SHILIMATE NEH (ሽልማቴ ነህ) - Intimate Worship (Live)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ኢየሱስ ስጦታ ወይስ ሽልማት?
    እያንዳንዱ መዝሙር በእግዚአብሔር ቃል ላይ ሲመሠረት ብቻ ነው በሰው ሕይወት ላይ ሰማያዊ ተጽእኖ ሊያመጣ የሚችለው። ይህንን መዝሙር የተቀበልኩት በ2001 ዓ.ም እ.ኤ,አ ነበር። መዝሙሩ በፊልጵስዩስ ምእራፍ 3 ላይ የተመሠረተና በሕይወት ተሞክሮዬም የተፈተሸ ነው። ኢየሱስ እንድንበት ዘንድ ከአብ የተሰጠ ስጦታችን ነው (ዩሐንስ 4:10 )።
    ኢየሱስ ለአማኝ በተጨማሪም ሽልማቱ ነው
    “እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ላይ ስለ ጠራኝ፣ ሽልማት ለመቀዳጀት ወደ ግቡ እፈጥናለሁ።”
    ‭‭ፊልጵስዩስ‬ ‭3:14‬
    የእግዚአብሔር ርስቱ ሕዝቡ፤ የልጆቹም ርስት ደግሞ እግዚአብሔር ነው። (ዘዳግም 18፥2፣ መዝሙር 16፥5) እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ እኛን የሚባርከን በራሱ ነው፡፡ የሚያደርግልን ነገር ሁሉ ከእርሱ አይበልጥምና። በፊልጵስዮስ 3 ላይ የተያዝኩበትን ያን ልይዝ እፈጥናለሁ ሲል የያዘው ጌታ እንደሆነና በሩጫው መጨረሻ ላገኘው የምፈልገው ኢየሱስ ነው ማለቱ ነው። ይህን የሚለው ኢየሱስን ስላላገኘው ሳይሆን ሙላቱን በመጠማት እንደሆነ ያመለክታል። ጌታን ሽልማቴ ነህ ስለው ልቀበል ከምችለው የአገልግሎት ሽልማት በላይ ሽልማቴ በአንተ እቅፍ ለዘላለም መኖርና መጠቅለል ነው እያልኩኝ ነው። በራዕይ 4 ላይ 24ቱ ሽማግሌዎች አክሊላቸውን በዙፋኑ ሥር አድርገው እንደሰገዱለት ማለት ነው። በሙሴ ሕይወት ደግሞ ይህንን እናነባለን፦ "ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና።" ለሙሴ ብድራቱ ወይም ሽልማቱ ምንድን ነበር ብለን ብንጠይቅ ከነዓን አልነበረም፤ ከነዓን አልገባምና። ነበር ግን እርሱ የተጠማው የእግዚአብሔርን ክብር ማየት ነበር። እግዚአብሔር ደግሞ ክብሬን ማየት ስለማትችል በሰንጣቃው አለት ቆመህ ጀርባዬን ታያለህ አለው። ይህም ሙሉ ክብሩን ማየት እንደማይችል እየነገረው ነበር። የእግዚአብሔር ክብር ደግሞ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። የሙሴ ጸሎት ሙሉ መልሱን ያገኘው ከ2ሺህ ዓመታት በኋላ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ክርስቶስ ልብሱ ሲያበራ ሙሴና ኤልያስ በአጠገቡ ሲታዩ ነበር። የአንድ መንፈሳዊ ሰው አቻ የሌለው ብድራት ራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና።
    ከማን ጋር ለመወዳደር ነው የምሮጠው ለሚለው ደግሞ ቃሉ በ1ኛ ቆሮንቶስ 9፥24 ላይ እንደተጻፈው፦ "በእሽቅድምድም ስፍራ የሚሮጡት፥ ሁሉ እንዲሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ዋጋውን እንዲቀበል አታውቁምን? እንዲሁም ታገኙ ዘንድ ሩጡ።" ይላል። የምሮጠውና የምገሰግሰው ሽልማት ሊቀበል እንደሚሮጥ ሯጭ ነው። ይህም በዓላማ፣ በዲሲፕሊን፣ በትጋት፣ በተስፋ፣ በእምነትና በዝግጅት እንደሚወዳደር ሯጭ ማለት ነው። በዕብራውያን 12:1-2 እንዲህ ይላል:- “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
    SEMAYAWI FILM presents SHILIMATEH NEH by MESFIN MAMO
    executive producer NAHUSENAY MAMO, KALEB MAMO, EMMANUEL WORSHIP CENTER director WENDWESEN REGASA production manager ASER SEIFU music arrangement DAWIT GETACHEW sound NISTUH YILMMA band SAMUEL WORKNEH, ROBEL TEFERA background choir BINIYAM YONAS, AMANUEL MUSE, LIDYA ANTENEH, MERON ALEMU (JUDY), NATAN DESTA, HANNAH WETENE, SAMUEL SHIFERAW, FENAN BEFEKADU camera ASER SEIFU (AVA), ABENEZER GIRMA, KALEAB TSEGAYE, MOTI TAINA, FIKR ALEX, EYOB TESFAYE, BASLAEL, TADESSE setting designer TIGIST MESHESHA location manager KULENI BIRHANU editing WENDWESEN REGASA, ABENEZER GIRMA co-ordinator REDIET TEREFE assistant co-ordinator SARA PAULOS

КОМЕНТАРІ • 209

  • @mamogebremeskel4498
    @mamogebremeskel4498 5 років тому +49

    God bless u and use u for His glory always. I am greatly blessed to have u. Ur loving father.

    • @MesfinMamoOfficial
      @MesfinMamoOfficial  5 років тому +28

      God used you in my life to know the Lord and you raised me in the ways of the Lord. Your life is such an inspiration to me and my family! God bless you and continue to use you till you stand before His throne in glory!

    • @birktizerihun6947
      @birktizerihun6947 4 роки тому +3

      A!!!

    • @yemsirachbogale8492
      @yemsirachbogale8492 2 роки тому +1

      @@MesfinMamoOfficial q

  • @MesfinMamoOfficial
    @MesfinMamoOfficial  5 років тому +132

    ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለእግዚእብሔር ይሁን! የልቤ ጩኸት ትውልድ ሁሉ ከጌታ ኢየሱስ ጋር ጥልቅ ሕብረት ሲናፍቅና ሲያደርግ ማየት ነው:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

    • @Beth_Yeshua
      @Beth_Yeshua 5 років тому

      አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይኹን!
      እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም መስፍን ማሞ

    • @havemercyonme2422
      @havemercyonme2422 5 років тому

      Amen. God bless you.

    • @ermiyasaddis5860
      @ermiyasaddis5860 3 роки тому

      Bless u brothers and sisters hallelujah he is our gift praise to him!

    • @tesfalemdemissie5135
      @tesfalemdemissie5135 2 роки тому

      God bless you 🙏

    • @sebsibeasfaw2841
      @sebsibeasfaw2841 2 роки тому

      ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ መዝሙር ኢየሱስ ስምህ እንደሚፈስ ዘይት ነው። ወንድሜ ተባረክልኝ

  • @LetaJIFAR
    @LetaJIFAR 5 років тому +19

    ሁሉንም ፡ ትቼ ፡ እሮጣለሁ
    ያለኝንም ፡ ሁሉ ፡ አጣዋለሁ
    የሚጠቅመኝንም ፡ እተዋለሁ
    ብቻ ፡ አንድ ፡ ነገር
    አንድ ፡ ነገር ፡ እሻለሁ
    እርሱንም ፡ አውቃለሁ
    ሁሉም ፡ ቀርቶብኝ ፡ ቢገኝልኝ
    የሱስ ፡ ነው ፡ ጉጉቴ ፡ የናፈቀኝ
    በእርሱ ፡ ተገኝቼ ፡ እርሱንም ፡ አግኝቼ
    ሌላ ፡ መሻት ፡ የለኝ ፡ የምራበው
    የሱስ ፡ ዕንቁዬ ፡ ነው
    እርሱን ፡ ከማወቅ ፡ ጋር ፡ ምን ፡ ይወዳደራል
    ሁሉን ፡ እርግፍ ፡ አድርጐ ፡ አስትቶ ፡ ያስኬዳል
    ሽልማቴ ፡ ሌላ ፡ መች ፡ ለእኔ ፡ ሆነልኝ
    እርሱ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ እኔን ፡ የወደደኝ (፪x)
    ሽልማቴ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
    ሽልማቴ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ (፪x)
    ሆነህ ፡ ተገኝተሃል ፡ በእኔ ፡ ዘንድ ፡ አንደኛ
    ሁሉንም ፡ አስናቀኝ ፡ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ እረኛ ፡ (፪x)
    የከበረ ፡ የገነነ ፡ እኔ ፡ እምሻው ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ (፲፪x)

  • @ethiotiktok6874
    @ethiotiktok6874 4 роки тому +15

    ሁሉንም ትቼ እሮጣለሁ
    ያለኝንም ሁሉ አጣዋለሁ
    የሚጠቅመኝንም እተዋለሁ
    ብቻ አንድ ነገር
    አንድ ነገር እሻለሁ
    እርሱንም አውቃለሁ
    ሁሉም ቀርቶብኝ ቢገኝልኝ
    ኢየሱስ ነው ጉጉቴ የናፈቀኝ
    በእርሱ ተገኝቼ እርሱንም አግኝቼ
    ሌላ መሻት የለኝ የምራበው
    ኢየሱስ ዕንቁዬ ነው
    እርሱን ከማወቅ ጋር ምን ይወዳደራል
    ሁሉን እርግፍ አድርጐ አስትቶ ያስኬዳል
    ሽልማቴ ሌላ መች ለእኔ ሆነልኝ
    እርሱ ነው ኢየሱስ እኔን የወደደኝ (2x)
    ሽልማቴ ነህ የእኔ ጌታ
    ሽልማቴ ነህ የእኔ ኢየሱስ (2x)
    ሆነህ ተገኝተሃል በእኔ ዘንድ አንደኛ
    ሁሉንም አስናቅከኝ ኢየሱስ የእኔ እረኛ (2x)
    የከበረ የገነነ እኔ ምሻው
    ኢየሱስ ነው (፲2x)

  • @Beth_Yeshua
    @Beth_Yeshua 5 років тому +9

    ሁሉንም ትቼ እሮጣለሁ
    ያለኝንም ሁሉ አጣዋለሁ
    የሚጠቅመኝንም እተዋለሁ
    ብቻ አንድ ነገር
    አንድ ነገር እሻለሁ
    እርሱንም አውቃለሁ
    ሁሉም ቀርቶብኝ ቢገኝልኝ
    ኢየሱስ ነው ጉጉቴ የናፈቀኝ
    በእርሱ ተገኝቼ እርሱንም አግኝቼ
    ሌላ መሻት የለኝ የምራበው
    ኢየሱስ ዕንቁዬ ነው
    እርሱን ከማወቅ ጋር ምን ይወዳደራል
    ?
    ሁሉን እርግፍ አድርጐ አስትቶ ያስኬዳል
    ሽልማቴ ሌላ መች ለእኔ ሆነልኝ
    እርሱ ነው ኢየሱስ እኔን የወደደኝ (፪x)
    ሽልማቴ ነህ የእኔ ጌታ
    ሽልማቴ ነህ የእኔ ኢየሱስ (፪x)
    ሆነህ ተገኝተሃል በእኔ ዘንድ አንደኛ
    ሁሉንም አስናቅኽኝ ኢየሱስ የእኔ እረኛ (፪x)
    የከበረ የገነነ እኔ የምሻው ኢየሱስ ነው (፲፪x)
    ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው
    ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው
    ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው
    ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው
    አሜን አሜን ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይኹን!
    እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድም መስፍን ማሞ

  • @negat7302
    @negat7302 4 роки тому +9

    የዘላለም ህይወት የማግኘታችን ምክንያቱ የኢየሱስ የመስቀል ላይ ስራ ነው።በእሱ ስራ እኛ ደህንነት አገኘን ለዚህ ክብር እና ህይወት ያበቃን እሱ ነው መዳን በእሱ በኩል ሆኖልናልና
    እርሱ ሽልማታችን ነው።
    ድንቅ ዝማሬ!!!

  • @kaleabdebebe6420
    @kaleabdebebe6420 4 роки тому +7

    በስምንተኛው ቀን የተገረዝሁ፣ ከእስራኤል ዘር፣ ከብንያም ወገን የተወለድሁ ስሆን፣ ከዕብራውያንም ዕብራዊ ነኝ፤ ስለ ሕግ ከተነሣ፣ ፈሪሳዊ ነበርሁ፤ ስለ ቅናት ከሆነ፣ የቤተ ክርስቲያን አሳዳጅ ነበርሁ፤ ሕግን በመፈጸም ስለ ሚገኝ ጽድቅ ከሆነም፣ ያለ ነቀፋ ነበርሁ። ነገር ግን ይጠቅመኝ የነበረውን ሁሉ አሁን ለክርስቶስ ስል እንደ ጒድለት ቈጥሬዋለሁ። ከዚህም በላይ ለእርሱ ብዬ ሁሉን ነገር የተውሁለትን፣ ወደር የሌለውን ጌታዬን ክርስቶስ ኢየሱስን ከማወቅ ታላቅነት ጋር ሳነጻጽር፣ ሁሉንም ነገር እንደ ጒድለት እቈጥረዋለሁ፤ ለእርሱ ስል ሁሉን አጥቻለሁ፤ ክርስቶስን አገኝ ዘንድ ሁሉን እንደ ጒድፍ እቈጥራለሁ፤ ሕግ በመጠበቅ የሚገኝ የራሴ ጽድቅ ኖሮኝ ሳይሆን፣ በክርስቶስ በማመን ይኸውም ከእግዚአብሔር የሚመጣ፣ ከእምነትም በሆነ ጽድቅ በእርሱ ዘንድ እንድገኝ ነው። ክርስቶስንና የትንሣኤውን ኀይል እንዳውቅ፣ በሥቃዩ ተካፋይ እንድሆንና በሞቱም እርሱን እንድመስል እመኛለሁ፤ ለሙታን ትንሣኤም እንድደርስ እናፍቃለሁ።
    ፊልጵስዩስ 3:5‭-‬11

  • @israelbedasa7286
    @israelbedasa7286 5 років тому +5

    #ሽልማቴ_ነህ_የኔ_ጌታ
    ሁሉንም ፡ ትቼ ፡ እሮጣለሁ
    ያለኝንም ፡ ሁሉ ፡ አጣዋለሁ
    የሚጠቅመኝንም ፡ እተዋለሁ
    ብቻ ፡ አንድ ፡ ነገር
    አንድ ፡ ነገር ፡ እሻለሁ
    እርሱንም ፡ አውቃለሁ
    ሁሉም ፡ ቀርቶብኝ ፡ ቢገኝልኝ
    የሱስ ፡ ነው ፡ ጉጉቴ ፡ የናፈቀኝ
    በእርሱ ፡ ተገኝቼ ፡ እርሱንም ፡ አግኝቼ
    ሌላ ፡ መሻት ፡ የለኝ ፡ የምራበው
    የሱስ ፡ ዕንቁዬ ፡ ነው
    እርሱን ፡ ከማወቅ ፡ ጋር ፡ ምን ፡ ይወዳደራል
    ሁሉን ፡ እርግፍ ፡ አድርጐ ፡ አስትቶ ፡ ያስኬዳል
    ሽልማቴ ፡ ሌላ ፡ መች ፡ ለእኔ ፡ ሆነልኝ
    እርሱ ፡ ነው ፡ ኢየሱስ ፡ እኔን ፡ የወደደኝ (፪x)
    ሽልማቴ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ጌታ
    ሽልማቴ ፡ ነህ ፡ የእኔ ፡ ኢየሱስ (፪x)
    ሆነህ ፡ ተገኝተሃል ፡ በእኔ ፡ ዘንድ ፡ አንደኛ
    ሁሉንም ፡ አስናቀኝ ፡ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ እረኛ ፡ (፪x)
    የከበረ ፡ የገነነ ፡ እኔ ፡ እምሻው ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ (፲፪x)

  • @jesusislord6861
    @jesusislord6861 5 років тому +8

    ህምምም በዚህ መዝሙር ክፉን ቀን ወጥቼበታለው። ተባረኩ

  • @የደስታደጅ
    @የደስታደጅ 5 років тому +3

    ሆነህ ተገኝተሃል በእኔ ዘንድ አንደኛ
    ሁሉንም አስናቀኝ ኢየሱስ የእኔ እረኛ!”
    This song will NEVER EVER gets old to me🙌🏽😭

  • @Temesgenmarkos0757
    @Temesgenmarkos0757 5 років тому +8

    መስፍኔ የተወደደ ሰዉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 5 років тому +4

    ሁሌም የማይሰለች ዘመን የማይሽረው ጩኸት ርሃብ ያለበት ቃል ስለሆነ ለኔ የሁሌም ዝማሬ የልቤን የምናገርበት ነው ተባረክልኝ♥

  • @mahletberhe168
    @mahletberhe168 4 роки тому +13

    አይገርምም እኔ ይህን መዝሙር ስሰማው እስከአሁን የመሰለኝ ሽልማቴ ሲል በኛ አገር አንዲት ሙሽራ ሙሽራው በገዛላት ልብስና ጌጣጌጥ ስትዋብ ተሸለመች (ተዋበች) ሸለማት እኮ (አስዋባት አስጌጣት ) ይባላል እና እየሱስ ውበቴ ጌጤ ልብሴ በሚል መረዳት ነበር ዛሬ ደግሞ የዘማሪው የዘመረበት መንፈስ ስሰማው በጣም ባይገባኝም ትንሽ ያገኘሁት መሰለኝ ፡፡ እሱ በልጦብን የምንከተለውን ጌታ ብድራታችን እሱ ራሱ ነው በሚል ማለት ነው፡፡ በዚያም ይሁን በዚህ ግን መዝሙሩን ወድጄዋለሁ ፡፡ ሰርቼ የማገኘው ሽልማት ሳይሆን በሱ ስራ ባገኘሁት ህይወት የማገኘው የመጨረሻ መድረሻየ እየሱስ ነው፡፡ እኔ መጀመርያ በተረዳሁበት ሽልማቴ ውበቴ ጌጤ የሚታይልኝ እሱ ነው ብለውስ ስሙ ይባረክ፡፡ ተባረኩልኝ

  • @blessedethiopia2184
    @blessedethiopia2184 4 роки тому +7

    መዝሙራችሁ ሁልጊዜ ስሰማው ደስ ይለኛል። ይሄ በሁሉንም ክርስቲያኖች (ኦርቶዶክስ ካቶሊክ) የሚደመጥ መዝሙር ነው።

  • @ruhamawondosen5942
    @ruhamawondosen5942 4 роки тому +6

    To all of my brothers and sisters in Christ may the joy of the Lord be with you I just want to say that always remember just like this worship song there is no one like him always seek him and hold on tight because our saviour will be here at any time always stay awake be blessed

  • @kiyabulto2004
    @kiyabulto2004 3 роки тому +7

    እርሱን ከማወቅ ጋር ምን ይወዳደራል.... ሽልማቴ ነህ የኔ ጌታ❣ love u guys

  • @user-hy4ev9qn5o
    @user-hy4ev9qn5o 2 роки тому +5

    I was touched by Holy Spirit worshipping(singing) this song at anointed church 7years ago and was given second chance by father God I will never forget that day! 🙏
    God Bless You!

  • @zedmuller7599
    @zedmuller7599 4 роки тому +10

    ሰምቼም ዘምሬም ያልጠገብኩት መዝሙር!! ፀጋ ይብዛልህ

  • @edenbelay9522
    @edenbelay9522 5 років тому +3

    ሁነህ ተገኝተሀል በእኔ ዘንድ አንደኛ
    ሁሉንም አስናከኝ እየሱስ የኔ እረኛ
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @LouleGLoule
    @LouleGLoule 5 років тому +3

    This song is such a blessing to the body of Christ, elegantly presented for the Glory of God. May He continue to use you across the nation's.

  • @millaab5377
    @millaab5377 5 років тому +2

    የከበረ የገነነ እኔ እምሻው ኢየሱስ ነው
    ሆነህ ተገኝተሃል በእኔ ዘንድ አንደኛ
    ሁሉንም አስናቀኝ ኢየሱስ የእኔ እረኛ
    ሁሉንም ትቼ እሮጣለሁ
    ያለኝንም ሁሉ አጣዋለሁ
    የሚጠቅመኝንም እተዋለሁ
    ብቻ አንድ ነገር

  • @JesusMyHealer
    @JesusMyHealer 5 років тому +5

    God bless you all ! I give glory to God for this amazing grace flourished in your in your life .
    This what my soul longing for , Jesus , the precious gift . I find rest in Him.

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 3 місяці тому +1

    አሜንን ሃል ሉያ እልልልልል ተባረኩልኝ በብዙ ፀጋ❤️🙌🙇‍♀️🙏🙏🙏🙏

  • @Ephyamare
    @Ephyamare 5 років тому +3

    I always see apostle Paul in this song, so life changing. We love you pastor

  • @chernetalemu2154
    @chernetalemu2154 5 років тому +7

    ኢየሱስ ስጦታችን ነው ወይስ ሽልማታችን?
    ይሄን መዝሙር በጣም ብወደውም "ሽልማቴ" የምትለዋ ቃል ግን ሁልጊዜ ግራ ታጋባኛለች።

    • @bekelutsegawe6200
      @bekelutsegawe6200 5 років тому

      ሺልማቴ ማለት ከሞት ወደ ህይወት እንድንሸጋገርበት እ/ር አንድያ ልጁን የስጠን ስለዚህ ሺልማት ስጦታችን ነው ወንድም

    • @chernetalemu2154
      @chernetalemu2154 5 років тому +1

      @@bekelutsegawe6200 የኔ ወንድም እግዚአብሔር በአድያ ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ያደረገልንን ነገር በሙሉ አምናለሁ!
      የኔ ጥያቄ "ሽልማት" የሚለው ቃል ብቻ ነው፤ እኔና አንተ ለመዳናችን የሠራነው (ያደረግነው) አንድም ነገር የለም፤ የተገባንም አይደለንም (ይቅርና ልንሸለመው)።
      "ሽልማት" የሚለው ቃል ስጦታ ከሚለው ቃል ጋር በእጅጉ ይለያያል፤ ስጦታ በነፃ ሲሆን ሽልማት ደግሞ ስላደረግነው ነገር እንደሆነ ልብ ይሏል።
      እና ኢየሱስ ክርስቶስ "ሽልማቴ" ነው? 🤔

    • @chernetalemu2154
      @chernetalemu2154 5 років тому

      @Haileyesus Mengesha ልክ አይደለህም! ተሳስተሃል!
      "ሽልማት" የሚለው ቃል ስጦታ ከሚለው ቃል ጋር በእጅጉ ይለያያል!!!
      ለምሳሌ፦ ልደትህ ኅዳር 20 ነው እንበል፤ አንድ ሰው በጥዋት ቤትህ መቶ “ዛሬ ልደትህ ነው። ስለዚህ ስጦታ ልሰጥህ ነው የመጣሁት!” ቢልህ ነው የተናገረው ነገር ትርጒም የሚሰጥ የሚሆነው ወይስ “ዛሬ ልደትህ ነው። ስለዚህ ሽልማት ልሰጥህ ነው የመጣሁት!” ቢል ነው? የልደቱን ቀን መርጦ የተወለደ የለምና ስለተወለደበት ቀን ተብሎ ማንም አይሸለምም።
      መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንድም ቦታ ኢየሱስ ሽልማታችን እንደሆነ የተናገረበትን አላገኘሁም! ስጦታችን እንደሆነ ግን በተደጋጋሚ ነው የሚናገረው። “አንድ ዐይነት ቃላቶች ናቸው” ማለት ግን በጣም ስሕተት ነው።

    • @maranatha391
      @maranatha391 5 років тому +1

      Lik neh wondem enem endante mezmurun bewwdewm *shelmat *yemilew kal teyake selmifeter even be churech asemelaki negne gin shelmat eyalu mezmer yekbdal eyesuse *setota *ke e/re yetesten endehu benetsa gin talak waga yetkeflebet

    • @maranatha391
      @maranatha391 5 років тому +1

      Bante hasab enem esemamalew

  • @gamingtube4174
    @gamingtube4174 4 роки тому +1

    "ሁሉንም ትቼ እሄዳለሁ" ግሩም መዝሙር የቀደምጅትን የወንጌል ጀግኖች ህይወት ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ብዙሃኑን የዘንድሮ አገልጋዮች ከምን ክብር እንደጎደልን የሚያሳይ መዝሙር ነው።

  • @siketamenta6319
    @siketamenta6319 2 роки тому +5

    Hulunim tiche erotalew
    Yalegninm hulu
    atawalehu
    Yemitekemety itewalew
    Bicha and neger
    And neger ishalew
    Irsunim awkalew
    Humum kertobiny
    bigenyilny
    Yesus new gugute
    yenafekegn
    Be ersu tegenyiche
    irsunim aginche
    yemirabew
    Yesus inkuye new
    Ersun kemawk gar min
    yiwedaderal
    Hulun irgif adirgo astito
    yaskedal
    Shilimate lela meche lene
    honliny
    Ersu new eyesus enen
    yewededeny
    Shilimate neh yene geta
    Shilimate neh yene yesus
    X2
    Honeh tegegntihal bene
    zend andegna
    Hulunim asinakeny iyesus
    yene eregna
    Yekebere yegenene

  • @abisiniagetenet725
    @abisiniagetenet725 5 років тому +2

    This is not just a song... this is your life and I am a witness. God bless you my dear Pastor.

  • @nebiyoumengesha
    @nebiyoumengesha 5 років тому +1

    የከበረ ፡ የገነነ ፡ እኔ ፡ እምሻው ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ......................

  • @chosensonthankyoujesus2491
    @chosensonthankyoujesus2491 5 років тому +1

    Praise the LORD! ! !
    Praise the LORD! !
    Praise the LORD!
    A billion thanks are not enough for all that Master Jesus has done for me! I want to stay Oh, Jesus Your Resting Place. Keep me from the things that hinder me from You.
    The LORD is my portion; I promise to keep Your Words. Psalm 119:57

  • @eh6654
    @eh6654 5 років тому +4

    God bless you Pr. Mesfin. We need more of your songs pls. Happy to see these familiar faces it brings memories from Youth for Christ

  • @yisehakuk
    @yisehakuk 5 років тому +2

    A song that passes beyond one generation.

  • @Professor_AD
    @Professor_AD 11 місяців тому +1

    ሽልማቴ ነህ

  • @netsuhgirma9070
    @netsuhgirma9070 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ክብሩ ሁሉ ለሰማዩ ጌታ ይሁን፣ ቅዱሳኖች ህብረታችሁ በጣም ደስ ይላል፣ አብሬያችሁ ብኖር ብዬ ተመኘሁ፡፡ ጌታ ይባርካችሁ

  • @GadyBGutu
    @GadyBGutu Рік тому +2

    Glory Glory
    Galannii kan waaqayyoodha!

  • @ruhamafikru
    @ruhamafikru 3 місяці тому

    This song is more than a song to me, its the melody of my soul which leads me to make deep decision that prioritize Jesus,for he all that i need!
    As in the days of my highschool and now as a University student now,
    All that i want to say is genuinely expressed out in this spirit refreshing beautiful song!
    May God bless you!
    Glory be to the King JESUS🙌

  • @arsemabekele
    @arsemabekele 5 років тому +2

    when you are with God, every body knows.....especially people who are aware of Holy Spirit.the song you sing will not be just one of the songs in the world,it makes a great difference in everybody's prayer life ...right life! it will pave a way to a righteous life...it will not be just a bunch of words and a music composition....it will become life!!! that is what this song is....Bless you Brother

  • @tsegayeyohannes4924
    @tsegayeyohannes4924 5 років тому +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኔ ሽልማት ሳይሆን ስጦታዬ
    ነው!

    • @MengeshaAlemuShetta
      @MengeshaAlemuShetta 5 років тому +4

      ኢየሱስ ስጦታ ወይስ ሽልማት?
      እያንዳንዱ መዝሙር በእግዚአብሔር ቃል ላይ ሲመሠረት ብቻ ነው በሰው ሕይወት ላይ ሰማያዊ ተጽእኖ ሊያመጣ የሚችለው። ይህንን መዝሙር የተቀበልኩት በ2001 ዓ.ም እ.ኤ,አ ነበር። መዝሙሩ በፊልጵስዩስ ምእራፍ 3 ላይ የተመሠረተና በሕይወት ተሞክሮዬም የተፈተሸ ነው። ኢየሱስ እንድንበት ዘንድ ከአብ የተሰጠ ስጦታችን ነው (ዩሐንስ 4:10 )።
      ኢየሱስ ለአማኝ በተጨማሪም ሽልማቱ ነው
      “እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ላይ ስለ ጠራኝ፣ ሽልማት ለመቀዳጀት ወደ ግቡ እፈጥናለሁ።”
      ‭‭ፊልጵስዩስ‬ ‭3:14‬
      የእግዚአብሔር ርስቱ ሕዝቡ፤ የልጆቹም ርስት ደግሞ እግዚአብሔር ነው። (ዘዳግም 18፥2፣ መዝሙር 16፥5) እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ እኛን የሚባርከን በራሱ ነው፡፡ የሚያደርግልን ነገር ሁሉ ከእርሱ አይበልጥምና። በፊልጵስዮስ 3 ላይ የተያዝኩበትን ያን ልይዝ እፈጥናለሁ ሲል የያዘው ጌታ እንደሆነና በሩጫው መጨረሻ ላገኘው የምፈልገው ኢየሱስ ነው ማለቱ ነው። ይህን የሚለው ኢየሱስን ስላላገኘው ሳይሆን ሙላቱን በመጠማት እንደሆነ ያመለክታል። ጌታን ሽልማቴ ነህ ስለው ልቀበል ከምችለው የአገልግሎት ሽልማት በላይ ሽልማቴ በአንተ እቅፍ ለዘላለም መኖርና መጠቅለል ነው እያልኩኝ ነው። በራዕይ 4 ላይ 24ቱ ሽማግሌዎች አክሊላቸውን በዙፋኑ ሥር አድርገው እንደሰገዱለት ማለት ነው። በሙሴ ሕይወት ደግሞ ይህንን እናነባለን፦ "ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና።" ለሙሴ ብድራቱ ወይም ሽልማቱ ምንድን ነበር ብለን ብንጠይቅ ከነዓን አልነበረም፤ ከነዓን አልገባምና። ነበር ግን እርሱ የተጠማው የእግዚአብሔርን ክብር ማየት ነበር። እግዚአብሔር ደግሞ ክብሬን ማየት ስለማትችል በሰንጣቃው አለት ቆመህ ጀርባዬን ታያለህ አለው። ይህም ሙሉ ክብሩን ማየት እንደማይችል እየነገረው ነበር። የእግዚአብሔር ክብር ደግሞ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። የሙሴ ጸሎት ሙሉ መልሱን ያገኘው ከ2ሺህ ዓመታት በኋላ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ክርስቶስ ልብሱ ሲያበራ ሙሴና ኤልያስ በአጠገቡ ሲታዩ ነበር። የአንድ መንፈሳዊ ሰው አቻ የሌለው ብድራት ራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነውና።
      ከማን ጋር ለመወዳደር ነው የምሮጠው ለሚለው ደግሞ ቃሉ በ1ኛ ቆሮንቶስ 9፥24 ላይ እንደተጻፈው፦ "በእሽቅድምድም ስፍራ የሚሮጡት፥ ሁሉ እንዲሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ዋጋውን እንዲቀበል አታውቁምን? እንዲሁም ታገኙ ዘንድ ሩጡ።" ይላል። የምሮጠውና የምገሰግሰው ሽልማት ሊቀበል እንደሚሮጥ ሯጭ ነው። ይህም በዓላማ፣ በዲሲፕሊን፣ በትጋት፣ በተስፋ፣ በእምነትና በዝግጅት እንደሚወዳደር ሯጭ ማለት ነው። በዕብራውያን 12:1-2 እንዲህ ይላል:- “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 4 роки тому

      ትክክል

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 4 роки тому

      @@MengeshaAlemuShetta ሽልማት ለምትሰራው ስራ ነው ስጦታ ግን ስጦታ ነው

    • @Heliccv
      @Heliccv 3 роки тому

      @@MengeshaAlemuShetta aredaduna azemameru aygenagnm so bemeredatu lik mezmuru altezemerem

  • @benjygebregziabher35
    @benjygebregziabher35 4 роки тому +4

    The father of Abraham, Issac and Jacob bless you all

  • @zewudekia7473
    @zewudekia7473 5 років тому +3

    You did it!
    It's amazing worship
    PRAISE God for his precious gifts

  • @Hanna-ci6iy
    @Hanna-ci6iy 5 років тому +2

    My favorite song.....Remain blessed pastor Mesfin

  • @yonatansolomon9144
    @yonatansolomon9144 5 років тому +3

    Wow what a deep worship!
    You’re blessed Pastorye

    • @getachewgebrekidan2824
      @getachewgebrekidan2824 Рік тому

      ወንድሜ ጌታ ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ እያልኩ እየሱስ "ሽልማታችን " ሳይሆን የእግዚአብሔር "ስጦታዬ " ብለህ አርመው ምክንያቱም ከኛ የሆነ ምንም አስተዋጽኦ ስለሌል ና እግዚአብሔር በራሱ ምርጫ ና ፈቃድ ስለሆነ እየሱስን የሰጠን ።
      ልጄናት ቻሌንጅ አርጋኝ ነው ከሜንት ያርኩት ወንድሜ ጌታ በነገር ሁሉ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @davidgordon4142
    @davidgordon4142 5 років тому +3

    Can't have enough of it. May God bless this group

  • @anketsp.4670
    @anketsp.4670 Рік тому +1

    I m blessed abundantly by this song ... bless you all

  • @yonaselias3811
    @yonaselias3811 2 роки тому +7

    ሽልማት ማለት አንድ ሰዉ በስራዉ የምያገኘዉ የስራ ዉጤት ነዉ ይኼ logically ብቻ ሳይሆን መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነዉ ።ኢየሱስ በምንም ታምር የስራችን ዉጤት ልሆን አይችልም የእግዘብሔር የፀጋ ስጦታ እንጅ ለዚያች ሴት ስያወራ ''የእግዚአብሔር ስጦታ እና ዉሃ አጠጭኝ የምልሽ ማን መሆኑን ብታዉቂ አንቺው ትለምኚዉ ነበረ'' አለ ።ኢየሱስ ለማይገባኝ ለኔ እንዲያዉ የተሰጠ ስጦታ እንጅ ሽልማቴ አይደለም

    • @tigestbogale4873
      @tigestbogale4873 2 роки тому +24

      ሽልማት ማለት ሌላም ትርጉም አለው ይኸውም ጌጥ ውበት ማለትም ነው ክርስቶስ የሚታይልን ሽልማታችን ነው (ሙሽራ ተሸልማ ወጣች ይባላል በአገራችንም ) በመፅሐፍ ቅዱስም በትንቢተ ኢሳይያስ 61:10 አክሊልን እንደ ለበሰ ሙሽራ፥ በጌጥ ሽልማትዋም እንዳጌጠች ሙሽራ፥ የማዳንን ልብስ አልብሶኛልና፥ የጽድቅንም መጐናጸፊያ ደርቦልኛልና በእግዚአብሔር እጅግ ደስ ይለኛል፥ ነፍሴም በአምላኬ ሐሤት ታደርጋለች

    • @simonsitotaw4692
      @simonsitotaw4692 2 роки тому +2

      @@tigestbogale4873 Definitely

    • @maranatha391
      @maranatha391 2 роки тому +5

      @@tigestbogale4873 geta yebarekesh kalemawek mezmurun eyewdedkute shelmat yemilew teyaki yeftrebgne neber kekalu selasayeshen tebareki

    • @yordanosmehratte9298
      @yordanosmehratte9298 Рік тому +1

      You could have ask pls explian instead of against, መዝሙሩ" simply "የክርስቶስን ፍቅር እንዴት እንደወደነን እና የእርሱ እንዳደረገን ደግሞ ያዳነን ፀጋው ሁሉንም እንደሚያስንቅና በእኛ ስራ ሳይሆን በእርሱ በእራሱ remember "ሁሉ በእርሱ ለእርሱ "እንደሚል ቃሉ:: ስለዚህ ሽልማቴን ብቻ መዘህ መቃወም መልካምም አይደለም stay blessed

    • @BiniamAddiseMamush
      @BiniamAddiseMamush 11 місяців тому

      ​@@tigestbogale4873❤ bless you

  • @namomsaw.4179
    @namomsaw.4179 4 роки тому +2

    Wow This is one of the best songs I have ever heard!

  • @Agape2016
    @Agape2016 5 років тому +1

    መንፈሴን ያነቄቃ መዝሙር ተባረኩ።

  • @alexanderhagos3363
    @alexanderhagos3363 4 роки тому +3

    Bless more and more in jesus name Amen hallelujah

  • @pixelpioneery
    @pixelpioneery 5 років тому +1

    Wow shlmate neh alle.this is really nothing is greater than my Jesus my precious gift love you.

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 5 років тому +1

    Thank you Pastor Mesfin for blessing us with this beautiful song . God bless you and your family.

  • @danielkebede8491
    @danielkebede8491 5 років тому +2

    Remain blessed my dear pastor so powerful and life changing message.

  • @sibubekele6299
    @sibubekele6299 11 місяців тому +3

    I like the song and I also don’t wanna be a criticizer but Jesus is not a reward(shilmat) since reward is earned for your achievement and Jesus is not given us for our achievement. Jesus is a free gift which God gave us for the sake of love. So I’d rather listen this song not as Shilmat but as Sitota. However I’m so blessed with this song! God bless you all.

    • @kassahunmekuria4629
      @kassahunmekuria4629 8 місяців тому +5

      "Do not be afraid, Abram.I am your shield, your very great reward." Genesis 15:1 NIV

  • @AkaluWeldehanaOfficial
    @AkaluWeldehanaOfficial 3 роки тому +2

    Thank you lord for this wonderful song

  • @meleketetadesse6143
    @meleketetadesse6143 2 роки тому +1

    i love the songs of pastor mesfin mamo. god bless you pastor mesfin mamo .

  • @lydiayohannes886
    @lydiayohannes886 4 роки тому +2

    It is powerful.....am always blessed listening to it.

  • @dinagebrekidan8672
    @dinagebrekidan8672 5 років тому +1

    One of my favorite songs, and Beautifully done, be blessed Pastor ❤️

  • @godlylife8603
    @godlylife8603 5 років тому +1

    Shilmate neh iyesus!

  • @mogesberassa1741
    @mogesberassa1741 4 роки тому +3

    Blessings to you Mesfin!

  • @LoveIncarnate
    @LoveIncarnate 4 роки тому +4

    ሽልማት በአንድ ሰው የተመኘ እና የሚፈልግ ነገር ነው። ሽልማትን ለማግኘት በጣም ውድ ነገር ማግኘት ነው ፡፡ ኢየሱስ በረከትህ ከሆነ እርሱ ወሮታህ ፣ ሽልማትህ እና ውርስህ ይሆናል ፡፡ እርሱ በውድድሩ መጨረሻ ግብ ነው እርሱም በመጨረሻ የምንቀበለው እሱ ነው .... ምክንያቱም እሱ ብቁ ስለሆነ ነው ፡፡ ዘፈኑ ያለው ያለው ነው። በደኅንነት ላይ የተሰጠ መግለጫ አይደለም ፣ በእራስዎ ሕይወት ውስጥ የኢየሱስ እና የእሱ እሴት መግለጫ ነው። ዋጋችሁ ነው? እሱ የእናንተ በረከት ነው? ውርስዎ እና ሽልማትዎ ነው? ወይስ የእርሱን ቦታ ለመውሰድ በረከት እየጠበቁ ነው? የእርሱን ቦታ ለመውሰድ ፈውስ ወይም መገለጥን ወይም ቃል ወይም ተጨማሪ እውቀት እየጠበቁ ነዎት? እሱ ወሮታ እና በረከት ነው እስከሚገነዘቡበት ጊዜ ድረስ ሁሉም ነገር የእርስዎ መሆን ይፈልጋል። እሱ ራሱ ራሱ ይሰጥዎታል እርሱም በዚህ ረክተው ከሆነ ይጠይቀዎታል ፡፡ ሃይማኖተኛ መሆን አቁመህ ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ውስጥ ገባ ፡፡

  • @BlessedSeida88
    @BlessedSeida88 5 років тому

    በእውነት ከዝማሬው ባሻገር በተፃፈው ፁሁፍ በጣም ትልቅ ትምርት ወስጃለው
    በጣም የምወደው መዝሙር ተባርኬበታለው
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ

  • @ruthmulugeta5818
    @ruthmulugeta5818 5 років тому +2

    so beautifull song GOD BLESS YOU !

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 5 років тому

    Amen 🙏 put God first in everything we go through it’s going be way better thanks My lord

  • @mesertberhane1932
    @mesertberhane1932 5 років тому +2

    Amen helelewoya sewedach

  • @tegesttegest30
    @tegesttegest30 5 років тому

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ሽልማቴ ነህ የኔ ጌታ

  • @socialyirgu8533
    @socialyirgu8533 4 роки тому +2

    Esuna kemawek gar mn yiwedaderal😘😘😍😍😍
    Geta abezo yibrak

  • @yegetayegeta4867
    @yegetayegeta4867 4 роки тому +2

    አሜን ተባረኩ

  • @የወንጌልሚድያአገልግሎትስ

    Awesome awesome 👌 stay blessed dear pastor 🙏

  • @ኢየሱስይመጣል-ከ5ተ
    @ኢየሱስይመጣል-ከ5ተ 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን Ohohohoh haleluyaaaaa amenn

  • @rahelalem4740
    @rahelalem4740 5 років тому

    God bless you Pastor .Jesus is the only redeemer of our life.

  • @mesertberhane1932
    @mesertberhane1932 5 років тому +2

    Yekeber yemeshawo eyeswosen newo amen amen tebarkwo

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 5 років тому +2

    😭😭 shelmate yesus

  • @habtamutadesse6265
    @habtamutadesse6265 5 років тому +2

    it has the power of holly spirit

  • @Ethiopianworship
    @Ethiopianworship 3 роки тому +1

    አሜን አሜን

  • @RoofG
    @RoofG 5 років тому

    What a graceful guy ,I love it .he is always amazing with out doing extra. He is a natural singer . Thank you for sharing.

  • @atsedekhali4271
    @atsedekhali4271 5 років тому +2

    Respecting the singer and his other songs i wish he could correct the word "Shilimate" .I believe an award is given for what you perform BUT For me Christ Jesus is an incredible gift that i got by my emptiness.

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 4 роки тому

      Dear - it doesn’t mean just that. Something prized means something that is valued extremely high! That is what this song means. You are my prize ... meaning when compared with all I’ve got.... you’re my prized possession! ይሀው ነው.

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 4 роки тому

      @@Mercy2Mee prize is what you Labour for, but a gift is a gift

    • @KasayeKelkay
      @KasayeKelkay Рік тому

      @@Mercy2Mee, Yes you may say "....something that is valued extremely high!" but also still means that you DESERVE it. Living Christ ;the Creator and the Saver can't be lined up to be "Something" no matter how extreme we value Him high . Scripture doesn't tell us uncomprehensive God being physical prize for humanity. God is mighty(eternally). we could be as prettier enough as we like interpreting the term " shelemate neh" , yet it we can not deny it potentially gives space for magnifying humanity and diminishing the un-diminishable ultimately.

  • @abigiyasamrawit9716
    @abigiyasamrawit9716 5 років тому

    Amennnñnn Hallelujah #ALMIGHTY God bless you more and more all !!!

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 4 роки тому +1

    Good blasé you msfin good to see you!!!!!!!!!

  • @zemedetasha3894
    @zemedetasha3894 4 роки тому +2

    Haleluye....😍😍

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 4 роки тому

    WOW! Amen Amen and Amen 🙏🏾 it’s very TRUE!!! thank you so much my dear! Continue being a blessing 🙏🏾💕

  • @natnaelalemayehu9283
    @natnaelalemayehu9283 4 роки тому

    bene zend andegna hulem eyesus.
    AMEN

  • @JohnLion-x8y
    @JohnLion-x8y 2 місяці тому

    May Jesus bless you more

  • @abeladera6548
    @abeladera6548 5 років тому

    God bless you Pastor Mesfin.

  • @aaronblessed2121
    @aaronblessed2121 4 роки тому +1

    Amen amen, love it .

  • @mesertberhane1932
    @mesertberhane1932 5 років тому +1

    Besemawo besemawo maltegebwo mezemwoer tebarkwo tebarkwo

  • @solomonmengesha2853
    @solomonmengesha2853 4 роки тому +2

    Shalom ሽልማቴ ነህ ከማለት ይልቅ ሕይወቴ ነህ ብለን ብንዘምረው እውነት ይሆናል

    • @Heliccv
      @Heliccv 3 роки тому

      እስማማለው እኔም ምክንያቱም ኢየሱስ ሽልማታችን ሊሆን ስለማይችል።

  • @doreenyehowceph1377
    @doreenyehowceph1377 5 років тому

    Amen!.What a heart melting song.Betam Tebareklign pastor Mesfin.

  • @gracealone3075
    @gracealone3075 5 років тому +1

    Egzyabher ybarkh

  • @dirshayegeberemeskel6959
    @dirshayegeberemeskel6959 4 роки тому +1

    Blessed in name of Christ

  • @SamuelWeldmichael
    @SamuelWeldmichael 5 років тому +1

    God bless you

  • @birukbahiru5177
    @birukbahiru5177 5 років тому

    Am addicted by this song...God bless u

  • @hananbk37
    @hananbk37 5 років тому

    Esey ye egzibher menfes alew yihe mezmur

  • @firewmeshelemo7843
    @firewmeshelemo7843 5 років тому

    tebarekilgn pastor mesfin

  • @YaredGashe
    @YaredGashe 6 місяців тому

    Amen halellujah

  • @beruberhanu7691
    @beruberhanu7691 5 років тому

    paster tebarek yize mezmur leyet yela tebarek

  • @mercytilahun8432
    @mercytilahun8432 5 років тому +1

    GETA berekkkk yargachuuu

  • @elsabetgirma6564
    @elsabetgirma6564 5 років тому

    I am so blessed with this song it’s powerful god bless you all

  • @ኢየሱስጌታነው-ቘ7መ
    @ኢየሱስጌታነው-ቘ7መ 5 років тому

    Amenn 🙏Tabrkyuu

  • @lemichannel4202
    @lemichannel4202 5 років тому

    Hallelujah hallelujah amen

  • @titiyosdawit730
    @titiyosdawit730 5 років тому

    ameeeeeeeen shilmate haleluyaaa tebarek

  • @naturetizu
    @naturetizu 9 місяців тому

    wow i dont have a word .its amazing