የልጅሽ ፀጉር አላድግ ካለሽ ይሄን ውህድ በሳምንት አንዴ ተጠቀሚው
Вставка
- Опубліковано 10 жов 2024
- ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022 - Розваги
ሀይማኖቱንና ባህሉን የጠበቀው የልዩ እና ቅዱስ ልጅ ክርስትና | ሙሉ ፕሮግራም
ua-cam.com/video/7xxzu1yEAXM/v-deo.html
ፍርየ የምትሼጪው ቅባት ለህፃልጂ ይሆናል ወይ ለወንዶችሲ ይሆናል ወይ
ማማዬ የኔ ቆጆ የትንሽ ትልቅ ልጄን አንድ አመት ነው እምትበልጫት ልጆች ደስ ይላሉ እሰይ 🥰💕❣️
ሼፉ ግን አቦ ይመችህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ 👌🙏 ከስህተቴ ነው ያዳንከኝ 😊🙏እንዴት ነው ያዳንኩሽ አትለኝም 😅የፍርዬ ፀጉር የሷ አይመስለኝም ነበር 🤔Wow ..👌
ፍሬ ማማዬ እኮ እንደልጅ የምትታይ አይደለችም ትልቅ ነች አስተዋይ ማለቴ ነው ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ የእመብርሃን ስጦታ ነች ከአይን ያውጣልሽ ከክፉ ይጠብቃችሁ ከቶንዴ ጋር
ዋውውውው ከጓሮሸ ሩዝ መሪይ እንዲሁም የእሪት አትክልት አሉ በጣም ያምራል ምርጥ የፀጉር ትሪት መንት ነው ያሳየሸን👏ልጅሸም ሞያ እየተማርች ነው😮👌
ውይ ማማየ❤❤❤የኔ ድንቡሼገላ❤❤❤ እድገብይልኝ ፍርየ ኧረ የኔም ፀጉር መላው ጠፍቶበታል አስሬ ነው እሚለዋወጠው ብታይ ሲያስላ ብታይ😢
ማማየ እኮ የምር ልጅ አደለችም ውይይ እናቴ ኪዳነምህረት በዘርፋፋ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሸፍንሽ የኔ ድቡሽቡሽ ፍርየ የምር በጣም አመሰግናለሁ እማደርገው ባጣ ልጭት አረከት አሁን እየወጣ ነው በጣት ጭብት ለማለት ደርሷል እጠቀመዋለሁ አመት እሮዝ መሪው ደረቁን ነው የማገኘው ይሆናል አደል
Thank you ❤❤
ፍርዬ የኔ እህት በጣቶችሸ ላይ የቀጠልሻቸውን ተፈጥሯዊ ያልሆኑ ነገሮች አትጠቀሚ ከይቅርታ ጋር ለልጅሸም ቢሆን በተፈጥሮዋ ብታጌጥ ይመረጣል በተረፈ በጣም ታምራላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምን ተጠቀመች? ከጏሮ ቆርጣ መስሎኝ እና አቮካዶ ምንም አርቴፊሻል ያረገችው ነገር የለም
ልጃችሁ ደስ ስትል
ፍሬ ዉህዱ በጣምአሪፍ ነዉ እኔም እጠቀመዋለዉ ግን ደጋግመሽ መጠቀም አለብሽ በሳምንት አንዴም ቢሆን ማሚቱ ከፀጉሯ በላይ ጨሌዉን አበዛሽባት ፀጉሯን ይጎትተወ እና ይነቀላል ለጭንቅላቷም ጥሩ አይደለም ከብዷቷል በተረፈ ተባረኩ
በጣም ነው የምወዳችሁ እናመሰግናለን በምንሻምፖ ነው የምታጥቢያትቀ❤❤❤❤❤❤❤❤
Mamito edege baye egzaber yasadegesh🙏😊😊❤️❤️
እሬት እራሱ ጥሩ ነው ፍርየ
ፍርየ እንኳን ደና መጣሽ 😍
ውይ በገብርኤል ብታይ በጣም ሰነፍ ነኝ 😂ፀጉሬ በጣም ብዙና ከርዳዳ ስለሆነ ስለሚያደክመኝ አልከባከበውም .እደት እደቀናሁ😥
ማማዬ የኔ ቆንጆ እደጊ ተመደጊ❤❤❤
በጣም ምወዳችው ምርጥዬ ቤተሰብ
ፍርዬ የኔ ጎበዝ አስተዋይ ሴት ነሽ ፍርዬ ለማማ ጨሌ ባታደርጊላት ጥሩ ነው
Wowow Amazing ❤
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማዬ❤❤❤ሜንቱ ናና ነው ወይስ ምንድነው
እንዴኔ ማማን የሚወድ እስኪ 👍
ደምሪኝ በቅንነት🎉🎉
I love your hair
ምርጥ ቤተሰብ
ታምራላችሁ።
It’s good to try but everyone has different textures of hair but thank-you for sharing 👍
MashaAllah!
ማማማየ
እናመሰግናለን ፍርዬ ሜንቱን ከየት ማግኘት እንችላለን?
ፍቅር የሞላበት ቤት ስወዳቹህኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤
Mashala ❤❤
እሰቶኪንግም መጠቀም ይቻላል በጣም አሪፍ ነው
አወ ፍርዬ በጣም ቆጆ ውህድ ነው እኔምብእጠቀመዋለሁ
ኧረ እኔ በጣም ያሳክከኛል የልተጠቀምኩት ነገር የለም ግን እየባሰኝ ነው ያለው ምን ይሻለኛል
ወላዲት አምላኩ ያድየ እናት ልላችሁን እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግላችሁ
❤❤
የማጥለያዉ መመሳሰል ገርሞኛል ፍሬ እኔም በሱ ነዉ ማጠለዉ
Thanks konjo wehede new ❤ ye mamito tsegure ke bezat gar new yadegewe ❤ le lejoch fete men product entekeme please
አገር ቤት የሚጣል እቃ የለም👍🏾
የኔ ጎበዝ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤
Fire ye anchi human hair new woysi😅 wow tsegurish tinish meslogn nebere😅
እናመሰግን አለን ❤❤ ግን እረዘመ ቪድዮው❤
Removing ena. Kerenfud. Serum. Kodawen. NEW. Mekebat yalebet
እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ ቅንነት የራስ ነወ❤❤
Fre by the way ተልባው ያስቸገረሽ ስለቀዘቀ ነው በትኩሱ ነው የመጠለለው
Frye bewunet anchi yametashachew hulu lesegure yisimamygnal yebalefew rasu betam new yadadegelign yene chiger silchu mehone bicha new yehone seat adergalehu keziya etewowalehu ameseginalehu yene ehit¥e lij
አቡካዶ ስንትነው ፍርየ ኢትዮ 😂😂ንገረኚ ወላሂ በጣምደስይላል
Yaaa
የተልባ ኬክ አላለችም❤❤
ክ ጎንሺ ብሆን ክምር ትቀቢኚ ነበር ፍርየ
ፍሬ ለሌላ ጊዜሽ ተልባውን በማጥለያ ብታጠይው ይልሻል በደንብ ጥርት ያለ ነው የሚሆነው ባጠለልሽበት ላንቺ እኔን ደከመኝ
❤❤❤❤🎉
Hi beautiful family ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፉሬ እንዳታልፍኝ በመቤቴ ፀጉር ከታጠብን በሀላ ነው
ክመታጥብሽ በፌት ተጥቀሜ ሲጀምር ትሬትመንት ክመታጥብሽ ክ1ሳአት እሰክ 30ደዌቃ መጥቀም አለብሽ
Gobez tatari mist eko nesh Tonde edelegna neh ❤
Gobezi
😍😍😍🙏🙏
ለምን ጨሌ ታረጊላታለሺ ጥሩ አደለም ፍሬ
ጨሌ አይፈቀድም አታርጊላት አያምርም
እረውለዱ ❤❤❤❤❤❤
ፍሬ ቅጠሉ አልገባኝም
❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍
ሚንት ምንድነው ጋይስ???
እኔስ ከቅባት ውጪ ምንም ማድረግ ይሰለቸኛል ማወፈርያ እስኪ መላ በሎኝ ምግብ ሰነፍ ነኝ😮
ንአና ነው በሻይም ይጠጣል
❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉
Fire betebelut noro yenante hair aydelem ye tondem hair yadgelet neber eko.kkkk yemechachu
👍👍👍👍👍👍👍👍👍♥♥♥♥♥♥♥
ያህያ ጋማ ለጥፎብኝ ብለው ብለው አላድግ አለኝ እኔስ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የፊቱ ገባ ገባ አለ የህፃኗ
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ ...
አቮካዶ ፎረፎር ያመጣል?
በጭራሽ አያመጣም አቮካዶ የራሱ ዘይት ስላለው ተቀብተሽ ስትታጠቢው ራሱ ፀጉርሽም ቆዳሽም ወዝ አለው ቆዳሽን ራሱ ጥርት ነው የሚያደርገው የውጭውን ባላውቅም የኢትዮጵያ አቮካዶ ለፀጉርም ለቆዳም ለፊትም በጣም ምርጥ ነው።
@@ZedGeremew-y9pthanks
ይቅርታ ግንእኔ ካች አላውቅም ፍሬ ለማማዬ ለጌጥ ብለሽ እምታደርጊው ጨሌ ጥሩ አደለም መምህር ተስፋዬ እሚያተምሩትን ስሰማ ጨሌ በምነት አይፈቀድም ብለው ሲያሰተምሩ ሰምቻለሁ ግን እደዚህ ስላልኩሽ እዳይከፋሽ እህቴ
እሺ እህቴ አመሰግናለሁ በጣም ❤
እኔ ደግሞ ለመተኛት አይመችም
..@@FrieDagiFamily...yes..mar...thanks
ትክክል
,ሳህ
👍👍👍👍🥰🥰🥰😘😘😘😘😘
ፍርዬ በናትሽ ፀጉርሽን ዘንጭበት ንስንስ እያርግሽ አብዛኛውን ጊዜ ጠቅልልሽው ነው በህዬማን ሄር ስው እያቅራራ 😂ማማቲ እደጊልኝ
ምንት ምን ማለት ነው? ናና ነው? የሻይ ቅጠል።
አዎ ናና ነው ሜንት ብለሽ ሰርች አድርጊ ።
ሚንት ማለት ምን አይነት ቅጠል ነው አልገባኝም
ናአናአ
Thanks❤😊
Removing ena. Kerenfud. Serum. Kodawen. NEW. Mekebat yalebet
❤️❤️
❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤