የሚሊየነሩ ልጆች ከአክስታቸው ጋር ተፋጠጡ። ንብረቴን ስጠኝ ክልሆነ ፍርድ ቤት ለፍርድ አንከራትትሀለሁ... ሄርሜላ የምታወራውን ማመን አቃተን።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • የሚሊየነሩ ልጆች ከአክስታቸው ጋር ተፋጠጡ። ንብረቴን ስጠኝ ክልሆነ ፍርድ ቤት ለፍርድ አንከራትትሀለሁ... ሄርሜላ የምታወራውን ማመን አቃተን።

КОМЕНТАРІ • 7 тис.

  • @Grgc-y6l
    @Grgc-y6l 9 днів тому +425

    ሄርሜላ ፀበል መሄድ አለባት በጤናዋ አደለም

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 9 днів тому +3

      ትክክል ጤነኛ አይደለችም

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 9 днів тому +1

      ደምርኝ❤❤

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 9 днів тому

      ​@AmsalMengistu ደምርኝ❤❤

    • @HaregDessie-l5z
      @HaregDessie-l5z 9 днів тому +1

      Heremiela Endetegest Asefa medahiniyalem yedereslesh yich set kedemts Esek Anegagerua seytan nech Bini degemo Erasehin sebiseb genezeb Atatfa sew mesebseb Yelebihem ::Fetari kenatGar yehun

    • @HaregDessie-l5z
      @HaregDessie-l5z 9 днів тому +1

      Hiremiela Betelk Metet Teyezalech Setawerahula fituan Azuranew Kerasuaga Aydelechem Nesr Mela Feleg Baleweld Abatie yerdachew

  • @leyuassefa6414
    @leyuassefa6414 9 днів тому +408

    በጌታ በኢየሱስ ስም ይህማ አይን ያወጣ መተ ት ነዉ የተገለበጠ ይሁን

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 9 днів тому

      ደምርኝ❤

    • @hadastekle2644
      @hadastekle2644 9 днів тому +2

      Amen betkikil

    • @gug6213
      @gug6213 9 днів тому +2

      እናተ ሰው ከሰውነት ወደ አውሬነት እየተቀየረ ነው እዴ አያሳዝኖትም የቲም ናቸው። ያሰበችው ሳይሳካለት አላህ ከህይወታቸው ያውጣት

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 9 днів тому +1

      Amen Amen Amen

  • @EmameMkounen
    @EmameMkounen 9 днів тому +1025

    በጤነው አይደለም ይች አርጉት የሆነ ነገር አድርጋታለች የምትሉ

  • @user_seatttle
    @user_seatttle 9 днів тому +20

    እኔ ይሄንን ጉደ የምሰማበት አቅም የለኝም እኔ በጭራሽ አለምንም በወንድሟ ላይ እደዚህ መቀየሯ አሁንም ያው በመተት አስተብትባ እሷ የለቻትን ሁሉ እንድታደርግ አድርጋታለች ጋዜጠኛው በኒያምን ጠብቀው የገሉታል አንተ እውነቱን እንደምታገኝ እተማመንብሀለሁ በርታ እራስህንም ጠብቅ

  • @AynalemAlemayehu
    @AynalemAlemayehu 9 днів тому +314

    ፈጣሪ ሔርሜላን ከታሰረችበት እስራት ይፍታት

    • @madena6937
      @madena6937 9 днів тому +1

      ፈጣሪ. ሔረሜላን ፈጣሪ ልቡሐን ይመልስ።

    • @صوفيصميلي-خ1ع
      @صوفيصميلي-خ1ع 9 днів тому

      😮​@@madena6937

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 9 днів тому

      አሜን ከሥራቷ ይፍታት በደንብ እንደታሰረች ያስታውቃል

    • @אאבה
      @אאבה 8 днів тому

      8​@@MemeGetachew-d8c

  • @StC-g3o
    @StC-g3o 9 днів тому +810

    መተት አርጋባት ነዉ በጤናዋ አይደለም ሄርሚላ😢😢😢

  • @hanamengistu6105
    @hanamengistu6105 9 днів тому +163

    ሔርሜላ ተክል አይደለም መዳኒት ያረገችባት ይመስላል በዚህ ልክ ወንድሟ ላይ እና አንተ ላይ ልትቀየር አትችልም ትክክል ነው ምትሉ ላይክ አርጉ

    • @user-xw7hg9mq9c
      @user-xw7hg9mq9c 8 днів тому +1

      አክስት የመችው ለማታለል ነው።

    • @user-xw7hg9mq9c
      @user-xw7hg9mq9c 8 днів тому

      መተት ነው ሄርመላ የተደረጋባት በእክስቱዋ ።

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቈ3ረ 7 днів тому +1

      በትክክል

    • @rahmamami3581
      @rahmamami3581 4 дні тому

      ወይች ለጅ አሑንም ባልታወቀች አክስት መድሐኒት ተደርጎባታል ከወንድማም ያሑሉ የምላቸወ እዚሕ ያደረሳት ለሱም እንዴት እንደመለሰትለት ያባሳጫል አክስት ጤነኛ አይደለችም መድሐኒት የማይለያቸው መጥፍ ሔርሜላ መተቱበደምብ ነው ያረገችባት አክስትየውእኔ የሚመስለኝ ገንዘቡ አካፍላችሑ ልጁ አግብቶ ቤቱ ይያዝ እሕቱም ተከፍላት ትሒድ ትብላት አክስታ አሑንስ ፀበል የሚወስዳትም አታገኝም ምሞታ ነው

  • @GcgcgcgcfCggcgcgc
    @GcgcgcgcfCggcgcgc 9 днів тому +11

    እደዉ በፈጠረክ ጌታ ልጁን ጠብቀዉ እራስህን ጠብቅ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 9 днів тому +571

    እርግጠኛ ነኝ እንዲ የሆነችው ፍቅረኛዋና አክስቷ ያረጉባት ነገር አለ ፀበል ውሰዷት በእግዚአብሔር በማርያም 😢😢😢 ዳግም ለነዚ ልጆች ፈተና በማርያም

    • @Tity-g5l
      @Tity-g5l 9 днів тому +6

      አርጋባት ነው አክስት ተብዬዋ ታግታ ልጅቷን ወደፀበል ቦታ ውሰዱ

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 9 днів тому

      ደምርኝ❤

    • @accacc5974
      @accacc5974 9 днів тому +5

      አለው ጸበል ወስዶ መተቶ ይለፈልፋል

    • @Habtam-n2n
      @Habtam-n2n 9 днів тому +3

      ፀብልወሰዶት የጤና

    • @buruktawit
      @buruktawit 9 днів тому +5

      ፀበል ውሰዷት ልጅቷ ወዳ አደለም ችግር አለ

  • @workitbakala4749
    @workitbakala4749 9 днів тому +99

    ኤርሜላ ፀበል መሄድ አለባት አክስትቲቱ ገንዘብ ብቻ ነው የምትፈልገው ወንድማን እንዳታስገድለው ተጠንቀቁ አንተ ጋዜጠኛ በጣም ጀግና ነህ ግን
    ራስህን ጠብቅ ❤❤

    • @user-gq1dk5sc8n
      @user-gq1dk5sc8n 9 днів тому

      ዘላለም ብያግዘው ደስ ይለኛል

  • @alexhm3264
    @alexhm3264 9 днів тому +63

    መተት ነው...እንደ ዘበኛው....ሔርሜላ ተበልታለች...ወደ ፀበል ትሂድ...❤

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 9 днів тому +5

    ሴትየዋ የሆነች ጅብ ናት ምንም ጥርጥር የለውም በመተት ነው ልጅቶን እንድታወራ ያረገቻት ተንተተጠንቀቅ ላንተም አትመለስም እግዚአብሔር አስቀድሙ ሄርሜላ ምንም ብትልህ እንዳትቀየም ወዳ አይደለም ፀበል ውስዳት❤❤❤

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf 9 днів тому +379

    ጋዜጠኛ ወንድሜችን ሄርሜላ በጤና አደለም ፀበል ውሰዳት😢መተት አሰርታባት መሆን አለበት😢

  • @ሄሉነኝየሚካኤልልጅ
    @ሄሉነኝየሚካኤልልጅ 9 днів тому +205

    በጤናዋ አይደለም ነስር ጀግናዬ ተከታተላቸው ሄርሜላ በሰላሟ አይደለም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abezash921
    @abezash921 9 днів тому +210

    የሀቅ ሁሉ ጥግ ነህ በርታልን የታላችሁ የምትወዱት🎉🎉👍👈

  • @layla-pt9vs
    @layla-pt9vs 8 днів тому +5

    ዬዚች ዬወደል መተት ነው ልጆቹን ሚባላቸው ምትሉላይክ

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 9 днів тому +177

    እባክህ ለሔርሜላ መዳኒት ፈልግላት የሆነ ነገር አስነክታት ነው አላህ ያስታርቃቸው አሚን

  • @atinafe5880
    @atinafe5880 9 днів тому +306

    እርግጠኛ ነኝ እንዲ የሆነችው ፍቅረኛዋና አክስቷ ያረጉባት ነገር አለ በጌታ በኢየሱስ ሰም 😢😢😢😢😢😢

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 9 днів тому

      😢😢😢😢😢😢

    • @ሰለማዊትዩቱቢ
      @ሰለማዊትዩቱቢ 9 днів тому

      አዎ ትክክል😢😢😢

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 9 днів тому +1

      መተት ነው የምትናገረው ምንም አዲስ ነገር የለም ሴትየዋ የምትናገረውን ትደግማለች ስለዚህ አሁንም ወደ ፀበል ትሂድ። ከእግዚአብሔር ከሆንን አለም በሙሉ በክፉ
      እንደተያዘ እናውቃለን ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ።

    • @atedemryam
      @atedemryam 8 днів тому

      Ewunet new mulubemulu dabilos srawun eyesera new

    • @samriyouyube12
      @samriyouyube12 8 днів тому

      ሄርሙ አይ ገዘብ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    ፀበል ትግባ ልጂቷ በጤናዋ አይመስለኝም ።

    • @AmsalMengistu
      @AmsalMengistu 9 днів тому

      እኔም አይመሥለኝም በጤናዋ አይደለም

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 8 днів тому +8

    አክስቷን ወደ ፖሊስ ጣቢያ ውሰዷት
    ሔርሜላን ወደ ፀበል ውሰዷት
    ቢኒያም❤❤❤የነስር ዓይን❤❤❤እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 9 днів тому +551

    በጤናዋማ አደለም የሆነ ነገር አርጋት ነው እሚሆን😢😢

    • @amaamm2112
      @amaamm2112 9 днів тому +11

      አዎ የሆነ ነገር አርጋታለች😢😢😢😢

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 9 днів тому +3

      በትክክል

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 9 днів тому +10

      መተት ነው ይህ በቃ አለቀ

    • @ጠባይግብርምስኩሉ
      @ጠባይግብርምስኩሉ 9 днів тому +1

      በጣም ያሳዝናል ደሞ ለንስር አይን ባዳ ነህ አላለችም ማፈረያ ናት ይህ ሁሉ ስሳቃዩ የት ነበርች በንስር እንይ ነው እኮ ንብርታችው የትገኝ ምን ትመስላለች አውረ ያስበላች ምን አይን ዱረይ ናት😢😢😢😢😢

    • @TamemaSaeed
      @TamemaSaeed 9 днів тому

  • @merongirma8950
    @merongirma8950 9 днів тому +115

    እቺ ሴትዮ አክሰት አትመስለኝም ልጅቷም በመተ ት ይዛት ነው ደግማችሁ ፀበል ይዛችኋት ሂዱ ሁለቱን አባልታ ንብረት ለመውሰድ ነው እንዳትፋታት ጀግናችን በርታልን ተከታተሏት

    • @wollodessiefikr2514
      @wollodessiefikr2514 9 днів тому

      ታዳ ሴቷጋር ካደረገች ወንዱ እዴት አያውቅም አክስቱ አለመሆኗን

    • @lensami2970
      @lensami2970 9 днів тому

      Akistiyow DANA tadrg

    • @tsigeredazenebe4739
      @tsigeredazenebe4739 9 днів тому

      እኔም እንደዛ ነው የሚመስለኝ

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 9 днів тому +80

    ልጅቷን መተት አድርጋታለች በዚህ አይነት ቢኒን ያስገድሉታል አንተ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሙሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይወድሃል!!!!

  • @EhdUeu-vx7qi
    @EhdUeu-vx7qi 8 днів тому +8

    አላህ ከመተት ከሲህር ከሰይጣን ክፍት ይጠብቀን በሰላሟ አትመስልም

  • @AbayneshiTsegaye
    @AbayneshiTsegaye 9 днів тому +167

    ጠንቆይ የማይሰርው ነገር የለም ይቺ ሰይጣን እህትና ወንድም መካከል ገብታ ማለያየቶ ያሳዝናል

    • @lensami2970
      @lensami2970 9 днів тому

      Tikikl

    • @sabamekuria959
      @sabamekuria959 9 днів тому

      Tenkeway yetfal le gizew bihonlat afer tibla

    • @sabamekuria959
      @sabamekuria959 9 днів тому

      Yechin setan metetgna Ye serashen yesetesh!!! Hermla drogawan metewan ebde seteyo asabedash new mechersa talkeshalesh balege alele setyo sekaram afer tigbiyalesh tebiki Ye neser erashen tebk adera🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @VuvoY16-xd3wk
    @VuvoY16-xd3wk 9 днів тому +112

    አንተ ታማኝ ነህ ግን የእምነትን ዋጋ የሚከፍሉህ በክህደት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናችን❤❤❤

    • @user-gp4di5fp3s
      @user-gp4di5fp3s 9 днів тому +1

      😭😭😭☝️

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 9 днів тому +2

      ኤርሜላ በጤናዋ አይደለችም አትፍረጅባት ምክንያቱም ታስራለች

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 9 днів тому

      @@user-gp4di5fp3s

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 8 днів тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 8 днів тому

      Eko😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @መቅዲ-የ9ፐ
    @መቅዲ-የ9ፐ 9 днів тому +115

    ሄርሜላ ጤና አደለችም ማርያምን
    የንስር አይን ወንድማችን አይዞህ ሄርማላ በምትናገረው ነገር እንዳይከፋህ

  • @meazakebebe2680
    @meazakebebe2680 8 днів тому +5

    እርግጠኛ ነኝ እንዲ የሆነችው የተደረገባት ነገር አለ ፀበል ውሰዷት በእግዚአብሔር በሰማሀቷ በፃዲቁ ተክለአይማኖት ከዚህ ሁሉ ፈተና ያወጣትን የንስር አይንን እነደዚማ አታደርግም በጤናዋ አይደለም ወንድሟስ ቢሆን የቀን ስራ እየሰራ ያኖራት እኮ ነው ሚረሳ አይደለም ወዳ ስላልሆነ ወንድምየው ካንተ የቀረበ ዘመድ የለም ያኔ ያልነበረ ዘመድ ዛሪ ኬት መጣ ስለዚህ ፀበል መውሰድ አለብክ ወንድምየው በማርያም እንዳትተዋት

  • @rozaa5339
    @rozaa5339 9 днів тому +101

    ወይኔ በጣም ታሳዝናለች የዘበኛው ድርጌት ተደገመ አረወደ ፀበል አሰራቹ ውሰዳት

    • @SaudiKsa-m6x
      @SaudiKsa-m6x 9 днів тому +1

      ትኔም ብየአለሁ በመተትነው

    • @tilahunweldeyesus5805
      @tilahunweldeyesus5805 9 днів тому +1

      ከቢኒያምጋ ሆናችሁ አስራችሁ ፀበል ወስደሀት ወደ ሀረር ብትሄድ ይሻላል ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም። በተጨማሪ ዘላለምም ቢያግዝህ(በፍጥነት መፈታት ስላለበት) እግዚያብሔር ይርዳችሁ።

  • @FfEw-ob2hk
    @FfEw-ob2hk 9 днів тому +197

    በጤናዋማ ይደለም የንስር ዓይንየ ይመስለኛል መስተፋቅር አርጋት ነዉ ጌታ ሆይ 😭

  • @user-cw9ks7wt2o
    @user-cw9ks7wt2o 9 днів тому +127

    ውዶቼ እንኳን ለቅዱስ ሩፉኤል ክብር በዓል አደርስቹ ልጂቱ ፀበል ትግባ መተት ተደርጎበታል እራሷን አታቅም እድትገባ ምትፍልጉ በላይክ አሳዩ ❤❤❤❤❤❤

    • @እትዮጵያኣንድናት
      @እትዮጵያኣንድናት 9 днів тому

      ኮቶታሞች ቅዱስ እግዝአቤሄር ብቻ ነው ።

    • @MekedesMekedes-t9g
      @MekedesMekedes-t9g 9 днів тому

      ❤❤❤❤ ዉደዋ እኳን አብሮ አደረሠን አወ መተት ነዉ ግን ፀበልሥ እደት መግባት ትችላለች ታሥራለች እኮ 😢 በመተት

    • @MekedesMekedes-t9g
      @MekedesMekedes-t9g 9 днів тому

      ​@@እትዮጵያኣንድናት የዳብሎሥ ቤት የሆናችሁ ማጠራችሁ እናተን አኛበት. ምላሳችሁ ቆሻሻ ነዉ ወይ አታምሩ ወይ አታፊሩ እግዚአብሔር ን እደሚያዉቅ ሠዉ ምደሪ ቆሻሻሁላ

    • @caaltuuesheetuu5763
      @caaltuuesheetuu5763 9 днів тому

      Ameen(3)👏👏👏👏👏💐💐

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 9 днів тому

      Amen Amen Amen

  • @netsanetdegu
    @netsanetdegu 9 днів тому +15

    የምታሣዝነኝ ሄርሜላ ነች ያን ሁሉ መከራ አሣልፋ ደሥታችን ሣንጨርሥ በዚች ሠይጣን ሠትዮ ወደቀች ፤ እመኑኝ ሄርሜላን ወይ ትገላታለች ያሊያ ሃብቷን አና ወንድሟን እንድትረሣ ታደርጋታለች እግዚአብሔር ይሁንሽ።

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 9 днів тому +148

    መተት አሰርታባት ነው።ፀበል ውሰዷት በመድሐኒት አደንዝዛት ነው።አክስት ተብየዋ ክፉ ናት።ከእነሱ ትራቅ በእህትና ወንድም ላይ እንዳይስማሙ መተት አሰርታባቸዋለች።ልጁ አሁንም አንተ ጋር ይሁን።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 днів тому +4

      @@ethiopia-wj3vo ልቤ ጨሰ በሰትየዋ ስራ ቪዲዮ መጨረስ አልቻልኩም አጠገቧ ሆኖ ወንድሜ ተቃጠለ 🚶‍♀️🚶‍♀️🥹

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 9 днів тому

      ደምርኝ❤❤

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 9 днів тому

      እኔም እየተቃጠልኩ ነው ያየሁት ቪዲየው​@@tigisit2534

    • @senithaila
      @senithaila 9 днів тому +1

      ለመሆኑ እህትየው ጤነኛ ናት ከዛ ህይወት ያወጣት የነስር አይን መልስ የሰጠች ወደ ፀበል ብትወሰድ ይሻላል

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 8 днів тому

      ትክክል 😢😢

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 9 днів тому +44

    ጀግናው አይናችን ሄርሜላ የነካት ነገር አለ ፀበል ትፀመቅ ወንድማችን አይዞህ በርታ

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28 9 днів тому +86

    መተት አሠርታባታለች ፀበል ይግቡ እህትና ወንድም የምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @ehitetadese8728
    @ehitetadese8728 8 днів тому +3

    የንስር አይን እደኔ እነዚህ ቤተሰቦች ካንተ በስተቀር በእውነት በዚህ ምድር ላይ ዘመድ አያስፈልጋቸው ሁሌ ፀበል እነሱም በደንብ አምነው አምላካቸው እየፀለዩ በትክክል መኖር አለባቸው ፈተና በብዙ ሲመጣባቸው ማሸነፍ የሚችሉበት የፀሎት ሀይል ያስፈልጋቸዋ በእውነት ስለነሱ በጣም ተጨነቅን ልክ እንደ ቤተሰብ ቤኒ በጣም ጐበዟል ስለ ሚሰራቸው ስለ ሁሉ አብዝቶ ይፀልይ እ/ር ይርዳው

  • @EdigeArado
    @EdigeArado 9 днів тому +276

    በፈጣሪ በፈጣሪ በጤንነት አደለም ተመክሮ የሆነ መድሃኒት አስነክታነው የገረመኝ እህቷ እንዴት እንደዚህ ሆነች ወንድሞ ላይ ❤❤❤

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 9 днів тому

      ደምርኝ❤🤲

    • @MmN-sl1uz
      @MmN-sl1uz 9 днів тому +4

      መተት አድርጋባት ነው😥

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 9 днів тому

      አንቺን ብሎ አክስት ካንቺ ዝምድና ይልቅ አውሬ ይሻላል

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 9 днів тому +1

      አሰተብትባባት ነዋ ያረገችውን ሰለምታውቅ የማይደረሰባት መሰሏት ነው የበፊቱሰ ታሪካቸው ከዘቀኛው ጋር ተመሳጥራ ኤሷ ትሆናለች እንደዛ ያረገቻቸው ያኛው ሲከሸፍ ቆዳዋንጠቀይራ መጣች፣

  • @user-bm4ph6ul3r
    @user-bm4ph6ul3r 9 днів тому +56

    የኛጀግና ጋዜየጠኛ ተጠቀቅ እራስህን ጠብቅ

  • @bettyhagos2147
    @bettyhagos2147 9 днів тому +49

    አንተ በጣም ጀግና ነህ
    እኔ ብሆን ፊቷ ላይ ነበር የምሮጥባት እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ከነልጇ ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውርህ

  • @TegiGebayew
    @TegiGebayew 9 днів тому +1

    ሔርሜላ በአክስቷ የሆነ ተንኮልናሽር ሴራ ተስርቶባታል በጤናዋአይመስለኝም ጀምረህ መጨረስ ታውቅበታለህ እውነቱን ፈልፍለህ እንደምታወጣው እተማመንብሃለው ቸሩመድሐኒአለም ያግዝህ በርታ ጀግናው ወንድሜ።🎉❤🎉❤🎉❤

  • @hiwet4932
    @hiwet4932 9 днів тому +56

    መተት አሰርታባይ ይሆናል
    አንተ ጅግና ነህ ከሁሉ ጉድ ያስወጣሃቸው ከዚ መውጣትም አያቅትህም ፈጣሪ ያግዝህ❤

  • @a43fd35
    @a43fd35 9 днів тому +60

    ሄርሜላ በደህነዋ አይደለም መተት አሰርታባት ነው ወደፀበል ውሰዷት አክስትየዋ ግን ደም ነው የምታፈላው ገንዘብ ፈልጋ ነው እያበጣበጠቻቸው ያለችው ጀግናችን ይሄን ነገር እልባት እንደምታበጅለት ተስፋ እናደርጋለን በርታልን ወንድማችን❤❤😢😢

  • @tsedaleberhanu975
    @tsedaleberhanu975 9 днів тому +82

    እባክህ ፀበል ውሰዷት ይኸን አብረህ ከዘላለም ጋር ብትሰሩት።

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 9 днів тому +2

    አቤት የኔ ጌታ ለምን አገራችን በዚህ ሁሉ ችግር ደረሰብን ብየ ለምጠይቀው መልሰ ነው ይሄ ሁሉ የሰይጣን ሰራ እየሰራን ነው እግዚያነብሄርን ሰለምናደዝን ነው ምድሪቱ እኡታመሰች ይለችው ንሰር ሚድያ if it’s not fake or drama keep exposing bad people.

  • @amharicsessions9647
    @amharicsessions9647 9 днів тому +20

    የዛሬው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ ጀግናችን

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 9 днів тому +42

    መተት አሰርታባይ ይሆናል አንተ ጅግና ነህ. ከሁሉም ያስወጣሃቸው. ከዚም መውጣትም አያቅትህም እግዚአብሔር ያግዝህ

  • @DestayeSisay
    @DestayeSisay 9 днів тому +70

    ሄርሜላ ደህና አየደለችም አይ እንደው ዘንድሮ መተት ሚባል ነገር የስንቱን ህይወት አበላሸ ።ጀግና ወንድማችን በርታ ልጅቷ ወዳ አይደለም😢

    • @adanchabyineh9957
      @adanchabyineh9957 9 днів тому +1

      እውነት ነው መተተኞች የስራቸውን ይስጣቸው

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው 9 днів тому +1

      በጣም በስላም እንደዚህ በመሆን በጣም ያምል እማየ ነይ በቤቴ መልካም ነት ለእራስ ነው ይች ዝሆን የት መጣች በአሁኑ ስአት ደግም

    • @adanchabyineh9957
      @adanchabyineh9957 9 днів тому

      @@GenetLigabawገኒሊጋባው ገኒ አለሽ እንዴ ጠፋሽ ሴትዮሀ አወራሯ እራሱ ስረአት የለሽ ባላጌ ናት

    • @AyehuDamtew-zu3fe
      @AyehuDamtew-zu3fe 9 днів тому

      ትክክል

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k 9 днів тому

      እዉነት ነዉ መተተኞች ሀገራችንን ወረዋታል። እኛ መቸም ምህረትን ከእግዚአብሔር አናገኝም።

  • @SmilingCherryBlossoms-ci4fz
    @SmilingCherryBlossoms-ci4fz 8 днів тому +2

    አክስት ተብየዋ ዱርየናት ምንምከማድረግ አትቆጠብም እንድያውም ሄርሜላ በጤናዋ እንዳልሆነች ግልፅነው መተት አድርጋባታለች ብለን እናምናለን በጥብቅ ትፈተሽ ወንድም በርታ የድካምህን ዋጋ ጌታ ይከፍልሃል ጀግናንህ

  • @Maranatamaranata-zz4pc
    @Maranatamaranata-zz4pc 9 днів тому +23

    በጣም ደንግጫለሁ ያቺ ትሁት ሄርሜላ በዚህ ደረጃ? ቃላት አጣሁ ንግግሯም ድርቅናዋም ያኔ በእስራት ውስጥ እያለች የነበረው አይነት ነው ከራሷ ጋር አይደለችም፡፡ ወንድማችን ከዚች ሴት እንዴት እንደምታላቅቃት ብቻ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ከፊትህ ይቅደም፡፡ ለዚህ ቤት አንተ እጅግ በጣም ባለውለታ ነህ ይሄ በፍፁም አይገባህም፡፡ በዚሁ ግን በስምህ የተከፈተ ሌላ አካውንት አለ ስራህን ኮፒ እየወሰዱ የሚያቀርቡ ስለሱ የሆነ ነገር ብትል ደስ ይለኛል

  • @njvip54
    @njvip54 9 днів тому +60

    ልጅትን አስቀድማችሁ ጸበል ውሰዶት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ በሁሉም ቦታ አይለያችሁ ይሄም ያልፋል 😢

  • @hnf3458
    @hnf3458 9 днів тому +48

    በእውነት የነሰር አይንና ቢኒ ትግስተኞች ናቹ እኔ ሰዉነቴ ነዉ የተቀጠቀጠዉ ከዘበኛዉ ከአክስትየዉ የባሰች አሏህ ይርዳቹ የሟች ነፍስ ይፍረድላቹ አሚን. 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @SenaitSamuel-w8i
    @SenaitSamuel-w8i 9 днів тому +4

    ወይኔ ሄርሜላ ስታሳዝን አትፍረጁባት አክስት ተብዬዋ አሰርታባት ነው ።አሁንም ወደ እምነት ተቋም መሄድ አለባ። አሁንም እራሳችሁን ጠብቁ እች መንፈስ ነች።❤❤

  • @user-dv7ni9oy1y
    @user-dv7ni9oy1y 9 днів тому +53

    እቺ ሴትዮ ሔርሜላ ጋር የሖነ ነገር አድርጋባታለች ዝለዚ ፀበል ውሰዷት የንስር አይን ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤😢

  • @ageriealehegne3119
    @ageriealehegne3119 9 днів тому +33

    ልጆቷ ላይ የተሰራ የሰይጣን ስራ አለ። ይፀለይላት። ይህ ቢሆን መልካም ነው ብዪ አስባለሁ። ጌታ ኢየሱስ ይፈዉሳት።

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 9 днів тому +22

    ድርዬ እናት ነች ዝም ያለ ነጃ ወጣ ይላሉ ውድ ነብያችን 💞💞💞

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 9 днів тому +2

    እረ ይሄ ነገር በጣም ከባድ ነው አሁንም ዘላለም ከጎንህ ይሁን

  • @hana-s2x
    @hana-s2x 9 днів тому +32

    ዛሬ እጅግ አዘንኩ ሔርሜላ በዚህ ደረጃ እእእእ.... የንስር አይንን የመኖራችሁ ሚስጥርን
    አክስት ተብዬዋ ከባድ ሰው ነች ቢኒያም ከመቸውም በላይ ጥበቃና ጥንቃቄ ያስፈልገዋል መድሐንያለም ይርዳችሁ

    • @amaamm2112
      @amaamm2112 9 днів тому +1

      እወነት ቢኒያምም የንስር አይን ወድማችንም ጥበቃ ያስፈልጋቸዋል ምክንያቱም የንስር አይን ወድማችንን አሶግዳ ልጆቹ እደፈልገች እዳታደርግ እባካቹ እራሳቹ ጠብቁ

    • @demissiekesewanchetadesse7701
      @demissiekesewanchetadesse7701 9 днів тому

      Ymotçhe.set.edere.yeteblabate

  • @emmanuel57
    @emmanuel57 9 днів тому +30

    ተቃጠልኩ ባንተ ቦታ መድሀኒአለም ይጠብቀ አትሞትም ክርስቶስ አለ በእውነት አንተ ገና ገና ብዙ ህይወት ይጠብቅሃል ሰው ሳይሆን ከጎንህ የቆመ ልዑል እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን ሁሌም

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 9 днів тому +21

    የእውነት ሔሪሜለን መተት አሰርቶበት ነው
    እግ/ር መስተወልን ይስጣት እቺ እሪጉም ሴት ገንዘብ አዉሮአተል
    ለልጅቶሃ መስተወልን ፈጠሪ ይስጣት የምትሉ

  • @ያምሮትማስረሻ
    @ያምሮትማስረሻ 9 днів тому +1

    የነስር አይን አተ ጀግና ይችልይ ጸበል እድትገባ አድርጋት ወንድማችን ብንያምን ካንተ ጋር ይሁን እንዳይለይ ካንተ

  • @user-po1kz6fo4t
    @user-po1kz6fo4t 9 днів тому +52

    እባክህ በእግዚአብሄር ይሁንባቹህ ልጅቷን ይዛቹህ ወዴ ፀበል ውሰዷት 🙏😥😥😥😥

  • @user-yq5gi9gj3q
    @user-yq5gi9gj3q 9 днів тому +83

    እንኳን ለቅዱስ ሩፍኤል አመታዊ ክበረበአል አደረሳችሁ አደረሰን አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የይቅርታ ይሁንል ጀግናዉ እንኳን ደህነ መጣችሁ ዛሬ 1ኛነኝ

    • @iopo9417
      @iopo9417 9 днів тому

      ❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @SIMENGYEMATA
      @SIMENGYEMATA 9 днів тому

      ዐሜን ዕንኳን ዐብሮ ዐደረሰን ዐደረሳችሁ

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 9 днів тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤ደምርኝ

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 9 днів тому

      ​@@SIMENGYEMATAደምርኝ❤

    • @SIMENGYEMATA
      @SIMENGYEMATA 9 днів тому

      @@ehf4hd522 ዕሺ ዉዴ

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 9 днів тому +54

    ወይኔ እች ልጅ ወዳ አይደለም ይሆነ ትደርጎባት ነው እንጂ በጣም ጎበዝ ኣነጋገርዋ ስነስርዓት ነበራት ውይ እባክህ ወንድማችን እንግዲህ እግዚኣብሄር ይርዳህ እንደድሮኣቸው አንድላይ ኣድርጋቸው ⛪⛪⛪⛪⛪

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 9 днів тому

      ደምርኝ ❤❤

  • @sarakebede3234
    @sarakebede3234 9 днів тому +4

    ቢጠነዋ አይደልም ፈጣረ ልብና ይስጣትህአቤቱ እናትም አትልቀቃትህ የኛ ጀገና

  • @MELESEBEKELEAYANU-jy8eb
    @MELESEBEKELEAYANU-jy8eb 9 днів тому +20

    የሄርሜላ ነገር በጤነዋ ከሆነች በጣም አሳፋሪ ነች ከዛሁሉ መከራናስቃይ ያወጣትን ዛሬ የምትንሰፈሰፍለትን ንብረት ባለቤት እንድትሆን ያረጋትን ሰዉ እንደዚ የማናገር ጉልበትና ድፍረት ማግኘቷ ገርሞኛል ስለጤንነቷ ግን እጠራጠራለዉ::እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጣቸዉ

  • @TigJapi
    @TigJapi 9 днів тому +41

    በጣም ነው ያዘንኩት በጣምም ሄርሜላ እንደዚ አክስትየው ጠንቋይ ነገር ናት ድምጻ ሁሉ ደፍር ሄርሜላን ሞልታታለች የሚገርም ስልት ፈጥራ ለመለያየት ነው

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 9 днів тому +25

    ወድሜ እኔ ላተ በጣም አዘንኩ ይህ ሆነ ውለታክ በጣም ያዛዝናል ይች አረጉት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናው

  • @rahwanegash8282
    @rahwanegash8282 9 днів тому +2

    አይ ሄርመላ ትክክል አይደለችም ያስታውቃል ፀበል ውሰዳት ወንድሜ

  • @nefisasemane
    @nefisasemane 9 днів тому +56

    ስረቅህ ወስዳት እምነት ቦታ የአላህ ጨነቀኝ ያረብ

    • @user-uu4fb1gb4l
      @user-uu4fb1gb4l 9 днів тому +1

      የኔም ሀሳብ ሳታስበው ሰርቀው መውሰድ ነው ያለባቸው ወደ ፀበል እሺ ብላማ እትሄድላቸውም

  • @RahelNegussie-x8b
    @RahelNegussie-x8b 9 днів тому +24

    ሄርሜላ በጤናዋ አይደለም የንስር አይን አንተ ጎበዝ በናትህ ፀበል ውሰዳት

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c 9 днів тому +15

    ወድሜ የኔ ጀግና እራስህን ጠብቅ ይችሴት በጣም አደገኛ ናት ሄርመላንም የሆነ መተት አድርጋባት ነው የሚሆነው እና ወደፀበል ውስዷት በተርፈ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 8 днів тому +2

    እርግጠኛ ነኝ 100% ጤነኛ አይደለችም እንደምንም ብላቹ ፀበል አስገቧት በናታቹ ንስርዬ ፍጠን

  • @MeseretYehannes
    @MeseretYehannes 9 днів тому +13

    ዛሬ በጣም ትዕግስት ገዝተሃል እባክህን ሁሌም እንደዝህ በትግስት ማዉራትህ ደስ ብሎኛል 🙏

  • @jtgghf3634
    @jtgghf3634 9 днів тому +46

    ይች ሴትዮ ሰይጣን ናት

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 9 днів тому +8

    ጀግናዉ ጋዜጤኛ ቀጥልበለት 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @saramohammed9953
    @saramohammed9953 8 днів тому +2

    ጋዜጠኛ የልጆቹ ህይወት አደጋ ላይ ነው
    በተጨማሪም ሰለ ልጅቱ አፍቃሪ ተብዬ በደብ አጣራ ሲቀጥል ፀበል ሁለቱንም ውሰዳቸው ።

  • @betygeremew8975
    @betygeremew8975 9 днів тому +28

    አክስቲቱን እስር ቤት አሰገብተህ ልጅቱን ፀበል አሰገባት እችሴት በጣም ሀርድ ነት ቢኒ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 9 днів тому +32

    መዳኒት አስደርጋባት ነው
    ወደ ፀበል ውሰዷት። በፍፁም
    እንደዚህ አይነት አነጋገር አትናገርም
    የሆነ ነገር አለ እውነት እግዚአብሔር
    ይርዳቹአሁንስ ፈተናው በዛ የነዚህ
    ልጆች 🙏🙏🙏

    • @MekedesMekedes-t9g
      @MekedesMekedes-t9g 9 днів тому

      ፀበልስ ያሥከዶታል ብላችሁ ነዉ አያስከዶትም😢😢😢😢

  • @saratesfsh8411
    @saratesfsh8411 9 днів тому +7

    መተት ተደርጎባታል የምትሉ እስኪ ላይክ አርጎ

  • @user-qr2ck3wg6o
    @user-qr2ck3wg6o 8 днів тому +1

    የአክስት ዱርዬ አሳፋሪ እህት ተብዬዋ መለወጧ እውነትም ጤነኛ አይደለችም በየቤቱ ያለ የቡዳ መንፈስ ያባላቸዋል መምህር ግርማ ጋር ውሰዷቸው ይዳኑ።❤❤❤❤

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج 9 днів тому +23

    አላህ የስራሽ ይስጥሽ በርግጠኝነት መተት አድርጋባት ይሆናል አይዞህ ተረጋጋ በመተት ተመክራ ነው ብዙም አትናደድባት መጀመራ ስናያቸው አንድ ቀን እንኳን ቀና ብላ የማታይ የነበረች ልጅ በንዴ ቀየረቻት አላህ ወደ እራስሽ ይመልስሽና ለወንድምሽ ይቅርታ የምጠይቂበት ቀን ያሳየን የምትሉ ላይክ

  • @yeabebaye9942
    @yeabebaye9942 9 днів тому +43

    እንደ በፊቱ ተደርጎ ነው አባቴ ፈጣሪ ረድቶህ እንደምንም ብለህ ወደ ፀበል መውሰድ ነው

  • @fetashow-d9b
    @fetashow-d9b 9 днів тому +55

    የሆነ ነገር ተደርጎባታል ልጅቷ ላይ ራስህን ጠብቅ የንስር አይን ምኗ ከረፈፍ ነች

  • @HanaMulu-n6f
    @HanaMulu-n6f 5 днів тому

    የንስር አይን ወንድማችን ሔርሜላ አይንዋን እንድትገልጥ ከቻልክ አንተ ካልቻልክ እስዋ ጒዋደኛ ካላት ወደ የምታምንበት ስፍራ ብትወስድዋት ፀሎት ፣ፀበል ቢደረግላት ከዚች ክፉ ሰይጣን የጠንቛይ አገልጋይ ብትታደጒዋት መልካም ነዉ ። አንተ የእግዚአብሔርን ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ። ጀግናችን ነህ ኑርልን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 9 днів тому +45

    ለይላ ሀኢላህ ሙሀመድ አርሱለላህ ያአላህ ልጅ ሥህር አርጋባት ነው እሻአላህ ዱአአድርግ ተመልካችች 😢😢😢አዝናለሁ

    • @meditube4525
      @meditube4525 9 днів тому +1

      አላህ ይጠብቀን መርዝ የሆኑ ሠወች

  • @user-vp6wh5sk5j
    @user-vp6wh5sk5j 9 днів тому +15

    እቺ ደነዝ ነች ማርያምን ለራሷ ብላ ነው ማርያምን ሜዳላይ ነው በዋላ የምጥላት ፈጣሪ የጆን ይስጣት የኔ ጀግና

  • @GhgHbg-z4e
    @GhgHbg-z4e 9 днів тому +26

    ምስኪን ሄርሜላ ድጋሜ እራሷን አስታት አለች በመተት አሁንም ይች ክፉ ሴትዮ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጀግናየዋ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emayelakew650
    @emayelakew650 8 днів тому +1

    በእውነት ይህች ልጅ በጤናዋ አይደለም አክስት ነኝ የምትለው ሴት የስራችባት መተት አለብህ አስባለሁ ። ሄርሜላ እንደዚህ ያለች ልጅ አትመስለኝም ።በተጨማሪ አክስት ነኝ ባይዋ እካሁን ለስባት አመት ሲገላቱ የት ነበረች አሁን ባለሀብት ሲሆኑ መጥታ የምትበጠብጠው። በእውነት ይህች ሴት ሁኔታም ይምትሰራው ስራ በእውነት እግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈላት በጣም የክፉክፉናት ።ሁኔታው ተጣርቶ ወጋዋን ማግኘት አለባት ። ሄርምላ ጸበል ያስፈልጋታል።

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 9 днів тому +11

    ማርያምን ልጁ አሳዘነኝ ትዕግስቱ ለእህቱ ያለዉ ክብር ምናለ ልብ ብትገዢለት ወንድም መከታ ነዉ ወንድም አባት ነዉ ወንድም እናት ነዉ ወንድም ህይወት ነዉ እንኳን አንድ ወንድም ሁለት ሶስት ወንድም እያለን እንኳን በጣም ነዉ የምንሳሳላቸዉ ተይ እህቴ አትሳሳች ነገ ትወድቂያለሽ ወንድምሽ ነዉ ማስታወሻሽ አክስትሽ አደለችም በጣም አዘንብሽ ከምር አክስቲቱ መርዝ ናት

  • @user-wi4us2bi9e
    @user-wi4us2bi9e 9 днів тому +15

    ይች ዱርዬ አክስት የስራዋን ይስጣት

  • @SnayitG.E
    @SnayitG.E 9 днів тому +24

    ልጅቷ ጤነኛ አይደለችም ተመርዛለች ሴትየዋ ግን ከባድ ችግር አለባት ጀርባዋ ከባድ ነው ያለው ምን አይነት አሮጊት ናት ክብር የሌላት ከዚ በኋላ ስንት አመት ልትናር ስዕል አድኖ ከበላየዋ ስቅላ ምታወራው ቀላል አሮጊት ክብረቢስ ናት ከምን አይነት ሰው ጋር ነው የኖረችው ንግግሯ እራሱ ሲያስጠላ ክብረ ቢስ ናት እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ እነዚ ልጆች እምታባለቸው የስራሽን ይስጥሽ ፈጣሪ

    • @ተስፋዩቱዩብ
      @ተስፋዩቱዩብ 9 днів тому

      ንግግሯ እራሱ ስያስጠላ አሮጊት እንዳንቺ ያለ መድሃኔ አለምን አያቅም ቆሻሻ😥😥😥💔💔

  • @selamfiker4087
    @selamfiker4087 8 днів тому +3

    I am so proud of you my brother ❤❤❤❤❤always stands for the truth ❤

  • @abrahamsisay7337
    @abrahamsisay7337 9 днів тому +11

    ንሥሩ ቢኒን አደራ ሴትዬዋ መንፈስ አለባት።
    የወንድሟ ገዳይም ልትሆን ትችላለች በእርግጠኝነት። አቤቱ እንደምህሬትህ ብዛት አስበን እግዝኦ የእውነት ደም እያክለፈለፈ አመጣት በስመአብ ፈጣሪ ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 9 днів тому +14

    አክስት ተብየዋ ሰይጣን ነገር ነች እራስህን ጠብቅ ጀግናው

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 9 днів тому +29

    እባክህን ፅበልውሰዶት አስነክታትነውእባክህን ንብረቱንእዳትሰጦትዉስደውባት ጎዳናሊጥሎትነው በጤናዋአይደለም

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 8 днів тому +3

    እቺ ሴትዮ እንደሰይጣን ነው የምትሆን ነው የንስር ኤርሜላ መንፈስ አለባት 🙏

  • @JfuehdNcishs
    @JfuehdNcishs 9 днів тому +36

    ጀግና ነህ የንስር አይን ኑርልኝ

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 9 днів тому +35

    የነዝህልጆች ፈተና ቢዘገብ እራሱንየቻለ ፊልም ነው
    በንብረት ምክንያት ተሰቃዩ የነስርአይን ወዲማችን ጀግና ነው

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 9 днів тому +32

    ሲሂር አሰርታባት መሆን አለበት

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 9 днів тому +2

    በርታ አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል አለ!! ማን መሆንህን ጠንቅቃ ማወቅ አለባት ሲቀጥል ሄርሜላ ወደ ፀበል ውሰዷት እግዚአብሔር ይማራት።