Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወይኔ ድንግል ማርያም ለልጅሽ ክብር ይግባው ተመስገን ገና ብዙ ይመጣሉ ማርያምን እንባዬን ማቆም አልቻልኩም ተመስገን
ወለተ ሀና የማርያም ልጅ ማርያምን አሁን ከተመለሰ አንችን ያድንሻል እንጅ ርየሱስን ቀምሶ ወንዱን ትቶ ሴቷን አይደብርሽም እንዴ?
@@jawarmohamed650 ምን ትዘላብዳለህ?
@@jawarmohamed650 አህዛብ አትቀባጥር በማያገባክ ገብተክ ዶኒያ
@@jawarmohamed650 😂😂😂😂አትሣሣት ገና ይመጣሉ ዘርፌም ትመጣለች ውስጥ የገባችው አይደለም ዳርዳር ቁጭ ያሉት ይቅርና
@@jawarmohamed650 ይ ምጠላው ስምና አስቀያሚ ስው አንተን አየው ዘላባጅ
እዉነት ነው መዳን በክርስቶስ ነው አስተምህሮ ማለት ምን ማለት ነው እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው እባካችሁ ለምን እደሲጣን እዉነት እና ዉሸት ትጫወታለች ሲጣን ህየዋነን እዲህ አላት ከእዚህ ፍሬ በትበሉ ሞትን አትሞቱም ክፉን እና ደጉዉን እዳትለዩ ነው እግዚአብሔር እዳትበሉ ያላቸው እና ሞትን አልሞቱም እና ክፉን እና ደጉን ለይቶ አወቁ እባካችሁ ዝም ብላችሁ እዝቡን አታታሉት እዉነት ነገ ይወጣል በጋሻው ከመጻፍ ቁዱስ ንቅነቅ አይልም በመንፈስ ቁዱስ የተነካ ሰው ዉሻ ወደ ትፋቱ እደሚመለሰዉ እናተ ወደ ዋላ አትመልሱ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ቃሉ ነው የሚስማማን ክርስቶስ ለሁሉም ሞቶአል ከሙታንም ተነስቶዋል እንወዳችዋለን እኛ የክርስቶስ ልብ ነው ያለን እዉነት ከመንፈስ ቁዱስ የተወለደ ሰው ተባረኩ
ግን ምን ያህል እውነት ነው? ፅሁፍ ስለለጠፈ ብቻ ማመን ከባድ ነው ስለዚህ አሳማኝ ቪዲዮ በ ድህረ ገፁ ብለቅ የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ! እውነት ከሆነም ብዙ አይገርምም ኦርቶዶክስ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት! ግን እንኳን እመብርሀን ረዳችህ!
እውነት ከሆነ አሁንም አረፈደም ግን እየበፊቱ ወጣ ገባ እያለ የቀሩትን ሲኦል ለመክተት ከሆነ የምትጎዳው አተነህ እወተት ከሆነ ከልብህ ከሆነ መዳህኒአለም ይቅር ይበልህ እመቤቴ አዛኝቷ ታማልድህ ተዋህዶ ፍቅር ናት በጣም የማከብርህ መምህር ነበርክ ግን ምን ያርጋል በተረፈ ደስተኝ ነን ግን አደለንምም ምክነያቱም ባንተ ምክነያት ከቤተክርስቲያን የወጡ በሲኦል የሚኖሩ ምክነያታቸው እንተ ነህ የውነት ከተመለስህ እነሱንም ይዘህ ብትመለስ በጣም ትሩ ነው
እኛ እልልል ብለን ወንድማችንን እንቀበላለንአባቶቻችን በእርግጠኝነት እንኳን ደሕና መጣሕ ብሎ እንደሚቀበሉ እርገጠኛ ነኝ
እውነት ነው በራሱ አንደበት በቪድዮ ቢሆን ይመረጣል ይህ ምንም አስተማማኝ አይደለም
እውነት ያጠራጥራል የቀሩትን አባቶቻችንን ለመጨረስ ካልሆነ በስተቀር ስለኦርቶዶክስ በደንብ ጠንቅቆ ያውቅ ነበር እና አውቆ አጥፊ ነው አሁንስ ምን አስቦ ነው
መቸም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይቅር ባይ ናትና ምንም ለማድርግ አልቸገርም ብሎ ከሆነ ተሳስቷል ግን ቢሆንም እመብርሀን ትርዳው እኛ ግን ቢያጠፍንም እንበዛለን
እልልልልልልልልልልልልልል እመቤት ክብር ይግባሽ የአምላክ እናት ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
ዘሪፈና ትዝታውም ማሪያም ምስክሬ ናት ይመለሳሉ ሁሉም ዟሮ መግባው ኦሪቶዶክስ ተዋህዶ ናት
Exactly
ያረብ አገር ምግብ አሰራር ለምትፈልጉ ወደኔ ቻናል ጎራ በሉ
@@diyethiopian929 ነይ ለኔ እቤት ስርልኝና ሞያሽ ልይልሽ
በትክክል የኔ እመቤት ገና ሁሉም ይመለሱልናል
የሆላችንም
ዋውውውውውውውውወይኔ እመብርሀን ክብር ምስጋና ይግባት በጋሻውን በጣም ነው ምወደው ሁሌም ግን ልቤ በጸጸት ወደ ቤተ/ችን ተመልሶ ይቅርታን እንደሚጠይቅ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እውነት እውነት ነችና አትበጠስም ትቀጥናለች እንጂ በጋሻው ብዙዎቻችንን ከመጥፎ ባህሪያችንና በመጥፎ ሱስ የተነደፍንም ሁላ አምላክ በበጋሻው አንደበት አድሮ ሲያስተምረን ወደ ቅድስት ቤተ/ያን መልሶናል እኔ ዛሬም ድረስ ከዩቲዩብ ላይ የሡን ስብከቶች ዳዎንሎድ እያረኩ ድምጹን ስሰማ ሁሌም አለቅሣለው ዛሬ ግን የደስታ ለቅሶ ነው ያስለቀሰኝ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ መልስ አላት! ሲጀመር ክርስትናን መልቀቅ ማለት እራቁት መቆም ማለት ነው ብርድ ብርድ ሲላቸው ሁሉም ይቅርታ ጠይቀው ይመለሳሉ ።
አይባልም እልል ነው ሚባለው
እውነት ከሆነ በጣም ደሰ ይላል አወ ተዋህዶ ትሻለዋለች የጥንቶ
tikikil yene wude gena yimelsealu yetefitim kibir le medehaniyalem eleleleleelelel
በትክክል
ትክክልል
❤❤❤❤ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይገባዋል ማርያም ላንች ምን ይሳንሻል ማርያም ሆይ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤ ማርያም ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጠርው አይደክምኝም እኔስ ማርያምን ብደጋግመው ማርያም
ኑ ቤታችን እኳን ለናተ ያሳደገቻቹ ለማንም ክፍት ናት ኑኑኑኑኑኑኑኑ ናፍቃቹናል ኑኑኑ
ይቅርታ ይደረግለት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚያብሔር ይመሥገን ወደቀደመቺሁ እውነተኛዋ ተመለሡ የዲግል ማርያም ልጆቺ
@@ayeleshtamasgnyoutube6580ወይ ደስ ሲል በፌት ጴጤ እያለ የድሮውን መዝሙር ስሠማ በጣም አለቅስ ነበር እንኮን ለእመቤታችን ደጅ በቃህ
ተመስገን
ገነ ሁሉም ይመላሳሉ. ምኑን አይታችሁ. ክብሩ yiስፋው እናትና ልጂ. 😋
Egzbhere. Ymsgene
Hahhaahah አልተመለሰም አይመለስም
Sel enatena ljwa kesafachu melasun mawetate men ametaw
Amennnnnnnnnnn
@@habetamasmare5752 እርርርርር በል ይመለሳል
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ወንድሜ በጋሻው እንኳንም ተመለስህልን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛና እውነት ነች ፈተናዋም የበዛባት እውነትና ቀጥተኛ ስለሆነች ነው እውነት ምንግዜም በፈተና ውስጥ ነች እግዚአብሔር አምላካችን ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን አሜን፫
መመለሱ መልካም ነው እንደኔ ግን ከዚህ በኋላ ሰባኪ መህን የለበትም ባይ ነኝ።
ለምን ይቅርታ ካለ ንስሃ ከገባ ፡ የማስተማር ችሎታ አለው።
እንዴ ለምን ይመለስልን አያስተማምኑም እንጂ
አወ በዚህ ግርግር ስ እንዴት ይቅርታ ለመጠየቅ አሳማኝ ምክንያት ያቅርብ
Who are you to decide. Think how many times you sin in front of God.
እግዛብሔር ይመስገን የተዋህዶ የጠፉ ልጆቿ እየተመሉሱ ስለሆነ ደስ ይላል
እውነት ከሆነ በእውነት ደስ ይላል ለራሱ ነው ኦርቶዶክስ መሆን ስለፍለጉት ብቻ ሳይሆን መመርጥም ያስፈልጋል ❤
አሜን አሜን አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመደሀኒአለም
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏በአዲሱ አመት ገና ብዙ መልካም ዜናዎችን እንሰማለን 💐💐መልካም አዲስ አመት ይሁንልን💐💐
አሜን አሜን አሜን
ደሥይላል ተመሥገን ጥሩዜናነው
እዉነት ከተመለሰ በጣም ደስ ይላል የተቀነባበረ እንዳይሆን?እዉነት ከመጣህ እጃችን ዘርግታ ትቀበልሀለች ቤተ ክርስቲያን አንተ በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ ስብከትህና ድምፅህ እራሱ በጣም ናፍቆኝ ነበር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ይገባዋል ለእግዚአብሔር ለሌሎችም ልቦና ይስጣቸዉ
መልካም ዜና ያሰማሽ እናትየ ሰናፈቀው በእንባ ብጠበቀው የነበረ ብስራት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይረዳው በጸሎት ልናስበው ይገባል
እውነት ነው
አሜን የድግል ልጅ ክብርምስጋና
እውነት ከሆነ አምላክ ይመስገን ለኛ ሳይሆን ለራሳቸው እኛማ የተሰቀለውን ነው የምንከተለው
መሠ
Egziabher yemesgen!!በአዲስ አመት አዲስ ነገር ለዚያውም ነፍሴን የሚያስደስት ዜና በመስማቴ እጅግ ደስስስስ ብሎኛል:: የድንግል ማርያም ልጅ ልቦናህን ይክፈትልክ መምህር በጋሻው
ኤግርህን ብላ በይው እደሱ አይነቱ ተኩላዎች ከቤተክርስትያን ቢወጡልን ቅድስት ቤተክርስትያናችን ሰላሟ ይመለስ ነበር እነዚ ነቀዞች
ምርጫዬ አብይ ነው አይባልም ቤተክርስቲያን ስድብ አላስተማረችንም ወንድምሽ ወደ ቤቱ ተፀጽቶ ሲመጣ በፍቅር ነው መቀበል ያለብሽ የሁላችንም ሀጢያት እግዚአብሔር ሸፍኖልን ነው እንጂ በድለናል
ዝበይ ጴጤ
ክብር ለእሜቤታችን ለድንግል ማርያም ልጅ ለልኡል እግዚያብሄር ይሁን አሜን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የናትና አባቴ
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን አሜን።።።።
አሜን።
*እግዚአብሔር ያስብህ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ይቅር ትበልህ 😭😭እኛማ የደስታ እንባ እያነባን እየዘመርንና እያሸበሸብን ስለጠፋው በግ መገኘት እግዚአብሔርን እያመሰገንን እንቀበልሃለን::*
ማማየ በትላልቁ ለመፃፍ እንዴት ነው የሚቻለው ልክ አሁን እንደፃፍሽው ለመፃፍ ?ከይቅርታ ጋ
@@ሕልምአለኝሕልምአለኝ *እሺ ችግር የለውም መጀመርያ ከመፃፍሽ በፍት *👈 ምልክት ተጠቀሚ ስጨርሽም *👈እችን ምልክት ተጠቀሚ ከካ ይሆንልሻል ልክ እንደኔ*
በኬዳነምርት ወይኔ እመብርአን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይግባሽ እመቤቴ ምን እደምንም አላውቅም እግዝያብሔር ይመስገን
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው እልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይገባታል ለቅድስት ድንግል ማርያም እልልልልልልልልልል💚💛❤🙏🙏🙏
ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው። ከልብህ ከሆነ እናት ቤተክርስቲያን አጇን ትዘረጋልሃለች።
አቤቱ ጌታ ሆይ ተመስገን ሁሉንም በቤቱ አፅናልን አሜን በእውነት ግን ከአንደበቱ ይንሰማ ይመረጣል እንደነ ምርት ነሽ እኔ አጥሀተኛዋ እህተ ማርያም ይቅር ብየ ሀለሁ እመቤቴ ታስብህ
ምን ያህል እርግጠኛ ናችሁ?የፌስቡክ ገጽ የሱ መሆኑን እንደት እርግጠኛ ሆናችሁ???እዉነት ከሆነ በጣም ደስ የምል ዜና ነዉ እግዚአብሔር ሁሉንም ወደ እዉነተኛይቱ ሐይማኖት ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመልስልን
ድንግል ማሪያም ወደቀጥተኛዉ መንገድ በሰላም ትመልስህ መምህራችን
እናት ተዋሕዶሁሌም ተፀፅተውከልብመመልስን ለሚፈልጉ እጇን ዘርግታ ትቀበላለች በእውነት ከሆነ
Good news
በጣም ደሰሰሰሰ ይላል ለመቤቴዪ ክብር ይሆን አሜን
ወይኔ በጣም ደስ ይላል ወድማችን እኳን በሰላም መጣህልን አር ኑልን እኔ እውነት ለመናገር ፕሮቴስታቶች ያሳዝኑኛል ምክንያቱም ሰጣን ነው መጥፎን እዲተገብሩ የሚያደርጋቸው እውነት እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይርዳችሁ ኑኑኑኑኑኑኑኑ በፍቅር እንቀበላችሃለን
ትዝታውእና ዘርፌም ይመለሳሉ እግዚአብሄር ልጆቹ ሲጠፉ ዝም አይልም ተመስገን አምላኬ
እልልልልልልልልልልል አቤቱ አንተ ምንይሣንሀል የሁሉ ባለቤት የድንግል ልጅ መዳሀኒያለም ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ እመብርሀን አንቺው በግዜሺ ወደ ቤትሺ መልሻቸው ወላዲተ ድንግል አሜን
ያለ ኦርቶዶክስ ምንም ነገር ቢሆን ባዶ ነው!!! ክንያቱም ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት እውነተኛው እምነት ስለሆነች ነዉ ።
😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ናልን ወንድማችንንንንንን ወደቤትህ አሁን ፈተናችን በዝቷል ታስፈልገናለህ ተመለስ ወንድማችን እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቀደመ ቤትህ ተመለስክልን ይቅር ብለናል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ😍😍😍😍😍💚💛❤
Min tashukabichalesh zim bilesh metsely new esu meta mere min godelebin bimeles lerasu yitekemal
@@kidhgs717 ሰይጣን ነሽ እንዴ😁😁😁😁 ምነው አፍሽ ጥሩሩሩሩሩ...........😁😁😁😁 የሰው መመለስ ማያስደስተው ዲያብሎስ ነው ስለዚህ እዛውው🙈🙈🙈🙈🙈🙈
ና ወንድማችን የጠፋ በግ ኦርቶዶክስ ልትቀበል ዝግጁ ነች አይዞህ አትፍራ ናናናናናና
እኔም እኮ የለጠፈዉን አይቼ እዉነት ነዉ ወይስ ዉሸት እያልኩ ነበር እዉነት ያርገዉ ድምፅ በጣም ደስ ነዉ የሚለኝ ሲሰብክ እግዚአብሔር ይርዳህ የድንግል ማርያምልጅ ወደቀደመቺዉ ቤተክርስቲያን ተመለሱ
😱😂😱😂😱 እህታችን ወሬኞች ወሬ ይዘው በሚንቀዠቀዡበት ዘመን መስሚያችን ጥጥ ነው በድምፅ በቪዲዮ ካልተደገፈ ማረጋገጫ ለሌለው ነገር ዝም ብለሸ አትብጠረቂ ንኪው ወሬ
ይቅርታ ስለጠየቁ ብቻ ሳይሆን : ውሃ ነው ብለው ባቀለሉት ፀበላችን በመምህር ግርማና በአባ ዮሃንስ እጅ ተጠምቀው ነው መግባት ያለባቸው:: ተደጋጋሚ እንዲዋሹን ያደረጋቸው ክፉ መንፈስ አሁንም ዳግም እንዳይጠቀምባቸው እንፈልጋለንና:: ወደ ቀድሞ ቤታቸው እናት ቤተክርስትያናችን በሙሉ ልባቸው ከተመለሱ ደስታችን ወደር የለውም:: ስብሃት ለእግዚአብሔር 🙏🏻
ምንድነው ለዉሬ መጣደፍ ዩቱብ ገንዘብ ለመስራት ነው ?ታግሰሽ ከራሱ አንደበት ለምን እትሰሚም ነበር ከልቡ ከሆነ እኔ ይቅር ብዬዋለው
ሰላም ለናተ ይሁን እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት ዛሬ በጣም ደስ ይላል እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
እልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለቅድስት ለንፅህት ድንግል ማርይም ከልጅዋ ከወዳጅዋ ይድረሳት አሜን አሜን አሜን
እንኻን ተመለሳችሁ እሰይ እስቲ እውነቱን እወቁ የድንግል ልጂ ይክበር ይመስገን
እልልልልልልልል በስም አብ በስም ወልድ በስም መንፈስ ቅዱስ እኔ ማመን አልችልም ግን ደጋግሜም ሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ኑ እንቀበላለን መልካም አዲስ አመት መልካም ዜና ነው
እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ይርዳው
እመቤታችን ለድንግል ማርያም አንቺም ስም
ሕልም. ነው ቅዠት ነው
እየሱስን መስበክ የፄፕሮቴስንታት ብቻ ከሆነ ክረስቶስ ያልተሰበከበት ክርስትና አይደለም ።
ጴንጤ ስለ ክርስቶስ ምን ሰበከ በስሙ ትነግዳላችሁ እንጅ ከኦርቶዶክስ የበለጠ ከመስበኩ ሌላ ክርስቶስ የተያዘበትንና የተሰቀለበትን አርብና እሮብ እየጾመች ክርስቶስን እምታስብ ቅድስት ቤተ ክርስትያን ኦርቶዶክስ ብቻ ናት ኦርቶዶክስ ስለ ክርስቶስ በእውነት በቃሉ ስትኖር እነ መናፍቅ ግን በስሙ ጌታ ሆይ እያሉ በውጭ እርዳታ ይነግዳሉ እመብርሀን ወደ እውነተኛው የልጇ ፍቅር ትመልሳችሁ
እልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 መምህርችን በጋሻው እንኳን በሰላም ወደ ቤተክርስቲያን ተዋህዶ ሃይማኖት ታመላስክ እመቤቻን በፀሎታ አት ላይክ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏
ከሆነ ጥሩ ግን ደግሞ ምን ተንኮል ታስቦ ይሁን ደግሞ ፈጣሪዬ አንተው ሁናት ለተዋህዶ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን!
እንዲህ አይባልም ይቅር ማለት ከልብ መሆን አለበት፡
የጠፉት በጎች ይመለሱልን ተመስገን የበጋሻዉ ትምህረት በጣም ነበር የምወዴዉ ልቦናክን ይመልሰዉ
እውነት አይደለም አሁንም እያገለገለ ነው የራሱን ልጅች እያስተማረ ነው f.b ደግሞ የለውም
እርግጠኝ ነኝ ይቆይ ይሆናል ዘርፌና ትዝታውም ይመለሳሉ አብሶ ዘርፌ ውስጤ ይነግርኝል ለማየት ያብቃን ሁሉም በግዜው ይሆናል ትክክል እድልልሆኑ እያወቁ ልምን በጨለማ እደሚኖሩ አላውቅም
ነገ ታያለሽ በይንሽ እስከመቼ አዳራሽ ውስጥ እየጨፈሩ ይቀራሉ ብለሽ ነው
ኧረ ማነው ያለው
@@ወንቅሸትቅዱስገብርኤልገዳ 😀😀👍
@@ወንቅሸትቅዱስገብርኤልገዳ ምነው ምን አጠፋሁ
እውነት ከሆነ ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚአብሄር አምላክ ይሁን ወላዲተ አምላክ ትርዳህ
እሰይይይይይይ እልልልልልልልል እንኳን ተመለስክ ወድማችን ።እውነት ይሁንልን እሰይይይይ እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ምንብዬ ላመስግንህ አምላኬ ሆይኡፍፍ ሁሉም ይመለሱልን ሙስሊሞችም ይመለሱ ሌሎችም ይመለሱ እሰይይይይይ እንዴት ደስ ይላል
Ameen ameen ameen
የጠፉትን ሁሉ ጌታ ይመልሳቸው ወደ እናት ቤተክርስትያን እንቀበላለን ።
ድሮም ጥፋቱ አልገባኝም ነበር ግን ዛሬም ነገም እንወድሀለን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ!
ችግሩ የቤተ ክርስቲያን ነው አባቶች ችግር አለባቸው
@@saedasaleh8212 ችግሩ የፕሮቴስታንት ሃይማኖታዊ ርዕዮተ ዓለም መስበክ ጀመረ ፡፡ ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንታዊ ርዕዮተ ዓለም የተለያዩ ናቸው ፡፡ ከእሱ ፌስቡክ ማንበብ ይችላሉ
ችግሩ የፕሮቴስታንት ሃይማኖታዊ ርዕዮተ ዓለም መስበክ ጀመረ ፡፡ ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንታዊ ርዕዮተ ዓለም የተለያዩ ናቸው ፡፡ ከእሱ ፌስቡክ ማንበብ ይችላሉ
@@abbeyabebaz4737 እኔ እንደ አዱኛ ፍቃዱ በ ይፋ ካላየሁት አላምንም ድርቅ ያለ ፈጠጤ ነው ኢንተርቪው ላይ አይቸዋለሁ
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይገባካል 🙏🙏🙏
በጋሻው fb. እንደማይጠቀም በተደጋጋሚ ተናግሯል በስሙ የተከፈተ fbነው ከማውራታችሁ በፉት መርምሩ
አረ ውሸት ፌስቡክ አለው ትምህርት ይሰጥበታል ለምን የምናቀውን አንፁፍም በትክክል ፌስቡክ አለው
ሊመለስ እውነት እውነት ከሖነ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏 አቤቱ አምላኬ እውነት አድርገው ወድማችን መምሕር በጋሻው ተመለስልን 😢
ፐ እግዚአብሔር ይመስገን አርቶዶክስ ተዋህዶ ያረገኝ አምላክ ኦርቶዶክስ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ
እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል የተዋህዶ ልጆች ፀሎት እናደርግለት እወነት ይሁንልን ደስታችን ነው
እውነትነቱን ከአንደበቱ እንስማ ።ብቻ እ/ር ወደ ቤቱ ትመልሰው ።
እመአምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል በእውነት አንቺን እሩህሩህ እናትን ለሰጠን ልጅሽ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁነ አሜን ። እልልልልልል
እውነት አይመስለኝም እሱ እስካልተናገር ድርስ አላምንም ግን እመብርሀን ከጨለማ ታውጣው ትመልስው
ይቅረታ ከጠየቀ በአደባባይ ይወጣና ለእነት ቤተክርስቲያን ይቅረታ መጠየቁን ያሳውቅ ያኔ እንቀበለዋለን
እግዚአብሔር ሲሰራ እንዲህ ነው በእሳት ሳይሆን በበረዱ ይመታል ጊዜው ሲሆን ሁሉም በአፉ ይመሰክራል እውነት ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው።የጥበብ መጅመሪይ እግዚአብሔር ን መፍራት ነው ።
ዋው ድምፅህ ናፍቆኛል ፈጣሪ ወደቤትህ ተመልህ ድጋሜ እንደስማህ ድንግል ማሪያም ትርዳን
አሜንንንባረገው
ሌላ ሴራ አስቦ እንዳይሆን ብቻ ተንኮል አስቦ ከሆነ እመብረሃን አትማረው
እግዚአብሄር ይመስገን!!!የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለይህ፡፡ቀድሞውንም ቢሆን ያለቤትህ ነው የሄድከው ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ፡፡ነገር ግን ያንተን መንገድ ተከትለው ለጠፉት ወንድም እና እህቶች እግዚአብሄር እውነትን እንዲገልጽላቸው አብዝተህ ጸልይ ነፍስህም ፍጹም እረፍትን እንድታገኝ፡፡
ውሸት ነው ወደ ተሬት እንደት ይመለሳል??? ውሻ ነው ወደ ትፋቱ ምመለሰው
አይባልም ውሻ ታማኝ አገልጋይ ነው እኮ እውነት ቢሆን ለራሱ ነው ሀሠት ቢሆንም ለራሱ ነው አትሳደቡ
ሣታረጋክጡ ለምን ትቸኩላላችሁ ከዉሸት ቢትቆጠቡ ይሻላል የህይወት ኩዲይ ላይ እኮ ነዉ የምትጫወቱት የአጢአት መስመረ ላይ እንደሆናችሁ አስተዉሉ
እውነት ነው ወይይይይይ ነው ጥያቄው???አረጋግጠሽ ዘግቤ እሕቴ መጀመሬያ ...እና እሱ እዛም እዜም ቤሆን ማንም አይጉልበትም ማንም አይጨመርለትም ....በአደበቶ እስኬናገር መጠበቅ ነው ጥሮ..✌✌
ድሮስ መስሎት እጅ ተዋሕዶ መቸ ታሰፍራለች የሎችም እዲህ አይተውት ይመጣሉ እንቀበላልን ይቅርታን
ሰልባጅ ነው ሚቀያየረው ሀይማኖት አይለዋወጥም ግን እውነት ከሆነ እኛ ክርስቶስ ይቅርታን ነው ያስተማረን ስለድንግል ማርያም ብለን ይቅር ብለንሃል
Helen Teklay mameshe ena new yekerta adrgehuye metyew
ይቅርታ ጠይቀህ እንድትመለስ የሁልጊዜ ጸሎቴ ነበርመድሀኒያለም ይቅርታህን ተቀብሎ ወደ ቤቱ ይመልስህ
ተመስገን ተመስገን ቸሩ መድሀኒያለም ላንተ ምን ይሳንሀል ሁሉም በእርሱ ሆነ እግዚያብሄር ይመስገን
በተግባር እስኪታይ ምን አስቸኮላችሁ??? ነገሩ ካላወራችሁ ምን ስርታችሁ ትበሉ?እኔ በወሪ ሳይሆን በተግባር በህይወት ተለውጦ ማየት ነው።
ልቦና ሰጦት ከተመለሰ ደስ ይለኛላ ካልተመለሰም ጉዳቱ ለራሱ ነው ይህን ያክል እሚያጓጓ ነገር የለም አትገረሙ ገና አለም ለእመብርሀን የሚሰግድበት ቀን ይመጣልልልልልል
በትክክል ሳታጣሩና ግለሰብን ጠይቃችሁ ምላሽ ሳታገኙ ለዮኡቱብ ቢዝነስ ስትሉ ያተጣራ ወሬ አታውጡ።
እግዚአብሔር ይመስግን ምን ልበል እመብርሃን ን ቃል አጥርኝ
ሲጀመርfb ዬለውም በስሙ ግን ብዙ fb እደተከፈተ እሱም እራሱ በአድ ወቅት ተናግሮዋል ለማንኛውም በራሱ መሰማት ነው ምንፈልገው።
ኦ. አምላኬ. ላንተ. ምን. ይሳንሀል. ወደ. እዉነተኛዋና. ቀጥተኛዋ. እምነት ኦርቶዶክ ተዋህዶ ሀይማኖት እንደሚመለስ. ሙሉ. ተስፋ. ነበረኝ. ክብር ለድንግል. ማርያም ልጅ ይሁን. ገና ሁሉም ይመለሳሉ. የባዘኑትን ልጆቹን የሚፈልገዉ እየሱስ ክርስቶስ ከእኛ. ጋር. ነዉ. ይክበር. ይመስገን
እልልልልልልልል ወንድሜ ሁሌ አዝን ነበር በእልህ እና በቁጣ ነው እንጂ እሱስ መክሊቱ ከኦርቶዶክስ ነው
እውነት ከሆን ደሰ ይላል ድሮስ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ወደ ቤቱ መመለስ አያቅተውም አሸናፊ ጌታ ነው ለማንኛውም ደሰ ብሉናል
እውነት ክሆን በኢፋ በቪዲዮ ይቅር ካልቅቅ አናምንም
ከጥፋት መንገድ እንድትመለስ ስለረዳህ አምላክህን አመስግነው ማንም መጣ ሄደ ለራሱ ይጎልበታል እንጂ ኦርቶዶክ የነበረ ያለ ዝንት አለም ትኖራለች ክብር ለአምላካችን እግዚያብሄር ይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እሱ አሂደለም በፌከ አካውንት ነው እኔም አሂቼዋለው እውነት ቢሆን በvido ያሰተላለፍ ነበር
አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይኩብን ሁሉም እውነቱ ሲገባው ይመለሠላ ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መደሀኒያለም
ለወሬ ከመቸኮላቹ በፊት ለምን አታጣሩም ክክክክክክክክ
ጥርስሽ.ይርገገፊ😷😷😷
አለቅላቂ ጴጤ
Dbin bey gena min ayitesh menafki
Bednebe abatochene yekreta yetyeke
እግዚአብሔር ይመሥገን ሌሎችም እማምላክ የጠፋውን ልባቸውን ትመልስ
እስኪ እናያለን አብረን እውነት አይመስለኝም
አይይይ ስለሁሉም የድንግል ልጂ ጌታ መዳኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ለሁሉም መልስ አለው እናም ስው ፍፁም አይደለም እኛ ሰዎች ሃጢያተኛ ነን እናም ሃጢያአትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ከምንም በላይ ትልቅ ነገር ነው ግና ምን አይተን ብዙ ያሳየናል ተሳድበው እንደወጡ አልቅስው ይቅርታ እያሉ ይመጣሉ ጊዜ ለኩሉ ማን እንደ ኦርቶዶኦክስ ተዋኦህዶ ለዘላለም ትኑር።
የኛዎች ምነው ዛሬ በጣም የወረደ ፕሮግራም አቀረባችሁ በመጀመርያ እርግጠኛ ሳትሆኑ ለምን ታቀርባላችሁ
seytann new yemiknaew engdi
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተክርስቲያን እጇን ዘርግታ ና ልጄ እያለችክ ነው ደስ ይላል ጌታ ብርክ ያርግክ
አይ ሚመለሰዉ የቀረዉ ነገር ስላለ ይመስለኛል ከተፀፀተም ተመስገን ነዉ ግን አዉንም ብዙ አያምረኝም እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን
ገና ምን አይተን ትዝታው ይመለሳል ያለ እመቤቴ የሚሆን ነገር የለም ተመስገን የእሱ ያርገኝ አምላክ 🙏🙏🙏🙏
ያልተረጋገጠ ወሬ አታውሩ ፔጁ የሱ አደለም ትክክለኛው ፔጁ ላይ ምንም ነገር አላለም የበለጠ ደውላቹ ከአደበቱ ብትሰሙ ጥሩ ነው
እግዚአብሔር ይርዳህ ድንግል ማርያም አትየይህ የውነት ከሆነ
አውነት የአግዛቡሄር ቃል የሚሎው አናንተ ወደሱ ትመጣላቹ አንጂ አሱ ኣይመለስም
ወይኔ ድንግል ማርያም ለልጅሽ ክብር ይግባው ተመስገን ገና ብዙ ይመጣሉ ማርያምን እንባዬን ማቆም አልቻልኩም ተመስገን
ወለተ ሀና የማርያም ልጅ ማርያምን አሁን ከተመለሰ አንችን ያድንሻል እንጅ ርየሱስን ቀምሶ ወንዱን ትቶ ሴቷን አይደብርሽም እንዴ?
@@jawarmohamed650 ምን ትዘላብዳለህ?
@@jawarmohamed650 አህዛብ አትቀባጥር በማያገባክ ገብተክ ዶኒያ
@@jawarmohamed650 😂😂😂😂አትሣሣት ገና ይመጣሉ ዘርፌም ትመጣለች ውስጥ የገባችው አይደለም ዳርዳር ቁጭ ያሉት ይቅርና
@@jawarmohamed650 ይ ምጠላው ስምና አስቀያሚ ስው አንተን አየው ዘላባጅ
እዉነት ነው መዳን በክርስቶስ ነው አስተምህሮ ማለት ምን ማለት ነው እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው እባካችሁ ለምን እደሲጣን እዉነት እና ዉሸት ትጫወታለች ሲጣን ህየዋነን እዲህ አላት ከእዚህ ፍሬ በትበሉ ሞትን አትሞቱም ክፉን እና ደጉዉን እዳትለዩ ነው እግዚአብሔር እዳትበሉ ያላቸው እና ሞትን አልሞቱም እና ክፉን እና ደጉን ለይቶ አወቁ እባካችሁ ዝም ብላችሁ እዝቡን አታታሉት እዉነት ነገ ይወጣል በጋሻው ከመጻፍ ቁዱስ ንቅነቅ አይልም በመንፈስ ቁዱስ የተነካ ሰው ዉሻ ወደ ትፋቱ እደሚመለሰዉ እናተ ወደ ዋላ አትመልሱ ይላል የእግዚአብሔር ቃል ቃሉ ነው የሚስማማን ክርስቶስ ለሁሉም ሞቶአል ከሙታንም ተነስቶዋል እንወዳችዋለን እኛ የክርስቶስ ልብ ነው ያለን እዉነት ከመንፈስ ቁዱስ የተወለደ ሰው ተባረኩ
ግን ምን ያህል እውነት ነው? ፅሁፍ ስለለጠፈ ብቻ ማመን ከባድ ነው ስለዚህ አሳማኝ ቪዲዮ በ ድህረ ገፁ ብለቅ የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ! እውነት ከሆነም ብዙ አይገርምም ኦርቶዶክስ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት! ግን እንኳን እመብርሀን ረዳችህ!
እውነት ከሆነ አሁንም አረፈደም ግን እየበፊቱ ወጣ ገባ እያለ የቀሩትን ሲኦል ለመክተት ከሆነ የምትጎዳው አተነህ እወተት ከሆነ ከልብህ ከሆነ መዳህኒአለም ይቅር ይበልህ እመቤቴ አዛኝቷ ታማልድህ ተዋህዶ ፍቅር ናት በጣም የማከብርህ መምህር ነበርክ ግን ምን ያርጋል በተረፈ ደስተኝ ነን ግን አደለንምም ምክነያቱም ባንተ ምክነያት ከቤተክርስቲያን የወጡ በሲኦል የሚኖሩ ምክነያታቸው እንተ ነህ የውነት ከተመለስህ እነሱንም ይዘህ ብትመለስ በጣም ትሩ ነው
እኛ እልልል ብለን ወንድማችንን እንቀበላለን
አባቶቻችን በእርግጠኝነት እንኳን ደሕና መጣሕ ብሎ እንደሚቀበሉ እርገጠኛ ነኝ
እውነት ነው በራሱ አንደበት በቪድዮ ቢሆን ይመረጣል ይህ ምንም አስተማማኝ አይደለም
እውነት ያጠራጥራል የቀሩትን አባቶቻችንን ለመጨረስ ካልሆነ በስተቀር ስለኦርቶዶክስ በደንብ ጠንቅቆ ያውቅ ነበር እና አውቆ አጥፊ ነው አሁንስ ምን አስቦ ነው
መቸም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይቅር ባይ ናትና ምንም ለማድርግ አልቸገርም ብሎ ከሆነ ተሳስቷል ግን ቢሆንም እመብርሀን ትርዳው እኛ ግን ቢያጠፍንም እንበዛለን
እልልልልልልልልልልልልልል እመቤት ክብር ይግባሽ የአምላክ እናት ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
ዘሪፈና ትዝታውም ማሪያም ምስክሬ ናት ይመለሳሉ ሁሉም ዟሮ መግባው ኦሪቶዶክስ ተዋህዶ ናት
Exactly
ያረብ አገር ምግብ አሰራር ለምትፈልጉ ወደኔ ቻናል ጎራ በሉ
@@diyethiopian929 ነይ ለኔ እቤት ስርልኝና ሞያሽ ልይልሽ
በትክክል የኔ እመቤት ገና ሁሉም ይመለሱልናል
የሆላችንም
ዋውውውውውውውው
ወይኔ እመብርሀን ክብር ምስጋና ይግባት በጋሻውን በጣም ነው ምወደው ሁሌም ግን ልቤ በጸጸት ወደ ቤተ/ችን ተመልሶ ይቅርታን እንደሚጠይቅ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እውነት እውነት ነችና አትበጠስም ትቀጥናለች እንጂ በጋሻው ብዙዎቻችንን ከመጥፎ ባህሪያችንና በመጥፎ ሱስ የተነደፍንም ሁላ አምላክ በበጋሻው አንደበት አድሮ ሲያስተምረን ወደ ቅድስት ቤተ/ያን መልሶናል እኔ ዛሬም ድረስ ከዩቲዩብ ላይ የሡን ስብከቶች ዳዎንሎድ እያረኩ ድምጹን ስሰማ ሁሌም አለቅሣለው ዛሬ ግን የደስታ ለቅሶ ነው ያስለቀሰኝ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ መልስ አላት! ሲጀመር ክርስትናን መልቀቅ ማለት እራቁት መቆም ማለት ነው ብርድ ብርድ ሲላቸው ሁሉም ይቅርታ ጠይቀው ይመለሳሉ ።
አይባልም እልል ነው ሚባለው
እውነት ከሆነ በጣም ደሰ ይላል አወ ተዋህዶ ትሻለዋለች የጥንቶ
tikikil yene wude gena yimelsealu yetefitim kibir le medehaniyalem eleleleleelelel
በትክክል
ትክክልል
❤❤❤❤ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይገባዋል ማርያም ላንች ምን ይሳንሻል ማርያም ሆይ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤ ማርያም ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጠርው አይደክምኝም እኔስ ማርያምን ብደጋግመው ማርያም
ኑ ቤታችን እኳን ለናተ ያሳደገቻቹ ለማንም ክፍት ናት ኑኑኑኑኑኑኑኑ ናፍቃቹናል ኑኑኑ
ይቅርታ ይደረግለት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚያብሔር ይመሥገን ወደቀደመቺሁ እውነተኛዋ ተመለሡ የዲግል ማርያም ልጆቺ
@@ayeleshtamasgnyoutube6580ወይ ደስ ሲል በፌት ጴጤ እያለ የድሮውን መዝሙር ስሠማ በጣም አለቅስ ነበር እንኮን ለእመቤታችን ደጅ በቃህ
ተመስገን
ገነ ሁሉም ይመላሳሉ. ምኑን አይታችሁ. ክብሩ yiስፋው እናትና ልጂ. 😋
Egzbhere. Ymsgene
Hahhaahah አልተመለሰም አይመለስም
Sel enatena ljwa kesafachu melasun mawetate men ametaw
Amennnnnnnnnnn
@@habetamasmare5752 እርርርርር በል ይመለሳል
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ወንድሜ በጋሻው እንኳንም ተመለስህልን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛና እውነት ነች ፈተናዋም የበዛባት እውነትና ቀጥተኛ ስለሆነች ነው እውነት ምንግዜም በፈተና ውስጥ ነች እግዚአብሔር አምላካችን ተዋህዶ እምነታችንን ይጠብቅልን አሜን፫
መመለሱ መልካም ነው እንደኔ ግን ከዚህ በኋላ ሰባኪ መህን የለበትም ባይ ነኝ።
ለምን ይቅርታ ካለ ንስሃ ከገባ ፡ የማስተማር ችሎታ አለው።
እንዴ ለምን ይመለስልን አያስተማምኑም እንጂ
አወ በዚህ ግርግር ስ እንዴት ይቅርታ ለመጠየቅ አሳማኝ ምክንያት ያቅርብ
Who are you to decide. Think how many times you sin in front of God.
እግዛብሔር ይመስገን የተዋህዶ የጠፉ ልጆቿ እየተመሉሱ ስለሆነ ደስ ይላል
እውነት ከሆነ በእውነት ደስ ይላል ለራሱ ነው ኦርቶዶክስ መሆን ስለፍለጉት ብቻ ሳይሆን መመርጥም ያስፈልጋል ❤
አሜን አሜን አሜን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመደሀኒአለም
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏በአዲሱ አመት ገና ብዙ መልካም ዜናዎችን እንሰማለን
💐💐መልካም አዲስ አመት ይሁንልን💐💐
አሜን አሜን አሜን
ደሥይላል ተመሥገን ጥሩዜናነው
እዉነት ከተመለሰ በጣም ደስ ይላል የተቀነባበረ እንዳይሆን?እዉነት ከመጣህ እጃችን ዘርግታ ትቀበልሀለች ቤተ ክርስቲያን አንተ በጣም ምርጥ ሰዉ ነህ ስብከትህና ድምፅህ እራሱ በጣም ናፍቆኝ ነበር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ይገባዋል ለእግዚአብሔር ለሌሎችም ልቦና ይስጣቸዉ
መልካም ዜና ያሰማሽ እናትየ ሰናፈቀው በእንባ ብጠበቀው የነበረ ብስራት ነው በእውነት እግዚአብሔር ይረዳው በጸሎት ልናስበው ይገባል
እውነት ነው
አሜን የድግል ልጅ ክብርምስጋና
እውነት ከሆነ አምላክ ይመስገን ለኛ ሳይሆን ለራሳቸው እኛማ የተሰቀለውን ነው የምንከተለው
መሠ
Egziabher yemesgen!!
በአዲስ አመት አዲስ ነገር ለዚያውም ነፍሴን የሚያስደስት ዜና በመስማቴ እጅግ ደስስስስ ብሎኛል:: የድንግል ማርያም ልጅ ልቦናህን ይክፈትልክ መምህር በጋሻው
ኤግርህን ብላ በይው እደሱ አይነቱ ተኩላዎች ከቤተክርስትያን ቢወጡልን ቅድስት ቤተክርስትያናችን ሰላሟ ይመለስ ነበር እነዚ ነቀዞች
ምርጫዬ አብይ ነው አይባልም ቤተክርስቲያን ስድብ አላስተማረችንም ወንድምሽ ወደ ቤቱ ተፀጽቶ ሲመጣ በፍቅር ነው መቀበል ያለብሽ የሁላችንም ሀጢያት እግዚአብሔር ሸፍኖልን ነው እንጂ በድለናል
ዝበይ ጴጤ
ክብር ለእሜቤታችን ለድንግል ማርያም ልጅ ለልኡል እግዚያብሄር ይሁን አሜን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የናትና አባቴ
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችን መጨረሻ ያሳምርልን አሜን።።።።
አሜን።
*እግዚአብሔር ያስብህ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ይቅር ትበልህ 😭😭እኛማ የደስታ እንባ እያነባን እየዘመርንና እያሸበሸብን ስለጠፋው በግ መገኘት እግዚአብሔርን እያመሰገንን እንቀበልሃለን::*
ማማየ በትላልቁ ለመፃፍ እንዴት ነው የሚቻለው ልክ አሁን እንደፃፍሽው ለመፃፍ ?ከይቅርታ ጋ
@@ሕልምአለኝሕልምአለኝ
*እሺ ችግር የለውም መጀመርያ ከመፃፍሽ በፍት *👈 ምልክት ተጠቀሚ ስጨርሽም *👈እችን ምልክት ተጠቀሚ ከካ ይሆንልሻል ልክ እንደኔ*
በኬዳነምርት ወይኔ እመብርአን እመቤቴ ክብር ምስጋና ይግባሽ እመቤቴ ምን እደምንም አላውቅም እግዝያብሔር ይመስገን
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው እልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይገባታል ለቅድስት ድንግል ማርያም እልልልልልልልልልል💚💛❤🙏🙏🙏
ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው። ከልብህ ከሆነ እናት ቤተክርስቲያን አጇን ትዘረጋልሃለች።
አቤቱ ጌታ ሆይ ተመስገን ሁሉንም በቤቱ አፅናልን አሜን በእውነት
ግን ከአንደበቱ ይንሰማ ይመረጣል እንደነ ምርት ነሽ እኔ አጥሀተኛዋ እህተ ማርያም ይቅር ብየ ሀለሁ እመቤቴ ታስብህ
ምን ያህል እርግጠኛ ናችሁ?የፌስቡክ ገጽ የሱ መሆኑን እንደት እርግጠኛ ሆናችሁ???
እዉነት ከሆነ በጣም ደስ የምል ዜና ነዉ እግዚአብሔር ሁሉንም ወደ እዉነተኛይቱ ሐይማኖት ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመልስልን
ድንግል ማሪያም ወደቀጥተኛዉ መንገድ በሰላም ትመልስህ መምህራችን
እናት ተዋሕዶሁሌም ተፀፅተውከልብመመልስን ለሚፈልጉ እጇን ዘርግታ ትቀበላለች በእውነት ከሆነ
Good news
በጣም ደሰሰሰሰ ይላል ለመቤቴዪ ክብር ይሆን አሜን
ወይኔ በጣም ደስ ይላል ወድማችን እኳን በሰላም መጣህልን አር ኑልን እኔ እውነት ለመናገር ፕሮቴስታቶች ያሳዝኑኛል ምክንያቱም ሰጣን ነው መጥፎን እዲተገብሩ የሚያደርጋቸው እውነት እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይርዳችሁ ኑኑኑኑኑኑኑኑ በፍቅር እንቀበላችሃለን
ትዝታውእና ዘርፌም ይመለሳሉ እግዚአብሄር ልጆቹ ሲጠፉ ዝም አይልም ተመስገን አምላኬ
እልልልልልልልልልልል አቤቱ አንተ ምንይሣንሀል የሁሉ ባለቤት የድንግል ልጅ መዳሀኒያለም ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አምላኬ እመብርሀን አንቺው በግዜሺ ወደ ቤትሺ መልሻቸው ወላዲተ ድንግል አሜን
ያለ ኦርቶዶክስ ምንም ነገር ቢሆን ባዶ ነው!!! ክንያቱም ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት እውነተኛው እምነት ስለሆነች ነዉ ።
😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ናልን ወንድማችንንንንንን ወደቤትህ አሁን ፈተናችን በዝቷል ታስፈልገናለህ ተመለስ ወንድማችን እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቀደመ ቤትህ ተመለስክልን ይቅር ብለናል እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ😍😍😍😍😍💚💛❤
Min tashukabichalesh zim bilesh metsely new esu meta mere min godelebin bimeles lerasu yitekemal
@@kidhgs717 ሰይጣን ነሽ እንዴ😁😁😁😁 ምነው አፍሽ ጥሩሩሩሩሩ...........😁😁😁😁 የሰው መመለስ ማያስደስተው ዲያብሎስ ነው ስለዚህ እዛውው🙈🙈🙈🙈🙈🙈
ና ወንድማችን የጠፋ በግ ኦርቶዶክስ ልትቀበል ዝግጁ ነች አይዞህ አትፍራ ናናናናናና
እኔም እኮ የለጠፈዉን አይቼ እዉነት ነዉ ወይስ ዉሸት እያልኩ ነበር እዉነት ያርገዉ ድምፅ በጣም ደስ ነዉ የሚለኝ ሲሰብክ እግዚአብሔር ይርዳህ የድንግል ማርያምልጅ ወደቀደመቺዉ ቤተክርስቲያን ተመለሱ
😱😂😱😂😱 እህታችን ወሬኞች ወሬ ይዘው በሚንቀዠቀዡበት ዘመን መስሚያችን ጥጥ ነው በድምፅ በቪዲዮ ካልተደገፈ ማረጋገጫ ለሌለው ነገር ዝም ብለሸ አትብጠረቂ ንኪው ወሬ
ይቅርታ ስለጠየቁ ብቻ ሳይሆን : ውሃ ነው ብለው ባቀለሉት ፀበላችን በመምህር ግርማና በአባ ዮሃንስ እጅ ተጠምቀው ነው መግባት ያለባቸው:: ተደጋጋሚ እንዲዋሹን ያደረጋቸው ክፉ መንፈስ አሁንም ዳግም እንዳይጠቀምባቸው እንፈልጋለንና:: ወደ ቀድሞ ቤታቸው እናት ቤተክርስትያናችን በሙሉ ልባቸው ከተመለሱ ደስታችን ወደር የለውም:: ስብሃት ለእግዚአብሔር 🙏🏻
ምንድነው ለዉሬ መጣደፍ ዩቱብ ገንዘብ ለመስራት ነው ?
ታግሰሽ ከራሱ አንደበት ለምን እትሰሚም ነበር
ከልቡ ከሆነ እኔ ይቅር ብዬዋለው
ሰላም ለናተ ይሁን እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት ዛሬ በጣም ደስ ይላል እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
እልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለቅድስት ለንፅህት ድንግል ማርይም ከልጅዋ ከወዳጅዋ ይድረሳት አሜን አሜን አሜን
እንኻን ተመለሳችሁ እሰይ እስቲ እውነቱን እወቁ
የድንግል ልጂ ይክበር ይመስገን
እልልልልልልልል በስም አብ በስም ወልድ በስም መንፈስ ቅዱስ እኔ ማመን አልችልም ግን ደጋግሜም ሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ኑ እንቀበላለን መልካም አዲስ አመት መልካም ዜና ነው
እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ይርዳው
እመቤታችን ለድንግል ማርያም አንቺም ስም
ሕልም. ነው ቅዠት
ነው
እየሱስን መስበክ የፄፕሮቴስንታት ብቻ ከሆነ ክረስቶስ ያልተሰበከበት ክርስትና አይደለም ።
ጴንጤ ስለ ክርስቶስ ምን ሰበከ በስሙ ትነግዳላችሁ እንጅ ከኦርቶዶክስ የበለጠ ከመስበኩ ሌላ ክርስቶስ የተያዘበትንና የተሰቀለበትን አርብና እሮብ እየጾመች ክርስቶስን እምታስብ ቅድስት ቤተ ክርስትያን ኦርቶዶክስ ብቻ ናት ኦርቶዶክስ ስለ ክርስቶስ በእውነት በቃሉ ስትኖር እነ መናፍቅ ግን በስሙ ጌታ ሆይ እያሉ በውጭ እርዳታ ይነግዳሉ እመብርሀን ወደ እውነተኛው የልጇ ፍቅር ትመልሳችሁ
እልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 መምህርችን በጋሻው እንኳን በሰላም ወደ ቤተክርስቲያን ተዋህዶ ሃይማኖት ታመላስክ እመቤቻን በፀሎታ አት ላይክ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏
ከሆነ ጥሩ ግን ደግሞ ምን ተንኮል ታስቦ ይሁን ደግሞ ፈጣሪዬ አንተው ሁናት ለተዋህዶ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን!
እንዲህ አይባልም ይቅር ማለት ከልብ መሆን አለበት፡
የጠፉት በጎች ይመለሱልን ተመስገን የበጋሻዉ ትምህረት በጣም ነበር የምወዴዉ ልቦናክን ይመልሰዉ
እውነት አይደለም አሁንም እያገለገለ ነው የራሱን ልጅች እያስተማረ ነው f.b ደግሞ የለውም
እርግጠኝ ነኝ ይቆይ ይሆናል ዘርፌና ትዝታውም ይመለሳሉ አብሶ ዘርፌ ውስጤ ይነግርኝል ለማየት ያብቃን ሁሉም በግዜው ይሆናል ትክክል እድልልሆኑ እያወቁ ልምን በጨለማ እደሚኖሩ አላውቅም
ነገ ታያለሽ በይንሽ እስከመቼ አዳራሽ ውስጥ እየጨፈሩ ይቀራሉ ብለሽ ነው
ኧረ ማነው ያለው
@@ወንቅሸትቅዱስገብርኤልገዳ 😀😀👍
@@ወንቅሸትቅዱስገብርኤልገዳ ምነው ምን አጠፋሁ
እውነት ከሆነ ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚአብሄር አምላክ ይሁን ወላዲተ አምላክ ትርዳህ
እሰይይይይይይ እልልልልልልልል እንኳን ተመለስክ ወድማችን ።እውነት ይሁንልን እሰይይይይ እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ምንብዬ ላመስግንህ አምላኬ ሆይ
ኡፍፍ ሁሉም ይመለሱልን ሙስሊሞችም ይመለሱ ሌሎችም ይመለሱ እሰይይይይይ እንዴት ደስ ይላል
Ameen ameen ameen
የጠፉትን ሁሉ ጌታ ይመልሳቸው ወደ እናት ቤተክርስትያን እንቀበላለን ።
ድሮም ጥፋቱ አልገባኝም ነበር ግን ዛሬም ነገም እንወድሀለን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ!
ችግሩ የቤተ ክርስቲያን ነው አባቶች ችግር አለባቸው
@@saedasaleh8212 ችግሩ የፕሮቴስታንት ሃይማኖታዊ ርዕዮተ ዓለም መስበክ ጀመረ ፡፡ ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንታዊ ርዕዮተ ዓለም የተለያዩ ናቸው ፡፡ ከእሱ ፌስቡክ ማንበብ ይችላሉ
ችግሩ የፕሮቴስታንት ሃይማኖታዊ ርዕዮተ ዓለም መስበክ ጀመረ ፡፡ ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንታዊ ርዕዮተ ዓለም የተለያዩ ናቸው ፡፡ ከእሱ ፌስቡክ ማንበብ ይችላሉ
@@abbeyabebaz4737 እኔ እንደ አዱኛ ፍቃዱ በ ይፋ ካላየሁት አላምንም ድርቅ ያለ ፈጠጤ ነው ኢንተርቪው ላይ አይቸዋለሁ
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይገባካል 🙏🙏🙏
በጋሻው fb. እንደማይጠቀም በተደጋጋሚ ተናግሯል
በስሙ የተከፈተ fbነው ከማውራታችሁ በፉት መርምሩ
አረ ውሸት ፌስቡክ አለው ትምህርት ይሰጥበታል ለምን የምናቀውን አንፁፍም በትክክል ፌስቡክ አለው
ሊመለስ እውነት እውነት ከሖነ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏 አቤቱ አምላኬ እውነት አድርገው ወድማችን መምሕር በጋሻው ተመለስልን 😢
ፐ እግዚአብሔር ይመስገን አርቶዶክስ ተዋህዶ ያረገኝ አምላክ ኦርቶዶክስ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ
እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል የተዋህዶ ልጆች ፀሎት እናደርግለት እወነት ይሁንልን ደስታችን ነው
እውነትነቱን ከአንደበቱ እንስማ ።ብቻ እ/ር ወደ ቤቱ ትመልሰው ።
እመአምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል በእውነት አንቺን እሩህሩህ እናትን ለሰጠን ልጅሽ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁነ አሜን ። እልልልልልል
እውነት አይመስለኝም እሱ እስካልተናገር ድርስ አላምንም
ግን እመብርሀን ከጨለማ ታውጣው ትመልስው
ይቅረታ ከጠየቀ በአደባባይ ይወጣና ለእነት ቤተክርስቲያን ይቅረታ መጠየቁን ያሳውቅ ያኔ እንቀበለዋለን
እግዚአብሔር ሲሰራ እንዲህ ነው በእሳት ሳይሆን በበረዱ ይመታል ጊዜው ሲሆን ሁሉም በአፉ ይመሰክራል እውነት ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው።የጥበብ መጅመሪይ እግዚአብሔር ን መፍራት ነው ።
ዋው ድምፅህ ናፍቆኛል ፈጣሪ ወደቤትህ ተመልህ ድጋሜ እንደስማህ ድንግል ማሪያም ትርዳን
አሜንንንባረገው
ሌላ ሴራ አስቦ እንዳይሆን ብቻ ተንኮል አስቦ ከሆነ እመብረሃን አትማረው
እግዚአብሄር ይመስገን!!!
የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለይህ፡፡
ቀድሞውንም ቢሆን ያለቤትህ ነው የሄድከው ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ፡፡
ነገር ግን ያንተን መንገድ ተከትለው ለጠፉት
ወንድም እና እህቶች እግዚአብሄር እውነትን እንዲገልጽላቸው አብዝተህ ጸልይ ነፍስህም ፍጹም እረፍትን እንድታገኝ፡፡
ውሸት ነው ወደ ተሬት እንደት ይመለሳል??? ውሻ ነው ወደ ትፋቱ ምመለሰው
አይባልም ውሻ ታማኝ አገልጋይ ነው እኮ እውነት ቢሆን ለራሱ ነው ሀሠት ቢሆንም ለራሱ ነው አትሳደቡ
ሣታረጋክጡ ለምን ትቸኩላላችሁ ከዉሸት ቢትቆጠቡ ይሻላል የህይወት ኩዲይ ላይ እኮ ነዉ የምትጫወቱት የአጢአት መስመረ ላይ እንደሆናችሁ አስተዉሉ
እውነት ነው ወይይይይይ ነው ጥያቄው???አረጋግጠሽ ዘግቤ እሕቴ መጀመሬያ ...እና እሱ እዛም እዜም ቤሆን ማንም አይጉልበትም ማንም አይጨመርለትም ....በአደበቶ እስኬናገር መጠበቅ ነው ጥሮ..✌✌
ድሮስ መስሎት እጅ ተዋሕዶ መቸ ታሰፍራለች የሎችም እዲህ አይተውት ይመጣሉ እንቀበላልን ይቅርታን
ሰልባጅ ነው ሚቀያየረው ሀይማኖት አይለዋወጥም ግን እውነት ከሆነ እኛ ክርስቶስ ይቅርታን ነው ያስተማረን ስለድንግል ማርያም ብለን ይቅር ብለንሃል
Helen Teklay mameshe ena new yekerta adrgehuye metyew
ይቅርታ ጠይቀህ እንድትመለስ የሁልጊዜ ጸሎቴ ነበር
መድሀኒያለም ይቅርታህን ተቀብሎ ወደ ቤቱ ይመልስህ
ተመስገን ተመስገን ቸሩ መድሀኒያለም ላንተ ምን ይሳንሀል
ሁሉም በእርሱ ሆነ እግዚያብሄር ይመስገን
በተግባር እስኪታይ ምን አስቸኮላችሁ???
ነገሩ ካላወራችሁ ምን ስርታችሁ ትበሉ?
እኔ በወሪ ሳይሆን በተግባር በህይወት ተለውጦ ማየት ነው።