ቆምጠጥ ያለ መልዕክት ! እኩል አይደለሁም ! አነቃቂ ንግግር ተናጋሪ እና አሠልጣኝ ሀና ሀይሉ ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 229

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 2 роки тому +24

    አስተያየት ከመስጠታችሁ በፊት እዩ እስቲ። ሆሆሆ ሀና ምርጥ ልጅ ነሽ በአሳብሽ በደንብ እስማማለሁ። መሲዬ እናመሰግናለን።❤👌

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 роки тому +3

    ባጣም ጎበዝ ነሽ አመለካከትሽም እጅጉን ጥሩ ነው 💪

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 2 роки тому +4

    እዉነት። ይችልጅ። ሣላደንቅ። አላልፍም። ጀግናነሽ።

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 2 роки тому +9

    "ዓለም የእርሱ የሆኑትን ይወዳል" ስለሚል ቅዱሱ መጽሐፍ ብዙዎች አንቺን ሊነቅፉሽ ይችሉ ይሆናል ነገር ግን ያንቺ አላማና ጥበብ ከእግዚአብሔር ከሆነ እንጂ ከዓለም የሚገኝ አይደለም እውነት እልሻለሁ አንቺ ያልሽውና የያዝሺው አላማ በጎ የበጎ በጎ ፣ መልካም የመልካም መልካም ነው !!
    በርቺ በርቺ አሁንም በርቺ፣
    እንዳትረቺ ።

    • @user-ls1cc9kz4c
      @user-ls1cc9kz4c 2 роки тому

      ክሳብሽ ጥሩ ነው ሀሳብሽ ለምን ክመፃህፍ ቅዱስ ጋር ተቃረንሽ ደሞ ይህን ይዘው መጣሽ ሃይማኖትን አትጨምሪ

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 роки тому +12

    ሃሳቧን በደንብ ለተረዳት ትክክል ነች እኔ በኣሜሪካ ውስጥ ስኖር family የሚባል ባህላቸውን ኣተውታል እኛም እዛ ሳንደርስ እናቆም ነው የምትለው እኛ ኢትዮጵያውያን ደግሞ በመኮረጅ ኣንደኞች ነን እናስተውል ትውልድን እናድን

  • @user-wd7vx8fj8h
    @user-wd7vx8fj8h 2 роки тому +5

    I am very appreciated thank you my sister I'm supported your idea

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 роки тому +10

    👉 ""ሴት ሁለተኛ ወንድ ሆና ሰትነሳ እቤት ውሰጥ ትዳር ይበተናል" የሚል አባባል አለ !!
    ብዙ ሰው መግቢያዋን አዳምጦ ነው አሰተያየት የሰጠው መጀመሪየመ አዳምጡት ሙሉን።
    🚨👉 እኩል አይደለሁም !!👉 አዋ ሴት ወንድ እኩል አይደለችም !! ሴት የራሰዋ ተፈጥሮ አላት ሴት ሆና ነው የተፈጠረችው ሴት እንጂ ወንድ ልትሆን አትችልም።
    👉 ወንድም ወንድ ሆኞ ነው የተፈጠረው ! የወንድነት ባህሪይ ከ ወንድነት ማንነት ጋር
    ስለዚህ ሴት እና ወንድ በአንድ ሚዛን አይመዘኑም ነው እያለች ያለች በጣም ልክ ነች!!
    ሴትን ወንድ መሆን ትችያለሽ የሚለው አካሄድ ከተፈጥሮም ከ ፈጣሪም ጋር የሚቃረን ነው!!

  • @saraeyob2446
    @saraeyob2446 2 роки тому +1

    በርች ወንድ ልጅ ክብር የለውም

  • @blebogale1335
    @blebogale1335 2 роки тому +2

    interesting point

  • @genetalemu3760
    @genetalemu3760 2 роки тому +9

    ትክክል ነሽ አዳምጡና ኮሜንት አድጉ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር የሰጠንን መክሊታችን እንጠቀም
    ትውልድን ህናድን በርቺ

  • @rosebelete9209
    @rosebelete9209 2 роки тому +2

    ሀሳብሽ ደስ ይላል የማንንም ሀይማኖት አይቃወምም ያ ደግሞ ደስ ይላል በርች !

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 2 роки тому +14

    ሁልጊዜ ምርጥ ምርጡ የምታቀርቢልን የመልካም ሴቶች አርአያ መሠርት በጣም እናመሰግንሻለን እግዚአብሔር ይባርክሽ ከፍ ከፍም ያድርግሽ !!

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z 2 роки тому +6

    ኮሜንት ምትሰጡ ግን ብዙዎቻችሁ የአይምሮ ዝግመት አለባችሁ እንዴ ?🤔 ወይስ ምታወራው አማርኛ አይገባችሁም ? እስኪ አስተካክላቹ መስማትን ልመዱ : እቺ ሴት እኮ ትልቅ ትምህርት ነው እየሰጠች ያለችው : ሀኒ ተባረኪ አገላለፅሽ በጣም በጣም ድንቅ ነው ተባረኪልኝ ❤️

  • @liliayana174
    @liliayana174 2 роки тому +24

    ብዙ ሰዎች ኮሚንት የሚሰጡት ከርእሱ ተነስተው ፣እጅ ልጅቷ ህሳቧ በጣም ጥሩ ነው ቤተሰብ አይበተን እራሳችንን እንሁን ነው የምትል

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 2 роки тому +1

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ በርቺ አስተሳሰብሽ ግሩም ነው

  • @zemzemmustofa354
    @zemzemmustofa354 2 роки тому +3

    You change my mind 🙏 thank you.

  • @fanayeagebreyesus342
    @fanayeagebreyesus342 2 роки тому +2

    እውነታውን ነው ያወራሽው ትክክል ነሽ በርቺ

  • @yewynshetdesalegn
    @yewynshetdesalegn 2 роки тому

    you are correct.family is the guaranty for country consistency!!.

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 2 роки тому +29

    አይ ልጅ የሚወለደው በትዳር ነው ከማንም ወልዶ ማሳደግ ጥሩ አይደለም በሃይማኖት አይፈቀድም ሁለተኛው ደሞ ልጅ ደሲ የሚለው እናት አባቱ አብረው በፍቅር ሲኖሩ ልጃቸውን መንከባከብ ለጋራ አለባቸው እጅ በጣም ያስጠላል ዝም ብሎ መውለድ በጣም ይደብራል

    • @jolememeru471
      @jolememeru471 2 роки тому +1

      ወይ ሴቶች።በእንደእናንተ አይነት ሴቶች ነው ሴት ሁሉ የሚሰደቡት።እስቲ አድምጪው

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j 2 роки тому +1

      🤔🤔🤔 ከአስተያየት ሰጭዋ ላይክ አድራጊዎች ገረሙኝ በጥሞና አዳምጠን ስንጨርስ ይደርሳል ኮሜንት

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 роки тому +1

    እውነትነ ነው ሁሌም እንቅልፍ የሚነሳኝ
    ጉዳይ ነው ያነስሳችሁት በርቺ ውስጤ

  • @guredokelalibela6871
    @guredokelalibela6871 2 роки тому +2

    ወጣት ሀና ኃይሉ በእውነት ጀግና ሀሳበ ሙሉ ሴት እራሷን በራሷ ካላሳነሰች ወይም እራሷን ከማይገባት ከፍታ ላይ ካላስቀመጠች በትክክል በሴትነቷ አምናበት እሷ እራሷ ህሊናዋ ባገናዘበው በብልሀት ሊደርሱባት ከሚችሉ ተፈጥሮዊና ፆታዊ ችግሮች መፍትሄ እየሰጠች ካሰበችበት መድረስ ትችላለች በትዳር ውስጥም ቢሆን በመጀመሪያ ልቧን ለፈጠራት ጌታ ታስገዛየትዳር አጋሯን በፍቅር በትህትና በመከባበር በመታመን በመደማመጥ ችግሮችን እንደየ አመጣጣቸው በውይይት መፍትሄ ለመስጠት ቅን ልብ ካላት ለቁሳዊ ነገሮች ተገዢ ካልሆነች አይምሮዋን ለእውቀት ክፍት በማድረግ ቤቷን ማሳደግ ከቻለች ለምታፈራው ቤተሰብ አርአያ መሆን እንጂ ዝም ብላ የጨቋኝ ተጨቋኝ ትርክት ይዛ ብትንጫጫ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናልና የሀና ሀሳብ በትክክል ካዳመጣችሁት ሴቶች መሆን ያለብንን ነውእየነገረእችን ያለችው ሀናን በርቺ እኔ ጀግናዬ ብዬሻለሁ

  • @honey48757
    @honey48757 2 роки тому +2

    Ere Berchilin 👍🏾👍🏾👍🏾
    Bezihu ketiy 👍🏾👍🏾
    Fetari Yibarkish 👍🏾👍🏾

  • @rthgfg9720
    @rthgfg9720 2 роки тому +2

    በጣም ትክከለኛ መልክት ነው እውነት ነው እረ ትክክል ነሽ ጠንካራ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መሲ ትሁት አስተዋይ ቆንጆ እረጅም እድሜከጤናያድልልን

  • @mulumekonnen452
    @mulumekonnen452 2 роки тому +19

    በጣም ያሳዝናል ይህ መስልጠን አይደለም እዚህ አሜሪካም ያሉት ዜጎቹ ግራ ተጋብተዋል ከእግዚአብሔር ጋር ይሚጣላ ነው እኩልነት በብዙ መንገድ መሆን ይኖራል ነገር ግን የሴቶች መብት የሚጉልፅ መፅሀፍ ቅዱስ ወይም እምነት መፍጠር ግን ሌላ ችግር ነው ትርጉሙን እወቁት ይህ ለዝቢያንን ማባዛት ነው

  • @yasinfatima7730
    @yasinfatima7730 2 роки тому +1

    Bettam konjo hasab new share yaregshen... appreciated thank you

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k 2 роки тому +1

    በጣም ነው እምወድሽ

  • @selamtube50
    @selamtube50 2 роки тому +4

    Betam arif program. "Betdar lijochuan yemtasadig enatm memesgen alebat."

  • @dfghfhh6436
    @dfghfhh6436 2 роки тому +1

    ጎበዝ ነሽ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 2 роки тому +2

    በሀሳብሽ እኔም እስማማለሁ በርቺ ቀጥይበት

  • @beletuyadeta4662
    @beletuyadeta4662 2 роки тому +29

    የኔ እህት በጣም ተሳሰተሻል እግዚአብሔር መካድ የሴት ባይባል ምናምን አይመቸኝም አሁን በውጭው ሀገር ባል ይሠራል ሚስት ትሰራለች እቤት ሲገቡ ተረዳድተን ነው የምንኖረው ጊዜሽ ሳያልፍ አንዱን ያዢ በአባትና በእናት ያደገ ውጤታማ ናቸው ይልቅ በብሔር ለአለው ፅፈኝነት ብትታገይ ይሻልሻል መሲዬ በርቺ 👏🏽👏🏽

    • @yayne1988
      @yayne1988 2 роки тому +3

      Digami mayet alebish😊

    • @BK-zh9eq
      @BK-zh9eq 2 роки тому +4

      Alteredashatm meselegn

    • @saragirma5196
      @saragirma5196 2 роки тому +7

      እሷ ሀሰቧ ትክክለኛ ነው በድንብ አድምጪ እህት

    • @teyentadmassu1212
      @teyentadmassu1212 2 роки тому +5

      እኔ እንደሚመስለኝ እስከመጨረሻው አላየሽውም እህቴ 😳 እስቲ በደንብ የተናገረችውን ስሚው እባክሽ አስተያየት ከመጻፍሽ በፊት

    • @kidistkidane7288
      @kidistkidane7288 2 роки тому +3

      እስኪ መጀመሪያ በደንብ ስሚ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 роки тому +11

    እንዴ ኮመንት አድራጊዋች ሃሳቡን ተረዱ አዳምጡ እስከመጨረሻው እባካችሁ she got some good ideas

  • @asteralemayehukendie9131
    @asteralemayehukendie9131 2 роки тому +1

    መሲየ ምርጥ ዜጋ (ኢቶጲያዊ ) ለኔ 1ኛ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 2 роки тому +1

    እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ 🙏❤

  • @absalatkasai8392
    @absalatkasai8392 2 роки тому

    ትክክል

  • @astedemamo4640
    @astedemamo4640 2 роки тому +2

    እኛ ኡትዮጱያዊ ነን የውጭውን አለም ባንመለከት ጥሩ ነው በማንኛውም ሀይማኖት ሴትነትን አያሳንስም ባይ ነኝ

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 2 роки тому +7

    አድናቂሽ ነኝ እህቴ ጥሩ እይታ አለሽ እባካችሁ ኮመንት ከመስጠታችሁ በፊት ሀሳቧን በደንብ አዳምጧት

  • @muluguadi9620
    @muluguadi9620 2 роки тому +1

    ብላሽ ።ይላል ያገሬ ሰው በዓለም ላይ የሌለ ስልጠና ቢሰለጠን የነበረው መፅሀፍ ቅዱስ ታርሞ የሴቶች መፅሀፍ ቅዱስ አውጥተዋል ነው ያልሽው ብላሸ ትውልድ ነው መፅሀፍ ቅዱስን ለማረም ከተነሳ የሚሰራው በሙሉ እንደማይባረክ ልንገርሽ ሌላው ነገርሽ ተመችቶኛል ።።።።።

  • @munamuna8297
    @munamuna8297 2 роки тому +6

    አንድ ደህና ወንድ ፈልጌ አረግዛለሁ ጆሮዬ ነው ልበል 👂👂🤔🤔😀😀

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 2 роки тому

      ልክ ብለሻል ደህና ወንድ ብላለች

    • @lemlemazmera3512
      @lemlemazmera3512 2 роки тому

      No, endiet new yemitesemut west geba beluna bedenb ademetute endezy yemilu sitoch alu new yalechew it's not her idea.

    • @lemlemazmera3512
      @lemlemazmera3512 2 роки тому

      Chafun Semto sewen mefred yeker betelm demo that is her idea endi

    • @lemlemazmera3512
      @lemlemazmera3512 2 роки тому

      Gen demo alalechem

    • @user-pr8pn5he5t
      @user-pr8pn5he5t 2 роки тому

      ክክክ

  • @user-go8cs2cu7l
    @user-go8cs2cu7l 2 роки тому +3

    በርቺ! ለብዙዎች ብርታት እና አርአያ ነሽ:: ከሶስት ሴት ልጆች አባት: የሰባት ሴቶች ወንድም: የብርቱ ሴት ልጅ: የውብ እና የጠንካራ ምሁር ሴት የትዳር አጋር ነኝ:: ሴቶች በብዙ መስፈርት ይበልጡናል

  • @SelamCake
    @SelamCake 2 роки тому +2

    Deeeeessss setel ❤❤❤❤❤❤

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 2 роки тому +2

    ግማሽ አሳቧ ተመቸኝ አንዳንዱ አልተመቸኝም
    ጎሽ መስዬ ምርጥ ጥያቄ ነው መሐፍ ቅዱሱን ግን አልተረዳችም የፈጣሪጥያቄማ 10 ቱ ትዛዛት እና 6ወንጌለ ቃላት ይጠየቃል በስመአብ የሰው ልጅ አስተሳሰቡ

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 2 роки тому +1

    💯💯👌👌

  • @esetechender8983
    @esetechender8983 2 роки тому +3

    ሀና በሀሳብሽ በጣም እስማማለሁ።ሁሌ ጠላት ወይ ተፎካካሪ ካላስቀመጥን ውጤታማ መሆን አንችልም የሚለው ነገር ልክ አይደለም።እንደውም የፍክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል አይደል የሚባለው።የሀገራችን ፓለቲካም የፍክክሩ ውጤት እያየነው አይደል።በአንች ሀሳብ ላይ ስጨምርበት በባልና ሚስት መለያየት የልጆች ላይ ያለው የስነ ልቦና ጉዳት ቢታሰብበት መልካም ነው።አባቴ ሁለነገሬ ነው ብላን ሳትጨርስ single mom ነዉ መሆን የምፈልገው የሚል ትውልድ ላይ ደርሰናል።ራስ ወዳድነት እንዲ ነው።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +11

    አሁን ነው በደንብ ያዳመጥኩት ዋው በእውነት ምሁር ነሽ ሀሳብሽ ለኔ በጣም ተመችቶኛል መሲዬ የኔ ድምፀ መረዋ እናመሰግናለን

  • @yerotesfaye2446
    @yerotesfaye2446 2 роки тому +2

    ምንም አልልም ኢትዮጵያዊ ነኝ ባህሌን ሃይማኖቴን የማለቅ ኢ ት ዮ ጲ ያ ዊ ነ ኝ ። ያንቺ አነቃቂ ንግግር ላንቺው ይሁን ። ለዚያውም በምድር እሥካለሽ ነው ። እኔ ግን እየተሣሣትኩም ባለማወቅ በደሥታ እኖራለሁ ። ክብር ለድንግል ልጅ ለአምላካችን ይሁን ።አሜን ።👏👏👏 ኢትዮጵያ ትቅደም ። 💚💛❤️

    • @mekdeskfile8239
      @mekdeskfile8239 2 роки тому +2

      ግን መጀመሪያ አዳምጠሽዋል? ካዳመጥሽው ጭራሽ አልገባሽም ማለት ነው እስዋ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያላቸውን የምትቃወም እጂ የምታበረታታ አይደለችም

    • @sena-tebabe4481
      @sena-tebabe4481 2 роки тому

      Please first listen listen

  • @user-rs7ux9bn1z
    @user-rs7ux9bn1z 2 роки тому +14

    ግን ባል ካልፈለግሽ መውለዱንም አለመፈለግ ነው ያለብሽ ምክንያቱም አመንዝረሽ ነው የምትወልጅው ፈጣሪ ደሞ እንዳናመነዝር ትዕዛዝ ሠቷለ አለመታዘዝ ሀጢያት ነው ሀጢያት ደግሞ ሞትን ትወልዳለች የህ መሠልጠን ሳይሆን ልቅነት ፈርሃ ፈጣሪ አለመኖርን ያሳያል ይልቅ የምእራቦችን አጓጉል ነገር ወዲያ ጥለሽ የራስሽን ሀይማኖት ወግ ባህል ታሪክ ብትመረምሪና ብታውቂና ብታሳውቂን መልካም ነው እህት አለም

    • @helendani9277
      @helendani9277 2 роки тому +4

      አስተያየት ከመስጠት ይልቅ ምን እንዳለች መስማት ይሻላል ብዙ ግዜ ነገርን ሳንረዳ ለማውራት እንቸኩላለን የዚ ኮሜንት ባለበት ከይቅርታ ጋር ደግመው መስማት ከቻሉ ይስሙት እባኮት እሶ ትዳርን እያበረታታች ያለች ሴት ናት

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 2 роки тому +1

      አረ ሌሎቹ ያሉትን ነው የተናገረች ዋ አዳምጡት

    • @user-rs7ux9bn1z
      @user-rs7ux9bn1z 2 роки тому

      @@helendani9277 ምንድነው? ሀሳብ እስቲ ንገሪኝ?

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 2 роки тому +1

      ትክክል ድቃላ በመፀሐፍ ቅዱስ የተወገዘ ነው

  • @justinkalyfa9543
    @justinkalyfa9543 2 роки тому

    god bless you haniye

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb 2 роки тому +2

    ሀኒቾ በጣም ጥሩ እና የነቃ አስተሳሰብ ነው፡እኛ ሁሌም የምዕራባውያን ተቀባይ መሆን የለብንም።What you are saying is deep and all ethiopian women should wake up from this decieving femelminist ideology and live according christian values!

  • @esetederbew8445
    @esetederbew8445 2 роки тому +1

    you speak out my mind hanicho!!

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 2 роки тому +2

    " WIFE IS GOLD WOMEN IS GOLD "

  • @Yenenesh-jn2yn
    @Yenenesh-jn2yn 2 роки тому

    I am with you.

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 роки тому

    በርች እግዚአብሔር ያበትታሽ በዚህ ጉዳይ የሚያወራ የለም ?እያልኩ አዝን ነበር 👏👏
    አንድ ፕሮግራም ሲለቀቅ በስድሚያ ኮሜንት መስጫው ይዘጋ ከዛ ሁሉም አዳምጦ ይፅፋል ።ለኮሜንት እሩጫ ጫፍ ይዞ 👏

  • @assefashberhe9036
    @assefashberhe9036 2 роки тому +2

    በጣም ልክ ነሽ እኔም ሀሳብሽን እጋራለሁ

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 2 роки тому +5

    ሀኒ በጣም ምርጥ ለሳብ ነው ያለሽ በርች!!! ተስማምቶኛል!! ኔጌቲብ ሀሳብ የሰጡሽ ጨርሰው ያልሰሙ ናቸው

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 роки тому +4

    መሲዬ ርዕሱ ጥሩ አይደለም ልጂቷ ግን በጣም ብሩህ ናት

    • @kebralemtmariam6412
      @kebralemtmariam6412 2 роки тому

      የተሳሳተ ኮሜንት የሚትሰጡ ሰዎች መልዕክቷን አድምጧቹ ነው ወይስ እንደተለመደው........

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 2 роки тому +12

    መፅሀፍ ቅዱስኮ ማንም ብድግ ብሎ የሚፅፈው ተረት ተረት ወይም ልብወለድ አይደለም እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የህይወት መመሪያ ይሆን ዘንድ ሚስጥራትን የገለፀበት የእግዚአብሔር ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው የፃፉት ከሲዖል ማምለጫ በምድርም በበረከት የምንኖርበት ነው ሴቶችንም መብት የሚያሳጣም አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ከሀጢያት ለማንፃት የጥልን ግድግዳ አፍርሶ ከእግዚአብሔር አብ ጋር ለማስታረቅ ለሰው ልጆች ሁሉ ለሴትም ለወንድም ነው የሞተልን ሁሉም ሰው መፅሀፍ ቅዱስን የህይወት መመሪያ አድርጎ ቢኖር አሁን እየገለፅሽ ያለሽው ችግር ሁሉ ይቀረፋል ።ሴት ልጅ ለባሏ ትገዛ ማለት ይጨቁናት ማለትኮ አይደለም ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደሚወዳት ባልም ሚስትን እንዲወዳት የሚልም አለኮ የህዝቡን አስተሳሰብ ና ንቃተ ህሊና ማሳደግ እንጂ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር ከፈጣሪ ጋር መጣላት መፍትሄ አይሆንም ውድቀት እንጂ ። ተፅኖ ብለሽ የዘረዘርሻቸውም ችግሮች ሁሉ የሚቀረፉት የሰው ልጆች ሁሉ ወደ ፈጣሪያቸው ሲመለሱ የሚቀረፉ ናቸው።እኔም ሴት ነኝ ግን ከባሌ ጋር በጣም በመተሳሰብ በፍቅር አምስት ልጆችን ወልደን አሳድገናል ሲያገኘኝ እኔ ተማሪ እሱ ሰራተኛ ነበር አስተምሮ ተንከባክቦ ዩንቨርሲቲም ገብቼ ተመርቄ በአሁን ሰዓት ሰራተኛ ነኝ ከቤተሰቦቼ ያላገኘሁትን ነው በባሌ ያገኘሁት ይህ ሁሉ ሲሆን የእግዚአብሔር ቃል የሕይወት መመሪያችን ስለሆነ ነው አተረፍንበት እንጂ አልከሰርንበትም።

    • @katihalala3201
      @katihalala3201 2 роки тому +4

      Egizhabere yibarkish anchi bruki nesh like ende abigya ke semahut interview yilki yanch koment yanitale tbearku

    • @zewdtiutolasa718
      @zewdtiutolasa718 2 роки тому +2

      ተባረኪ ብሩክ ሁኚ የውስጤን ነው የገለፅሽው እንዳቺ ያሉትን አስተዋይ እህቶች ያብዛልን

    • @yourfavfigureskater21
      @yourfavfigureskater21 2 роки тому +1

      ትክክል ብለሀል ወንድሜ ወይም እህቴ።መፅሀፍ ቅዱስን እንደሚፈልጉት አርገው ለመመንዘር እየተነሱ ትውልዱን ከጀርባ ወነጪዎች ሀሳብ አመንጪነት እየጠፋን ነው።ይህች ልጅ ስሌቭ ሆናለች።ያሳዝናል ልጅን ያለ ባል ወይም አባት መውለድም ሆነ ማሳደግ በራሱ የፈጣሪን ህግ ማፍረስ ነው ትውልድንም ማጥፋት ነው።ያሳዝናል።

    • @monaahmad7565
      @monaahmad7565 2 роки тому +1

      tabaraki ewnat new farah egziahber yadarabat tedar sahon konjo new lebon yestan 🙏

  • @hermeladawit3863
    @hermeladawit3863 2 роки тому

    Enamesegnalen betan hana

  • @kebralemtmariam6412
    @kebralemtmariam6412 2 роки тому +3

    ኤሬ በአግባቡ አድሚጧትና ይኮሚቱ፤ ባለሙያ ነን ከሚሉት የተሻለ ምክኒያታዊና አስተማሪ ሀሳብ ነው።

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia 2 роки тому +2

    መሲዬ በርችልን 💕

  • @bgsuperdeals4278
    @bgsuperdeals4278 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ሀና በርች ወደ ሆላ እንዳትይ:: መሲ እናመሰግናለን ሁሌም ዝግጅቶችሽ አስተማሪ ናቸው በርች!

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 2 роки тому +1

    ወርቅ አዕምሮ ያላት

  • @Sofis-yn6eq
    @Sofis-yn6eq 2 роки тому

    👍

  • @meh2832
    @meh2832 2 роки тому +3

    አሁን ነው ሀሳቡን በደንብ የዳመጥኩሽ የስስስ♥♥♥ ደስስስ የሚል ሀሳብ ነው ሀሳብሽን ወድጀዋለው እጋራዋለውም እሟዬ

  • @weynshettesfaye7588
    @weynshettesfaye7588 2 роки тому +4

    Thanks Hanna, Your idea is very important to develop better family in the future.

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 2 роки тому +1

    አወቅሺ አወቀሺ ሲሏት የባሏን ምን አለች አሉ

  • @ethionail
    @ethionail 2 роки тому +4

    በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነቱ ጥያቄ በዝቷል ግን ለምን ይመስላችኋልል???እንደሚመስለኝ ወንድ ልጅ ሴትን የመንኸባከብ ብቃቱ ዘገምተኛ ስለሆነ ይመስለኛል እናንተስ?

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 2 роки тому +1

    ወይኔ ጨርሼ ሳላዳምጠው ክፉ ተናገርኩ ይቅርታ ጥሩነገርም አቅርበሻል

  • @user-uu6je8gk8t
    @user-uu6je8gk8t 2 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው

  • @fikirtubecom
    @fikirtubecom 2 роки тому +10

    ምነው መሲ እንደዚህ አይነት ነገር ማቅረቡ ለምን አስፈለገ?? ተፋቱ ነው ወይስ እምነታችሁን ካዱ ነው ሴት ለሴት ተጋቡ ነው ወይስ ልጅ ያለአባት እንድያድግ ነው ይሄ program??? እረ ተዉ ተዉ ቀስ እንበል ይሄ አወኩ አወኩ በዋላ ነገር ያመጣብናል:: ልጄን ያላባት ነው ያሳደኩትና እንዲታወቅልኝ ለማለት ነው ንቅናቄው?? ምንድነው ቆይ?? አይ መሲ የምታቀርቢያቸው ዝግጅቶች ጥሩ እና ማህበረሰባችንን የሚጠቅሙ ነበሩ እኔ እስከማቀው ድረስ ተዉ ባካችሁ ይሄን ምስኪን ህዝብ ተፉቱ እያላቹ አትቀስቅሱ ሰው ስንት ችግር አለበት::

    • @lemlemazmera3512
      @lemlemazmera3512 2 роки тому +3

      Bedenb semiew anchi endasebeshew aydelem sis/bro

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому +2

      Fikir tube I am with you. If women abused shouldn't be l live with out men or been lonely. I suggest choose the right person and make powerful your self.

    • @lemlemazmera3512
      @lemlemazmera3512 2 роки тому

      Legetuwa yawerachew zemenu eyametaw yalew teru yalhone neger teweldun endayabelash bela new. Akrabiwam yastemeral bela bemaseb new wedegiwalehu teweledu yenka

    • @fikirtubecom
      @fikirtubecom 2 роки тому +1

      እንደዚህ እያሉ ነው ምዕራባዊያን ጀምረውት አሁን ቅጥ አቶ ከእግዚአብሔር ጋርም መጣላት የጀመሩት እግዚአብሔር/አላህ የለም ማለት የጀመሩት:: በትንሹ ተጀምሮ ነው ይኽው ላለንበት ደረጃ አለማችን የደረስነው:: እባካቹ የራሳችን ባህል/ እምነት ያለን ሰዎች ነን እባካቹ የማይረባ ነገር እያቀረባቹ አጀንዳ አትስጡን::

    • @Hello-qr6qr
      @Hello-qr6qr 2 роки тому +6

      መጀመሪያ አዳምጫ ከcomment በፊት የቁራ መልእክተኛ አትሁኚ

  • @honey48757
    @honey48757 2 роки тому +1

    Tiru Hassab New 👍🏾👍🏾👍🏾
    Berchi Feminism eyyalu Gedel Liketun New 👌👌

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 2 роки тому

    We Are Not Equal But Equality Is Best !

  • @honey48757
    @honey48757 2 роки тому

    Gobez 👍🏾👍🏾👍🏾
    Ekulinet Eyyalu Setochachinin Gedel Liketu new 👍🏾👍🏾

  • @user-yr7kt5kb6d
    @user-yr7kt5kb6d 2 роки тому +10

    በቃ ሁሉም አነቃቂ ሆነ ያበሻ ነገር ብቃ ተመሳሳይ ነገር ነው ነው የምንሰራው...

  • @addisalembekelebiru9453
    @addisalembekelebiru9453 2 роки тому +1

    ayyyy.......public lay weto lemenager gena nesh....ykershal

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 2 роки тому

    We love Women's Peace For Women's !

  • @wesnomenesat2339
    @wesnomenesat2339 2 роки тому +2

    ልባም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት፤ አሳፋሪ ሴት ግን በአጥንቱ ውስጥ እንደ ቅንቅን ናት።

  • @zhgdhfjh9872
    @zhgdhfjh9872 2 роки тому

    Manim ayegabashim anchin Leflefa

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 2 роки тому +1

    🙏👌

  • @Kinfemichael9892
    @Kinfemichael9892 2 роки тому +1

    መጀመርያ ሰምታሕ መልስ ወድ ልጅ የበት ራስ ነው ሰት የራሳን በት ራሳ ነው ምታስተካክለው
    ተስማምቶ መኖር እግዚብሄር የተባረከ። ትዳር ይሰታል

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 2 роки тому +1

    Watch Yourself And Watch Your Places !

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z 2 роки тому +2

    ሴት ልጅ ጃግናናት 😍

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 2 роки тому

    ላገባ ነበር ትቼዋለሁ✋

  • @abebalema4080
    @abebalema4080 2 роки тому

    Enamesegenalen haniye tekekel nesh berchilen

  • @fantish7680
    @fantish7680 2 роки тому +2

    ፒካክ
    ለአንድ ቀን ለማስወለድ ኮበሌ ትፈልጋለች ማነህ ምርጥ ኮርማ

  • @honey48757
    @honey48757 2 роки тому +1

    Ewnet New Ennat, Ennat Enji Abat Litihon Atichilm 👌👌
    Abatim Abat enji, Ennat Lihon Aychilim 👌👌
    Gin Ye Setoch Mebt eyyalen Single Mom Bemehonu Lij Bemasadeg Lijoch Yale Abat Fikir enna Enkibikabe Endayadigu Anifredibachew 👌👌
    Beteley, Ke Tidar Wuchi Lij Mewled Be Haimanotim Hone Be Bahil Yetewegeze New 👍🏾👍🏾👍🏾

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 роки тому +2

    ኣሜሪካኖች ትውልድ ኣልቆ የኣለምን ህዝብ በዲቪ እያመጡ ይኣዋልዳሉ የነሱን ታሪክ ማየት ነው

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 2 роки тому

    የሴጣኑ አምላኬዎች ባል አይፈልጉም ምክንያቱም የሴጣኑ ሚስቶች ነችዉ

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 2 роки тому +2

    እህቴ መሰልጠን መሰይጠን እኮ አይደለም። ወደ አቅልሽ ተመለሺ። ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉና!!

    • @mekdeskfile8239
      @mekdeskfile8239 2 роки тому +4

      እረ ወገን ከአስተያየቱ በፊት ምን እዳለች እናዳምጥ በጣም ጥሩ ሀሳብ እኮ ነው ያላት

  • @user-gw3hz1wf3k
    @user-gw3hz1wf3k 2 роки тому

    ቆንጆ ነዉ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 2 роки тому +1

    አትሳሳቺ እህት መጀመሪያ አግቢ ልጅ ውለጂ ትውልድ አታበላሺ። ሴት እናት እንጂ አባት መሆን አትችልም ! ይሄ ውደፊት ቤተሰብ እንዳኖር ግብረ ሰዶምን ለማስፋፋት የፈጣሪ ህግ የሃይማኖትን ህግ ለማፍረስ የተሰራ ነው የምዕራባውያን concept ነው !! ቢገባሽ ሰው እኩል ነው ! ሴት ወታደር ዶክተር ፓይለት እና መሪም መሆን ትችላለች ።

  • @tigist8015
    @tigist8015 2 роки тому

    Bariya gin mindinew? Sew ayedelem endae, I'm confused.

  • @lemlemazmera3512
    @lemlemazmera3512 2 роки тому +4

    It's good idea I like it! It's important to new generation.it is what it is. this is how God created women's. Me too I don't want be equal with men.thank you sis. This idea its erosion our bond family,culture and religion.

  • @genimk9464
    @genimk9464 2 роки тому +2

    100% በሃሳብሽ እስማማለሁ!!! ትውልድን ከጥፋት የሚያድን ሃሳብ ነው ይዘሽ የወጣሽው በራስሽ ልትኮሪ ይገባሻል እኔ በግሌ ኮርቼብሻለሁ።

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam6558 2 роки тому +3

    እንደኔ ሀሳብ እኛ ሴቶች ከሰራን ከወንድም በላይ ነን ወንድንም የሚያስተዳድሩ ሴቶች የትየለሌ ናቸው ስለዚህ አላነቃቃኝም ፣!!

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 роки тому

    Tebareki tikikil nesh keferenjocu copy eyaregu bahlachinen ena agerachinen liyatefu new

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 2 роки тому

    ያወቅሽ መሰለሽ እምነተቢስ የሰይጣን ስራነው የምታወሪው ምዕራባዊ መሆን አወቅሽ ማለትነው

  • @tarikud1715
    @tarikud1715 2 роки тому +2

    ትዳር ለልጅ ብቻ መሆን የለበትም ተሳስተሻል

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 роки тому

    መልካም አመለካከት ነዉ ያለሽ። ሆኖም አንዳንዶቹ አጠያያቂ ናቸዉ። ለአንዲት ኢትዮጵያዊት ሳይሆን፣ ከፈረንጅ ሴቶች ጋር የሚደረግ አስተሳሰብና አመለካከት ይሆናል። እዛ ላይ ትኩረት ቢሰጥበት🤔

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 2 роки тому

    Ideologies Best