ወሎ ኮምቦልቻ ለረመዷን ያስረከብነው ልዪ ጅብሰም ኮርኒስ ቻክ ቀለም ኳርትዝና ኢንስታሌሽን ስራ Wollo Kombolcha le Remedan yasrekebnew

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ወሎ ኮምቦልቻ ለረመዷን ያስረከብነው ልዪ ጅብሰም ኮርኒስ ቻክ ቀለም ኳርትዝና ኢንስታሌሽን ስራ wollo Kombolcha le Remedan yasrekebnew gypsum quartiz kelem sra

КОМЕНТАРІ • 114

  • @tetr4232
    @tetr4232 4 місяці тому +16

    በል ሂሳቡ ን ተናገር ቀለሙ ጅብሰሙ ኮርኔሱ ስንት እንደፈጀ

    • @user-zz8rj9xc9r
      @user-zz8rj9xc9r Місяць тому

      ምን አደርቀሺ ገልቤ ስታሠሪ ታውቂው አለሺ ድም ላይቱ ብች ፌንት ያሥነቅላል አትጨነቂ የዛሪው ነገ ብጠይቂ እዛላይ ነው።የጅቸው ብቻ 7ሺብር ነው እንኮን እቃው አብሺሪ

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 4 місяці тому +3

    ማሻአላህ አሪፍ ነው ድዛይኑ ቀለሙ ደስ ይላል በርታ ወድም

  • @user-zm9xo7ds8z
    @user-zm9xo7ds8z 4 місяці тому +6

    መጀመሪያ መሻአላ ብያለሁ ባለበቱ በጤናኑሩበት

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ ለጅህም ለቤቱም ጎበዝ አማና የሚለው ስያሚ ደስይላል

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ እንዴት የምራል እጅህ ይባረክ

  • @fatumafatuma-vw8zr
    @fatumafatuma-vw8zr 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ ተባረከረህማን ብለናል በደሥታ በፍቅር ኑሩበት መብሩክ

  • @user-nb1er9kp6p
    @user-nb1er9kp6p 3 місяці тому +2

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ቤቱ የጪቃ ነው ወይ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 3 місяці тому +1

    መሻአላህ አላህ የጢና የሰላም ቤት ያርገው

  • @tube-uc4zk
    @tube-uc4zk 3 місяці тому +1

    በሩ ሲምር. ማሻ አላህ ጎበዞች በርቱ ውድሜ ❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 4 місяці тому +2

    መሽ አላህህህ የአፊያ ቤት ያርግላቸው

  • @mebayfilm
    @mebayfilm 4 місяці тому +2

    wow jegna neh betam gobezi bertalgni yene wendim

  • @Faqwe-fy4ow
    @Faqwe-fy4ow 2 місяці тому +1

    መሸአለሀ

  • @user-kz7hq7ms6x
    @user-kz7hq7ms6x 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ ሲያምር

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ ሀገሬ ኮቻ ናፍቀሽኛል😢😢😢😢

  • @Lube-ii9v
    @Lube-ii9v 3 місяці тому +1

    ما شاء الله

  • @Faqwe-fy4ow
    @Faqwe-fy4ow 2 місяці тому +1

    አሰለመአለከመ

  • @user-ef9tl9gd7z
    @user-ef9tl9gd7z 2 місяці тому +1

    ዋዉ

  • @saadase4968
    @saadase4968 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ❤

  • @user-qh6hp2ic7f
    @user-qh6hp2ic7f 4 місяці тому +2

    ዋጋውንም ብትለቁ በዚሁ አሪፍነ ማሻአላህ ያምራል

    • @Zehara-Tube
      @Zehara-Tube 4 місяці тому +1

      ቁጥር አስቀምጭልኝ ልንገርሽ

    • @user-qh6hp2ic7f
      @user-qh6hp2ic7f 4 місяці тому

      @@Zehara-Tube ቁጥርለማስቀመጥበዝህ አልችልም የfabስምሽን ንገሪኝ በዛእናውራ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 місяці тому +2

    ሰላም ማሻአላህ❤❤🎉🎉

  • @user-ue8vc3ic2k
    @user-ue8vc3ic2k 3 місяці тому +2

    በረንዳ ላይ የተሰራው ስራ ፓራፊት ስለሌለው ወደፊት የዝናብ ወጨፎ ያወርደዋል

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 місяці тому +1

    አላሁመ ባርክ ሲያምር የኔን ቤት ያክላል

  • @AminaAdam-wh5bt
    @AminaAdam-wh5bt 3 місяці тому +1

    ማሻአላህብያልሁ

  • @HawaA-ob1ji
    @HawaA-ob1ji 3 місяці тому +1

    እራያ ቆቦ መሂድ ትችላለህ❤

  • @user-zb8fc2dp3s
    @user-zb8fc2dp3s 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ

  • @user-kz7hq7ms6x
    @user-kz7hq7ms6x 3 місяці тому +1

    ቦታ አቅርብልን ኮቻ ህጋውይ ህገወጥማ ታገደ

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 2 місяці тому +1

    😢😢😢 ተቤት ጣጣ እዲሜየን ጨረሰው

  • @saratube7323
    @saratube7323 3 місяці тому +1

    እኔ ስምንት ክፍል እንደዚህ ሰረቻለሁ እና አስገርፊዉ አለሁ እንደዚህ ማሳመር እፈልጋለሁ

  • @user-nu2ch3yu8x
    @user-nu2ch3yu8x 3 місяці тому +1

    ማሻአሏህ

  • @karemak-ot2mo
    @karemak-ot2mo 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ ደስ ይላል እኔም እፈልጋለሁ ኮሪኒስ ማሰራት ከላላ መሄድ ከቻልክ

  • @janasala3783
    @janasala3783 4 місяці тому +1

    ማሻላህያምራል

  • @NejatDemsi
    @NejatDemsi 3 місяці тому +1

    Meshe alah eski wechiwen bealah enim semonune welo asejemeralehu plise negerugn yalehut haike new wagawen negerugn belah

  • @DhfDhfggx
    @DhfDhfggx 4 місяці тому +1

    ማሻ አሏህ

  • @user-po3rj8ny3h
    @user-po3rj8ny3h 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ ቲያምር

  • @user-qe1re7nz1c
    @user-qe1re7nz1c 4 місяці тому +3

    በጣም ነዉ የሚአምረዉ ቤቱ የጭቃ ነዉ ወይስ የቡሊኬት ነዉ ??? ለኔም እፈልጋለሁ ለማሰራት

    • @AlamanaTube
      @AlamanaTube  4 місяці тому +1

      የጭቃ ቤት ነው በውስጥ መስመር አናግሩን ቴሌግራም፣ዋትስአፕ፣ኢሞ በፈለጋችሁት

  • @user-hf8pw3dh4x
    @user-hf8pw3dh4x 3 місяці тому +1

    አምስት ክፍል ቤት 120 ቆርቆሮ ጅብሶን ኮርኔክስ ቀለም ማብራት ጋር ሰንት ትሰራላችሁ

  • @endrismohammed8481
    @endrismohammed8481 4 місяці тому +1

    Masha Allah

  • @adaaadaa7944
    @adaaadaa7944 2 місяці тому +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @Ftaumatube
    @Ftaumatube 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ ዉቤት

  • @swwe4994
    @swwe4994 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube5040 3 місяці тому +1

    እኔ ቤት መስራት እርስ ነው ያስጠላኛል። ለጅብሰም ብቻ 525ሽብር ነው የወሰደው ከነጃቸው 127ቆርቆሮ 8ክላስ።

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago 4 місяці тому +1

    ወድምሰላምነውለኔም። ብትሰራልኝ

  • @user-bc3mq1js1t
    @user-bc3mq1js1t 3 місяці тому +1

    እስኪ ቁጥር አስቀምጡልኝ ማሻ አላህ የት ናችሁ የኔንም ቤት እንደዚህ ብታሳምሩልኝ

    • @AlamanaTube
      @AlamanaTube  2 місяці тому

      ቪድዮው ላይ ባለው ስልክ አናገሪን

    • @marifazw7969
      @marifazw7969 9 днів тому

      ወድሜ የውጭ ቀለሙ ምን አይነት ነው ቡኒ ነው ወይስ ሂርሳሲ ንገረኝ ላሰራ ነበር

  • @Zeyba-pr9oi
    @Zeyba-pr9oi 3 місяці тому +1

    ቁጥር በአሏህ እፈልጋለሁ

    • @AlamanaTube
      @AlamanaTube  2 місяці тому +1

      ቪድዮው ላይ ባለው ቁጥር በውስጥ መስመር አናግሪን

  • @user-po3rj8ny3h
    @user-po3rj8ny3h 4 місяці тому +1

    ወደፊት የኛንም ተሠራለህ ኢሻአላህ

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 4 місяці тому +4

    ለኔም አጣዬ ስራልኝ???

    • @biredejen6562
      @biredejen6562 3 місяці тому +1

      ለእኔም ሸዋሮቢት

  • @HaHa-cs8ty
    @HaHa-cs8ty 4 місяці тому +1

    ማሻአላህህ

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 3 місяці тому +1

    ወድሜ ቢስቲማ ትሄዳላችሁደ

  • @GfHv-k2j
    @GfHv-k2j Місяць тому

    Gg

  • @sisayheley1239
    @sisayheley1239 3 місяці тому +1

    ወንድሜ ባህርዳር ትሰራላቹ ሙሎ ቤቱን ዱኳር

  • @user-hl9of5wd3d
    @user-hl9of5wd3d 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Sara-sp2lq
    @Sara-sp2lq 3 місяці тому +1

    ስልክህን

  • @user-ek7uy4yv1m
    @user-ek7uy4yv1m 4 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ሳምር እኔም 5 ክፍል አለኝ ላስመርግና እንደዝህ አድርጋችሁ ትስሩልኛላችሁ ስሜን ሸዋ መኮይ ክተማ

    • @tube2232
      @tube2232 3 місяці тому

      ኢንሻ አላህ

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 19 днів тому

    ፕላስታክ ኮርኒስ ትሰራለሕ

  • @user-nf1rm8te8x
    @user-nf1rm8te8x 4 місяці тому +2

    አረባአላህ ኮበልሻ ቦዶቦታ እስቲፈልግልኝ

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s 3 місяці тому

      ህጋዊ ወይስ?

    • @user-nf1rm8te8x
      @user-nf1rm8te8x 3 місяці тому

      @@user-wt5kk6br4s ህጋውይ ካርታብላንያለው

  • @ymeralcd4850
    @ymeralcd4850 3 місяці тому +1

    ባቲ ቤት ማሰራት ትችላላችሁ

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 4 місяці тому +1

    እንድትሰራልኝ

  • @user-qk9hr1nn1e
    @user-qk9hr1nn1e 3 місяці тому

    ስት ያስፈልጋል ?

  • @berktitube1339
    @berktitube1339 4 місяці тому +1

    በውስጥ እንዴት ላግኝህ ??

  • @GfHv-k2j
    @GfHv-k2j Місяць тому +1

    ከላላመሄድትችላለህ

  • @user-fm2wi5qm8e
    @user-fm2wi5qm8e 4 місяці тому +1

    እረቁጥረህአሥቀምጥዉላሂ😮😮😮

  • @SeadaAli-lq1jp
    @SeadaAli-lq1jp 4 місяці тому

    የታለ ቴሌግራምህ ሊክ አስቀምጥ ለቤትህ አድስ ነኝ

  • @mariejaculbe4762
    @mariejaculbe4762 3 місяці тому

    ماشاءالله ماشاءالله🎉🎉🎉🎉

  • @user-zd7cz4vg4g
    @user-zd7cz4vg4g 4 місяці тому +3

    የጭቃ ይሆናል ወይ

    • @tube2232
      @tube2232 4 місяці тому +1

      ይሄ የጭቃ ነው

    • @user-zd7cz4vg4g
      @user-zd7cz4vg4g 4 місяці тому

      እሽ የኔ 84 ቅጠል ነዉ እንደዚህ ነዉ አሠራሩ ኤል እና ሥንት ይወሥዳል ወጭ መልሥልኝ

    • @zemu2248
      @zemu2248 3 місяці тому

      አወን ይሄ የጭቃነው ምርጥልጂነው ማሠራት ከፈለጋችሁ

  • @toybamohammed2247
    @toybamohammed2247 3 місяці тому

    ስልክቁጥርህን

  • @umm_mila.
    @umm_mila. 4 місяці тому

    ማሻ አላህ በቅርብ ቀን አሰራለሁ ኢንሻ አላህ

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f 3 місяці тому +1

    ኢሞ ትጠቀማለህ ለኔም ትሰራልኛለህ

  • @user-qi3tg9sm6m
    @user-qi3tg9sm6m 3 місяці тому

    ሥልክ ቁጥር የለህም

  • @user-ki3it7ko4p
    @user-ki3it7ko4p 3 місяці тому +1

    ጭቃ ቤት ነው

  • @user-xy9lg1bj6i
    @user-xy9lg1bj6i 4 місяці тому +1

    ቁጥርህን ወስጄዋለሁ እኔ በር እያስገጠምኩ ነው ቀጣይ ጅብሰም ነው ኮቻ ትሰራልኛለህ ግን ይሄ ቤት የእንጨት ነው ወይስ ብሎኬት

    • @tube2232
      @tube2232 4 місяці тому

      የእንጨት ነው

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 4 місяці тому

      ዕረ ይገርማል ቡልኬት ስሙ ብቻ ነው በሉኝ እንዴት ነው የሚያምረው​@@tube2232

  • @user-ku3wp6db2v
    @user-ku3wp6db2v 4 місяці тому +2

    ክፍለሀገረ ትሄዳላችሁ😊

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 4 місяці тому

    የኔንም ትሰራልኛለህ

  • @user-zm9xo7ds8z
    @user-zm9xo7ds8z 4 місяці тому +1

    ኢሻአላ ለኔም ትሰራልኛለህ

    • @AlamanaTube
      @AlamanaTube  4 місяці тому +1

      ኢንሻአላህ ቀድማችሁ አሳውቁን ኦርደር እንዲያዝላችሁ

  • @trr1069
    @trr1069 4 місяці тому +1

    የበረንዳዉ የመብራት አሰራር ብዙም አይመችም 🙈

  • @LaylaLayla-ee6ej
    @LaylaLayla-ee6ej 3 місяці тому

    ጉጉፍቱ መሄድ ከቻላችሁ እኔም እፈልጋለሁ

  • @user-hg4pr6mp9y
    @user-hg4pr6mp9y 4 місяці тому

    ቁጥርአስቀምጡእሽ

  • @user-zy4fm4rs5e
    @user-zy4fm4rs5e 2 місяці тому +1

    ጅብስም ነው ፕላስትክ ኮርኒሱ

    • @AlamanaTube
      @AlamanaTube  2 місяці тому

      ጅብሰም ነው እታለም

    • @user-zy4fm4rs5e
      @user-zy4fm4rs5e 2 місяці тому

      @@AlamanaTube መሻአላ ያምራ መርሳ መታችሑ ትሰራላችሑ

    • @AlamanaTube
      @AlamanaTube  2 місяці тому

      @@user-zy4fm4rs5e በቴሌግራም አናግሪን ከዓረፋ ቡሀላ ፕሮግራማችን ወደዛ ነው

  • @HussenAsfaw
    @HussenAsfaw 4 місяці тому

    How much do u cost

  • @makiyatube8670
    @makiyatube8670 2 місяці тому +1

    መቅደላ ትሄዳለህ

  • @Nebiha771
    @Nebiha771 3 місяці тому

    እጭቃ ቤት ላይ ጂብሰም ጎን አይወድቅም

  • @እቢ
    @እቢ 3 місяці тому +1

    ቤቱ ዋጋዉ 500ሺ ያወጣል???

    • @hawlet.adem123
      @hawlet.adem123 3 місяці тому

      የኔምልክበዚዲዛይንነዉ120ቆርቆሮአዲነጥብይፈጃልትልቅቤትነዉቀለምቀርቶኛል

  • @user-yj4je6vh9u
    @user-yj4je6vh9u 4 місяці тому +1

    ቦታስ አታቀርቡም

    • @AlamanaTube
      @AlamanaTube  4 місяці тому

      ሰላም ያለበት የትኛውም ሀገር

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 4 місяці тому +1

    ወልደያ ትመጣለህ

  • @user-po3rj8ny3h
    @user-po3rj8ny3h 4 місяці тому +1

    ደደምሬሀለሁ ደምረኝ

  • @seadaaa7345
    @seadaaa7345 Місяць тому

    ማሻአላህ

  • @user-yj4je6vh9u
    @user-yj4je6vh9u 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ