Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የቶንዴን አባት ያስለቀሰው ያልተጠበቀው ድንገተኛ ሰርፕራይዝ | ባቢ ደነገጠua-cam.com/video/v9ZPZ7tOWZ8/v-deo.html
ዳግየበጣምነዉየምወዲሽከነቤተሠብሽእግዚአብሔር የልብሽንመሻትይፈፀምልሽፈቃደኔከሆሽእንደእህትበዉስጥላዋራሽ
Bewnet egzabeher amlak betibabu yasdiglachew mert family betam new yemtaskanut enkuan le emabete mariyam ametawi bael belslam aderesen aderesechew❤❤❤❤
ፍርዬ እኮ ምርጥ እናት ነሽ የምር ቶድዬም እንደዛው ማማዬም ስርአት ያላት ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤
ማሚቶ እኮ ስርአት ያላት የልጅ አዋቂ ናት የተባረከች ወርቅ❤❤❤❤❤😂
ማማዬ በጣም ጎበዝ አስተዋይ እንድትሆን አድርጋችሁ ስላሳደጋችሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለብዙ ቤተሰብ ጥሩ ምሳሌ ናችሁ ምን አልባት ከይቅርታ ጋር አንደኛ መውጣት አለብሽ ስትሏት ውስጧ ጭንቀት እንዳትፈጥሩባት አንደኛ መውጣት ግዴታ እንደሆነና የህይወት ስኬት አንደኛበመውጣት ብቻ እንደሆነ እንድታስብ ታደርጎታላችሁ በአጋጣሚ 2ኛና ከእዛ በላይ ብትወጣ እራሷን ልትወቅስ ትችላለች ይህን የምላችሁ ከእራሴ ቤተሰብ experience ነው
ልክ ነው አቅሟ የሚችለውን ነው መስራት ያለባት
ልክ ነሽ
ማሚቶ እንኳን 2017 አ/ም የትምህርት ዘመን በስላም እና በጤና አደረስሽ ።የምወድሽ በምክንያት ነው እናቴ በርቺ እመቤቴ ሁሌም ከፊትሽ ትቅደም በርቺ።
ማሚቶዬ የኔ ጎበዝ ተማሪ መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልሽ❤
እውነትም የማሪያም ፍሬ ይቺ የተባረከች ልጅ ጠዋት ስትነሳ አታለቅስ ፣ አትነጫነጭ እንደልጅ, እንደው ብርክት የሆነች ልጅ እድግ በይ ለቁምነገር ያብቃሽ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ጨዋ,ድሮስ የማሪያም ልጆች የተባረኩ ናቸው,የማሪያም ፍሬ ቤተሰቦች ዕውነት በልጃቹ ልትኮሩ ይገባል ,ማማዬ መልካም የትምርት ግዜ ይሁንልሽ የብዙዎች ምሳሌ 🌻👍👍👍🙏🌺😍
😍😍አቤት ስነስራት 🤲🏿🤲🏿አምላክ ይባርክልሽ ኬክ የኦነች ልጅ 1ለዛዋ2የ ልጅ ጽባይዋአረ ስንቱ ልግለጽልሽ የ ብዙ እጽኖች ተምሳሌ 💪🏿💪🏿የኦንሽ የ እናት አባት ውጤት 😍😍ነሽ ሲቀጥል የ ኢትዮጵያ እናቶች ያኡኖቹ ☝🏿ምሳሌ ውስዱ ከነዚህ 🤣ውላጀ እና ከ ሚጣ 🤲🏿
የኔ ዉድ ቤተሰቦች ማሚቱ በ16 አመቷ ማትርክ ትወስዳለች ከእዚያ ወደ ኮሌች ነዉ ፍሬ ቶዴ ለዛች ቀን እግዛብሔር በእድሜ በጤና ቆማቹሁ የምታስመርቋት ይሁንላቹ በእየሱስ ስም ለእግዛብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ጌታ ይችላል ምርጥ እናት እና አባት ተባረኩ❤❤❤
እግዚአብሔር ለዚያ ቀን ያድርሳት ማሚቶዬ የኔ ቅመም ጨዋ ልጅ
የነ ሩታን የውሸት ድራማ ከማየት ይህንን እውነተኛ አስተማሪ የሆነ የቤተሠብ ቪድዮ ለምን እንደማታዩ ላይክ እንደማታደርጉ አላውቅም , ❤
ዉሸት አይደሐም አይገባችሁም እንዴ😢
Ere tadiya ewnet new wshetam
እኔም እንደዚህ ነኝ 3 ልጆች አሉኝ አንደኛዋን ዩኒቨርሲቲ ልኬያለሁ አንደኛዋ 12 ኛ ነች የመጨረሻዋ 5ኛ ነች መስከረም ሲመጣ ደስ ይለኛል በጣም እግዚአብሄር ይመስገን ለዛውም ሰራተኛ የለኝም እኔም ስራ ወጠጣለው ግን በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰራው እናትነት ደስ ይላል
መልካም የትምህርት ዘመን ማማዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ድንግል ማርያም ታሳድግልሺ ዘመናችሁ ይባረክ
ትክክለኛ. የልጅ. ምክር. የሚመከርበት. ቤት. ማማዬ. ስረአቷ. ማሻ አላህ. እድግ. በይልኝ. ማርርር❤❤❤❤❤
የኔናት ባለሙያ ለባልሽ ለቤትሽ ያለሽ ክብር እግዚአብሔር ጨማምሮ ይባርክሽ አንችን ማየት ለኞ ፓወር ነሽ ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ልጅ ነው የምትመሲው🥰😘😘😘😘😘😘
ፍርዬ ማርያምን ለልጅሽ ለባለቤትሽ ያለሽ ክብር እንዴት ደስ እንደሚል እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት
እንኳን ለዚህ ቀን በጤና ጠብቆ አደረሳችሁ 🤗 ማሚቶ እድግ በይ መልካም የትምህርት ዘመን 💓✌️ፍርዬ ሥራ እንዲያፋጥንልሽ ማታ ከታትፈሽ 🌅ጠዋት ለይ መገጣጠም ስጎ ሰርተሽ ማሳደር ሼፍ ዳጊ ሆቴል ቤት ከሰራ ሁሉ ነገር ተከትፎ ፍሩት ሳይቀር ተከትፎ ፍሪጅ ነው የሚያድረው ጠዋት ማቅረብ ብቻ ነው በርቱ 💚💛❤️ 🙏
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️መልካም የትምህር ዘመን ይሁንልን ለልጇቻችን ሁል እናቴ ስትመርቀኝ የናት ሆድ ይደሰት ትላለችኪዳነምህረት ትጠብቅል ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የእናትነት ጥግ ባያችሁ ባያችሁ የማትሠለቹኝ ቤተሠቦች ❤እኔም ከሥደት ወጥቼ ልጄን የምንከባከብበት ቀን እንዴት እንደናፈቀኝ😢😢
እግዚአብሔር ቀን አለ የኔም በጣም የጎጎሁት😢😢
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
Wow hard work mother and father God bless you and your daughter 🙏 🙏 v
You are a good parents, I will suggested one thing, She has to dress up by herself. let her to independent herself she’s six years old.
የትምህርት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ማማዬ
እመብርሀን ታሳድግሽ ማሬ ስነ ስራት የለለ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ስራአታ በጣም ደስ ይላል አላሕ ያሳድሽ❤❤❤
ማማዬ ድንግል ማርያም በሁሉ መንገድሽ ትቅደምልሽ❤❤❤❤❤🙏🙏🩷❤️🩷❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️🩷💕🩷❤️❤️
እግዚአብሔር ዘወትር ካንቺ ከቤተሰቦችሽ ጋር ይሁን መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ🎉🎉🎉
ምርጥ እናት እና አባቶች ነችው ማለቴ ወላጆች💜👈
ቸሩ እግዚአብሔር ጨምሮ በልጆች ይባርካችሁ🙏
የኔ ውድ የልጂቱ ስርአት 😮😮እኔኮ እላማትብም ልበላ ስል በስመአብ😢እግዜአብሄር ያሳዲግሽ😘😘😘
ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ፡ያሳድግልን❤❤❤❤
ጎበዝ እናት አድናቂሽ ነኝ ስታምሩ እግዛብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ
እድግ በይ ማማዬ ለቁም ነገር ያብቃሽ❤❤❤
Yemaryamye berchi ke tsegi gar yeserashw mastawekiya des ylal ❤❤❤ and best family 👩🏫👩🏫
ማሚቶዬ መልካም የትምህርት ዘመን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
ማማየ የኔ ፈቅር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጎበዝ ትማሪ ዉድድድድድድ ነዉ ማርግሽ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ
ፍርዬ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስላቹ ማማዬ አደገች እመ አምላክ ትጠብቅሽ ማማዬ
Mamaye yene konjo egzaber yetabekesh senaseratwa deselal walajoch lijochachwun besrat yemasdeg gedeta alebachw😊❤❤❤
የኔጣፍጭ አላህ ያሳድግሽ ማሚቶየ
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ማማዬ❤❤❤❤❤❤
ፍርዬ የኔ ቆንጆ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንኳን ሰላም ተመለሣችሁ መንገድ ሰላም ነው ?
ፍሬ የማራማዊትን ምግም በአደባባይ ጥሩአደለም ለልጅሽ❤❤❤❤❤
Mn chigir alew
@@meronworku6810 ??????
Abati ye enatenti tigi freya❤❤❤ egezeabare be mogesu yasadeglachu miritoch
አስለቀሳችሁኝ ተባረክ ዘመኗ መልካም ይሁንላቹ
የኔ መዳም ልጆቻን ዞራ አታይም እኔ ሠራተኞዋ ነኝ ለትምር ቤት ምሳ ቋጥሬ አስነስች አልብሽ ትምርት ቤት የምወስደዉ አች ግን ምርጥ እናት ነሽ እናት ካሉ እድህ ነዉ. እኔም አላህ ልጅ ከሠጠኝ እዳች ምርጥ እናት ለመሆን ያብቃኝ ለልጀ ኢንሻ አላህ ❤😢😢😢😢
ታድለሺ ጥሩባልነው ያለሺ ዉዴ እድሜና ጤና
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ሞገስ ያሳድጋችሁ ❤
Andegna enate!❤
የኔድቡሽ ማሚቶ አላህያሳድግሽ ድርብያለችየልጅ ብስል እድግበይ እኔንእኮእሚገርመኝስትቀሰቀስአትነጫነጭምእንደልጅ ለቁምነገርያብቃላችሁ ፍርየ ምርጥእናት ነሽ አላህይጠብቃቸሁ
ኩራታችን መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ
Hulem belejachu fetari yasedesetachu bewenet des blognal❤❤❤❤
Free tihun betam tenakaka atarguat tinishm silehonech
Eyasebkut yeneberewin neger new yetsafishiw. "Ere tewuat lij tihun" eyalkugn neber be hasabe
የእውነት ልጅ በብዛት ወልዶ ያለ እንክብካቤ ከማሳደግ አንድ ወይ ሁለት ልጅ ወልዶ እንድህ በእንክብካቤና በስርአት አንፆ በእውቀት ማሳደግ 100% ጥሩ ነው እኔም እርጉዝ ነኝ ወልጀ ለመሳም ያብቃኝ ያረቢ በሰው ቤት እየተሰቃየሁ ነው በተረፈ ከልጃችሁጋ የቀን ውሎችሁን ብታሳዩት እናቶች ይማሩበታል መልካም ፍቃዳችሁ ከሆነ
ፍሬ ዳጊ እንኳን ሰላም መጣችሁ❤ማሚቶዬ እድግ በይ 😘👏👏
አታፍጭብኝ አላለም! ኑሩልን ያሰባችሁት ይሳካላችሁ
እናት እንዲህ ነው 🎉
Faxarii yasadigish
❤❤❤❤❤ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
Wekeba tejeemere🤣Dibusheye yene konji endet tilk honsh Egziabher Yebarkachu beteseboch🙏❤️😘
Omg I haven't even watched the whole thing. I am just excited to run into the comment section just to thank you guys! Melkam yetmrt zemen mamaye
ይቺ ልጅ በደንብ መያዝ ያለባት ናት:: ግን --------💚💛❤️🙏 እግዚአብሔር ይጠብቃት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፍሬ አመቱን ሙሉ እንዳደነግጪ ሁለት ሲሊንደር ያለው ቢሆን ምድጃሽ መምጣት መሄዱ አያሳስብሽም እኔ እንዳንቺ ነበር የምደነግጠው አሁን እንደሱ አድርጌ የጁስም በቻርጅ የሚሰራውን አርጌ አልደነግጥም
ሲሊንደሩን ጠባብ ኪችን ውስጥ ማድርግ ሙቀት ሥለሚበዛ አደጋ አለው ጋዝ ምድጃ ጥቅም ቢኖረውም ጉዳቱ ያመዝናል
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉አናት❤❤አባት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤👍💪💪💪💪💪💪💪
❤ሰላም ለእናት መልካም የተምርትጊዚ ምሳ ትኩስ ምሳቃ በብላሲቲክ አትቃጥሪ የብርት አርጊዉ❤ እሽ❤❤
ፈጣን ናት በ6አመት 2ተኛ ክፍል በግዜ ነው ዩኒቨርሲቲ ምገባው ማሚቶ
ሰላም በጣም ደሰትላላቸሁ
መልካም የትምህርት ዓመት ማሚቶ❤❤
I remember if I was Kidd, her age I was going Nativety girl school.
እግዚአብሔር ከአይን ያውጣችሁ የኔ ውዶች እመቤቴ ትደግፋቹ ❤❤❤
ያኔ ማር እድግ ብያልኝ❤❤❤❤
ፍርዬ በራሷ እንድትለብስልሽ ለምን አታረግያትም እራሷን እንድትችል:አንች ባልኖርሽ ግዜ አትቸገርም::ግን በጣም አድናቅሽ ነኝ::ተባረኩ❤
የኔ ማር እሺ ስትል ስታምር መልካም የትምህርት ዘመን ሰመር ቫኬሽን ዋሽንግተን ከመጣሽ ሙሉ ልብስሽን ቦርሳ ጫማ እኔ ነኝ እምገዛልሽ ከዛ Anti tutu ትይኛለሽ ጎበዝ ተማሪ ስለሆንሽ ስትሸለሚ ስላየውኝ ነው ባባይ ቆንጆ
ሥርአት፣አደኛናትማሸአላህ፣ለቁምነገር፣ያብቃሽየኔጨዋ
ፍሬ ቲጂ ደህና ናት በጣም ጠፋች
የኔ ባለሞያ❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ 🙏🙏🙏
What a blessed and beautiful family. God be with you 🙏🏼❤️
እግዝአብሄር ማርያምየን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ይላል የት ት/ቤት ገባች?
Hi beautiful! Good luck ❤
Wawu stamru Maryam ttebkachihu
sewdachu taskenalachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Future talent mn argo nw yetekyerew gn?
እንዳው ስታምር እናት
Konjo lij Egzabher ybarklachu Ahun deg Aregsh yemtaregilat chelie alwededkutm neber.
ደብል አልፋ ነዉ 6 ዓመቷ2 የኾነችዉ ማማዬ እድግ በይ
Guys Yared gen ye frye wendem new weyes ye Tonde?
Kutr slkshn frie mamayen betam new mwedat
Mashallaha tabaarkallah ❤❤❤❤❤
እንደው ደጋግመሺ ውለጂ አላህ በወንድ በሴት ተከበቢ
ግን አንዴኛ ክፍል መች ተማርች ፍሬ? በተርፈ በጣም ዴሥ ትላላችሁ እራሧን ቴኬር እንድታዴርግ ሥላሥለመዳችኋት
All the best
ማሚቶ ቆንጆ❤❤❤እድግበይ የኔ እንቁ ፍሪታ የማሚቶ ምሳቃላይ ስከቺ መጀመሪያ ሙጉብ ይብረድ ለምን ብትይ ፕላስቲክ ነው እማ እሺ ፍሪታ ቆንጆ እወዳችዋለው
እነ ቶንዴ እናንተም እንደኛ በአላርም ነዉ ምትነሱት
😂😂😂
የኔ ዉዲ❤❤❤❤❤
Freye gen meche new ye serg videoachun yemelequlen beteseb eko nen 😊
መስከረም 8/ 2016 ወይስ 2017 ? ፍርየ
ለዲሃ ልጆቺ አሲቡ እንጂ
ደምሩኝ🎉🎉🎉
Fetari yetebekelachu
Mamaye bayish bayish atitegebi fre not on day 7 days entebikalen wudddd
❤
የቶንዴን አባት ያስለቀሰው ያልተጠበቀው ድንገተኛ ሰርፕራይዝ | ባቢ ደነገጠ
ua-cam.com/video/v9ZPZ7tOWZ8/v-deo.html
ዳግየበጣምነዉ
የምወዲሽከነቤተሠብሽ
እግዚአብሔር የልብሽንመሻትይፈፀምልሽ
ፈቃደኔከሆሽ
እንደእህትበዉስጥላዋራሽ
Bewnet egzabeher amlak betibabu yasdiglachew mert family betam new yemtaskanut enkuan le emabete mariyam ametawi bael belslam aderesen aderesechew❤❤❤❤
ፍርዬ እኮ ምርጥ እናት ነሽ የምር ቶድዬም እንደዛው ማማዬም ስርአት ያላት ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ❤
ማሚቶ እኮ ስርአት ያላት የልጅ አዋቂ ናት የተባረከች ወርቅ❤❤❤❤❤😂
ማማዬ በጣም ጎበዝ አስተዋይ እንድትሆን አድርጋችሁ ስላሳደጋችሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለብዙ ቤተሰብ ጥሩ ምሳሌ ናችሁ ምን አልባት ከይቅርታ ጋር አንደኛ መውጣት አለብሽ ስትሏት ውስጧ ጭንቀት እንዳትፈጥሩባት አንደኛ መውጣት ግዴታ እንደሆነና የህይወት ስኬት አንደኛበመውጣት ብቻ እንደሆነ እንድታስብ ታደርጎታላችሁ በአጋጣሚ 2ኛና ከእዛ በላይ ብትወጣ እራሷን ልትወቅስ ትችላለች ይህን የምላችሁ ከእራሴ ቤተሰብ experience ነው
ልክ ነው አቅሟ የሚችለውን ነው መስራት ያለባት
ልክ ነሽ
ማሚቶ እንኳን 2017 አ/ም የትምህርት ዘመን በስላም እና በጤና አደረስሽ ።የምወድሽ በምክንያት ነው እናቴ በርቺ እመቤቴ ሁሌም ከፊትሽ ትቅደም በርቺ።
ማሚቶዬ የኔ ጎበዝ ተማሪ መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልሽ❤
እውነትም የማሪያም ፍሬ ይቺ የተባረከች ልጅ ጠዋት ስትነሳ አታለቅስ ፣ አትነጫነጭ እንደልጅ, እንደው ብርክት የሆነች ልጅ እድግ በይ ለቁምነገር ያብቃሽ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ጨዋ,ድሮስ የማሪያም ልጆች የተባረኩ ናቸው,የማሪያም ፍሬ ቤተሰቦች ዕውነት በልጃቹ ልትኮሩ ይገባል ,ማማዬ መልካም የትምርት ግዜ ይሁንልሽ የብዙዎች ምሳሌ 🌻👍👍👍🙏🌺😍
😍😍አቤት ስነስራት 🤲🏿🤲🏿አምላክ ይባርክልሽ ኬክ የኦነች ልጅ
1ለዛዋ
2የ ልጅ ጽባይዋ
አረ ስንቱ ልግለጽልሽ የ ብዙ እጽኖች ተምሳሌ 💪🏿💪🏿የኦንሽ የ እናት አባት ውጤት 😍😍ነሽ
ሲቀጥል የ ኢትዮጵያ እናቶች ያኡኖቹ ☝🏿ምሳሌ ውስዱ ከነዚህ 🤣ውላጀ እና ከ ሚጣ 🤲🏿
የኔ ዉድ ቤተሰቦች ማሚቱ በ16 አመቷ ማትርክ ትወስዳለች ከእዚያ ወደ ኮሌች ነዉ ፍሬ ቶዴ ለዛች ቀን እግዛብሔር በእድሜ በጤና ቆማቹሁ የምታስመርቋት ይሁንላቹ በእየሱስ ስም ለእግዛብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ጌታ ይችላል ምርጥ እናት እና አባት ተባረኩ❤❤❤
እግዚአብሔር ለዚያ ቀን ያድርሳት ማሚቶዬ የኔ ቅመም ጨዋ ልጅ
የነ ሩታን የውሸት ድራማ ከማየት ይህንን እውነተኛ አስተማሪ የሆነ የቤተሠብ ቪድዮ ለምን እንደማታዩ ላይክ እንደማታደርጉ አላውቅም , ❤
ዉሸት አይደሐም አይገባችሁም እንዴ😢
Ere tadiya ewnet new wshetam
እኔም እንደዚህ ነኝ 3 ልጆች አሉኝ አንደኛዋን ዩኒቨርሲቲ ልኬያለሁ አንደኛዋ 12 ኛ ነች የመጨረሻዋ 5ኛ ነች መስከረም ሲመጣ ደስ ይለኛል በጣም እግዚአብሄር ይመስገን ለዛውም ሰራተኛ የለኝም እኔም ስራ ወጠጣለው ግን በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰራው እናትነት ደስ ይላል
መልካም የትምህርት ዘመን ማማዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ድንግል ማርያም ታሳድግልሺ ዘመናችሁ ይባረክ
ትክክለኛ. የልጅ. ምክር. የሚመከርበት. ቤት. ማማዬ. ስረአቷ. ማሻ አላህ. እድግ. በይልኝ. ማርርር❤❤❤❤❤
የኔናት ባለሙያ ለባልሽ ለቤትሽ ያለሽ ክብር እግዚአብሔር ጨማምሮ ይባርክሽ አንችን ማየት ለኞ ፓወር ነሽ ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ልጅ ነው የምትመሲው🥰😘😘😘😘😘😘
ፍርዬ ማርያምን ለልጅሽ ለባለቤትሽ ያለሽ ክብር እንዴት ደስ እንደሚል እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት
እንኳን ለዚህ ቀን በጤና ጠብቆ አደረሳችሁ 🤗 ማሚቶ እድግ በይ መልካም የትምህርት ዘመን 💓✌️ፍርዬ ሥራ እንዲያፋጥንልሽ ማታ ከታትፈሽ 🌅ጠዋት ለይ መገጣጠም ስጎ ሰርተሽ ማሳደር ሼፍ ዳጊ ሆቴል ቤት ከሰራ ሁሉ ነገር ተከትፎ ፍሩት ሳይቀር ተከትፎ ፍሪጅ ነው የሚያድረው ጠዋት ማቅረብ ብቻ ነው በርቱ 💚💛❤️ 🙏
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️መልካም የትምህር ዘመን ይሁንልን ለልጇቻችን ሁል እናቴ ስትመርቀኝ የናት ሆድ ይደሰት ትላለች
ኪዳነምህረት ትጠብቅል ❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
የእናትነት ጥግ ባያችሁ ባያችሁ የማትሠለቹኝ ቤተሠቦች ❤እኔም ከሥደት ወጥቼ ልጄን የምንከባከብበት ቀን እንዴት እንደናፈቀኝ😢😢
እግዚአብሔር ቀን አለ የኔም በጣም የጎጎሁት😢😢
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
Wow hard work mother and father God bless you and your daughter 🙏 🙏 v
You are a good parents, I will suggested one thing, She has to dress up by herself. let her to independent herself she’s six years old.
የትምህርት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ማማዬ
እመብርሀን ታሳድግሽ ማሬ ስነ ስራት የለለ ነው❤❤❤❤❤❤❤
ስራአታ በጣም ደስ ይላል አላሕ ያሳድሽ❤❤❤
ማማዬ ድንግል ማርያም በሁሉ መንገድሽ ትቅደምልሽ❤❤❤❤❤🙏🙏🩷❤️🩷❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️🩷💕🩷❤️❤️
እግዚአብሔር ዘወትር ካንቺ ከቤተሰቦችሽ ጋር ይሁን መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ🎉🎉🎉
ምርጥ እናት እና አባቶች ነችው ማለቴ ወላጆች💜👈
ቸሩ እግዚአብሔር ጨምሮ በልጆች ይባርካችሁ🙏
የኔ ውድ የልጂቱ ስርአት 😮😮እኔኮ እላማትብም ልበላ ስል በስመአብ😢እግዜአብሄር ያሳዲግሽ😘😘😘
ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ፡ያሳድግልን❤❤❤❤
ጎበዝ እናት አድናቂሽ ነኝ ስታምሩ እግዛብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ
እድግ በይ ማማዬ ለቁም ነገር ያብቃሽ❤❤❤
Yemaryamye berchi ke tsegi gar yeserashw mastawekiya des ylal ❤❤❤ and best family 👩🏫👩🏫
ማሚቶዬ መልካም የትምህርት ዘመን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤
ማማየ የኔ ፈቅር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጎበዝ ትማሪ ዉድድድድድድ ነዉ ማርግሽ የኔ ቅመም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ
ፍርዬ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስላቹ ማማዬ አደገች እመ አምላክ ትጠብቅሽ ማማዬ
Mamaye yene konjo egzaber yetabekesh senaseratwa deselal walajoch lijochachwun besrat yemasdeg gedeta alebachw😊❤❤❤
የኔጣፍጭ አላህ ያሳድግሽ ማሚቶየ
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ማማዬ❤❤❤❤❤❤
ፍርዬ የኔ ቆንጆ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እንኳን ሰላም ተመለሣችሁ መንገድ ሰላም ነው ?
ፍሬ የማራማዊትን ምግም በአደባባይ ጥሩአደለም ለልጅሽ❤❤❤❤❤
Mn chigir alew
@@meronworku6810 ??????
Abati ye enatenti tigi freya❤❤❤ egezeabare be mogesu yasadeglachu miritoch
አስለቀሳችሁኝ ተባረክ ዘመኗ መልካም ይሁንላቹ
የኔ መዳም ልጆቻን ዞራ አታይም እኔ ሠራተኞዋ ነኝ ለትምር ቤት ምሳ ቋጥሬ አስነስች አልብሽ ትምርት ቤት የምወስደዉ አች ግን ምርጥ እናት ነሽ እናት ካሉ እድህ ነዉ. እኔም አላህ ልጅ ከሠጠኝ እዳች ምርጥ እናት ለመሆን ያብቃኝ ለልጀ ኢንሻ አላህ ❤😢😢😢😢
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
ታድለሺ ጥሩባልነው ያለሺ ዉዴ እድሜና ጤና
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ሞገስ ያሳድጋችሁ ❤
Andegna enate!❤
የኔድቡሽ ማሚቶ አላህያሳድግሽ ድርብያለችየልጅ ብስል እድግበይ እኔንእኮእሚገርመኝስትቀሰቀስአትነጫነጭምእንደልጅ ለቁምነገርያብቃላችሁ ፍርየ ምርጥእናት ነሽ አላህይጠብቃቸሁ
ኩራታችን መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ
Hulem belejachu fetari yasedesetachu bewenet des blognal❤❤❤❤
Free tihun betam tenakaka atarguat tinishm silehonech
Eyasebkut yeneberewin neger new yetsafishiw. "Ere tewuat lij tihun" eyalkugn neber be hasabe
የእውነት ልጅ በብዛት ወልዶ ያለ እንክብካቤ ከማሳደግ አንድ ወይ ሁለት ልጅ ወልዶ እንድህ በእንክብካቤና በስርአት አንፆ በእውቀት ማሳደግ 100% ጥሩ ነው እኔም እርጉዝ ነኝ ወልጀ ለመሳም ያብቃኝ ያረቢ በሰው ቤት እየተሰቃየሁ ነው
በተረፈ ከልጃችሁጋ የቀን ውሎችሁን ብታሳዩት እናቶች ይማሩበታል መልካም ፍቃዳችሁ ከሆነ
ፍሬ ዳጊ እንኳን ሰላም መጣችሁ❤ማሚቶዬ እድግ በይ 😘👏👏
አታፍጭብኝ አላለም! ኑሩልን ያሰባችሁት ይሳካላችሁ
እናት እንዲህ ነው 🎉
Faxarii yasadigish
❤❤❤❤❤ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
Wekeba tejeemere🤣
Dibusheye yene konji endet tilk honsh Egziabher Yebarkachu beteseboch🙏❤️😘
Omg I haven't even watched the whole thing. I am just excited to run into the comment section just to thank you guys! Melkam yetmrt zemen mamaye
ይቺ ልጅ በደንብ መያዝ ያለባት ናት:: ግን --------💚💛❤️🙏 እግዚአብሔር ይጠብቃት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፍሬ አመቱን ሙሉ እንዳደነግጪ ሁለት ሲሊንደር ያለው ቢሆን ምድጃሽ መምጣት መሄዱ አያሳስብሽም እኔ እንዳንቺ ነበር የምደነግጠው አሁን እንደሱ አድርጌ የጁስም በቻርጅ የሚሰራውን አርጌ አልደነግጥም
ሲሊንደሩን ጠባብ ኪችን ውስጥ ማድርግ ሙቀት ሥለሚበዛ አደጋ አለው ጋዝ ምድጃ ጥቅም ቢኖረውም ጉዳቱ ያመዝናል
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉አናት❤❤አባት👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤👍💪💪💪💪💪💪💪
❤ሰላም ለእናት መልካም የተምርትጊዚ ምሳ ትኩስ ምሳቃ በብላሲቲክ አትቃጥሪ የብርት አርጊዉ❤ እሽ❤❤
ፈጣን ናት በ6አመት 2ተኛ ክፍል በግዜ ነው ዩኒቨርሲቲ ምገባው ማሚቶ
ሰላም በጣም ደሰትላላቸሁ
መልካም የትምህርት ዓመት ማሚቶ❤❤
I remember if I was Kidd, her age I was going Nativety girl school.
እግዚአብሔር ከአይን ያውጣችሁ የኔ ውዶች እመቤቴ ትደግፋቹ ❤❤❤
ያኔ ማር እድግ ብያልኝ❤❤❤❤
ፍርዬ በራሷ እንድትለብስልሽ ለምን አታረግያትም እራሷን እንድትችል:አንች ባልኖርሽ ግዜ አትቸገርም::
ግን በጣም አድናቅሽ ነኝ::ተባረኩ❤