የዩቱዩብ ቻናል ባነር የሚሰሩበት ሚስጥራዊ ዌብሳይት | Ethiopian Youtubers | make Youtube Channel Banner | Abugida Media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 254

  • @dagmawitkassu3402
    @dagmawitkassu3402 3 роки тому +3

    ጎበዝ ነህ ተመችቶኛል ስላስተማርከኝ አመሰግናለሁ

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 роки тому +4

    ወንድሜ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ በጥሩ አግላለጽ አመሰግናለሁ ስላካፈልከን

    • @Fuabelmedia_
      @Fuabelmedia_ 2 роки тому

      Best information...keep it up!

  • @enatie-4478
    @enatie-4478 2 роки тому +1

    በጣም በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን

  • @sofhincomedy405
    @sofhincomedy405 3 роки тому +3

    መልካም ሰው ነህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @ruhafatube3494
    @ruhafatube3494 Рік тому +1

    በርታ ወድሜ ቀላሂ ካተ እያየሁ ነው ብዙውን ነገር የምድር ጀማሪ ብሆንም ካተ ብዙ ተማርኩ እድሜ ይስጥህ

  • @nabeltube141
    @nabeltube141 3 роки тому +2

    Wow i like it it is usefull for youtuber
    Thank you my brother i like you my brother

  • @beki3706
    @beki3706 4 роки тому +1

    bravo bro gin kedem yawarahenynh neger alchereskewum

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  4 роки тому

      Menun

    • @beki3706
      @beki3706 4 роки тому

      towaw beka cheger yelewum gin mewashet malfelegew neger ewuketeh betam yasdenekal bro bertabet

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  4 роки тому

      Eshi bekiye amesegenalehu

  • @yaltngerew101v
    @yaltngerew101v 3 роки тому +1

    ቴዶ በጣም ምርጥ ነው። ብዙ ነገር በቀናነት እያስተማርከን ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን። ይመችህ

  • @qeranyo6741
    @qeranyo6741 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ቴዲ ጥሩ አስተማሪነህ ተባረክ እንዲህ ነው አብሮማደግ እረጅም እድሜ ተመኝውልህ እኔንም ሰብስክራይብ አድርገኝ ጀማሪነኝ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  4 роки тому

      እሺ አዲስ አመሠግናለሁ

  • @ጌችቤተአምሓራ
    @ጌችቤተአምሓራ 4 роки тому +2

    ምርጥ ነበር እርግጠኛ ነኝ አይተው አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይመስገን ሰብስክራይብና ላይክ እያደረጋችሁ ዝም ብሎ ማየት እንደ ስርቆት ነው የሚቆጠረው እውቀትን የሚገልጽ እግዚአብሔር ያበርታህ💚💛❤️ እንደ አንድ ተመልካች የተሰማኝን ነው የፃፍኩት እናም መረዳዳት ለእኛ ለትክክኛ ኢትዮጵያዊ እንደ ምቀኝነት አድርገው ፈረንጆቹ ሰርተውብናል ቢሆንም ግን እኛጋ ያለው ይበልጣል

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  4 роки тому

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @sitratube2441
    @sitratube2441 4 роки тому +13

    በጣም አሪፍ ነዉ አቡ ጊዲያ የመዳም ቅመሞች ምርጫ በሉ እያያችሁ አትዉጡ ላይክ አድርጉት የእዉነት በጣም ጠቃሚ ቻናል ከሙሉ እዉቀት ጋር👍👍 ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ቴዶ

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    ሰላም ቴድ እደት ነህ ሰላምህ ይብዛልኝ ብዙ ትምህርት የቀሰምኩት ካንተ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳተ አይነት ወንድም አላህ ያብዛል

  • @welcome7446
    @welcome7446 3 роки тому +1

    Betam arif new bezalay degmo betam gobez neh enamesegnalen

  • @dyppefun2280
    @dyppefun2280 3 роки тому +2

    እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ወንድሜ ትህትናህ በቂ ነው

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому +1

      በጣም አመሠግናለሁ በጣም

  • @sitratube2441
    @sitratube2441 4 роки тому +26

    151 ሠዉ አይቶት 30 ያልሞላ ላይክ ኧረ አይከፈልበትም 👍👍👍👈

  • @enatie-4478
    @enatie-4478 2 роки тому +1

    በጣም እናመስኛለን በርታልን

  • @cr7arena222
    @cr7arena222 2 роки тому +1

    Keep it up bro..!!

  • @abiycaketube482
    @abiycaketube482 2 роки тому +1

    Abugida media des yemil yimihirt new yesetehegn kante bizu memar efeligalehu

  • @messizemene
    @messizemene 3 роки тому +2

    በጣም ምርጥ ገለፃ ነው ተመችቶናል👍

  • @hiwitube5289
    @hiwitube5289 3 роки тому +1

    አመሰግናቸዋለሁ ቴዲዬ

  • @teznextube8618
    @teznextube8618 2 роки тому +4

    my brother tedy you have no idea how simple you make things for me and for all your viewers . I would like to thank you so much . , bless you

  • @emanetyounis6836
    @emanetyounis6836 Рік тому +1

    ,,,ምርጥ ትምህርትና ምርጥ ገለጻ ነው ተባረክ እኔ ግን በቀላሉ ሰላልገባኝመነ ምናልባ ገዴታ ሀለት ሞባይል ያሰፈልጋለን በአንድ ከሆነስ?

  • @surayemakiba2631
    @surayemakiba2631 3 роки тому +1

    teda berta betam arif newu

  • @nardosisrael6121
    @nardosisrael6121 3 роки тому +1

    betam new mameseginew gin hihen banner endet new editing lay masgebaw

  • @ETGhostBikes
    @ETGhostBikes 3 роки тому +1

    Welcome broo Wow baxam dasi yemil timirti now Thank you 🥰

  • @ftisied4185
    @ftisied4185 3 роки тому +1

    ሰላም ተዲ በጣም አመሰገግናለዉ ቸገግሮኝ ነበሪ አሁን ተረዳዉ ከምጠብቀዉ በላይ እዉቀት እያገኝዉ ነዉ አላህ ይጨምሪልህ

  • @happyhubone
    @happyhubone 2 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነገር ነው

  • @ephitube7726
    @ephitube7726 4 роки тому +6

    እናመሰግናለን ቴዳ

  • @GechTema
    @GechTema 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ቴዲ ላይኩን አንረሳም ስለመያንሰብህ

  • @hanitube-best-natural-hair
    @hanitube-best-natural-hair 2 роки тому +1

    Wow agelalxeh betam ymchal .berta

  • @betiytube3115
    @betiytube3115 4 роки тому +3

    ዋውውውው በጣም ምርጥ ባነር ነው በእውነት ዩቲዩብን በአንት ትምህርት ነው ያሰተካክልኩት ትንሸ ይቀርኝ በሂድት እመጣበታለሁ😄 ጎበዝ ነህ ሰታሰርዳ በዝሁ ቀጥል አቦጊዳ እናመሰግናለን በቅንነት ሰብሰክራይብ አድርጎኝ ጀማሪ ነኝ አበርታቷኝ የሀገሪ ልጀች❤

  • @bereketmezgebe-ps4zi
    @bereketmezgebe-ps4zi Рік тому +1

    you tube chanell ስከፍት ሁሉም ሞላሁት feature eligibility 3.advanced features ላይ channel history የሚለው ብቻ ነው የመጣው እና እንዴት ላርገው ስለ ቪድዬው thanks

  • @ቀለበት-ቈ6ከ
    @ቀለበት-ቈ6ከ 3 роки тому

    ቴዶ ሰላሙን ያብዛልህ ወደዳጀ
    እንዳንተ ማንም የሚያስረዳ ሰው የለም።
    በረታ የሀገር ሀብት ነህ

  • @abelyonas6946
    @abelyonas6946 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @heonkushi4620
    @heonkushi4620 4 роки тому +1

    best nw

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris 3 роки тому +1

    Select images እሚለውላይ እየመለሰኝ እቢአለ ፕሊስ አጌን ይለኛል

  • @lidetteklu9968
    @lidetteklu9968 3 роки тому +1

    Teddy you are the best

  • @bkrstubesubscribe7899
    @bkrstubesubscribe7899 3 роки тому +1

    Berta bro

  • @fekeryoutube4892
    @fekeryoutube4892 3 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ቴዲዬ

    • @halazapa415
      @halazapa415 2 роки тому

      Tady I need you for personal business and I formations...

  • @Ab_habesha
    @Ab_habesha 8 місяців тому +1

    Good job 🔥

  • @ahadutech2829
    @ahadutech2829 3 роки тому +1

    Thank you tedi arif nw

  • @Ethiolens
    @Ethiolens Рік тому +1

    WOW THANKS BRO

  • @-mahtebmedia8395
    @-mahtebmedia8395 2 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ቻናል

  • @ArbaetuTube2116
    @ArbaetuTube2116 8 місяців тому +1

    thanks Teddy

  • @abebamedia3794
    @abebamedia3794 4 роки тому +1

    Wow great job love you so much

  • @ኢትዮቲጂቲዩብ
    @ኢትዮቲጂቲዩብ 4 роки тому +1

    በርታ የኔ ወንድም በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @adisstube750
    @adisstube750 2 роки тому +1

    Thank you so so much

  • @baharoro23
    @baharoro23 2 роки тому +1

    ቴዲዬ በጣም ነው መመስነው ረጊም ኢድሜ ለአንቴ ቢያሎ

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 роки тому

    Thanks for sharing bro

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  4 роки тому +1

      Thanks sister. Aleresahutem eshi yanen neger sister

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  4 роки тому

      Thanks sister. Aleresahutem eshi yanen neger sister

    • @ethiokidshairstyle
      @ethiokidshairstyle 4 роки тому

      Eshi wendmachin eyetebeku new

  • @libasmaya
    @libasmaya Рік тому +1

    selam tedi enem channel alegn ena libas tube ybalal andand negerochn endtgemeglgn felge neber bemndnew yemagegnh ?

  • @mystudio350
    @mystudio350 4 місяці тому

    Teddisha betam liyu neh. Betam tichilaleh betam.

  • @BirdsEyeEnglishwithBela1
    @BirdsEyeEnglishwithBela1 7 місяців тому +1

    Hi bro kene lay yutube studio uemil aymetam

  • @bernitube8363
    @bernitube8363 2 роки тому +1

    ወድጄዋለሁ

  • @oromidea3040
    @oromidea3040 3 роки тому +1

    nice but gn full mereja aqribii

  • @tiktoktube9760
    @tiktoktube9760 4 роки тому +1

    Betam enamesegnalen Teda tkklegn kn sew ate neh E/r ybarkh

  • @AmirTechEri
    @AmirTechEri 3 роки тому +2

    ሳብስክራይብ ኣድሩግልኝ ሰላማቹ ይብዛ

  • @Ote_Man_11
    @Ote_Man_11 2 роки тому +2

    ገራሚ ነው

  • @sholayetube6178
    @sholayetube6178 4 роки тому +1

    እንኳን በስላም መጣህ ወንድሜ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  4 роки тому

      እንኳን ቆየሽኝ እህቴ

  • @kiyaethio
    @kiyaethio 3 роки тому +1

    ሰላም ላንተ በጣም ጎበዝ ነህ እናመሰግናለን

  • @emebettube5962
    @emebettube5962 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ

  • @alphatube6227
    @alphatube6227 3 роки тому +1

    ምርጥ መልክት

  • @ejigbeauty9156
    @ejigbeauty9156 2 роки тому +1

    WOW

  • @solahdtube5591
    @solahdtube5591 2 роки тому +1

    keza wode video endet nw upload maregew

  • @abuanes6512
    @abuanes6512 4 роки тому +1

    ጥሩ ነው

  • @huluadiss
    @huluadiss 3 роки тому +1

    Mert mereja new gn be mobile semokrew tsehufun lemekeyer alchalkum .
    Be desktop becha new ende yemiseraln?

  • @abritefera
    @abritefera 2 роки тому +1

    Betam naw mamesaginw

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 4 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @martube5358
    @martube5358 4 роки тому +1

    Amesegnalehu betam tekami neger new yenegerken

  • @nahi6499
    @nahi6499 11 місяців тому

    ግንኮ ቴክስቱን double click ሳረገው edit አያስደርገኝም

  • @afaTube
    @afaTube 4 роки тому +1

    እናመስግናለን

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  4 роки тому

      አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @tutireact4982
    @tutireact4982 3 роки тому +1

    Endet new banerun add weym meskel yemnchlew...???

  • @ethionahigamer3277
    @ethionahigamer3277 2 роки тому +1

    እንዴት እንቀይር

  • @mubasak2470
    @mubasak2470 2 роки тому

    Tnx tedaaaaa

  • @rahmahabeshawit7045
    @rahmahabeshawit7045 3 роки тому +1

    መልካሙ

  • @zerufamily9154
    @zerufamily9154 2 роки тому

    ትመቸኛለክ

  • @HOPORIYA
    @HOPORIYA 2 роки тому

    ABUDIDA GEMING LAY YALEWU

  • @tigistteshale1529
    @tigistteshale1529 4 роки тому +1

    እናመሰግናለሁ

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ብሮ ስፈልገዉ የነበረ ነዉ

  • @tiktoksky37
    @tiktoksky37 3 роки тому +1

    ከፍርፍር ጀማ ነው እንዴት ናቹ ቤተሰቦቼ

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 3 роки тому +1

    Thanks a lot i like the way you teach

  • @zedyetewahdolij5700
    @zedyetewahdolij5700 3 роки тому +1

    ወድም ኢሜልና ፓስወርድ ከሞላሁ በኃላ ሎግ አውት ብሎ ነው ሚመጣው ሎግ አውቱ ባግ in ለማለት አጭ ሊክ አይሳይም

  • @ztube5232
    @ztube5232 4 роки тому +1

    እናመሠግናለን

  • @እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም

    ጥሩ ነው በርታ እኔ የጠየኩት መስሎኝ ስሮጥ ወድቄ ነበር

  • @Ab_habesha
    @Ab_habesha 8 місяців тому +1

    Wo

  • @goldtube8334
    @goldtube8334 3 роки тому

    በጣም እናመሠግናለን Story ለመልቀቅ እንዴት ነው

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому

      አስርሺህ ሰብስክራር በር ያስፈልጋል

  • @ilovemydaughter4297
    @ilovemydaughter4297 4 роки тому +1

    Ene be tablet ena beselke mokerew embi aleng

  • @mikchanneltubefunny6617
    @mikchanneltubefunny6617 3 роки тому

    አሪፍ ስራ ነው በዚው ቀጥል 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mechoice811
    @mechoice811 4 роки тому

    በርታ ወንድም 🙏

  • @saratube7323
    @saratube7323 2 роки тому

    አዲስ ነኚ እናመሰግናለን

  • @muhali6729
    @muhali6729 2 роки тому

    ሰላም እንዴት ነህ እስኪ ይህን ጥያቄ መልስልኝ ዩቲዩብ ቻናል እውጭ ሀገር ከፍቸ ነበር እና አሁን ወደ ሀገር ልመጣ ነው እና ስልክ ቁጦሩን መቀየር ፈልጌ ነበር እንዴት ነው የምቀይረው ??

  • @Amisiyagamer-z4q
    @Amisiyagamer-z4q 2 місяці тому

    የራሴን አግራውንድ ሰርች ሳደርግWe can't seem to reach the server to continue with your request. Please try again.ይለኛል ምን ላድርግ

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 роки тому +1

    Watching...

  • @mohammedbedewi3116
    @mohammedbedewi3116 4 роки тому +1

    Mert new gen yalegebage invided emile yelal menlarg bro

  • @አዲስቲዩብ-አ7ነ
    @አዲስቲዩብ-አ7ነ 2 роки тому

    mene ayenat smart yehonke sawe nahe edmahen yarezemawe tedaye

  • @ms2736
    @ms2736 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @NahiMedia
    @NahiMedia 4 роки тому +1

    Thanks broye 😍

  • @kalid.media1041
    @kalid.media1041 3 роки тому +1

    THANK YOU ABUGIDA MEDIA I HAVE QUESTION I POST VEDIO BUT I DONT HAVE ANY VEIWS WHAT I AM DOING

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 роки тому

      Thanks brother I have a video regarding this question brother

  • @fafitube9962
    @fafitube9962 4 роки тому

    እናመሰግናለን ዉንድም የዩቲዩብ ሰብሰክራይብ የሚነሳዉ ምን ሲሆነዉ እያነሳ አስቸግሮኝነዉ ዉንም ንገርኝ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  4 роки тому

      እዚህ ቻናል ላይ የሰራሁት ቪዲዮ አለ እይው

  • @tiktube749
    @tiktube749 4 роки тому +2

    እናመስግናል

  • @dantech2016
    @dantech2016 4 роки тому +1

    Thanks bro....