የቶንዴ እናትና አባት የ43ኛ ዓመት የጋብቻ በዓል በደማቁ ተከበረ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 85

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  6 годин тому +7

    የልጅሽ ፀጉር አላድግ ካለሽ ይሄን ውህድ በሳምንት አንዴ ተጠቀሚው
    ua-cam.com/video/mSOshdD28uw/v-deo.html

  • @yemamuahmed2407
    @yemamuahmed2407 7 годин тому +14

    ቶዴ አባትክን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 7 годин тому +19

    ፈሬና የቶዴ አባት ሲዋደዱ እኔ እራሱ ደስ ይሉኛል ደስ የሚሉ አባት❤❤❤❤❤❤

    • @bbgggkhgf3862
      @bbgggkhgf3862 4 години тому

      አዎ አኔም አይቸዋለሁ ይዋዳድሉ

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 4 години тому +3

    No word about tonde father I can tell he’s such a humble person ,happy anniversary

  • @meazakifle3816
    @meazakifle3816 6 годин тому +5

    ግሩም ድንቅ ግበዣ እናመሰግናለን ለናንተም አይኔ ትድረስላችሁ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 7 годин тому +14

    በትዳር 43 አመት ነዉ መታዴል ነዉ ማሻአላህ ደሲስል በአላህ❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 годин тому +4

    ደስ ሲሉ በስመአብ እርጂም እዲሜና ጤና ይስጣችሁ😍😍🙏🙏

  • @tigist6595
    @tigist6595 5 годин тому +2

    ፍርዬ ጥንቅቅ ያልሸ እመቤት ነሽ ሰታምሩ የቶንዴ አባት ደሞ ሰወዳቸው ሁላችውም እድሜና ጤና ይሰጣቹ ❤❤❤❤

  • @gebretekle5610
    @gebretekle5610 7 годин тому +6

    አባቢዬ የኔ አባት እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ፍርዬ እውነተኛ አባት አለሸ ታድለሸ መልካምነትሸ ትህትናሸ ከናንተ ብዙ እየተማርኩኝ ነው ተባረኪ የኔ እህት

  • @haymanot9041
    @haymanot9041 2 години тому +1

    ፍርየ ና የቶዴ አባት ሲዋደዱ ደስ ሲሉ በጣም ነው እምታምሩ❤❤❤

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh 2 години тому +1

    ማሚቶ ቁጭ አያቶን ውንድ አያቶን ደስ ይላል ስው በህይውት እያለ ማመስግን ጥሩ ነው ፍሬ እናትሺንም የምምስጋና ቀን አዘጋጅተሺ እናትሺን አመስግኝ ከህቶችሺ ጋ ተነጋግረሺ እናትሺን ካባ አልብሰሺ ካለአባት ያሳደገች እናት ተመረቁ ❤❤❤ እንወዳቹሀለን የኔ ጉበዝ ከፀዳት ጋር 50 የወርቅ ለማክበር ያብቃቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er 5 годин тому +2

    እንዴት ደስ እንደምትሉ አባቢ ና እማሚ እንኳን አደረሳቹ 👌🎉🥰💕ዛሬስ በግድ ተቆጣጠርኩት አባቢ ሊያስለቅሱኝ ነበር እረጅም እድሜ 🥰💕🙏🙏🙏

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny Годину тому

    ድቅ ፈጣሪዉን የሚፈራ ፋቅር የሆነ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 7 годин тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ከዚህ በላይ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆያቸው

  • @asenakechendale5687
    @asenakechendale5687 7 годин тому +6

    ፍሬ እንዃን ደስ አለሽ ዜሬ በህልሜ ልጅ አንደምትወልጂ አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema 5 годин тому +1

    ተባረኩ ቶንዴና ፍርዬ የነ ባቢን የጋብቻ አመት ለእናተም እግዚአብሔር ያድላቹ🎉🎉🎉🎉

  • @zelalemkeleta1185
    @zelalemkeleta1185 7 годин тому +4

    አቤት የፍቅር ቤተስብ ስታምሩ ነፍ አመት ያኑራችሁ

  • @tsiyonfissha5080
    @tsiyonfissha5080 7 годин тому +2

    መታደል ነዉ, እንኳን አደረሳችሁ, ፍሬ እናንተም ለዚህ ክብር ያድርሳችሁ.

  • @MeseretTamerat
    @MeseretTamerat 7 годин тому +3

    ፍርዬ እናንተም ለዚህ ክብር ያድርሳችሁ

  • @Mecki-od7yc
    @Mecki-od7yc 7 годин тому +2

    ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ 😘😘 እንኳን ደስ አላችሁ የዘመኑን ሰው ሁሉ እንደ እናንተ መልካም ጋብቻ ቢያረግልን 🙏🙏

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 5 годин тому +3

    የሚገርም ቤተሰብ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w 6 годин тому +1

    የነዝህ ቤተሰብ ፍቅር ግን ይለያል ፈጣሪ ይባርካቹሁ የናተ ፍቅር ለኛም ይስጠን የሰዉ ልጄ ሁሉ ሰላም ፍቅር ይስጠን ❤❤🙏🙏 አገራችን ሰላም ያርግልን ማሀሏን ገነት ዳራን እሳት ያርግልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @فاطمها-ه2ح
    @فاطمها-ه2ح 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤አቤት ሙያሽ ጎበዝ ነሽ ሁላችሁም በእውነት ፅዳታችሁ ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን በጣም አድናቂያችሁ ነኝ❤❤❤

  • @NewStr-ur7dz
    @NewStr-ur7dz 2 години тому

    የቶዴ አባት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጠወት

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 41 хвилина тому

    ወይ የኔ ቅመም ቱቱ አድጋ እቃ ማቀራረብ ጀመረች እኮ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግሽ ከክፉ ይሰውርሽ::

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 4 години тому

    ወይኔ ቶንዴ ታድለክ እናትክም አባትክም ጎደኛ ነው የምትመሰሉት መታደልክ
    አባባዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውሎዎት የማዳም ቅመም ነኝ

  • @tsiongezahegn3054
    @tsiongezahegn3054 5 годин тому

    እግዚአብሔር እንደናንተ ያማረና የተባረከ ትዳር ያድርግልን በጣም እድለኛ ናቹ በዚ ዘመን እድለኛ ናችሁ።

  • @WagayeChekol
    @WagayeChekol 6 годин тому +1

    የመልካም ቤተሰብ ተምሳሌት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🎉🎉🎉❤❤

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 4 години тому

    ረዥም እድሜ ቀጠና ጋር ይስጦት 🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @User578-n7v
    @User578-n7v 6 годин тому +1

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!!

  • @TigistHailu-q7x
    @TigistHailu-q7x 4 хвилини тому

    ምርጥቤተሰብ❤❤❤❤❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 2 години тому

    Elellelellelell enkuan desss alachu. Egzabher yatebekachu. Enantem lazi yabkachu 🙏🙏🙏🌹🌹🌹👏👏👏

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 6 годин тому

    Masha allah❤❤❤❤

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 Годину тому

    ማሚቶ የኔ ቅመም😘

  • @denekewshibiru3282
    @denekewshibiru3282 7 годин тому +2

    Wanawe asetedadege nw le tedare mamare wow family 👌👌👌🙏🙏🙏

  • @WerkeTesema
    @WerkeTesema 7 годин тому

    እግዛቢሔረ,ይመስገን,ለዚሕ,ላደረሳችሁ

  • @respondtoday2038
    @respondtoday2038 45 хвилин тому

    Wow❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 6 годин тому +1

    Bewunt des yemitlu betesebochi nachihu Yemameto abat ababa ena emama yetebareku ergatachewu bewunt Firye balemuya neshe bewunt degintshe yemiserewun hulu yasamrewal

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 3 години тому

    😊የምንፅሞ ነው እሚገባው ምግብ ሲያስጉመጀ

  • @tsedale5516
    @tsedale5516 6 годин тому

    ፍርዩበጣም ጎበዝ ነሸእሰካንልጂሸ እሰካንባለቤትሸ

  • @almazgebrehiwot1381
    @almazgebrehiwot1381 5 годин тому

    Yene wud beteseb enquan beslam metachu firye enquan eihite honsh yebteseb werk nesh hiwotachu bemulu yibarek mamitoye ideg beyling yelji chewa mariam keinante gar tihun tebareku

  • @Tybatube
    @Tybatube 7 годин тому +1

    አሰላም አሌይኩም ወደ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራስ ነወ😂😂😢😢

  • @MadinaSeid-p2v
    @MadinaSeid-p2v 6 годин тому

    ምርጥ ቤተስብ❤❤❤

  • @እሙሀሊዲ-ዸ9ነ
    @እሙሀሊዲ-ዸ9ነ 7 годин тому

    ያርብ ወፍቀን❤❤❤❤❤

  • @mekdesdonocho9358
    @mekdesdonocho9358 50 хвилин тому

    ❤❤❤❤ happy university ❤❤❤

  • @aselefch
    @aselefch 7 годин тому

    Amen amen amen tbirekiw ❤❤❤❤❤

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 6 годин тому

    ❤❤❤❤ Happy anniversary 🎉

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 5 годин тому

    ፍርዬ የኔ ቅመም❤

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj 3 години тому

    ፍሬ ምረጥ ሰው ነሽ

  • @yordanosberhe9635
    @yordanosberhe9635 3 години тому

    ❤❤❤❤

  • @صفيةص-ش9ذ
    @صفيةص-ش9ذ 7 годин тому +1

    👍👍👍

  • @amhariska-tube
    @amhariska-tube 6 годин тому

    😍😍

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 5 годин тому

    Ferye please gudjash yte tefach ? AGELGEL yemtseraw semuwa reschew new yeqerta

  • @Mekde731
    @Mekde731 Годину тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zewda-eq9ej
    @Zewda-eq9ej 2 години тому

    ምንኛ የታደለ ቤተሠብ ነዉ❤

  • @TarikuAyele-u2m
    @TarikuAyele-u2m Годину тому

    ebs ባለትዳሮቹ ላይ ይቅረቡ የምትሉ

  • @fikirteahmed9881
    @fikirteahmed9881 4 години тому

    አባቢየ ስወደው ሳየው አያቴን ነው ሚያስታውሰኝ

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 2 години тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 3 години тому

    ቶንዴ ስንት አመት ነው

  • @nouraviri4903
    @nouraviri4903 2 хвилини тому

    🥰🥰🥰🥰😍🥰🥲💖💖💖💖💖

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh 5 годин тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer 6 годин тому

    ቲጂ ጋር ተጣላችሁ እንዴ

  • @sunsun466
    @sunsun466 6 годин тому

    ❤❤❤❤🎉🎉1000

  • @ComCell-gy4xs
    @ComCell-gy4xs 5 годин тому

    fire ktebay gar wayzero neshi

  • @marmymar5335
    @marmymar5335 5 годин тому

    ግን የቶዴ አባት ቀንደኛ ናቸው ለዛ ነው ቶዴም ቀልደኛም የኮነው

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 6 годин тому

    She's freaking so mean😮

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 3 години тому

      Who?

    • @helenb8411
      @helenb8411 2 години тому +2

      Mn Arga wyyyyyyy Malabar twedalachu enji mn aregech dessss yalatn targgggg !! techlo new “freaking “ y😊😊 their very happy all the family ❤❤don’t be mean

    • @astertadesse9906
      @astertadesse9906 2 години тому +1

      @@helenb8411 you are so stupid whoever this person is do you see how she treated her husband also how she treated her mother in law shut up I know they look happy but she's fake she's funny even her daughter just like her mom when she hug her grandma she keep looking her mom even the way she said hi to her father-in-law and mother-in-law's different stupid shut up and stay out of it

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 6 годин тому +1

    Don't treat your husband like he's your puppy dog😮

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 2 години тому

      Ere Aregagew! Mene gud new!?

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 години тому

      Are u crazy ? ማፈሪያ ነሽ! ቅናት ነው🤣🤣🤣 የሚያስቀኑና ምሳሌ የሚሆኑ ጥንዶች ናቸው።
      More Blessing!🙏❤❤🎉💅

    • @astertadesse9906
      @astertadesse9906 Годину тому

      @@tsigenigatu3922 shut up kiss us

  • @meseretww
    @meseretww 25 хвилин тому

    እኔ ግን እቺ የፍር እህት ምኗም አያምረኝም እውነት ግን እህትሽ ናት ቤት ውስጥ ቤተሰብ ቤት አለባበሷ ምንም አይጥምም ሰዎች እስቲ ተመልከቷት ሁልም አለባበሷ ቤተሰባዊ አይደለም😂😂😂😂😂

  • @tsedale5516
    @tsedale5516 6 годин тому

    ፍርዩበጣም ጎበዝ ነሸእሰካንልጂሸ እሰካንባለቤትሸ

  • @ኩንፊየኩን-አ9ጠ
    @ኩንፊየኩን-አ9ጠ 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @NebiatTesfamariam-mz4xz
    @NebiatTesfamariam-mz4xz 7 годин тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥰👍🏻👍🏻👍🏻🌷🌷🌷🌷🌷👍🏽👍🏽🎉🎉

  • @meseretww
    @meseretww 26 хвилин тому

    እኔ ግን እቺ የፍር እህት ምኗም አያምረኝም እውነት ግን እህትሽ ናት ቤት ውስጥ ቤተሰብ ቤት አለባበሷ ምንም አይጥምም ሰዎች እስቲ ተመልከቷት ሁልም አለባበሷ ቤተሰባዊ አይደለም😂😂😂😂😂

  • @ester-gj4fl
    @ester-gj4fl 7 годин тому

    ❤❤❤

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 7 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 7 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 5 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretww
    @meseretww 26 хвилин тому

    እኔ ግን እቺ የፍር እህት ምኗም አያምረኝም እውነት ግን እህትሽ ናት ቤት ውስጥ ቤተሰብ ቤት አለባበሷ ምንም አይጥምም ሰዎች እስቲ ተመልከቷት ሁልም አለባበሷ ቤተሰባዊ አይደለም😂😂😂😂😂