በአንድ ፓርክ 7 ፋብሪካዎች ያቋቋሙት ግለሰብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 жов 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 14

  • @Mohammed-j8n6z
    @Mohammed-j8n6z 2 місяці тому +3

    ጎበዝ ነዎት ወደፊትም ልማት ያልሙልን ሌሎች ባለሀብት እንዲበዛ ምኞቴ ነው

  • @Nileforum
    @Nileforum 2 місяці тому +1

    ድንቅ ሰው ናቸው። አንዳንዱ በ1 ፋብሪካ ሀገሪቷን ያጨናንቃል። እኝህ ሰው ተደብቀው ስራ ላይ ያሉ ሰው ናቸው። በርቱ ሃጂ።

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 місяці тому +1

    በውነት ነው የምለው አገራችን እንደዚህ አይነት አንበሳ በአለአብት እይነት ባልሳሳት አስር ሰው ብታ ገይ ያለምንም ግርግር ከስንዴ ልመና እንወታለን፣ባለአብቱ እድሜና ቴና ይስትወት ከእነቤተሰቦችወ አመሰግንወታለውይ ከልቤ።

  • @Nileforum
    @Nileforum 2 місяці тому +2

    ሙሉ ለሙሉ በራሳቸው ገንዘብ ሳይበደሩ at a time 7 ፋብሪካ አጃኢብ ነው። ማሻአላህ

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe 2 місяці тому +3

    ጀግና ነህ ዕድሜህ ይለምልም።

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 2 місяці тому +4

    ሸህ ኤነርጂዎት ከባድ ነው ገና ብዙ ይሰራሉ አላህ ይጨምርሎት

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 2 місяці тому +1

    Bless you.❤

  • @biniam6655
    @biniam6655 2 місяці тому +2

    በርቱ

  • @sofiasaba5445
    @sofiasaba5445 2 місяці тому

    አባባ ቧርቱ ጀግና 🎉❤

  • @TrueLife-g9v
    @TrueLife-g9v 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 2 місяці тому

    በለሀብት የአገር በረከት ነዉ

  • @shemsedin9495
    @shemsedin9495 2 місяці тому

    Mashallah positive vibe shekh Tofik kebad mizan not Allah halalun kesib yewefiken

  • @KezeraYazhe
    @KezeraYazhe 2 місяці тому +1

    There is a large non-artificial production of natural avocados in Ethiopia.
    Avocado production has a large market for cosmetics beyond food supply.
    The farmer and the local industry must produce more avocado oil, a liter of avocado oil sells for more than $30.00. Not only that, it costs $5-7 to buy two avocados.