ማንችስተር በቴን ሀግ ስር እውነት ይሻሻላል ? የጆሹዋ ተደጋጋሚ መዘረር ! ከባድ ሚዛን ቦክስ ! Fikir Yilkal Tribune Sport!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 37

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Місяць тому +3

    አረ ኤፊ በሳቅ ገደልከኝ 😅 ቴንሀግ በጣም ያሳዝናሉ እድለኛ አደሉም ማንችስተር ፈርጊ ከለቀቁ በኋላ መነሳት እያቃተው ነው ወይ ገና አልተወለደም ለማንችስተር አሰልጣኝ የሚሆን ወይ ፈርጊን ይመልሷቸው ከዘራም ቢሆን ይዘው ያሰልጥኑ 😂😅

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 Місяць тому

    👍👍👍

  • @KerimaAbas-kl7fo
    @KerimaAbas-kl7fo Місяць тому

    ❤❤

  • @MandaManda-s8o
    @MandaManda-s8o Місяць тому

    አንደኛ

  • @AsmadeNure
    @AsmadeNure Місяць тому

    በትክክል ቴናሃግ አይመጥኑም

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 Місяць тому

    10/ 2

  • @Deraምም
    @Deraምም Місяць тому

    😢😢😢😢

  • @SityDelmolo
    @SityDelmolo Місяць тому +3

    ዛሬ comment ስሰጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እይታቹ የንስር ነው በርቱ
    እውነትን ሁሉም አይቀበልም እናንተ ግን ትክክለኛውን መረጃ አድርሱልን

  • @osamaadam3965
    @osamaadam3965 Місяць тому +1

    The funniest manager in the premier league is Erik ten hag

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 Місяць тому

    ቴናግ ቀልደኛ ነው ። ሲት እንድፈነጭ ያደረገልን ቴናግ አይደለም ወይ ክብር ለሱፔር ማይክ አርቴታ ይሁንና መገዳደር ጀምረናል ። North London forever!!

  • @BirukHailu-us9gf
    @BirukHailu-us9gf Місяць тому

    በጣም ቀላል ነው... አይሻሻልም

  • @DanielGhebrezghi-kl6fl
    @DanielGhebrezghi-kl6fl Місяць тому

    Huletegna

  • @ABerh4184
    @ABerh4184 Місяць тому

    Where is the boxing program?

  • @IsmaliAhmed-nx3jf
    @IsmaliAhmed-nx3jf Місяць тому

    ምንድነው ስለ ቦክስ እናወራለን ብላችሁ

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq Місяць тому +1

    10hag out

  • @Teddyafro1546
    @Teddyafro1546 Місяць тому

    ስለ ቦክስ እናወራለን ብላቹ የታል ታድያ ትገርማላቹ

  • @africabeyene6795
    @africabeyene6795 Місяць тому

    ስለተቀበረ ነገር ማውራት ጉንጭ ማልፋት ነው

  • @behailuamde1390
    @behailuamde1390 Місяць тому

    0 ይባላል ድሮስ ጭብጥ አሻሮ ይዘህ ከቆሎ ተጠጋ ነው ጥምረቱ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Місяць тому

    👉ይሄ ቡድን ተውኝኝኝ ሲላችሁ ...ለምን አት ተዉትም 😄

  • @Haset-JOY
    @Haset-JOY Місяць тому +1

    IT'S OVER
    Erik ten Hag👉is A LOSSER
    SO WHAT ARE YOU WAITING
    Get out From manchester United
    I will tell you
    You Can hear me?
    Leave our club
    In fact, today Or tonight
    Back to the Dutch league

  • @DhifjF-se4ei
    @DhifjF-se4ei Місяць тому

    ቦክሱ እሳ

  • @Ageberሜዳ
    @Ageberሜዳ Місяць тому

    ኤፍሬም የማነህ የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛዋል!! ተመቸህ Unitedን ለመውቀጥ😂 We Trust in ETH

  • @MustofaAli-n5i
    @MustofaAli-n5i Місяць тому

    Enante dimtsachuh bicha new yemiyamir hulem chewata sitenetinu besimet enji beewket aydelem beteley ephirem

  • @Deraምም
    @Deraምም Місяць тому

    😂

  • @haymanottewbo-wu6yc
    @haymanottewbo-wu6yc Місяць тому

    እዛው የጀመርከው ዩናይትድ ላይ አፍህን ክፈት አንፊልድ እንዴት እንደታደሰ አላየህም ገለባ😏

    • @keredin5642
      @keredin5642 Місяць тому

      @@haymanottewbo-wu6yc kotet anchi nsh yadeshiw 😂

    • @haymanottewbo-wu6yc
      @haymanottewbo-wu6yc Місяць тому

      @@keredin5642 ለአይነ ስውራን ማስረዳት ከባድ ነው በተለይ 4-3-3 ቴሌግራም ላይ ከሚከታተል ደጋፊ ጋር ማውራት እኝክክክክ ይሸክካል

  • @osamaadam3965
    @osamaadam3965 Місяць тому +1

    Do you remember when Erik ten hag said it's not good to hurt someone or something you love on his press conference 😂😂😂

  • @Lewis-HM1
    @Lewis-HM1 Місяць тому

    Anthony Joshua is overrated.
    He lost Usyk two times.
    He lost andy ruiz by knock out.
    U talk about heavyweights legend nobody dear talk about
    Larry holmes.
    It is very sad.
    Ethiopian still care about trashy premier league.
    That is very sad.

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Місяць тому

    አንተ የራስህን አስተያየት መስጠት እንጂ ስለደጋፊዎች ሁሉ ወክለህ ምን አይተው ነው የደገፉት ብለህ ስለሁሉም ደጋፊ የመናገርም አስተያየት የመስጠት መብት የለህም የእንግሊዝ ሜን ስትሪም ወገንተኛ አስተያየት በአማርኛ ገልብጠህ ከመስጠት የተለየ አስተያየት አንተ ላይ አላየሁም ሰውየው በሜዳው ውስጥም ውጭም በግሌዘሮች ንዝህላለትን ነው የተረከቡት ሆኖም አሁን የራሳቸውን የመውጫ በር ለማየት ትልቁን አስተዋፅኦ እያደረጉ ቢሆንም አንተ ከሜን ስትሪ ጋዜጠኞች ተብየዎች ኩረጃ እና የነሱን ባያዝድ ወይም የተጣመመ አስተያየት በአማርኛ ከማቅረብ ትንሽ ግራና ቀኙን ለማየት ሞክ ኤፍሬም የተባልከው

  • @Deraምም
    @Deraምም Місяць тому

    😂

  • @Deraምም
    @Deraምም Місяць тому

    😂

  • @Deraምም
    @Deraምም Місяць тому

    😂

  • @Deraምም
    @Deraምም Місяць тому

    😂