የዛሬው ይለያል 100 ቆርቆሮ ጅፕሰም ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል የትም ያልተሰራ ስራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • የዛሬው ይለያል 100 ቆርቆሮ ጅፕሰም ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል የትም ያልተሰራ ስራ#ጅፕሰም#ቻክ#ኮርኒስ

КОМЕНТАРІ • 211

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  4 місяці тому +19

    ውዴ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ላይክ ሼር ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ቤታችሁን ለማሰራት፣እንድሁም የትኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ በዚህ ቁጥር አናግሩን
    0913996836
    0913720988

    • @chg7617
      @chg7617 4 місяці тому

      ማሻአላህ

    • @FghFfgg
      @FghFfgg 4 місяці тому

      ቀለምሳይኖረውየተለሰነውስመፈቅአለበትወይስዝንሎነውእሚቀብልውኽብሶኑን።እናሁለትየምኝታክላስሸዋረቤትኩሽናየሆነቤትጅብሶንናቀለም።የውጩንካረቲዝለመስራትስትእደሚያስፍልገኝንገረኝባአላህ።ወይቢዶስራልንወይበኮሜትመልስልኝ

    • @Hadrazaynu
      @Hadrazaynu 4 місяці тому

      መሸአላ አድራሻችሁ የት ነው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 місяці тому

      ​@@Hadrazaynuወሎ መርሳ፣ውርጌሳ

    • @user-hy5je6ld2q
      @user-hy5je6ld2q 4 місяці тому

      አሚንንላተም

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 4 місяці тому +25

    የገርግዳው ቀለም አያምርም ልሙጥ ሲሆን ነው የሚያምረው

    • @ktube8920
      @ktube8920 4 місяці тому +2

      እውነት ነው እኔ ዥንጉርጉር አልወድም

    • @lubabamohmmed4324
      @lubabamohmmed4324 4 місяці тому +1

      እኔም አልወድም ልሙጥ ነው የሚያምረኝ

    • @Umubilalul-
      @Umubilalul- 4 місяці тому

      ሳህ

    • @hawa-mo3ha4me9d
      @hawa-mo3ha4me9d 4 місяці тому +3

      ፋሺን እያሉ ያዥጎረጉሩታል ብዙ ቤቶች በዚህ መልኩ እያየሁ ነው ለነሱ ከተመቻቸው ይመቻቸው እንጂ አያምርም

    • @user-cm5yh2yb6e
      @user-cm5yh2yb6e 4 місяці тому +1

      አዎ አያምርም ድብሬሽን ያማጣል ቀለሙ አይመከርም

  • @jillemedia4726
    @jillemedia4726 4 місяці тому +12

    ነገሩ ሚድያ ላይ እንደ ምወራ አይደለም ውዶቼ ብዙ ብር ይጠበቃል

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 3 місяці тому +1

      ትክክክልወላሂ በአካልሲሲራበጣምብዙብርነውየሚወስደውአይይይማረጀታችንነው

    • @user-sr7pk8ee6t
      @user-sr7pk8ee6t 3 місяці тому

      በትክክል

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 4 місяці тому +4

    መረጃህ በጣም አሪፍ በደፈና ሣይሆን አብራርተህ ነዉ እምታቀርብልን በርታ

  • @user-tt7cw5me8i
    @user-tt7cw5me8i 4 місяці тому +5

    ይቅርታ ለኔ ግን አልተመቸኝም ድኮር በዛበት የግርግዳ ቀለሙም ይሰለቻል ለእይታ ልሙጡ more ያምራል በኔ እይታ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 місяці тому +2

    ማሻአላህ በጣም ያምራል በተለይ ኮሪደር ላይ የለቺው ድዛይን የኮከብና ጨረቃዋ በጣም ነው የሚያምረው የግድግዳ ቀለሙ ግን ይጨንቃል የግል አሰተያየት ነው

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 4 місяці тому +4

    መሻ አላህ ወላሂ በጣሠም የአምራል ስት ነው ግን ወሎ ዙሪያ ናችሁ መሰል

  • @seada-gn2xv
    @seada-gn2xv 4 місяці тому +2

    ማሻአላ ለትንሽ አመለጠኝ ወላሂ ወድጀዋለሁን ግን የኔ ተገጠመ መሰል አይይ ወላሂ በጣም ደስ ይላል እኔማ ልጠይቅና ይሄን ነው የማሰራው

  • @sofiyasofiya2878
    @sofiyasofiya2878 4 місяці тому +5

    ግንግዲግዳው እኔ አልተመቸኝም በአንዲ ሳይስ ቢቀባ ያምር ነበር ግን የሁሉም ስው ምርጫ ይለያያል

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 4 місяці тому +3

    ዋውውው በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው የምታቀርብልን

  • @AbderehmanJipsem
    @AbderehmanJipsem 4 місяці тому +9

    በሙያችን አናፍርም

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 4 місяці тому

      መሀኒሱ አንተ ነህ እንደ

  • @HamudHabibi-rp4dq
    @HamudHabibi-rp4dq 3 місяці тому

    ማሻአላህ በጣም የሚምር ስራነው

  • @jamila3850
    @jamila3850 4 місяці тому +3

    ሰራሚክ ስራልን እስኪይ የሻውርውሃማሞቄማቀዝቀዤ እደት እደምናስገባስትስይፈጃን ????

  • @Foziተንታuser-yj3yr2el4o
    @Foziተንታuser-yj3yr2el4o 4 місяці тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላምህ ብዝት ይበል በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ያምራል አሰብክበት አላህ ያድርህ ወንድም አገራችንንም ሰላም ያድርግልን

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 місяці тому

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሚን ወኢያኩም

  • @UmAbubekr-zs5hv
    @UmAbubekr-zs5hv 4 місяці тому +2

    ማሻአሏህ ያምራል እኔም ጅብሶም አሰራለሁ ሰሞኑን ኢሻአሏህ መቸም ለቤት ብቻ ሁኗል ልፋታቺን በሰው ሀገር ያው እድሜቺን ሄደ ሳንወልድ ቤት ቤት ስንል እኔ 600 ያስፈልገኛል ማለት ነው ሁለት ነው የማሰራው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 місяці тому

      አላህ ይገዝሽ

  • @user-hy5je6ld2q
    @user-hy5je6ld2q 4 місяці тому +1

    ዋአለኩም ሰላም አህለን ወድም አብደላህ ማሻአላህ ያምራል ሁሉንም ስለምታጋራን አናመሰግናለን

  • @jamila3850
    @jamila3850 4 місяці тому +5

    የመዳምቅመም ስምብቻአደለም ሀ ብታምናቸው ስትነውደመወዛቺሁ እድሜናደመወዝ አይጠየቅም😂😂😂😂😂😂😂

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 4 місяці тому

      የእድሜዉነገር 😂😂

    • @jamila3850
      @jamila3850 4 місяці тому

      @@MekyaSaeed ክክክአስራቤትነውክክክክ

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 4 місяці тому

      Edamiwa ayetabikema😂😂

    • @jamila3850
      @jamila3850 4 місяці тому

      @@najata.medeyanajatamedeya2069 ክክክክነጁየ

  • @jamila3850
    @jamila3850 4 місяці тому +2

    እዱኔ ፎነው ግን ወጩን ነው የጠላሁት እጂፎብሎል እድፎእሚለው የኔቤትመቺነው ሰርፕራይዝ እናርግሽእዳትሉ 😂😂😂😂እናተኮ ቲማቲምሆድናቺሁ😂😂😂😂

  • @JshJdhd-y2m
    @JshJdhd-y2m 4 місяці тому +1

    መሻአላህ ሀረካቱ ደስ ይላል ይብለጥ በተለያየ ከረር ቢሆን ዋዉነዉ

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r 4 місяці тому +3

    እንደ ንፍሮ ጥሬ የተደበላለቀ ቀለም አያምረኝም ሰው እንደምርጫው ነው የአፊያ ቤት ያርግላችሁ

  • @Habtam837
    @Habtam837 4 місяці тому

    ዋውውው ጎበዝ ባለሙያ ነህ በርታ ወንድምየ ሙያ ያስከብራል ❤❤❤❤❤የሶስት ክፍል ሰርቢስ ጅብሰን እና ኮኒስ ስት ይፈጅብኝ ይሆን ባሁኑ ስአት 😢እስኪ መልስልኝ ወንድም ❤❤❤❤❤

  • @Alehamdulilah434
    @Alehamdulilah434 4 місяці тому +2

    ዋው ሀሪፍ

  • @lbabamohammed3383
    @lbabamohammed3383 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ስራችሁ ያምራልወድም አብደላ ጭቃ ግድግዳ ላይ ሰራሚክ ይሰራል ሳይገፈ ወይስ መገረፍ አለበት የእቃቤት ሰራሚኩ ነው ወይስ የጂብሰን ኮርሲ መቅደም ያለበት

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ❤

  • @user-ci3nt5yg2p
    @user-ci3nt5yg2p 4 місяці тому +2

    ቁጥራችሁን አስቀምጡልን?

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 3 місяці тому

    ማሻአላህ ይምራል

  • @tube8843
    @tube8843 4 місяці тому +1

    ድዛይኑን በፎቶ አስቀምጥልን

  • @murshidahoshan
    @murshidahoshan 27 днів тому

    ማሻ አለህ🎉🎉🎉

  • @fatmaussn
    @fatmaussn 3 місяці тому

    ኢሻአላህ የኔንም ኮርኒሥና ቀለም ትሠራልኛለህ በቅርቡ ❤❤❤❤

  • @aumnejat23gemlcom99
    @aumnejat23gemlcom99 Місяць тому

    ማሻአሏህ

  • @Sofia-yu7xn
    @Sofia-yu7xn 4 місяці тому +2

    ለ64 ቆርቆሮ ስንት ይበቃ ይሆን 4 ክፍል ነው ፕላስቲክ ኮርኒስና የግድግዳ ጅብሰም

  • @uruhdhd6154
    @uruhdhd6154 4 місяці тому +1

    በርታግንአያምረምየሰውምረጨ🤔

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z 4 місяці тому

    ማሻአላህ በጣም ያምራል እዉነት የጭቃ ቤት አይመስልም ማሻአላህ

    • @selmanewfkkd300
      @selmanewfkkd300 3 місяці тому

      እኔም አላመኩም መሸአላ በጣም ያምራል የጭቃ ቤት አይመስልም

  • @hayatahmed30
    @hayatahmed30 4 місяці тому +2

    ይህን ሁሉ ብር አፍስሰው አሰርተው ለምን ቆንጆ ቀለም አይመርጡም ግድግዳው መጋረጃ ነው የሚመስለው ደሞ ይጨንቃል ቀለል ያለ ቀለም ቢቀባ ዉበቱ ይጎላል ደሞ ለአይምሮ ሰላም ነው

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 4 місяці тому

      በትክክል ሠዉ እደምርጫዉ ነዉ እጂ ቀለሙ ልሙጥ ቢሆን አሪፍነበር

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 4 місяці тому +1

      ምን ግርግዳዉ ብቻ እዳለ የኮርኒሱም ድኮር በጣም በዛ እኔ ቀለል ያለ ነዉ የሚመቸኝ አይደለም ግርግዳዉን ኮርኒሱንም ድኮር አላደርግ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 3 місяці тому +1

    ወደም ሀይቅ ይሄደል እደ በአልህ

  • @fghhdccvh1488
    @fghhdccvh1488 4 місяці тому +2

    ስልክ ቁጥር አሰቀምጥልን

  • @rhdchf7939
    @rhdchf7939 Місяць тому

    የምረል ማሸአለህ

  • @MubaFinishing
    @MubaFinishing 3 місяці тому

    ቋት/ፍላወር ቅብ ለመኖርያ ግድግዳ ብዙም አይሄድም ባይሆን ለሆቴሎች ለካፌ ሊሆን ይችላል እንደኔ ስቴን ስል ይሻላል!!

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  3 місяці тому

      የሰዎች ምርጫ ነው ስቴን ስል አለን

  • @ameeenamuhammmad6894
    @ameeenamuhammmad6894 4 місяці тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወድማችን እኳን. ሰላም መጣህ. ግን የልጅን ቁጥር. አስቀምጥልን. እስኪ. እኔ በቅርብ. ቤቴን. ጅብስን ላሰራ ነው. እና.

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 місяці тому

      ኮሜንት ላይኮ ተቀምጧል

  • @jamila3850
    @jamila3850 4 місяці тому +3

    ዱአርጉልኚ ውዶቺየ ሀጃአለብኚ እሚበጀውን ርድመርጥልኚ እህቶቸ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 місяці тому

      አሏህ መልካሙን ይወፍቅሽ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 4 місяці тому

      አላህ የተሻለዉን ይምረጥልሽ

    • @user-bh5ph1bd1
      @user-bh5ph1bd1 4 місяці тому

      አላህ ላንች እሚበጂሽን ይስጥሽ ያረብ

  • @user-hh6dj4yh1x
    @user-hh6dj4yh1x 4 місяці тому

    ከድሥት እሥከ ሠባት ሞለክሢ አለልሺ ቆላ ማለቴ ነው

  • @user-tl7kk2ik5f
    @user-tl7kk2ik5f 4 місяці тому

    ዋው ባለሞያውን ፈልገዋለሁ በቅርብ ለማሰራው ቤቴ

  • @MekaBogale
    @MekaBogale 4 місяці тому

    ወንድም በአላህ መልስልኝ ለ75 ቆርቆሮ ለ5ት ክላስ ዬፕላስቲክ ኮርኒስ ስራልኝ??

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 місяці тому

    ስማኝ እማ ወንድም የፕላስቲክ ኮርኒስ ላሰራ ፈልጌ ጥንካሬ የለውም አጋጣሚ ዉሀ ተነካው ይበላሻል እድሜ የለዉም አሉኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 місяці тому

      ፕላስቲኩ የውሀ ችግር የለበትም

  • @Lubabh-ft8pd
    @Lubabh-ft8pd 3 місяці тому

    ቁጥራን አስቀምጥልን ወድሚ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 4 місяці тому

    ብዙዎቻችን 100 ቆርቆሮ ሲባል ግራ ይገባናል እና በናትህ ክላሶቹን ስንት በስንት እደሆነ አስረዳል አሳየን ወላሂ ኢሻአላህ በቅርብ መርሳ ቤት እጀምራለሁ

  • @ktube8920
    @ktube8920 4 місяці тому

    ቤቱ ቡልኬት ነው ጭቃ ይሄን የሚያህል አንፖል የጫኑበት ክክክክክ ያምራል ቤቱ

  • @user-cp5vd7hf8k
    @user-cp5vd7hf8k 4 місяці тому

    ለምኝታክላሥነዉእሚያምረዉ

  • @neza6422
    @neza6422 4 місяці тому

    ዋውውውውው ሲያምረረረረ መሻአላህ

  • @user-ng3km9bn7h
    @user-ng3km9bn7h 4 місяці тому

    በጣም ይምራል

  • @user-fb3ip7su8n
    @user-fb3ip7su8n 4 місяці тому +1

    ዋአለይኩምሰላም ማሻአላህ ቤቱ የጨትነው ወይስ የቢሉኬት

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 місяці тому +1

      የእንጨት

    • @user-fb3ip7su8n
      @user-fb3ip7su8n 4 місяці тому

      @@-ahadutube ማሻአላህ በጣም ያምራል አሏህ በአፊያ የሚኖሩበት ያርጋች

    • @user-fb3ip7su8n
      @user-fb3ip7su8n 4 місяці тому +1

      @@-ahadutube እኔ የቢሉኬት ቤት መሥራት እፋልጋለሁኝ 4አራትክላሥ እስከ ክሺኑ እስከ ሺትቤቱ ስት ብር ይበቃኛል ወድሜ ጀዛኸ ላሁ ኸይርን

  • @user-wh2bf2rf3k
    @user-wh2bf2rf3k 4 місяці тому

    እናመስገናል በርርታ ውድም ‏‪😊

  • @murshidahoshan
    @murshidahoshan 27 днів тому

    አረ እኔ ፈልጋለሁ❤❤

  • @adgi5072
    @adgi5072 4 місяці тому

    የቦታ ዋጋ አቅርብልን

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q 4 місяці тому

    የጭቃ ቤት ላይ እደዚህ አዘንጨ ሰርቸ የምከስር ምኔ ሞኝ ነው እጨቱ በስብሶ መቆመጡ አይቀሬ ነው ብሎኬት ቤት ቢሆንኳ እሺ

  • @kenzetube
    @kenzetube 4 місяці тому

    እስኪ የኳርትዝ ቀለም ስንት ነው ስራለን

  • @user-ng3km9bn7h
    @user-ng3km9bn7h 4 місяці тому

    ሀይ

  • @JshJdhd-y2m
    @JshJdhd-y2m 4 місяці тому +1

    እስከቤቱ ማሰሪያነዉ ወይስ ተመረጋ በኋላነዉ ይሄን የፈጀዉ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 місяці тому

      ከመረጋ በኃላ

  • @rrtt1883
    @rrtt1883 3 місяці тому

    ዉይትነዉ

  • @tube8843
    @tube8843 4 місяці тому +1

    ቦረና በሂድ ትችላለህ መልስልኝ በኮሜት

  • @user-hg8hf6cm8x
    @user-hg8hf6cm8x 4 місяці тому +1

    ኩታበር ትሄዳላቺሁ❤❤❤

  • @Lubabh-ft8pd
    @Lubabh-ft8pd 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alehamdulilah434
    @Alehamdulilah434 4 місяці тому

    ጊራና ተምስረታው የሚሸጥ ቤት አሳየን

  • @امكوثر-ش7ل
    @امكوثر-ش7ل 4 місяці тому +1

    የባለሙያውንቁጥርላክልኘ ደጋግሜጠየኩህ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 місяці тому

      ኮሜንት ላይ ተቀምጦላችኃል

  • @lubabayesuf4602
    @lubabayesuf4602 4 місяці тому

    ማሻአላ❤❤

  • @Urmqummruqu
    @Urmqummruqu 4 місяці тому

    ماشاءالله تبارك الله

  • @FatmaFatma-tk8vb
    @FatmaFatma-tk8vb 4 місяці тому

    ማሻአሏህህ ሢምር

  • @RaniaMohammed-wf5ov
    @RaniaMohammed-wf5ov 4 місяці тому

    Hi

  • @user-yy1hy2ls5r
    @user-yy1hy2ls5r 4 місяці тому

    አብደላየ ውስጡ ሳይለሰን ጅብሰም ማሰራት ይቻላል እንዴ እና ውበቱና ጥራቱስ ተለስኖ ወይስ ሳይለሰን የትኛው ተመራጭ ነው ወንድም

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 місяці тому

      ሳይለሰን ቢሰራ ጅፕሰም ነው የሚፈጀው ልስን ከሆነ ደግሞ ግደታ ጭቃው ትንሽ ይቀነሳል ሌቭል ያልሆነው ቦታ ጥራቱ ሁሉም ችግር የለበትም

  • @user-ou6ln3js5t
    @user-ou6ln3js5t 4 місяці тому +1

    ደብረብርሃን ትመጣላችው 110ቆሪቆሮ ነው

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 4 місяці тому +1

    እኔ መቶስድስት ቆርቆሮ በ220ሺ ነዉ ያሰራሁት የሌለ ነዉ ወላሒ የሰራዉ ልጁ የሚገርም ስራነዉ የሰራዉ

    • @zahraa3088
      @zahraa3088 4 місяці тому

      ምንና ምንነዉያሰራሽዉ ኮርኒሱስየትኛዉ ይሻላል ለጭቃቤት አሁን የቀረኝ ኮርኒስና ቀለም ነዉ አስገርፌአለሁ🙏

    • @sethiotube5682
      @sethiotube5682 4 місяці тому

      @@zahraa3088 ጂብም ኮርኒስ ግድግዳ ቻክ ቀለም ዉስጥም ዉጭም ፊትለፊት ኳርቲዝ መብራት ገመድ ዝርጋታ የምጣድ እኔ ነኝ የገዛሁት ገመዱ ወደድ ይላል

  • @maitamaita7391
    @maitamaita7391 4 місяці тому

    ቀለሙ ልሙጡ ነው የሚያምረው

  • @user-mv4io6lk1x
    @user-mv4io6lk1x 3 місяці тому

    አተ እደው 100ው ንም 5 ክፍል ነው 60 ውንም 5 ነውዴ የምትለው አስተካክለህ ስራ የስውውን ቀልብ አታወላውል ምን ይመስላል ታነበዋለህ ብየ አስባለሁ አስተካክል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  3 місяці тому

      ያልሆነን ነገር ሆነ ብሎ ማውራት ደግ ነው ወይ?

    • @user-mv4io6lk1x
      @user-mv4io6lk1x 3 місяці тому

      @@-ahadutube ደግ ነው ሳይሆን እኔ ቡዙ ግዜ እከታተልካለሁ ግን ባለፈው 60 ቆርቆሬ ቡልኬት አምስት አልክ ከሸዋርና ኪችንጋ አሁን ደሞ መቶውን እደዛ ግድ ነው ተከታይ ለማፍራት ዋሽቶ ሳይሆን ያለውን ተናግሮ ነው ለምን በሌላ ስንሄድ ሌላ ስለሆነ የምንስማው. እኔ ማስጀመር ቡልኬት ስለምፈልግ ነው

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 4 місяці тому

    ሚዲያ ላይ የሚወራውና ስንሰራ የሚጨርሰው ወጭ ሰማይና ምድር 😂😂😂😂

  • @mitmitayoutube815
    @mitmitayoutube815 4 місяці тому

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ማሻአላህ ሣምር የትነዉ እኔ እፈልጋለሁ🎉

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 місяці тому

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወሎ መርሳ

  • @user-zv2lb4qw6p
    @user-zv2lb4qw6p 4 місяці тому

    ما شاء الله

  • @zenabsaid4564
    @zenabsaid4564 4 місяці тому +3

    ቢቀርስ ለባለ ሙያ 90 ሽ

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 4 місяці тому

      ታድያ በነፃ አይሰራ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 4 місяці тому +2

      90ሺ በአሁኑ ሰአት ምንም አይሰራ እኮ

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 4 місяці тому

    ስለቀለም ድዛይኑ አብራራልን ወድም

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 4 місяці тому

    ማሽአላህ

  • @user-vh4eo4ow9y
    @user-vh4eo4ow9y 3 місяці тому

    wamsalami.worahamatulahi wobaraktuhu

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 4 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 3 місяці тому

    ግድግዳው ይጨንቃል😢😢😢

  • @user-er3jw8nd6k
    @user-er3jw8nd6k 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤AmiiiiiiiiinAmiiiiiiiiin

  • @HayatBnitAsseif
    @HayatBnitAsseif 4 місяці тому +2

    ወንድም 6መቶሽ እስከ _8መቶሽ ቦታ አቅርብ

  • @seadaebrahim8593
    @seadaebrahim8593 4 місяці тому

    ባልሞያው የት ነው የሚገኝ

  • @zaynab940
    @zaynab940 4 місяці тому

    mash Allah

  • @jmaljmal7190
    @jmaljmal7190 3 місяці тому

    ምንም አይል ግን ግድግዳው አያምርም

  • @user-ez6hp6zi7x
    @user-ez6hp6zi7x 4 місяці тому

    መሸአሏህ

  • @omudaha
    @omudaha 4 місяці тому

    Maashaa alaah

  • @meditishu8014
    @meditishu8014 4 місяці тому

    🎉መሻአላህ

  • @user-bk5wx6ig9n
    @user-bk5wx6ig9n 4 місяці тому

    መሻአላህ

  • @chg7617
    @chg7617 4 місяці тому +2

    ማሻአላህኮሜትያስቀመጥከዉየሱቁጥርነዉ55ቆርቆሮብላሲተክስትይፉጃል

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 місяці тому +1

      አወ የእሱ ቁጥር ነው

  • @KemalJundi-vd9bl
    @KemalJundi-vd9bl 3 місяці тому

    Silk quxur sintino 09...

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 4 місяці тому

    300 ሽ እስከ ባለሙያው ነውዴ ወድሜ ፕሊስ መልስልኝ

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv 4 місяці тому

    ቁጥርህን ላክልኝ ወድም

  • @user-bf6ef1jk8u
    @user-bf6ef1jk8u 4 місяці тому +2

    ቤቴን ፕላስቲክ ኮርኒስ አሰርቻለሁ ቤቱ 54ቆርቆሮነው ለግድግድልው ጅብሰም ስንት ይፈጃል

    • @asizaselesha1726
      @asizaselesha1726 4 місяці тому

      የኔም ጥያቄነው ፕላስቲክ ኮርኒስ ተሰርቷል 80ቆርቆሮ ነው ለግድግዳው ስንት ይወስድ ይሆን

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 місяці тому +1

      በቅርብ ጠብቁኝ

    • @sofiasofia163
      @sofiasofia163 4 місяці тому

      ስንትፈጀብሺየፕላስቲክ ኮርኒስማር

    • @sofiasofia163
      @sofiasofia163 4 місяці тому +1

      የኔምእንደችዉነዉ ቤቱስፍቱ እያሰብኩነዉ ላሰራ ቆንጆ ድዛይንም የብላስቲክ ኮርኒስ አጣሁ እሲከቻልሺ አሳይኝ

    • @asizaselesha1726
      @asizaselesha1726 4 місяці тому +1

      @@sofiasofia163 ማር የኔ አንድ መቶ ስምንት ሽብር ነው የሚወስደው ብለውኝ እኔ መቶ ብቻ ነው የላኩት ግን ሽንት ቤት እና ውጪ በረዳው ይቀራል ብለውኛል ግን ቤቱም ህጋዊ ስላልሆነ ዝም ብሎ ውስጡ ብቻ ይስተካከል እያልኩኝ ነው ውድ

  • @user-jc5ru4pp6l
    @user-jc5ru4pp6l 4 місяці тому +1

    ሰባት፡በስምትነውጅፕሰንስትኪስይበቃልወድም

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 3 місяці тому

    አቦል ግጠምልኝ ቁጥርህን ስጠኝ

  • @user-mf4bj9xf1s
    @user-mf4bj9xf1s 4 місяці тому

    አፋር ሎጌያ ሂደህ ትሰራለህ

  • @fgfhjkhtrm4814
    @fgfhjkhtrm4814 3 місяці тому

    የት ነህ። ደስ መስራት ትችላለህ?

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  3 місяці тому

      ይቻላል

    • @fgfhjkhtrm4814
      @fgfhjkhtrm4814 3 місяці тому

      Ok 5 ክላስ ነው ኮርኒስ እና ቀለም ።ጅብሰም ለማሰራት። ስንት ያስፈልጋል? ጥሩ ነው ብለህ በምታስበው አይነት ። ድዛይን በኔ ምርጫ