መድሃኒት - Ethiopian Movie Medehanit 2024 Full Length Ethiopian Film Medhanit 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 187

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Місяць тому +90

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያሰብነውን ሁሉ ትሙላልን❤አሜን❤

  • @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ

    ማነው እደኔ ማዝረን የሚወድ❤❤

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ Місяць тому +7

    #በእውነት እጅግ ደስ የሚል ሙቪ ነው ፣ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው #ፍቅር #እስከመቃብር ፣ ደራሲያኑ የተጠቀመበትን ቃል ልዋስ #ፍቅርን ካገኘኸው #የሕይወት #መድሀኒት ነው ፣ #ካጣኸው #መርዝ ሆኖ ይገልሀል ይላል ትክክል ነው ፣ ተዋንያኖችንም ማመስገን እፈልጋለሁ ።

  • @ashea5893
    @ashea5893 25 днів тому +8

    እናንተ ሰዎች መስራት ካቃታችሁ ለምን አተዉትም ሲጀመር act ማድረግ ሁላ ማችሉ ሆነው ሳሉ የባሰ ደሞ ወንድም እና እህት አብረው ሊሆኑ በእውነት በጣም ያሳዝናል ይሄ የኛ መገለጫ አልነበረም። በጣም በወረደ እና ሙሉ አኳሆኑ የተገለበጠ ቋንቋ ተቀይሮ የተሰራ ፊልም በማየቴ አዝናለው።ቁምነገር ማጣቱ ለዛቢስነቱ በጣም ያስጠላል። ላላያችሁት ባታዩት እመክራለሁ አመሰግናለሁ።

    • @EldanaNega-ok4bg
      @EldanaNega-ok4bg 4 дні тому +1

      በትክክል እኔንም ሳየው በጣም ነበር የገረመኝ የኢትዮጵያ ፊልም ተጃጃለ በጣም ምንም አይችሉም ።ለህብረተሰቡ ምን እያስተማሩ እንደሆነ አላቅም ብቻ አፈር ያስበላችው ተዋናይ የተባላቹህ በሙሉ ደራሲ ምናምን የምትባሉ ገደል ግቡ

  • @woinshetbadicho8961
    @woinshetbadicho8961 Місяць тому +21

    @babihada በጣም ጥሩ እይታ ነው ይሄ ፊልም በጣም አስነዋሪ ነው ከሃይማኖትም ክባህልም አንፃር ተቀባይነት የለውም ደራሲው መወገዝ አለበት ምን ማስተላለፍ እንደፈለገ አልገባንም በጣም አሳፋሪ ነው እህት እና ወንድም መሆናቸውን ካወቁ በኃላ እንዴት ካላንተ ካላንቺ መኖር አልችልም ይባባላሉ ምን አይነት ጉድ ነው አረ ተው ህብረተሰቡን አክብሩት

    • @Bezatube-s2k
      @Bezatube-s2k Місяць тому +2

      እህትና ወንድም አይደሉም፣በደምብ ካያችሁት ታውቁት ነበር

    • @samsonkifle
      @samsonkifle Місяць тому

      እነሱ እህትና ወንድም መሆናቸውን ነበር የሚያውቁት​@@Bezatube-s2k

    • @ShewitShewit-u4u
      @ShewitShewit-u4u Місяць тому

      አው እውነትህ ነው ። ግን ምን መስለህ እህት ና ወንድም መሆናቸው ማወቅ ነበረችው ። እነሱ ግነ እያወቁ ነው ። የጥፋት ከዛ ደም እየጠፉ እየለወ ከዛ አባትየው ገደለችው ።ማለቴ እህት ና ወንድም መሆናቸው የማቁ አናትየዉ ና ጓደኛው ነው። ይቅርታ አወቅ ሳይሆን አለማወቅ ነው ና ከተሰሱትኩ ደም አረመኝ ።

  • @firdosፊርዱ
    @firdosፊርዱ Місяць тому +2

    ፊሊሙ አጀማመሩ ደስ ይላል ነገር ግን ቤተሰብ ጥፍተኛ ነው እህትና ወድም ናችሁ ማለት የለባቸው ምክኒያቱም ሁለቱም ጎዳና ተጌተው ነው መጨረሻው ያስጠላል ለማንኛውም 👍👍👍👍

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Місяць тому +26

    በጣም ያስጠላል
    ምነው ለምንድነው እንዲህ አአይነት ፊልም የሚሰሩት :: ለምንስ ወንድም እህት መሆናቸውን እያወቁ አብረው ለመኖር ያስባሉ ??????? እህትና ወንድም መሆናቸው ሲያውቁ ያደረጉት ነገር እንኳን ሊቀፋቸው ይገባል :: ምን አለ እናትየው ደግሞ እህት እና ወንድም አለመሆናቸውን ትንሽ ቀደም ብለው ቢነግሯቸው ሁሉ ነገሩ ስተት ነው
    መልክቱ አልገባኝም በናታችሁ ደራሲዋች
    አስባችሁ ፃፉ

  • @XxlLxx-gk6xn
    @XxlLxx-gk6xn Місяць тому +5

    ቆይ ምን ለማስተማር ተፈልጎ ነው ?እህትና ወድም ከተፋቀረ ይጋባ ነው ወይስ ይቅር ይበላችሁ እኔ ምንም አልተማርኩበት ከስህተት በቀር

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha Місяць тому +10

    በርቱ የ ሀገረ ልጆች ጥሩ ጥሩ ሕራ ያቀረባቹ ነው እናመሰግናለን

  • @musliyanesra1442
    @musliyanesra1442 25 днів тому

    ኮሜታሮች ማጫራሻውን አይተቹሁ ፍራዱ ሄይ ዝብለቹሁ አትዘበርቁ ለማንኛውም በጠም ምርጥ ፍልሞ ነው ❤❤❤

  • @SelamawitSelam-ev8dk
    @SelamawitSelam-ev8dk Місяць тому +1

    አንደኛው ኮሜዲን አንደኛው ደግሞ አስለቃሽ 💔💔💔💔💔 ሁሉም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ግን መጨረሻው በጣም ነው የሚያሳዝነው እንደዚህ አይነት ፍቅር ግን አለ ብላችሁ ታስባላችሁ ማን ያቃል ለኖርም ይችላል 😭😢😢😢😢

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Місяць тому +2

    በሰደት ላለን ቅድሰት ቤተክርሰቲያንን ሰላሳያችሁን ከለብ እናመሰግናለን ሰከነጫማችሁ መግባታችሁ ገን ለብ ይሰብራል ከደረጃዉ በታች ብተወልቁት😢😢😢😢😢

  • @isakgebremikael9575
    @isakgebremikael9575 Місяць тому +4

    ኣሳዛኝ መጨረሻ ምርጥ ፊልም

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 Місяць тому +3

    ወገን እጠንቀቅ በስተት ላይ ስህተት መጨረሻው ውድቀት !!!😢😢😢 ደራሲ ያልተደረገ ታሪክ አይፅፍም !!!
    ሀማኖትን ማክበር በምድርም በሰማይም ያስከብራል !!!

  • @HaymiHaymi-su6tf
    @HaymiHaymi-su6tf 7 днів тому

    እኔና ደጀኔ በጣም ቸግሮናል ሀብትሽዬ ስወድህ❤❤❤

  • @SaniMohammed-o7c
    @SaniMohammed-o7c Місяць тому +4

    በጣም በጣም በጣም የሚያስጠላ ፊልም ነው እጅግ በጣም ደባሪ 😏😏

    • @GiovanniCeresa-i2e
      @GiovanniCeresa-i2e Місяць тому

      Seytan slemtmeg eko neu ortdkes btehege ygletlesh nbr

    • @SaniMohammed-o7c
      @SaniMohammed-o7c Місяць тому

      @@GiovanniCeresa-i2e ምን አገናኘው

  • @elnatmeazi2669
    @elnatmeazi2669 Місяць тому +2

    በጣም ከባህልም ከሀይማኖትም የወጣ ደባሪ ፊልም ምን ለማስተማር ነው😢😢😢😢😢😢

    • @elsaeshetie5086
      @elsaeshetie5086 Місяць тому

      ላየወ ነበር ተዉኩት ከኮሜንቱ የተረዳሁት ለማስተላለፍ የተፈለገወ ነገር ደስ አይልም

  • @ወንደሠንነኝ
    @ወንደሠንነኝ Місяць тому

    Comment ግን እረ የት ናቹ አያታቹ ነው ወይስ በግምት ነው ምሰጡት ይህ ፋልም በጣም ጡሩነቱ በተለይ እዚም እዛም ለሚወልዱ ሰዋች እና ጎበዝ አፈቃሪ መሆኑን ነው ሚያመለክተው

  • @yemariam7250
    @yemariam7250 Місяць тому +10

    በጣም አሳፋሪ ናችሁ እንዴት እህት እና ወንድም ተጋብቶ ለመኖር የሚያሳይ ፊልም ትሰራላችሁ አሳፋሪዎች የዚህ ፊልም አዘጋጆች የመጨረሻ ወራዶች ናቸው ተዋናዮች ጨምሮ

    • @trfnehalemu
      @trfnehalemu Місяць тому

      መጀመሪያ በደብ ፊልሙን ጨርሽው

  • @SaronMulgeta-p6l
    @SaronMulgeta-p6l Місяць тому +1

    እንዴት የምያሳፊር ፊልሚ ነው እህት ወንድሜ መሆኑን እያወቁ አብሮ ያስባሉ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Місяць тому +11

    Why do u have a tragic ending? Our real life is full of tragedy, don't you know most of us are watching a movie to relax & to escape reality?

    • @bethmarkos9208
      @bethmarkos9208 Місяць тому

      I couldn't agree more! What was the point of complicating the story at the end?

    • @dagmawitabebe1687
      @dagmawitabebe1687 20 днів тому

      Ya, u a right

  • @MekidesWonde
    @MekidesWonde Місяць тому +2

    Are Likekut Konijo Filim Yimesilegunal 🎉🎉🎉

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 Місяць тому +3

    የሴት እና የወንድ መሣለሚያ ቦታ የተለያየ ነው ከስርዓተ-ቤ/ክርስቲያን የወጣ ነገር አታሳዩ ።

    • @SamSung-mx5lw
      @SamSung-mx5lw 11 годин тому

      በትክክል❤❤❤❤😢😢😢

  • @Mekdes-bt1sy
    @Mekdes-bt1sy Місяць тому +2

    ቤተክርስቲያን ሲገባ ጫማ ይወለቃል ስርአቱ ይኸን አይፈቅድም ሲቀጥል በመጀመሪያ ምንም ቢዋደዱ መተዋወቅ ነበረባቸው ከጋብቻ በፊት አብሮ ማደር ምን ጉድ ነው እኅትና ወንድም መሆናቸውን አውቀው ደግሞ ይነፋፈቃሉ ሲዘገንኑ ትልቅ ኃጢአት ነው እኮ እሽ እኛ ምን እንማር😢 ቀሽም ደራሲ

  • @zenawiabebe352
    @zenawiabebe352 Місяць тому +1

    ወገን ምን ለማስተማር ታስቦ ነው?
    እህትና ወንድም መሆናቸውን እያወቁ ለመጋባት መወሰናቸው ያውም የቤተክርስቲያን ቀርብ ሰው አድርጋቹ ምቅረብ
    ድፍረት ብየዎለሁ??????????????????

  • @ethiyopiyakwt6279
    @ethiyopiyakwt6279 Місяць тому

    በጣም እጅግ በጣም ነዉ የሚያሥጠላ ዉዉዉዉዉ ኤጭጭጭጭጭጭጭጭ

  • @MekidesWonde
    @MekidesWonde Місяць тому

    Essitiy Leyet Yale Ena Asitemariy Yehone Sira Sirut ❤️❤️❤️ Eshi Lezih Min Enimar Ye minayewen Ena Ye Minisawen New Eko Yemitasauin Min Lewet AlewEndie 🎉🎉🎉🎉

  • @hannagetachaw5796
    @hannagetachaw5796 Місяць тому

    አሪፍ ነው ግን መጨረሻው እራስ ማጥፍት ምንድነው የማስተምረው

  • @HalimaH-r9v
    @HalimaH-r9v 17 днів тому

    በጣም ደባሪ ፊልም

  • @SayedAhmada-ge3ci
    @SayedAhmada-ge3ci Місяць тому

    በጣም ያሣዝናል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @UssG-pz4yl
    @UssG-pz4yl Місяць тому +2

    😢😢😢😢😢💔💔😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍ ወላሒ አሥለቀሱኝ 😢😢😢😢😢

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Місяць тому +1

    እሔነውፍቅርእስከመቃብርማለት

  • @DarejeLemma
    @DarejeLemma Місяць тому +1

    Ehuntagna fikir mahalati indazia now ❤

  • @bekimesfen7162
    @bekimesfen7162 Місяць тому

    Betam betam betam yesetalale er men gud new hasabe makayere eyala

  • @AlmiHabsha
    @AlmiHabsha 29 днів тому

    ኮሜንቶች እስኪ አትስገብገቡ 🤔በመጀመሪያ አይታችሁ ጨርሱና ኮምቱ 😏😏😏

  • @b4p2max82
    @b4p2max82 26 днів тому

    Yastelal yih film KEFAFI KEFAFI DANI MIN NEKAH YIHIN SIT TEWUN!

  • @Momeyeop
    @Momeyeop Місяць тому +1

    በዚህ ሲኦል ኑሮ ትንሽ አይደብራችሁም😢 ኑሮ አቃጥሎን ቤታችን ፈርሶ ማሳንቼ ጨጓራ አስይዞን ትሪለር ? ምነው 😢😢😢😢

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 Місяць тому

    ደራሲዉ ግን ምን አስበህ ነዉ እንደዚህ ብለህ የፃፍከዉ ከባድ ነዉ አብረዉ መኖር አልነበረባቸዉ ም ትልቅ ሀጥያት ነዉ ይህማ😢😢

  • @MelsenhMekonnen
    @MelsenhMekonnen Місяць тому

    ድሮም የየአማርኛ ፊልም እንደዛው ነው

  • @kemalabdulaziz1661
    @kemalabdulaziz1661 Місяць тому +6

    ከባህላችን ያፈነገጠ የኦሮሞን እንሥሳዊ ባህሪ--- እህት ወንድሟ ጋር ጋብቻ እንድትፈጽም የሚያበረታታ የጋሎች ስነልቦና የተጫነው ፊልም ነው፤ ያሳዝናል!!!

    • @Billaahtibrahim
      @Billaahtibrahim Місяць тому +1

      ልጋጋም ሰጋጋ

    • @افنانمحمد-ذ1ث
      @افنانمحمد-ذ1ث Місяць тому

      ይሄን ቆሻሻ አስተሳሰብሺን ቆሻሻሽን ኦሮሞ አትበይ ኦሮሞ ጥሪት ጥሪት ጥሪትሪት ያሌ ህዝብ ነው ካላወቅሽ ጠይቂ ይነገሪሻል

    • @افنانمحمد-ذ1ث
      @افنانمحمد-ذ1ث Місяць тому

      ቆሻሻ ጭራሽ የኦሮሞ ትያሌሽ ምኗ ክፍታፍ ኔሽ

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 Місяць тому

      ይቅር ይበልሽ ፈጣሪ 😢

    • @hawiizedi2386
      @hawiizedi2386 Місяць тому +1

      ከየት አባክ ነዉ የሰማከዉ እሮሞ ዘሩን ይቆጥራል እንጂ አይድርም የትኛዉ እምነት አይፈቅድም በሙሲሊሞቸ ብቻ ያጎት ልጅ ይቻላል ከዚህ ዉጭ ሰምቼ አላዉቅም ታከመዉ በሽታህን ሳይብስብህ

  • @AmharicAlphabetWezete
    @AmharicAlphabetWezete Місяць тому

    "መለያየት ፉ ነው ለተዋደደ ሰው"
    - በጣምምምም ...

  • @lilibekele4345
    @lilibekele4345 4 дні тому

    ምርጫ ትችልበታለህ ግን እንደተቃዋሚ ፓርቲ ምትፈራው ነገር አለ አላለም😅😅😅😅

  • @wendatesfaye-5023
    @wendatesfaye-5023 Місяць тому +1

    ደራሲው ምን አስቦ ነው ደሞ ሀይማኖት የምታከብር ኢትዮጲያዊ እንዴት ወንድሟን ፊልም ስትሠሩ እያስተዋላችው፡፡

  • @lotapetallo4492
    @lotapetallo4492 День тому

    Where a wonderful world, the devil 👿 family has to pay the price, look the devil 👿 family made a big mistake, it emotional and emotional us the same time,, it happens to be in my life,, let's pray t0 God can give us his glory, amen, brother from Eritrea 🇪🇷 USA 🇺🇸, love you all Eritrean and Ethiopian, very good movie, please. Try to make it better for next movie.

  • @سمرالدينسمر
    @سمرالدينسمر Місяць тому +1

    በማጨረሸዉ አዝይለዉ የምር😢😢

  • @KasahunMola
    @KasahunMola Місяць тому

    How did you name the film medihanit better to say poison or merz

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Місяць тому +1

    አይ ጊዜ ብልሹ ትውልድ ጭራሽ እህቱ መሆንዋን እያወቅ ይዞ መጥፋት የበሳው ደግሞ እራስን እያጠፉ ሕያው ሆን እንኖራል ማለት እንግዲህ እሄንንነው ለቀጣዩው ትውልድ የምታሰተምሩት አረ ከገንዘብ ትውልድን እናሰቀድም

  • @Hነኝየፍቅርሰዉ
    @Hነኝየፍቅርሰዉ Місяць тому +1

    1ኛነኝ

  • @ZelalemGizachew23
    @ZelalemGizachew23 Місяць тому

    ፍቅር እስከመቃብር ቁጥር 2

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 25 днів тому

    ድብቅ ውበት 🙆

  • @SEthio-dx3gy
    @SEthio-dx3gy Місяць тому +1

    ግን ቤተክርስቲያን ሲገቡ ጫማቸውን አያወልቁም እዴ ለቀረፃስ ቢሆን የምን መተላለፍ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Місяць тому +1

    ወንድም እና እህትን የሚያጋባው ማንፈስ ጠቋር ይባላል ደራሲው ምን ለማስተላለፍ እንደፈለገ አልገባኝም ሳያውቁ እሺ ወንድም እና እህት መሆናቸውን ካወቁ በኋላ ግን በጣም ነው የሚዘገንነው ጤነኛ ለሆነ ሰው ደራሲው ግን ያአ የተረገመ ደብተራ ከሆነ የሰው አይምሮ እንዲለምደው ፈልጎ ነው እግዚአብሔር ይገስፅህ ደሞ ቤተክርስቲያን መመላለሳቸው እንጂ እንደ ደና ቁምነገር እንዳለው ፊልም ተዋንያኖቹስ ብትሆኑ ውይ ገንዘብ ይሄን ያህል እረ ይሄ ክፉ መንፈስ ጠቆጣጥሮናል እንፀልይ ወገን ማርያምን አስፈሪ ዘመን ላይ ደርሰናል

  • @wudieejigue4034
    @wudieejigue4034 Місяць тому

    This is?

  • @MahderFetawok
    @MahderFetawok Місяць тому

    Wow❤❤❤❤

  • @سمرالدينسمر
    @سمرالدينسمر Місяць тому +2

    አይምርም ፈጠር አለየቹ በሉወቸዉ❤❤❤❤❤ የሰዉ ደሰተ የምሰደስተቹ❤❤❤🎉🎉

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ Місяць тому

    እና መቸ እህቱ ናት የሴትዬዋ ልጂ እሱዋ ናትጂ እሱ ልጁዋ አደለም ተጥሎ አጊታው ያሳደገችው ልጁዋ ነው ኮሜንቶች ዝም ብላችሁ ሙሉውን ሳታዩ ትቀባጥራላችሁ ኤጭ😏😒

  • @AmenFikadu-m1m
    @AmenFikadu-m1m 4 дні тому

    ዶንቆሮ እልም ነው አብሮ ካኖራቸው ይህ የስይጣንን ድርጅት ማበረታታት ነው

  • @mafifikadu1074
    @mafifikadu1074 Місяць тому

    ኡፍፍፍፍ በጣም የሚሳዝን ነው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @BetelhemBeti-j9l
    @BetelhemBeti-j9l Місяць тому

    Wow bertu

  • @MaryamEnate-qu5td
    @MaryamEnate-qu5td Місяць тому

    Ufffffffff ewinetenya fqr bexam nw des milew ❤

  • @MedinaMolla-op5kz
    @MedinaMolla-op5kz Місяць тому

    😢😢😢ማኖያለቀሰ

  • @leddisplay8293
    @leddisplay8293 Місяць тому

    Ebakachu ye film derasiyan orthodox betechiristian gibi wist sile amlakachin ena silemenfesawi hasab liwiwitoch enji yemiweraw metebabesha mesheta bet aydelechim ebakachu ebakachu aqumu meedaferachihun

  • @ገኒተስፈኛዋ
    @ገኒተስፈኛዋ Місяць тому

    ለልጆች ጥሩ ትምርት አይደለም ስህተት ነው ምንም ቢሆን ወንድምና እህት አይጋባም😢

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 Місяць тому

    የኮሪደር ልማቱንም ነው በደንብ ያሳያችሁን 😂

  • @edantirfe8994
    @edantirfe8994 Місяць тому

    Hager atefi enkuan kotachu

  • @Hነኝየፍቅርሰዉ
    @Hነኝየፍቅርሰዉ Місяць тому +3

    እሚገርምፊልም

  • @JooklJookl
    @JooklJookl Місяць тому

    መጨረሻዉግን😢😢😢

  • @BirukiBobby-k2y
    @BirukiBobby-k2y Місяць тому +1

    Ok😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mercyyemaryamlijmercybob7050
    @mercyyemaryamlijmercybob7050 Місяць тому

    Wow

  • @BirukKelilew
    @BirukKelilew Місяць тому

    setochu betam lije honu

  • @Mbxhkgsyj
    @Mbxhkgsyj Місяць тому

    Bianisi sister yenidaloche Baki bayi negni

  • @edantirfe8994
    @edantirfe8994 Місяць тому

    Tish

  • @feyuhope4659
    @feyuhope4659 Місяць тому +6

    Ine muslim negn gn filmu yeteserawu ba beta kristiyan mehonu des yilal❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @sawa8227
      @sawa8227 Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @amantube3668
      @amantube3668 Місяць тому

      Huddu harre sennu 😮😮😮

    • @RrEe-zw9lh
      @RrEe-zw9lh Місяць тому

      አሪፍ ነው ይባዱበታል ቆየት ብለው😂

    • @feyuhope4659
      @feyuhope4659 Місяць тому

      @@RrEe-zw9lh mn lemalet feligek newu dingayras

    • @feyuhope4659
      @feyuhope4659 Місяць тому

      @@amantube3668 maal qaaqta waan duutuu

  • @SamiraSamira-c1y
    @SamiraSamira-c1y Місяць тому

    😢😢😢❤❤❤.uuuufiii

  • @azebTedla-y9l
    @azebTedla-y9l Місяць тому

    በሰአቱ አዉነቱን መንገር ነበረባአት

  • @KidistGETAHUN586
    @KidistGETAHUN586 Місяць тому +1

    ሲያስጠላ 😢😢😢😢😢

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DawitEyarko
    @DawitEyarko Місяць тому +2

    ኧረ ልቀቁልን

  • @ሣራደረጀ
    @ሣራደረጀ 13 днів тому

    🥺🥺

  • @FerShet-z8v
    @FerShet-z8v Місяць тому

    ሲያስጠላ መጨረሻዉ😊

  • @SadaMuhammad-lw9mk
    @SadaMuhammad-lw9mk Місяць тому

    ደምሩኝ ስወዳችሁ ❤

  • @saramekaelie
    @saramekaelie Місяць тому

    Baymotu teru neber

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 Місяць тому +1

    How if they know they are brother and sister immediately things are change with morality.
    The writer he did a big mistake out of our culture and spiritual concept
    😮😮😮

  • @Zadgetu
    @Zadgetu Місяць тому

    Macharashawu yazazinalioo😅😅😅😅😅

  • @HaniDsa
    @HaniDsa Місяць тому

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😮😢

  • @EnglishforKidsHub
    @EnglishforKidsHub Місяць тому

    Justice to lovers 😸

  • @samovasamova4729
    @samovasamova4729 Місяць тому +1

    ምን አይነት መርገምት የሆነ አስተሳሰብ ነው????? I am so so disgusted. በአግዚአብሔር ላይ ያመፀ ትውልድ!!!

    • @behailu2006
      @behailu2006 Місяць тому

      በትክክል በእግዚአብሔር ላይ ያመፀ ትውልድ ነው!!!😂😂😂😂

  • @edenkasahun8166
    @edenkasahun8166 Місяць тому

    Aye Amharic movie cherashi besobachual kesente gize buhala smonun lye bele becha 2 derasi yetafewu dereset nw mimeselwu dse ayelm

  • @abuhalidjemal1721
    @abuhalidjemal1721 Місяць тому

    በደንብ ቀልዱብን

  • @EldanaNega-ok4bg
    @EldanaNega-ok4bg 4 дні тому

    አፈር ብሉ 💀💀

  • @RabiyaMohammed-rx8mh
    @RabiyaMohammed-rx8mh Місяць тому

    Si dabr mecreshw😢

  • @yetnayetregassa69
    @yetnayetregassa69 Місяць тому

    aref fielm newwow

  • @SolomonMaluke
    @SolomonMaluke Місяць тому

    😭😭😭🎉🎉❤

  • @AlmazAlmaz-t5e
    @AlmazAlmaz-t5e Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉😢

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Місяць тому

    😢

  • @Lasared
    @Lasared Місяць тому

    200 Audie Mall

  • @StoneAlbert
    @StoneAlbert Місяць тому

    235 Gabe Mills

  • @elsabalta5661
    @elsabalta5661 Місяць тому

    hastelaleku ydebral

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp Місяць тому

    ዛራና ቻድራ😅😅😅😅

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢