It's always incredible to hear your song and witness the hunger of this generation at your concerts. I'll be praying for you to have the wisdom and discernment to equip them for the coming changes in our country. May God grant you divine wisdom to pave the way for a genuine revival rooted in scripture, bringing people to Christ, and igniting a love for Him that surpasses all else in this generation.
“የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
- 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
💓💓💓👍🙏✅️
📖✅️
💓💓💓👈🙌🙏
Amen😊😊😊
Amen Amen Amen........
የኢየሱስን ደም የሚያሸንፍ የሀጢያት ጉልበት የለም ደሙ ከሀጢአት ሁሉ ያነጻል❤
Amen
I believed I am saved by his blood ባይሆን ኖሮ ከሁሉ እኔ በጠፋው ነበር
amen
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
የሰው ዘር ሁሉ የአዳም ስህተት
ይዞት ወደቀ ወደ ጥፋት 2x
ማንም እንዳይድን ይሄን ቢረዳ
ሊከፍለው መጣ ለሃጥያት እዳ
የሃጥያት ደሞዝ ነውና ሞት
ሞቴን ሞተልኝ ሰጠኝ ህይወት
ሃጥያት ተሻረ ከኔ ላይ
በፈሰሰልኝ ጎልጎታ ላይ ቀራንዮ ላይ
በገዛ ደሙ እርቅ አወረደ
የጠፋሁትን ስለወደደ
ሃጥዕ ተብዬ ስም ለወጣልኝ
በደሙ አንፅቶ ጻድቅ አስባለኝ
ከደጉ አባቴ አሁን ታረቅኩ
በቅዱስ ደሙ ስለታጠብኩ
ሌላ አማላጅ ሳያስፈልገኝ
በቀኙ ሆንኩኝ ደሙ አቀረበኝ
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ
የማን ጸሎት ነው የሚያስታርቀኝ
የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ
የማን ጸሎት የሚያነፃኝ
የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ
የማን ምልጃ የሚያስታርቀኝ
የኢየሱስ ደም ያላጠበኝ
የማን ምልጃ የሚያጥበኝ
ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ
ስለሃጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
ለሆንኩት ለኔ ለሞት ፍርደኛ
በአብ ቀኝ ያለ አንዱ ብቸኛ
ስለበደሌ እሱ ነው ዋሴ
የሚቆምልኝ ልክ እንደ ራሴ
መሰላል ያየው ያዕቆብ በህልሙ
መካከለኛ ነው ክቡር ደሙ
ሰማይ ከኔ ጋር እርቅ ያደረገው
በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው
ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ፣
ስለሃጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ ።
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x
አማላጄ ነው
ስደክም የሚያበረታኝ
በውድቀቴ የማይስቅብኝ
በፍቅር ዓይኖቹ የሚያየኝ
ደጉ ሊቀ ካህን አለኝ (2x)
አዝ:- ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ (2x)
ጠበቃዬ ኢየሱሴ
አለልኝ በሰማይ ለነፍሴ (2x)
ታማኙ የነፍሴ ጠባቂ
ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ
ዳኛዬ ቅኑ ፈራጄ
ኢየሱስ እርሱስ ወዳጄ
የልጅነት አባት የሆነኝ
እንዳልወድቅ የቆመልኝ
ካህኔ ጠባቂ የነፍሴ
ይገባሃል አምልኮ ውዳሴ
የልጅነት አባት የሆነኝ
እንዳልወድቅ የቆመልኝ
ካህኔ የነፍሴ ጠባቂ
ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ
ታማኙ የነፍሴ ጠባቂ
ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ
ዳኛዬ ቅኑ ፈራጄ
ኢየሱስ እርሱስ ወዳጄ
ጉድ አሉ የሚያውቁኝ በሙሉ
በመቆሜ ሁሉም ተገረሙ
እኔ ግን እንደዚህ እላለሁ
መቆሜ ከእርሱ የተነሳ ነው (2x)
አዝ:- ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ (2x)
ጠበቃዬ ኢየሱሴ
አለልኝ በሰማይ ለነፍሴ (2x)
God bless you
God Bless You
Tebarke or Tebareki
amen
Geta jesus yebarke
ሞቴን እርሱ ሞቶልኝ ሕይወትን ሰጠኝ እውነተኛ አፍቃሪ እየሱስናእየሱስ ብቻ ነው ይህንን ዝማሬ የምትሰሙ ሁሉ ከጫት ከመጠጥ ከዝሙት ከሌብነት የምትድኑበት ፀጋ ይለቀቅላቹ ተባረኩ🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen
Amen. Antem tebarek
😮llli@@TsionMitiku-bs4wt
አሜንንን 🤲🤲🤲
ሰማይ ከእኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው ❤
Amen🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
አሜን❤❤❤
አሜን
❤❤❤❤
Praise God.
ማን በከፈለው ማን ይወደሳል የኢየሱስ ደም ዛሬም አማላጃችን ነው❤❤❤
ቤካ ❤🙏
ትክክል ነው ።❤
መዳን በማንም የለም በእየሱስ ብቻ ነው..የጌታ ስም ለዘላለም ይክበር..❗✞✞✞✞
Medan bemanm bemnm yelem endnbet yeteseten sim eyesus new geta yibarek end yalewn giz yesten !!
ከ አብ ጋር ያስታረቀኝ አማላጄ እየሱስ ነው።።።።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ ድንቅ ያለኝ ኢየሱስ ይኸን ሁሉ የሆነው ለኔ መሆኑ ከሁሉም ደግሞም አሟሟቱ ለኔ እርቃኑን በመስቀል ላይ ለኔ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ
ሰማይ ከኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው.. አማላጅ ነው
ይሄንን ዝማሬ ከልብ አለማድመጥ አይቻልም። ምክንያቱም የሰው ሳይሆን የእግዚአብሔር ፈቃድ የታየበት እውነት ስለሆነ። አምላኬ ምን መክፈል እችል ይሆን ለዚህ ለማይተካው የፍቅር መፍቀድህ😢😢😢
“ይህም ስፍራ ኢየሱስ ስለ እኛ ቀድሞ የገባበት ነው። እርሱም እንደ መልከጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት ሆኖአል።”
- ዕብራውያን 6፥20 (አዲሱ መ.ት)
❤
ምን አይነት ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው በአብ ፊታ መታያችን ኢየሱስና ኢየሱስ ብቻ ❤❤ ዘመንህ ይለምልም ቤኪ We Love you 🙏🙏😍😍😍
የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻል፤ የእኔንም ቢሆን❤ ሀሌሉያ🙏🙏🙏
የኢየሱስ ደም አስታራቂያችን ነዉ
የኢየሱስ ደም ሁሌም አስታራቂ ነው ። ኢየሱስ ጌታ ነው ።
እወዳቸዋለሁ
ኢየሱሴ ብቸኛ አማላጄ፣ጠበቃዬ አስታራቂዬ በደሙ ያነፃኝ ወዳጄ ውዴ❤❤❤❤❤
ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ በደምህ ከአብ ጋር ስላስታረከኝ አማላጅ ስለሆንከኝ መዳኛ ስለሆንከኝ ❤❤❤
Since i was small i deeply fall in love with your amazing songs becki ❤ i like the way u explain about jesus
1ዮሐ 1:1-2 ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
Enu❤
@@TumaBekele ጡዬ 😁🥰
❤love 😍 from 🇪🇷 People God Bless 🇪🇹 Ethiopian And Eritrea 🇪🇷
ካለምንም ማጋነን አመቱን በሙሉ በየቀኑ ነው ሙሉውን አልበም ምሰማው !!!!የሚገርም ፀጋ !!!!!! ሰጪው ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
ቤኪ ከዚ በላይ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ !!🙏🙏🙏🙏
የሰዉ ዘር ሁሉ የአዳም ስህተት ይዘት ወደቀ ወደ ጥፋትህ ማንም እዳይድን ይህቢረዳ ሊከፍለው መጣ የአጥያት ህዳ አወይ የእኔ ህዳ የአጥያት ደሞዝ ነውና ሞት ሞቴን ሞተልኝ ሰጠኝ ሕይወት ሰጠኝ ሕይወት አጥያት ተሻረ ከእኔ ላይ በፈሰሰልኝ ጌልጎታላይ ቀራኒሆ ላይ♥️🙌🙌🙌
🔥🔥 የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነዉ!! ሀሌሉያ 🙋♀️ እልልልልል 🙌
የአሱስ ደም የከረመ ነው ወይም በዛ የሚባል ኃጢያት የለም ሁሉንም ሙልጭ አድርጎ ያጥባል ወደ ኢየሱስ የመጣ ሁሉ ስጋት አይግባው
ስለበደሌ እርሱ ነው ዋሴ የሚቆምልኝ ልክ እንደራሴ❤
የኢየሱስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነፃል።
ቤኪዬ አንተ ለዚች ምድር እንደ ስምህ በረከት ነህ!!!❤️❤️ ቤኪዬ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ባስቀመጠው የዝማሬ ፀጋ ነፍሴ እና መንፈሴ መዝሙሩን በሰማውት ልክ ይታደሳል።🥹😇🧖♂
ከቁጥር 1-3 ያሉትን አልበሞች በሰማሁት ቁጥር ለኔ አዲስ ነው።🙌🙌
ቤኪዬ በጣም እንወድሃለን ተባረክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏
Love from Eritrea
God blesse you
ውስጤን የሚነካኝ መዝሙር ቤኪዬ አብዝቶ ጌታ ይርዳህ ተባረክ ❤❤❤
Bereket, you are indeed a blessing! Thank you for always pointing towards Jesus!! May God bless you and everything yours!!!
Bless you bekiye ❤
Hallelujah
አሜን ወደ አብ አባታችን ያገባን የኢየሱስ ደም ነው አማላጃችን ነው
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke ❤❤❤
ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤
2 እርሱም የመቅደስና የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ ነው፥ እርስዋም በሰው ሳይሆን በጌታ የተተከለች ናት። ወደ ዕብራውያን 8፡1-2
ተባረክ አሜን 💗💗💓💗💓💗💓💗💓💗💓💗💓💗💓💗💓💗💓💗💓💗💓💗💓💗💓💗💓💗💓💗💓💗💓💗💝💗🤗🤗💝🤗💝🤗💝🤗💝👍👍👍💝👍💝👍💝💝💝💗💝💗💝💗💝💗💝💗💝💗💝💗💝💗💝💗💝💗💝💝💗💗💗💗💝💝💝💗💗💗💝💝💝💗💗💝💝💝💝
😭😭😭😭አሜን የእየሱስ ስም ዛሬም ትኩስ ነዉ
I can not get tired of listening this song! God bless you!
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
Tebarek Bekiye
- ሮሜ 8፥34
❤❤❤for me, the center of Christianity is blood of Christ, amen
ዘበንካ ይለምልም ዕልልልልልል የሱስ በጃ ሂወተይ❤
God is good and the lord will bless us
ሊቀካሕናችን እየሱስ ይባረክ ።
ጌታ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ልጅነት የተገኜዉ በደም ነዉ የለ ደም ስይዬት የለም ተብሎ እንተፃፌ ወንድሜ ዘመኒህ ይባረክ የኢየሱስ ደም የሚወራበት መገኜት አለ
ዕብራውያን 7:23 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
🎉እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
🎉ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
🎉ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤
ሞቴን ሞቶልኝ ሰጣኝ ህይዎትን🙏🙏🙏🙏
Semiche malxegbw mezmur😢.Blessed Beki
"ስደክም የሚያበረታኝ በዉድቀቴ የማይስቅብኝ" የማይቀያረዉን ይህን ድንቅ ፍቅር በዚህ መዝሙር ስለገለፅክልን በብዙ እንወድሃለን❤
praise be to our high priest ❤
በእውነት የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ሆኖ ይማልድልናል😍😍
ጌታ አብዝቶ ጸጋውን ይጨምርልህ ቤኪዬ❤❤❤
አቅም የሆነን ድንቅና ጉልበታም መዝሙር ነው ደሙ አማላጃችን ነው ተወዳጁ ወንድሜ በረከት ተስፋዬ ዘመንህ ይባረክልኝ በጣም ወድሃለሁኝ 🌹🐙👋👌❤
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በረከት 🙏🙏🙏
bekiye ebakeh hawassam ehen aynet konsert atazegajem
Dear Heavenly Father, I'm thankful for life and all the good things I have; thanks for guiding my life towards salvation.....
How i love this song❤
በአብ ፊት መታያችን ፅድቃችን ኢየሱስ!!!!!!!
😢😢😢😢😢አሜን አሜንንንን😢😮😮😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእየሱሰም ትበረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
አሜን ኢየሱስ የኔ ቅድስና
Amen eyesus fikirnew hallelujah 🙌 🙏 👏 ❤️ ♥️ 💖 🙌 🙏 👏 ❤️
wow wow ቤኪዬ ብርክበል 🙏🙏👏👏👍👍😍😍👌👌👌🌴🌴🌹🌹🍀🍀🌾🌾🌻🌻🙏🙏💚💛❤💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹😍😍😍🍀🌾🌻🌻👏👍
ጌታ ይባርክህ
ስለ እኔ ሀጥያት የሞተልኝ ጌታ ስሙ ይክበር! በሪ ተባረክ!
ሮሜ 8
³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
Jesus is our Lord and Savior ❤. !! Amen Hallelujah…….
እየሱስ የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤ ፍቅር እኮ ነክ አባ
Presence of Beautiful Holy Spirit in abundance!! Love you Christ unlimited❤❤❤❤❤❤❤
ዕብራውያን 4:15 ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
እንዲዉ በነጻ ያዳነን እየሱስ ስምህ ይባረክ እወድሀለዉ የኔ ጌታ
ይሄ መዝሙር እኮ ህይወታችን ይተርከዋል
ቤኪሻ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥ
እስከመጨረሻው በዚው ክብር ቀጥልልን።❤❤
ይሄን የመሰለ ዋስትና ስለሰጠህን እናመሰግንሀለን አምላካችን እግዚአብሔር ።
Amen God has unthinkable gift for us if we endure to the end.
ተባረኽ ሓወይ
It's always incredible to hear your song and witness the hunger of this generation at your concerts. I'll be praying for you to have the wisdom and discernment to equip them for the coming changes in our country. May God grant you divine wisdom to pave the way for a genuine revival rooted in scripture, bringing people to Christ, and igniting a love for Him that surpasses all else in this generation.
ሊቀካህን እየሱስ የማይለወጥ የክርስቶስ ደም እድንበት ሰድ የተሰጠን የክርስቶስ ደም ያስታርቀን ደሙ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ከሀጢያት ያነፃል
እፎይ 😢😢😢 ምን አይነት መዝሙር ነው በጌታ ሁሌ ስሰማው የጌታ ፍቅሩ ይመጣብኛል❤😢
አሜን. አሜን. አሜን. 🎸🎸
Ye Iyesus sim yibarek deemu hullem tikus new
Are uuuuuu men aynet ytebarek sew neh beki !!! Zemneh ybarek ❤
የኢየሱስ ደም ከሰማይ ወርዶ ከኣብ ጋር አስታረቀን😢
ስዚል አያበረታኝ
በፍቅር አይኖቹ የሚያየኝ
ልቃ- ካህኔ እየሱሴ
ጠበቃዬ የኔ ሁሉ ጊዜ😢😢😢😢
የልጅነቴ አባት የሆናልኝ🙏🤗
U are blessing to this nation ❤❤
የኔ አማላጅ መካከለኛዬ ኢየሱስ😭😭🙌🙌🙌
በአምልኮ ወደ እግዚአብሄር አለም በህልወናው መፍሥን የመሰለ ደስታ ምን አለ። ይሄን መልካም እድል የሰጠን ጌታ የተመሠገነ ይሁን።❤
ያስታረቀኝ ካባቱ😢.....ሊቀ ካህኔ የሱሴ😢😢...ታማኙ የነፍሴ ጠባቂ 😢
Leka kahena yena geta tebreke
ጌታሆይ እናመስግንህ አለን ሁሉም ነገራችን ነህ ቤኪ ጌታ ይባርክህ❤❤
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ❤❤❤
ፈጣረ ይመስገን
Can't get enough of this song ! God bless you
የእየሱስ ደም ያላስታረቀኝ
የማን ምልጃ ነው የሚያስታርቀኝ😢❤❤❤
የኢየሱስ ደም ሕይወት አለው
የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስነው 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
ሰማይ ከእኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደለም በእየሱስ ደም ነው ።❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌
አንተን የሰጠን ገታ ይባረክ፡፡ እነወድሃለን በክሻ😍😍😍
ኢየሱሴ እወድሃለው ምን ልበል ታዲያ
memezmurhe tbarekalu gata eyesuse zemnhen ybarkew
Wow yesuus sitti Aaraa galfaneera!!!
Eebbifamaa Obbolaakoo
Beki God bless you it's amazing & graceful worship
After a long time my soul feels rest especially the last part😢😢😢
አምላክ አብዠዝቶ በሁሉ አቅጣጫ ይባርክህ ወደ ሰማይ የሚያስጠጋ ዝማሬ
ሊቂ ካህኔ የኔ ውድ እየሱስ አባቴ የኔ ነጉስ ተመስገን ተመስገንልኝ አሜን
🌸🌿🌸🌿🌿🌸🌸🌸🌿🌸🌻🌷🍀
Amen Amen ❤❤❤❤❤
ክንደይ ዘደንቅ ግጥሚዩኮን በሓቂ በኪየ ከማካ ብዜማ ጽሩይ ወንጌል እዝኒ ንዘለዎ ሓበሻ ዝሰብኩ ይብዝሑ እጅግ በጣም እንወድሃለን እናደንቅሃለን ግን በኢንግሊዘኛ ከዘመርክ በትግርኛደሞ ዘምርን ከኤርትራ
የእየሱስ ደም ዘሬም ትኩስ ነዉ