በጉጉት የተጠበቀው ቪዲዮ እንሆ በ YouTube ብቻ በወር 200.000 ብር ለማግኘት የሚያስፈልጉ ወሳኝ ነገሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 795

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  6 років тому +296

    እንዴት ነው የዛሬው ቪዲዮ የድምጽ ጥራቱ? ባግራውንዱ

  • @rahelshawel5773
    @rahelshawel5773 6 років тому

    ዋው ቢኒ ዘመንህ ይባረክ እንዳንተ አይነት ሺህ ይወለዱ ለሰዎች መልካም የሚያስቡ
    የሚገርመው ነገር እኔ ዩ ቱዩብ መጠቀም ከጀመርኩ ወደ 8 አመት ሆነኝ ነገር ግን በዩ ቱብ ይሄ እንደሚገኝ አንድም ቀን ሰምቼ አላቅም አይገርምም አስተማሪ ቪዲዮዎች አሉኝ አሁን ግን አበረታታኸኝ እስኪ እለቃለሁ አዲስ ነኝ ለዚህ ነገር በሉ አበረታቱኝ እርስ በእርስ እንደራረግ እንግዲህ :D :D :D

  • @Fritatube
    @Fritatube 6 років тому +12

    ቢኒ በጣም ነው የምናመሰግነው ያልካቸው ሁሉ በጣም አስፈላጊ ናቸው። አንድ ነገር ለመጨመር ያህል ቪድዮው ጥራት እንዲኖረው ቤት ውስጥ የምንቀርፅ ከሆነ light ያስፈልገናል።

    • @medahad5659
      @medahad5659 6 років тому

      Selam Endet nachu eski Yenem Channel Subscribe arguligne Beteseboch ua-cam.com/channels/8c1BgdtBb7SUpmfoxmgvqw.html

  • @እድልፍንታእድልፍንታ

    እናመሠግናለን ወድማችን ቢኒ ለጥቅም ከሆነ ያደላ መንፈስ ለሠዋች መልካም ነገር ማቅረብ አይቻልም አውነት ነው ሠዋችን አሥተምረህ አንተም ብመጠቀም መልካም ነው ቢኖ እናመሠግናለን በድጋሜ

  • @truwerkengdaw8298
    @truwerkengdaw8298 6 років тому

    መልካም ሰው ቢኒ በጣም ነው የማከብርክ ቢኒየ። ሁሉም ነገር አሪፍ ነው ።እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀቱን ይጨምርልክ

  • @ዉበቴነሽማርያምዋስትናዬ

    በጣም ምርጥ ትምርት ነዉ ቢኒ የኔ ችሎታ መዝሙር አቀናብዬ መስራት ሁለተኛ ኧረ እኔስ ትግስት የለኝም ፀልይልኝ ሲቀጥል ብር ምን ይጠቅማለ ዋናዉ ነገር ማወቁ ነዉ እጂ

  • @geremewbelew727
    @geremewbelew727 6 років тому

    በጣም አመሠግናለሁ እንዴት መክፈት እንደሚቻል ደግሞ ብትነገረን እና ደግሞ የማትጠቀምባቸው መሣሪያዎች ካለሁ ብትልክልኝ እና እንድሰራ ብታበረታታኝ

  • @kamelazenu5389
    @kamelazenu5389 6 років тому

    በእውነት በጣም ቅን ሰውነህ ምክነያቱም እስካሁን በጣም ብዙ ሰውች ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ገዘብ እንደሚያስገኝ ተናግረው አያውቁም አተግን ቅን ስለሁንክነው የነገርከን እናመሰግናለን እኔግን እንግሊዘኛ አይወደኚም አልወደውም መስራት አልችልም አላዛዝንም

  • @garoch5605
    @garoch5605 6 років тому

    በእውነት ወድማችን ቢኒ ሁሉም እዳተ መልካም አስተሳሰብ መካሪ ጎበዝ ቢኖ ሀገራችን የትበደርሰ ለማንኛውም በርታ እግዚአብር ፀጋውን ያብዛልህ የግዚአሔርም ቃለቶች ከቻልክ ይጠቅማቸዋል የማለው ጥሩ ትምህርቶች ካባቶቻችን እድታስተምርን ሞክር ለምን ብዙሰው ስለሚወድህ አተን ተከትለው መተው በዛው ተምርው ይሄዳሉ እና ወድም በርታ እግዚአብር ሀይልና ጉልበት በሰርሀህበት በርከት የምታገኝበት ያርግልህ ፍጣሪ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      Garo Ch እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @mekdasabera2487
    @mekdasabera2487 6 років тому

    እናመሰግናለን ቢኒ እኔ እንኮዋ አልሞክረዉም አይ መች ከ ማዳም ኩሽና ወጥቼ ባይሆን ለምሰሩት ላይክ ኮሜት ሰብስክ አደርጋለሁ ምክኒያቱም መልካምነት ነዉና።

  • @askuyetewahdolji4119
    @askuyetewahdolji4119 6 років тому

    እውነት እውነት እንዳንተ አይነት ወንድሞች ይብዙልን ሁለየ አይቼ ነው እምወጣው እጂ ብዙም ኮሜንት መስጥት አልወድም ግን ኮመንት ለንተ እሚጠቅም ከሆነ አይደለም አንድ 10 ም በሰጠሁህ ወንድም አለም በርታልን ሁለየ ለወገንህ የተጨነቅህ ምክርህም ተግስልፅህም ለኛ ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር እድሜና ፀጋን ይስጥህ በርታታ ቢንየ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ወንድሜ ነህህህህህህህ

  • @sosiethiopiawit1858
    @sosiethiopiawit1858 6 років тому

    Enameseginalen wendimacin. Egziabher lemitiseraw hulu berketin yistih. behedikibet hulu yitebikih

  • @haleenahiwote6453
    @haleenahiwote6453 6 років тому

    በእውነት መልካም ሰው ነክ መልካም ማለት ምክርህ ትምርትህ መልካም ነው የበለጠውን ይስጥህ

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 6 років тому

    ሰለምህ ይብዛ ወንድማችን ብኒ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፈቅዶ ከዚ አረብ ሃገር ወጥቸ አሜርካ ከመጣሁት እሰራለሁ

  • @burtukansisay9991
    @burtukansisay9991 6 років тому

    ቢኒየ የኔ መልካም ሰው አንተ ትምህርት ስትሰጥ ልቤ በደስታአ አዳምጣለሁ ምክንያቱም በእግዚአብሔር ስም ባርከህ ስለምትጀምረው ይህን ያክል ስላስተማርክን እናመሰግናለን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      Burtukan Sisay እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @elisayemaryamlij6679
    @elisayemaryamlij6679 6 років тому

    ቢኒዬ የኔ መልኳም ሠው እመቤቴ ትጠብቅህ እኔም ስለውበት ለመስራት እፈልጋለሁ የሠጠከን ትምህርት ሀሪፍ ነው የኔ መልኳም

  • @salamhamo5574
    @salamhamo5574 6 років тому

    ቢኒዬ በሁነት እግዚሐብሄር ጤናክን ይስጥክ እኔ ለዚ እዉቀቱ የለኝም ግን ስራሁን ለምትጀምሩ እግዚሐብሄር ይርዳቹሁ

  • @lijbiruktube
    @lijbiruktube 6 років тому

    ቢኒ በጣም አሪፍ ነው እውነት እግዚአብሄር ይባርክህ። ቢኒ እስኪ ከቻልክ በሞባይል እና በdell ኮምፒዉተር እንዴት ቪዲዮ ኤዲት ማድረግ እንደምንችል ቪዲዮ ስራልን

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 6 років тому

    ቢኒ መልካም ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ

  • @እኔየማርያምነኝ-ቈ3ቨ
    @እኔየማርያምነኝ-ቈ3ቨ 6 років тому

    እናመሰግናለን ቢኒ ጥሩ መረጃ ነው አከፋፈቱን ነገርን ፕሊስ

  • @zamarakdismakdis5528
    @zamarakdismakdis5528 6 років тому

    enamsgnaln eshi ketayunm vedio entbkaln lek neh chlota saynorew lewri becha kehone man yayewal sera feto betkekl sew testown mekletun mawk albet👍👍👍👍

  • @muluasefa4296
    @muluasefa4296 6 років тому

    ኣሜን፫ ቢኒየ እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም ሰላምህን ይብዛልን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      Mulu Asefa እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @መቅዲየድንግልማርያም-ደ6አ

    ትክክክክል ነህ ቢኒዬ የኔ መልካም እናመሰግናለን ኑርልን መልካም ሰው ድምጥህ ይሰማል አትጨነቅ ቢኒ ኑርልን

    • @dawitejegne5952
      @dawitejegne5952 5 років тому

      ቤኒ በርታ ጥሩ ምክር ነው ተባረክ ቅንነትህ ብቻ በቂ ነው

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ

    ቢኒየ እናመሰግናለን ምርጥ ሰዉ እኮ ነህ ያገትህ መስቀል ደስ ይላል

  • @sadahyoutube3234
    @sadahyoutube3234 4 роки тому

    ok IJI bini እናመሰግናለን ማስታወቂያ ለማስራት እንደት ክሬት ማረግ ይቻላል ቡስልክ

  • @ሚካኤልአማልድኝፍጥኖደራሼ

    ቢኒዬ መልካም ስወ እግዚአብሔር ይስጥልን
    እር እዳው እዴዜህ የመዳም ደመውዝ በሰላም እድስጠኝ ፅሎት አርጎልኝ ይበቃኝ ነበር

  • @zeybamohammedmohammed1909
    @zeybamohammedmohammed1909 6 років тому

    በዉነት ለሰዉ ያለህ እዝነት ከምገልፅልህ በላይ ነዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @mohesinamohammed6107
    @mohesinamohammed6107 6 років тому

    በጣም እናመስግናለን ካለህ ላይ ይጨምርልህ ይቲዩብ እዴት እደሚክፈት እስክምትነግርን ቸኮልኩ እኔ ያለሁት ሳውዲ ነው ግን የተለያዩ የውጭ አገር ምግቦችን እችላለው እና እየስራው በይቲዩብ እየለቀኩ የሚስጡኝን አስተያየት አይቸ አገር ገብቸ እዳቅሜ የራሴን እሪስቶራት መክፋት እፋልጋለው እስክመቸ የስው አገር እንከባከብ

  • @ፍቅርስጦታነው
    @ፍቅርስጦታነው 6 років тому

    በእውነት አንተ እኮ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እውቀትህን ይጨምርልህ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      ያልተፈታው ህልሜ Masay እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @imiss-you-mamiye1489
    @imiss-you-mamiye1489 6 років тому

    ቢኒዬ እናመሰግናለን መጀመር ለሚፈልጉ አሪፍ አገላለጽ ተሰጥቶቸዋል 100%

  • @ethio5159
    @ethio5159 6 років тому

    ቢንዬ በጣም አሪፍ ነው ቪድዮውን ልላክልህና አንተ አስተላልፍልኝ ወደ ሀገር በህመም ምክንያት ሊሄድ ነው ተባበረኝ

  • @tstnumber2592
    @tstnumber2592 6 років тому

    በጣም እናመሰግናለን
    ያው ለመጀመር ይክል በቀላሉ እድንጀምር በስልካችን እዴት መስራት እደምንችክ በታሳየን ደስ ይለኛል በተረፍ በጣም እናመሰግናለን

  • @nahwom5858
    @nahwom5858 6 років тому

    አመሰግናለሁ ይምችህ ቢኒ

  • @ፈንታነሽአበበ
    @ፈንታነሽአበበ 6 років тому

    እናመስግናለን በረታ በቀጣይም እንጠብቃለን ባንጠቅም እና ባንጠቀመም እውቀቱ ረይጎዳም አስተምርን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      ፈንታነሽ አበበ እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

    • @ፈንታነሽአበበ
      @ፈንታነሽአበበ 6 років тому

      +yeneየኔ TUBE እሽ

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 6 років тому

    ቢንያም በጣም እናመሰግናለን ወድማችን በርታ

  • @jdjjsjd2688
    @jdjjsjd2688 6 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @samisam2119
    @samisam2119 6 років тому +77

    ለመስራት የሚሞክር ይሞክር መልካም እድል !እኛ ደግሞ ለሰብስክራይብ እንዘጋጃለን ኢንሻ አላህ!

    • @ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ
      @ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ 6 років тому +2

      Sami sam ትክክል ለላይክና ለሰብስክራይብ አለን

    • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
      @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 6 років тому

      Sami sam
      ትክክል እህት እኔ ቢኒ ከሰማሁ በኃላ ጥሩም ሚያስተምር የማያስተምርም ሰብስክራይብ አረጋለሁ ማይበት ሳትም የለኝም

    • @samisam2119
      @samisam2119 6 років тому +1

      yene የኔ tube .ይሄው ላይክ ሰብስክራይብ አደረግን ከንግዲህ ቤተሰብ ሆንን !

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 років тому

      Sami sam እኔንም ሰብስክራይብ አድርጉኝ please

    • @medahad5659
      @medahad5659 6 років тому

      Selam Endet nachu eski Yenem Channel Subscribe arguligne Beteseboch ua-cam.com/channels/8c1BgdtBb7SUpmfoxmgvqw.html

  • @uuu6182
    @uuu6182 4 роки тому

    ቢኒዬ በእውነት በጣም እናመሰግናለን

  • @jebutadesi7673
    @jebutadesi7673 6 років тому

    በጣም ጥሩነው እግዚአብሔር ይስጥህ ወድሜ

  • @sababrhanesaba6688
    @sababrhanesaba6688 6 років тому

    እናመሰግናለን ተሳዳቢዎችን ፈጣሪ ልቦና ይሰጣቸው ሌላ ምን ይባለል 😄

  • @meroonmeme8303
    @meroonmeme8303 6 років тому

    ቢኒየ ሰላምህ ይብዛ ለኔ ሁሉም ሀሪፍ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @eskuesku3150
    @eskuesku3150 6 років тому +7

    ቢኒሻ መልካም ሰው እናመሰግናለን እኔማስ መክሊት ሚባለው ነገር አልተሰጠኝም አንዳንዴ እንደው ለኔ የተሰጠኝ ምንድነው ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ ወይ እኔ እኔ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

    • @እህተገብርኤል
      @እህተገብርኤል 6 років тому

      የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
      #ተመስገን ጓደኛ አገኝሁ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር 😀😀😀😀 መክሊት የሌለኝ

    • @mekedsethio7416
      @mekedsethio7416 6 років тому

      እህተ ገብርኤል kkkk 3 honenale enam kemdam bet sera wechi menm meklit yelgm kkkk

  • @diresmelkie8005
    @diresmelkie8005 6 років тому

    ቢኒ በርታ ስለ መልካምነትህ እግዚአብሄር ይክፈልህ

  • @selamethiokitchen926
    @selamethiokitchen926 6 років тому

    Betikikle Bin hulume yetenagerkew ewonet new tebarek wondime

  • @የስደትስንቄድንግልእናቴ

    ቢኒየ አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      እመቤቴ ጠብቂኝ H እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @marie9698
    @marie9698 6 років тому

    መልካም ሰው ነህ ቢኒየ እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      Marie Molla እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @እናቴእወድሻለሁA
    @እናቴእወድሻለሁA 6 років тому

    ቢኒዩ ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ
    እኔ ዩትብ መክፈት ባልፈልግም ጥሩነህ ገርሞኝ ነው

  • @bettyyihun5750
    @bettyyihun5750 6 років тому

    በጣም አሪፍ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @bintyimamtube7010
    @bintyimamtube7010 6 років тому

    ለመልእክትህ እናመሠግናለን ማሥተማሩ ለጊዜዉ ይለፈኝ ልጅ ቢኒ

  • @mulugetaamogne9748
    @mulugetaamogne9748 6 років тому

    mirt lij bini betam enamesegnalen begugut eyetebekuh new crate endet endemederege

  • @messimessi2487
    @messimessi2487 6 років тому

    እ/ር ይባርክህ ቢኒዬ

  • @bezuyeeshetu16
    @bezuyeeshetu16 6 років тому

    እናመስግናለን ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @muluyeyoutube4687
    @muluyeyoutube4687 4 роки тому

    በጣም እናመሠግን አለን ወንድማችን በርታልን

  • @ኦርቶዶክስነውሀይማኖቴ

    ምርጥ ስው ነህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @hawi.habeshawit6625
    @hawi.habeshawit6625 5 років тому

    ባባየ ግን ዛሬምኮ አይንህ እንደቀላ ነው ምን ሆነህ ነው በተረፈ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ግን እስከዛሬም እከታተልሀለሁ ኮመንት መስጠት ስለማሎድ አልሰጥም አልፎ አልፎ ነበር የምሰጠው አጁን ግን ሳልሰጥህ አላልፍም ጥቅምም ይሰጥሀልና በርታ የኛ ጀግን አላህ ይጠብቅህ

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 6 років тому

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክ

  • @zafuabadl9627
    @zafuabadl9627 6 років тому +1

    ውይ ብኒ ምንአንደሚልህ አላቅም ብቻ ጥሩ ስው ነህ መልካም ስው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዞቶ ይስጥህ የምትቹሉ ተጠቀሙ ግን ስንት ስው አለ ስራ እንኳን አብሮ መስራት የማይፍልግ ስንት ስው አቃለሁ ቢኒ ግን የተለየ ስው ነህ

  • @teshaltube
    @teshaltube Рік тому

    ሁለም የምት ሰጠን ሀሳቦች በመልካምነት የተሞሉ ናቸዉና እየተማርኩበት አመሰግናለወ ብንዬ!!!

  • @Ahmed-cp3wk
    @Ahmed-cp3wk 6 років тому

    Abo ante lezelalem nur!!!!! ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ lebiniye yigebahal

  • @ጀግናአይሞትምዳግምይነሣል

    ቢኒ ቪዲዎችህ በሙሉ በጣም አሥተማሪ አና ቁም ነገር አዘል ናቸው ግን ከሃይማኖት አሥተምሮ ቀሥ በቀሥ የወጣህ ያህል ይሠማኛል። ይህን ያልኩበት ምክንያት መጀመሪያ አካባቢ ላይ በሠፊው ሃይማኖት ተኮር ነበር አሁን ግን ትንሽ የተቀየርክ ያህል ይሠማኛል። ምክንያት?

  • @almialmi5704
    @almialmi5704 6 років тому

    እሺ ቢኒየ ቆንጆ እናመሰግናለን።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      Almi Almi እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ

    እኔ አልሠራም ትምህርትክና መልካምነትክ ደሥ ይላል ቆንጆ ልጂ ይመችክ💓

  • @ገሊላሐበሻዊት
    @ገሊላሐበሻዊት 6 років тому

    ቢኒዬ እግዚአብሔር እሄን በሃሪክን አይቀይረው ምርጥ ሰው ኑርልን!

  • @alemgenamideksa1420
    @alemgenamideksa1420 6 років тому

    Wede Sira wisx megbat ichilalehu...Gin BeMin ayinet hidet new mikefelegn..Manew mikeflegn?

  • @getv9391
    @getv9391 6 років тому

    Thank You, Enamesegnalen Bini

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 6 років тому

    Biniye batama thanks nurilin

  • @tcghotmail627
    @tcghotmail627 6 років тому

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @bezawityemaryamlij3635
    @bezawityemaryamlij3635 6 років тому

    ቢኒ መልካም ስው እናመስገናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጢና ከቤተስቦችህ ጋር አብዝቶ ይስጥህ!!!!!
    ይህን ስራ ለመጀመር ያስባችሁ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @abebawmule1154
    @abebawmule1154 6 років тому

    በጣም አሪፍ ነው በሚቀጥለ soft ware እንዴት download እደመሆን እና youtube chanalle እንዴ create እደሚደረ\ አሳየን በርታ በጣም ተመችቶኛል

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      Abebaw mule እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

    • @abebawmule1154
      @abebawmule1154 6 років тому

      አተ ማነህ

  • @MaryamMaryam-pk6yw
    @MaryamMaryam-pk6yw 6 років тому

    ዋውውው የእኛ ምረጥ እናመሰግናለን ቢኒዬ ውድውድ

  • @ፈነሁምበሰብይሰሬ-የ3ተ

    በጣም እናመሰግናለን

  • @saramulugeta7527
    @saramulugeta7527 6 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ልጅ ቢኒ!!!!!!!!!!!

  • @naimasaid2596
    @naimasaid2596 6 років тому

    ቢኒ መልካም ሰዉ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @melkamyotub2073
    @melkamyotub2073 6 років тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እኮን ደና መጣህ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኮን አደረሳችሁ

  • @selamlehgerefkrlewegenesel3797
    @selamlehgerefkrlewegenesel3797 6 років тому

    enamesegnalen binisha chgr yelewum lemedam wafayfi sebskrayb aregachhlehu😙🌷😍

  • @የስደትስንቄእመብርሀ-አ6ጠ

    ቢኒ እናመሰግናለን እሚጀምር ካለ መልካም እድል እኔ ግዜ የለኝም ለሰብስክራይብ ግን አለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      የስደት ስንቄ እመብርሀን እናቴ እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @fekiryotuchanal7559
    @fekiryotuchanal7559 3 роки тому

    Enamesegnalen gin edet new bizi gadichn magegt yemchlew wudm

  • @nahomnitatube2736
    @nahomnitatube2736 6 років тому

    ቢኒ አሪፍ ነገር ነው ግን እንዴት ነው ሴታፕ ምናደርገው ስራ ፈት ስለሆንኩ ነው የቸኮልኩት

  • @adhammansour9859
    @adhammansour9859 6 років тому

    ሰላምህ ይብዛ አንተ ምርጥ ሰው ነክ መልካምነት ለራስ ነው

  • @zerfia4915
    @zerfia4915 6 років тому

    እናመሰግንአለን ወድሜችን መልካም ሰው

  • @temseganamelaka1750
    @temseganamelaka1750 6 років тому

    enamsegenalen bin konjo miserat lemetefalgu melkam edel kenenath dess yelal

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      Temsegan Amelaka እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 6 років тому

    እናመሰግናለን ቢኒየ እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      Beti Tassfa እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @ቃልኢትዮጵያዊት-ጐ2የ
    @ቃልኢትዮጵያዊት-ጐ2የ 6 років тому

    ሁሉም በጣም ያምራል ቢንየ

  • @newproo5633
    @newproo5633 6 років тому

    ስለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን መልካም ስራ ለራስ ነው ወንድም የተዋህዶ ልጅ ቢኒ

  • @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ
    @ዜድየወሎልጂ-ኘ2ኸ 6 років тому +18

    ሰላም ቢኒ ሲቀጥል የስልምና ተከታይወች በሙሉ እደት አሳላፋችሁ እርመዳንን ከፍቶችሁ ወይስ ደልቶችው? ለማንኛውም አ1️⃣ቀን ቀርው ደግሞ የዛሬ አመት በስላም ያድርሰን አሚንንንንንንን👈

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      ዘመናይ ማርየ እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

    • @የማርያምልጅመዲ
      @የማርያምልጅመዲ 6 років тому

      ዘመናይ ማርየ እናመሠግናለን ማር

    • @ሶፊብሩ
      @ሶፊብሩ 6 років тому

      ዘመናይ ማርየ. Amen amen marye selamsh yebza

    • @najutubeendamar2602
      @najutubeendamar2602 6 років тому

      kkk አሪፍነበር ውዴ ሹክረን
      እንሻአላህ

    • @አባይኢትዮጵያ
      @አባይኢትዮጵያ 6 років тому

      ዘመናይ ማርየ temechitiny neber alek amen

  • @habtammulaw6371
    @habtammulaw6371 6 років тому

    ሰላምህ ይብዛልህ ቢኒዬ በርታልን እኔ ለመየት ነው እጂ ለመስራት እንኳን ሰነፍ ነኝ

  • @josephayali8341
    @josephayali8341 6 років тому

    በጣም፡ደስ፡ይላል፡ቢኒአም፡የበለጠ፡ይጨምርልክ፡እውቀትን

  • @mastemaste5145
    @mastemaste5145 6 років тому

    ቢኒ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 5 років тому

    ቢኒ በጣም ሲበዛ ቅን ሰው ነህ ቀጥልበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ጥሎብኝ እወድሀለሁ

  • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
    @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 6 років тому +30

    ተው ልጅ ቢኒ ልቤን ቀጥ አታድርገው ብር ሳይ ያንቀጀቅጀኛል የሰውነቴ ደም የሚሰራው ብር ሳይ ብቻ ነው እረ ስንቱ ይች ብርማ እኔን አብርራ ልትጥለኝ ነው ቆይ አንድ ቀን እኔ እጥላት ይሆናል ለማንኛውም እንደእኔ የብር ፍቅር የጣላቹሁ ላይክ ግጩኝ ወይም በብር ግጩኝ

    • @bettybetty9950
      @bettybetty9950 6 років тому +1

      Muluwerek Miku eneam endanchi negni

    • @s..s..5348
      @s..s..5348 6 років тому

      Muluwerek Miku ክክ.አሳቅሽኝ.ማር.ከፍቶኝ.ነበር

    • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
      @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 6 років тому +1

      Sነኝ.ስደተኛዋ.ከርታታ Sነኝ.ስደተኛዋ.ከርታታ እኔን ለምናባቱ ብለሽ አይክፋሽ ሁሉም ለበጎ ነው እህት ሁላችንም ነኝ ግን አይዞሽ አይዞሽ እየተባባልን ይህንን ቀን እንለፈው

    • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
      @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 6 років тому

      Salem tube መርሀባ

    • @s..s..5348
      @s..s..5348 6 років тому

      Muluwerek Miku .
      እሺ.አመሰግናለሁ.ማር.አላህ.ያበሽርሽ.
      አቺማ.እኳን.ቪድዮ.ምሰራበት.ግዜ.ይቅርና.ለጓደኞቼ.ሪካርድ.የምመልስበት.ግዜ.የለኝም.ዝም.ብዬ.ነው.ማደምጠው.ላይክ.ሰብስክራይብ.የማደርገው.ግንእደዚሆነንአንቀርም.ይቆያልእጂ.ጥሩ.ቀን.ለኛም.ለስደተኞች.ይመጣልናል.

  • @adiyloveadiylove6046
    @adiyloveadiylove6046 6 років тому

    እናመሰግናለን አሁን ደሞ ከባንክ ጋር ያለውን ኤንፍርሜሽን ቪዶ ስራልን ውድ ኢትዩጵያዊ ፍቅር ይሽንፍልና እንፍቀር እንዋደድድድድድ

  • @tigipretty2665
    @tigipretty2665 6 років тому

    enamesegnalen selamh yibza

  • @jaxmilo6306
    @jaxmilo6306 6 років тому

    😍😍😍😍😍😍😍
    ወይኔ ቢኒሻ ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛልን ኑርልን
    ዩቲቢ እንኳን ይቅርብኝ
    እናመሰግናለን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      Chaltu Nagsh እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @mastualapp3600
    @mastualapp3600 6 років тому

    አዲሰ ከፋቾች ላይክ እንድናደርጋችሁ መንፈሳውይ ክፈቱ እኔ ኳን ትግስት ስሙን እጂ እኔጋ ትግስት የለኝም
    ቢኒ አደራ ግን መንፈሳዊ እንዳታቋረጥ በጣም ነው የምከታተለው በርታልን

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 6 років тому

      Mastual App እስቲ የቢኒ ወዳጆች የኔን ቻናል ጎብኙት..እና ቤተሰብ እንሁን... አዲስ ነኝ ለ ዩትዪብ.....🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗💜💜🤗🤩🤩🤩💜💜🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @merhawigebre7936
    @merhawigebre7936 6 років тому

    ወንድሜ እኔ ኢርትራዊ ነኝ እንዳንተ ጥሩ ና ገልጽ ሶው ሳዪ በጣም ነው የሚደሰቶ ኡነቴነው ኣንተ ኣነጋግራህ ገልጽነተህ በጣም የተረጋጋህ ሰው ነህ ያንተ yotub ዛሬነው ያየኡት እኔ ብቻ ሳይሁን ለጎዶኞቸም ሳብስክራይብ እና ላይክ እንዲያድርጉለህ ልነግሮም ነው ሌሎችም በናታቹ እንደዚ ኣድርጉ የሄ ሶው ላይክ እና ሳብስክራይብ እንዶም ይንሶዋል ኣይዞ ወንድሜ ካንተ በዙህ ንጠብቅ ኣለን

  • @ሰላምነውሰላሜ
    @ሰላምነውሰላሜ 6 років тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ቢኒ ግን በኢትዮጵያ በባንክ አካውንት መስራት ይቻላል እንዴ እና የዩቱብ አከፋፈቱን ቶሎ ብለክ ፖስትልን በርታ አመሰግናለሁ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 років тому +6

    እንኳን ለቅድስት ስላሴ በዓል በሠላምና በጤና አደረሠን መልካም ቀን ይሁንልህ

  • @zufanethoipawit5436
    @zufanethoipawit5436 6 років тому

    እናመሠግናለን ቢንየ

  • @amikallij845
    @amikallij845 6 років тому

    ቢንዬ ያንገትህ መሰቀል በጣም ነው የሚያምረኝ ከክፉ ነገር ሕያው አምላክ ይጠብቀህ አሜን

  • @getachewwoled5694
    @getachewwoled5694 4 роки тому

    ሠላምህ ይብዛ ወንድማችን ልጅ ቢኒ