እንዴት ናችሁ ውድ ተመልካቾቼ- ሰላም ከቦርከና ወንዝ ዳር ❤

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 506

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g Рік тому +26

    ጀማል መልካም ሰው ነህ ባቢየንም አላህ ያሳድግልህ ቁርአን አሰቀራው ከሁኑ ነው ትልቅ ከሆነ ይከብደዋል❤❤❤❤❤

  • @Madina1-ty9jo
    @Madina1-ty9jo Рік тому +26

    ቁርዓን አስተምረው ጀም አደራ ወንድሜ❤
    ዱንያ ጠፊ ነች!!

    • @rahma2121
      @rahma2121 Рік тому +1

      ማሻአላህ .ትክክል

    • @sartt4348
      @sartt4348 Рік тому +1

      ሳህ ወላ❤❤😢

    • @ToybaAhmad
      @ToybaAhmad 4 місяці тому

      እኔምብየህነበር
      እስኪደሞቁርአንየሚቀሩእፀናትአቅርብአስጀምራቸዉ..ልጅህንአስለምደዉ
      አተስተሸለህጀማል

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 Рік тому +13

    አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ ደሞ ሲያምር ❤❤❤

  • @HuieMom
    @HuieMom Місяць тому +1

    ማሻአላ..አላህ.ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meremmuhamef4250
    @meremmuhamef4250 11 місяців тому +5

    አውይይ አባቱን መሳይ አላህ ያሳድግልህ ወንድም ጀማል

  • @fatimaahmed-rq4dk
    @fatimaahmed-rq4dk Рік тому +7

    የኔ አባት እድግ በልልኝ የኔ ማር አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በሥደት ያለነውንሞ በሠላም ያሥገባን ወደሀገራችን ያረብ

  • @AHM-u1x
    @AHM-u1x 11 місяців тому +4

    አላህ ያሳድግህ የኔቆጆ

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t Рік тому +3

    ደስ የሚል ልጅ እላህ መቸም ልጅህ ይሆናል ብየነው እግዚእብሔርያሳድግልህ በርታ

  • @skettube4149
    @skettube4149 11 місяців тому +4

    ትክክል ስራህ በራሱ አፍ አውጥቶ ይናገራል ደሞኮ ደህና እየሄድክ ነው አይዞን

  • @IkramIkram-iw2mp
    @IkramIkram-iw2mp Рік тому +4

    የኔ ጎረምሳ አደገ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ጀምየ በርታልኝ❤❤❤❤

  • @amabdrhmn
    @amabdrhmn 11 місяців тому +2

    የኔማር አላህ ያሣዲግህ ሢያዋራ የኔልጂ መሠለኝ ያረቢ ቁራአን ሀፊዝያዲርግህ ቁራአን ይቅራ

  • @niemamohammed-f6s
    @niemamohammed-f6s 4 місяці тому +1

    ወላሂ ሰፈራችን ደስይላል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤ትዝታቀሰቀስክ አይቦርከናን በክረምትነበር እሱአለህበት ቦታነበር ልብስ የምናጥበው አይ ትዝታ በሚሊየን ይገባል ትንሽ ግዜነው ❤❤❤

  • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ

    የኔማርር ልጅህ ሲያምር እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልህ
    አይዞህ ቻናልህ ያድጋር ከእነ አብዱ ወለዪጋር ስራ

  • @AEMAEMAHMED
    @AEMAEMAHMED Рік тому +3

    ማሺ አላህ ልጃህ አላህያስዳጋልህ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Рік тому +6

    ውይይይ የኔ አባት ደስ ሲል ልጂክ መሻአላህ ያሳድግልህ የኔማር እቴመቴን ሲዘምር እባዬ ነው የመጣው ብዙ ትውስታ ስላለብኝ

  • @GalaxyJ-me5vm
    @GalaxyJ-me5vm 7 місяців тому +1

    መሻአላ. አላህ. ያሳድግህ ያረብ. አባትህስ. ደህና. ነው. የኔ. አባት. መሻአላ. የምታቀርበው. ሁላ. ያገር. ትዝታ. ስለሆነ. ደስ. ይላን. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Frehiwot-g6t
    @Frehiwot-g6t Рік тому +3

    ሩሚ ቆንጆ ያሳድግልህ የኔ ቆንጅዬ❤️ አፋም ይጣፍጣል።

  • @መነናዊትባለማሕተቧ

    እግዚአብሔር ያሳድግልህ የኔ ጌታ እፉ ሲጣፍጥ አባ አባ ሲል ደስ ሲል። ለሁለተኛው ይዘኸው ስትሄድ ድንጋይ በኬሻ ይዘህለት ሂድ ክክክክ

  • @tobiayimerali1498
    @tobiayimerali1498 4 місяці тому +1

    እግዚአብሄር ያሳድግልህ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገሬን ስላሳህኝ ውቢቱ ሀገሬ ደሴ ኑሪልኝ

  • @Abedmehmed
    @Abedmehmed 11 місяців тому +2

    ማሻአላህ አብሺር ጀህናነህወላሂጀግናነህ አብሺር

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 Рік тому +3

    አላህ ያሳድግልህ ጀማል ማሻ አላህ የሚያምር ልጅ አለህ

  • @nafisaahmed5286
    @nafisaahmed5286 Рік тому +4

    የአላህ መሻአላህ አላህ ያሳድግልልህ ልጅህን ማሬዋ መሻአላህ ለጀን መሰለኝ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Рік тому +13

    አላህ ይሄን ጦርነት ያጥፍልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ የት ናችሁ ገጠሬዎች የኔ ቢጤዎች ❤❤❤❤❤

  • @مكيةمحمد-ي6خ
    @مكيةمحمد-ي6خ Рік тому +6

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልጅህንም አላህ ያሳድግልህ

  • @hiuae8766
    @hiuae8766 11 місяців тому +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳደግልህ❤❤❤❤❤❤

  • @MadinaEamr-wk6vt
    @MadinaEamr-wk6vt Рік тому +3

    መሻላህአላህያሳድግህየኔውድ❤❤❤❤❤

  • @DdFf-cu7ks
    @DdFf-cu7ks Рік тому +9

    ሐቢቢ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤እድግ በል

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ያሳድግልህ ግልገል ፋኖ እድግ በል የቦርከናው ቀንበጥ❤

  • @seadas9415
    @seadas9415 11 місяців тому +1

    ማሸአላህ አላህ ያሣደግልህ አረቦቸ ለልጁቻቻዉ ሥልክ አይሠጡም ወይም እደሠጣቸዉ አይፈቅዱም

  • @hayat6647
    @hayat6647 Рік тому +3

    እውይይይ አላህ ያሳድግህ አፉ ሲጣፍጥ ላክ አርጉ ሀባይብ ወንድማችን ጀማልን እናበረታታው

  • @Aminaamina-ho1hm
    @Aminaamina-ho1hm Рік тому +2

    እሩሚ የኔድቡሽቡሽ አላህ ያሳድግህ ደግ አሳየኸን መገናኛን ቦርሰናን

  • @skettube4149
    @skettube4149 11 місяців тому +2

    ማሻአላህ የሚድያ ሰው ሁኖ ልጅን ይዞ አለመዝለቅ ከባድ ቢሆንም ልጅህን ሚድያ ባታወጣው ጠናኳ እስኪል

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و Рік тому +4

    ማሻ አሏህ ባባየ ልጅህን በሃብትም በኢማንም ያሳድግልህ😊😊 አይዞክ ያድጋል ዩቲብክ ዳውድ ቲዩብና ጀማል ያስተዋውቁልህ ቻናልህን ልትበረታታ የሚገባህ ሰው ነህ

  • @aamm7972
    @aamm7972 Рік тому +2

    ልጂህንአላህያስልድግልህ❤❤❤❤

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Рік тому +9

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም መስማት ናፈቀን በተለይ በስደቱ አለም ያለነው!!!

  • @semirahassen5841
    @semirahassen5841 Рік тому +3

    ጀግናነሕ ወላሂ ከሰውጥገኝነትየማትፈልግኢንሻአላሕትልቅደረጃትደርሰለሕ አብሽር

  • @mikeyasaid7466
    @mikeyasaid7466 Рік тому +2

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ገጠሩ ላይ በጣም መስራት ያስፈልጋል አንዳንድ የኑሮ ዘይቤአቸውን የሚያስተካክሉበትን ነገር ብታክልበት

  • @طيبهمحمد-ي1ز
    @طيبهمحمد-ي1ز Рік тому +30

    አደኛ ኮማች ነኝ እዳይቀድሙኝ ስሮጥ ወድቄ አዷ ጥርሴ እረገፈች ጦሳየ ቀልድየሚያስደስታችሁ በላይክ 👍👍👍

    • @Medi-vn1kw
      @Medi-vn1kw Рік тому +1

      ክክክክ

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @GhhFgy-ej8nu
      @GhhFgy-ej8nu Рік тому +1

      አንችን ለመቅደም ስል እኔም በጭንቅላቴ ወድቁ

    • @SeadAa-t2l
      @SeadAa-t2l Рік тому +1

      እኔ፡እሮጣለሁ፡ሥል፡መንገዱ፡ጠፍኝ
      የኔሥ፡ከፍ😂😂😂😂😂😂😂

    • @طيبهمحمد-ي1ز
      @طيبهمحمد-ي1ز Рік тому

      @@GhhFgy-ej8nu አይዞን

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ያሳድግልህ ወንዲማችን አድጎ ለሀገርም ላንተም ጠቃሚ ያድርግልህ ሀገራችንም ሰላም ያዲርግልን

  • @ሀዩቲ-ደ4ቘ
    @ሀዩቲ-ደ4ቘ Рік тому +3

    የኔአባት እድግበል የኔጣፋጭ❤❤❤❤

  • @FatimaIdris-ud9jo
    @FatimaIdris-ud9jo Рік тому +2

    ማሻአላህ ባባየ እድግ በል ኡላህ ይጠብቅህ

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o Рік тому +2

    ማሻአላህ አላህ ያሣድግልህ ወንድሜ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Рік тому +4

    ታድለህ እዚህ ቦታ ጋብዘኝ አካባቢው በጣም ያምራል 💚💛❤️ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልን 😢

  • @AaA-dx7wh
    @AaA-dx7wh 11 місяців тому +2

    ሱብሀን አላህ የኔን ልጅ ነው የሚመስለው ሀቢቢ

  • @MedinaMohamed-ox9ce
    @MedinaMohamed-ox9ce Рік тому +2

    የኔማር ፍቅር የሆነልጅነው አላህ ይጠብቅልክ

  • @rahama5324
    @rahama5324 Рік тому +2

    ኧረ በቢ እደ ድመት ትጠራኛለህ ሰላም ትላኛለህ በየ ስጠብቅ ማሻ አላህ አላህ በሰላም በጤና ያሳድግልህ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 11 місяців тому +1

    ባባዬ አላህ ያሳድግህ ❤❤❤

  • @እራህማአህመድ-ኘ2ኀ

    አላህያሳድግልህማሻአላህየኔዉድ❤❤❤

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ Рік тому +3

    ማሻ አላህ ልጁ ሲያምር ደግሞ ቁርጥ አባቱን

  • @13689
    @13689 Рік тому +3

    ማሻአላህ ልጅህን አላህ ያሳድግልህ ሀገራችንንም አላህ ስላም ያድርግልን ያርብ

  • @hololpc4033
    @hololpc4033 Рік тому +1

    ማሻላህ ተባረከላህ አላህ ያሳድግልህ ልጂም ወልደሀል ብዙግዜ ስመኝ ነበር አላህ ይጠብቃችህ❤❤❤

  • @SsOo-mt3cy
    @SsOo-mt3cy Рік тому +2

    አላህ ያሣድግህ

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr Рік тому +4

    የእኔ ማር አላህ ያሳድግልህ ያረብ❤

  • @FgJ-z8f
    @FgJ-z8f 4 місяці тому

    ጀም አላህ ያስድግልህ ልጅህን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በርታ አይዝህ

  • @mylovetube6306
    @mylovetube6306 Рік тому +3

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን ያረብ😢

  • @cgf8399
    @cgf8399 Рік тому +2

    ማሻአላህ ልጅህንአላህያሳድግልህ አላህሀገራችንንስላምያድርግልንያረብ ሀገራችንያምራልማሻአላህ አባቱንመሳይ ስላምታ ስትጀምር አስላሙአሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በል ወንድም ጀማል

  • @RahmetRahmet-c7r
    @RahmetRahmet-c7r 11 місяців тому +1

    የእኔማር አላህ ያሳድግልህ ያረብ

  • @medinayosaf7610
    @medinayosaf7610 Рік тому +2

    እደአባቱ ፍልቅልቅ❤❤❤❤ ማሽአላ❤❤❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ አላህ ያሳድግልህ ብሮ ❤❤

  • @seminewuKasswu
    @seminewuKasswu Рік тому +3

    የኒ ጣፋጭ እድግ በል❤❤❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 10 місяців тому +1

    አላህ ያሳዲግልህ አተንም ይጠብቅህ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 5 місяців тому

    መሻአላህ መሻአላህ አላህ ያአሳድግልህ ወድም አለም

  • @zeinabA-w6r
    @zeinabA-w6r Рік тому +1

    አባዬ በጣም ነው የምወደግ በልአሽ

  • @MmMm-ec5ux
    @MmMm-ec5ux Рік тому +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ያሳድግልህ ወድም

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 4 місяці тому

    ማሻላህ ሀቢቢ🎉🎉🎉አላህ ያሳድግህ

  • @ZinetSeid-s9l
    @ZinetSeid-s9l Місяць тому

    የኔ ውድ አላህ ያሳድግህ አባቱን መሳይ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 4 місяці тому

    በጣም የሚያምር ሀገር

  • @fe4743
    @fe4743 Рік тому +1

    ማሻአላህ ብርታ ወድሜ ልጀህንአላህያሳድግልህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ቤትአሊ
    @ቤትአሊ 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ አላህ ያሣዲግልህ🎉🎉🎉

  • @እሙሷሊህ
    @እሙሷሊህ Рік тому

    ሀቢቢ አላህ ያስድግህ ውይ እንደት አፉይጣፋጣን ጀማል አላህ ያስድግልህ ሀፊዛሎ ቁረአን ያርግልህ

  • @ኡሙ
    @ኡሙ 8 місяців тому +1

    አይመን የልጀሥም 4 አመትልጂ አልሀምዱሊላ አላህ የሣድግህ ባቢ

  • @AmenatMuhammad
    @AmenatMuhammad 7 місяців тому

    ማሻአላህ አላህ ያሳደግልህ ወንድም❤❤❤❤❤

  • @አሚነኝወሎየ
    @አሚነኝወሎየ 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ አላህያሳደገህ

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 Рік тому +1

    ልጂህን ሳምልኚ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ውጂ ልጂ❤❤🎉

  • @zehabuhussen
    @zehabuhussen Рік тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ❤❤❤❤

  • @Maryam-v7v4o
    @Maryam-v7v4o Рік тому +2

    Mashalh

  • @mikeyasaid7466
    @mikeyasaid7466 Рік тому +7

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምትሰራው በርታ

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 4 місяці тому

    ማሻአላህ ደስ የሚል ልጅ አላህ ያሳድግልህ

  • @Haitiseid
    @Haitiseid Рік тому +1

    ማሻአላህልጅህንአላህያሳድግልህጀምየ

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 3 місяці тому

    መሽአላ አላህ ያሳድግልህ ❤❤

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 4 місяці тому

    አላህ ያሳድግህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ Рік тому +6

    ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ አላህ ይሄን ጦርነት አላህ በቃችሁ ይበለን

  • @ZainabSaeed-d9q
    @ZainabSaeed-d9q Рік тому +2

    ማሻ አላህ ጀም ልጅህን አላህ ያሳድግልህ

  • @مدينه-ح7ج
    @مدينه-ح7ج 5 місяців тому

    የኔቆንጆአላህያሣድግልህ❤❤❤❤❤❤

  • @lubabaseid-kz4te
    @lubabaseid-kz4te 7 місяців тому

    ጀማል ያገሬልጅ ኧረ በአላህ መግቢያ ስትጀምር አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ብለህ ጀምራ የቪዶህ መጨረሻላይ ኢንሻአላህ በቀጣይ ቪዶ እስከምንገነኝ በያለንበት ላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ብለህ ዝጋ ልጅህንም በኢስላም መንገድ አንፀህ አሳድገው

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 7 місяців тому

    አባ ሲል ሲያምር ማሻ አላህ
    አግብች ወልጀ የማላቀው ባሌ አባ ሲባል ደስ ይላል እኔም እማ ❤❤❤❤❤ አላህ ያሳድግህ

  • @FjstbKfdi
    @FjstbKfdi 8 місяців тому

    ❤❤❤❤🎉🎉ማአላህ አላህ ያሳድግልህ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 8 місяців тому

    ማሻላህ አላህ ያሳድግልህ ወድም ቅሪአት አስቀራው

  • @MissSikera
    @MissSikera 7 місяців тому

    ማሻአላህ ልጂህ ሣምር አላህ ያሣዲግልህ❤❤❤❤❤❤

  • @JemilaNigus
    @JemilaNigus 4 місяці тому

    መሸአላህ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ

  • @ghh5860
    @ghh5860 Рік тому +2

    የኔ ፍቅር እድግ በልልኝ አባቴ❤❤❤

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 3 місяці тому

    የኔጣፋጪ ባባየ የኔልጂ 3ወርነው የሚበልጠው ❤❤እድግበልልኝእሙሙ😘😘

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ Рік тому +1

    ሀገሬ ሀይቅ ሀራ ባቦ ቢስቲማ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh Рік тому

    ማሻአሏህ ባቢ አሏህ ያሳድግልህ ልጀን መሰለኝ አይይይይመለየት ብሮግራምህ ደሰይላል በጣም ወደኛ አገር ዉረግ ግን አሁን ያሰፈራል ሰላም ያድርግልእና

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Рік тому +1

    🙆‍♀️ወይኔ ወላሂ ካሁን አሁን ወደቀ እያልኩ ልቤ ከሰንጥቆ አለቀ አይ የልጅ ነገር እነሱኮ ጌጣቸው መረበሽ ነዉ የኔ ሱስ የሆንክ ልጅ አላህ ያሳድግህ አባዬ የሚለዉ ነገርስ እፍፍፍክክክ

  • @فاطمه-ث3ق
    @فاطمه-ث3ق 11 місяців тому

    ማሻላህ ያባቱልጂ አላህ ያሣድግልህ ❤❤❤❤❤

  • @eveali6794
    @eveali6794 6 місяців тому

    አላህ ያሳድግህ የኔ ማረረረ

  • @Fatuma-x3r
    @Fatuma-x3r 3 місяці тому

    በዚህእይሜዉ
    ቁርኣንአስጀምረዉ🌸🌸🌸
    አማና ""ልጅንበተርቢያማሣደግ
    የወላጆች ግደታነዉ

  • @ኑርድን
    @ኑርድን Рік тому +1

    ማሻአላህ፣ጀም፣ትዳር፣ያለህ፣አይመስለኝም፣ነበር፣አላህ،ያሳድግልህ

  • @MntwabezewgeGebrekrstos
    @MntwabezewgeGebrekrstos 3 місяці тому

    ቆንጆ ልጅ እግዜር ያሳድግሕ፣፣፣