Beni selame endemenem belehe beselek sin karegen bhula endet monitize endemenareg gogel laye gebeten endet new cret stido yememetawe you tube stido new yememetawe ebakehen melsuen meleseleghe sihone short vido sertehe temelese tank you
ሴቶችን በጣም Aree Ehte Min chigr alew bichal nuro 1m times barekulish neber ahununu Sub adrigalew konjiye yimechish adera gin be ande mayreba Commentoroch tesfa endatkorchi 🇪🇹❤🇪🇷 oNe Love
ቢኒ በጣም ምርጥ ስራነው ግኤድት የምታደርግባቸው አፖችን በዚሁ ሼር ብታደርገን አሪፍነው
በጣም አሪፍ ቪድዮ ነው እንደ እኛ ላሉ ጀማሪዎች አስተማሪ ነው። ሰብስክራይብ አድርጌ ሌላ ምርጥ ስራ እጠብቃለው አመሰግናለው።
በጣም የምትመሰገን ነህ እግዚአብሔር ብልህ መልካም ነገር ሁሉ እጥፍን ይጨምርልህ። የተቻለንን እንሞክራለን መረዳዳት ብቻ ነው
እናመሰግናለን ቢኒ የተዋህዶ እንቁ
እስኪ እኔም አዲስ ከፍቻለው እግዚአብሔር ቢፈቅድ በነገራችን ላይ የከፈትኩት ኪነጥበብ ነው የማስተላልፍበት ከኪዳነምህረት ማህበር ልጆች እና ከተዋህዶ ዘኦርቶዶክስ ማህበር ኪነጥበብ ክፍል በተከታታይ የሚሰሩትን ኪነጥበቦች ነው እና እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉ
ብዛት ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ነው ሌሎችም ቢመለከቱት አይከፋም ሀይማኖት ሳይነካ ምክር የሚለግስ ስለሆነ
እና ሰብስክራይብ በማድረግ እንደጋገፍ
መልካም ደጋፊ ነህ። ሰዎችን ሁሉ የምትወድ። እናመሰግናለን
እስኪ አፅናኑኝ በላይክ ወንድሜ አባቴ ብለው ይሻለኛል ታሞብኝ አኪም ቤት ነው አባቴ እንደወጣ ቀረብኝ ወንድሜን እንዳላጣ ፈጣሪ ይማርልሽ በሉኝ በማርያም
Fetary ymarilish ehtalem
ፈጣሪ ይማርልሽ የልብሽን መሻት ይስጥሽ ቆንጆ
አምላክ ይማርልሽ።
Sub አርጊኝ
@@selamdemissie9989 ደምሪኝ ደምሬሻለሁ😍
እናመሰግናለን ቢኒ እነም ከፈትኩ በል እንግዴ ወገን እንረዳዳ
መስራት ለሚፈልግመልካም እድልበውነት ጥሩ መረጃ ነው መልካም ሰው ነህ
ቢኒሽ
Ethio Habesha Review
ይመችህ
Sub+++++
መጥቻለሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ ወደ ኔም ጎራ በሉ
ደምሩኝ ማሮች
ቢኒዬ እናመሰግናለን እውነት መልካም ሰው ነህ ሰብስክራይብ የጠይቃቹ ልጆች አድርጌያለው እኔንም እንዳትረሱኝ ሰብስክራይብ እድርጉልኝ
መልካም ሰው! ጥሩ ልብ ደስ ይላል: ቀጥልበት:: መልካምነት ይህ ነው! ተባረክ!!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒየ አንተንም ሰላምህን ይብዛልን በጣም እናመስግናለን ውድ ወንድማችን
ፓርት 2 በስልክ ለማስረዳት ብትሞክር አሪፍ ነው
nice comment please subscribe my channel
ትክክል
በእውነት ቢኒ ወንድማችን የላቀ ምስጋና ይድረስህ ብያለው በድጋሜ
በጣም ተስፋ እየሰጠህን ነው የራሳችንን እንድንሰራ ስለተባበርከን
ኣሁንም ቀጣይ part 3 እንጠብቃለን ማተርያሎች ኣሳየንና ከዛም በኣንድ ወር ምን ያህል ቪድዮ መስራት እንዳለብንም ንገረን ለበጎ ኣድራጎትህ በጎ ነገር ያጋጥምህ ብያለው
በጣም እናመሰግናለን ቢኒ የእግዚአብሔርን
ሴቶችን በጣም እሺ
ቢኒየ መልካም ሰው እግዛባሔር ስላምህ ብዝትትትትት ያርገው እመአምላክት አትለይህ።
አንተ ድንቅ ሰው ነህ ወንድሜ ❤
ቢኒ እናመሠግናለን! እንደተለመደው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ይዝህልን የመጣህው
ቢኒዬ ይህን ቪድዮህን አይቸ ነበር ቻናል የከፈትኩት በምግብ ዝግጅት ከብዙ መታገስ በሀላ ተሳካልኝ ቻናሌ ዛሬ ሞኒታይዝ ሆነልኝ በጣም ደስብ ብሎኛል ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ይህን ኮንት የፃፍኩልህ ቪድዮህን ፈልጌ ነው
እኔ እምቢ አለኝ እንኳን ደስ አለሽ
Lij ቢኒ ቅንነትህን ደስ ይላል ተባረክ፣ ነገር ግን creator Studio የሚለው በ ስልክ ኣልመጣልኝም
ዋው ውዱ ቢኒ መልካም ሰው ነክ እዳተ አይነት ሚገርም ሰው ያእስካሁን አላየውም
እናመሰግናለን ቢኒ ፎቶዬን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ እናም የመጀመሪያ ዚድዮዬን ተመልከቱ
Lij Bini betam new yemiwedih......geltse nehe ......you are much eager to share what u have....don't see other who they blamed u...go head don't stop.
ቢኒዬ ከልብ እናመሰግናለን መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ
ውይ ቢኒየ የዛሬው ምንም አልገባኝ ሶስት አራት ጊዜ አዳመጥኩት ግን ምንም አልገባኝ በስልክህ ብታሳየን በናትህ
በጣም እናመሠግናለን ቢኒ ውድማችን እድሜና ጤና ይሥጥህ
እናመሰግናለን ሰለ ምክርክ ወድም
እናመሰግናለን ቢኒሾ
እኔማ ምን እሰራ ብለህ ዊፊ ሰርቄ የመዳምን ብር በልቸ ደግሞ ዩቱብ ላይ ብር ፍለጋ አይይይይ ጎመን በጤና ነው
በእውነት አንተ የእግዚአብሔር ሰዉ ነክ
Ethio Habesha Review ok
ሴቶችን በጣም አዎ እውነትሽ ነው
Gechova Picture kkkkkkkkk እሽ እንደመር
ቢኒ በተደጋጋሚ በምትለው ቃል በምድር መልካም የምትሰሩት በሰማይ ይከፈላችኋል በምትለው ቃል ይጀሀለሁ ጥያቄየን መለስልኝ.ብዙ ሰወች ስለ ኮፒራይት አናውቅም እኔን ጨምሮ ምክንያቱም ተመሳሳይ ቪድዮ በተለያየ ቻናል ሲተላለፍ አያለሀ እና እንዴት አይጠየቁም እንዴ እላለሁ ስለዚ እባክህ በዚህ ዙርያ አንድ ቪድዮ ስራልን እባክህ በእግዚአብሄር
ተባረክልን ግን በስልክ ብታሳየን አሪፈ ነበር
በእውነት በጣም እናመሠግናለን
ቢኒ part 1 ጡሩ ኣስተምረሃል part2 ግን ብትደግመውስ ምን ይመስለሃል በሞባይል ብታረገውሥ soory bini
ቢኒ በእውነት በጣም እናመሰግናለን
ኑርልን
ጥሩ ነው እናመሰግናለምልን
Lij bini wow 👍👍👍👍 በአዲሰ ሀገ ነዉ stepuuuu
Bini yena wendim berta kahun behala mastawekiya simeta Alasalfm
እና መሰግናለን ቢኒ ተባረክ
እኔባልሳራ እንካን አስተሳሰብክ በቂነው
እናመሠግናለን መልካም ሠው ባንሠራም እንኳ አስተሳሰብህ ቅን ነህ
እናመሠግናለን ቢኒዬ ተባረክ ቀላል ነዉ ነግ አንድ ሠዉ ደጋግሞ ቢያየዉ ይቆጠራል ወይስ አንድ ሰዉ ካንድ ጊዜ በላይ ቢያይ አይቻልም እስኪመልስልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ሰው እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድማችን እኔ ግን ያልገባኝ ነገር በተለይ አረብ ሀገር ያለን ልጆች ባለንበት ሀገር የባንክ አገልግሎ / የባንክ ቡክ አካወንት የለኝም ምን ማድረግ አለብኝ ከይቅርታ ጋራ ብትነግረኝ አመሰግናለሁ
ቢኒ በጣም አመሰግናለው ተባረክ
እናመሰግናለን ! በ ስልክ ቢሆን ይመችኛል
Thankuu lij binii god bless you!!
God bless you our brothers
i subscribed you now to All. lij Bini thank you! so much! i got useful info!
እናመስግናለን የኔ ወንድም ይምችህ
Beni selame endemenem belehe beselek sin karegen bhula endet monitize endemenareg gogel laye gebeten endet new cret stido yememetawe you tube stido new yememetawe ebakehen melsuen meleseleghe sihone short vido sertehe temelese tank you
ወያ ቢኒዮ እንደዚህም አለ ምስግና ሌላው ሰዉ ለጥቅም ብቻ እንጂ አብረን አንደግ ቀረ ቢኒ አዲሰ ነኝ ግን ሲገባኝ እሞክራለሁ አንተን ላይክ ኮመን ልሲጥነ ፈጣራ ያሳከልህ 😂😂😂😂😂👍
በጣም እናመግናለን bini ethiopia lalen yiseral malet youtube yikefilal?
እናመሰግናለን እኔ እንኳን፡ሀገሬ፡ልገባ ነው ግን ክፍት ነው
እናመሰግናለን ቢኒ! ! ግን አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እሱ ምን መሰለህ ኢትዮ ሁነን መስራት አንቺልም እንዴ ? ሞነታይዝ አቫሊያብል አይደለም ነው የሚለው ።ባክህ ይህን እርዳን
Betam melkam sew neh binye egzhbeher yebrkh 🙏🙏
እኛስ ባለኮመንቶቹ አይከፈለንም እኔ ኮርስ የወሰድኩት ኮመት በመስጠት ነው ቆይ እስኪ ልሞክረው መቸም ብር ስሰማና ሳይ አይኔ አብሮ ይበራል የብር ፍቅር ሌደፋኝ ነው
ትክክል ወንድም👌👌
Bini betam enamesegnalen Sile mitseten Timhrt ❤❤ Gin Bini tinish yalgebagne neger ale esu demo Kifya lemagnet videochu 4k hrs. Metayet alebet yalkew. 4k views malet nw weys? Yikrta silal gebagne nw Amesegnalew🙏
ሴቶችን በጣም
Aree Ehte Min chigr alew bichal nuro 1m times barekulish neber ahununu Sub adrigalew konjiye yimechish adera gin be ande mayreba Commentoroch tesfa endatkorchi 🇪🇹❤🇪🇷 oNe Love
እናመሰግናለን አረብ ሀገር ሆነን ወርቀት የሌለን እንዴት እንስራ ቢንይ ?
Enamesegnalen biniya mert sew
ብንዬ እንዳንተ ይብዛልን እናመስግናለን መስራት የጀመራቹት በርትታቹት ስሩ አይዘዋቹ
እሺ እህቴ በርቺልኝ የምትስሪው ቭድዮ አስተማሪና ጠቃሚ ከሆነ የትም ትደርሻለሽ አው መልካምነት ለራስ ነው።♥
ቢኒሻ እናመሰግናለን ወንድም
Thanks so much my brother
ቢኒ መልካም ወድማችን እሺ እናመሰግናል ያዉ እኛ ስንጀምር ይጠቅመናል
ቢኒየ ለብጎ ስራህን በጥም እናመሰግንለን እግዛቢሄር እንደልብህ ንፅህና ይስጥህ
Ethio Habesha Review የት ነው ሰብስክራይብ የማረግ
Ye Amen Ye Amen @
@Ye Amen Ye Amen
እናመሠግናለን ወድማችን
የኔንም like ሴቭስክራቭ አልጉልኝ
አሜ ቅጣዉ የማርያም ልጅ
ለምታደርገው ሁሉ tnx bin የልጅ አዋቂ ነህ
Gideta bebank new birr misetut becheck aysetum?
Inameseginalen Lij bini ine befit kafiche neber gin almolahum inangin alwata alen cretor sadio yemilaw min ladirg
በጣም አራፍ ነገር ነው የነገርከን እናመሰግናለን
Enamesegnh alen lij bini likely
bin tebark meret sew
እናመሰግናለን ቢኒሻ
Address line yemilew lay bedemb detailu nigeren??
God bless u bro
amesegnalew lij Bini semonun enkelf yelegnm video tewedede 😊
እናመሰግናለን ቢኒ ስሀቱ ላይ ግልጽ አልሆነልኝ በቪድዮው ብዛት ነው ወይስ አንዱን ብዙ ሰው ስላየው ነው
Thank you bini
Bini Ethiopia le monetization eligable adelechim ... if u can information agaran
ፀጋውን ያብዛልክ
Thanks, bini
ለሶስት ግዜ አየሁት ደጋግሜ ግን አልሆነልኝም ውይ
Wawwwww.baxam enamesegenalen
እናመሰግናለን ቢኒየ
ሴቶችን በጣም እሽ
አረ ዛሬስ ትንሽ ከበደኝ ቢኒሻ እኔ ዩቱብ ለመስራት እፈልጋለሁ ግን ይሄን እዴት ላስተካክ እህቶ ሼር እንስራ አይቻልም እስኪ ንገሪኝ ቢኒሻ ቴኪወ
Betam sefelgew new yagegnhut ades you tube kefach negn
Tabaraki
እናመሰግናል ልጅ ቢኒ
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ቢኒ
124 view አለዉ ግን 19 like ብቻ ለምን like ሳታረጉት ወጣቹ አይከፈልበት ለዚ መለካም ልጅ
ሴቶችን በጣም እሺ እህቴ አድርጌአለዉ በርቺ don't give up
betezegeyem mikedemeh yelem ስብስክራይብ አድርጌአለሁ ሰብክራይብ አርጉኝ
ፒፒ tube ሰብስልራይብ አድርጌያለሁ ያንተ ተራ ነው
እስኪ ሰቭስክራይቭ አርጉኝ
Sub አርጉኝ
እናመሰግናለን ቢኒ ያው እኔም አንተን አይተን እየተንቀሳቀስኩኝ ነው subscribe እያረጋችሁኝ እለፉ እናንተም አበረታቱኝ
Salem tube እሺ
አገሬ ክፉ አይንካሽ አመሰግናለው
ua-cam.com/users/features?ar=1&o=U
subscribe the Alna TV. 👇👇👇👇👇👇ua-cam.com/channels/mRzztzYLxrJ0XOvLscApRA.html
Salem tube subscribe like and share adrgln 👏👏👏👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ua-cam.com/video/FRqnsKVhuEY/v-deo.html
ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን ቢንዬ 1 ጥያቄ እኔ ኣሁን አረብ አገር ነው ያልሁት.ለምሳሌ ስራውን ጅምሬ አሁን ያልሁበትን አድራሻ ሞልቼ አገሬ Ethiopia .................ኣድራሻዬን መቀይር ይቻላል????????ከ ይቅርታጋ ወንድም
ሹኩርን
እንኳን በሰላም መጣህ ፣ ቢኒ
Ethio Habesha Review እከክልኝ ልከክልህ kkkkkkk እሺ
txs bin .monetization eligible kehones endat new ye miseraw?
Lij Bini, creato studio milew almetalegnim kechalk asredagn pleas?
ቢኒ በጣም እናመሰግናለን ።ይሄ ነገር ማለትም monitization ኢትዮጵያ ላይ አይሰራም የሚል ሀሳብ እየሰማው ነው እንድታረጋግትልኝ እፈልጋለው???
bini yene monetization yemilew enabel mil yelewm .......what should i do
አመሰግናለሁ
ሌብ
ቢኒ በጣዕም ነይ የምያመሰግንህ እና : ካንተ ጋር መስራት ፈልጌ ነበር ::