ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ)

КОМЕНТАРІ • 3

  • @BukenuAbiy66
    @BukenuAbiy66 2 години тому +3

    የአለም አቀፍ ገንዝብ ድርጅት ብድሮች፤ በተለይም "ይህንን እንድናደርግላችሁ ግደታ ይህንን አድርጉ" የሚሏቸው አሳሪ ትእዛዞች ግፋ ቢል የሚጠቅሙት የገዥውን ቡድን ኪስ ማድለብ ብቻ እንጅ ለአገሮቹ የቅኝ ግዛት ቀንበሮች ናቸው፡፡ በብዙታዳጊ አገሮች የውድቀት ታሪክ ውስጥ ታይቷል፡፡

  • @AsaregnawFano-d5k
    @AsaregnawFano-d5k 2 години тому +4

    ጃንሆይም፣ ደርግም፣ መለስ ዜናዊም፣ ሀይለማርያም ደሳለኝም የአለም አቀፍ ገንዝብ ድርጅትን ወጥመድ በሚገባ ስለተረዱ ነው አገሪቱ የኢኮኖም ነጻነቷን ያላጣችው፡፡ ያልተቀማችው፡፡ አሁን ላይ በብር የመግዛት አቅም ላይ ያመጣውን ጫና ብቻ ነጥላችሁ ተመልከቱ፡፤ ዉጤቱ ቅኝ ተገዥነት ነው፡፡ በብዙ ታዳጊ አገሮች ውስጥ ተሞክሮ የከሸፈ የእጅ አዙር ቅኝ አገዛዝ መሳሪያ ነው፡፡

    • @BukenuAbiy66
      @BukenuAbiy66 2 години тому +2

      የአለም አቀፍ ገንዝብ ድርጅት ብድሮች፤ በተለይም "ይህንን እንድናደርግላችሁ ግደታ ይህንን አድርጉ" የሚሏቸው አሳሪ ትእዛዞች ግፋ ቢል የሚጠቅሙት የገዥውን ቡድን ኪስ ማድለብ ብቻ እንጅ ለአገሮቹ የቅኝ ግዛት ቀንበሮች ናቸው፡፡ በብዙታዳጊ አገሮች የውድቀት ታሪክ ውስጥ ታይቷል፡፡

  • @ZewduTeqaba
    @ZewduTeqaba 17 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TolosaGonfa
    @TolosaGonfa 2 години тому +1

    ከሰል ማራገቢያ (መሽረፊት) አዟሪው አብይ አህመድ ዱሮም ያው እንጭጭ ነበር፡፡ አሁን ደግሞ አዲስ አበባን ብቻ በድሮን አጥሮና በመብራት አብለጭልጮ አገር የገዛ መስሎታል፡፡፤ አይ እንሰሳነት!!!! እኔን የአገር መሪ ያድርገኝ!!! ያለቀለትና የብሰበሰው አገዛዙ ሊወድቅ ጫፍ ደርሷል!!!

  • @ToriGleislele
    @ToriGleislele 5 годин тому

    Si notre quotidien était aussi amusant que de regarder cette vidéo, je ne me lasserais jamais des relations😻