ህዝቡን በእንባ ያራጨው አስ,ክሬኑ ከጫካ የተገኘው.. የአዳነች አበቤ ታናሽ ወንድም ታደለ አቤቤ… ወላይታ በሀዘን ተዋጠች 7 August 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • #hi Dear UA-cam Family, this is our spiritual UA-cam channel free of any religious affiliation. Thank you for joining us and will receive spiritual information and stay tuned to # our channel # if you are new to our channel !!!
    #Hi# ሰላም ክቡሯን የዩቲቤ ቻናል ቤተሰቦቼ እንደምን ቆያችሁልኝ ይህ ከየትኛውም ሀይማኖት እምነት ወገንተኝነት የፀዳ የናንተ መንፈሳዊ ዩቲዩብ ቻናላችን ነው፡፡ እኛን መርጠው ስለተቀላቀሉን እያመሰገንን መንፈሳዊ መረጃዎችን እናደርሶታለን በተጨማሪም ለቻናላችን አዲስ ለሆናችሁ # our channel# ተመዝግበው# ይከታተሉን!@Yegna Maed #የኛ ማዕድ @#Zeka @#ABN GATFAN 305 @#Zemikael HD @#ቦረና @#borena @#የናንተው መንፈሳዊ ቲዩብ @#ትንቢት ስለኢትዮጲያ @#ትንቢት 2015 @#ትንቢት #ትንቢት @#ሊዲያ አበራ #hi #ትንቢት #ነብይ #borena #ቦረና #like #የጌታችን ትንሳኤ #የትንሳኤ መዝሙር # የጌታችን #ትንቢት #ትንቢት ስለኢትዮጲያ #ትንቢት 2015 #ሂሩት በቀለ# ዘማሪት ሂሩት በቀለ@ሙዚቀኛ ሂሩት በቀለ @zemarit Hirute Bekel #tenbaihat #tenbit #ነብይት ሜሮን ድንበሩ #funny #fyp

КОМЕНТАРІ • 112

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 Місяць тому +29

    አቤት አቤት እጅግ በጣምምምምም ያሳዝናል አብሮ በልቶ ጠጥቶ ጓደኛውን ጎድቶ ለአውሬ ጥሎቶ ሄዶ ቤቱን ይዘርፋል አቤት ጭካኔ የጭካኔ ጥግ ለፍታ አሳድጋ ለፍታ ደክማ ሠርታ በላከችው ብር ልጇን አንድ ልጇን አጣች ፅናቱን ይስጥሽ የምንሰማው የምናየው ሁሉ አደከመን ፈጣሪያችን በቃ በለን እባክህ ቸር ወሬ የምንሰማበትን ጊዜ አምጣልን

    • @user-ht9oh8nk1i
      @user-ht9oh8nk1i 4 дні тому

      እኔም ለባአል ብየ ብረ ላኩኝ ዉንድሜ ከጎደኞቹ ጋራ ተዝናንቶ ሲመለሰ የሰፈረ ልጆች ጥይት እየተኩሱ ቀረቡት ለአንድ ግለሰብ አምሰት ጥይት ተኩሰዉ ሲወድቅ በድንጋጤ ሰልኩን ብሩን ይዞ እየዞረነበረ ዘረፈዉት ጠፉ የሰፈረ ሰዉወቶ አየዉ ሰለታወቁ አባት በሸምግልና አልደራደረም ልጀ አደለም እረግሜዋለሁ ብሎእዛዉ ጨረሱ ብሎዝም አለአባ ዉድሞቸ አችነሸ ዉንድማችንን ብረ እየላክሸ ያበላሸሸዉ ልታሰገድይዉ ነዉ ብለዉ ተቆጡኝ ዉንድሜም , ጭራሸ እኔን አችነሸ ብሎ ሰድብ እኔከናቴጋረ ባአል ተደሰት ማለት ጥፈት ከሆነ ብረመላክ በሱ አቆምኩኝ ለምን በኔአትልኪም እያለ ይሳደባል በፈጣሪ መከራነዉ እረፈት አገኘሁ

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 Місяць тому +15

    በጣም አዘንኩኝ ፈጣሪያችነ በቃ በለን የሚያሳዝን ግድያ እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑረዉ አሜን

  • @user-wp5bx9lu3o
    @user-wp5bx9lu3o Місяць тому +9

    ከሰው የተፈጠረ ሰው የዚሕ አይነት ጭካኔ በአምሳያው ለይ ሲተገብረው እጅግ ያሳዝናል ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን።

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g Місяць тому +20

    ንሰሀ መግባት ያስፈልጋል ።እግዚአብሔር ተቆጥቶናል።የመሬት መንሸራተት ቁጣ ነው።የንፀሀን ደም ይፈሳል። ሰው ይፈናቀላል ይራባል ።ማንም ሳንወቅስ ማረን ማለት አለብን።

  • @JeryBerhanu-g2r
    @JeryBerhanu-g2r 3 дні тому

    እግዚያብሄር ይቅር በለን ሰውን ሰው በላው ፈተናችን በዛ ሀፅያታችን ይቅር ብለህ ሀገራችን ወደሰላም አምጣልን

  • @melakubelachew
    @melakubelachew Місяць тому +3

    የምናሳድጋቸው ልጆች የሚያዮትና የሚውሉበት እንዲሁም ፀባያቸው በደንብ ማወቅ ይጠበቅብናል ፡፡በዘፈቀደ ያሳደግናቸው ልጆች እንኳን ሌላው ራሳችን ላይ እርምጃ እንደማይስዱ ማረጋገጫ የለንም ፡፡
    ይህንን ነበሰ በላ ያሳደጉ ወላጆች ራሳቸው መታሰር አለባቸው እንደዚህ አይነት አውሬ ለህዝብና ለሀገር ስላበረክቱ ፡፡የጅብ ልጅ ቀግ ሊሆን አይቺልም ፡፡
    የሞተው በክብር ነው ያረፈው እ/ር ነብሱን እንደሚወበለው አልጠራጠርም ከዚህ ክፉ ዘመን ተገላገሐ ኖሮም ስቃይ ነው ፡፡ለናቱ መጽናናትን ይስጣት ፡፡ለነገሩ ጥላው ነበር ብዙም የምታዝን አይመስለኝም በዚህ እድሜው ብቻውን እንዲኖር መወሰንዋ እንደጣለችው ይቆጠራል ፡፡ብር ከምትልክ ልጅዋን አጠገቧ ወስዳ ብታሳድግ ይሻል ነበር ፡፡ለነገሩ እንደፈለገች እንዳትሆን ያደርጋታል ፡፡

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Місяць тому +1

    አቤቱ እግዚኦ ፈጣሬያችን እግዚአብሔር ሆይ በምህረት አስበን

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 20 днів тому +2

    እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @samera7145
    @samera7145 Місяць тому +7

    አቤቱ ይቅር በለን 😭😭😭

  • @MemarMetalgn
    @MemarMetalgn 24 дні тому +1

    እግዚኦ ማሕረነክርስቶስ

  • @user-yu8dv3og9w
    @user-yu8dv3og9w Місяць тому +10

    እባካቹ ቅንነት እራስን በማይጎዳ መልኩ ይሁን ያሳዝናል ለሁሉም መፅናናት ይሁን

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 29 днів тому

    ሰውን ማመን ቀብሮ ነው የሚባለው እውነት ነው ሰውን ውደደው እንጂ አትመነው ለዚህ ነው እግዚአብሔር ቅን ልቦናን ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 Місяць тому +1

    OMG God bless Ethiopia 🇪🇹 🙏

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Місяць тому +1

    Every one let pray to protect from Evil spirit prayers.may God blessed

  • @user-zb6pb8gj8h
    @user-zb6pb8gj8h Місяць тому +5

    እሷን ነበር መግደል

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይቅር በለን ሀገር ህዝብ ሰላም ያርግልን ፈጥር ከሉ ዐለም ይቅር በለን

  • @melakubelachew
    @melakubelachew Місяць тому +6

    የአዳነች አበቤ ወንድም ነኝ ያለው መያዝ አልነበረበትም የአዲሳ ሀብታም ሀብት ለማጋበስ ለባለስልጣንና ለሠይጣን እንዴት ጭራውን እንደሚቆላ ሳያጣራ በደንብ ሳያውቀው እንዴት ብሩን እንደሚዘራ !!!!
    እንደዚህ ያደረጉ ባለሀብቶች በሙስና ወንጀል መጠየቅ ነበረባቸው በገንዘብ እንዴት ባለስልጣን እንደሚደልሉ ወሳኝ ማስረጃ ነበር ፡፡ለነገሩ ይህ ደላላ የአዳነች አበቤ ወንድም አለመሆኑን ሲረዱ ለፖሊስ ገንዘብ ሰጥተው ይሆናል ያስያዙት እንጂ በህግ ሊጠየቁ ይገባ ነበር ሙስና የሰጠም የተቀበለም ወንጀለኛ ነውና ፡፡ የሰጡትም የአዳነች ወንድም ነኝ ስላላቸው ነው እስቲ እ/ር ያሳያችሁ ??????
    ኸረ በህግ አምላክ የህግ ያለህ ባለሀብቶቹ በህግ ይጠየቁልን !!!!!

    • @user-bf3rr1qh1k
      @user-bf3rr1qh1k Місяць тому

      የአዳነች ወድም ስላለ ገዘብ የሰጣችሁ አይናችሁን ጨለማ ገንዘባችሁን አመድ ያድርገው ሌቦች ናችሁ ህግ ቢኖር ተጠያቂ ነበሩ

  • @SamrSamr-td2tt
    @SamrSamr-td2tt 20 днів тому

    አቤቱ ይቅረ በለን😢😢😢

  • @user-ik3sw2zs5t
    @user-ik3sw2zs5t Місяць тому +2

    geta hoyi maran😢😢😢

  • @user-oe1kj9bi3v
    @user-oe1kj9bi3v Місяць тому +1

    አቤት አቤት ምን ይሻላል እናት መፅናናቱን ይስጥሽ

  • @Elfnesh-vj7kb
    @Elfnesh-vj7kb Місяць тому +6

    ገዳይ በሞት መቀጣት ነበረበት

  • @user-nc1dc5li7j
    @user-nc1dc5li7j Місяць тому +1

    በጣም ያማል ፈጣሪ ነብሱን ይማረው ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልን።

  • @user-ns1bz4eo7p
    @user-ns1bz4eo7p Місяць тому +1

    ነብሥ ይማረ

  • @tiruworkazerefegn8164
    @tiruworkazerefegn8164 Місяць тому

    በጌታ መግቢያ አታብዛ ተባረክ

  • @user-qe5uk3mp3l
    @user-qe5uk3mp3l Місяць тому

    ኡፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ለእናቱ ፍፁም መፅናናት ስጥልን😢😢😢

  • @DestaTumoro
    @DestaTumoro Місяць тому +10

    ያንሰል ለአደናችና ለቤተሰብ

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf Місяць тому +1

    ❤🎉😮አምላክይቅርይበለን ሰዉበሰዉስምመነገድ 😊❤ቆይታል የዚደሞበዛ 😊😮❤አምላየጘፊቱን ይመልስ❤😂ልቦናይስጥ😊😊

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Місяць тому

    የአዳነች
    ወንድም ይመቸው አድናቂው ነኝ ገዘብ ሰጭዎች ወንጀለኛና አሺቃባጭ ስለሆኑ ገንዘቡ ይወረስ የቡራዮ ው ገዳዮ ግን እድሜው ይጠር ካዲነው

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 Місяць тому +3

    ብጥርቅ

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Місяць тому +6

    የምን መበጥረቅ ነው ትንሸ ይህ ሚሰኪን ህዝብ አያሳዝናችሁም አውርቶ አደሮች !

  • @user-xn5xm3zw7c
    @user-xn5xm3zw7c Місяць тому +2

    ሰው ጨካኝ የሆነበት ዘመን

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Місяць тому

    ይገባዋልእንደውም መሞት ነበረበት ጋደኛው አምኖት እሱ ግን ክዶ ገደለው❤❤❤❤❤

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 Місяць тому +4

    ሰውየው ወይም ሌባው አውቆ በአዳነች አበቤ ስም ነገደባትና የእኛ ሰውም ሰው አማኝ ስለሆነ በስም ብቻ ተታለለ እንጅ የአዳነች ወንድም አይደለም። ግን የሰራው ወንጀል ከባድ ነውና የሞት ፍርድ ካልተሰጠው ነገም ሌላው ይህን ወንጀል መፈፀሙ አይቀርም

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Місяць тому

      የኛ ሰው አማኝ ስለሆነ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 የኛ ሰው ሌባ ስለሆነ በይ ሌባ ስለሆነ ነው ሌባን ያመነው አማኝ ቢሆን ወደ ወንጀለደ አይሮጥም ነበር

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Місяць тому +2

    የግድያው ነገር በዛ።እንደድሮው ሮንድ በየቀቡሌው ትጥቅ ተሰቷቸው በፍረቃ አካባቢውን ቢጠብቅ ምን ትላላችሁ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 20 днів тому

    ውውውው እረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 Місяць тому

    Subhanallah

  • @burhamburhan2042
    @burhamburhan2042 Місяць тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢ነፍስይህመርዉ😢😢😢

  • @kebebushkemura4116
    @kebebushkemura4116 Місяць тому +1

    Geta hoyi ebakihin mind new Maren ebakihin Maren

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 20 днів тому

    የሰው ልጅ እንዴት በዚህ ልክ ክእፉው ይሆናል. ያአማል

  • @HanaTomas-bj6vh
    @HanaTomas-bj6vh 28 днів тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @user-cx5nh9jv9g
    @user-cx5nh9jv9g Місяць тому +1

    ማንምአይሙትግን ሀዘንንትቅመመሰውእስኪ

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 Місяць тому +1

    😭😭😭😭😭💔

  • @sadaliomar4530
    @sadaliomar4530 8 днів тому

    እሶን ነበር መግደል ይች በግ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 20 днів тому

    ውውውው እንዴት ጨካኝ ነው

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Місяць тому

    Wey wey ejeg betam yasazenal lebe sebari amlaka beka belen dekmonal ke ezeh belay mashekem atonal mehreteh yebzalen

  • @user-pw8bi2pd3b
    @user-pw8bi2pd3b Місяць тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @foryou4761
    @foryou4761 22 дні тому

    Megemeriya yesafachute ye Adanech Abebe wendem tebelo yesuwam foto alew tariku gen lela lela new kebatari

  • @hannamulunhe6967
    @hannamulunhe6967 Місяць тому +1

    ውይ እናትፅናቱን የስጥሽ ደግሞ ልብሱን መልበሱ

  • @Zeyedegebertsadick
    @Zeyedegebertsadick Місяць тому +1

    ያሳዝናል ጥቅመኛና ዘረኛ ሰዉ ገንዘብ ካገኝ ወንድሙን አይምርም።

  • @EtetuTilahun
    @EtetuTilahun Місяць тому +1

    Egezeabhair bakechu yebelen yeker balen

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 20 днів тому

    ውውውው እረ ምን መጣብን

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Місяць тому

    Era weda fetari enchuk Hateyatachen beztoal Neseha yasfelgenal

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 Місяць тому +1

    Betereke weshetam atewashe

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 Місяць тому +2

    ኢትዮጵያ ፈርሳለች በ ቐን 5 ሰዎች የሚሞትባት ሲኦል ሆናለች አዲስ አበባ አያሸበርቕ ህዝብ አያታለልኽ ኣይዘልቅም ::

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 Місяць тому +2

    ጉዳዩን ሳትጨርስ ወደሌላ ጉዳይ ገባህኮ ?? የስውየው ዘገባ ውሽት ይመስላል !!!!እስቲ ዘገባህን መልስህ አድምጠው??? እኔስ ተቃጠልኩ ለዚያውም ባጋጣሚ ለማየው ማህበራዊ ሚዲያ ብዙ ማንብብ፤መማር ይጠብቅባችኋል ለወሬ እትቸኩሉ ጥይቁ፤አረጋግጡ፤ከዚያ ዘግቡ !!!!

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 Місяць тому

      የራስህ ስብሰባ ገብተህ አልሰማኸውም ኤድሜ ልክ ተፈረደበት አለህ ምን ያድርግህ ?

  • @MessiMessi-d3o
    @MessiMessi-d3o Місяць тому

    EGizo marene chirstos

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Місяць тому

    Egzabher Amlak meder semay ye essu ye honch Amlaka ke ezeh Hulu cheger essu Madan yechelal le sew ye emayechal le Egzabher yechalal Amlaka tareken keywr

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Місяць тому

    Endzhe ayent ye haset media yezo maser new.

  • @ermiyasgetahun965
    @ermiyasgetahun965 Місяць тому

    የምታወራው ሌላ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Місяць тому

    Wey wey wendema Bona nebsena segah ayemare

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar Місяць тому

    እወ ነት ነዉ??¿???????!!!!!

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Місяць тому

    አላህ ሆይ አንተው በእራህ መትህ

  • @alemaztefera2079
    @alemaztefera2079 Місяць тому

    አይ እናት ፍርጃሽ

  • @user-yk5rg6wr2l
    @user-yk5rg6wr2l Місяць тому

    የአዳነች አበቤ ወንድም ማለቱ ለምን አስፈለገ እሽ

  • @KalabYohannes-b8n
    @KalabYohannes-b8n Місяць тому

    98

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 Місяць тому

    ማንኳኳት ጀመረ?

  • @lubabaomar6752
    @lubabaomar6752 Місяць тому

    Mene yetbse

  • @ZelekeTeka
    @ZelekeTeka Місяць тому

    ምነው ወሬ ጠፋባችሁ በብስራት ሬድዮ የተሰማውን እንደ አዲስ ስታወሩ ትንሽ አታፍሩም

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Місяць тому

    Wey zendero genzeb ke sew ye beletebet ejeg yasazenal

  • @mistrewolde6350
    @mistrewolde6350 Місяць тому

    ነፍስ ይማር

  • @user-ek2fu7hr4u
    @user-ek2fu7hr4u Місяць тому +1

    መጀመርያ ሀሳቡን አዳምጠህ ሳትጨርስ መሳደብ ሱስ ሀሆነ እንዴ

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Місяць тому +1

    ይህንን ጌየሆነሰውዬ መንግስት ተብየው ፍለፊት አታቅርቡት

    • @fatumaadem2634
      @fatumaadem2634 Місяць тому

      ውሻ

    • @user-kn3ph1cy3w
      @user-kn3ph1cy3w Місяць тому

      @@fatumaadem2634 ውሻሻጭጭጭጭጭጭጭጭአሁንም ቢሆን ጌዬነውውውውውውውውውውጧበልልልልልልልልልልል

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Місяць тому

    Era Amlaka mehret adregeln beka belen

  • @ReditAserat
    @ReditAserat Місяць тому

    😅

  • @BestAmharic
    @BestAmharic 25 днів тому

    😂

  • @ae7936
    @ae7936 Місяць тому

    ቀዳዳ ምን ይሻልህ ይሆን እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ

  • @AminaAsafa
    @AminaAsafa Місяць тому

    ጋዜጠኛው፡ምንድነው የምትዘበራርቀው፡?ግንእውነተኛጋዜጠኛነው?ወይንስዝምብለህነው ፡የምትበጠርረው?

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 24 дні тому

    Bullshet news

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 24 дні тому

    No body belive you

  • @amarechw9853
    @amarechw9853 Місяць тому +1

    የምትሉት ጠፉችሁ እናንተን ለቃቅሞ እስር መክተት ትቶ መንግሥት የአገር ጠንቆች

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c Місяць тому +2

    ማንም ሰው የእጁን አያጣም ገና የንጹሐን ደም ይፈርዳል የአዳነች ወንድም ብቻ አይደለም በሰሩት ግፍ መክንያት ወደፊት በልጥግናዎች በሙሉ የውሻ ሞት ይሞታሉ ።

  • @ritacell1951
    @ritacell1951 Місяць тому

    Menale Leadench Bedrgew

  • @MeseretSjrwehu-ji9xu
    @MeseretSjrwehu-ji9xu Місяць тому +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Місяць тому

    😭😭😭

  • @user-cx5nh9jv9g
    @user-cx5nh9jv9g Місяць тому

    ማንምአይሙትግን ሀዘንንትቅመመሰውእስኪ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 24 дні тому

    Bullshet news

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 24 дні тому

    Bullshet news

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 24 дні тому

    Bullshet news