የኮሜኔታተሮች ዳቬንቺ ፒተር ዱሩሪ የእግር ኳሱ ባለቅኔ!!!!

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 47

  • @munaahemed7778
    @munaahemed7778 11 місяців тому +9

    ፍቅር አንተም ለኛ አንደኛ ነህ

  • @girumtenkir1003
    @girumtenkir1003 Рік тому +9

    ❤❤❤❤ ፍቅር አንተም ትለያለህ። 2005 ዓም ሐዋሳ ለታላቁ ሩጫ ምክንያት ህደህ የለመጀመርያ ጊዜ አይችህ ሰላም ብየሃለሁ። ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ። ሁለገብ ድምፅህ ይማርኩኛል። ስፖርት ጋዜጠኝነትን በብስለት ትረዳለህ።

  • @SeidYimam-tv3eb
    @SeidYimam-tv3eb 9 місяців тому +4

    ፍቅር አንተ ድንቅ ነህ ትመቸኛለህ ወላሂ ከልቤ እወድሀለሁ ኑርልን

  • @afaf7653
    @afaf7653 Рік тому +12

    እኛም ፒተርን አግኝተናል
    እሱም ፍቅር ይልቃል ነው..🙏❤

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln Місяць тому

    Ethiopian Peter ...fiker dururry❤❤❤

  • @AbdiJamel-ze2ie
    @AbdiJamel-ze2ie 4 місяці тому +2

    Drury is like a ball circle ❤❤❤ and loved man in the world

  • @tegegnchane6582
    @tegegnchane6582 Рік тому +7

    ይህን ኮሜንታተር ስሰማ የ 2022ቱ ያለምዋንጫ ፍጻሜ ትዝ ይለኛል

  • @arebuayalew3617
    @arebuayalew3617 Рік тому +2

    ፒተር ዱሪ ይለያል በተላይ በ2022የአለም ዋንጫ ሚሲ ሜክስኮ ላይ ያገባትን ገለፃ በጣም ይለያል ለጥቆደሞ የክሮሻዉን ምርጥ ተከላካይ ሜሲ ተራ ከአስመሰለዉ ቡሃል ያለዉነገር ምንቀረዉ አለ ይህ ምትሃተኛ በእግርኳስ ምንቀረዉ ብሎ የገለፀዉ ነገር ይለያል

  • @zeburaAbdulwehab
    @zeburaAbdulwehab 13 днів тому

    ኑርልን❤❤

  • @hivenshshay5899
    @hivenshshay5899 Рік тому +1

    ሻባላላ ሳውዝ አፍሪካ 2010 ዓለም ዋንጫ

  • @musemohammed-g8q
    @musemohammed-g8q 18 днів тому

    ፈቅረ ስለ champions leage ምሽት ኣድማቂወ Jim biglin ብታቀረብልን

  • @desalegnalemu6645
    @desalegnalemu6645 8 місяців тому +1

    ካንተ ውጭ ማን እንዲ ሊገልፀው ይችላል ? ትለያለህ 👍👍👍

  • @ፍቅረሰው
    @ፍቅረሰው 13 днів тому

    ፍቅር አንተ ለኛ አንደኛ ነክ

  • @lebamrotube2265
    @lebamrotube2265 5 місяців тому

    Fkr ante nek balekineee!!❤❤❤

  • @Forever-pb2pk
    @Forever-pb2pk 15 днів тому

    ፍቅር ይልቃል ደሞ የኛ ፒተር ዱሪሪ

  • @IyobBekele-n4b
    @IyobBekele-n4b 2 місяці тому

    ዋው ፊቅር እንዴ ወተት ምፈሰው የአንቴ ድምፂ

  • @jombamanship2789
    @jombamanship2789 Рік тому

    10 qu fikir

  • @yonihareg5656
    @yonihareg5656 5 місяців тому

    Legend !!!

  • @Kibrom-jh5ql
    @Kibrom-jh5ql 4 місяці тому

    Endezih now abrareb

  • @biruktesfaye2479
    @biruktesfaye2479 Місяць тому

    What about ጂም ቤግሊን... ፍቅር

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 Рік тому +1

    Please Don't forget about our Peter Durury Demisse Damtew.

  • @abelmekuria6078
    @abelmekuria6078 Рік тому

    FIkir youtube layi videowochu seleqequ yane moment eymiyasayi video binorewu it better to us and you can get more view.

  • @E-n-o-c-h
    @E-n-o-c-h 11 місяців тому

    U r our Peter drury. Ethiopian version ❤

  • @josephtimes9289
    @josephtimes9289 Рік тому +1

    ፔተር ድሩሪ ስያስታውስ የሻባላላ ጎል በደቡብ ኣፍሪቃ ኣለም ዋንጫ ነው ምያስታውሰኝ

  • @desalegnalemu6645
    @desalegnalemu6645 8 місяців тому

    ፍቅር

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 4 місяці тому

    ፍቅር አንተ ራስህ እኮ ፍቅር ነህ ፤ እኔ ልክ ድምፅህን ሲሰማ ድብርት እና ዱካክ ከዙሪያዬ(ከአጠገቤ) ብን ብለዉ ይጠፋሉ ።

  • @mensura.b.c8498
    @mensura.b.c8498 11 місяців тому

    ፍቅር ትመቸኛለህ

  • @KibromLoel
    @KibromLoel 13 годин тому

    Fikir antenm kesu andeni neh

  • @AkarimE-u2h
    @AkarimE-u2h 2 місяці тому

    ፈቅር አሁን ለምንድነው በፕርሜሊግ የሌለው በጠም ምወደው Patre ውስጤ ነው

  • @astewalemulaw
    @astewalemulaw Рік тому

    fkr akerarebh eko yileyal❤

  • @bezunehliuleseged8027
    @bezunehliuleseged8027 Рік тому

    ፍቅር ይልቃል :
    አንተም ምትገርም ነህ ተፈጥረሀል!

  • @jombamanship2789
    @jombamanship2789 Рік тому

    idont have aword about peter❤❤❤❤

  • @fasilyalew3851
    @fasilyalew3851 Рік тому +1

    ፍቅር ሸክፒር ብየሀለሁ

  • @teddyyusuf3275
    @teddyyusuf3275 Рік тому

    ❤️

  • @millionjirata1221
    @millionjirata1221 Рік тому

    ❤🙏❤

  • @ayelesewmehon4074
    @ayelesewmehon4074 Рік тому

    ፍቅር እውነትም ፍቅር ትለያለህ አንተም ፒተር ነህ

  • @محمداحمد-ص3ف2غ
    @محمداحمد-ص3ف2غ Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @motloutsitheona4871
    @motloutsitheona4871 Рік тому +2

    💔💔💔💔💔❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @Remilo.Love.Medfegnaw
    @Remilo.Love.Medfegnaw 7 місяців тому

    አረ አነተም ለኛ ልዩ ነህ አረ ፍቅር ስለ ማጋሌሽ ስራልን

  • @JemalTorno
    @JemalTorno 5 місяців тому

    Sela petter bezu giza egerm neber adenkewalewum gin... Tribun kejemrku bohala gin yante bale kinanet kesu belayi eyagermagni new..... fkr telayaleh

  • @DagimAbebeGashaw-g6y
    @DagimAbebeGashaw-g6y 8 місяців тому

    Fikir ግንባር ምን አይነት ጋዜጠኛ ነህ ትማርከኛለህ

  • @EshetuZeberga-w5u
    @EshetuZeberga-w5u Місяць тому

    ❤like ur name

  • @AndinetKebede-j2y
    @AndinetKebede-j2y 2 місяці тому

    ፍቅር አንተም ለኛ አንደኛ ነህ

  • @astewalemulaw
    @astewalemulaw Рік тому +2

    fkr akerarebh eko yileyal❤

  • @GetahunGebeyeyu
    @GetahunGebeyeyu 10 місяців тому

    ❤❤❤

  • @millionjirata1221
    @millionjirata1221 Рік тому

    ❤🙏❤