Kaleab Mengistu @ Dink Sitota Worship Night 2024 " Riste Neh " Original Song By Yohannes Girma

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • Kaleab Mengistu @ Dink Sitota Worship Night 2024 " Riste Neh " Original Song By Yohannes Girma & " Yelibe Desta " Original Song By Yohannes Girma

КОМЕНТАРІ • 223

  • @Happysucheso
    @Happysucheso 7 днів тому +153

    አንተ ላወቁብህ ክብር ነህ
    የማዕረግ መጎናፅፊያ
    የሃዘኑን ዘመን ማስረሻ
    ከማይነጥፍ ሰላም መድረሻ
    ከእረፍት ወንዝ ዳር ይተከላል
    ያገኘህ ከምንጭ ዳር ይኖራል
    እርዳታው ከሰማይ ደጅ
    ይወርዳል የእግዚአብሄር እጅ
    እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ
    ነፍሴ ያጸደቀህ የፈቃዴ ብልጫ
    ሁሉን ንቄያለሁ ፤ ክብር በፊቴ አጣ
    ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ
    ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ
    በሰማይ በምድር ማይገኝ
    ቢተካስ በሌላ ማያሰኝ
    መኖርያህ በብርሃናት ውስጥ
    ውበት ነህ ለርስትህ ጌጥ
    ለዘለዓለም ትኖራለህ
    ማያረጁ አመታት ይዘህ
    የሁሌ ነህ የእኔ ምርጫ
    ከአዕላፋት አግኝተህ ብልጫ
    እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ
    ነፍሴ ያጸደቀህ የፈቃዴ ብልጫ
    ሁሉን ንቄያለሁ ፤ ክብር በፊቴ አጣ
    ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ
    ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ
    ለሰማይ ውብትን የሰጠህ
    ለምድር ዳርቻን ያበጀህ
    እኔን በአምሳልህ መፍጠርህ
    የከበርሁ አርገህ ማየትህ
    ልቤ በመደነቅ ተሞላ
    ክብሬ ሊያዜምልህ ተነሳ
    ከልብ የሚፈልቅ ምስጋና
    መስዋዐቴ ወደ ላይ ይውጣ
    እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ
    ነፍሴ ያጸደቀህ የፈቃዴ ብልጫ
    ሁሉን ንቄያለሁ ፤ ክብር በፊቴ አጣ
    ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ
    ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ
    ምንም በሌለበት ማይነጥፍ ደስታ
    ብር ያልደጋገፈው የዚህ አለም ስጦታ
    ፊትን የሚያበራ ከላይ የሆነው
    ዘላቂው ደስታዬ ጌታ ባንተ እኮ ነው
    የልቤ ደስታ ጌታ
    የልቤ ደስታ የሱስ
    በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ
    ነፍሴ ውላ ታድራለች በስምህ
    የልቤ ደስታ ጌታ
    የልቤ ደስታ የሱስ
    በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ
    ነፍሴ ውላ ታድራለች በስምህ
    Stay blessed!!

    • @markenzema1
      @markenzema1 6 днів тому +4

      አንተ ላወቁብህ ክብር ነህ
      የማዕረግ መጎናፅፊያ
      የሃዘኑን ዘመን ማስረሻ
      ከማይነጥፍ ሰላም መድረሻ
      ከእረፍት ወንዝ ዳር ይተከላል
      ያገኘህ ከምንጭ ዳር ይኖራል
      እርዳታው ከሰማይ ደጅ
      ይወርዳል የእግዚአብሄር እጅ
      እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ
      ነፍሴ ያጸደቀህ የፈቃዴ ብልጫ
      ሁሉን ንቄያለሁ ፤ ክብር በፊቴ አጣ
      ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ
      ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ
      በሰማይ በምድር ማይገኝ
      ቢተካስ በሌላ ማያሰኝ
      መኖርያህ በብርሃናት ውስጥ
      ውበት ነህ ለርስትህ ጌጥ
      ለዘለዓለም ትኖራለህ
      ማያረጁ አመታት ይዘህ
      የሁሌ ነህ የእኔ ምርጫ
      ከአዕላፋት አግኝተህ ብልጫ
      እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ
      ነፍሴ ያጸደቀህ የፈቃዴ ብልጫ
      ሁሉን ንቄያለሁ ፤ ክብር በፊቴ አጣ
      ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ
      ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ
      ለሰማይ ውብትን የሰጠህ
      ለምድር ዳርቻን ያበጀህ
      እኔን በአምሳልህ መፍጠርህ
      የከበርሁ አርገህ ማየትህ
      ልቤ በመደነቅ ተሞላ
      ክብሬ ሊያዜምልህ ተነሳ
      ከልብ የሚፈልቅ ምስጋና
      መስዋዐቴ ወደ ላይ ይውጣ
      እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ
      ነፍሴ ያጸደቀህ የፈቃዴ ብልጫ
      ሁሉን ንቄያለሁ ፤ ክብር በፊቴ አጣ
      ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ
      ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ
      ምንም በሌለበት ማይነጥፍ ደስታ
      ብር ያልደጋገፈው የዚህ አለም ስጦታ
      ፊትን የሚያበራ ከላይ የሆነው
      ዘላቂው ደስታዬ ጌታ ባንተ እኮ ነው
      የልቤ ደስታ ጌታ
      የልቤ ደስታ የሱስ
      በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ
      ነፍሴ ውላ ታድራለች በስምህ
      የልቤ ደስታ ጌታ
      የልቤ ደስታ የሱስ
      በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ
      ነፍሴ ውላ ታድራለች በስምህ
      Stay blessed!!

    • @Israelbelegn
      @Israelbelegn 11 годин тому +1

      May God bless you too 👌🙏🙏🙏

  • @nigatutilahunofficial8723
    @nigatutilahunofficial8723 7 днів тому +80

    ስለዚህ የዝማሬ ቡድን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ

  • @Mimi-ky9kt
    @Mimi-ky9kt 7 днів тому +40

    Eze lij lay yalew stega bayasusem kalye blessed 😭❤️‍🩹

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 7 днів тому +51

    አረ አትጥፉብን በጌታ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን 🙏🙏🙏🙏😢

  • @EyosiyasBirhanu-bl3np
    @EyosiyasBirhanu-bl3np 7 днів тому +36

    Yesss በጥዋት የምከፍተው mezmure agegehu ...❤❤❤❤❤❤tebarekuleg 🎉🎉🎉🎉

  • @yishakhailu
    @yishakhailu 7 днів тому +20

    ከዚህ ድንቅ ትውልድ ጋር በአካል ተገኝቼ የማመልክበት ቀን ናፈቀኝ።❤

  • @thisisawesome9243
    @thisisawesome9243 7 днів тому +28

    አንተ ላወቁብህ ክብር ነህ
    የማዕረግ መጐናፀፊያ
    የሃዘኑ ዘመን ማስረሻ
    ከማይነጥፍ ሰላም መድረሻ
    በዕረፍት ወንዝ ዳር ይተከላል
    ያገኘህ ከምንጭ ዳር ይኖራል
    ዕርዳታው ከሰማይ ደጅ
    ይወርዳል የእግዚአብሔር/የአምላኩ እጅ (2x)
    አዝ፦ እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ
    ነፍሴ አፀደቀህ የፈቃዴ ብልጫ
    ሁሉንም ንቄያለሁ ክብር በፊቴ አጣ
    ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ
    ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ (2x)
    በሰማይ በምድር ማይገኝ
    ቢተካስ በሌላ ማያሰኝ
    መኖሪያህ በብርሃናት ውስጥ
    ውበት ነህ ለርስትህ ጌጥ
    ለዘለዓለም ትኖራለህ
    ማያረጁ ዓመታት ይዘህ
    ለሁሌ ነህ የነፍሴ/የእኔ ምርጫ
    ከአዕላፋት አግኝተህ ብልጫ (2x)
    አዝ፦ እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ
    ነፍሴ አፀደቀህ የፈቃዴ ብልጫ
    ሁሉንም ንቄያለሁ ክብር በፊቴ አጣ
    ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ
    ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ (2x)
    ለሰማይ ዉበትን የሰጠህ
    ለምድር ዳርቻን ያበጀህ
    እኔን በአምሳልህ መፍጠርህ
    የከበርሁ አርገህ ማየትህ
    ልቤ በመደነቅ ተሞላ
    ክብሬ ሊያዜምልህ ተነሳ
    ከልብ የሚፈልቅ ምሥጋና
    መስዋዕቴ ወደ ላይ ይግባ (2x)
    አዝ፦ እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ
    ነፍሴ አፀደቀህ የፈቃዴ ብልጫ
    ሁሉንም ንቄያለሁ ክብር በፊቴ አጣ
    ሁሉን ጥሎ ነፍሴ ወደ ሃሳብህ መጣ
    ጌታ ፍቅርህ እጅግ እያየለ መጣ

  • @DagemMuluneh
    @DagemMuluneh 7 днів тому +13

    በእየሱስም የፍቅር ምርጫችን አንተ ብቻ ሁን አሜን

  • @DawitAwol
    @DawitAwol 7 днів тому +20

    i was there ena it was unexplainable to be honest the presence of the holy spirit was so powerful glory to GOD
    may GOD bless you kingdom sound but most of all GLORY TO GOD FOR HIS MIGHTY WORK

    • @PrincessBerhanu
      @PrincessBerhanu 6 днів тому +1

      where is this?

    • @nahomatube1029
      @nahomatube1029 2 дні тому

      ​@@PrincessBerhanuin Addis Abeba Ethiopia mulu wengel church ketena hulet

  • @Mikysongs
    @Mikysongs 3 дні тому +3

    ይህን ሚንስትሪ ሁሉም ሊደገፍ ይገባል ሙዚቀኛው ሪከርዲንግ ቪዲዮው ብዙ ብዙ ልፋት አለው።በእውነት ውብ ስራዎች ናቸው ተባረኩ ለትውልድ የሚቀመጥ ስራ ነው። አካውንታችሁን ልቀቁልን የአቅማችንን እናበርክት።ተባረኩ

  • @GetachewAreda-zz6jk
    @GetachewAreda-zz6jk 6 днів тому +8

    የእውነት ምን አይነት መንፈስ ነው my God🎉የቀረውም ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ like argu🎉❤

  • @AmenAmnen
    @AmenAmnen 7 днів тому +37

    Kingdom sound 🎉🎉

  • @YiseAbrsh
    @YiseAbrsh 7 днів тому +8

    ህይወቴ ያለ ኢየሱስ ምንም ባዶ ነዉ ሁሌም ሀዘን,ጭንቀት,ሀጢያት የሆነ ህይወት ነዉ የሚኖረኝ በእዉነት ከኢየሱሴ ጋር ተጣብቆ የማይላቀቅ ህይወት ተራብኩ😔😔😔😔😔።

  • @kalumy4816
    @kalumy4816 7 днів тому +7

    Egna sanimertew Esu
    Merton erisitachn ladereginww Kibir Yihunilet🙏

  • @melkamuelias3415
    @melkamuelias3415 7 днів тому +8

    የሚማርከኝን መዝሙር ከሚወዳቸው #ከkingdom Sound# ስሰማው ነፍስም አልቀራልኝም ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yakobmesafint6147
    @yakobmesafint6147 7 днів тому +8

    ❤Disciplined Christianity❤
    God may Bless you Team!

  • @BisratTsegaye-bo3rj
    @BisratTsegaye-bo3rj 6 днів тому +3

    ሁሌ አንተ ስዘምር መንፈስህ ይግባል ዘመንህ ይባረክ ሀሌሉያ

  • @HaftuDojamo
    @HaftuDojamo 7 днів тому +7

    እና በጠም ነው እምንጠብቋ 👌👌❤️❤️

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 6 днів тому +4

    ወይኔ ምን አይነት መንፈስ ሆናችሁ ነው ምትዘመሩ ኡፍፍፍ እንዴት ደስ እንደሚል ውስጤ አልቀረም 😢😢🔥🔥እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉❤

  • @nigistyonas3928
    @nigistyonas3928 7 днів тому +6

    God bless u.... እየሱስ የነፍሳችን ንጉስ

  • @eyerusmare7262
    @eyerusmare7262 7 днів тому +2

    Kaliye tileyale ewnet ❤❤❤❤

  • @YawKusiObuadum
    @YawKusiObuadum День тому

    The God of Israel bless this worship group abundantly.

  • @bruckteshome8893
    @bruckteshome8893 5 днів тому +2

    እርስቴ ነህ የልቤ ምርጫ
    ነፍሴ ያፀደቀህ የፍቃዴ ብልጫ
    ሠዉ ብዙ ምርጫ አለዉ ፣ብዙም ፍቃድ፥ ሆኖም ግን ነፍስ ከሁሉ አስበልጣ የእግዛብሔርን ሀሳብ መከተልን አንደኛ አድርጋ ማፅድቅ መቻል ብዙ ፀሎት እና ክርስቲያናዊ ውሣኔ ይፈልጋል ። እንደዚህ አይነት መዝሙር ያለ ውስጥ መቀየር ሊፃፍ አይችልም። ተባረኩ

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn 10 годин тому

    May God bless you all 🎉🎉
    እንዲ አይነት ትውልድ ይብዛ ለጌታ የተንበረከከ

  • @Selam12344
    @Selam12344 4 дні тому +2

    It is a marvelous blessing song which quenches inside soul, GOD bless you all and thank you for this gift, praise be the LORD for having us such a wonderful song and singers. Amen

  • @melatabate6392
    @melatabate6392 5 днів тому +1

    ክብር ይሁንልህ የኔ ውድ ኢየሱስ እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ይሁንለት ፀጋው በናተ ላይ ይትረፍረፍ ቃላት የለኝም በብዙ እጥፍ በረከት ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @fabrygass2203
    @fabrygass2203 5 днів тому +2

    The love I have for this choir group is beyond any words can express. You guys are single handedly changing the way we should be worshipping our lord and savior Jesus Christ. God bless yall 😊

    • @amantune-w1y
      @amantune-w1y День тому

      ❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketsamuelofficial5885
    @bereketsamuelofficial5885 6 днів тому +2

    ድንቅ የእግዚአብሔር ክብር ያለባችሁ ❤❤

  • @Mezmur_YouTube
    @Mezmur_YouTube 6 днів тому +2

    ድንቅ አምልኮ፤ በቦታው ነበርኩ፤ ቃል ተባረክ

  • @BonnyShonda-hs9yk
    @BonnyShonda-hs9yk 7 днів тому +3

    Egzaber abzito yibarkachu, lamlimu
    Dekmo benafkot endanimot kechalchu tolo tolo likakulin tewedechuwal

  • @maranathaeysus
    @maranathaeysus 7 днів тому +1

    😭😭leyunete webete mejemeryaye mechershayeme............................................ኢየሱስ🥰

  • @antenehalemu5011
    @antenehalemu5011 7 днів тому +3

    First kalyee hulachum tebareku❤❤❤

  • @PainFull-d5c
    @PainFull-d5c 7 днів тому +2

    Ar esti like argu
    1 million like

  • @MersimoyTariku
    @MersimoyTariku 7 днів тому +3

    Tebarekulegn❤❤❤

  • @AbenzerShemsuUmer
    @AbenzerShemsuUmer 6 днів тому +2

    Gete zemnachun berke yargelachu yetewededachu uffff erfff eko nw mnlew ooooooooooo❤❤❤❤❤❤

  • @EsayErmias
    @EsayErmias 6 днів тому +2

    U r blessed ... and all of kingdom sound worship team GOD bless enwedachualen❤❤❤

  • @eyasu-endale
    @eyasu-endale 7 днів тому +4

    My favorite 😪😭

  • @AbenezerGuder-w9t
    @AbenezerGuder-w9t 7 днів тому +7

    የናተን መዝሙር መስማት ማቆም አልቻልኩም ሁሌም ዘምሩ 🙆🙆🙆

  • @EyobMelesse-l4o
    @EyobMelesse-l4o 5 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 7 днів тому +2

    Our blessed Brothers in Christ
    May God bless you ❤❤

  • @EsayssamuelDara
    @EsayssamuelDara 6 днів тому +4

    እልልልልልልልል 🎉እንኴንም የንቴ ልጅ ሆንኩ ኢየሱስ

  • @walzhab4550
    @walzhab4550 7 днів тому +3

    ኦህ ኢየሱስ❤❤

  • @FenetAbaya
    @FenetAbaya 7 днів тому +4

    Tebareku

  • @GuguPaul
    @GuguPaul 7 днів тому +4

    Amen🙌🥰

  • @NathanMengesha
    @NathanMengesha 7 днів тому +4

    Kingdom sound❤

  • @israelalge
    @israelalge 7 днів тому +2

    Lord Jesus Christ we love you

  • @animationmovies-n9g
    @animationmovies-n9g 6 днів тому +1

    my fav singer from th whole GBU kalye

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 7 днів тому +4

    ተባረኩ!!

  • @SamuelTesfaye-samtes
    @SamuelTesfaye-samtes 6 днів тому

    አንተን ማወቅ ለእኔ ክብር ነው
    ጌታ ሆይ፤የማይታይ አምላክ ራሱን
    አለመደበቁ፡ለአባቶቻን በብዙ መንገድና
    በብዙ ጎዳና ተገልጦ ነበረና፤
    በመጨረሻም እኛን ሆኖ በስጋ መጣ
    ለእኔ ክብር ነው አንተን ማወቅ።❤❤❤❤

  • @Yabetstewodros
    @Yabetstewodros 7 днів тому +4

    ሊዲያ ስታመልክ ደስ ስትል❤

  • @YedidyaEssayas
    @YedidyaEssayas 7 днів тому +4

    Eriste neh ❤❤❤

  • @EphremAyele-l8p
    @EphremAyele-l8p 7 днів тому +7

    First comment

  • @bezaalamayo4592
    @bezaalamayo4592 7 днів тому +2

    ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤

  • @aronayele79
    @aronayele79 6 днів тому +1

    Oh ❤❤❤ Rista naw egzabhare

  • @fasikadagne7410
    @fasikadagne7410 7 днів тому +5

    ርዕቴ ነህ የልቤ ምርጫ .. 🥹

  • @ST-rc3kr
    @ST-rc3kr 4 дні тому +1

    This is an incredible worship experience! The song itself is deeply anointed, carrying such a powerful message of faith and devotion. Combined with the voices of this blessed choir, it becomes truly uplifting and inspiring. May you all continue to be blessed as you share this beautiful gift with the world!

  • @MeronDawit-h6n
    @MeronDawit-h6n 7 днів тому +3

    🥰🥰Kingdom sound 🥰🥰

  • @MeronKassiye-g8y
    @MeronKassiye-g8y 7 днів тому +3

    Uffffff tebareku ❤❤❤❤❤

  • @NazrawiAbenezer
    @NazrawiAbenezer 6 днів тому +1

    ዋው የልቤ ደስታ ኢየሱስ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @WendeLala-g6n
    @WendeLala-g6n 6 днів тому +4

    Kaleab ባለፎ በዲላ ከተማ በነበረው አገልግሎትክ ተባርከንበታል❤❤❤

    • @FNeflem
      @FNeflem 6 днів тому

      Meto neber

  • @benjaminbenja7634
    @benjaminbenja7634 6 днів тому +1

    ኢየሱስ ርስቴ ነህ🥰

  • @MetkuKassa
    @MetkuKassa 6 днів тому +1

    አረ ምን ሀያል ደሰ ያም ህብረት ነው በጌታ❤❤

  • @habtamualemu850
    @habtamualemu850 6 днів тому +2

    miwodew🥰🥰🥰

  • @AbigiyaGirma-b5s
    @AbigiyaGirma-b5s 3 дні тому

    ሁሉን የረሳውብክ ርስቴ ነህ😊😊😊

  • @ErmiErmi-tk3np
    @ErmiErmi-tk3np 13 годин тому

    ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ ❤🙏🙏❤

  • @RobsenAdane-py8hi
    @RobsenAdane-py8hi 6 днів тому +2

    Hallelujah 😍😍😍

  • @nguseabegaz2887
    @nguseabegaz2887 6 днів тому +1

    Amen Tebaraku❤❤❤❤❤

  • @SenaitKitessa
    @SenaitKitessa 6 днів тому +2

    ጌታ ን ብቀበል ደስይለኛል

    • @nahomatube1029
      @nahomatube1029 2 дні тому

      Seni selam lanch yet new yalshew awerg

    • @filmtube-d8p
      @filmtube-d8p 2 дні тому

      selam ehete,
      eysuse yewedeshale esu mekebel bezu kemifelgush negr mamelete nw bezi zemn hulum negr yeshewedale. getan mekebel gn betam telek terf nw. esun be mamen wed migegn yezelalem erfetet egabezeshalew. medane be esu becha nw. getan mekebel metefelgi kehone gize atatefi. ehen kanebebsh reply argilegn.

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 7 днів тому +2

    ❤❤❤Kingdom Sound❤❤❤❤

  • @SamiEmu-s4z
    @SamiEmu-s4z 7 днів тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉 I'm the first viewers and like

  • @BilyBila-ng1ug
    @BilyBila-ng1ug 7 днів тому +1

    Zemenachu yibarek

  • @AlemYirga-l1g
    @AlemYirga-l1g 3 дні тому

    Wowwwwww endante ga yemamelkebet geza nafekeg tebareku

  • @elsak5593
    @elsak5593 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉tebarku bebezu

  • @yezlalemmeheret777
    @yezlalemmeheret777 6 днів тому

    አሜን ዘመናችሁ ይባረክ❤🙏

  • @amsalemulatu7920
    @amsalemulatu7920 5 днів тому

    ❤❤❤Thank you God for this blessing worship 🙏🙏🙏

  • @wondimagegn-vw8wt
    @wondimagegn-vw8wt 6 днів тому +1

    ሁሉን ጥሎ ነፍሰ ❤❤❤

  • @eteteworku1439
    @eteteworku1439 7 днів тому +4

    wow

  • @kibreabkebede9374
    @kibreabkebede9374 7 днів тому +1

    Kaleab, God bless you!!!

  • @BiroleBekele
    @BiroleBekele 7 днів тому +2

    May God bless you

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 7 днів тому

    🙌🙌🙌 Amen 🙌🙌🙌 "እየሱስ እርስቴ ነክ🙌🙌

  • @NaodDemisse
    @NaodDemisse 7 днів тому +2

    Amazing

  • @Heavina-lj4ni
    @Heavina-lj4ni 5 днів тому

    Le zelealem tnoraleh
    Mayareju ametatn yzeh❤

  • @anebogetachewshuramo9272
    @anebogetachewshuramo9272 7 днів тому +2

    🎉🎉🎉... Great blessing!

  • @AzebAdane-tl4mw
    @AzebAdane-tl4mw 6 днів тому +4

    How much ihen mezmur endemiwodew are God bless you

  • @ruhamadereje1203
    @ruhamadereje1203 7 днів тому +2

    God bless you❤❤❤

  • @martamamo6627
    @martamamo6627 7 днів тому +2

    Amen🙏

  • @JiregnaFikadu-o5f
    @JiregnaFikadu-o5f 7 днів тому +3

    ,,የልቤ ምርጫ,,,,❤❤

  • @wondwossenlemma4380
    @wondwossenlemma4380 7 днів тому +1

    Kaliyeeeeee ❤❤❤❤

  • @Mr.chocolate-D
    @Mr.chocolate-D 7 днів тому +1

    I've no words ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤amen

  • @Dashure-r5k
    @Dashure-r5k 6 днів тому +1

    ❤❤❤ I love you guys

  • @MentamirHailemariam
    @MentamirHailemariam 4 дні тому

    this is the true and real worship, blessings and respect

  • @mullersisay6425
    @mullersisay6425 7 днів тому +1

    Wow❤❤❤

  • @yomemiresa5467
    @yomemiresa5467 6 днів тому

    ምን አይነት መንፈስ ነው !!!!!!😭🥺 ኢየሱስ ....

  • @ethiotourguide5612
    @ethiotourguide5612 7 днів тому +2

    First view

  • @kidsamgelana
    @kidsamgelana 6 днів тому

    kalye Egziabher birk yargih

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 7 днів тому

    Amen Amen . Your Team is a Blessing to all of us. We love you Kingdom Sound Team , everyone of you . God Bless

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 7 днів тому

    መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ❤ተባረኩ❤

  • @KenaGetu-w8i
    @KenaGetu-w8i 7 днів тому +1

    🥺🥺🥺🥺🥺🥺 eyesuuuuuuus 😭😭😭😭😭😭

  • @edenbirhanu9116
    @edenbirhanu9116 6 днів тому

    Hallelujaaaaaa🙌🙌🙌🙌