Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውሸታም እኔ ሶስት ጊዜ ደጋግሜ አውርጀ ሞክሬው ያለ ኮድ አይሰራም ኤጭ ውሸትና የውሸት ፍቅር እንደት እንዳስጠላኝ 😠😠😠😠🤫🤫🤫
ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን ቪዲዮን በሚገባ ቢያዩ መልሱን ያገኙ ነበር እኔም ያቀረብኩት ያለ ኮድ እንደማይሰራ ለማሳያት ነው።
@@habeshatechno2195 ድሀነ ገበያ ሳይገነኝ ይሞታል።ይላ።
እኔ የለሁት ባህሬነዉ እኔ ኢቲዮጲያነዉ መጥለፍ እምፈልገዉ አይጠለፍም
@@123canada3 ክክክክ አይህቴ ፍጣሪ ይጥለፍነ ላንች ያርግልሺ
አለኮድ አይከፍትም
የእውነት ሠው ነህ አንተ እኔማ በጣም ነው የደከመሆ ልሞክርብየ በእውነትህ ሰብስክራይብ. አደረኩህ
እናመሰግናለን እውነት ግራ አጋብተውን ነበር ተባረክ አቦ
ወንድምእናመሠግናለንስለሁሉምነገር በኢሞስደውልማስታወቂ ያይወጣልእንዴትነውማጥፋትእምችለው?
እዉነት በጣም ግራ ተጋብተን ነበር እግዚያብሄር ይስጥህ እናመሰግናለን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እናመሰግናለን ወንድማችን ጀዛከሏህ ኸይር
መሥመሩ የኢ0ያ ነው ይዠው መጥቼ አሁን ኢሞው ጠፍብኝ እንደት መመለስ እደምችል እዳታልፈኝ በአላሕ
የውነት በጣም እናመሰግናለን ወድሜችን
ነገር ግን ያሰው ሀክ መደረጉን አውቆ ድሌት አካውንት ካለም ይጠፋል እንዴት ድጋሜ መክፈት ይቻላል ነው መልሴ
ጥሩመሥራቴ ለራሥነዉ ጀዛክአላህይረን
ኢትዮጵያዊ ያለቁጥር ወጭ ሀገር እዴትነው መጥለፋ የሚቻል
ልክ ነው እኔ ሞክሬዋለሁ መጀመርያ ከተከፈተበት ደጋግሞ በዛ ቁጥር ይከፈታል
boss በጣም ትክክል አድናቂህ ነኝ
የተጠለፈሥልእንዴትማጥፋትይቻላል
ያለኮዲ አይሰራም ነገረ ግን መጀመሪያ ከከፈታችሁ ምግዜም ማወረዲ ትችላላችሁ
ኧረ እኔ 30 ጊዜ ነው አውርጄ የደለትኩት ምንክንያቱም ካለ ኮድ አይስራም ወይ ጉድ
በመጨረሻ እውነቱን ስለተናገርክ ጥሩ
Yeltatakmubt inje ades kutur ayechalem?
እኔያለሁትሳውዴነው እናየኢቶጺያቁጥራ የኢሞኮድአልመጣምአለኝ
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ትክክል ስለተናገርክ ስብስክራይብ አደርኩህ ግን ኮድ ይጠይቃክ እኔና ባሌ ባንድ ነው የምንጠቀመው በኔ እሞ አልሀንዱሊላህ መፍራት አላህን ነው
እደዚህ እወነታዉን ማዉራት ነዉ ለምን ሲባል ይዋሻል
ኮድ እጠይቃል ከጋደኞቸ ጋር ግን በኢሞ ኦናዎራለን
እውነቱን መናገረ ይሻላል በፍፁም አይሰራም ያለኮድ አድሰ ኢሞላይ
በጣም እናመሰግናለን
Ye rasen kutur naw wayes matelaf yefalkutn kutur naw imo beta ye mekaftbat?
Endaytelef mekelakel anchelem? Tetelfos kehones endet matfat yichalal? ketetelefe endet enawukalen?
1 የሚጠለፈው ኮድ ሲያገኙ ብቻ ነው 2 ለመከላከል ምናልባት በፊት ኮድ አግኝተው ከፍተውት ከሆነ ኢሞ ቁጥረዎን delete አድርገው እንደገና እንዳዲስ መክፈት ነው3 ለማወቅ የራስዎን ኔትዎርክ በመዝጋት በሌላ ሰው ኢሞ ወደራስዎ ቁጥር መልእክት መላክ እና ለተወሰነ ጊዜ መጠበቅ የላኩት መልእክት ሌካሰው ካየው እንደተጠለፈ ማውቅ ይቻላል አስተማመኙ ግን ተጠልፏል ብለው የሚጠራጠሩ ከሆነ ኢሞ እንዳዲስ መክፈት የተሻለ ነው
ወአ/ ወረ/ ወበ/ ወንድማቺን ጀዛከአላህ ከይር ትክክልነህ ለምሳሌ እኔ በባሉካየ ቁጥር imo ከፍቸ ነበር ግን ኮድ ጠየቀኝ እና እሱ ሳያውቅ እንዴት መክፈት እቺላለሁ
ያለኮዲመክፈትሲጀምርንገረኝ
እውነትን አውርቶ የመሸበት ማድር ይባላል እውነት ነው ጀዛክ አላህ ኸይር
እና ታዳ የሱን ኮድ በምን ልወቅ አልጠይቀው ለምን ይለኛል ይቅርብኝ መሰል
ትክክል❤
Thanks bro gin lmn ywashalu inkwanem almokarkut
አረብኛና አማርኛና እንግልዝኛ የሚፀፈው አብልክሽን ንግሩኝ
Ewunati mastamare endet dasi yilale tebaraki bro
ትክክል ነህ ወድሜ እኔና ጓደኛየ ሞክረነው ኮድ ጠይቋል
ትክክል ሁሌ ነው የምደልተው መልሸ ሳወርደው ይከፍታል ነገር ግን መጀመሪያ በሰልካችን ካልተጠቀምነበት አይከፍትም የግድ ኮድ ያሰፈልጋል
Yene enbe algye kzhe bafite kafchbte nabre
ተባረክ እውነት ነው ያለኮድ አይከፍትም
ኢሞ ቤታ እቢአለኝ እኔ እምጠቀመውኢሞ አዲነው መላ ካለህ ንገርኝን
ጀዛክላህ አኺ
ትክክል ነህ
እኒህ ሌቦች ስንት ቀን ለመጥለፍ ሞክር ተቃጠልኩ አልከፍትም ብሎኝ እናመሰግናለን ወንድማችን
Ara zinbi bilachu ateweru code yeteyekale yemetelifehun silkhi
Selchitogn neber yderegal ltel meslogn neber mecheresha asamerkewu milk tnx boy
ወንድሜ በጠም እናመሰጊናለን ግን አበክህን ጢየቄ አለኝ ስልኬ በራሱ ጊዜ የፈለጋውን ናጋር ይናከከል ምንም ሰናከው እሽ ምን ይሸለኝ ውድ እህት ወንድሞቼ አራ መለ በለኝ
እሺ ኢንሻ አላህ መላ እንፈልጋለን
you are right.thanks
አንዴየማ ኮድ ካስገባን ይከፍታል
አቅ ይውጣልክ ውድሜ በጣም እናመሰግናለን
ኢሞ የምሰራዉ ትክክለኛ ስሙ imo free vidoimo plus imo bataሁሉንም ሞከረኩት ግን አልሰራልኝም ቲክስት ብቻነዉ የሚሰራዉ
አች አተኝም 🙆
@@MediTube1 ልትኛ ነዉ መዲየ ኢሞ እድያስትካክሉልኝ ለዶክትሮች እየትናገረኩነዉ
@@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 😂😂😂😂😀😀😀ዶክተር ከመቼ ወዲህ ነው ኢሞ እሚሰራ
@@MediTube1 ሳቄ እኔ አልሰራ ብሎኝ ላለቅስነዉ😔😔😔
@@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት እሺ ማር አጥፊው ቁጥርሽን
መጠለፍእናአለመጠለፍንእዴትእንወቀው
Edaw adrhn edtwashe bewnt btm slchtnal eywashen
በትክክል እውነታው ይሔ ነው እናመሰግናለን
እውነትተናገርክ
Lek neh KO'd yetyekali enim telfaw nebr enamsegnalin
አይሰራም በጭራሽ ያለ ኮድ ።።።።
እደሚጠለፍስ አሳያችሁ እሺ ይሁን ግን ስልኬ ሌላ ሰው እደጠለፈብኝ እዴት አውቃለሁ በሰው ቁጥር መክፈቱ መጥለፍ ጥሩ መስሎ ይታያችሗል እዴ? እኔ ፈፅሞ አልተመቸኝም
ጀዛካላህኽይር.ስልኬን.ላበላሽብኝነበር ።የችኑ.የስደትጓደን.ወሽትአውርተው.የገርማል
😂😂😂😂😂😂
We wr wb well ተቀደምኩእረ ተጠልፎብኛል መፍትሄ ካለህ
ሀክ የሚደረገው ኮዱን በሆነ መንገድ ሲያገኙት ብቸኛው ነው እንደዛ ከሆነ ደግሞ delete acc አድርገህ እንደገና መክፈት ነው
@@habeshatechno2195 እሺ ብሮ
ላዝም ኮድ ይጠይቃለሰል ትክክልወንድም ጥያቄ ልጠይቅህ አንድ ሰው ብሎክ ሳያረግህ ወላይን እያለ ውላይን የለም ብሎው ሲደወል ይመልሳል ሲፃፍም አንድሯት ነው ምያሳየው ግን ያሰው ወላይ ይታያል አልገባኝም ብሎክ ካረከን ያሳው ወላይን ይታየናል?
ለአስተያየትዎ አመሰግናለሁአዎ settings ውስጥ በመግባት ማድረግ ይቻላል መጀመሪያ settings -> privacy -> ከዛ last seen እና Read receipt የሚሉትን nobody ማድረግ ነው።
ኮድሠጠኝሰለዉሊሰጠኝነዉብልጥ አታቁም
አላህ እረጅም እድሜና ጤናህን ይስጥህ እደኔ ያሉት ምሀይሞችን በማሳወቅህ አመሰግናለሁ ኢሞ ይጠለፋል እያሉ ይመራመሩብናል
አሰላሙ አለይኩም አኺ እስኪ ያለሴም ካርድ እንዴትነው ኢሞና ዋሳብ መክፈት የሚቻለው??
በአላህ አስረዳኝ ከቻልክ በዚህ ወይም ቁጥርህን ላክልኝ
@@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك ወዐለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁua-cam.com/video/f-tcNMj5KTs/v-deo.htmlይህን ሊንክ እይው እና ካልገባች በቴሌግራም እናወራለን
@@habeshatechno2195/ ጠይብ አኺ ጀዛከሏህ ኸይር
አፍ ውን የትኛውም አሀር ይሰራል እረ ቅሱ አሜሪካ ነው የሚለው
@@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك ይቅርታ ዘገየሁ የሚሰራው ሁሉም ሀገር ነው ግን የሚሰጥሽ ነፃ ቁጥር የ አሜሪካ ወይም የ ካናዳ ነው
Wa wr wb bro Jazak allah keyirrrr
በጣም እናመሰግናለን ወንድም
እኔም ቤተሰብ ሰለሆንሽን አመሰግናለሁ
ኮድ ይጠይቃል እኔ የባሌን ኢሞ ከፍቻለሁ ግን ሁለት መሥመር ነበር ያለው ብዙ ግዜ በማይጠቀምበት ልክፈት ብየው ሲነግርኝ በሚጠቀምበት ከፈትኩኝ ግን አንድ ችግሩ ሰወች ሲደውሉለት ኦን ላይን ያሥገባኛል ምክንያቱም ሥልኬ የኔ ሸበካው ክፍት ሥለሆነ እሱ ብዙ ግዜ አይገባም እና እንደት ነው ከኦን ላይን መጥፍት የሚቻለው ንገርኝ እባክህን
ልክነህ እኔም ዴርሸበታለው
ኮድ እሚሄደው ባለስልኩ ጋነው ኮድ ከሌለ አይከፍትም
ትክክል ብለሀል ወንድሞ
arif festera new ahun bayseram wodefit maybe lisera ychilal
ወላሂ እኔ ሠዉ አስሮብኛል አጥፋቻለሁ ኢሞየን
አወ ልክ ነህ ወንድም እኔ እድህ ኢሞ ቤታ ነበረኝ መጀመሪያ ከፍቸ በኮድ ደለትኩት ሁለተኛ ሳወርድ ዝብሎ ነው የከፈተው
Yene bale. Imo kafche nabre kza esu delete adrge aslgye enbe algye
ማለት ያለኮድ መጥለፍ ይቻላል
እና እኛ ካልከፈትንበት ካሁን ቀደም አይጠልፍም ማለት ነው
እናምስግናለን
እናመሰግናለን ውሸትነውማለት የምለቁት አፕሊኬሺን
እዉነት አይሰራም ግን በአንድ ሰልክ ከሆነ ይከፍትልሀል
ኖረማን ኦሞ አይከፈትም ወይ
ኮድ ከሌለዉ አይከፍትም ዉነትህነዉ።እኔ ግን ጠልፌበታለሁ የኔ ሚሥኪን ሢያሣዝን ከችግር ይጠብቀዉ
እንደት ጠፍሽው? ???
መታሰሩን በምን ልለይ እስቲ ንገሩኝ ጎደኞቸስልክሽ ታስሮአል እያሉኝ ነው
ጥያቄውን ግልፅ አድርጊው ማለት?
አካውንትሽን ድሌት አድርጊው እና እንደገና ክፍችው ከዛ ከጠለፈሽ ሰው ላይ ሁለተኛ አይሠራም ድጋሜ ቢከፍት እንኳ ኮድ ይጠይቀዋል አንች እንዳትሠጭ
@@madinamohmmed8928 ማሬ ጀዛ ከለህ ከይረን
ወአ ወራ ወበ በመሰረቱ የሰው ሚሰጥር መሰማት አያሰፈልግም ባሌም ከሆነ ሰለፃፍ ወይም ሰለተቆጠጠርኩት የሚፈጠር ነገር የለም አላህ ልብ አንድ የትዳር አጋር ይሰጠን እኔ የፈለገው ያውራ ካልደከመው እኔ ታማኘወ ልሆን እሱ ህሊናው ይውቀሰው ሌላው ከቻልክ ሚሰጥር የሚያወጣ አታሰትላልፍ ሀረም ነው
ለ አስተያየትዎ ከልብ አመሰግናለሁ ግን ቪዲዮን በደንብ ይመልከቱት ሀሳቡ ያ አይደለም
እኔ እምለው ከሀገር ውጭ ሁኜ ከኢትዮ መጥለፍ እችላለሁ ወይሥ አንድ ሀገር መሆን አለብህ ልትነግረኝ ትችላለህ
በዚህ መንገድ ይጠለፋል እያሉ የሚያሳዩት ውሸት መሆኑን ለማሳየት ነው አይጠለፍም
Adisi imo endeti yikefetal?
የመጀመሪያውን ቁጥር ሰርዘሽ እንደገና ማስምዝገብ ነው
ወላሂእኔ በዘደ ኮድተቀብየ አየተጠቀምኩነዉ ያጀመአ ወድንንማመን ወላሂ በጣም ሞትይሻላልስትአየሁ
ፍራ የስራሺን ነው ያገኛሺው አብደሺ ኢሻራ በወጣሺ
እረ ጥሩ አይደለም አጥፌው
ወጄዛአክ አላህ ከይረን ወንድሜ
Weyaki
ኮዲየጠየቀንን ምንብለን እንሙላው
እኮ በዚህ መንገድ መጠለፍ አይቻለም ኮድ ይጠይቃል የሚለውን ለማሳየት ነው
WL we wb ትክክልነህ በረታ ኮሜቶች አትሳዴቡ
አመሰግናለሁ እህቴ
@@habeshatechno2195 አብሸረ በዴብ ሳያዳምጡ ነው የሚፀፉ አልተሳሳክም አልዋሸህም በረታ አላህያግዝህ
ሞክሬ ነበረ ግን ከቤሩት ኢትዮቢያ ኮድ ጠየቀኝ
እናመሰግናለን!
ሙሉ እውነት አንተ ብቻ ተናግረሀል ልክ ነው ወንድሜ አመሰግናለው
አይሰራም
እናመሰግናለን ወድም
ብክ ኢሞ ደልቼ አለዎርድልሽ ብሎኘል ምን ይሸለኝ?
ፕለይስቶር ላይ ከሆነ እምቢ ያለዎት ጎግል ላይ ይሞክሩ
Enamesegnalen
በፊትኮ ስለከፈትክበት ነጂ ካለ ኮድ አይሰራም
ተባረክ ውሸት ያስተምሩናል ይከፍታል እያሉን
ሣህ ወድሜ አዎ አይሠራም
በጣም መጥለፍ ፈልጊ ነበር እምቢ አለኝ ኮድ ይጠይቃል ያለ ኮድ
እናመሰግናለን ግን ለምን ተኮል እናስባለን መተማመን ወይም መለያየት እያለ የሰውን ሚስጥር መመኘት ጥሩ አይደለም አይጠቅምም ጓደኞቸ
አሥተዋይ ይጨምርልሽ
ሠለም ዉዶቼ ለቻናልህ አዲሥ ነኝ ስልኬ ተጠልፋል ምን ማድረግ አለብን የጠለፈወን ሠዉ ለማወቅ
ወድሜ በጣምይቅርታ እኔ ጥለፉ ያልክ መስሎኝነው አፉበሉኝ ለአላህብላችሁ
Ws wr wb harif tmhrt new wendm ene erasu berasee aregagchalehu ewnet new thank u
ተባረክ እውነታን የማይናገሩ ስንት ደረቆች አሉ
እዉነትነዉግንእኔደክሜደክሜእቢአለኝ
አመሰግናለሁ
ጀዛክላህወድማችን
እኔ አልገባኝም ኢሞ ያለ ኮዱ ማንም መጥለፍ አይችልም ነው??
በ ኢሞ ቤታ መጥለፍ ይቻላል የሚባለው ውሸት ነው
ውሸታም እኔ ሶስት ጊዜ ደጋግሜ አውርጀ ሞክሬው ያለ ኮድ አይሰራም ኤጭ ውሸትና የውሸት ፍቅር እንደት እንዳስጠላኝ 😠😠😠😠🤫🤫🤫
ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን ቪዲዮን በሚገባ ቢያዩ መልሱን ያገኙ ነበር እኔም ያቀረብኩት ያለ ኮድ እንደማይሰራ ለማሳያት ነው።
@@habeshatechno2195 ድሀነ ገበያ ሳይገነኝ ይሞታል።ይላ።
እኔ የለሁት ባህሬነዉ እኔ ኢቲዮጲያነዉ መጥለፍ እምፈልገዉ አይጠለፍም
@@123canada3 ክክክክ አይህቴ ፍጣሪ ይጥለፍነ ላንች ያርግልሺ
አለኮድ አይከፍትም
የእውነት ሠው ነህ አንተ እኔማ በጣም ነው የደከመሆ ልሞክርብየ
በእውነትህ ሰብስክራይብ. አደረኩህ
እናመሰግናለን እውነት ግራ አጋብተውን ነበር ተባረክ አቦ
ወንድምእናመሠግናለንስለሁሉምነገር በኢሞስደውልማስታወቂ ያይወጣልእንዴትነውማጥፋትእምችለው?
እዉነት በጣም ግራ ተጋብተን ነበር እግዚያብሄር ይስጥህ እናመሰግናለን
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እናመሰግናለን ወንድማችን ጀዛከሏህ ኸይር
መሥመሩ የኢ0ያ ነው ይዠው መጥቼ አሁን ኢሞው ጠፍብኝ እንደት መመለስ እደምችል እዳታልፈኝ በአላሕ
የውነት በጣም እናመሰግናለን ወድሜችን
ነገር ግን ያሰው ሀክ መደረጉን አውቆ ድሌት አካውንት ካለም ይጠፋል እንዴት ድጋሜ መክፈት ይቻላል ነው መልሴ
ጥሩመሥራቴ ለራሥነዉ ጀዛክአላህይረን
ኢትዮጵያዊ ያለቁጥር ወጭ ሀገር እዴትነው መጥለፋ የሚቻል
ልክ ነው እኔ ሞክሬዋለሁ መጀመርያ ከተከፈተበት ደጋግሞ በዛ ቁጥር ይከፈታል
boss በጣም ትክክል አድናቂህ ነኝ
የተጠለፈሥልእንዴትማጥፋትይቻላል
ያለኮዲ አይሰራም ነገረ ግን መጀመሪያ ከከፈታችሁ ምግዜም ማወረዲ ትችላላችሁ
ኧረ እኔ 30 ጊዜ ነው አውርጄ የደለትኩት ምንክንያቱም ካለ ኮድ አይስራም ወይ ጉድ
በመጨረሻ እውነቱን ስለተናገርክ ጥሩ
Yeltatakmubt inje ades kutur ayechalem?
እኔያለሁትሳውዴነው እናየኢቶጺያቁጥራ የኢሞኮድአልመጣምአለኝ
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ትክክል ስለተናገርክ ስብስክራይብ አደርኩህ ግን ኮድ ይጠይቃክ እኔና ባሌ ባንድ ነው የምንጠቀመው በኔ እሞ አልሀንዱሊላህ መፍራት አላህን ነው
እደዚህ እወነታዉን ማዉራት ነዉ ለምን ሲባል ይዋሻል
ኮድ እጠይቃል ከጋደኞቸ ጋር ግን በኢሞ ኦናዎራለን
እውነቱን መናገረ ይሻላል በፍፁም አይሰራም ያለኮድ አድሰ ኢሞላይ
በጣም እናመሰግናለን
Ye rasen kutur naw wayes matelaf yefalkutn kutur naw imo beta ye mekaftbat?
Endaytelef mekelakel anchelem? Tetelfos kehones endet matfat yichalal? ketetelefe endet enawukalen?
1 የሚጠለፈው ኮድ ሲያገኙ ብቻ ነው
2 ለመከላከል ምናልባት በፊት ኮድ አግኝተው ከፍተውት ከሆነ ኢሞ ቁጥረዎን delete አድርገው እንደገና እንዳዲስ መክፈት ነው
3 ለማወቅ የራስዎን ኔትዎርክ በመዝጋት በሌላ ሰው ኢሞ ወደራስዎ ቁጥር መልእክት መላክ እና ለተወሰነ ጊዜ መጠበቅ የላኩት መልእክት ሌካሰው ካየው እንደተጠለፈ ማውቅ ይቻላል አስተማመኙ ግን ተጠልፏል ብለው የሚጠራጠሩ ከሆነ ኢሞ እንዳዲስ መክፈት የተሻለ ነው
ወአ/ ወረ/ ወበ/ ወንድማቺን ጀዛከአላህ ከይር ትክክልነህ ለምሳሌ እኔ በባሉካየ ቁጥር imo ከፍቸ ነበር ግን ኮድ ጠየቀኝ እና እሱ ሳያውቅ እንዴት መክፈት እቺላለሁ
ያለኮዲመክፈትሲጀምርንገረኝ
እውነትን አውርቶ የመሸበት ማድር ይባላል እውነት ነው ጀዛክ አላህ ኸይር
እና ታዳ የሱን ኮድ በምን ልወቅ አልጠይቀው ለምን ይለኛል ይቅርብኝ መሰል
ትክክል❤
Thanks bro gin lmn ywashalu inkwanem almokarkut
አረብኛና አማርኛና እንግልዝኛ የሚፀፈው አብልክሽን ንግሩኝ
Ewunati mastamare endet dasi yilale tebaraki bro
ትክክል ነህ ወድሜ እኔና ጓደኛየ ሞክረነው ኮድ ጠይቋል
ትክክል ሁሌ ነው የምደልተው መልሸ ሳወርደው ይከፍታል ነገር ግን መጀመሪያ በሰልካችን ካልተጠቀምነበት አይከፍትም የግድ ኮድ ያሰፈልጋል
Yene enbe algye kzhe bafite kafchbte nabre
ተባረክ እውነት ነው ያለኮድ አይከፍትም
ኢሞ ቤታ እቢአለኝ እኔ እምጠቀመውኢሞ አዲነው መላ ካለህ ንገርኝን
ጀዛክላህ አኺ
ትክክል ነህ
እኒህ ሌቦች ስንት ቀን ለመጥለፍ ሞክር ተቃጠልኩ አልከፍትም ብሎኝ እናመሰግናለን ወንድማችን
Ara zinbi bilachu ateweru code yeteyekale yemetelifehun silkhi
Selchitogn neber yderegal ltel meslogn neber mecheresha asamerkewu milk tnx boy
ወንድሜ በጠም እናመሰጊናለን ግን አበክህን ጢየቄ አለኝ ስልኬ በራሱ ጊዜ የፈለጋውን ናጋር ይናከከል ምንም ሰናከው እሽ ምን ይሸለኝ ውድ እህት ወንድሞቼ አራ መለ በለኝ
እሺ ኢንሻ አላህ መላ እንፈልጋለን
you are right.thanks
አንዴየማ ኮድ ካስገባን ይከፍታል
አቅ ይውጣልክ ውድሜ በጣም እናመሰግናለን
ኢሞ የምሰራዉ ትክክለኛ ስሙ
imo free vido
imo plus
imo bata
ሁሉንም ሞከረኩት ግን አልሰራልኝም ቲክስት ብቻነዉ የሚሰራዉ
አች አተኝም 🙆
@@MediTube1 ልትኛ ነዉ መዲየ ኢሞ እድያስትካክሉልኝ ለዶክትሮች እየትናገረኩነዉ
@@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 😂😂😂😂😀😀😀ዶክተር ከመቼ ወዲህ ነው ኢሞ እሚሰራ
@@MediTube1 ሳቄ እኔ አልሰራ ብሎኝ ላለቅስነዉ😔😔😔
@@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት እሺ ማር አጥፊው ቁጥርሽን
መጠለፍእናአለመጠለፍንእዴትእንወቀው
Edaw adrhn edtwashe bewnt btm slchtnal eywashen
በትክክል እውነታው ይሔ ነው እናመሰግናለን
እውነትተናገርክ
Lek neh KO'd yetyekali enim telfaw nebr enamsegnalin
አይሰራም በጭራሽ ያለ ኮድ ።።።።
እደሚጠለፍስ አሳያችሁ እሺ ይሁን ግን ስልኬ ሌላ ሰው እደጠለፈብኝ እዴት አውቃለሁ በሰው ቁጥር መክፈቱ መጥለፍ ጥሩ መስሎ ይታያችሗል እዴ? እኔ ፈፅሞ አልተመቸኝም
ጀዛካላህኽይር.ስልኬን.ላበላሽብኝነበር ።የችኑ.የስደትጓደን.ወሽትአውርተው.የገርማል
😂😂😂😂😂😂
We wr wb well ተቀደምኩ
እረ ተጠልፎብኛል መፍትሄ ካለህ
ሀክ የሚደረገው ኮዱን በሆነ መንገድ ሲያገኙት ብቸኛው ነው እንደዛ ከሆነ ደግሞ delete acc አድርገህ እንደገና መክፈት ነው
@@habeshatechno2195 እሺ ብሮ
ላዝም ኮድ ይጠይቃለሰል ትክክል
ወንድም ጥያቄ ልጠይቅህ አንድ ሰው ብሎክ ሳያረግህ ወላይን እያለ ውላይን የለም ብሎው ሲደወል ይመልሳል ሲፃፍም አንድሯት ነው ምያሳየው ግን ያሰው ወላይ ይታያል አልገባኝም ብሎክ ካረከን ያሳው ወላይን ይታየናል?
ለአስተያየትዎ አመሰግናለሁ
አዎ settings ውስጥ በመግባት ማድረግ ይቻላል መጀመሪያ settings -> privacy -> ከዛ last seen እና Read receipt የሚሉትን nobody ማድረግ ነው።
ኮድሠጠኝሰለዉሊሰጠኝነዉብልጥ አታቁም
አላህ እረጅም እድሜና ጤናህን ይስጥህ እደኔ ያሉት ምሀይሞችን በማሳወቅህ አመሰግናለሁ ኢሞ ይጠለፋል እያሉ ይመራመሩብናል
አሰላሙ አለይኩም አኺ እስኪ ያለሴም ካርድ እንዴትነው ኢሞና ዋሳብ መክፈት የሚቻለው??
በአላህ አስረዳኝ ከቻልክ በዚህ ወይም ቁጥርህን ላክልኝ
@@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك ወዐለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
ua-cam.com/video/f-tcNMj5KTs/v-deo.html
ይህን ሊንክ እይው እና ካልገባች በቴሌግራም እናወራለን
@@habeshatechno2195/ ጠይብ አኺ ጀዛከሏህ ኸይር
አፍ ውን የትኛውም አሀር ይሰራል እረ ቅሱ አሜሪካ ነው የሚለው
@@الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك ይቅርታ ዘገየሁ የሚሰራው ሁሉም ሀገር ነው ግን የሚሰጥሽ ነፃ ቁጥር የ አሜሪካ ወይም የ ካናዳ ነው
Wa wr wb bro Jazak allah keyirrrr
በጣም እናመሰግናለን ወንድም
እኔም ቤተሰብ ሰለሆንሽን አመሰግናለሁ
ኮድ ይጠይቃል እኔ የባሌን ኢሞ ከፍቻለሁ ግን ሁለት መሥመር ነበር ያለው ብዙ ግዜ በማይጠቀምበት ልክፈት ብየው ሲነግርኝ በሚጠቀምበት ከፈትኩኝ ግን አንድ ችግሩ ሰወች ሲደውሉለት ኦን ላይን ያሥገባኛል ምክንያቱም ሥልኬ የኔ ሸበካው ክፍት ሥለሆነ እሱ ብዙ ግዜ አይገባም እና እንደት ነው ከኦን ላይን መጥፍት የሚቻለው ንገርኝ እባክህን
ልክነህ እኔም ዴርሸበታለው
ኮድ እሚሄደው ባለስልኩ ጋነው ኮድ ከሌለ አይከፍትም
ትክክል ብለሀል ወንድሞ
arif festera new ahun bayseram wodefit maybe lisera ychilal
ወላሂ እኔ ሠዉ አስሮብኛል አጥፋቻለሁ ኢሞየን
አወ ልክ ነህ ወንድም እኔ እድህ ኢሞ ቤታ ነበረኝ መጀመሪያ ከፍቸ በኮድ ደለትኩት ሁለተኛ ሳወርድ ዝብሎ ነው የከፈተው
Yene bale. Imo kafche nabre kza esu delete adrge aslgye enbe algye
ማለት ያለኮድ መጥለፍ ይቻላል
እና እኛ ካልከፈትንበት ካሁን ቀደም አይጠልፍም ማለት ነው
እናምስግናለን
እናመሰግናለን ውሸትነውማለት የምለቁት አፕሊኬሺን
እዉነት አይሰራም ግን በአንድ ሰልክ ከሆነ ይከፍትልሀል
ኖረማን ኦሞ አይከፈትም ወይ
ኮድ ከሌለዉ አይከፍትም ዉነትህነዉ።
እኔ ግን ጠልፌበታለሁ የኔ ሚሥኪን ሢያሣዝን ከችግር ይጠብቀዉ