ልብ አትሉኝም እንጂ ዋሸው እንዴ ፕሮግራም ላይ ሁለት አይነት ጫማ አድርጌ ገብቻለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 149

  • @abebeeshetie8170
    @abebeeshetie8170 2 місяці тому +8

    አክሊሉ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሆነን ነው የማቅህ በርታ ድሮም ጎበዝ ነህ

    • @aklilutarekegn7779
      @aklilutarekegn7779 2 місяці тому

      Abe ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መክያሙህየ
    @መክያሙህየ 2 місяці тому +8

    ጥላሁን በጣም ደስ የሚል የዋህ ሰው ነው ለመልሶች ግን አትቸኩል ጥያቄውን ሳትረዳ አንተ በምትመልሰው መልኩ ያጨበረብራሉ እነ ዜዶ ምርጥ ጓደኛም አለህ ማርቆስ ቅኔያችውን የሚረዳ

  • @RareCell-k2d
    @RareCell-k2d 2 місяці тому +22

    ቴድሮስ ሞሲሳ በሞያህ አግዘን ፍትህ ለሄቨን 😢😢 ዋሸእዴ እኳን ሰላም መጣችሁ ❤❤

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 місяці тому +7

    በጣም አዝናናኝ ዋሸው እንዴ አስተማሪና አዝናኝ ናቹ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣቹ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አሜክሶሀበሻዊ
    @አሜክሶሀበሻዊ 2 місяці тому +5

    ገጣሚ አክሊሉ ታረቀኝ የዘፈን ግጥሞች ደራሲስ እንደሆነ ምን ያክል ያውቃሉ ?
    አኬ በጣም የምወደውና የማደንቀው የበርካታ ተሰጥኦች ባለቤት ነው እባካቹ በድጋሚ ጋብዙት ።
    የሚያግዘው ሰው ቢያገኝ ተአምር ሊያሰየን የሚችል ድንቅ የጥበብ ሰው ነው!!!!!

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 місяці тому +7

    የምንወድህ ጌትዮ አንለይ ስላየንህ ደስ ብሎናል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 місяці тому +3

    አንደኛ ፕሮግራም ነው ዋሸው እንዴ👌👌👌👌👌👌

  • @sadiqalreshidi659
    @sadiqalreshidi659 2 місяці тому +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምድረ ፎጋሪ
    እስኪ በሳምንት አንድ ቀን እንኳን እንሳቅ እንጂ

  • @MerryBesufikad
    @MerryBesufikad 2 місяці тому +6

    በናትህ ፍልፍሉ እንግዶችን አስወራቸው እንዴ ቴዲ ሲያወራ ማየት እንፈልግ ነበር 😮

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 2 місяці тому +5

    ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን። Godana Tube

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 місяці тому +2

    ክርስቶስ ምስክሬ እይወቴነሽ እላያ ላየ ስእል የምትስለዋ ቲክቶክ ላይ በጣም እከታተላት ነበር ከጠፋችብኝ እረዠም ጊዜ ሆኖዋል ባለፈው ሳምንት የት ጠፋች ምን ሆና ነው እያልኩ ሳስብ ነበር ደስ አለኝ ሳያት እንደውም አምሮባት ነው ያየውት ተመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 місяці тому +2

    ዋው ገጣሚ አክሊሉ በጣም ገራሚ ችሎታ ነው ያለው እውነት በርታ ወንድማችን በድጋሜ ጋብዙልን 😍❤️

  • @Ayalnesh-r5s
    @Ayalnesh-r5s 2 місяці тому +8

    የሪሞቱን መፈለጊያ እንዳትረሳ ማርክዬ

  • @Tig729
    @Tig729 2 місяці тому +2

    ሂውዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 2 місяці тому +12

    እረ በጣም እደምወደውና እደማከብረው ንገሩልኝ ለተከበረው ጌቴ እንለይ ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም❤❤❤❤❤❤❤

  • @amberfizz7512
    @amberfizz7512 2 місяці тому +3

    Demes program ayayaz betam berta❤❤❤❤Hulu arif

  • @wendyiradmulugeta-o4w
    @wendyiradmulugeta-o4w 2 місяці тому +4

    አኪላ በርታልን ከልጅነት ጀምሮ አንደኞ

  • @NigatuTadeseNigatuTadese
    @NigatuTadeseNigatuTadese 2 місяці тому +1

    ማርቆስ በጣም ትገርማለክየአባት ዱርዬ

  • @ያሙዚቃ
    @ያሙዚቃ 2 місяці тому +7

    የምር ምርጥ ፕሮግራም ነው 😂😂

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 2 місяці тому +3

    አክሊሉ ጀግና ነው የተማረ ብቁ ሰው

  • @wendyiradmulugeta-o4w
    @wendyiradmulugeta-o4w 2 місяці тому +4

    አክሊሉ ማለት ታዋቂ ባይሆንም እዉቀት ያለዉ ትልቅ የሀገር ሀብታችን ነዉ ።

  • @KalkidanTades
    @KalkidanTades 2 місяці тому +5

    ጌቴ እርጋታውና 🥰ድምፁ

  • @መስኪ-ቈ9ነ
    @መስኪ-ቈ9ነ 2 місяці тому +3

    የኔ ሐገር ሐረር

  • @esam4069
    @esam4069 2 місяці тому +5

    ድምጽኮ አለ ❤❤❤❤❤

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 2 місяці тому +2

    የዘጠነኛው ድራማ ስናፍቅሽ ተስፋኤ እና አበበ ተምትም ይቅረብልን

  • @josijos8439
    @josijos8439 2 місяці тому +1

    ፍልፍሉ የደስታችን ምንጭ በጣም እንወድሀለን !!!!! ደምስ ግን አስር ጊዜ ለሚረባውም ለማይረባውም ነገር ዝም ብለህ የምታጨበጭበውም የምታስጨበጭበው ነገር በጣም ይረብሻል ይሄንን ነገር ብታስተካክለው

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 місяці тому +8

    ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ
    ሀ እውነት ነው
    ለ ውሸት ነው
    ሐ መልሰ የለም😄

  • @ShakiraYenatuleji
    @ShakiraYenatuleji 2 місяці тому +5

    የኔ ፈንድሻወች ታምራላችሁ እወዳችሁአለሁ

  • @Abawtes
    @Abawtes 2 місяці тому +2

    nice to see Tewodros & Gete, they aeŕe great artist!

  • @UNIQUE-y4k
    @UNIQUE-y4k 2 місяці тому +1

    የምር ግን አሌክስ ቢኖር ደስ ይላል please አሌክስ ይመለስልን

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 місяці тому +6

    ወይኔእሔንዘፋኝስወደውእፍፍፍፍፍመጠሁወደሀገሬ❤❤❤❤

  • @wendyiradmulugeta-o4w
    @wendyiradmulugeta-o4w 2 місяці тому +2

    አኪላ በርታልን

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 2 місяці тому +27

    Please please please የእነ ጥሌ እንግዳ ሆኖ የቀረበውን ድጋሚ አቅርቡት ❤😊

  • @GetachewWolela
    @GetachewWolela 2 місяці тому +4

    Yemwedew artist teddy good to see you❤❤

  • @fikereyohanesbelay4450
    @fikereyohanesbelay4450 2 місяці тому +2

    የማርቆስ ታሪክ እውነት መሆን የለበትም ምክንያቱም እንሰሳውን ዝሆን ገዝቻለሁ ነው ያለው መልሱ ግን ዝሆን ሎተሪ ነው ስለዚህ ልክ አይደለም

  • @chanieAbatfenta
    @chanieAbatfenta 2 місяці тому +3

    ፍልፍሉ ለአንድ ሳምንት የፕሮግራም መሪ ይሁን የምትሉ በLike 😊😊😊😊😊😊😅😅😅❤❤❤❤❤

  • @Nura-v4b
    @Nura-v4b 2 місяці тому +2

    በጣም ነው ምወዳቹ እባካቹ ተዋናይ ግርማ ታደሰን አቅርቡልኝ

  • @dman8794
    @dman8794 2 місяці тому +1

    ደስ የሚል ቆይታ ነበር 🎉

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 2 місяці тому +1

    Felfelu atkelebleb😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meron7439
    @meron7439 2 місяці тому +1

    ምርጥ ነው

  • @AsSa-zu4ys
    @AsSa-zu4ys 2 місяці тому +2

    እኛ ቁመታችን እራሱ አርባ ስምት ነዉ ግን ይመቸው

  • @habtyhabesha6337
    @habtyhabesha6337 2 місяці тому +2

    ምርጦች🎉🎉🎉

  • @yirgalemzerihun5513
    @yirgalemzerihun5513 2 місяці тому +1

    Akelilu tarekegne betam yemadenekew lij new be bizu chilotana bekatu, esun maberetatatena medegef efelegalew pls silk kuterun betetebaberugne sel be tihitena eteyekalew, 10q

  • @sadiqalreshidi659
    @sadiqalreshidi659 2 місяці тому +1

    አይ ማርቆስ ነብስህ አይማርም ብርቄ መስሎት 😂😂😂😂😂 የብርቄ አርቴፊሻል አይለብስም እንዴ 😂😂😂

  • @መቅዲዩቲብ-ጐ5ሸ
    @መቅዲዩቲብ-ጐ5ሸ 2 місяці тому +4

    ደምሮኝ

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp 2 місяці тому +1

    Menkorer ❤❤❤

  • @dersomihiret
    @dersomihiret 2 місяці тому +3

    good program

  • @ሳንጃው
    @ሳንጃው 2 місяці тому +3

    @Tilahun የአነጋገር ስርዓት ቢኖርህ ጥሩ ነው፡፡ የተክበር እንግዳን፣ ማለትም ጌቴን፣ አንቺ/እሷ እያልክ ሜዲያ ላይ ማዉራት ተገቢ አይደለም፡፡ እንደ እድሜህ ረገ ብትል ባትንቀዠቀዥ መልካም ነው፡፡

    • @aklilutarekegn7779
      @aklilutarekegn7779 2 місяці тому

      ኃሣብህ ልክ ነው፤ ግን ከፍቅርና ከልብ ከመቀራረብ በመነጨ ስሜት እንጂ ፈፅሞ በንቀት እንዳልሆነ ይሰማኛል፤

    • @ሳንጃው
      @ሳንጃው 2 місяці тому

      ​@@aklilutarekegn7779ልክ ነህ። ሜዲያ ላይ ግን ትክክል አይደለም።

    • @ሳንጃው
      @ሳንጃው 2 місяці тому

      @@aklilutarekegn7779 ልክ ነህ። ነገር ግን ሜዲያ ላይ ትክክል አይደለም ።

  • @Wengel_Yilma
    @Wengel_Yilma 2 місяці тому +1

    ሐረር ሀገሬ 😘

  • @wondesonmerga3579
    @wondesonmerga3579 Місяць тому

    ,ከሸገር ከተማም እግ ዳ ጋብዙ😅

  • @koj7233
    @koj7233 2 місяці тому +2

    Zadome...mode...gabtlnlche...yemchwo❤

  • @yordanoshalmicale-rg9ug
    @yordanoshalmicale-rg9ug 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Місяць тому

    ❤❤❤wwww abyie mideyi egzabhri tenkri ysethu ulhume betami taseklhu bewnhti ayhahu alkemi auni sekhtatelu kemgemriy kseki mhershti zenhi nhew ymenlhw betami demi tenani ysethu selmahu ybezalhu

  • @arhamvittorio287
    @arhamvittorio287 2 місяці тому +2

    የተለበሠ ነው አይባልም ምከሩት ያለውን የሠጠ እንዲህ አይባልም አናዳጅ

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers 2 місяці тому

      ከሰጠ የሚጠቅም የሚያገለግል ሊጥለው ያሰበውን ይሆናል የሰጠው

  • @FOREXTRADINGET
    @FOREXTRADINGET 2 місяці тому +4

    tmechunalachu😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰአ
    @ሰአ 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 Місяць тому

    ቴዲ ይሄ program ላንተ አይመጥንም

  • @TsehayYonass
    @TsehayYonass 2 місяці тому +1

    እንዴ አሌክስ የት ሄዶ ነው

  • @koj7233
    @koj7233 2 місяці тому +1

    Lala. Damo. Mark..felflone.. atchanwo..ok. falflo. Merxe. Saw. Nwe❤❤❤❤

  • @natandereje2663
    @natandereje2663 2 місяці тому +1

    akelilu yemta yegabeze

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 2 місяці тому

    ወይኔ ይሄ ጥላሁን የሚባል ሰውዬ ምን አይነት መንቀዥቀዥ ነው አስሬ አጨብጭቡ ማየት አየፈለኩ ባንተ ምክንያት ሳልተወው አይቀርም ተረጋጋ

  • @DemiseshareChulle
    @DemiseshareChulle 2 місяці тому

    መሳ ምንድነው ?

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 2 місяці тому +10

    ጥሌ እጂህን ታክካለህ ምን ሆነህ ነው ወንድሚ. ??????

    • @bezuyefanta896
      @bezuyefanta896 2 місяці тому +1

      የሢጋራ ሡሥ ይመሥለኛል

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq 2 місяці тому

      ክክክክክክ​@@bezuyefanta896

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @Jenatmehad
      @Jenatmehad 2 місяці тому +2

      ብር ላገኝ ክክክ ደሞውዝ ቀን ደረሱይሆናል ክክክክ ትገርሞኛላችሁ ኩሚተሩች

  • @mesfinazage4897
    @mesfinazage4897 Місяць тому

    ዜዶ በእግዚአብሔር ፍልፍሉ ስማው ነጥብ እያሳጣህ ነው

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 2 місяці тому

    ዜዶ ትልቅ ስህተት ስርተሀል የኢትዮጵያ ህዝቦች እና ፕሮግራሙ ላይ የነበሩትን በሙሉ ይቅርታ መጠየቅ ❌❌❌ በሀገራችን በሀል ጫማ ስው ፊት አይነሳም

  • @MohammedRamto
    @MohammedRamto 2 місяці тому

    ጌትሽ አንቴ በሉት አንች ለምንድ😊ነው የምትሉት ትልቅ ሰወች አይዶለቹም

  • @koj7233
    @koj7233 2 місяці тому +2

    Sewodcho.

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 Місяць тому

    😂

  • @Bella-fi6ni
    @Bella-fi6ni 22 дні тому

    አቤቅየለሽ ጀግና ሴት ብቻዋን እንዚህን መቋቋሟ እኔ አድናቂዋ ነኝ አሁንም እግዚአብሔር እርዳታ አይለያት🙏 አባት ምነው በፍርድ ቤት ሰቆቃዋ ጊዜ ከጎንዋ ፊት ለፊት አልቆመ ና ድርሻውን አልተወጣ ?? ዛሬ ምን ተገኘ ግራ ስለገባኝ ነው :

  • @top_10_lists
    @top_10_lists 2 місяці тому

    ተሸናፊ የሆነ ቅጣት ቢኖረው አሪፍ ነው

  • @GirumBaye
    @GirumBaye 2 місяці тому +1

    Alekeson yet aderesachehut ebakachehu asawekugne

  • @መስኪ-ቈ9ነ
    @መስኪ-ቈ9ነ 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. 2 місяці тому

    ጥላሁን፡አንደኛ፡አንቺ፡እያልክ፡ወንዱን፡በሚድያ፡ባትጠራ፡ሁለት፡እኛ፡ሀገር፡ሠሳም፡አይፈቀድም፡ትላለህ፡ታዳጊዎችን፡ጋብዛችሁ።ብራቦ፡ዜዶ፡ለሐልሱ።

  • @EmanMuhamed-c1k
    @EmanMuhamed-c1k Місяць тому

    ayi tle

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 2 місяці тому +2

    በጥላሁን ስም አንድ ጫማ እልካለሁ 48 ወይም 47 ግን ስልክ ቁጥር እፈልጋለሁ

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj 2 місяці тому +1

    ዋሸውዴበጣምታምራላቹበጣምጥሩፕሮግራምነውሁላቹሁምታምራላቹበጣምነውምመሰግነው❤❤❤

  • @Ruthyee-z6t
    @Ruthyee-z6t 2 місяці тому

    ጥላሁን ወንድን አንቺ እያልክ አትጥራ ይህ እኮ የTV ፕሮግራም እንጂ ….

    • @Quassu
      @Quassu 2 місяці тому

      Yewodajinet new ere befetari 😢

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 Місяць тому

    አንዳንዴ የምትቀልዱበትን እወቁ እርግጥ ነው ብርቄ የስራ አጋራቹ ኮሜዲ ነው ሳይፈራ ሳይሸማቀቅ በራሱ እግር ላይ በደረሰው አደጋ ቀልዷል አንድ እግር ጫማ ስለተባለ ማርቆስ ያንን ማለቱ ተገቢ አይደለም ሰው በራሱ ነገር ላይ መቀለድ ይችላል ከሱ ውጪ ግን በአካሉ ጉለት ላይ ሌላው ሰው ሊቀልድ አይገባም ነውር ነው

  • @adamkasim6780
    @adamkasim6780 2 місяці тому +1

    areh uuuu alex tefa

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 2 місяці тому +1

    እንግዳ ጋብዛችሁ ለምን እድል አይሰጡም እንዲጠይቅ ምንድ ነው መቅለብለብ አስተካክሉ❗❗

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 2 місяці тому

    በአረብ ሃገራት አለ ትልቅ ቁጥር

  • @koj7233
    @koj7233 2 місяці тому

    Alxe..Gen.. yamtka. Yalme.

  • @CarlosThefox-w6c
    @CarlosThefox-w6c 2 місяці тому

    ለዛ ቢሶች ።
    ከማሳቅ ወደ ማሳቀቅ

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 2 місяці тому

    Tedy dehna awezagebachu

  • @neba1034
    @neba1034 2 місяці тому +5

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 2 місяці тому

    Telahun ebakeh wonde lij anchi atebel

  • @Solomon_meressa
    @Solomon_meressa 2 місяці тому

    🎉 ዋሻው እንዴ ላይ ልቅር ወይስ ልምጣ🎉
    🎉ጥላሁን ያስቸግረኛል ወደ ስቱዲዮ ብመጣ🎉
    🎉እንደ ጂምናዝየም መ/ር አየተወጣጠረ እያባባለ🎉
    🎉ኣንዴ ከመቀመጫችን ብድግ ቦለን እናመስግን እያለ🎉
    🎉ሁሉም የቁጭ ብድግ መ/ር ሆኖ ይወጣል ጥላሁን ካለ😅
    🎉ማርቆስ ስሙ የመፅሐፍ ቅዱስ 🎉
    🎉ምግባረ ሠናዩ በሰዎች ውዱስ🎉
    🎉ሁሉም ያውቃል ምን እንደሚበላ🎉
    🎉ሞያ የሠጠው አምላክ በጅምላ🎉
    🎉ዋሻው እንዴ ከናንተ ጋር ሲጫወት አታውቁም ለካ 🎉
    🎉አእምሮው ስራ ቦታ ላይ ነው ያለው እንጨት እየለካ🎉
    🎉ፍልፍሉ ባለ 4 አይን አንድ ጥርስ ሸረፍ🎉
    🎉እናንተን በማወዛገብ አልገባኝም ምን እንደሚያተርፍ🎉
    🎉ከየት ነው የሚያመጣው እማይታሰብ ታሪኩ 🎉
    🎉 አልበርት አንስታይን ቢሰማ አርፎ ይቀመጥ ነበር እንደ ልኩ🎉
    🎉ፍልፍሉ ቀጥልበት እንዲህ አይነት ታሪክ ማውራቱ🎉
    🎉እኔ እሚገርመኝ ጥላሁን ሳይጠይቅ እውነት ነው ማለቱ🎉
    🎉ዜዶ ባለ ድምፁ ዜዶ ባለ ቀልዱ🎉
    🎉ተመልካቾች ደስ ይላቸዋል ያንተን ድምፅ ብቻ ሰምተው ብሄዱ🎉
    🎉የሀዋሳ ወጣት የዋሻው እንዴ ታናሽ
    🎉ፈልሰስ ብለህ ተኛልን ማርቆስ በሰራው ፍርናሽ🎉
    🎉ከአለም ዳኞች ተወዳድሮ የወጣው አንደኛ🎉
    🎉ደምስ ነው የዋሻው እንዴ መሀል ደኛ🎉
    🎉የደምሴን አመራር ካየሁ በኋላ መንግቱሀይለማርያም ለምኔ🎉
    🎉እውነትም ሊሆን ይችላል ውሸትም ሊሆን ይችላል እያለ ይመራል እያዋዛ በቅኔ🎉🎉🎉
    ደራሲ(ገጣሚ )🎉ፊልሞን ሰሎሞን 🎉ከ ኣዲ ጉደም🎉 ከእለታት ባአንድ ቀን እናንተ ጋር እንደምመጣ ተሰፋ አደርጋለሁ 🎉እወዳቸዋለሁ 🎉🎉

    • @MarkosMarkos-q3r
      @MarkosMarkos-q3r 2 місяці тому

      ናናናናናናናናናናናናናናናናናናናና

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 2 місяці тому +2

    አረ ዋሸሁ እንዴ ደስ አይልም አሌክስን የበላ ጅብ አልጮህ አለ ማለት ነው ይደብራል ንገሩን ለምን አቆመ

  • @Girmachaw.Girmachaw
    @Girmachaw.Girmachaw 2 місяці тому

    አሌክሶ ጠፍቶ ቀረ ማለት ነው

  • @GetuGetu-iy4os
    @GetuGetu-iy4os 2 місяці тому

    ዋሸዉ እንዴ ሰላማዊ ቻናል

  • @bezadaniel-o7q
    @bezadaniel-o7q 2 місяці тому +1

    ጭብጨባው

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 2 місяці тому

    min alegn hagere

  • @eshetuaragaytube999
    @eshetuaragaytube999 2 місяці тому

    ስብስክራይብ እንደራረግ አይከፈልበትም peace and love ሠላም እና ፍቅር ለሁሉም

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 2 місяці тому

    order አርጉለት ደምሰ❤

  • @halom3886
    @halom3886 2 місяці тому +1

    አንቺ እያልክ ባታወራ ከይቅርታ ጋር

  • @NafeqoteKifel
    @NafeqoteKifel Місяць тому

    Ere yezedo selke lakulenye lehone gudayee felegewu neber kechalechu washewu ede meteketatelu wayeme yezedo selke metaqu lakulenye letebqe gudaye felgewu nebre demo washewude wedachuwalewu

  • @GetnetAderaw-q4z
    @GetnetAderaw-q4z 2 місяці тому +1

    Camera gn fete lefete.....

  • @koj7233
    @koj7233 2 місяці тому

    Majmrya. Gez. Tenshe. Altmcheeng. Nabre

  • @BULCHASHUFUNA-po8gs
    @BULCHASHUFUNA-po8gs 2 місяці тому

    Birke meslot amletot naw aydel

  • @rahelassefa2928
    @rahelassefa2928 2 місяці тому

    Ante ye sino truck shofer edme zemenh yibark