🔴እንዴዛሬው ተናዲጄ አላቅም የቤቴን ኮርኒስ አበላሹብኝ🥺😥🙏

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 677

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Рік тому +28

    ua-cam.com/video/mFr5ZcRWBxc/v-deo.html😜🤣👆

    • @ekrammohammed3009
      @ekrammohammed3009 Рік тому

      ግርግዳዉ ሳያልቅ ለምን ጅብሰም አሰራህ ይሰነጠቃል ይላሉ

    • @tube-ot5cp
      @tube-ot5cp Рік тому +2

      ዛሬ ገና ቁምነገር አወራህ ማሻአላህ

    • @rabeaahmed819
      @rabeaahmed819 Рік тому

      ጀሚ እስቶን ቀለም አስቀባው ወጩን ካልፈራህ በጣም ነው የሚያምረው

    • @zdayoutub3287
      @zdayoutub3287 Рік тому

      ጀማል ሥንት ነው የቤትህ ቆሮቆሮ ጀማል

    • @zdayoutub3287
      @zdayoutub3287 Рік тому

      ግን ለምን አትመልስም ጀማል

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Рік тому +81

    ጠንካራ ወንድ ማለት ይህ ነው በርታ ወንድማችን

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Рік тому

      በናታቹህ ሞት ደምሩኝ እህቶቸ

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh Рік тому +23

    እውነት ለመናገር ጀማል ጀግና ነው ማሻአላህ ።በቃ አላህ ከዚህ በላይ ያጠንክርህ ወንድሜ ።👍

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому +1

      የኔውዴደምሪኚ

    • @sdgyxxff5916
      @sdgyxxff5916 Рік тому +1

      እውነት ነው ማሻ አላህ ብየዋለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@sdgyxxff5916 ደምሪኛ

  • @ፊርዶስወሎየዋ-በ2ደ

    ማሽአላህ ጀምዋ ጎበዝ ነህ በርታ፣ የእኔ ገና አስጀመርኩት በጣም ፈርቻለሁ በዛላይ ሰዉ የለኝም እሚቆጣጠር እስኪ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ

    ቤት ያልሰራቹህ በርቱ ጠከር ብላቹህ ስሩ አልያም ግዙ ውዶችየ ቅመሞች አብሽሩ ተስፋ እዳቆርጡ

    • @ኑራ-ዸ2ኀ
      @ኑራ-ዸ2ኀ Рік тому +2

      ቤት ብንሰራም አፈረሱብን የለፋንበት😥

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Рік тому +2

      አይዞሽ እህታለምፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥሽ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Рік тому +1

      እሺ መውደዴዋ

    • @መዲየጎጃምቢቸናልጅ
      @መዲየጎጃምቢቸናልጅ Рік тому +1

      @@ኑራ-ዸ2ኀ ኑራ የ አብሽሪ ሀያቲ ሳይሆን ነበር ተሆነ በሃላ አትናደዱ ውዴ ሙሀጅሩ ሲል ሰምቸው አዘኩ አብሽሪ ውዴ ቀደር አላህ ወማ ሻአ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኚ

  • @ኬነኝሥደተኛዋ
    @ኬነኝሥደተኛዋ Рік тому +51

    አልሃምዱሊላህ እኔሥ ጨርሻለሁ ላላህ ክብሩ ይሥፍ❤❤❤

    • @Ddfghjkuygbn
      @Ddfghjkuygbn Рік тому +2

      ማሻ አላህ

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 Рік тому +1

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👌👌👌

    • @makiyaaziza2545
      @makiyaaziza2545 Рік тому +3

      እኔም ጨረሻለሁ አልሀምድሊላህ መጨረስ አይሁን ከባድነበረ

    • @ጎልራያኩኩፉቶ
      @ጎልራያኩኩፉቶ Рік тому

      @@makiyaaziza2545 ግን እሕቶቼ ጭቃ ቤት ኮርንስ ይፈርሳል እንዴ እኔም ልሰራ ነበር???

    • @makiyaaziza2545
      @makiyaaziza2545 Рік тому

      @@ጎልራያኩኩፉቶ እህቴ ዋናዉ በጥሩ ባለሙያ ማሠራትነዉጂ አያፈስም

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Рік тому +6

    ወይ ልፍት እድሜና ጤና እናቴ ቆላደጋብለሽለሰራሽልኝ ልፍትሽከባድነው የብዙእናቶችአባትወች እደዝህለፍተውነው የሚሰሩት

  • @tigistdubale1545
    @tigistdubale1545 Рік тому +11

    አበሳ ነህ ማሪያምን ሳላደንቅህ አላልፍም👌😍😍

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +11

    ከመቼው አሳመሩት ጎበዝ ነህ ጀማል እረ አይዞህ ዩቱብህ ደህና ይሁን የኔ ብጅምር ስት አመቱ

  • @umeman8578
    @umeman8578 Рік тому +5

    እድለኛ ነህ J ቤትህን ቆመህ ማሰራትህ በርታ ስንት ወንድ አለ የሰሴት እጅ የሚጠብቅ አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ

    እባክህ ተስፍ አታስቆርጠን የቤትን አስፈላጊነትም ንገረንና አጠንክረን😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ጨርሻለሁ የጣውላ በሩ እኔ 7ሺ ብር ነው ያስገጠምኩት እግዚኦ በጣም ተወዷል እኔ መስታውት 27ሺ ከጨረስኩ ገና አመት አልሆነኝም የጣውላው በር ግን ከሁለት አመት በፊት ነው እኔ ያስገጠምኩት አሁን 18ሺ ነው በኛ አካባቢ

  • @ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ

    ለካ ቁምነገር ያለህ ጎበዝልጅነህ ማሻአላህ በርታ በደስታ የምትኖርበት ያድርገዉ

  • @AminaAmina-ps9qo
    @AminaAmina-ps9qo Рік тому

    አረ ዩውስጡን በር እኔም 5 በፍት9 ሽብር አዱንነው ያስገጠምኩት ይምን 15 ሽብር
    አልሀምዱሊላ እኔም ጨርሻለሁ ያተምማሻላነው
    ግን ብዙ ግዜ ቁምነገረኛ አመስለኝም ነበር ዝም ብለህ ስለምገለፍጥ ማሻአላላላላ

  • @ArA-pi7dn
    @ArA-pi7dn Рік тому +5

    አሰላሙአለይኩም ማሻአሏህ ጀማል ትንሽነው የቀረህ ጨርሰሀል አብሽሩ እኛንም አላህ ይርዳን🌺

  • @hhmmhmm5556
    @hhmmhmm5556 Рік тому

    እውነት እውነቱን ብቻ ተናገር የምን ማካበድ ነው

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Рік тому +19

    ማሽ አላህ በፍቅር ኑሩበት
    ቤት ለለን አላህ እርዝቅ ፍቅር የሞላበት ቤት ይስጠን ቤትኪራይ ምርርርር አርጎኝ ነው ስዴት የወጣሁት ዱአ አድርጉልኝ 🌹🌹ቅመሞችየ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 Рік тому +2

    ዋው ጀማል እንዴትጠከረወንዲ በርታ መጨረሸውን የሰሚርልክ ሰውሰርቶ ማለወጥ እንዴት ደስል

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ Рік тому +1

    ምርጥ መረጃ ገና ዛሬ እስከመጨረሻ ተከታተልኩህ ጓበዝ👍👍👍👍🌶🌶🌶🌶

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw Рік тому

    ውስጡምዱነውምረጊቱሊወረቅእኮነውበደብአልተመረገምአልተለሠነም

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt Рік тому +10

    አላህ ያግዝህ ጀምየ ከባድ ነዉ ቤት መሥራት ቅጭላቴን አዙሮታል ለኔም ዱአርጉልኝ

    • @leilayousef5242
      @leilayousef5242 Рік тому

      ጎበዝ ስጀመሪም እንደሰዉ አልታጎታትክም በቃለሉ በቃለለ መልኩ ጨሪሴ ፏ ትለሌ ቃለል ቢሌ ስተትሮሪ ደስ ይለኛል

  • @user-bq2sc2ls7
    @user-bq2sc2ls7 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤የጭቃ ቤትን እንደዚ ማሰራት ይቻላል ግድግዳውን በመስነር እንንደምታሳየን አይነት እዚ ላይ
    እስቲ እሱን በተመለከተ ቢድዮ ስራልን
    እንዴት እንደሆነ እና ምን እደሚያስፈልግ❤❤❤

  • @rahmawollo5636
    @rahmawollo5636 Рік тому +1

    የትንሽ ብስል የምር ጎበዝ ነህ አስተሳሰብህ በዚሁ ከቀጠልክ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ በርታ

  • @ikramikram7953
    @ikramikram7953 Рік тому +2

    ጀማል ወንድሜ የቤትሽን የውጩ ልሾ ማሻ አላህ ነው አንዴ ነው ወይስ ሁለትም ያስገረፍከው እዳንተ ቅርጽ ለማውጣትስ ስንቴ መገረፍ አለበት መልስልኝ አማነ

  • @mahadiyakonjo1155
    @mahadiyakonjo1155 Рік тому

    አይዱንያ ሌት ቀን መጨነቅ ለዱንያ ሺኢአመት ላንቀመጥበት ጀማል ገን ትሰገዳለክ

  • @AsiaAsia-zg1jj
    @AsiaAsia-zg1jj Рік тому +7

    እኔና እህት ከሰምንት
    አመት በፌትነበር ቤተየሰራን ምንዋጋለሁ አንዳንድሰው አለ አላህን የማይፈሮ መታቸንን በውሸት ምሰክርነት ቤታቸንን ነጠቁን ብቻ አላህ የተሻለውን ይተካልን ወማለት ውጨ ከእኛምንም አማራጨየለም ሁላቹሁም በዱአ አትርሱን

    • @jemandsara
      @jemandsara Рік тому

      አላህ የተሻለውን ይተካችሁ እህት አብሽሩ

    • @wswd5859
      @wswd5859 Рік тому

      አይ ስው ለስው ሞት አነስው አይዞሽ ለናተ የተሻለ ይስጣችሀል ይብላኝ ለነሱ ይብላኝላችው

    • @maryem9100
      @maryem9100 Рік тому

      አይዞሽ ዉዴ እኔም 10 በኋላ ገና ሀ ብየ እየጀመርኩ ነወ አላህ ጋር እጨርሰዋለን ዋነወ ተነስት ነወ

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Рік тому

      አላህየተሻለውን ይስጥሽ እህቴ ለበጎነው

    • @abbichannaal4180
      @abbichannaal4180 Рік тому

      Indet hete ine yalewubet hoyot indayhon

  • @uygh7966
    @uygh7966 Рік тому

    ወይኔ ጀማል የተለሰነ አይመስልም ዉስጡ ነቃቅቷል ግርግዳዉ ግን ኮርኒሱ ይወድቃል ብየ ፈራሁ ክክክ

  • @ከዲ-ቈ5ዠ
    @ከዲ-ቈ5ዠ Рік тому +2

    ማሻአላህ ደስ ይላል የደስታ የፈገግታ ያአለም ያርግላችሁ ወድማችን

  • @aishaalemadi5383
    @aishaalemadi5383 Рік тому

    እኔ 65 ቅጠል እንድህ ለመሰራት ኮርኒሱን ግርግደውን ለመሰራት ብቻ 220.000 ብር አጠቀለይ 920ሺ የዘሬ 3 አመት ጀመርኩኝ የዘሬ 3 ወር ጫረስኩኝ አለሃምዱልለህ ከዚህ በኋለ ለመሳረት የሰበችሁ ሁሉ አለህ ቁዋውንም በረከውንም ይስጠችሁ በርቱ ታስፋ አትቁረጡ

    • @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
      @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ Рік тому

      ማሻ አላህ እህት ከነ ቦታው ወይስ ቅመምዬ ከቻልሽ መልሽልኝ ስንት ቅጠል ነው ያንች ሌላው ከጭቃ ጀምሮ ለመጨረስ ስንት ይወስድብኛል 5 ክላስ ቤት ነው እንዳታልፊኝ

    • @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
      @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ Рік тому

      65 አልሽ 920 ሽ ከቦታው ውጭ ከሆነ አልበዛም

    • @aishaalemadi5383
      @aishaalemadi5383 Рік тому

      @@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 5 ኪለስ ? ደሞዝሽ በወር 120ሺ ከሆና ነ እምያግዝሽ ሰው ከለ ኦኬ ከዘ ውጭ እኔ እንጀ እኔ ከቦተው ውጭ ነው 920ሺ የፋጀው ፣

    • @aishaalemadi5383
      @aishaalemadi5383 Рік тому

      @@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 5 ክለስ አሰሪታሽ ለቻኩ ከሆና ወጋው እንደየክለሱ ስፋት ነው ፣ደግሞ የዘሬው ወጋ ነጋ የለም ብቻ 5 ክለስ በእውነት አሰሪተሽ ከሆና ጠንከረሽ ስሪና ጫሪሺ አለህ የግዝሽ የግዘችሁ

    • @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
      @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ Рік тому

      @@aishaalemadi5383 አመሠግናለሁ እህት

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    እር እየጨመራችሁ ነው እምታወሩት በካሪ መስታወት እድ መስታወቱ2500 ጀምሩ አለ

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ Рік тому

    በራፍህን አበላሸኸዉ. በጅሰም እኔ የገዛሁት በራፍ. 7000ነበር አልሀምዱሊላህ. ሽትቤት የቀረኛል

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ

    Masha allahe
    Bat maserat edma macharse naw ehetocha allahe yatankerchu
    Ena badhena kane L sape ba belokat 10 amat naw yafjabge ber salbaken
    Botawm rkashe nabar woldeya 180 kra
    Ahune 150 Kara argawetan bazlye ka 1.5naw yamelut

  • @-nbyhtube5218
    @-nbyhtube5218 Рік тому +1

    ማሻአላህ ነጭአደረከው ሁሉንም ቆሻሻይችላልደ ጀማል ?

  • @ፎዚስደተኛዋመርሳYouTube

    ማሻአላህ ጎበዝ የደስታ የፍቅር ቤት ያድርግልህ

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ያግዝህ ወንድማችን

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Рік тому

    እግዝያብሄር አምላክ እንጀራ የምታገኝበት ቤት ያርግልህ ልጅ የምታሣድግበት ያርግልህ አሪፍ ጅማሮ ነው ኮርኔሡ ሲያበቃ እንደገና ሥራበት ዋው ❤

  • @ኡምኢዘዲን
    @ኡምኢዘዲን Рік тому

    እስኪ ኮሜንቶች መልስሉኝ የብላስቲኩ ለ 4ክላስ ኮርኒስ ስንት ብር ይጨርሳል ባሁን ባለው ገበያ

  • @hawaseada
    @hawaseada Рік тому +1

    ማሻ አላል ተባርክ አላህ የሀያት ቤት ያድርገው በጣም ነው የሚያምርው ጀም በተለይ ውጭላይ ያወጣሀው አገራረፍ እስታይል

  • @tasa8948
    @tasa8948 Рік тому

    እኔ ጥያቄ አለኛ ኮርኔስ ጂብሰም ጭቃ ቤትላይ ይሆናል የምታቁ ንገሩኝ ላሠራ ብየ አይሆንም አሉኝ ያሠራችሁ ንገሩኝ

  • @እሙሐጀር
    @እሙሐጀር Рік тому

    ጀማል እስኪ እኔንም እነሱ ሰዎች ይስሩልኝ. ያንተን እንዳበቁ አይተህ. ዝም. አትበለኝ በአላህ

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr Рік тому +2

    ጎበዝ ጠንካራ ነህ

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Рік тому +3

    💞እያዳንዱ ቀናችን የህይወታችንን መስመር የመቀየር
    ሀይል አለዉ። 🌎ለተጠቀመበት እንቁ ለተጫወተበት እሳት
    የሆነ ጊዜ ለሁላችንም ተሠጥቶናል።🌹
    ጊዜያችንን መልካም ነገርላይ እናዉለዉ👌
    ቀናችንን በፍቅር እናሳልፈዉ💖🦋 ፕሩፍይሌን በመጫን
    ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋችን
    ይማሩበታል👈

  • @ሉሉ-ኰ1ጠ
    @ሉሉ-ኰ1ጠ Рік тому

    መልሱልኝ ከፕላስቲክ እና ከጅብሰም ማንኛው ነው ጥንካሬ ያለው

  • @Enen550
    @Enen550 Рік тому +2

    የኔ ውድ ባል አተን ማመስገን እኮ ቃል የለኝም ጨራርሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን የልፋቴ ውጤት ስላሳየከኝ የኔ ባል❤❤❤

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 Рік тому

      ዳጊ የሠው ሥም መነገድ

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 Рік тому

      እዛው ህጅና አመስግኒ

  • @user-bq2sc2ls7
    @user-bq2sc2ls7 Рік тому

    ጀማል ወንድማችን ሰላምነህ
    ይቅርታ አድ ነገር ቢድዮ ትሰራልን ቤትን በተነለከተ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube Рік тому +1

    🍎ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ👍🏻ኮርኒሱ ስንት ይጨርሳል ስንት ክላስ ነው? መልስልን ጀማል ማሻአላህ በርታ ወንድ እንዲህ ሲሰራ ደስ ይላል 🙏👌😍
    🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ 🌷اللهم صل وسلم على نبينا🌹 محمد وعلى آله ✍️👍🏻وصحبه أجمعين🌷 يارب العالمين

  • @beltuetube2748
    @beltuetube2748 Рік тому

    ጅማል በፍጣሪ ይዥህ አለሁ መልስ ስጠኝ እኔ ኮርኔስ ላስራ ብየ ነበር እና የፕላስትኪ አድርጊው የጅብስኑ ይውድቃል ይላሉ እንዴት ነው እኔ ደግሞ የጅብስን ነው ምፍልገው እባክህ መልስልን

  • @ራቢያኢዲሪስየሰኢድአፍቃሪ

    ሳይዴርቅአታሰውል ሊነቃይችላል የኔ7ዎሩትንሽነውየቀረውሊያልቅ 87ቆርቆሮነው

  • @abbichannaal4180
    @abbichannaal4180 Рік тому

    Areuuuuuuuuuuuuuuu mabade new zadiro yikenisal biye eske zare kobor sato argebet neber chirsh 80,000

  • @እሙሱሱወለዮዋ
    @እሙሱሱወለዮዋ Рік тому

    አልሀምዱሊላህህህህህ መስኮት ነዉ የቀረኝ ዋናዉ አልቋል ቤትመስራት ወላሂ ሲያዴክም ሰርቢስ ጄምሬ ነበር ዴከመኝ እህህህ

  • @hawatadele698
    @hawatadele698 Рік тому

    መሻአላህ ነው. ጀሜው. ለኔ ደሞ. የፕላስቲክ ኮርኔሱን. ጠይቅልኝ. ስንት. እንደሚፍጂ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Рік тому

    ማሻአላህነው. ጀማል ውለዱ. ከበዱበት ዳሩበት. የደስታና. ኢማን ቤትያርገው
    እኔላሰራነበር ይወድቃል ለው አስፍራራሩኝ
    በስደት. ስከራተትኑሬ. ሞት አይቀርም. ግን ሳስፍራሩኝ ታውኩት. በዛ ኛው ኮሪኔስ ላሰራውነው
    ምትሉኝአላችሁ የመዳምቅመሞች

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 Рік тому +3

    ጎበዝ ጠክር አገር ሁኖ ቤት መሥራት ከባድ ነው ውጭ አገር ሁነን እኮን ከባድ ነው አላህ ያበርታህ

  • @أمعمار-ع2ص
    @أمعمار-ع2ص Рік тому

    ጀማል መልስልኝ. የኔተገርፏል. ሁሉም ግን ቀለምና ኮርኒስ ከናነኝ ቅርፅ ማስወጣት እችላለሁ በፊትአልወጣበትም የምታቁበአላህመልሱልኝ

  • @faresiyasin1012
    @faresiyasin1012 Рік тому

    ማሻ አላህ በጣም አሠራሩ ሁኔታውን ሲያይ ደሞ በጣም ደስ ይላል

  • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ

    ማሻአላህ ያምራል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እኔም ማስገረፍ ነው የቀረኝ የግርፉ ዲዛይን ተመችቶኛል

  • @rahmarahma7226
    @rahmarahma7226 Рік тому +1

    የኔም እሸአላ በዚህ ሳምንት ኮርኒሱ ይደረጋል እሸአላ ጀማል ወድማችን አላህ በፍቅር የምትኖሩበት ያድርጋችሁ

  • @leratub6791
    @leratub6791 Рік тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ የግዝክ

  • @ሉባባአብዱ
    @ሉባባአብዱ Рік тому +1

    አልሐምዱሊላሕ እኔም ኮርኔሥና ግርፍ ነው የቀረኝ ኢሻአላሕ በቅርብ ቀን እጨርሣለሑ

  • @ፋፊነኝከውሎብሌንአፍቃረፋ

    እፍፍፍፍፍ ያረቢ እኔ አኮ ገና ምንም አልጀመረኩም ወላሂ

  • @ሰሚራወሎዬ
    @ሰሚራወሎዬ 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @zahraaldhaheri7869
    @zahraaldhaheri7869 Рік тому

    ማሻአላህ ነዉ የጤና ቤት ያርግልህ
    መልክቴንመልስልኝ
    ወደ ወግዲ በሄድክ ጊዜ የጥበብ ጋቢ ትልቁ ስንትነዉ ይዘህልኝ እንድትሄድፈልጌነዉ ጀማል

  • @rahimatubetube
    @rahimatubetube Рік тому

    ማሻአላህ ደስ ይላል ባለ አንድ ተከፋች መዝጊያ መስታወት ስንት ነው ?ያንተ ሰፊ በር ነው

  • @racmahhusan5519
    @racmahhusan5519 Рік тому +1

    ማሻ አላህ በርታ ወንድም አላህ ይገዝህ

  • @مدينهمدينه-ط2ش
    @مدينهمدينه-ط2ش Рік тому +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጀማል. ጠካራ. ነህ. በርታ. ጠንካራ ነህ. ወንድማችን.

  • @lubaba1687
    @lubaba1687 Рік тому

    የኔም ቤት እደዚህ ነው ያሠራሁት እና ዝናብ ሢጥል ይፈርሥ ይሆን እያልኩ ጨንቆኛል እና ቢሥማር የወጋው ቀዳዳ ካለ ከደፈነው ብየ ቀለም ለማሥቀባት እሥብያለሁ ቆርቆሮዉን ከላይ እሥኪ ምክር ሥጡኝ

  • @zinadakmad1547
    @zinadakmad1547 Рік тому

    ማሻአላህ በረታ ጀማል ጎበዝ ቁምነገረ ያለህ አመስለኝም ነበረ

  • @emuheyat4870
    @emuheyat4870 Рік тому +11

    አሰላሙአለይኩም ማሻአላ ጠንክረ በርታ ወድም በፍቅር በጤና በተቅዋ የምትኖሩበት ያድርግላችሁ

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ

    ማሻአላህ ጀማል ጎበዝ ነህ አላህ መጨረሻዉን ያሳምርልነ እኔም ጀምራለሁ ግን አስፈራርተዉ ሊገሉኝ ነዉ አሁን ጭቃ አሰመረኩ ከዚህ ቡሀላ ስት ያስፈልገዉ ይሆን እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ዉዶቸ

  • @zemzemjoe7649
    @zemzemjoe7649 Рік тому

    ማሻአላ ጎበዝ ልጅ ነህ እኔም ኸርኒስ እና ቀለም ይቀረኛል አላሀምዱሊላ እረቢል አለሚን ተዎጥቸዎለሁ

  • @ሪችነኝየቦረናዋ
    @ሪችነኝየቦረናዋ Рік тому +2

    አዬዴሌ ገና ሊታሰር ነውኮ የኔ ያረቢ አግዘን የመዴም ቅመሞዎች አብሽሩ💪🙆

  • @zabooraethiopia431
    @zabooraethiopia431 Рік тому

    ዱአ አድርግ ቤቴ ምኔ አትበል ግዜዉ ያስፈራል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 Рік тому +1

    እኔኮ በምክንያት ነው የምወድክ ጎበዝ ነክ

  • @saadadantes9685
    @saadadantes9685 Рік тому +2

    እንደ ጀማል ልጅ አለህ እንደ ማሻ አላህ ደስሲል😍😍😍😘

  • @wswd5859
    @wswd5859 Рік тому +5

    እህህህ እኔስ ጉልበቴ የማንም ነው አንዱን ስለው አንዱ አንድ አንድ ግዜ እማ ለኔ ሳይሆን ለሌላ እንድኖር የተፍጠርኩ ነው የሚመስለኝ 😓😓

    • @ሀናንጎደሬዋ
      @ሀናንጎደሬዋ Рік тому

      የኔ ዉድ አብሽሪ እኔም ስት አመቴ ቤት የለኝ ያተረፍኩት ህመም ብቻ ነዉ አይዞሽ

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Рік тому

      @@ሀናንጎደሬዋ አብሺሩ ተሰፋአትቁርጡ ቅሞች🌺🌺

    • @Rose-vw4gw
      @Rose-vw4gw Рік тому

      አይዞን።።።እህቶቼ።።።አንድቀን።።ፈጣሪያስተካክላል

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Рік тому

      እህቴ ብልጥ መሆን አለብሽ ቤተሰብ እንደዉ በቃኝ አይልም

    • @እሙሱሱወለዮዋ
      @እሙሱሱወለዮዋ Рік тому +1

      አብሽሪ እኔም 10አመቴ ገናአልጨረስኩም ተስፋ ያስቆርጣል ብቻ ዴና እንሁን

  • @ዜድየቃሉዋእናቴናፍቆቴSሀ

    ሰንትፈጀብህ ኮርኒሱን እኔምላሰራነው በሩይቀረኛል ግርፍከባድነው200ሺነውየፈጀብኝ ከባድነውወላሂ

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    ጀማል ወድሜ ይህን ካየከው መልስልኝ የጨቃቤት ምን አይነት ኮርኒስ ነው ሽጋው

  • @ቅመምበላይቱዩብ

    ጉበዝ በሰላም አልቆልህ ለማየት ያብቃችሁ ወድሜ ምኑን አበላሺተዉበትነዉ ብየ ሙሉዉን እስካይ ቸኩየነበር ክክ

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው Рік тому

    እድ ወሎ ቤት ሲሰራ እንዲህ ነው እድ በአንድ ምርት ኮርኔስ ክዛ ድሞ ጅብስን

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ጎበዝ ጀማል በርታ መስታወቱ ማን ኛው ይሻላል የበርዶው ወይስ ማንኛው ይሻላል

  • @madiitube2069
    @madiitube2069 Рік тому

    Mashaa Allah tabarak Allah

  • @ጦይቦይማም35
    @ጦይቦይማም35 Рік тому

    ማሻአላህ ወላሂ ጀማል ጎበዝ ነህ ወሬ ብቻ መስለህኝ ነበር

  • @muluberihun2489
    @muluberihun2489 Рік тому

    ኮረኒሱ ምድነው ጂብሰም ነው ወላ ፕላስቲክ የኮረኒሱና የውጩን ግረፍ ሂሳብ እድትነግረኝ ኮረኒስና ግረፍ ነው የቀረኝ

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 Рік тому

    ጀማል እኛምቤትሰሪስለሆን እንኳን አሳየህን

  • @meramendrs9139
    @meramendrs9139 Рік тому

    እዴትነክ ጀማል በአላህ እኔ እቤቴን ለማስገረፌ ነበር የስራተኞቹን ቁጥር ልቀቅልን በአላህ ይዥሀለሁ ተባበረኝ ወድሜ መችም ስደትን ታቀዋለክ የልብክን አያስሩም እቤተስብ

  • @seadi5
    @seadi5 Рік тому

    ከባድወላሂነፃየንቀረውበቤትምክንያት
    ሀገሬእገባለውእያልኩአይሞላም

  • @GrDgg
    @GrDgg Рік тому

    ዋለይኩመሰላም ወረህመቱላይ ወበረካቱ ግን ጀማል ላአባትህ ለናትህ ጥሩ ቤት ያስፈልጋቸዋል ቢያስ ያላቸውን ቤታቸውን አሳምርላቸው ባአባት ና በናትህ ዱአ አላሀ ያተውን ያሳካልሀል ቅድሚያ ለእናት ና ላአባት

  • @halimahhalimah2210
    @halimahhalimah2210 Рік тому +2

    መሻአላህ ተባረክ አላህ የደስታበት ያርግልህ

  • @ZUZUmidiy3714
    @ZUZUmidiy3714 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም የማዳም ቅመሞች በያላችሁበት #አላህ ይጠብቃችሁ ሰብስክራይብ #አድርጉኝ #መልሳለሁ 😘😘😘👍

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ

    ኮርኔስ ነው የቀረኝ ውድ ነው ይላሉ እደት ነው ጀሙ ውድ ነውደ 3 ሳርቢስና አንድ ትልቅ ቤት ስንት ብር ይበቃኝ ይሆናል

  • @ሀስቡንነለህዎንመልዎኪልለ

    ኦለህ የግዝህ

  • @SamsungSamsung-in5oe
    @SamsungSamsung-in5oe Рік тому +2

    ኮርኒሱ ስንት እንደፈጀ። ጅብሰን ስንት እንደፈጀ ሲያልቅ ንገረን

    • @gegghsbh3222
      @gegghsbh3222 Рік тому

      ግን በሩነው ወይስ መስታወትነው ሰማኒያ ሺ
      መስታወት ሺ ነው28

  • @hayataat3196
    @hayataat3196 Рік тому

    ማሻአላህ ወድም ጠክር

  • @SonySony-jn6on
    @SonySony-jn6on Рік тому

    በሰላም በፍቅር የምትኖርበት ያድርግህ

  • @rahmarahma7226
    @rahmarahma7226 Рік тому

    ግን መጀመራ ኮርኒሶ ነው መጀመራ ጅብሰሙ የሚቀድመው ወይስ የምድሩ ሲምቶ

  • @ummufaizz7977
    @ummufaizz7977 Рік тому

    ቆረቆሮ ዉሃ ካፈሰስ ገነ አይብላሽም ይህ ኮረኒስ ካጠባጥብ እዳዉ አለቅ ካትብላሽ ማሻ አላህ ነዉ

  • @gddfds520
    @gddfds520 Рік тому +1

    ዋዉ ጀማል ጎበዝ

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 Рік тому

    ወላሂ የኔ ቤት ተጀምሮ ቀረ ግን ኢንሻ አላህ

  • @meremmerem
    @meremmerem Рік тому +4

    የኔ ገና ሊጀመር ነዉ ግን ገባድ እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ ሀባይቢ

    • @jemandsara
      @jemandsara Рік тому

      ያሳካልሽ እህት ነይ እስኪ ደምሪኝ ውዴ

    • @Dubai825
      @Dubai825 Рік тому

      ሳታበዠ ጀምሪ

    • @qusaialmomani9438
      @qusaialmomani9438 Рік тому

      እርያሳካልሽ ማሬ

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ Рік тому +1

    እኔም ኮርኒስና መስተዋት ሲቀረኝ ደከመኝ😀😀ናፍቆት አልቻልኩም እሱም አላልቅ አለኝ ትቼው ልገባ ነው🥺ማሻአላህ

    • @zahraaldhaheri7869
      @zahraaldhaheri7869 Рік тому +2

      አይ እህት ጠንክረሽ ብታሥጨርሺ ይሻልሻል አገር ገብቶ መልሰሽ ስደትከባድነዉ
      ደሞ ለማሥጨረስ ስደትግድነዉ ስለደረሰብኝነዉምክሬ የ2 አመት ህፃንነዉ ጥየ የመጣሁት

    • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
      @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا Рік тому +2

      እህቴ ጠንክርሽ ስሪ ሀያቲ ወላሂ እዚሁ ሁነሽ ካልጨረሽ ሀገር ከሄድሽ በጣም ከባድ ነዉ እንደምንም ብለሽ ጨርሽ አብሽሪ ናፍቆት ከሁላችንም ጋር ነዉ ሀያቲ

    • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
      @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ Рік тому +1

      እኔም እዳችዉቀረቶኛል ግን ሀገረብገባ ወጪ የለም እዚሁ እመዳም ኩሺና ገብተን ብጨረሥ ይሻላል ናፍቆት ቤቱን ሠረቷል እሁሉም ላይ ግን ደሞ ኑሮን ለማሸነፋ እሥከሆነ ድረሥ ጠክረን ሠረተን ሀሣባችንን ማሣካት ግድ አለብን የመዳም ቅመሞች በየ አላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

    • @ዜድየደሴልጅ
      @ዜድየደሴልጅ Рік тому +1

      አመሰግናለሁ ውዶች ለሃሳባችሁ🥰🥰ኢንሸአላህ እሱማ አወ ግን ጣጣው አያልቅም አሰለቼኝንጂ

    • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
      @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ Рік тому

      @@ዜድየደሴልጅ ያልቃል ተሥፋ አቆረጥም