የተቃውሞ ሰልፍ በባህርዳር ከተማ | ከዶቼ ቬለ ጋር በመተባበር የቀረበ || DW

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 188

  • @Emuyaassefa875
    @Emuyaassefa875 3 роки тому +25

    ስታምሩ ጨዋነታቹ
    ገጀራ የለ- ሰው መግደል የለ - መንገድ መዝጋት የለ -- ቤት ማቃጠል የለ- ምንም አይነት የንብረት መውደም የለ--ኢትዮጵያ ተከብረሽ ኑሪ በልጆችሽ ሞት ይብቃ

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 3 роки тому +37

    ይህንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ቸር ወሬ ያሰማችው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @hasetlove2207
    @hasetlove2207 3 роки тому +57

    መርጠን ሳንወለድ
    ተመርጠን የሞትነው
    ካልታረመ አረም ጋር አብረን ተገኝተን ነው!!
    መሞት በቃን ✊✊✊✊

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +20

    የሀገራችን ነገር በጣም ያስፈራል 😭🇪🇹

    • @bezajonathan7719
      @bezajonathan7719 3 роки тому +1

      በጣም መንግስት የንጹሃንን ሞት ቸል ማለት ህዝቡ በቁጣ ገንፍሎ እንድወጣ አድርጎታል።
      ይህ ሁሉ ምወደው ምደግፈው የነበር ህዝብ ግልጽ ሆኖ አብሮ ከህዝቡ ባለመስራት የሴሬኞች እራት እንዳንሆን አምላክ ይጠብቀን።

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 3 роки тому +1

      😭😭

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 3 роки тому +2

    ልዩሀይላችንንም አመናመኑዋቸው እነአንባቸውንም ገደሉዋቸው ህዝባችንንም አረዱዋቸው ያአላህ ወዴት አቤት ይባል

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 3 роки тому +6

    በዚህ ብቻ አይበቃም የሀገሬ ሰው ተደራጅህ ራስህን ጠብቅ ከጠላት መፍትሔ መፈለግ ሞኝነት ነው ።

  • @addisbroadcast3690
    @addisbroadcast3690 3 роки тому

    Proud to be Amhara Ethiopia 🇪🇹 ጨዋ ህዝቦች

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 3 роки тому +1

    ሰልፍ አያድናችሁም ሰልፍ የእግዚአብሔር ነው በምድር ብዙ ፈተና አለ እሄን አምናችሁ ፈተናውን በትህግስት እያደረጋችሁ በእግዚአብሔር እየተመካችሁ የሀገር መሪውን እያከበራችሁ እየታዘዛችሁ እርስበርስ ከዘረኝነት መንፈስ ወጥታችሁ በአንድ ልብ ቢትስማሙ ለችግራችሁ ከሰማይ መፍትኤ ይመጣ ነበር አሁን ግን ባትስማሙ በዕልህ እርስበርሳችሁ ታልቃላችሁ በመጨረሻ ሰዓት መልካም ዜና አለኝ በምድርም ሳይደላችሁ ከሰማይ ዜጋነት እንዳትጎድሉ ወደ ሁሉ እራስ የሆነ ክርስቶስ ተሰብሰቡ የዘላለም ሕይወት ውረሱ ሰዓቱ የመጨረሻ ነው ሲትገፋፉ በር እንዳይዘጋባችሁ👈 ወደ ዘላለም ክብር ለመውረስ ሩጡ እንጂ ትታችሁ ለምትሄዱት ዓለም አትጨነቁ👂

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 3 роки тому +7

    አማራዎች ደሞቼ አቤት ስነስርዓት 1000%✊✊✊✊✊✊💪💪💪💪💪💪

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f 3 роки тому +5

    የአማራ ህዝብ ሰልፍ ቢወጣ ምን ይገርማል 3 አመት ሙሉ እየታረደ ታግሷል ትግስትም ልክ አለው

  • @demetura5227
    @demetura5227 3 роки тому +1

    አማራ ቢታዝለውም እግሬ ተንጠለጠለ ብሎ ፀብ ይገጥመሃል

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 3 роки тому +7

    ብቻ ጌታ ያስበን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭

  • @እማዬእወድሽአለሁ
    @እማዬእወድሽአለሁ 3 роки тому +5

    አላህ ይዘንልን አላህ ይሁነን ያረብብ 😭😭

  • @hananidres757
    @hananidres757 3 роки тому +1

    አላህ ሰላም ያርግልን የአላህ

  • @ayeluzanav7409
    @ayeluzanav7409 3 роки тому +2

    በቃን ዝም አንልም ሞተናል እንሙት አማራ አማራ እያሉ በሉን እግዚአብሔር ይፈርድ

  • @nafinafkot8752
    @nafinafkot8752 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ሆይ አንተው በምህረትህ አስበን አሁንስ ነብሳችን ተጨነቀች በቃቹ በለን 😭😭😢🙏

  • @ELMIZZZ
    @ELMIZZZ 3 роки тому +4

    ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራወን አጫጭር ፊልሞችን በመመልከት አበረታቱን, እንወዳቹሀለን,,❤❤❤❤

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 3 роки тому +1

    ደሞቼ በርቱልኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @nkumezmuer2873
    @nkumezmuer2873 3 роки тому +5

    በሰልፉ ሲይሆን በፀሎት ነው የኢትዮጵያ ሰላም የሚመለሰዉ የምትሉ🙏🙏😭

    • @mesakbicha355
      @mesakbicha355 3 роки тому

      Tkkl bleshal
      Balefew wetaderoch merkew wede tgray yelaku awrewoch eko nachew enezi gn demo mskinu gebere betam yasaznal😭😭😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 роки тому +8

    አሁንስ የሀገሬ ነገር ግራ ገባኝ 😭
    እግዚአብሔር ይድረስልን ወገኖቼ 😭 መንግስት የለንም እግዚአብሔር ይመልከተን

  • @Al_habisha
    @Al_habisha 3 роки тому +1

    ትክክል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @semiraseidtube2338
    @semiraseidtube2338 3 роки тому +2

    ወይ እናት ሀገሬ 💔🇪🇹💔😭😭😭እኔ ሀገሬ ገብቸ እኖራለሁ እላለሁ አየ እዲላችን እኔስ አልቻልኩም በለቅሶ 💔💔💔

  • @hayatamara5944
    @hayatamara5944 3 роки тому +2

    መርጦ ገዳይ ካለ በያደባባዩ
    መርጬ ባለቅስ ማን ይሆን ከልካዩ???

  • @لبابةحسين-و5ي
    @لبابةحسين-و5ي 3 роки тому +2

    ያገራችንን ሰላም አስፍንልን ጌታየሆይ 😥

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 3 роки тому

    አቤት አላህ ይድረስላችሁ

  • @hanitube2519
    @hanitube2519 3 роки тому +1

    አይሆኑትን ሆኖ ፣ አይችሉትን ችሎ
    አንድ ቀን ፍለጋ ፣ አንድ ዘመን ጥሎ
    ማለፍ በጎ አይደለም ፣ "ለበጎ ነው " ብሎ!!!
    በ ቃ ን !✊

  • @ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✊✊✊አዎ እደዚህ ነዉ

  • @እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ

    ዋው ሰይፈሻ አሁን አከበርኩህ የኔ ምርጥ ሕዝብ በአንድ መቆም አለበት በቃ በቃ

  • @maethio
    @maethio 3 роки тому +1

    የጅብ ጅል መጨረሻዉ ገደል ነዉ😂😂😂 አብይ ብሎ ነብር " የምትፈልገዉን እስክታገኝ ሳሩን አሳየዉ 😂 ከዛም ገደል ዉስጥ ክተተዉ 😂😂 እናም ተርትበት በሬ ሆይ በሬ ሆይ😂😂😂😂"

  • @tube4545
    @tube4545 3 роки тому +2

    በሰልፉ ሲይሆን በፀሎት ነው የኢትዮጵያ ሰላም የሚመለሰዉ

  • @mekdestewew6946
    @mekdestewew6946 3 роки тому

    AmenAmenAmen

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 3 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Mama ethiopia 🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @enkahabesha2366
    @enkahabesha2366 3 роки тому

    I was planning to come to Ethiopia but I changed my mind. Ere gud Abiy Afer bla Abo

  • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ

    አማራነት ደም ነው ።
    ፍትህ ለአማራ ህዝብ!
    ሞት ለገዳይ ለአስገዳይ !

  • @space71900
    @space71900 3 роки тому +3

    I didn't expect karma will come this fast, Thank God 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ

    ዛሬ እንዴት አቀረባችሁት ?

  • @bint4181
    @bint4181 3 роки тому +2

    እውነት ነዉ

  • @hiwehabshawityoutub8342
    @hiwehabshawityoutub8342 3 роки тому

    አማራየ ቀርታ በትግሰትህ ወገንህን አጠሀል አሁን ግን ላንመለሰ ተነሰተናል አማሰራየ ሰው አያርድም ነብረት አያወድም ህደፃናትና ሴቶችን አያርድም ሴቶችን አያርድም እንደ ኦነጋውያን ሚጠይቀውን በጨዋነት ነው ሚጠይቅ ሰለኢትዮጵያ ህይወቱን ሳይሰሰት ከባንዲራው ጋርየሚሰዋ ውድ ማህበረሰብ ነው ብሔርን ዘረኝነትት ሰብኮ የማያሳድግ ኢትዮጵያዊነትን ጨዋነትን ሀገር ወዳድነትን ሰብኮ ዘመሮ የሚያሳድ ጨዋ ህዝብ ነው አማራ ማለት አማራየ ከእናንተ በመወለዴ ደሰተኛ ነኝ ዛሬ ላለሁበት ሀገሬን እንድወድ ሰላደረጋችሁኝ አመሰግናችኋለው የአማራን ሞት ሰሰማ ውሰጤ ይደማል እሱ ጠግቦ ሳያድር ቤት ለንግዳ ብሎ የሚያበላ ቦታወንለቆ የሚያሰተኛ እግር አጥቦ የሚሸኘው ደጉ ወገኔ እንዴት ቢለዋ ይገባዋል አማራ ካለ ኢትዮጵያየ ትኖራለች አማራ ከሌለ እመነኝ ኢትዮጵያን ተቀራምተው ይጨርሷታል ፈጣሪ ሀገሬ ኢትዮጵያን አንተ ጠብቅል💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @rozaalemu4472
    @rozaalemu4472 3 роки тому +5

    ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው የዘገባችሁት ??

    • @emu7215
      @emu7215 3 роки тому

      Ye enam teyake new

  • @yehunelebegonew2663
    @yehunelebegonew2663 3 роки тому +1

    አብይ አሁን ተበላህ የአማራ ብልፅግና ወይም የኢዴፓ እንዝላልነት ነው ንፁሀኑን ዋጋ ያሥከፈለው ፈጣሪየ ባክህ ለንፁሀኖች ሥትል ሠላሙን ፍቅሩን አውርድልን

  • @adanechwolde578
    @adanechwolde578 3 роки тому

    የአማራ ግድያ ይብቃ በአማራ ደም የምትቆም ኢትዮጵያ የለችም

  • @getachew5747
    @getachew5747 3 роки тому +1

    አማራን ነካክቶ በሠላም መኖር አይቻልም ‼

  • @s.ss.s3592
    @s.ss.s3592 3 роки тому +3

    ህዉኃት ተሳካልሽ!!

    • @space71900
      @space71900 3 роки тому +2

      How about OLF🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tokkummaanhumna9908
    @tokkummaanhumna9908 3 роки тому +3

    እኔ አማራ ኣይደለውም ግን የአማራ ሞት ይመኛል ጌታን

  • @messitube9994
    @messitube9994 3 роки тому

    Enough is enough

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 3 роки тому

    አማራ ሁሌም ለሀገሩ ይዘምራል እደቅጠል እየረገፉ እንኩዋን በኢትዮጵያውይነቱ አይደራደርም ለዛም ነው ጥላታችን የበዛው የሀገር ከሀድወች ሊያጠፉን የተነሱት አማራ በመግደል አያምንም ኩሩ ኢትዮጵያውይ መሆኑን አትዘንጉት ሞት ይብቃን ይብቃንንንን

  • @Selam_lemidrachin
    @Selam_lemidrachin 3 роки тому

    በመጀመሪያ ይህቺን ፅሁፌን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ
    ውድ የሃገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ፡፡
    ህሊና ሚኪ እባላለሁ እስኪ በቅንነት ሳብስክራይብ አድርጉኝና አበረታቱኝ
    ፈጣሪ ትልቋን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይባርክልን ይጠብቅልን!!

  • @Madina-xx3pz
    @Madina-xx3pz 3 роки тому

    አማራ ይሄን ያክል አመት ታግሶል ክአሁን በሆላ መርርን በዝህ የተክፋ ካለ ክፋቱ አዙሮ ይድፋው አለቀ የአማራን ደም ምነው ግብር አርጋችሁት ጀግናው አማራ አው መቃት አለብህ ካልደፈርሠ አይጠራም

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 3 роки тому

    ደነዞች ናቸው ኢሄን ድርጊት የሚያድርጉ ሁሉ ማንም ሰው መርጦ አልተወለደም

  • @naolnaol744naol9
    @naolnaol744naol9 3 роки тому

    Yes yes yes

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 роки тому

    እውነት ነው ዘረኝነት ጥብ ነው ኢትዮጵያ አንድ ናት ፍት ለወገኖቻችን ፍትህ ለህዝባችን 💪💪💪💪💪✊✊✊✊🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    በተቃውሞ ሰልፍ ብቻ አትጋተቱ ይህ ሁሉ ወጣት አማራ እያለ መደራጀት መታጠቅ አለበት እውነት አማራ ለኦሮሞ ልዩ ሀይል ለሸኔ ለጁንታው አንሶ ነው? ወይስ የፈራ መስላቸው ይሆን?

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 3 роки тому +3

    ጥያቄው ቀላል ነው ፈልገን ስላልተወለድን መርጣች አትግደሉኖ።

  • @beggibegi1152
    @beggibegi1152 3 роки тому

    moti bekan🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 3 роки тому

    ለተሰውት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ያለማስተዋል እንጅ እዝበ ኢትዬጵያዊያን በሙሉ ደጋፍያተው ነው። ከልብ የሚያምን የሚወዳቸው!! ነበረ !! ፈጣሪ ሰላም ይመልስልን ብቻ

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 3 роки тому +1

    ምን ጉድ ነው ይህንን መስተዳድር በራሱ ከባድ ነው

    • @adebal6746
      @adebal6746 3 роки тому

      Esti Mejemeriya Erasihn Asetedadr? Tebabe

  • @fasikatakele3467
    @fasikatakele3467 3 роки тому +1

    Hulem sinemigibar yalew hizib new

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت

    سبحان الله 😭😭😭🤲

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 3 роки тому

    ይህ ሰልፍ መጀመር የነበረበት ከዛሬ 30 አመት ጀምሮ ነው ዛሬ ግን አገር ልትወለድ ሆሰፒታል ናት አዎ ሰው መ ሞት የለበትም ዘር እንዳይበዛ መርፊ ለእናቶች ሲሰጥ በጅምላ ጉርጓድ ሲቀበር ተመሰገን ዲሞክራሲ ኤከሰርሣይስ እንድነአረግ የፈቀደ መንግስት በመኖሩ ነው

  • @susuyasmin8370
    @susuyasmin8370 3 роки тому +1

    Leboch

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 3 роки тому +1

    ኦሮሙማ የኢትዮጵያዊነት አንዱ ቅርንጫፍ ነው ።ኦሮሙማን መናቅ ኢትዮጵያዊነት ስነልቦና ላይ ማላገጥ ነው፣እና ሳናቅ በመንጋነት አንነዳ።

    • @skincarefacial8985
      @skincarefacial8985 3 роки тому

      Gala rasun chilo gala nw manew demo ethiopiaei yaregew?hahaha...

    • @mesakbicha355
      @mesakbicha355 3 роки тому

      I love oromia💪💪💪💪❤❤❤❤❤

    • @skincarefacial8985
      @skincarefacial8985 3 роки тому

      @@mesakbicha355 denez

    • @mesakbicha355
      @mesakbicha355 3 роки тому

      @@skincarefacial8985
      🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴😂😂😂😂😂😂

    • @ቢትናጉራጌ
      @ቢትናጉራጌ 3 роки тому

      3፡ቢራቹ፡አግራ፡አትማምሥቹት፡ሁሊ፡ምግዳድልውምታቆት😡

  • @ይቱፍቅር
    @ይቱፍቅር 3 роки тому +1

    💪💪💪👊👊👊

  • @NguyenTam-ee4pc
    @NguyenTam-ee4pc 3 роки тому

    What is this. What do you think about this?

  • @ሂሊናለአለም
    @ሂሊናለአለም 3 роки тому

    ይሄ ሁሉ ህዝብ አሁን ወደ መንግስት ሳይሆን ወደፈጣሪ ቢጮኽ ኖሮ መፍቴሄ በመጣ ነበር

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    እና ደደቦች አማራ እናተ እያገደላችሁ ዝም ንበል እንዴ ንጽሕት ገድላችሁ የምትውርውሩ ፣ከባጅጅ ና ከታክስ ሰው አውርዳችሁ የምትገድሉ አማራ አይደላችሁም እንዴ ሰው ስገድል እልልልልል የምትሉ እናተ ኮ ናችሁ ምድረ ፈከር ገና ገና ምን አያችሁ ደማችን ንብረታችን ስመለስ ግዜ ታያላችሁ ሰልፍ አይደለም ወንድ ከሆንህ ውጣ

  • @rozamohammed5077
    @rozamohammed5077 3 роки тому

    ከአሁን በሀላ ግጠም ዝብለህ በቃ አልቃል ከአሁን በሀላ መገደል የለበትም በቃ ለአማራ ያልሆነች ኢትዮጵያ አሁንም ትፈርስ ምክናቱም ካለፈርሰምክናቱም ሰላጣኑ ሁሉ እንደ አድስ ካለፈርሰ መቸም ኢትዮጵያ ሰላም ገና ነው

  • @addisabeba876
    @addisabeba876 3 роки тому +1

    Amarante kurat New neftegna negn💚💛❤️

  • @የባህርዳሯነኝከጣናሀይቅየ

    ይልቅስ አማራወች ተደራጅ

  • @betselotmuche6230
    @betselotmuche6230 3 роки тому

    ጪዋ ታጋሽ ሀገር ወዳጅ ህዝብ

  • @Elumedia-e7v
    @Elumedia-e7v 3 роки тому

    ስወዳቹ አሪፍ አሪፍ ስራዎችን ማቀርብበት አዲስ ቻናል ከፍቻለው እባካቹ Subscribe አድርጉልኝ

  • @بركهبركه-س1ط
    @بركهبركه-س1ط 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ

    ከልዩ ሃይላችን ላይ እጃችሁን አንሱ !

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 роки тому

    በቃን ሞት በቃን ሞት በቃን ሞት

  • @mohammadjemal2153
    @mohammadjemal2153 3 роки тому

    Zarnoch

  • @goldanatube
    @goldanatube 3 роки тому

    seifu polotics likalakel new meselegn

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @millionmichael8484
    @millionmichael8484 3 роки тому

    Helu sew B Egziabhir ayni ande newu ena , torunetu yakum blachu le hulu maswegde alebachu nji ,tgri ymut ,Amhara lemin mote ere xom newuu

  • @sebrugum2694
    @sebrugum2694 3 роки тому +1

    Balefew 5 werat ye tigray nutsuhan sew ayegedele kemekelakiya ekomalew yalew hizb ahun mintegege ?

  • @awadacell9222
    @awadacell9222 3 роки тому

    atenekun menelew bemekeneyat nw 💪💪💪💚💛❤🐆Amhara 💚💛❤🐆🐆💪💪💪

  • @cocethussainy8964
    @cocethussainy8964 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤️💯👍👍👍

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 3 роки тому

    የ አማራ ሞት ይብቃ !!!! ብልጽግና ❌

  • @zed.tube..6679
    @zed.tube..6679 3 роки тому

    የአማራሞትይበቃል

  • @ngdhjybfrgu8873
    @ngdhjybfrgu8873 3 роки тому

    ኣማራ የሚባል ወራዳ ህዝብ ስንት ምላስ ኣለው።

    • @MoMo-hi8sv
      @MoMo-hi8sv 3 роки тому

      Faku faku besides birch

  • @ToybaEnderis
    @ToybaEnderis 3 роки тому +1

    ጭፈራነው ሀዘን

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 3 роки тому +1

    አሳምነው ጽጌ ሲሞት ነው አማራ የሞተው። 😭😭😭

  • @salahadinyusuf1018
    @salahadinyusuf1018 3 роки тому

    ጎንደር እንዳፈነገጠ ቀረ።

  • @بركهبركه-س1ط
    @بركهبركه-س1ط 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😘😍😘👍👍

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 3 роки тому

    Yene jeginoch medanialem kenante gar yihun

  • @enayko5471
    @enayko5471 3 роки тому

    Selamay selfe setotu sedeb lemn asfelege yehotakebeten Astelalfek
    Temeleso mechim Asletenum Manew leba Esat yeleb lebek

  • @space71900
    @space71900 3 роки тому +1

    You people start the fire all over the country and now you satrt Crying 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mesakbicha355
    @mesakbicha355 3 роки тому +1

    Tebedu enante lmutoch esey lenante siansachu new ye tgray mskinu gebere memot alebet blachu wetader merkachu lkachu ahun wede rasachu tegelebete🤸🏽‍♂️🤸🏽‍♂️🤸🏽‍♂️😂😂😂😂😂😂😂

    • @ambaselby900
      @ambaselby900 3 роки тому

      ላም ነገር ነህ እንዴ😂😂😂🤡

    • @mesakbicha355
      @mesakbicha355 3 роки тому

      Awo lam negn endante Ahya aydelehum🐴🐴🐴🐴🐴🐴🐴😂😂😂😂😂😂

  • @eliasgizaw9684
    @eliasgizaw9684 3 роки тому +1

    Amhara beljochu tarikun yasesal

  • @yaredawoke6391
    @yaredawoke6391 3 роки тому +2

    Amara torenet Ayeferam fertom ayawekem, Abiy gudesh Fela Ethiopia Asemesay Meri NUruat ayawekem keber le Leyu Haelachun

  • @mohammeduseman2386
    @mohammeduseman2386 3 роки тому +1

    አብን የሚባል የአሸባሪዎች ጥርቅም ፓርቲ እስካለ ድረስ ሀገሪቷ ሰላም አታገኝም አብን በአስቸኳይ ሊታገድ እና ሊፈርስ ይገባል!
    ለሀገሪቷ ሰላም ሲባል አብን የሚባለው የአሸባሪዎች ፓርቲ ሊታገድ እና ሊፈርስ ይገባል!!!

  • @sነኝሥደተኛዋ
    @sነኝሥደተኛዋ 3 роки тому

    💓💓💔💔💕💕💗💗❤❤❤❤

  • @shewitshewit1567
    @shewitshewit1567 3 роки тому +2

    🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁 እንደ አማራ ሚያሥቀኝ የለም ብአለም ላይ

    • @rutasisay9079
      @rutasisay9079 3 роки тому +2

      ዳቢሎስ በድጋሜ ብትዉለጂ አማራን መሆን አትችይም ማላ እያረረ ይስቃል አሉ ለዛ ነዉ ምስቂዉ ጁንቲት

    • @እመብዙሐንእመብዙሐን
      @እመብዙሐንእመብዙሐን 3 роки тому +3

      ጥርስሽ ለሙቅ አይትረፍ።

    • @shewitshewit1567
      @shewitshewit1567 3 роки тому

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁 ተቃጠሉ እንጊዲህ ጅንታ እንደዚህ ነው

    • @mesrathoho9117
      @mesrathoho9117 3 роки тому

      @@shewitshewit1567 አይ ጁንቲት ተቃጠልሽ ዝም ብለሽ ጠብቂ ድሉ ለአማራ ነው

    • @shewitshewit1567
      @shewitshewit1567 3 роки тому

      @@mesrathoho9117 ክክክክክክክ ጅንታ ተቃጥሎ ኣያቅም ያቃጥላል እንጂ
      አንቺ ፎጤ
      እናንተ ናቹ ንጉሣቹ ያቃጠላቹ ያለ ቃሓምም መቸ እንደ ምትነቁ አሻንጉሊቶች

  • @yaredgebre460
    @yaredgebre460 3 роки тому

    Atafrum yenate milsha yet new yalew min eyesera bilachu tiyku tebanewal ahun abro malek new zimetu eyeterach abiy

  • @mustardyellow6576
    @mustardyellow6576 3 роки тому

    Covid is forgotten

  • @hailat4922
    @hailat4922 3 роки тому

    Bravo Seifu

  • @kiyulovkiyulov3064
    @kiyulovkiyulov3064 3 роки тому +1

    ቄሮ ቢሆን ከን ዱላው ነበር ሰልፍ ሚወጣሁ ☺