ጥላን ሄደች !! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ !!

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 120

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Місяць тому +24

    ደራሲው አሁን ሽፈራውንም መልሰው ሌላ እይነት ደስታ ያለው ለመተወን ሞክር ሁልጊዜ ፣ቂምበቀል፣መቀማማት፣መቀናናት፣መተነኳኰል፣መበሻሸቅ፣ችግር ወዘተ ሆነ ቀይረው አቦ ደራሲው😮😮😮😮❤

    • @Fuhas.
      @Fuhas. Місяць тому +2

      እርሶም እያማረሩ እኮ ነው::

    • @AminatMoges
      @AminatMoges Місяць тому

      እኔም ስል ነበር ሁሌ ጥላት ሄደ ጥላው ሄደች ብቻ 😂😂ኪኪኪ

    • @user-en4zq7lf4n
      @user-en4zq7lf4n Місяць тому

      😂😂😂😂​👍@@Fuhas.

    • @Elove-wk7ox
      @Elove-wk7ox Місяць тому

      ትግሬ ናቸው

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 Місяць тому +4

    አይ የአስማራ ገጸባህሪ ግን ትንሽ ተጋነነ የትኛው የጎጃም ወንድ ነው ሁሌ ሚስቱ በላው ላይ እየ.....ባንቻየሁኮ ዛሪ አልጀመረችም ደገመችው። አስማረ ግን ምናለ ሁሉም እንደሡ በሆነ ግን በቃህ በሉት ድራሿን ያጥፋትና ሌላ ያግባ የኛ ወንዶች በሀገራቸውና በሚስታቸው አይደራደሩም

  • @Fdgf-bo7hv
    @Fdgf-bo7hv Місяць тому +10

    ሽፌ እንግሊዙ በቃ አመረረ😂😂😂

    • @bhhhh8094
      @bhhhh8094 Місяць тому

      ሽፌ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 Місяць тому +4

    ተመስገን አያሌዉ ከመመከር ወደ መምከር ተሻሽለሕ ስላየሑሕ ተመስገን ነዉ❤🎉

    • @alamadan717
      @alamadan717 Місяць тому

      አወ🤣🤣🤣🤣😜

  • @bezihalemsintayehu7737
    @bezihalemsintayehu7737 Місяць тому +5

    ደምሴ ና ጠብቀው እያሉ ይሻል ነበር አሰልቺ አረጋችሁት

  • @user-es2nh7fm4r
    @user-es2nh7fm4r Місяць тому +11

    በቃ አስማረ ሻሸን ያግባ😂😂😂

    • @SeeSee-mk4qr
      @SeeSee-mk4qr Місяць тому +1

      አስማረ አያረገውም😂😂😂

    • @Fdgf-bo7hv
      @Fdgf-bo7hv Місяць тому

      ለውጥ መሆኑ ነው😂😂😂😂

    • @user-sn4bo6il1n
      @user-sn4bo6il1n Місяць тому

      አወ ያግባ😂😂😂😂

    • @user-xl5pg3dp9m
      @user-xl5pg3dp9m Місяць тому

      ኧሯከባህል ያፈነገጠነገርነው አያሌውምአገባት ዴሞ አስማረ😂😂😂😂😂😂

    • @user-es2nh7fm4r
      @user-es2nh7fm4r Місяць тому

      @@user-xl5pg3dp9m ታዳ ምን ያርግ ሚስቱን ይዞበት ሲጠፋ

  • @MahileatBerihun
    @MahileatBerihun Місяць тому +8

    እኔ ግን ለሌላ ስራ የሄዱ ይመስለኛል

  • @gdgdgd-tt6jl
    @gdgdgd-tt6jl Місяць тому +7

    አቤት ትበይን የወሬ ጥማትሽኮ እረ ሳቱ ጠፋ ወጡ ሳይሠራ😂😂😂

  • @MeseretGONDER
    @MeseretGONDER Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ የኔ ምርጦች እንዃን ደህና መጣችሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Місяць тому +3

    እርግጠኛ ነኝ ባንቻየውና ሽፈራው ሌላ ቀረፃ ኖሮባቸው ነው

    • @fhufhhfuhgg537
      @fhufhhfuhgg537 28 днів тому

      ሻሽእኮ ሊላ ዲራማ አለች አይቻታለሁኝ የገጥርዲራማላይ😂

  • @asmaullah4252
    @asmaullah4252 Місяць тому

    የጅጋ ልጆች እሰይ በእውነት ደስ ትላላቹ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሳላቺሁ

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r Місяць тому

    አስማረ ድምጹ ያምራል ዋው በርቱ ውዶቸ

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen Місяць тому +5

    ይሻሙሽ የኔ ብርቱካን❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 Місяць тому

      አያሌውይሁለትቀንወድወድሸተተ😂😂አስሜአይዞህጀግናዬ❤❤❤❤

  • @mekuriawassefa353
    @mekuriawassefa353 Місяць тому

    ፍጮትው ደሥ ሢል አሥማረ ቆፍጣናው

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Місяць тому

    ሸግዬ ነው ደሞቼ❤❤❤

  • @tirunehdemelash6706
    @tirunehdemelash6706 Місяць тому

    ከባህል የወጣ ነገር አትስሩ በተረፈ ጎበዝ ናችሁ በርቱ

  • @demilewbelew
    @demilewbelew 24 дні тому

    እባካችሁ ማተቤ፣ መሸሻ፣ ይሻሙሽ፣ ጠብቀዉ፣ደምሴ ይመለሱ። በጣም ናፍቀዉናል። ሁላችሁም ሳትጎደሉ እንዳስለመዳችሁን ስሩ። ስራዉን የምንደግፍበት መንገድም ካለ ንገሩን።

  • @ETHIOPIA12332
    @ETHIOPIA12332 Місяць тому

    አንደኛ

  • @user-yp4tz3dy7i
    @user-yp4tz3dy7i Місяць тому +3

    አይ ሻሼ ምነው ጠከርበይእጂ ትበይን በትሆን አዱንትተካውነበር

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 Місяць тому

    በርቱ እናንተ በመሰላችሁ ስሩ ❤

  • @hawabintchaneyoutube1005
    @hawabintchaneyoutube1005 Місяць тому +3

    አቤት ድሜፅ

  • @menwagawtadele
    @menwagawtadele Місяць тому

    I have never seen such an impactless art. I wonder to know the importance of exploring only acting of countryside people, without touching very important assets and their. wisdoms. Pls think twice...

  • @MuhammdSaid-fj7nb
    @MuhammdSaid-fj7nb Місяць тому

    ደራሲው በምርቃና ነው እደ የሚፅፈው በይትኛውም የገጠር ክፍል የጎረቤት ሚስት ቀርቶ ባል ያላት ሴት ደፍሮ ይዞ አይጠፍም ስለማታውቁት ባህል እና ወግ ባትፅፍስ

  • @user-ex4xi4xv7n
    @user-ex4xi4xv7n Місяць тому

    ጄማሪ ናች ያሻሽላሉ እያልን ብንጠብቅ እየባሰባችሁ ሄደ እንደዚህ አይነት ማህበረሰብ የለን ጭብርቅርቅ ያለ ነገር ምንድን ነው

  • @fetiyfeti4791
    @fetiyfeti4791 Місяць тому

    ይሻሙሽ ትቀጥል👍👍👍

  • @gezacewAkele
    @gezacewAkele Місяць тому

    አብሽሩ

  • @hawabintchaneyoutube1005
    @hawabintchaneyoutube1005 Місяць тому

    ዛሬ አንደኛ

  • @aad2762
    @aad2762 Місяць тому

    ዋዉ ቦታዉ ሲያም😢😢😢😢

  • @user-en2or3gt6h
    @user-en2or3gt6h Місяць тому

    አያሌው ገደልይውሰዳትናአላለም😂😂😂😂😂

  • @frewbirhanu9618
    @frewbirhanu9618 Місяць тому

    yeshamush well come

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Місяць тому +1

    ሽፌእግሊዙ😂😂አያረገውም 😂😂😂😂

  • @user-se9if8vk9w
    @user-se9if8vk9w Місяць тому +4

    ዛሬ አያሌው ሰው ሰው ሸተተ

  • @mayamuller8741
    @mayamuller8741 Місяць тому

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @znteznte965
    @znteznte965 Місяць тому

    አያሌው ነብስ ዘራበት አሁንስ ሻል አለው😂😂

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr Місяць тому +2

    ሻሺቱን በማታቀው አሰማረ ጠላት

  • @user-dk3fu2tw7e
    @user-dk3fu2tw7e Місяць тому

    Gin akababiw seyamer❤❤❤❤ ሽፈራውና ትበይን እነሡ እንዳሠቡት ላይሆን ይችላል የጠፉት😂😂😂ደሞኮ አይግባቡም 😮አያሌውሥ ጠፋ ተብሎ ቤተሠብ ጋ ሂዶ ተገኜ አይደል ትበይንሥ ጠፍታ ኑራ የለ😅

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh Місяць тому

    ትበይንየወሬ ጥማት ምወድሽ😂😂😂

  • @AminatMoges
    @AminatMoges Місяць тому

    አዩ ነብሰ ልታውቅ ነው መሠል 😂

  • @mayamuller8741
    @mayamuller8741 Місяць тому

    Wow

  • @hawabintchaneyoutube1005
    @hawabintchaneyoutube1005 Місяць тому

    በቃ ሽፌ የት ገባ

  • @Hamuethiopia
    @Hamuethiopia Місяць тому +2

    ኧረ ካሜራ ማን ላይት ተቆጣጠር ከናንተ እንደዚህ አይነት ስህተት አይጠበቅም

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 Місяць тому +2

      ምን አይነት ስህተት ተገኘባቸው? መጀመሪያ የእራሳችሁን አመለካከት እና እይታ ስህተታችሁን አስተካክሉ አርሙ ሰው ያለ ስህተት አልተፈጠረም ቢሳሳቱም ሰዎች ናቸው እንኳን ስህተት የሌለባቸውን

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Місяць тому

      ተባረክ🙏😍😍​@@fikirethiopia7654

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jr Місяць тому

    አያሌው ዛሬስ ደግ ወጥቶሃል

  • @TemsgenAlebachewu-ip1zt
    @TemsgenAlebachewu-ip1zt Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @wasihunyimam
    @wasihunyimam Місяць тому

    አስማረ ብቻውን ተክዞ በፍጫጭቶ አንጀቴን በላው😢😢

  • @user-vi9km6xu4w
    @user-vi9km6xu4w Місяць тому +1

    ሸፈራዉ የት ገባ😂😂😂😂

  • @walelignyihun
    @walelignyihun Місяць тому

    kebesa abo

  • @user-zu9kp7zd1j
    @user-zu9kp7zd1j Місяць тому

    Ayhlew mekare 😂😂😂sewdike

  • @aad2762
    @aad2762 Місяць тому

    ሽፌ😂😂😂😂

  • @user-bb1rj3wv3i
    @user-bb1rj3wv3i Місяць тому

    😂😂😂አይትበይን

  • @user-hn4xs3mz9k
    @user-hn4xs3mz9k Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gjfu4978
    @gjfu4978 Місяць тому

    መገን ትበይን የወሬ ጥማት 😂😂😂😂😂

  • @FhDy-il5xo
    @FhDy-il5xo Місяць тому +1

    አኪድ ሊላስራ ነው የሄዱት

  • @ETHIOPIA12332
    @ETHIOPIA12332 Місяць тому

    ወይኔ ዛሬ ተበላሁ

  • @user-fj6ow8md4w
    @user-fj6ow8md4w Місяць тому

    አሰማረ ሻሸን ወይ ይሻሙሸን አግባ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Місяць тому +2

    እኒህሰዎችግንከምር አርቲስትናቸው😂😂😂😂

    • @alamadan717
      @alamadan717 Місяць тому +1

      እና ምንድን ናቸው?🤔😁

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh Місяць тому

    እኘኔደሁ ሁላችሁንም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉✅✅✅✅✅💯💯💯💯💯💯

  • @AbrhamHaregewoine
    @AbrhamHaregewoine Місяць тому

  • @user-tf8rg2rj3h
    @user-tf8rg2rj3h Місяць тому

    ወይኔ ጋጋኖው ሲጮህ በስት አመቴ ስማሁት

  • @Tig-gs6nm
    @Tig-gs6nm Місяць тому

    እኔምለሌላነገርየሄዱይመሥለኛል

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we Місяць тому

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @mrsvip7931
    @mrsvip7931 Місяць тому

    መጡ

  • @berhanekidane
    @berhanekidane Місяць тому

    አይ አስማረ

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 Місяць тому

    እንዴት ነው ሁላችሁም በተራ ምትሄዱት እየተካችሁ አረ ሻሼ ጠንከር በይ እንጂ

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah Місяць тому +1

    ሽፊእግሊዙአመረረቀጣይትበይንንይዞይጠፋን🤘🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ln1ys7ht6h
    @user-ln1ys7ht6h Місяць тому +1

    አያሊውግንምንአይነትባንዳነው

  • @user-ts6xj7pe7l
    @user-ts6xj7pe7l Місяць тому

    አገሬናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tx7jf5gj5j
    @user-tx7jf5gj5j Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alazarmt
    @alazarmt Місяць тому

    መሳቅ ነው የምንፈልገው። ደግሞም በገጠር ማንም የማንንም ሚስት አይሰርቅም መደፋት ካልፈለገ በስተቀር። ሳቁንም ሆነ ሃገኑን ለእውነታው በቀረበ ሁኔታ አድርጉት እንደ ቀደሙ። አዲስ አበባ ተወልደን ያደግነው እንኳን እድሜ በጎጃም ፣ በሸዋ ፣ በጎንደር ፣ በወሎ ያሉ ዘመዶቻችን የሃገሬውን ወጉን እናውቃለን። እንዲህ አይነት ብልግና በገጠር የለም።

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @User-Computer_Repair
    @User-Computer_Repair 29 днів тому

    Ere yidebral tinish inkua tru hasab yelewum dirsetu

  • @AbayAlemye
    @AbayAlemye Місяць тому

    Temesgen ayalew lb gezto mekari hone😂😂😂

  • @user-es2nh7fm4r
    @user-es2nh7fm4r Місяць тому

    ሻሸ መጥፋቷ ያዋጣታል የትበይን ነገር መቸ ያስቀምጣታል😂😂 በቃ ትበይን ይሻሙሽን ቶሎ ብለሽ ላስማረ ዳሪ ካልዳርሽ ያልክስክስ ባልሽ አያሌው ወደይሻሙሽ መሄዱ አይቀርም ከሻሼ ቤት ከገባች😂😂😂😂

  • @tirunehdemelash6706
    @tirunehdemelash6706 Місяць тому +2

    ጠብቀውን መልሡት

  • @hussahmed5323
    @hussahmed5323 Місяць тому

    ኮንተንት በጣም ይደጋገማል ደራሲው እንህን የመሰሉ አክተሮች አሪፍ ነገር ስጣቸው ባል መቀማማት ብቻ what? ስንት ንገር እያለ አድርሱት እስኪ በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ

  • @user-tu8ui3tl2k
    @user-tu8ui3tl2k Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @HabbyHabtam
    @HabbyHabtam Місяць тому

    ሚሥትሕ ጠፈታ ምን ታፋጫለሕ ከዚሕ 😂😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Місяць тому

    ቀጣይ ደሞ ሻሼ ልትሄድ 🙄ነው ሻሼም ድምቀት ናት እኮ

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9l Місяць тому

    አስማረ ልብስ ቀይር ሲያስጠላ እው ነት

  • @AlexWorku-vm3ws
    @AlexWorku-vm3ws Місяць тому

    አረ እደዚህ ያለ የተበላሸ የገጠር ባህል የለም አማራ የወንድ ሚስት አይቀማማም አረ የሀገራችን ወግና ባህል አታበላሹት አሁንስ በጣም አስጠላችሁኝ ጭራሽ የጓደኛውን ሚስት መቀማማት........

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 Місяць тому

    የሻሸ ቤትውስጧ ታስቃለች ጢስ ሚጤስባት አትመስልም

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Місяць тому

    Every episode just only the same talking, what the heck is this ?

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9l Місяць тому

    አይ ትበይን የወሬ ቆዋት ነሽኮ😅

  • @yeshiwas8757
    @yeshiwas8757 Місяць тому

    A

  • @NanboniDessalegn
    @NanboniDessalegn Місяць тому

    Endet chinketen endemitasresugn

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jr Місяць тому

    ትበይን ወሬ ፍለጋ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Місяць тому

    ከሁለት አመት በፊት አማራዉ አብይን ስለመረጠ አሁን እሱጋ መጋጨት የለበትም ማለት እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ ወዘተ ይኑር ማለት ነዉ።የኦሮሞ ነፃ አዉጪ ተቤ

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 Місяць тому

    አቤት ትበይን የዉሪ ጥማት 🤣🥴

  • @Elove-wk7ox
    @Elove-wk7ox Місяць тому +1

    እናንተ አጋሜዎች አቁሙ ተነቅቶባቹሀል

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Місяць тому +1

    ትበይን ልትደፋነው ለወሬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AshrakAlewi
    @AshrakAlewi Місяць тому +2

    እኔማ አፌን ከፍቼ ነው ማያቹ

  • @user-rr4ef4if7b
    @user-rr4ef4if7b Місяць тому +2

    አስማራ ጀግነት አቋም ቁንጅና ፀባይ 100% በጣም ነውኮ ፎንቃህ የጠገረረኝ😂

    • @user-gi7qc3bc1k
      @user-gi7qc3bc1k Місяць тому +1

      እእ አርፈሺ ተቀመጭ 😊😊 😜😜😜

    • @user-rr4ef4if7b
      @user-rr4ef4if7b Місяць тому

      @@user-gi7qc3bc1k ተንጅ አንችየ. ቆንጆ ነገር ይመቸኛል ክክክ

    • @HgGg-kx7fl
      @HgGg-kx7fl Місяць тому +1

      😂😂😂😂

  • @HgGg-kx7fl
    @HgGg-kx7fl Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤