የደስታ ሚስጥር - በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን - ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 48

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Рік тому

    ብዙ ተባረክ ትምህርት እዉትም እዉነተኞ ወንጌላዊ መገለጥየሰጠ ጌታ ይባርክህ።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Рік тому

    ወንጌላዊ የሚለዉ ሰም በተጠላበት ዘመን ጥሬህን አዉቀህ በታማኝነት ሰለምታገለግል አሁን የቃሉ መገለጥ ይብዛልህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Рік тому

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Рік тому

    የተባረክ ነህ።ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому +4

    ያሬዶ በአእምሮ መታደስ መለወጥ በሚል ርዕሰ ካሁን በፊትም አስተምረኽን ነበርና በጣም ለውጣኛል አሁንም ጸጋው ይብዛልህ ።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому +4

    ያሬዶ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ናፍቀኽኝ ነበር ። በየቀኑ ነው የማስብህ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባረከው ።

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g7023 Рік тому +1

    በቃ በአጭር ቃል ከሕያው ቃሉ እና ከሕያው መንፈሱ የፈለቀ በእውነተኛው ባሪያው አልፎ እውነተኛ ስራ የሚሰራ "ሕያው ትምህርት !!" How scare to find it this days!! Stay blessed forever our beloved brother Yaredo! always a blessing to the body of Christ! Praise God we are previllaged to hear the true voice of God through his servant!!

  • @abrhameGebeyehu
    @abrhameGebeyehu Рік тому

    በእውነት ዘመንህ ይባርክ እኔ ካንቴ ጋር ሦስት ትምህርቶችን ተከታታያለው ደግሞ ያለሁበት ቦታ ኢትዮጰያ ውስጥ ሆኖ ኔትወርክ በምያስቸግርበት ቦታ ነው ያለሁት ብሆንም ቆይቼ ትምህርትህን በመከታተለ እግዚአብሄርን አመሰግናለው!!

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 Рік тому

    Yaredsha May the lord Jesus Christ bless you abundantly!!

  • @lidialidu1085
    @lidialidu1085 Рік тому +1

    በኢየሱስ ስም ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ሚገርም ት/ት ነው ወንድም ያሬዶ ዘመንህ ይባርክ 🙏🙏🙏i wish ሁሉም አማኝ ቢሰማው ይሄን ት/ ት ፕሊስ like 👍 ማድርግ የመጀርያ ስራቹ ይሁን በጌታ ፍቅር ብዙ ሰው ጋር እንዲሄድ ያደርጋል ❤

  • @haylegebreladinew7322
    @haylegebreladinew7322 Рік тому +6

    እንደምን አለህ መምህር የዚህ ዓመት ጥናትን በጉጉት ስጠብቅ ነበረ ይሄንን ስለጀመርክልን ደስ ብሎኛል ክፍል ሦስት ግን ትናንት መለቀቅ ነበረበት ወይስ አልቀጠለም? በጣም በጉጉት እየጠበቅን ነው ከጓደኞቼ ጋር ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብንሆነንም ደስ ብሎን ሁሉንም ትምህርቶችህን ማለት ይቻላል ተምረናል ተወያይተንበታል መጽሐፎችህንም እንዲሁ አፈላልገን ነው፡ያነበብነው እግዘዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ለእኛም የመማር ትህትናና ትጋት ያድለንን

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  Рік тому +2

      ወንድሜ ኃይለገብርኤል ጸጋ ስለሚሰጠው ቃልህ አመሰግናለሁ። አንተንም ጓደኞችህንም እግዚአብሔር ይባርክህ። በርቱ!!!

    • @haylegebreladinew7322
      @haylegebreladinew7322 Рік тому

      @@EvangelistYaredTilahun አሜን! እግዚአብሔር ያክብርልን! መምህር

    • @haylegebreladinew7322
      @haylegebreladinew7322 Рік тому

      አሜን! ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር እንደምን አለህ? የጠፋኸው በሰላም ነው ድምጽህ አይሰማም እግዚአብሔር አንተ እና ቤተሰቦችህን፡ይጠብቅ። ጠፍተሃል መምህር

    • @mickyfikadu4754
      @mickyfikadu4754 Рік тому

      የተባረክ ወንድም በአንተ ትምህርቶች ብዙ ተለዉጫለዉ ጸጋዉን ጌታ ያብዛልህ

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare7773 Рік тому

    Omg I can’t wait for next part blessings….

  • @IssacAbigial
    @IssacAbigial 9 місяців тому

    Tebarekeley

  • @reiyotfekade9477
    @reiyotfekade9477 Рік тому

    Praise God and thank you Lord and bless wengelawi yared everyday

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Рік тому

    ዋው እየጣፈጠኝና ባላለቀ እያልኩ ነው የተማርኩት ሁል ጊዜ ትምህረትህ ይጣፍጠኛል የጌታ ባርያ መጋቢዬ ያሬድ አሁንም ፀጋን ያብዛልህ

  • @teklegesse6938
    @teklegesse6938 Рік тому

    GOD bless you

  • @alemtshaygetachew3493
    @alemtshaygetachew3493 Рік тому

    ሰላም ላንተ ይሁን
    ቀጣዩ በሰላም ዘገየ?

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 Рік тому +1

    ሁሌም አዲስ ነገር ስለሚገኝበት… አዲስ አቅጣጫ ስለሚያሳይ…ወደ መንገዱም ስለሚመልሱን መለዕክቶችህ እግዚአብሄር ይክበር!!! በእውነት እኔ ስለ ስጋ ማሰብ አንዳንድ ድርጊቶችን ማድረግ ወይም ሃሳቦችን ማሰብ ይመስለኝ ነበር…. ለካ ስለ ስጋ ማሰብ የህይወት ዘይቤ ነው! ምን እሆናለሁ? ምን እበላለሁ? እንዲህና እንዲያ ቢሆንስ?የሚለው ጭንቀት.... ከዚህ ነጻ የወጣ ስለምን አይደሰትም…. በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ!!!….. እግዚአብሄር ስለ ስጋ ከማሰብ ያላቀን!!!….የነፍሳችንንም መዳን ያፍጥንልን!!!

  • @EBMT
    @EBMT Рік тому

    I have promised to myself to listen to these messages until I change and really understand the mind renewal. He is right I have no testimony beyond change of behaviour. Christianity is beyond that. There is more. Thank you Yared!!!!. Full of knowledge. May the Lord take the Glory.

  • @betealyacob5805
    @betealyacob5805 Рік тому +1

    God bless u more🤩🖐🖐

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Рік тому

    Woo ተባረክ❤️the exact topic The Body of christ need to discuss more often! We need to be noticed in such a way🙏🙏

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Рік тому

    ዋው እንዴት የሆነ ግሩም የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ነው በእርጋታ ቁጭ ብሎ መማር ማስተማር እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ስለ አንተ ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @hirutalemu4968
    @hirutalemu4968 Рік тому +1

    ውይይይይ ያሬድ ምን መሠለ አረጀ

  • @nahomderesse6299
    @nahomderesse6299 Рік тому

    ሰላም ወንጌላዊ ያሬድ
    ናሆም እባላለሁ እደሜዬ 35 ባለትዳር እና የልጆች አባት ነኝ ::
    ተቀጥሬ ከሞስራበት የፋይናንስ ስራ እና በግል ከምሰራው የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ጎን ለጎን በቤተ ክርስትያን በማስተማር አገለግለለሁ ::
    ሰሞኑን በሚዲያዎች ካደረከው አንተርቪዋች ተነስቼ
    አንተ ራዕይ ብለህ የተነሳህበት አላማ እኔ ውስጥ የፈጠረው መነሳሳት ስላለ ከዚህ የበለጠ ሞቲቬት እንድሆን እና ወደተግባርም ለመምጣት ያግዘኝ እንደሆን ከዩቱብ ባለፈ የበለጠ ጊዜ ሰጥቼ ባገኝህ ብዬ አሰብኩ ። ስለዚህ አንተን ወይም ራዕይህን ሼር ለማረግ ያወከላሉ የልካቸውን ወንድሞች እንዴት በአካል ላገኝ እችላለሁ ?

  • @deguyegetalij5199
    @deguyegetalij5199 Рік тому

    የጌታ ሠላምና ጸጋ ይብዛልህ የእግዚአብሔር ሰው በቅርቡ ኢትዮጵያ ሊገባ ስለሆነ ያንተን መጽሐፎች እንደት ማግኘት እችላለሁ በአዲስ አበባ አድራሻ የሚታዉቁ ንገሩኝ??

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  Рік тому +2

      ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 406።

    • @deguyegetalij5199
      @deguyegetalij5199 Рік тому

      @@EvangelistYaredTilahun እሺ እግዚአብሔር ይባርክህ ጤና እድሜ ማስተዋል ጥበብ ይጨመር💞💞💞

  • @asratmengesha1604
    @asratmengesha1604 Рік тому

    I don’t have a word May God bless you more and more 🙏🏼🙏🏼

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 7 місяців тому

    ታድለው በእግር ስር የሚሰሙክ

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Рік тому

    ያሬዶ ኢትዮጵያ ላይ እየኖሩ ምን ደስታ አለ ጓደኛህ አብይ አህመድደም አፈሰሰ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ ና ተሠምቶ አይታወቅም ኃይለማሪያምን ባወገዝክበት አብይንም ብትገሰጸው ወይስ አንተም ጋር ዘረኝነት ገባ እንዴ እንዲህ ደም እየፈሰሰ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Рік тому

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Рік тому

    the transformation is inside out- from the inside (from the spirit ) towards our flesh through the high way of the soul!! the law couldnt accomplish th egoal because of the flesh- but the son of God has accomplished and fulfilled the desire of the law through giving of his flesh through the spirit!- By the will of th spirit is the one that is born to live this life that fulfills the desire of the law- walking according to the will of the spirit! walking through the spirit is not one day step, but a life time journey!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Рік тому

    to think about and for the life of the flesh is death- the flesh needs a mind to think for him! the sprit is also needs a mind- to think about and for the life of the spirit is life!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Рік тому

    we need a much more than skin deep change! christinianity is not a habit changing place but life changing, character shaping and behavior dictating gene in the spirit that possess the mind and shining out thru the emotion to make the will decide according to GOd:

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Рік тому +1

    ጸጋ ሚድያ ይህን ትምህርት ተከታታይ ሆኖ ሳለ አንድና ሁለትን ብቻ ለቃችሁ እሱንም ከቃላችሁ አሳልፋችሁ በሁዋላም ሙሉውን ስንጠብቅ 3 እና 4 እና 5 ሳትለቁት ቀራችሁ! በጣም ያሳዝናል!! ልብን ይሰብራል! እባካችሁን እባካችሁን ሙሉውን ልቀቁልን እንባረክበት!!ወይስ ለወንጌላዊ ያሬድ አግኝተን ስሞታ እናቅርብ ወይ? ለምንድና ነው አንድና ሁለትን ከለቀቃችሁ በውሃላ ሶስታ አራትን አምስትን ሳትለቁት ቀራችሁ፧ ? ይሄ በጌታም ያስጠይቃችሁዋል!!! እባካችሁ ልቀቁልን ካልሆነ ደግሞ ወደ ጎልደን ኦይ ሄደን የምናገኘው ከሆነ ንገሩን!!! ጌታ ይባርካችሁ!! ምናልባት ስላለገኘሁ ቀርቼ ከሆነ ይቅርታ linkun ላኩልን! እባካችሁ በጌታ

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Рік тому

    " futile in their thinking, and senseless minds were darkened" he gave them over to depraved mind- it is not that man is died by the spirit but his mind is corrupted and destroyed

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Рік тому

    who holds and controlles the mind is the one that is king- Either Spirit or Flesh- neither have the power but a desire for something, to live out, to get thier will done! But the power to will is not given to them- it is for the will of the soul that they contend- ! the spirit desires to get his will be accepted, the flesh also does the same! the one that decides which one to be lived out is the soul- the will of man! "Live by the Spirit, I say, and do not gratify the desires of the flesh.For what the flesh desires is opposed to the Spirit, and what the Spirit desires is opposed to the flesh; for these are opposed to each other, to prevent you from doing what you want."Gal 5 :16-18(NRSV) they -The spirit and the flesh contend to get the signature of the will of the soul inorder thier way of life to be lived out in the flesh!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Рік тому

    what is circumcison- we have been given a new life but it is inside covered by the flesh life; this flesh life has to be removed from our mind- circumcising the old self from our soul to let the new one come out- a metamorphisis- changing of Larvae into butterfly- a new man that is lead by the spirit!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Рік тому

    3 types of circumcision_ \- 1- from Abrham to Jesus- sign of covenant, at 8th day- Exemplary 2-on the cross- true circumcison- Jesus death on the cross, denying the will of the flesh; 3- false circumcision- those jews believers of jesus trying to impose the old circumcision law on the new generated ones

  • @IssacAbigial
    @IssacAbigial 9 місяців тому

    Tebarekeley