Thanks a lot. It's really good. Tell us how to create audio files and then download them to our UA-cam channels, and then Publish them. God bless you for such a good job.
Basic info lay country of residence yemilew lay Ethiopia yemil almetalegnm ena 1.basic info 2.Advanced settings 3.Advanced features please slenezih seralegn
አዲሱን ቻናል ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ua-cam.com/video/qW_HgAP_qhI/v-deo.html
Era Teddy wasap layi melikt kelakulhi koyew ko melsi sitegn pls betam tasfelgegnale I need your help
eshi🥰
ቴዲያችን
ተቀላቅለናል
Ahun dewelu @@Mdiytube
Ok
ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
ለታመመ ጤንነትን
ላላገባ ትዳርን
ላልወለደ ልጅን
የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን።
አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
አሜን🙏🙏🙏
ዋው አንተን ባንሰማ ማ ይነግረን ነበር ተባረክ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤
በስደት የምትገኙ እህቶች አላህ የረፍት እጀራ ይሰጠን ያረብ ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት አንድሺ. አሰገቡን እህቶች ሰወዶች ሰደት እደማ ጨረሰወ ወዴች ረዱኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁላችንም ስደት አድክሞናል እኔ ድክም ነው ያለኚ ብለው በለው አልሞላ አለኚ የመዳም ክሺና ስልችት ነው ያለኚ እኔንም አበረታቱኚ ውዶች
ነይ እሸ
@@SOFYAHUSSN-wy2gg12ደምሪኝ ደምሬሻለሁ❤
አላሑመአሚንንን
ቴድየ የኔ ቅንንን ውድድድ ነው ማረግህ ተባረክልኝ ውድየ የቀና ክንጀራ ይስጥህ❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣህ በረታ ጠክር አሪፍና አስማሪ ነው እናመስግናለን❤❤
My brother, I thank you for always being there for me. And New youtubers, you give us valuable lessons. Thank you again.
የኛ መልካም ወንድም በርታልን እናመሰግናለን
Thanks a lot. It's really good.
Tell us how to create audio files and then download them to our UA-cam channels, and then Publish them. God bless you for such a good job.
ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ!
ሰላምህ ይብዛልን ቴዲዬ እናመሰግናለን መልካም ወንድማች በርታልን
እናመሠግናለን በርታልን ወንድም
ሰላምህ ይብዛልኝ ቴድየ በጣም አስተማሪ ነው የምትለቀው ታድያ ምን ይደረግ ሲጨቀን እና ሲቼግረን ነው ወዳንተጋ የምንመጣው ሰው ሲፈልግ የሰው ቪደዎ ሲፈልግ ሌላ ፕረኮችን ሲከታተል ይውላል እደዚህ ያለ ወንድማችንን ማጠናከር ግን አልቻልንም ለማንኛውም በርታልን
ትክክል
ትክክል። እውነት ለመናገር በዚህ ልጅ ትምህርት ዩቲዩፕ ከፍቶ ገንዘብ ያላገኘ የለም። ብዙዎች ዝባዝንኬ subscrib እናደርጋለን ይህን ልጅ በውነት መርዳት አለብን
ትክክል የኛ ሐገር ሰው እኮ በጣም ነው የሚገርመው እንደዚህ አይነት ሰው እኮ የትም አይገኝም ያውም በዚህ ዘመን ሚሊየን ሰብስክረይ ሊኖራው ይገ ነገር ወይ አየስከፍል
wow tedy yegna my first comment
እናመሰግናለን ቴዲየ❤
እናመሰግናለን ቴዲ
እንኳን ደህና መጣህ
እናመሰግናለን ቴዳ ምርጡ👍👌
Thanks you good Vedio
እናመሰግናለን ወንድማችን
እናመሰግናለን የመጨረሻውን ሶስተኛውን ስራልን
እናመሰግናለን ቴድዬ መልካምሰዉ ❤❤❤
ይመችክ ቴዳዬ
እናመሱግናለን ወንድማችን
ቴዲ መልካም ሰው ዘመንክን ይባርክ ፈጣሪ ወንድማቺን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉
Thank you so much🙏
ሠላም ወድማችን እንኳን በሰላም መጣህ 🎉🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን❤❤❤❤
እናመሠግናል👌👌👌
ሰልም🎉🎉🎉🎉
ተባረክ ወድም አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
good tutor thank you
Thanks bro
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤ ወንድም
Thank you bro
Brand እና personal ልዩነቱ ምንድነው??
Thank you so much ❤❤
ቴዳ ጎበዝ
ይመችህ ወድመ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you hin inbox bagagnik I am happy
Thanks
Salamachuu yibaazaa❤❤
ወንድማችን 🕊🙏🇪🇹🕊🕊💞
ፅድት ያለ አገላለፅ ቀና ልቦች ምነኛ የተባረኩ ናቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Good
Selam Lant yehun teda 🙌
good idea
Tedda ስለ Google AdSense ስራልን brother !
አሞላል step!
noted brother
Top❤❤❤
best vid ever
LIVE ግባልን ወንድሜ ጥያቄ አለን Please
Thank you❤❤
አመሰግናለው
ቴዲ ወንድሜ እናመሰግናለን ቡዙ ነገር አስተምረህናል ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ personal እና brand account ምንድነው ልይነታቸዉ video ስራልን ወይም በ comment መልስልን so thanks
ከፍተነው ቆይተን ቪዲዮ መጫን እንችላለን? እና persnal account monitized አይሆንም ማለት ነው? በአካል ባገኝክ ደስ ይለኛል ብዙ ጥያቄ አለኝ እባክክ ወንድሜ??????
Tanx
ያምራል በጣም እኔ ግን ስልክህ ነው ምፈልገው
Berta
አንድ ጥያቄ እባክህ መልስልኝ personal account እና Brand account ምን ያለያያቸዋል ማለት በpersonal ከፍቻለሁ
ሹኩራንቴዶማርበርታ❤❤❤ላይክ
Basic info lay country of residence yemilew lay Ethiopia yemil almetalegnm ena 1.basic info 2.Advanced settings 3.Advanced features please slenezih seralegn
Ww thinks❤🎉🎉🎉🎉🎉
Alah edmena tena ኢስጥክ
Enamesegnalen
Wow bro
❤❤❤
enamesegnalen
good
የበፊት አካውንታችንን ወደ ብራንድ አካውንት መቀየር እንችላለን ???
Mindinew leunetu koy
ሠላም ቴዳ ከ10sec በታች ከተለያየ ቦታ download ያደረኳቸዉን sound effect edit አድርጌ ብጠቀም copyright ይይዝብኛል?
Waawwoo
Monetization cershalw ke hulet ware belay active nebrkugn gin eligibility altesxegnim
Cool
ቴዲ እንዴት ነህ ? animation መስራት ፈልጌ ነበር ያንንተን እርዳታ ፈልጋለው ስልክህን አስቀምጥልኝ ወይ እንዴትላግኝህ?
Abugida gaming channel abren enasadgew gamer negn ❤
በ 2 step verfication get start yemil yelem ምን ላድርግ
አህለን ቴዲ ጨርሼ አዴምጫለሀ ዋዉዉዉ አዲሰ ለሚከፍቱ
could please tell me, Why is 2 step verification not recieving phone number?
ok
bro hulum mrt nw gn eligeble lemareg slk kutru ayseram eyalegn nw ethiopia wst ayseram ke 20 belay video ayche mnm lewt yelewm hulum yewshet ymeslal
ዩቲዩብ ከፈተልኝ እስቲ በእግዚአብሔር እከፍላለሁ 🥰
wow
ስህተት እንዳልሠራ እርዳኝ
ዩቲዩብ የጀመርኩት ከ1 አመት በፊት ሲሆን ስሰራ 1700 ሰብስክራይብ አግኝቼ 24 ቪዲዬ ጫንኩኝ ግን ሞንታዜሽን አሎንኩም አሁን ግን የተጫኑትን ቪዲዬዎች በሙሉ አስወግጄ ሌሎች ቪዲዮዎች መስራት ፈልጌ ነበር ስለዚህ ቪዲዮ መስራት ቀጠልኩ እና ሞንታዜሽን ማድረግ እችላለሁ? ሁሉንም የቀድሞዎቹን ቪዲዮ ካጠፋሁ
ናይስ
ቴዲ እንዴት ነህ ጥያቄ የ ቻናሌን የነበረኘን ወደ ብራንድ ሥቀይር እንዴት ነዉ ? ያሉኝ ሠብሥክረይቦች እና ቪድዮ እንዴት ይሆናሉ?
Ere searchi saregiko bzu abugidanew manye benatik tikkilegnawn ngeren
እናመሰግናለኝ ቤተሰብ
ሰላም Ai voiceኦችን ዩቱዩብ ላይ ብንጠቀም ኮፒ ራይት ያስብላል?እባካችሁ ንገሩኝ🙏🙏
ብራቮ በደንብ ነዉ ያስተማርከን : የዩቱብ ቻናል ለመክፈት እፈልጋለሁ ግን እሳሳታለሁ ብዬ ፈራሁ
አሁን እኔን ግር ያለኝ ነገር መጀመሪያ ላይ አቡጊዳ ኢድቲግስ ብለህ ከፍተህ ከጨረስክ በሇላ አቡጊዳ ኢድቲግስ ብራድ ብለህ ሁለተኛ ከፈትክ እዛላይ ነዉ ደግር ያለኝ ሁለቱንም እንደአንድ ነዉ የምንጠቀምበት ወይስ እዚህ ላይአልገባኝም መክፈት ፈለጌ ግን እዚህ ላ ስላልገባኝ ተዉኩት 😢 ወደ ብራድ አካዉት መቀየር ያልከዉ አልገባኝም ምን ይሻለኛል መክፈት ፈልጌ ነበር እስኪ የገባቺሁ አብራሩልኝ ወንድም አቡጊዳም በምን ላግኝህ ብታስረዳኝ ደስ ይለኝ ነበር
ቴዳ 🙏🙏
ያገሬ ልጆች እስቲ እንተጋገዝ
የከፈትነውን ቻይናል መደለት ብንፈልግስ 🤔🤔🤔
እስቲ በአዲስ ሞኒታይዜሽን ስራልን
Tedi please 2024 UA-cam monetization Asayeni
አረ እኔስ ምንም ልችለው አልቻልኩም ሁሉም ጨርሽ ስልክ ቁጥር ስልኪ ሳይጠይቀኝ ፓስፖርድ ነው የምጠይቀኝ ከዛ ደግሞ ከከፈቱካ ይቱብ ገብቸ ማየት አልችልም ይቱቡ ምንም ለማየት አልችልም
መቄዶንያ በጎ አድራጎት ማኅበርን ይጎብኙ። አድራሻችን አያት መድኀኒአለም ጠበል ፊትለፊት ነው።
❤❤
ሰላም ኣቢጊዳ ሚዲያ google በሌላ ሰው ነበረ ኣሁን በራሴ ኣሪጌዋለው ኣንተ በምትለን ዩቱብ sistem ስገባ emil ከዚ በፊት google ተከፍተበት የነበረው emiel መጣቢኝ በቀየርኩት emiel ኣይደለም ያለው የበፊቱ የሌላ ሰው ነው ያለው እንዴት መቀየር ይቻላል
ቴዳ እባክህ Live ቅጠረንና ቤተሠብ እናፍራ ባክህ አስብበት ወንድሜ