ፋኒ ከኢትዮፕያ ሲመጣ እራት ሰርቼ ጠበኩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 402

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 Місяць тому +14

    Social media ሳይበግርሽ ትምህርትሽን በመማርሽ ያዉም nursing ያዉም የልጆች እናት ሁነሽ oh wow just amazing....በጣም አከበርኩሽ። i wish fani ደሞ ቢማር ብየ ተመኘሁ።።

  • @zed8788
    @zed8788 2 місяці тому +53

    በይ ይህን የመሰለ የሂወት አጋር የሰጠሽን እግዚአብሔር አመስግኚ:: ነፃነትት በዝቶ እኛም እያየነው ነው አዮጠቅምም::🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ለሁላችንም ልባችንን የሚያሳርፍ የትዳር አጋር እግዚአብሔር ይሰጠን ::🙏🙏እግዚአብሔር ስላለ ነው እንጅ የብቻ ኑሮ ከባድ ነበር

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 2 місяці тому +485

    ሳምሪ አደራ የምርቃትሽ ቀን እናትሽን ታርቀሽ እንድትገኝ አድርጊ❤❤❤የሷ ቁጭት ትምርትሽ ነበር እንጂ ለክፋት እንዳይመስልሽ ምንም ትሁን ምን እናት እናት ነች❤በርቺ

    • @sara-rl7gd
      @sara-rl7gd 2 місяці тому +9

      Wera😊

    • @saratekle7627
      @saratekle7627 2 місяці тому

      She don't need her becouse she is toxic to her and her husband

    • @ተዉኝበቃ
      @ተዉኝበቃ 2 місяці тому +12

      አልተጣሉም እናት አትጨክንም

    • @nasanate8410
      @nasanate8410 2 місяці тому +9

      በትክክል❤❤

    • @abrahamada8406
      @abrahamada8406 2 місяці тому +4

      Betkekle

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 місяці тому +32

    ሳምርዬ አደራሽን .. መድሀሂት
    በጣም ኮንስንትሪሽን ይፈልጋል :: ስለሚያስጠይቅሽ ??
    በተረፈ አድናቂሽ ነኝ .. ፊሎዬን ስትወልጂ አደራ የትምህርትሽን ነገር ብዬ ኮመንት አርጌሽ ነበር.. በጣም ነው የተደስትኩት.. ገና ዶክተር ሁነሽ በነጭ ጋወን ገና እናይሻለን በርቺ 😍🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 місяці тому +24

    እንኳን ደስ አለሽ ሳምሪዬ ፋኒ እንኳን ሰላም መጣህ ሳምሪዬ ግን ለምን ማህተብሽን አወለቅሽ መስቀል ስቴጂ ይመራሻል ስትተኝ ይጠብቅሻል።

    • @AstAst-sg7hy
      @AstAst-sg7hy 2 місяці тому

      ሰራ ቦታ አይፍቅደም እሳ ታውቃለች አታስቡ

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 Місяць тому +3

    በጣም ጎበዞች ናችሁ በልጅነት ትዳር ልጆች በዚያ ላይ ትምህርት ❤🎉

  • @thereal1756
    @thereal1756 2 місяці тому +5

    U r an example of many young habesha parents.I have much respect for u two .sending love from 🇪🇷

  • @ttee9429
    @ttee9429 2 місяці тому +118

    ፋኒ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ይለያል

    • @queenzuzu710
      @queenzuzu710 2 місяці тому

      በጣም በፍጥነት እያወራች ነው። 😂😂

    • @tgworku4170
      @tgworku4170 2 місяці тому

      ባልና ሚስት ተሠለቻችተዋል ወሬያቸው ያስፈራል

  • @TURKIAL-d2k
    @TURKIAL-d2k 2 місяці тому +18

    ሳምሪ በርቺ ስራሺ ከባድ ነዉ
    ትኩረትሺ ስራና ስራ ይሁን
    ከስራ ባልደራባዎችሺ ጋር በነፃነት አዉሪ እራስሺንም ጠብቂ በጥንቃቄ ❤❤

  • @AswAsw-r8t
    @AswAsw-r8t Місяць тому +1

    ፋምዬ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ እግዜር አይለያችው

  • @SemiraWahabey
    @SemiraWahabey 2 місяці тому +28

    ሳምሪ ፍኒ ደስ ስትሉ ከመጀመሪያ ፍቅረኛሞች እያላቹ ነበር የማያቹ ስደት ላይ ሁኜ ኣሁን ሁለት ልጅ ወልዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gdan4838
    @gdan4838 Місяць тому +6

    ወድ ያገሬ ልጆች እሲ ዱአ አርጉልኝ ወድሜ እስር ቤት ነው በረራ እድከፈት 😢😢😢

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t 2 місяці тому +13

    ማሻአላህ ኩፉ አይንካቹህ ግን ግን ፊሎዬና አዳምስ ቤቱ ያለ እነሡ አይደምቅም❤❤❤❤

  • @Rolti1
    @Rolti1 2 місяці тому +10

    ሳምሪ ሀኪም ቤት ስልክ ንጵህና ስለሌለው ለበሽተኞች የሚስጥ መድሀኒት እያዘጋጀሽ መነካካት ወይም እንዲሁን ከህክምና ቦታ ሁኖ ቲክቶክና ይቱብ መስራትና መልቀቅ ይፈቀዳል እንዴ? እኔ ባለሁበት አገር አይፈቀድም አንድ ኢትዮጵያ ይህን አርጋ ብትስራ እሪፖርት ማድረግ ይቻላል እናንተ ጋር እንዴት ነው

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 2 місяці тому +3

    ሳምሪ❤❤❤❤ ቆጆ እንዴት ነሽ የምንወድሽ ጎበዝ ነሽ ፋኒን እንደዚ እየሰራሽ አኩሪው ወዳታ ደሞ ኢትዮጵያ እንደዚ ነው የሚጻፈው ፕ አይደለም ግን እንዳይከፋሽ አማርኛ እንዳትረሽ ብዪ ነው የፋኒ ልእልት እንዳትናደጂ እሺ ቆጆ😊❤እንወድሻለን

  • @AswAsw-r8t
    @AswAsw-r8t Місяць тому

    ትግሬ ለቤቱ ለሚስቱ ለልጆ ቾቹ በሰማም ከነሱ ነው መጋባት ትንሽ ትልቅ አይሉም አንድ አይነት ናአቸው ከሚጠበቀው በላይ ናአቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 2 місяці тому +4

    ፍኒ እንኳን ደህና መጣህ አዲሰ አበባ ሰከታተልህነበር ልብሶችም የምታሳየው በጣም ያምርብህ ነበር ሳምሪዬ ቆንጆ ሆና ነው የጠበቀችህ ይመቻቸሁ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 місяці тому +10

    አዲስ ሻይ ጣሙ ደስ ይላል አሰሪዬ አምጥቶ አሪፍ ነው

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 2 місяці тому +6

    ሳምሪ የእኔ ቆጎንጆ የእኔ ልጅ ግበዝ your Beatifull mam hard worker a wife ልጆችሽን በስንስርአት የምታሳድጊ ሳምሪ ጎበዝ bravo ወጣቶች በእሳ እድሜ ያላችሁ ከእሷ ከሳምሪ ትምህርት ውሰዱ ህልማችሁን ኑሩ ሁሉንም ማረግ ይቻላል ሳምሪ እድለኛ ነሽ ጠንካራ ባል ከአጠገብሽ አለ እግዚአብሔርን አመስግኝ

  • @Tsehaybekele-dq9uf
    @Tsehaybekele-dq9uf 2 місяці тому +5

    ቆይ ለምድነው ላክ ማታረጉኝ 🙄🙄

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 місяці тому +48

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢😢😢

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 Місяць тому

      እሺ እንደማመር

  • @fikirtube4084
    @fikirtube4084 2 місяці тому +26

    ሳምሪ በስርአት አውሪ 😊

  • @kingwe37
    @kingwe37 2 місяці тому +6

    ጎበዞች ምታታሱ ቤተሰብ ሁሌም ፍቅር ጤና ይሷጣቹ ከነ ልጆቻቹህ

    • @genetBrhane12
      @genetBrhane12 2 місяці тому

      ደምርኝ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @MabitWanaw
    @MabitWanaw 2 місяці тому +11

    የቡራኬ እንጀራ በወጥ አይበላም

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ 2 місяці тому +3

    ሳምሪ ማህተብሽን አረጊው😢😢😢ከአንገትሽ ለደቂቃም አታውልቂው😢😢😢🙏

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 місяці тому +6

    እንኳን በሠላም ተገናኛችሁ ❤❤❤❤ግን ልጆቹስ ጎበዝ ጭር አለ ቤቱ❤ስገምት ተኝተው ነው😊

  • @yetyet3213
    @yetyet3213 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር የልባችሁን ሁሉ ይሙላላቹ❤❤❤

  • @SofiayAbdu
    @SofiayAbdu 2 місяці тому +3

    ደስ ስትሉባንዳቭርጭቆሻይ❤❤❤❤

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 2 місяці тому +6

    Yena konjo, please don't talk too fast. I don't think you realised that . Because people didn't get your point . That is my opinion ❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 2 місяці тому +2

    ብቻሽን ሆነሽ ሳምርየ ልጆች ይናፍቃሉ እንኳን ደህና መጡ🎉

  • @Tube-gi1tp
    @Tube-gi1tp 2 місяці тому +12

    ውይ ስው አማርኛሽ ምነምን እያላቹ የምታውሩት ምን መስላቹ ስራው እኮ ነረሲግ ነው እና አብዛኛው ነግግሯ ቀኑን ሁሉ በእንግሊዝኛ ስለምታእራ ነው ለዛ ነው ንግግሯ የቅጦሽ የመስላቹ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Місяць тому

    ልጆቹ አልመጡም እንዴ የታሉ filoye/ቅመም የቤቱ ድምቀት የተለች 😍😍😍

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 2 місяці тому +18

    ሣምርዬ እንኳን ደስ አለሽ መሀተብሽን ለምን አወለቅሽው በጣም ቅር ብሎናል

    • @fikrcherkos772
      @fikrcherkos772 2 місяці тому

      ስራዋላይ ስለማይፈቀድ ነው የምታወልቀው

    • @betimariedi4377
      @betimariedi4377 2 місяці тому

      Ayfekedem ❤

    • @YoditGebremichael
      @YoditGebremichael 2 місяці тому

      Mn agebash mebtawa new ende besew hiwet atgbi mn gud nachu

    • @genetBrhane12
      @genetBrhane12 2 місяці тому

      ደምርኝ ማሬ❤

    • @genetBrhane12
      @genetBrhane12 2 місяці тому

      ​@fikrcherkos772 ደምርኝ ማሬ

  • @bezu918
    @bezu918 2 місяці тому +9

    እኔ እንኳን እዚህ ሚዲያ ላይ ሳውቃችሁ ስንት ዘመናችሁ ነው ግን የረባ ሶፋና የምግብ ጠረጴዛ የላችሁም ዩቱብ እየሸቀላችሁ ደግሞ ጀርመን እየኖራችሁ ኧረ ስንት አመት ሊኖር ነው ፀዳ በሉ እንጂ በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ እንኳን የናተን ኑሮ የሚኖር የለም ደግሞ ፐርሰናል እንዳታደርጉት የተሰማኝን ነው ይቅርታ አድርጉልኝና🤗

    • @HaneyTube
      @HaneyTube 2 місяці тому +7

      አነስ material ላይ እይደለም ትኩረታችዎ አንዳንቺ ከቻልሽ ጭንቅላትሽ እሳድግው አቃ ስለሰበስብ ሃብታም የሆንሽ አየመሰልሽ አንዳትሸወጅ 😅

    • @hayatnagusu9445
      @hayatnagusu9445 2 місяці тому +2

      ያልበላሽን አትከኪ😅

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 місяці тому

      ያልበላሽን አትከኪ ሆ አንች ብር ቢኖርሽ በአንዴ በትነሽ ትጨርሻለሽ የነሱን እቅድ የት ታቂያለሽ 😑

    • @husniyaezame-lx9cz
      @husniyaezame-lx9cz 2 місяці тому

      ወይ ሰው😅😅😅😅

    • @AdemEndris-hv9rq
      @AdemEndris-hv9rq 27 днів тому

      ሹ ደከልክ😮

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 2 місяці тому +7

    ሳምርዬ ቆንጆ ማህተብ አርጊ ስራቦታ ላይፈቀድ ይችላል ❤❤❤❤❤

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 місяці тому +1

    እኔእደተርዳውት አልጋላይ ፋኒ ሲስችግርሺ ነበር ማለትንው ባልናሚስት እሚርጉት ስትይ

  • @MohammedMetwally-x5x
    @MohammedMetwally-x5x 2 місяці тому

    ሣምርዬ. የልጅ. አዋቂ. ፈጣሪ. አይለያቹ 🙏🏾

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 2 місяці тому +6

    እንክዋን ደስ አለሽ ሳምሪ እንክዋን ደህና መጣህ ፋኒ ::

  • @جميلهجميله-ج6ن4ض
    @جميلهجميله-ج6ن4ض Місяць тому

    አዳዶቻችሁ ግን በሰላም ነው ከሰው ሒወት ውስጥ የምትቀባጥሩት ነገርስ ሆሆሆ ፍቅርሽ ቀንሶውል ምንምን እናተን እያማከረች ነው እዴ ፍቅሯን የምገልፀው

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 2 місяці тому +20

    ደስ ትላላቹ ሳምርየ ምነው ማእተብሽ አወለቅሽ በእግዚአብሔር አታውልቂ ከይቅርታ ጋ

    • @semria852
      @semria852 2 місяці тому +2

      ትምህርት ቤት አይፈቀድልንም ብላለች ላዛ ይሆናል ያለደረገችዉ

    • @genetBrhane12
      @genetBrhane12 2 місяці тому

      ደምርኝ ማሬ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 2 місяці тому +1

    አንዳንድ ጊዜ ራስን ማዳመጥ ያስፈልጋል ያ ማለት ደግሞ ባልና ሚስት አይከባበርም ማለት አይደለም።

  • @meram123
    @meram123 2 місяці тому +36

    😮😮😮ልጆቸስ የታሉ

    • @AminatSied
      @AminatSied 2 місяці тому

      ተኝተዋል

    • @EyerusMengstu-d5v
      @EyerusMengstu-d5v 2 місяці тому +1

      ​@@AminatSiedአንች ነሽ ያስተኛሻቸው 😂😂😂😂😂

    • @sumayya-2176
      @sumayya-2176 2 місяці тому

      አዲስ አባ ትቶቸው መጣ

    • @HawigeremameAsfa
      @HawigeremameAsfa Місяць тому

      ኢትዮ ቀርተውእንደሑ

    • @HawigeremameAsfa
      @HawigeremameAsfa Місяць тому

      ​@EyerusMengክክክክክክክክክክstu-d5v

  • @redaehadish
    @redaehadish 2 місяці тому +3

    አመአማረኛሽን ብታስተካክይዉ ሌላዉ ቆንጆ ነዉ ለምን ካልሽ በቅርብ ጊዜ ነዉ የቀየርሽዉ

  • @Masi-p7g
    @Masi-p7g 2 місяці тому +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንገትሺ ማህተብሺን አውልቀሺ አየሁ😢

  • @meram123
    @meram123 2 місяці тому +6

    ❤❤❤እንኳን ሠላም ተገናኛቸሁ

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 2 місяці тому

    ሳምሪ ፋኒ የኔ ልጆች ስወዳችው ❤🎉በርቱ ጠፋቹ ግን የዩቱብ ንጉሶች ነበራቹ አረጃችሁ እንዴ

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 Місяць тому

    ሳምሪዬ የኔ ፍቅር የኔ ጨዋ ስወድሽ❤❤❤

  • @heckerevil6867
    @heckerevil6867 Місяць тому

    i am so jealous of his wife , like she has the type that i want in a wife,childish,caring,charismatic ,kind may god bless ur marriage and kids

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 2 місяці тому +3

    ልጆጁ ጂጂጋናቸው❤❤

  • @demekchadmasu9134
    @demekchadmasu9134 Місяць тому

    Samriye temehertishe lay berchi betarefa metefo comment ayetachu bota atesetu ye enata ewenat enata gare nw

  • @AsratAbraha
    @AsratAbraha 2 місяці тому +17

    ምነው ነገር ነገር አለሽ

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 2 місяці тому +1

    ደስ የሚሉ ባለትዳሮች UA-cam channel እናተ እና liya ena sami ብቻ ኑ❤❤

  • @SaudhA-p8c
    @SaudhA-p8c 2 місяці тому

    ወላህ በስቅ መትኩኝ 😂😂😂😂😂ባል እና ሚስት የምረጉትን ያልሽት ነገር😂😂😂😂😂😂

  • @TrngoMeshesha
    @TrngoMeshesha 2 місяці тому +1

    እኳን ጀስ አለሽ ሳምርየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 2 місяці тому

    ሳሚሪነ ፍኒ ስታምሮ ፍጣሪ ይጠብቃቹ❤❤

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 2 місяці тому

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ወ/ሮ ሳምሪ እንኳን ደስ አለሽ😂😂😂

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 місяці тому +1

    ጎበዝ ተባረኩ እንኳን ደስ አለሽ በርቺ 👍🙏

  • @YirefBasazin
    @YirefBasazin 2 місяці тому +3

    ሳምሪፋኒከነልጆቻችሁእንዴትእደናፈቃችሁኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaimiHaimi-l6n
    @HaimiHaimi-l6n 2 місяці тому +1

    ሳምሪ የኔ ቆንጆፕሊስ ፈልጌሽነዉ ስክሽን

  • @tsion_koratsion_k5073
    @tsion_koratsion_k5073 2 місяці тому +2

    ፋኒ ፀጉር ትኒሽ አሰዲግቢዙ ሰይሆን

  • @ursar8418
    @ursar8418 2 місяці тому

    ማሻአላህ ሳምሪዬ አላህ ይጨምርላቹ በርቱ❤❤❤

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc 2 місяці тому

    ምርጥልጂእኮነሽሣምሪ❤❤❤

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 2 місяці тому +4

    Faniy gena beljentwa selweldeche new samryin endatekyemat

  • @sindumakuria4251
    @sindumakuria4251 2 місяці тому +2

    ልጆቹስ የታሉ

  • @Nateni12345e
    @Nateni12345e Місяць тому

    የሰው ሂወት እየገባችሁ አተበጥብጡ ተው እርፉ እንደህ ሆንሽ እንዲህ ሆነሽ የምትሉ ለምን

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 2 місяці тому +10

    ኸረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ልጆቹስ

  • @HiwotHaile-b6x
    @HiwotHaile-b6x 2 місяці тому

    ሳምሪዬ ጂጂ ጋር ታረቁ

  • @BettyGyohans
    @BettyGyohans Місяць тому

    ማተብሽን ለምን አወለቅሽው ሳምሪ ❤

  • @LeoLe-r2mፅጌ
    @LeoLe-r2mፅጌ 2 місяці тому +23

    ማህተባችን ክብራችን😢ምን የሚሉት ነገር ነው ማውለቅ

    • @hewethewet4282
      @hewethewet4282 2 місяці тому +1

      ድገት ተበጥሶባት ይሆናል እጅ ሳምሬ ጎበዝ ናት

    • @ቡራቅ-ረ5ጠ
      @ቡራቅ-ረ5ጠ 2 місяці тому +3

      ታነቂበት

    • @lulayoutube6875
      @lulayoutube6875 2 місяці тому +2

      ምናልባት ትምህርት ላይ ስለሆነች ጌጣጌጥ ሆነ ምንም አይነት ነገር አይፍቅዱላቸውም ለዛ ይሆናል

    • @SifaanSifaqn
      @SifaanSifaqn 2 місяці тому

      ተናግራ ነበር ስራ ቦታ ይከለከላ ብላ እምነት በልብ ነዉ ካሁሉም በላይ

    • @toibaseid8204
      @toibaseid8204 2 місяці тому +1

      ​@@ቡራቅ-ረ5ጠ😂😂😂😂😂😂

  • @Hiwot-h4c
    @Hiwot-h4c 2 місяці тому +12

    አወራርሽ ምንድነው?

  • @habeshawethemi9345
    @habeshawethemi9345 Місяць тому

    Samri dass telalech egezabher ayeleyachu

  • @eyerusalemkiflay2309
    @eyerusalemkiflay2309 2 місяці тому +1

    Egzabiher ybarkachu lujochachu ybareku , fikr metesaseb wetatu kenante bimar elalehu

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Місяць тому

    ሳሜርዬ❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 місяці тому +2

    ፋሂ @ ፊሎዬ @ አዳምዬ እንኩዋን በስላም ተመለሳችሁ ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @Tsionua-kb4ts
    @Tsionua-kb4ts Місяць тому

    Bawerarshko tenchachu sam😂😂😂🥰

  • @saadablayo5218
    @saadablayo5218 Місяць тому

    ሳምሪ እዛ አገር እንዴት መምጣት ይቻላል

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 2 місяці тому +1

    እናተ ዳያስፎራ የተረገማችሁ ናችው ቢል ቢል እያላችሁ የእኛ ምንግስቶች ታክስ እያለ በቀን አንድ ጊዜ የሚበላው ሰው ታክስ እየሰበሰቡ ነው እናተ እኳ በሰአት ዮሮ የሚሰራበት አገር ተቀምጣችሁ ኢትዮጵያ ቢል የለም ትላላችሁ

  • @አለማጣ
    @አለማጣ Місяць тому

    የምወዳችሁ ነገርስ ❤❤❤❤

  • @امينا8-س2ف
    @امينا8-س2ف Місяць тому

    ልጆቻችሁ እሳ

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 2 місяці тому +1

    😢ልጆቹሽ

  • @Ziyada-u5t
    @Ziyada-u5t 2 місяці тому

    እርግጠኛ ነኝ ልጆቹ ትምርት አስገብቶዋቸው መጣ ፊሎን ማለቴ ነው

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 місяці тому

    እናተም ኢትዮጵያ ዘና ብላችሁ መጣችሁ😂 ሳምሪ ልጆች የሉ ባል የለ እሷም ዘና አለች😂ልጆች እስከ ሚድጉ የታወቀነው ያስቸግራሉ እንካን የውጭ ሥራ ተጀምሮ በእረፍት ቀን እንካን መተኛች አይቻል ወይ ልጆች😂😂 አድጋችሁ እራሳችሁኔ ስትችሉ ደግሞ ደስ ይላል❤

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z 2 місяці тому

    ዋዉ ስታምሩ ካይን ያውጣቺሁ

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 2 місяці тому +5

    ፈጣሪ የባልሽን እናት የእውነት እናት አድርጎልሻል

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 2 місяці тому

    Ligochun lenatu tilo meta 😊 filo tinafikiyalechi🥺❤

  • @Hawi_habeshawitt
    @Hawi_habeshawitt 2 місяці тому +9

    በጣም ተለፋደድሽ ግን የአሁኑ ፀባይሽ እና የዱሮ ፀባይሽ ሰማይና ምድር 🙆‍♀️🙆‍♀️

    • @KkK-rz7wn
      @KkK-rz7wn 2 місяці тому +2

      ምን አረገች ምቀኛ ቀንተሽ ነው ደነዝ

    • @madinaendre1634
      @madinaendre1634 Місяць тому +1

      ዶክተር ሲኮኒ እድህ ነው😂

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 місяці тому +2

    እንኳን ደስ አለሽ ሳምርዬ ማህተብሽን አድርጊ ❤❤❤

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 2 місяці тому

    ጂጂ ኪያ
    በጣም ፍቅር ናት
    እንኳን ለልጇ ለኛም ፍቅር ናት
    በዛ ላይ ምርጥ ሴት ነች

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 28 днів тому

    አለባበስሽ ያስጠላል ምንም አያምርብሽም አትገላለጪ

  • @hailerobiel336
    @hailerobiel336 2 місяці тому +3

    Gen sameri lemen fekeresh kense unet ande dero adleshem unet

  • @hanan-c4k
    @hanan-c4k 2 місяці тому +2

    እካን ደስአለሺ ማ🎉🎉🎉

  • @Ziyada-u5t
    @Ziyada-u5t 2 місяці тому +4

    ያለው ሰላም አትጠይቀኝ😅😅😅

  • @tizitadebebe4674
    @tizitadebebe4674 2 місяці тому +5

    ሳምሪ ማህተብሽ የት ሄደ ወይስ ካሜራው ስለራቀ ነው

  • @frehiwotkidane09
    @frehiwotkidane09 Місяць тому

    I proud of you, my dear

  • @Tsegachuchu
    @Tsegachuchu 2 місяці тому +5

    እንኩዋን በሰላም ተመለስክ ፋኒ እንኳን ደስ አለሽ ሳምሪ🙏 ፊሎ እና አዳምን ግን ስላላየኋቸው ቅር አለኝ 😒ኢትዮጵያ ቀርተው እንዳይሆን😮

    • @nurahasne2977
      @nurahasne2977 2 місяці тому +2

      የእናቱ ልጅ. የጂጂኪያ ልጅ ሁነሽ. ቶንኮል አይጠፍሽም. ፍኒ ግን የጨዋ ልጅ ንው. ብስራት ያደገ. ነው ምን ለማለት. ፍልገሽ ንው ልጆች ቢረብሹ ልጆች ናቸው እንተ ባል ነህ ምን ማለት ነዉ. እንደዛ እይባልም. እናንተም ናፍቀህኛል ልጆችም ነው የሚባለው እንደናትሽ ነገረኛ እንዳትሆኝ

  • @HawigeremameAsfa
    @HawigeremameAsfa Місяць тому

    ፍኒ ወፈረያየነው

  • @ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ
    @ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ 2 місяці тому

    ውይ ተናፍቃችሁ ነበር

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 місяці тому

    ልጆቹ ኢትዮጵያ ቀሩ እዴ

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 2 місяці тому +1

    ፊሎና አዳምስ የት ገቡ😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 2 місяці тому +17

    ሰሚሬ ግን ፀባይሺ ተቀይሮል የነቶ ልጂምድነው ለፍኒ ያለሺ ፍቅረ ቀነሰ ጣል ጣል አደረግሺው

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 2 місяці тому +4

      ምን ታድርገዉ ቆይ ትሸከመዉ እንዴ 😂😂😂

    • @Sojoo-se1nv
      @Sojoo-se1nv 2 місяці тому

      @@nebiljemal7570 እኮ ዛሬ አነዳኛለቾ

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 2 місяці тому +10

      አወ የምር አነጋገሯ ራሡ ትክክለኛ አማርኛ አይደለም እንግሊዘኛ ከቻለች ብሗላ ልፍድድ አለች እንዴፍኒ ያለ ባል የምር አይገኝም ቤት አፀድቶ ልጆች ይዟ ሥትማር

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 місяці тому +4

      በጣም ከባድ ኀላፊነት ዉስጥ እየገባች ነዉ ያለችዉ በስራዋ እግዚያብሔር ይርዳት

    • @ሀይፋ
      @ሀይፋ 2 місяці тому +5

      እኔም ገርሞኛል ልፍድድ. አለችበት