እዉነቱ ይሄ ነዉ ከራሷ አንደበት /ይሄ እንዴት ሊሆን ይችላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 121

  • @TeshomeMuche-i3o
    @TeshomeMuche-i3o 9 місяців тому +16

    አቤቱ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሳናውቅ በስህተት እያወቅን በድፍረት የምናጣፋቸውን ስህተቶች ስለናትህ ብለህ ማረን

  • @adoniyasgmeskel5987
    @adoniyasgmeskel5987 9 місяців тому +16

    አንድ አንድ ሚስቱ ብቻ ናት ተጎጂ የኔ ቆንጆ እ/ር ካንቺ ጋ ይሁን እናትየው አሁን ይመችሽ ስታለቅሺ እንዳላይሽ ይህን የመሠለ ጀግና ለዚህ አብቅተሽው!

  • @mulumeseleyalewmekonen3448
    @mulumeseleyalewmekonen3448 10 місяців тому +54

    በስጋ ወደሙ የሚኖር ሰው እንደዚህ አይነት ውሳኔ ይወስናል ብሎ ማሰብ ይከብዳል እስኪ በደብ አጣሩ ሰዎች ገድለውት ቢሆንስ😭😭💔

    • @aster-j6h
      @aster-j6h 10 місяців тому

      የዳቢሎስ ስራ በመፈሳዉይ ህይወቱ ጠካሪ ስለሁነ ይፈታተነዋል እፍ ከባድ ነው😢😢😢

    • @yetinayetgirum
      @yetinayetgirum 10 місяців тому

      FETARI YEFEKEDEWU HONUWAL

    • @solomontaa3555
      @solomontaa3555 10 місяців тому +1

      ነይ ና አጣሪ ቱልቱላ 😄😄ብልፅግና ወይም አብይ እንድትባይ ነው

    • @harggetachew6988
      @harggetachew6988 10 місяців тому

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 9 місяців тому

      የኔ እህት ፈታነው የሚብሰው የምከብደው ከቁርባን በውይላ ነው በክብር አግብቶ በቅዱስ ቁርባኑ ይሄ ለሆነ ያሳዝናል

  • @AronAlem-p7l
    @AronAlem-p7l 9 місяців тому +3

    ወገኖቼ እኛ በትንሽ በትልቁ ተስፋ ቆርጠን የምናወራው ሠው እንፈልጋለን ሰምቶ አይዞን የሚልጠፋ ምን ይደረግ ለክፋት እንጂ ለደግነት እጁን የሚዘረጋ የለም ግን አንድ ያላወቅነው ነገር አለ ዘረኝነት የተባለው የበሽታ ወረርሺኝ በስፋት በደማችን ውስጥ ተጋብቶብናል አይናችን እህት ወንድሞቻችን ችግራቸውን እንዳናይ እና እንዳንካፈላቸው አወሮናል ኦ ሁሉን የፈጠርክ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ኃጢአት በደላችንን ትተህ በምህረት ጎብኘን በቃቹ በለን

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc 9 місяців тому

    ወንድማችን ነፈሰ ይማረልን በእውነት ያዛዝናል ከዚህ አድነን ጌታ ሆይ 😢😢😢

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 10 місяців тому +7

    እዉነት ነው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ለሁላችን ልቡና ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @StatStar113
    @StatStar113 10 місяців тому +10

    የፈለገ መጥፎ ቢመጣ አራሴን አላጠፋም ፈጣሪ የት ሄዶ ግን አራሱን አጠፋ ብዬ አልደመድምም አዴት

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 9 місяців тому +1

    ኡፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ 😢😢😢😢

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus 10 місяців тому +12

    በገንዘብ ብዛት ሰው ሰላም አያገኝም ለዚህም የዚህ ወጣት ህይወት ምስክር ነው
    በቁስ ያልሆነ እውነተኛ ሰላምን የሚሰጥ ኢየሱስ ብቻ ነው
    “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”
    - ዮሐንስ 14፥27

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 9 місяців тому +5

    ወጣቶች ራሳቸውን ስለሚይጠፉ ገለውት ይሆናል ራሱን አጠፋ የሚሉት ብቻ ያሳዝናል

  • @oneTime-r3t
    @oneTime-r3t 9 місяців тому

    አይፈጣሪዬ እዉነቱ አተዉጣለት ያቢባል ይህ እሱ አይመለስም አንተ የነፍሱዋጋ አወጣለት የሰዉልጅ ከትምህርት ቡሀላናትልቅዋጋና ምኞት አግብቶ አይን በአይን ማየትነዉ ታዲያ ቤተሰቦቹስምን አስቦነዉ ለካእንደዚ አይነት በየቤቱነዉ ያለዉ ያረቢ መርጠንካልኖርን በሰዉ አየከብድም ቤተሰቦች ልቦና ይስጣችዉ አዝናለዉ!!!!!😭😭😭😭😭

  • @mesfinlemma5209
    @mesfinlemma5209 10 місяців тому +3

    የጌታን ስም የሚጠራ ይድናል ይላል ቃሉ ይሄ ሀሳብ ሲመጣ ኮንትሮል ነው የሚያደርገው መፀለይ በእየሱስ ሰም ሰይጣንን ማባረር ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይሰውረን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 9 місяців тому

    በእዉነት በጣም ያሳዝናል ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን ይማረዉ🤲♥️😭😭😭😭😭

  • @GodisGood-q9s
    @GodisGood-q9s 9 місяців тому

    Very true ❤ I know this our people

  • @ter2065
    @ter2065 9 місяців тому +3

    አይይይ ኮሜቶች እናተ ብዙ ትላላችሁ ለመሞት ለማበድ እኮ ጊዜ አይጠይቅም አብሶ በቤተሠብ ነገር አይይይ እኔም ቀኔ አልደረሠም እጅ ብዙ ቀን እራሴን ላጠፋ ሞክሬ ነበር አብሶ በቤተሠብ እህህህህህህህ

  • @HirutDesalegne
    @HirutDesalegne 10 місяців тому +1

    ነፍስህን በገነት ያኑረው

  • @user-zc1id2hb4cሰላማዊት
    @user-zc1id2hb4cሰላማዊት 9 місяців тому

    በሃይማኖት በጣም ጠንካራ ልጅ ነው😢 እራሱን አጥፍቷል ማለት ማመን ይከብዳል😢 እናቱ በእሱ አዝናው እንደነበረች ተነግሯል አስገድላው ብሆንስ ምን ማስረጃ አለ😢😢

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 10 місяців тому +11

    ይጣራ ሰው ገሎት ሊሆንይችላል ???

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 9 місяців тому +1

    እመኑኝ እራሱን አላጠፋም በጣም ብዙ ሃሳብ ያለው ልጅ ነበረው

  • @mesiteka5506
    @mesiteka5506 9 місяців тому +6

    ይጣራ ሰው ገሎት ይሆናል እራሱን አያጠፍም

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 10 місяців тому +2

    የዘንድሮ ቤተሰብ የወንድ ልጆቻቸውን ጥቅም ብቻ ነው የሚፈልጉት የልጆቻቸውን ደስታ የማይፈልጉ ሴት ልጆቻቸውን በደስታ ይድሩና ወንዱ ሲያገባ ያኮርፋሉ

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain 10 місяців тому +2

    ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭

  • @umpmaste
    @umpmaste 9 місяців тому

    እናትና ቤተሰቡ ከመጨቃጨቅ ይልቅ በፀሎት የእግዚአብሔርን ፍቃድ መጠየቅ ነበረባችሁ።

  • @EfremWube
    @EfremWube 10 місяців тому +6

    የምን ቢተሰብነው የራሳቸው ጉዳይ ነው በራሱ መንገድ አይመራም በጣም ነው የተበሳጨሁት የዘመድ ምቀኝች

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 10 місяців тому +3

    ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ደከመን😭😭 ምነው ከአገር በወጣ ኖሮ?? ቤተሰብስ ቢታገሱ ምንነበረ? አሁን ፀጉር መንጨት ይሻላል??

  • @genetabebe2937
    @genetabebe2937 10 місяців тому +6

    ቤተሰቡቹ ያልወደዱት ምክንያት እሱ በቅዱስ ቁርባን ሲያገባ ቤተሰብ ላይ ያለው እርኩስ መንፈስ ስለተቃጠለ ለዚህ አበቃው በጣም ያሳዝናል ይህንን ለማወቅ መምህር ተስፋዬ አበራ እና ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ የሚለውን ዬትዬብ አድምጡ ነብስ ይማር

  • @AlemAbreha-d4v
    @AlemAbreha-d4v 9 місяців тому

    Syetan men sera alwe?

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 9 місяців тому +1

    ነፋስ ይማር

    • @worh8586
      @worh8586 9 місяців тому

      " ነፍስ ይማር " ነው የሚባለው ወይስ " ነፋስ ይማረው "

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 9 місяців тому

    አቤት በዚች አመት ስንት ወጣቶችን አጣን ስንት ሴቶቻችን በአሲድ ጥቃት ተበላሽተው ቀሩ አይ ሰይጣን እንደ ልቡ ይጫወትብናል አሁንማ ሞኝ ያገኘው ፈሊጥ ብንሄድ ይሻለናል ነው ታሪኩ ቆም ብለን እናስብ ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 10 місяців тому +2

    በተክሊል። አግብቶ እራሱን አያጠፉም ቀኑ ደርሶ ከሆነ ያስኬዳል ባንዴ ተደመደመ ጉዳዩን ፓሊስ ይዞታል አልተባለም ምነው በለጋ እድሜህ ወየው ለራሴ ትምህርት ነው አሁን ምነደ አተረፉ ቤተሰብ ጰጰት ተቃጠልኩ እኔ 😭😭😭ነብስህን ይማር

    • @TsegiAmbaye
      @TsegiAmbaye 9 місяців тому

      Ya Betesebochu Tasrewal Abatuna Mistu Sikeru

  • @Slemawlt
    @Slemawlt 9 місяців тому

    በቃ እራሱን አጠፍተብሎ ተለባብሶ ያልፍ ገለዉት እደሁስ እግዳ ኢትዮጵያ የሰዉ ነፍስ እደቅጣል ሁኖን😭😭😭😭😭

  • @QalkidanZedi
    @QalkidanZedi 10 місяців тому

    Nefesun batdegenet yanrat❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzebTeferalimenih
    @AzebTeferalimenih 9 місяців тому +1

    ውይ ፈጣሪ ሁለት ሞት አፈር ልብላ የባል ቤተሰብ ሁላችንንም ዋጋ አስከፍለውናል

  • @RakAfhan
    @RakAfhan 9 місяців тому

    Nabese yemare wondime😢😢😢😢

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc 9 місяців тому

    እኔግን፣አልተዋጠልኝም፣ሠዉገሎትእጂ፣ምንችግርገጥሞትእራሡን፣ያጠፋል

  • @TeGest-p6b
    @TeGest-p6b 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ 8:51

  • @lealozatube2117
    @lealozatube2117 9 місяців тому

    የማያሳምን ምክንያት ነው እነዚህ ልጆች በስጋወደሙ ነው የተጋቡ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔የሆነ ሴራ አለ ከቤተሰቡ ውጭ የሌላ ሰው እጅ ያለበት ይመስላል።

  • @NegeseDeribe
    @NegeseDeribe 9 місяців тому

    Igzhaabeer nabsuun yimar

  • @WorkuMengstu-sj4lr
    @WorkuMengstu-sj4lr 9 місяців тому

    ምስጢሩ ገብቶት መሠለኝ ስራት ባለው መልኩ ጋብቻውን የፈፀመ ታዲያ ይህን ያደረገ ልጅ እንዴት እራሱን አጠፋ ይባላል ለምን ሳታዩ ታረጋግጣላቹህ ሰይጣን ያደረበት ሰው ገድሎ እራሱን እንዳጠፋ አድርጎት ሂዶ ከሆነስ ምን ያክል እርግጠኞች ነን ወዳጄ የም ይሁን ያ ነፍሱን ይማርልን እኔ መቸም አይዋጥልኝም

  • @dinkalmnegash3543
    @dinkalmnegash3543 10 місяців тому

    ነብስ፣ይማር

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 10 місяців тому

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ ነፍስ ይማር ወንድሜ ውይ ምነው ግንንን😢😢😢

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 9 місяців тому

    Masemesel enakum wed fetari enemels

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 9 місяців тому

    Fetarey ewnatun yawtalet nabesu bagenate terafe😢😢😢😢

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 10 місяців тому +5

    ውሻ ቤትሰብ

  • @AlemAbreha-d4v
    @AlemAbreha-d4v 9 місяців тому

    Hulu swe ayedlam mwerat yamyeflge swem ala yamyeflge swe ala

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 10 місяців тому +5

    ወንድሜ ምነው ጥለክ ወደ ፀበል ብትሄድ ምነው ምነው ምነው

  • @Qamar-lc9ciamaerch
    @Qamar-lc9ciamaerch 10 місяців тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helenahmed1868
    @helenahmed1868 9 місяців тому

    ere beteseboch kelejoch tedar laye ejachun ansu newerem new

  • @FairouseJafar
    @FairouseJafar 9 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 10 місяців тому +2

    ቤተሰብ ምን አገባው የበሉት ቤተሰቦቹ ናቸው ነፍስህን ይማረው

  • @solomonhaile3572
    @solomonhaile3572 9 місяців тому

    Uuuufffffiii😭😭😭😭😭

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 10 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮የኔ አባት እፍፍፍፍፍ

  • @TadeleAreda-c2b
    @TadeleAreda-c2b 9 місяців тому +1

    የታል እሷ የተናገረችዉ አጭበርባሪዎች የዪቲዩብ ገንዘብ ለመሰብሰብ ነዉ እንጂ ለእሱ አስባችሁ አይደለም

  • @enanu7590
    @enanu7590 10 місяців тому +4

    በቤተሰቦቹ ተመስሎ ሰይጣን ነው የገፋፋው በጣም ያሳዝናል

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 9 місяців тому

    ምን ልባት ሚስቱም አልተረዳችው ይሆን አጣብቂኝ ውስጥ ገብተነው ግን አንድ ከልቡ የሚያማክረው ስው የለውም ነበር

  • @LilitnamuluGibireselasie
    @LilitnamuluGibireselasie 9 місяців тому

    Minalibat erasu yatefa asimesilew gelewit bihones😭😭😭

  • @tigameryamtesfaya58
    @tigameryamtesfaya58 9 місяців тому

    የኤሌ ክትሪክ ምሶሶ ላይ ለመውጣ ት መሰላል ያስፈልጋል እኮ እውነ ቱ ን አግዚአብሔር ያውጣው

  • @seafnaf7376
    @seafnaf7376 10 місяців тому +1

    It's hard to believe that he killed him self because of family didn't like or approve his wife 😕 what century do we live in??? Ridiculous.

  • @negedelemma7021
    @negedelemma7021 10 місяців тому

    በጣም ያሳዝናል ይዝላለም ፅፅት

  • @comcell3831
    @comcell3831 10 місяців тому

    እኔ አላምንም በሥጋ ወደሙ የታጠረ ሰው እንዴት በፍጹምምም አላምንሞ ምስኪን የኔ እህት ሚስቱ አሳሰነችኝ😢😢😢😢

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 9 місяців тому

      ሰው ገሌት ይሆኔል ኢትዮ ነገር 😢😢😢

  • @zainasied615
    @zainasied615 10 місяців тому

    ኡፍፍፍፍእየኔየውድም😢😢😢😢😢😢😢

  • @teklemebrahtu1797
    @teklemebrahtu1797 9 місяців тому

    Amlak ykeblh

  • @abebateklemariam7843
    @abebateklemariam7843 10 місяців тому +2

    አንዳንድ፡ቤተሰብ፡ቀናተኛ፡ናቸዉ፡ለምን፡ጥሎአቸው፡አይሄድም፡ምንም፡አያገባቸው፡ነበር፡አሁን፡እርር፡ይበሉ፡እንዴት፡ይፀፀቱ፡ይሆን

    • @TsegiAmbaye
      @TsegiAmbaye 9 місяців тому

      Dingay Mwchem Aytstsetum Sle Acc Yemiyaweru Nachew

  • @V8Movile-tn9vg
    @V8Movile-tn9vg 10 місяців тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @omerabdella5944
    @omerabdella5944 10 місяців тому +1

    Yefelegeh yuhun raeshn matfat yelebhm its a big mistake in front of god

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif1945 10 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulworkhogas8768
    @mulworkhogas8768 9 місяців тому

    Why the family choose bhere it infe to be hemainbing .

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal 10 місяців тому

    Betesebochu tsinatun yestachu yasazennalu nebse yemar

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 9 місяців тому

    እራሱን አያጠፋም በፍፁም

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 9 місяців тому

    የኢትዮጵይዊናን ህይወት በፌስብክ መፔሰት ብቻ ሆኗል እዪልኝ ብቻ ያልሆኑትን ሆኖ

  • @manuel2445
    @manuel2445 10 місяців тому

    😭😭😭😭

  • @AbaGabri
    @AbaGabri 10 місяців тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @lillyaregay3413
    @lillyaregay3413 10 місяців тому

    💔😭

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 10 місяців тому

    Esu kewededat betesebochu men sgebachew??? Anbabiw hulet gulecha sayjon sost gulevha new yeminalew......kemote behuala malkes men tekem alew??

  • @TsegiAmbaye
    @TsegiAmbaye 9 місяців тому

    kemeche Wedi Nw Rasun yatefa Sew Nebsu Genet Yemthonew.

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 9 місяців тому

    እስቲ ይጣራ

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 10 місяців тому +3

    ስጋውን ቀቅለው ይብሉታ

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz 10 місяців тому

    💔💔💔💔😢😢😢

  • @tirsitasmamawdesta7123
    @tirsitasmamawdesta7123 10 місяців тому

    Rip

  • @CellPhonica-i5h
    @CellPhonica-i5h 9 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 10 місяців тому

    🎉🎉😢😢😢❤❤❤😢😢

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 9 місяців тому

    ለቤተሰቦቹ መጽናናት??? በነሱ እንቢተኝነት ልጃቸውን አጥትዋል እሶ ሚስት ስለሆነች ሀብተን ይዛ ትቀራለች 😕

  • @Zahra-ed9td
    @Zahra-ed9td 9 місяців тому +1

    ኧረ እስከሚጣራ ተረጋጉ አትፍረዱ አትሳደቡ እናት ልጇን ትሳሳለች በትዳሩ ብትከፋ ማሳመን መቻል ነበረበት እናት ለልጇ የምታሰበው የሰሰቷን ነው ወልዳ አሳድጋ ለቁም ነገር አድርሳ እናት ለልጇ ትዳር መብት የላትም የሆነ ሆነ ሸይጣን ገፋፋው እናቱን ባለቤቱን ቤተሰቡን በሙሉ ፅናቱን ይሰጣችሁ

  • @ComCell-y1h
    @ComCell-y1h 10 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢😢ufffffffff

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 9 місяців тому

    ይሔን የመሰለ ልጅ ገደሉት ቤተሰቦቹ

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl 10 місяців тому

    😢😢😢💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @shewazewodhabtegebriel388
    @shewazewodhabtegebriel388 10 місяців тому +1

    uffffffffff beqa alme endhe nech

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 10 місяців тому +5

    አሁን ስጋቡን ይብሉት ቤተሰቦቹ 😢😢😢😢

  • @Fatimah-id3of
    @Fatimah-id3of 9 місяців тому

    ኧረሠዉ ገሎት እደሆነ በደብ አጣሩ ኢቶዮጽያ መቸም ህግ የለም

  • @RababaHh-lh7qn
    @RababaHh-lh7qn 9 місяців тому

    ወይኔ ምናይነት ሰይጣን ጠረህ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 9 місяців тому

    ዝ ም ብላችሁ አታውሩ በምን እደሞተ አልታወቀም

  • @MelkamuMel
    @MelkamuMel 9 місяців тому

    ኦነግ ነው የሚገለው እነዚ ክፉዎች

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 10 місяців тому +1

    ለሚሰቱ መሸነፍ ናትን ይሰጣት ሌላው የሞቱ ምክናያት ናቸው ተጠቀሙ

  • @KiyaGere
    @KiyaGere 9 місяців тому

    ይህ ውሸት ነው ሰው ገድሎት ነው ከዘያን ገመድ ላይ ሰቅለውት ነው የሚሆነው

  • @kebedebarude3431
    @kebedebarude3431 9 місяців тому

    እናንተ አጭበርባሪዎች አርዕስቱና ሀተታው አይገናኝም።

  • @gezashgnmekonnen-pl3ph
    @gezashgnmekonnen-pl3ph 10 місяців тому +1

    ነብስ ይማር

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 9 місяців тому

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @shaihdubaie4324
    @shaihdubaie4324 9 місяців тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TesfaneshDebebe
    @TesfaneshDebebe 9 місяців тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @berkeberkeyyy6215
    @berkeberkeyyy6215 10 місяців тому

    😢😢😢😢