አውልቂዉ !! አዲስ ለየት ያለ መታየት ያለበት የገጠር ኮሜዲ ድራማ (Awulkiw adis yegeter comedi drama)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • #ethiopia #eritrean #ethiopiandrama ‪@tanaentertainment24‬ ‪@fikatentertainment24‬ #like #share #subscribe #comment #comedy #amharic

КОМЕНТАРІ • 71

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek Рік тому +10

    ትበይን ሰራችለት የማያርፋ ዉንድ እደዚህ ማድረግ ነው😀😀😀

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 5 місяців тому +1

    ለማይረባ ገንዘብ ብላችሁ ስልጣኔ መስሏችሁ የአማራን እሴትና መልካም ባህል አቅልላችሁ ተራ ባለጌና የሰዉ ሚስትን የሚመኝ ሥራዉን ዉሽምነትና ሽርሙጥና አድርጋችሁ ማቅረባችሁ በጣም በጣም ያሳዝናል።
    የአማራ ብሔር ስንት ዉብ ባህል ቱባ አስተምህሮት የሃይማኖትና ሊቅነት ጠበብትነት ሙስሊሙም ከክርስቲያን ወንድሙ ጋ ተዋዶ ተግባብቶ የሚኖርበት የሚናፈቅ መግባባት እያለዉ ለናንተ ተራ ገንዘብ ሲባል ቋንቋዉንና አነጋገር ዘይቤዉን ወስዳችሁ ዉሽምነትንና ጥንቆላን የምትነዙት ነገር በጣም ያስተዛዝባል።ያስጠይቃችሁማል

  • @hannaabraham7243
    @hannaabraham7243 Рік тому +8

    እሰይ ደግ አረግሺዉ ወይ ጠብቀዉ😄😄😄😄😄

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Рік тому +5

    ትበይን ጀግናይቱ ሰራችለት ክክክክክክክክክክክክክ እንኳን በቀኑ ጨለማ ለብሶም ያስጠላኛል አለች እውነቷን እኮነው

  • @ሙኬቱዩብ1
    @ሙኬቱዩብ1 Рік тому +6

    በማጫረሻ ሰረችለት😂😂

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 Рік тому +5

    ትበይን የሴት ወንድ ክክክክክክክክክክ ሰራሽለት

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ

    እሰይ የኔ ጀግና ትበይን ተባረኪ

  • @مريم-ز4ض1ح
    @مريم-ز4ض1ح Рік тому +5

    ትበይን ጎበዝ

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 Рік тому +4

    😊ምርጥ ሴት አድናቂሽ ነኝ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت Рік тому +3

    ሰርተሻል

  • @Abu447
    @Abu447 4 місяці тому

    ወይ ትበይን ወንድ አላገባሺም ቱቱቱቱቱቱ እህትሺን ነው ያገባሺው ሠውየው ያለሽ ልክነው

  • @Tazebmahi4787
    @Tazebmahi4787 Рік тому +7

    ይመቻችሁበጣምቆንጆናአስተማሪድራማነው

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Рік тому +2

    ትበይን ጀግና ❤❤😂😂😂😂❤😂😂❤😂❤😂❤😂😂❤😂

  • @IserviceCell
    @IserviceCell Рік тому +2

    Tiebyen.betam.jiegnasit🎉🎉🎉🎉🎉

  • @markoseyohannes9219
    @markoseyohannes9219 Рік тому +1

    የዛ ክፊለ ሀገር: ወንዶች; ይሄው ብቻ ናቸው;;

  • @kedirahemd4165
    @kedirahemd4165 Рік тому +1

    ሴት አግብቼ አለችእውነቷነው

  • @alemitumekonnen8940
    @alemitumekonnen8940 Рік тому +8

    ትበይን ጀግና

  • @ነጋበለጠ
    @ነጋበለጠ Рік тому +18

    ትበይን ምርጥ ተዋናይነት ነሽ።

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah Рік тому

    ተመቸሽኝይህአሮጌ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አተሚሉወድየመልስሽነገርስትበይኔእሰይ😂😂😂

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ Рік тому +1

    ትበጂ ጀግና ሰራችለት ሴት ሁሉ እንዲህ በሆነ

  • @kasimredi8980
    @kasimredi8980 Рік тому +2

    ይመችሽ ትበይን

  • @ጦይብሽነኝየሸበላውሚስት

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Рік тому +1

    ትበይኔ ጀግኒት እኮ ነሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت Рік тому +3

    በርቱ

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Рік тому +6

    ምርጥ ነው እኛም ሰፈራ እንደ ዛ ነው የርገችው ወለሂ ስንት ቁራጥ ሴት አለ

  • @GgHggg-g4l
    @GgHggg-g4l 7 місяців тому

    ትበይ ጀግኒት ደግ አደረግሽዉ በጉልበቱ ሊጠሸም😂😂

  • @halimahhalimah2210
    @halimahhalimah2210 Рік тому +3

    አላህ ይጨምልሽ

  • @gojoammedia8862
    @gojoammedia8862 Рік тому +1

    ትቤ ጀግና

  • @frehiwetsedagelan3820
    @frehiwetsedagelan3820 Рік тому +2

    Ayy tebeyen gobez ❤❤❤

  • @anwaaralmakka4866
    @anwaaralmakka4866 Рік тому +1

    ክክክክክ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Рік тому +2

    ትበይን የኔ ቆጆ ተመቸሽኝ

  • @SonySony-ss1px
    @SonySony-ss1px Рік тому +1

    እሰይ😪😅😅😅😅😅

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 8 місяців тому

    ደምሴ. ከ. ጉድ. አዉታን. ተመቸንይ. 🤣🤣🤣

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 8 місяців тому

    ብራቦ. ተብዬ. ሴት. አኮ. ብል. ነች. 👍👍👍👍

  • @nazifa1076
    @nazifa1076 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂

  • @خضرامحمد-و3ت
    @خضرامحمد-و3ت Рік тому +1

    💜💞🚘❤️

  • @AzanuAzanuaddisu
    @AzanuAzanuaddisu 10 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጀ ግናትበይን

  • @mobonetwo8199
    @mobonetwo8199 Рік тому

    ሴት አግብቸ አለች እውነቷን ነው

  • @AndinatyigazuuWaldasilase
    @AndinatyigazuuWaldasilase Рік тому +1

    ምርጥ፡ነው በርቱ

  • @KKu-e9h
    @KKu-e9h 5 місяців тому

    አስማር የወንዶች ቁና

  • @Livinghope1234
    @Livinghope1234 Рік тому +1

    Igrachew gin....

  • @NUryHSSen
    @NUryHSSen 5 місяців тому

    የወድአልጫ😂😂😂

  • @MdrubelMdrubelbb-ve5lj
    @MdrubelMdrubelbb-ve5lj Рік тому

    መሰረ

  • @aad2762
    @aad2762 7 місяців тому

    😅😅😅ፈርቶል

  • @kedirahemd4165
    @kedirahemd4165 Рік тому

    ጉድ

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 7 місяців тому

    ትበይን ቆንጆ

  • @AlemneshAbera-y3t
    @AlemneshAbera-y3t 7 місяців тому

    ይመቻችሁ

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 Рік тому +1

    Kikikikikiki አጃኢብ ነው 👍

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 Рік тому +2

    በማይረባ ነገር ነገር ትቆሰቁስብኛለች አላለም😆😆😆

  • @mekidesmekides1720
    @mekidesmekides1720 8 місяців тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @bintislam3081
    @bintislam3081 6 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hiwet-dd2eo
    @Hiwet-dd2eo 7 місяців тому

    😂😂😂😂😂

  • @BirukGashahun
    @BirukGashahun 13 днів тому

    የታባቱ

  • @hawa1808
    @hawa1808 Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤እንደትበይኔጀግና ማነው ለትዳሩ ጎበዝ በላይክ ያሳየኝ

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Рік тому +1

    ትበዪን ጀግናነሺ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 8 місяців тому

    Ya. Ageru. ሰላም. የናፈቀዉ. በላይቀ. 🙏🙏🙏

  • @bekakalu8117
    @bekakalu8117 Рік тому +3

    በቃ ሁሉ ድራማችሁ ከ ብልግና አይወጣም አሰዳቢዎች

    • @emishawbelachaw1312
      @emishawbelachaw1312 7 місяців тому +1

      እነሱ ድራማ ነው አንተ አይደለህ ጨለማ ለብሰህ የምትሰርቅ

  • @aynadissaynadiss7490
    @aynadissaynadiss7490 Рік тому +4

    በርቱልን አምበሶች በጣም ደስ ይላል ስራችሁ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Рік тому

    ጎበዝ ተበይን ይሄ ጢንዚዛ

  • @degst655
    @degst655 Рік тому

    Abe yimechsh

  • @elliyusuf6691
    @elliyusuf6691 Рік тому

    Yeamara bahil
    Yehe bechanewe

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Рік тому

    Serachilet

  • @samid7363
    @samid7363 Рік тому

    በርቱልን

  • @Abu447
    @Abu447 4 місяці тому

    ወንድሥ ባለበት አለ አላለም የራሥን ሲቆርሱ አያሣንሡ አሉ ሆሆሆሆሆ

  • @Hayat-ft5il
    @Hayat-ft5il Рік тому

    ትደብራላችሁ

  • @Mekatube1453
    @Mekatube1453 Рік тому

    Andegna negn zare