ዛሬ እንዲት እጅግ በጣም የምወዳት እና የማከብራት በአረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን እንባ አባሽ የሆነችው የቅርብ ጓደኛዬ ኤልሲን ላስተዋውቃችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024
  • ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
    ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    👉የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
    👇FACEBOOK PAGE👇
    / brex-messi-show-657074...
    👉ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
    👇INSTAGRAM👇 www.instagram....
    👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
    ⬇ FACEBOOK⬇
    www.facebook.c...

КОМЕНТАРІ • 344

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  4 роки тому +68

    የስደተኞች እንባ አባሽ የሆነችው የእህታችን ኤልሲ የዩትዩብ ቻናል ሊንክ ይሄ ነው ⤵⤵
    ➡ ua-cam.com/video/mmlVmmJRPeo/v-deo.html&feature=share
    ቻናሏን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ትክክል ነው ታሪኩ የኛ ሰው በትንሽ ስህተት ትልቁን መልካም ነገር ሲደመስሱት እናያለን አላህ መልካም ልቦና ይስጠን አሚን

  • @አፊያህአፊፋ
    @አፊያህአፊፋ 4 роки тому +20

    ውይ ብሬክስ ኢትዩ እደት እዳማረብህ ማሻ አላህ ብየሀለሁ

  • @temerhabtamu591
    @temerhabtamu591 4 роки тому +27

    እናመስግናለን ትልቅ ስው አንተም ይህን መልካምነትክን ቀጥልበት

  • @samiramuhammad8123
    @samiramuhammad8123 4 роки тому +53

    እረ እኔስ ኮሜንት ማንበብ እወዲነበር አሁን ግን ተዉኩት የሰብስክራይብ ለማኚ ብቻነዉ ያለዉ ኢጭ

    • @fatamawol2000
      @fatamawol2000 4 роки тому +2

      ሳህ

    • @samiramuhammad8123
      @samiramuhammad8123 4 роки тому

      @@fatamawol2000 ወላ

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 4 роки тому +1

      Enem. Marr👍👍👍

    • @fozziyajamal7785
      @fozziyajamal7785 4 роки тому +3

      እውነት እኔም ብዙ አነብ ነበር አንዳዴ ዘና እሚያደረጉ ኮሚቴም ስላለ አሁን ግን አስተያየት ከመስጠት ልመናው በዛ

    • @seadaseada7489
      @seadaseada7489 4 роки тому

      tekekel hulum lemani new

  • @ገኒወለየዋ
    @ገኒወለየዋ 4 роки тому +19

    የተዋህዶ ልጆች እኳን ለዳግማ ተሳኤ በሰላም አደረሳችሁ

  • @fyoritube
    @fyoritube 4 роки тому +44

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ በሰላም ኣደረሰን ኣደረሳቹ

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 4 роки тому

    ታጠቅስ አቦ ሆሆ አቤል ብረሀኑም ጎበዝ ነው ብዙ ተቆርቋሪ አሉን ፈጣሪ ይጠብቃቸው

  • @rutaatyobyl5702
    @rutaatyobyl5702 4 роки тому

    Brex መልካም ሰው ዋው ያነበብከው በጣም ደስ የሚል ነው በርታ ወንድማችን

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 роки тому

    የኔ ወንድም ብሬክስ መካም ሰው ቀጥልበት ኡላህ ይጠብቅህ መልም ሰውነህ

  • @ሪምኢስላም
    @ሪምኢስላም 4 роки тому +5

    ኧረ ብሬክስ ወንድሜ በአሏህ ስልኳን ላክልኝ እህቴ እዚህ ዉስጥ ባህሬን በጣም ችግር ዉስጥ ናት ተባበረኝ

  • @kidu715
    @kidu715 4 роки тому +3

    ኤልሲዬ ቆንጆ ልጅሽን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ

  • @ሂክማአሊ
    @ሂክማአሊ 4 роки тому +2

    ይች ካመንት ያነበባችሁ ሁሉ እህት ወንድሜቸ ሰብስክራይብ ታተደርጉኝ እዳታልፊ በቅን ልብ ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ

  • @ዜድየራያዋ-በ3ጰ
    @ዜድየራያዋ-በ3ጰ 4 роки тому

    የኛ ጅግና ኣንተም ቅንነትህን በዚሁ ቀጥልበት ክፉ ኣይንካህ ብረክስዬ

  • @mahitubes749
    @mahitubes749 4 роки тому +3

    ወይልካም ብሬ 😍 ስፖርት ለጤንነት ጠቃሚ ነው የቻናሌ በተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ቦርጭ ያስቸገረው መፍትሄው አለ🙏

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም ልቦና ይስጧችሁ

  • @ፍኖ-ዐ6ከ
    @ፍኖ-ዐ6ከ 4 роки тому

    ዋው ምንባቡዋ ተመቸችኝ ይመችህ ኢትዮ ተመቸሽ ሰላምህህ ብዝት ይበልልን

  • @eramelaseid5217
    @eramelaseid5217 4 роки тому

    እናመሰግናለን ብሬየ ምረጥ ወድማችን

  • @ደሐብ
    @ደሐብ 4 роки тому +1

    ሀይ ብሬክስ ምርጥ ወንድማችን ኤልሲ አላህ ይድረስልሽ

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 4 роки тому

    ቤሩት ላሉ እሕቶቻችን ድረሱላቸው ወገኖቼ

  • @SaraSara-wl4ts
    @SaraSara-wl4ts 4 роки тому

    እውነት ሀገር ብትገባ አምሩብሁን ሳውዲ እንዳትመጣ ብሪክ በህልሜ ያበሻ ጥበብ ስስራ አይቸህ አለሁ ጥበብ እየጠራችህ ነው መስለኝ

  • @መቅደስyoutube
    @መቅደስyoutube 4 роки тому +1

    በእዉነት ፀጋጋዉን ያብዛላችሁ

  • @martatube5156
    @martatube5156 4 роки тому +8

    ሰላም ወገኖቼ ሰላም ብሬክስዬ እኔም በቤሩት ያሉ ወገኖቼ ድምፅ ለመሆን ወደፊት በማገኘው ገቢ ለተቸገሩት ላውልበት ሰደትን በተመለከተ አይዲያ ልሰራበት ኢቱብ ቻናል ከፍቻለሁ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ ቤሩት ነው የምኖረው ህልሜን እውን አርጉልኝ በፍቅር ወገኖቼ❤🙏

    • @yeshamabirhan6591
      @yeshamabirhan6591 4 роки тому +1

      Marta tube ማር ደምሪኝ

    • @yeshamabirhan6591
      @yeshamabirhan6591 4 роки тому +1

      አመሰግንሃለሁ

    • @fyoritube
      @fyoritube 4 роки тому +1

      ማርትየ በርች ያሰብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሽ በርች

    • @seadatubea4147
      @seadatubea4147 4 роки тому +1

      የኔ ቅመም በረችልኝ

    • @martatube5156
      @martatube5156 4 роки тому

      @@fyoritube የኔ ብርታት😘

  • @rahilseifu4192
    @rahilseifu4192 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባረካት አንትንም እግዚአብሔር ይባረክክ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 4 роки тому

    መልካም መስራት ለራስ ነው
    እግዚሀቤር ይባርካችሁ

  • @የልጆቸናፋቄነኝስደተኛዋየ

    ሰላም ብሪክስ ወንድሜ ሳው ድ እያለህ መልክት ፅፊል ነበር እሱም ወንድሜ ከሀገር ከውጣ 8 አመት መላው ብዙ ተመልካች ስላለህ አስተላልፍልኝ ብየህ እሺ ብለህኝ ነበር አገር ስገባ ቁጥር ስቀይር ቁጥርህ ጠፋብ ብረክስ ወንድሜ የሚስኪኔን ሁሉ እንባ አባሽ ነህና የኔንም እንባ እንድታብስልኝ በፈጣሪ ስም እለምንሀለሆ መገኝት አለመገኝቱ የፈጣሪ ፍቃድ ነው ስበቡን ለማድረስ ተባበረኝ ወንድሜ ለኔ አባቴም ወንድሜም ነው

  • @zinatjemal8487
    @zinatjemal8487 4 роки тому

    አሚን ውድ

  • @sofii4011
    @sofii4011 4 роки тому

    መልካምነት ለራስ ነው የዪትሉ ላይክ አድርጉ

  • @ደሐብ
    @ደሐብ 4 роки тому

    አሁኑኑ ነው ሳብ ያደረኳት ይመችሽ ኤልሲ

  • @zaharazahara7548
    @zaharazahara7548 4 роки тому

    መሲ እዳሰማህ የምወዳት ጓደኛየ አአአአ ኡኡኡኡ ጥሩ ወዳጃችን ነች በልጂ ጭራሽ የምወዳት የቅርብ ጓደኛ ዋት_____

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 4 роки тому

    እናመሠግናለን ኤልሣየ ቆንጆ

  • @ስአድፍቅር
    @ስአድፍቅር 4 роки тому +1

    ኤልሲየ የኔ ቅን ስወዳት

  • @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ
    @ዜድየቦረናዋየሴቷፋኖ 4 роки тому +14

    ጨርሦ ለማኝ ሆነኮ🤔እኔንም ሠብሥክራይብ አርጉኝ😉😊

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @የመቅደላማሻልጂነኚአማኑሪ

    እናመሰግናለን ወንድማችን ብሬክሰ

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 4 роки тому

    ብሬክሥ አምሮብሀል

  • @AaAa-ik1zf
    @AaAa-ik1zf 4 роки тому

    Bre elsi betam melkamna yewah setekota enkuan lek ende ehet nw yemetekotaw kifat yelebetem EGZIABHER ke kifu hulu yitebkat😘

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 4 роки тому

    ቤሩት ያላችሁ አላህ ይድረስላችሁ ውዶችየ

  • @H.የባቦዋ.ኢቲዩብ
    @H.የባቦዋ.ኢቲዩብ 4 роки тому

    አሁን እኮ. አመረብህ. ማሻአላህ. አገሩ. ተስማማህ.

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 4 роки тому

    ብሬክስ እመሰግናለን

  • @مسترسعاده-ث3ه
    @مسترسعاده-ث3ه 4 роки тому +1

    አጃኢብ ታጠቅ ስት እሚደክመው ተረሳ አንተ ብረሳው አላህ አይረሳውም

  • @ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ

    እኔ ባህሪን ሰዉ ያለ አይመስለኝም ነበር

    • @nanifirometube7116
      @nanifirometube7116 4 роки тому

      Ara aleni ihta menew sewa eko sigidati yetim yehedal baharen dagimo arifi hager nati be ewnat

  • @tube370
    @tube370 4 роки тому

    መልካምነት ደሥ ይላል

  • @ማሜሀበሻዊቲዩብ
    @ማሜሀበሻዊቲዩብ 4 роки тому

    ዋው

  • @susu-js3wk
    @susu-js3wk 4 роки тому

    ሰሚስ ታጠቅስ ያኛ ጀገኑች አነት

  • @ayinlmigirma2473
    @ayinlmigirma2473 4 роки тому

    Elsi merti ehtachin nati sewdati brex Ethiopia tamchtihal

  • @seada728
    @seada728 4 роки тому

    ጥሩ ስራ ያሥመሠግናል

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 роки тому +2

    እር ቤሬክስ እባክህ በቤሩት ያለውን ችግር ለሚመለከተው አካል አድርስርን ስለ እግዚአብሔር ብለህ ምግብ መግዟ እንኳን የለም

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 4 роки тому

    Enameseginalen bro

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 4 роки тому

    አስተማሪ ነው

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 4 роки тому

    Thanks brex Mashallha👍👍👍💚💚💛💛❤❤❤

  • @hananuguse5095
    @hananuguse5095 4 роки тому

    God bless you bro u are so very good

  • @Ahmed-wl8iz
    @Ahmed-wl8iz 4 роки тому

    ወንድም ሰላም ላተ ይሁን ቁጥርህነ ፈልጌ ነበረ

  • @جميلهجميله-د7ظ
    @جميلهجميله-د7ظ 2 роки тому

    ሰትህትየለህም

  • @ኢሰለምነውህይውቴ
    @ኢሰለምነውህይውቴ 4 роки тому

    ትክክልነው

  • @ggt1732
    @ggt1732 4 роки тому

    ታጠቅም አለ

  • @ሰይድዪቱብ
    @ሰይድዪቱብ 4 роки тому

    መልካም ፍጡር ይሁንላችሁ

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ

    ብሬክስ ቀይ ሆነ አምሮብሀል ብሬክስ የመግቢያ ሙዚቃውን ቀይረኸው ነበር እሄ ጣም ይጮሀል

  • @mahbubamahbuba5087
    @mahbubamahbuba5087 4 роки тому

    Ate bezi seati UA-cam tasetewawikale ega berabi eymoti

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 4 роки тому

    አተምጎበዝነህውላሂ

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 4 роки тому

    እኔ ወድጀዋለሑ ደስ የሚልን

  • @ወሎይቱብ
    @ወሎይቱብ 4 роки тому +3

    እሲኪ የብሬክስ ወዳጅ ሠብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @Tube-ff2fb
      @Tube-ff2fb 4 роки тому

      እሽ ውዴ አኔንም አሪጊኙ👍👍👍👍👎👎?

    • @ወሎይቱብ
      @ወሎይቱብ 4 роки тому

      @@Tube-ff2fb ማሬ ስምንተኛአደረጉሽ

  • @sofii4011
    @sofii4011 4 роки тому +1

    ታጠቅን እረሳህውኮ ብሮ ምነው

  • @سلطانعلي-ت4ع
    @سلطانعلي-ت4ع 4 роки тому

    ሰለም

  • @ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ

    እኔ ባህሪን ነኝ ለመሆኑ ማን ደርሶልን ያቃል

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 4 роки тому

    እኔግርምታደርጉኝአላችሁ፣ድስ፣ላይክ፣የምታደርጉ፣ሰዎች፣አሁ፣ለብሬክስ፣ድስላይክነው፣የሚገባው፣እኔ፣ብችል፣አንድ፣ሚሊዮን፣ላይክአደርገውነበር

  • @madinamad6663
    @madinamad6663 4 роки тому

    ዋዉዉዉ

  • @monahalbi5899
    @monahalbi5899 4 роки тому

    Birex sila watadarochu baxam garmonyal tamirebatalaw anta xiru saw kifu ayinkah

  • @MaMa-hp3vg
    @MaMa-hp3vg 4 роки тому

    Set iwodatalo atibal masi atodim

  • @ክቢርለዐረብሀጋርሴትቲዪብ

    ትክክል

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ታጠቅን፣እረሳህውእሳ

  • @tube-kj6vl
    @tube-kj6vl 4 роки тому

    ላፍጥርና አየዋለሁ

  • @ሞህፍህንንግህጅፍህን

    ኣያችሁ ኣየ ሰው እኒ ሁልጊዚ ነው ላይክ የማደርጋት ስብስክራይብ ኣርጊታለሁ ኣሁን ግን ሳየው ይሰዋን ኣይደለም ያደረኩት የኣጭበርባረወቹን ነው ኣሁን ካንተ ሊንኩን ስጫነው ሰበስክራይብ ኣላደረክዋትም ነበር ኣሁን ኣድርጊያታለሁ ወንድም ብረክሰ ኣላህ ይስጥህ እናመሰግናለን

  • @hanamoi2713
    @hanamoi2713 4 роки тому

    ሠላም ሠላም ለወገኔ

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 4 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ እናመሰግናለን

  • @አላሁአክበርሱበሀንአላህ

    አህለን

  • @mes-ue6mg
    @mes-ue6mg 29 днів тому

    Silkon tilak

  • @ወሎዬው
    @ወሎዬው 4 роки тому

    ብር ክስ ብሮ

  • @tube-qg9ih
    @tube-qg9ih 4 роки тому

    ሰብስክራይብ እንዴራረግ በቅንነት እህት ወድሞቼ

    • @kedirzed6260
      @kedirzed6260 4 роки тому

      አደረኩሽ እኔንም አድርጊኝ

    • @tube-qg9ih
      @tube-qg9ih 4 роки тому

      @@kedirzed6260 አብሽር

  • @asna9396
    @asna9396 4 роки тому +9

    አንተ ታጠቅስ ?

    • @እማእወድሻለሁ-ፐ5ከ
      @እማእወድሻለሁ-ፐ5ከ 4 роки тому +1

      እሄ እኮ ዘረኛ ነው አስመሳይ ነው

    • @asna9396
      @asna9396 4 роки тому +3

      @@እማእወድሻለሁ-ፐ5ከ አው ወላሂ ረመዳን ባይሆን ልክ ልኩን መንገር ነበር

    • @ሜሪየተዋህዶልጅ
      @ሜሪየተዋህዶልጅ 4 роки тому +2

      @@asna9396 አየሽ በእምነትሽ አትተማመኚም እዴ እህቴ ማንኛውም ሀይማኖት ተሳደቡ አይልም እሺ ግን ታዘብኩሽ እረመዳን ባይሆን ለምን ትሳደቢያለሽ ሰው ካጠፋ መምከር ነው ስድብ የሴጣን ነው እሺ አንቺም እኮ ፍፁም አደለሽም ትሳሳቻለሽ

  • @samsungacore4146
    @samsungacore4146 Рік тому

    👍👍👍👍

  • @sa-jz6bh
    @sa-jz6bh 4 роки тому

    ሰላም

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 4 роки тому

    Edenatye.ayentwonye.abzalyenye

  • @hikohiko3052
    @hikohiko3052 4 роки тому

    Salaam New Bro

  • @mahbubamahbuba5087
    @mahbubamahbuba5087 4 роки тому

    Men anti neki

  • @ሀነንኡሙሙሰቱዩፒ
    @ሀነንኡሙሙሰቱዩፒ 4 роки тому

  • @ዳንኤልበረከት-ዸ2ጨ
    @ዳንኤልበረከት-ዸ2ጨ 4 роки тому

    ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @sundum7773
    @sundum7773 4 роки тому

    Ezhoea kerhea

  • @hayatmohammad2638
    @hayatmohammad2638 4 роки тому

    🌹🌹🌹💚❤️💛💪💪

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 4 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤝🤝🤝🤝

  • @muneeram2497
    @muneeram2497 4 роки тому

    👍❤💚🌹💪🇪🇹

  • @sifaanwalisoobonsa7105
    @sifaanwalisoobonsa7105 4 роки тому

    👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @tube3074
    @tube3074 4 роки тому

    የምወዳችሁ የብሬክስ ቤተሰቦች ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @za77p15
    @za77p15 4 роки тому

    hii hiiii

  • @raya4308
    @raya4308 4 роки тому +2

    ረመዳን ሁለት ቀን በኡስታዝ ሳዳት ካማል ua-cam.com/video/3-o_566NX0o/v-deo.html

  • @አለምነኝከሳውዲአለምነኝከ

    ሰብስክራይፕ አላረግም ወረኛ እሷንም የወደድካት በሩቅ ስለሆነች ነው ወረኛ አዬንላቹህ እኮ እንዴት እንደሆነ ከእሙ አረፋት ጋረ ለነገሩ ሚስትህ ነገረኛ ናቹህ

    • @سرورالسرور-و3ه
      @سرورالسرور-و3ه 4 роки тому +1

      😏😏😏😏😏እስኪ ምንአገባሺ
      ሁሉም የመሰላዉን ይደግፍ

    • @tyutyiu6625
      @tyutyiu6625 4 роки тому

      😏😒😏

    • @አለምነኝከሳውዲአለምነኝከ
      @አለምነኝከሳውዲአለምነኝከ 4 роки тому +1

      @@سرورالسرور-و3ه አንችስ ምን አገባሽ ቱልቱላ እኔማ ሠው እታይ እታይ ሲልና ወረተኛ ሠው አልወድም ማንም ሠው በእምነቱ ሲኖረ ደስ ይለኛል ወደ ነፈሠበት የሚነፈስ ሠው ሠውም መስሎ አይታዬኝም

    • @የምስራች-ጰ1ደ
      @የምስራች-ጰ1ደ 4 роки тому

      @@አለምነኝከሳውዲአለምነኝከ erasesh umu nesh kkkkkkk kifu be romedan meder hmmmm

    • @ሀዩነኝእናቴንናፋቂ
      @ሀዩነኝእናቴንናፋቂ 4 роки тому

      ክክክክክክ

  • @europa7232
    @europa7232 4 роки тому +1

    አንተ ግም ትግሬ እባብ በራስህ ተማመን የራያያማራ ልብስ መልበስ አቁም ግም ለማኞች

  • @አልሀምዱሉላህአለኩሊሸይ

    ሰብስክራይብ ያረኳችሁ ሁላ ሰብ አርጉኝ እስቲ አለዛ ላነሳው ነው

  • @shamesukingeofkinge
    @shamesukingeofkinge 4 роки тому +2

    ቢሬክስ. እባክህን አዲስ ዩቱባሪ ናኝ. ማስታዋቅያ አዲራጋኝ. ስብስክራይብ አዲሪጉኝ ባታርፍው ቢሬክስ እንዳህላን አማስጊናላው ላሚታዳሪጋቻው ስራዎች ጠክሪ ባሪታልን

  • @aminamohamad4100
    @aminamohamad4100 4 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍