
    @laylaahmad8681 8 років тому +6

    butajera yeselam ager

  • @zdbutajira9131
    @zdbutajira9131 7 років тому +5

    ደሰስስስስስስ ወዝወዝወዝ ዋው ደስይብር ቡታጅራ ፍቅር ሀገሪ

  • @matiwosdamitew8392
    @matiwosdamitew8392 6 років тому +1

    good job. keep it up

  • @SaraSara-xr9wo
    @SaraSara-xr9wo 6 років тому +2

    ዋዉ ድምፅህ ይመችህ በዚህ ቀጥልበት

  • @fatyamohmmed8898
    @fatyamohmmed8898 8 років тому

    Wow alekeseya yana konejo ejage batame yamerale edagamale....

  • @tubeethopia9997
    @tubeethopia9997 3 роки тому +1

    ስወዳችሁ ጉራጌወች

  • @zehraawel7392
    @zehraawel7392 8 років тому +4

    wow Butajira

  • @MartaMarta-vg1qo
    @MartaMarta-vg1qo 8 років тому +3

    omg 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ene endet endewededkulk betam des yemil .........

  • @danayemaryamlejkinef6717
    @danayemaryamlejkinef6717 7 років тому +1

    yetwld botaye butye
    miss u kefush alsema

  • @ሀለውያሀበሻዊት
    @ሀለውያሀበሻዊት 3 роки тому +1

    ቡቲዬ😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @werkatefera258
    @werkatefera258 6 років тому +2

    ውቢት ቡታጀራ አገሬ ለዘላለም ኑሪልኝ😍😍😍♥

  • @semiramehamd254
    @semiramehamd254 6 років тому

    ውቢት ቢታጅራ በጣም ናፍቆኛል አገሬ ቡታጅራ እስካይሽ ጋጉቻለሁ ትዝታዬ ነሽ ሀገሬ

  • @btlhamegrmayyoutube2465
    @btlhamegrmayyoutube2465 5 років тому +1

    አቤት ውቢት ሀገሬ እንኳን ያንቺ ፍሬ ሆንኩኝ ሁሉም በአንድነት በፍቅር የሚኖሩባት የፍቅር ተመስሳሌት❤❤❤❤❤🙏

  • @Soso-gu5vj
    @Soso-gu5vj 8 років тому +2

    ወዝ ወዝ ዋውውውው በጣም ደስስስስስ ይላል እስካሁን ሳላየው የት ተደብቀክ ነበር

  • @Genettube
    @Genettube 4 роки тому

    ውቢት ቡታጅራ ሀገሬ ናፈቅሽኝ

  • @weletemariamearegaw3561
    @weletemariamearegaw3561 7 років тому +1

    thanks

  • @ሀናንሀናን-ዸ3ኸ
    @ሀናንሀናን-ዸ3ኸ 5 років тому +3

    እኔግን የስልጤ ልጅ ነኝ ግን ጉረጌ ውስጤነው

  • @redibeyan8777
    @redibeyan8777 8 років тому +1

    wow endet abatu dess endemil ..ejegna afer..

    • @kadegakhyare6096
      @kadegakhyare6096 7 років тому

      ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👏👏👏👏👏

  • @ሰብሊየድንግልማርያምልጅሰ

    love 😍❤💛💚🏃🏃

  • @ameenaameena4054
    @ameenaameena4054 7 років тому +6

    አቦ ይመሽህ የቡቴ ልጅ

  • @bdhdhdhdgdghdhdhdhdhdhdh6458
    @bdhdhdhdgdghdhdhdhdhdhdh6458 7 років тому +1

    ilike these music love you my gerge

  • @lamlamasepha1426
    @lamlamasepha1426 6 років тому +2

    ዋውውውውው በርታ ዘሚዲ እውነት ነው ውቢት

  • @ሩሐማምህረትየሚገባት

    እውነትም ውቢት ይገባታል ዋው አሌክሥ ጅማሬ መሆን አለበት እኛ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ

  • @በላዲነሽ
    @በላዲነሽ 2 роки тому +2

    ❤❤😍

  • @bubugnunug972
    @bubugnunug972 6 років тому

    አሊክስ አመስግነሁ በከፊልም ቢሆን ጉራጌን የገለፅክልኝ ስለ ሚመስለኝ ደጋግሜ ነው የማዳምጥህ

  • @fafemahamed4634
    @fafemahamed4634 8 років тому

    wawwwwwwwww betam harif new tamralachuh 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘butajera betam new nfk yalechign ayera tesmami hzba fikir edawn yasatam kemnm belay yemwedal hagranat

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 4 роки тому

    አሌክስ ምነው ጠፋ አዲስ ነገር የለም ብጣም ብቃት ያለው ልጅ ነው እናግዘው ስለመስቃን ስለቡታጅራ ማንነት ፍትው አድርጎ ያሳያል

  • @አላህሆይእውቀትጨምር-ፀ2ሠ

    ውቢት ቡታጀራ ዋው በጣም ያምራል ቀጥሉበት

  • @halenhalenhalenfelek390
    @halenhalenhalenfelek390 7 років тому +5

    ለና ሊና አሜንንን ከክፍ ይጠብቃት ሰፈራችንን

  • @mounajamouhamad9052
    @mounajamouhamad9052 3 роки тому

    Good

  • @amatuworkicho2623
    @amatuworkicho2623 8 років тому +1

    alxy konjo woooww endat tamralachu ye hagra lijoch yemchachu buta nafkch

  • @የማርያምልጅየማርያም-ረ8መ

    wwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ቡታጅራ ሀገሬ

  • @lyelabintshifa1731
    @lyelabintshifa1731 8 років тому +2

    wawww yameral

  • @betalewi8896
    @betalewi8896 6 років тому +3

    እኔ ሰባት ቤት ነኝ እስኪ የቡታጀራ ወድ ለትዳር ፈልጉልኝ

  • @samirhsloo6514
    @samirhsloo6514 2 роки тому

    😍😍😍😍 አገሬ ነፈቀቺኝ

  • @zanabalmamari3739
    @zanabalmamari3739 8 років тому +1

    ናፈቀኝ ሀገሬ መቼ ይሁን የምገባው

  • @rabiatabrar2803
    @rabiatabrar2803 8 років тому +1

    wow ketlubet

  • @gebreltamre3209
    @gebreltamre3209 3 роки тому

    Alaxo ✌️✌️🙏🙏

  • @zulfayoutube2183
    @zulfayoutube2183 3 роки тому

    ኤልሣ ቤት ነው ያገኛሁሸ ሊክ እንዴት ነው የሚላከው ሠብ አድርጊኝ ወይም ላድርግሸ

  • @Youssef4749-j9m
    @Youssef4749-j9m Рік тому

    አሌክስ የስፍሬ ልጅ በዙ እንጠብቃለን

  • @lmarimmarim376
    @lmarimmarim376 8 років тому +2

    wow butagera ageraaaaa

    • @gfgf4526
      @gfgf4526 6 років тому

      ቢታጃራ ውስጤ ነው ነፍቀኝ

  • @FaizaAbdulla-zm5sz
    @FaizaAbdulla-zm5sz Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yehabshalijnegnethiopiawe6021
    @yehabshalijnegnethiopiawe6021 8 років тому +2

    Wow
    Woww
    Wowww
    Wowwww
    Wowwwww
    Setameru Betam Des Yemil Sera Abo Gurage Zemnachu Yebark ♥♥♥♥♥♥♥

  • @normanusman6624
    @normanusman6624 6 років тому

    አቦ ጉራጌ ዋው መስቃን ብትዬ

  • @cell7900
    @cell7900 7 років тому +2

    ውቢት ቡታጀራ ኑሪልኝ ሀገሬ ውድድድድ

  • @samerasamer9335
    @samerasamer9335 2 роки тому

    አሌክስዬ ስውድህ እንኳን ጥርትህ ተሳካልህ የፍሪ ልጅ

  • @HaHa-vz1nh
    @HaHa-vz1nh 5 років тому +1

    የኛ ጀግና ኑርልን ስወድህ ውድድድድነው ማረግህ

  • @fikrneginfikrnegin9316
    @fikrneginfikrnegin9316 7 років тому +3

    ቡታጀራ ስወድሽ ሀገሬ ውድድድድድድድ ነው ማረግሽ

  • @saada1195
    @saada1195 Рік тому

    አቦ ጉራጌ መስቃን ቡታጃራ❤❤❤❤❤💃💃💃💃💃💃