Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንደኔ ማነው የሚወዳቸው በርቱ በጣም ዘና ነው የሚያረጉኝ
ደምሩኝ
ua-cam.com/channels/TKQvhV3wLROsMJFzZrW9uw.html
ምርጦች ናችሁ ቃላቶቻችሁ ሁሉ ከአክት ጋር ሲያምርባችሁ:: በርቱ እንዳታቅዋርጡት::
በእውነት በጣም ትችላላችሁ ቋንቋው ሳይበረዝ በርቱ በትዝታ ገደላችሁን ደጉ ያገሬሰው
በእውነት ላይክ ያሳችዋል የነዝህ ጂግና ልጆች በጣም ትችላላችሁ
ወላሂ ቃላት የለኝም በጣም ትችላላችሁ በርቱ 😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌
እንደኒ የገጠር
ቆረቆዳ እውነትም
😀😀😀 እኔ ገና ሳያቸዉ በሳቅነዉ የምደክም ዉይይ😂😂😂ይች ባለቢጫ ሻሿማ😂😂😂
@@racheltakala7118 ክክክ 😁 ደምሩኝ😍😁😂
@@የበላይልጅነኝየቢቸናዋ 1
በእውነት በእውነት በጣም ነው ምትችሉት በርቱ አይ የገጠር ገፅታ ማማሩ❤ ዋይ ገጠር በትዝታ ዋለልሁ
ፈፅሞ ድራማ አይመስልም በእውነት ድንቅ ናችኹ
ፕራክ ምናም እያሉ የሰው ልብ ከሚሰብሩ ሰዎች እናተ እጥፍ ነው ምትሻሉ ቀጥሉበት
በጣም የእውነት ያሳቃሉ😁
¹
የዚህ መራራ 😭😭😭😭😭 ጊዜ የሳቅ ምንጮቼ 😂😂😂😂😂😂 እናንተ ሆናችሁ እኮ በርቱ ።
ደምሩኝ😁😂😃
የላምቱ ነገር አጋጣም ነው መሰለኝ ደግሞ በጣም ደስ ይላል
ወይ እናተ ሰወች የሀገሬውን ሰው ቁርጥ ቁርባ ክክክ በርቱ
ከቃል በላይ ነው ችሎታችሁ በርቱልን አደኛ ነው አይ ትወና💪💪💪💪❤😍😍😍
ደምሩኝ😍💓💓
@@hirutsubscr9312 ik6yyy plop plank tub hhhhj
ማነዉ እደኔ የሚወዳቸዉ 👍👍💖 በጣምነዉ የምወዳችሁ በርቱልኝ 😍😍😍
እኛም አማራወች አፋሮችን እንወዲችሆለን🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውይ ሥወዳቼው❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኧረወይኔ እናተ ልጆች የምር ትለያላችሁኮ በጣም ጎበዞች አለማድነቅ አይቻልም በርቱ 👍👍👍የመከነ ዛፍ አላለችም😜 ሚያው እዳልሽ ቅሪከ አላለችም የርግማን ክፊ😂😂😂😂
በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቱ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን💪🇪🇹
Artist Asnakech worku and yengidaz Lij Abejesh ❤❤.
ክክክክክ እረ ወይኔ በሳቅ የኔ ምርጦች እውነት ሞቼ ነው የምወዳችሁ የገጠሩ ገፅታ ብቻ እንደት እንደሚያምር በርቱልን
Omg I like the lady with ቢጫ ሻሽ በጣም ነው የምትችልበት
የሳቄ ምጮች በርቱልን🙏🙏💚💛❤️😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ
እውነት በጣም ጎበዞች ናችሁ ያልተጋነነ ያልተጨመረበት ትክክለኛ ባህል እውነት መበርታታት ያስፈልጋቸዋል
ነይ እዛመድ
@@-Ele እሽ
እንዲ ያልተበረዘ ባህል አልሽው እንዲ ሽርሙጥሙጥ የሰው ባል መልከስክስ አሽሙሩ ነገረኝነቱ ስድቡ ጩህቱ ለስድብ የተፈጠራቹ
@@kwtkwt4386 ይቅርታ ይህ እኮ ያለ እና እውነት ነው እኔ ትክክል ነው መበርታታት አለበት ያልሁኝ አክተሮቹ ቋንቋውን እና ባህሎን መላበሳቸውን ነው ያደነቅሁት እንጂ ተግባሩ ጎጂ ባህል ሊባል ይችላል ግን በምድር ላይ ሰው የተባለ ፍጥረት ሁሉ ይህንን ድርጌት ይፈፅማል ግን አፈፃፀሙ እንደየ አካባቢው እንደየ ባህሉ ይለያያል የለሌለ ማስመሰል አንችልም ግልፅ ነው
እኔ እናተን ሣይ የመዳምቤት እረሥቼ አጠገባችሁ ቆጭ ብዬ የማያችሁ እሚመሥለኝ አገሬ ያለሁ ነው እሚመሥለኝ ግን እረዘም ብታረጉልን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን ወለጋ ላይ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን አላህ ፍትህ ይሥጥልን 😭☝️
እኔም
ወይኔኔኔኔኔኔኔ ምን አይነት ቅሌት ነው።ክክክክክክ ለቅሶ ብሎ ሊበዳ ነገሩ እውነት ነው እሱም ያለቅሳል ።
ከተማ ካሉት አርቲሥቶች እናንተ በሥንት ጣማችሁ በጣም ነው የምታሥደሥቱን
kkkkkkkkkk አረ በሳቅ ገደልከኝ እርሻ ለቅሶ አረ ሊማግጥልሽ ነዉ ተከተይ
ሀሀሀሀሀሀያገራችን እደባህል አርገውይዘውታል.
እሬሳ ተጋድሙ አላለም ዉነትም እሬሳ 🤣🤣🤣🤣
ክክክክ
😂😂😂 ውይይ ኧረ እርዱኝ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂 ልቅሶ ሲሔድ ጋቢ ሳይለብስ
ደምሩኝ😂
ወይኔ እዉነተዉን ባህል ነዉ የሰራችሁት ጎበዞች በርቱ
ክክክክክ ኧረ ተመለሽ ተከትላ ልኬድ እረ በሳቅ ምነው ቀን በቀን ብመጡ የሳቄ ምጮች
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ በርቱ🥰🥰🥰
የእኔ ውዶች ሆድማ ከዚህ በላይ ሞልቶ የለ አላለችም ክክክክ የሳቄ ምንጮች ❤
I have never seen such a classy country side drama.
ቀኔን በሳቅ ጀመርኩት ተመስገን አምላኬ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን ተዋናይ ቲቪ
በትክክል
😍😍😍😂😂😂😂😂😭❤❤❤❤
እንደተጠማሽተቀመጭ አለች እንደዚህ የረገመኝ ሰው አለይሆን እዴ ሆሆሆ
ጠምቶሻልማለትነዉ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ትችላላችሁ 🙏🙏👌👌💖💖💕 እናመሰግናለን😂😂😂😂😂 ቄንጠኛ
😂😂😂😂😂😂😂
በዚህ ለቅሶ በበዛበት ሰአ እናተ ሳንፈልግ ታስቁናላችሁ ተባረኩ ❤❤❤
ደምሩኝ💜💜💛
የዚህ ሠዉየ ሴት መዉደዲ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ብራንድ የሆነ ስድብ ነው ያለው ከእዚህ😂😂 አሪፍ ነው በርቱ
🤣🤣🤣🤣🤣
ስለመልካም ባህላቸዉስ ብትተውኑ መልካም አይንም ብላችሁ ነዉ።
ዘሩን ቶሎ ይዘሽ ነይ አትዟዟሪ የኔ አባት አነጋገር😂😂😂😂😂
የኔም 😂
የኔም
ሰድብ አታብዙ እንጅ እንዴት እንደምወዳችሁ
እኔ በጣም ነው ምወዳቹ በእውነት ዮናስ ነኝ ከትግራይ
እናመሠግናለን ዮኒ
አመሰግናለዉ
ሰወዳችሁ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅👌👌👌👍👍👍👍👍❤
ለመጀመሪያ ግዜ የተመቸኝ ድራማ ❤
You are simply, the best.
ስራ ቀረአለ የበለጠ ስራ ፈልገህነዉ 😂😂😂
ክክክክኮኮ ደሥ ትላላችሁ ቀጥሉበት ግን አቤት የማዳም ሥራ ውሀ በላው ዛሬ ክክክክክክክክ
የእውነት ግን ገጠር እንደዝህ ነው🤣🤣🤣🤣ገጠርዎች የዋህ ምንም እንደዝህ ምሆኑ አይመስለኝም ነበር
ውይይይይይ እነዚህ ሴቶች ደስ ሲሉ ግን እንዲህ አይን አውጣ በሰው ባል ድርቅ የሚል ክክክክክክክክክ አንቺ የጭድ ክምር😂😂😂😂😂
በምራቁ እሽት እሸት አረገው እኮ እረ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
Dess sil kemir, yet akababi new gin eyeserut yalew
እሬሳ አጋድሜ አልበላም አለ ክክ ፈታነዉ የምታረጉኝ💓😂😂😂
ሰው ወዶ አይሰቅ አቆማዳ ቢከቱባት አትሞላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አንደኛ ነኝ ተርቱልኝ ውዶቸ ዋው ልየው
በእዉነት የህዝብ ህመም ነዉ ደራማዉ
ሊጥ ማቡካት ነው ስራዬ 🤣🤣🤣🤣🤣 🥰🥰🥰
የመኪና ጎማ ድሙልሙል ክክክክክክክ በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱልኝ
እረ ስድባችሁ 😂😂😂የእርሻውን ቦታ አየሁት አላለች 😂😂😂😂
I like you guys
እሱ በጣም ጎበዝ ገፀ ባህሪውን ተላብሶታል ሸንቃጣም ነው።
ደስ ስትሉ የፊልም ስራውን ትችሉበታላችሁ።
እውነት በጣም ጎበዞች ናችሁ፣1 ናችሁ
ክክክክ ክክክክክክክክ እረ ወየው ስደባችው ያስቃል የጨዲ ክምር የመክን ዛፈ ክክክክክክክ እረ መሳቄ
አቤት ችሎታ በርቱ ክክክክክክ። በጣምኮነው ፈታየምታደርጉኝ
Betam new yesakut
🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሰዉ ሙቷ🙄🙄ወየዉ
የውነት ጎበዝ ትወናቸው ዬሌለነው
አልተሰናዳሁም ተሰናጂ 😂😂😂😂😂😂
የሳቄ ምንጭ እኮ ናችሁ😂😂😂❤❤❤
ወሽመጥሺን የሚቆርጥ ይቁረጠዉ እንደጠማሺ ኑሪ ሆሆሆሆ😃😃😃😃😃😃😃
የገጠር ቁምጣ ብትጠቀሙ ኖሮ የበለጠ ያምር ነበር
እዉይ ቅሌት ድስ ስትሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂😂😂😂😂
🌹🌹🌹ስወዳችሁ ቶቶሎ ልቀቁልን
ክክክክ የመከነ ዛፍቁርባ ኧረ የስድብ ናዳ
እናንተን ያለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤❤❤
ደምሩኝ💓💓💓💓
ውነት ነው ትወና ትችላላችሀ
እናተን ያሳያችሁ ዘመዶቸን በሙሉ ናፈቋቸው ወገራ ጎንደር የአጎቶቸ አገር ትችላላችሁ በርቱ አንች ልጅ ግን አክስቴን ንግግርሽ You are the best sorry ስምሽን አላወቁትም ባለ ቢጫ ጥምጣም
በርቱ ጀግኖች።
የሳቄ ምንጮች😁😁😁😁🤣🤣 ስወዳችሁ😘🥰🥰🥰🥰😘🥰🥰🥰
ኪኪኪኪኪኪ ወሽመጤን ነው የቆረጥሽው ካካካካ እንደጠማሽ ቅሪ ቆረቆንዳ ሀሀሀ
ጥሩ ገበሬ አይደለህ እያረስክ እኮ ነው🤣🤣🤣
ወይኔ ሀገሬ ሠላምሽይመለስ
ክክክ የሰኔውገበሬ አላለችም ደስስትሉ ቀጣይ እንጠብቃለን ተከተሜው ፊልም የናንተ ይበልጣል ያደግንበት ገጠርኛ ደስ ትላላችሁ ትንሽ ረዘም ብታደርጉት ጥሩነበር
አደኛ ነኝ 🙄
ፅይሞልጅ የማለዳ ኮከቦች ላይ ተወዳድራነበር. አይደል
እረ ያፈዳሺ ያድማሱ ጥይት🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክክ በስቆ ሞቱኩኛ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወይኔ 🤣🤣🤣😁 ጎበዞች ናችሁ ሰርታችሁታል
እርጉዝ ነት ብሎው አላለችም ክክክክክክ
😀😀😀😀👍💐🌹bertu betam desss tlalachuh
የኛ ጎበዞች ሰኔማ አይደል በሉ አሳምራችሁ አዝምሩ
በጣም ደሥ ይላል
ቀበጣም እኮ ነው ሚያስቁኝ በተለይ ቀጠን ያለችው ትገርመኛለች
😂😂😂😂የኔ ምርጦች እዳማረሽ ይቅር
ክክክክክክክ ውቅር የለሽ አላለችም ወዬው
እረ በሳቅ አይ ውሽሚት😹😹😹😹
ውቅር የለሽ😁😁😁😁😁
እግዚኦ ልቅሶ🙆🙆😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Beautiful dirama
አረ በሳቅ ሞትኩኚ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖
እንደኔ ማነው የሚወዳቸው በርቱ በጣም ዘና ነው የሚያረጉኝ
ደምሩኝ
ua-cam.com/channels/TKQvhV3wLROsMJFzZrW9uw.html
ምርጦች ናችሁ ቃላቶቻችሁ ሁሉ ከአክት ጋር ሲያምርባችሁ:: በርቱ እንዳታቅዋርጡት::
በእውነት በጣም ትችላላችሁ ቋንቋው ሳይበረዝ በርቱ በትዝታ ገደላችሁን ደጉ ያገሬሰው
በእውነት ላይክ ያሳችዋል የነዝህ ጂግና ልጆች በጣም ትችላላችሁ
ወላሂ ቃላት የለኝም በጣም ትችላላችሁ በርቱ 😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌
እንደኒ የገጠር
ቆረቆዳ እውነትም
😀😀😀 እኔ ገና ሳያቸዉ በሳቅነዉ የምደክም ዉይይ😂😂😂ይች ባለቢጫ ሻሿማ😂😂😂
@@racheltakala7118 ክክክ 😁 ደምሩኝ😍😁😂
@@የበላይልጅነኝየቢቸናዋ 1
በእውነት በእውነት በጣም ነው ምትችሉት በርቱ አይ የገጠር ገፅታ ማማሩ❤ ዋይ ገጠር በትዝታ ዋለልሁ
ፈፅሞ ድራማ አይመስልም በእውነት ድንቅ ናችኹ
ፕራክ ምናም እያሉ የሰው ልብ ከሚሰብሩ ሰዎች እናተ እጥፍ ነው ምትሻሉ ቀጥሉበት
በጣም የእውነት ያሳቃሉ😁
¹
የዚህ መራራ 😭😭😭😭😭 ጊዜ የሳቅ ምንጮቼ 😂😂😂😂😂😂 እናንተ ሆናችሁ እኮ በርቱ ።
ደምሩኝ😁😂😃
የላምቱ ነገር አጋጣም ነው መሰለኝ ደግሞ በጣም ደስ ይላል
ወይ እናተ ሰወች የሀገሬውን ሰው ቁርጥ ቁርባ ክክክ በርቱ
ከቃል በላይ ነው ችሎታችሁ በርቱልን አደኛ ነው አይ ትወና💪💪💪💪❤😍😍😍
ደምሩኝ😍💓💓
@@hirutsubscr9312 ik6yyy plop plank tub hhhhj
ማነዉ እደኔ የሚወዳቸዉ 👍👍💖 በጣምነዉ የምወዳችሁ በርቱልኝ 😍😍😍
እኛም አማራወች አፋሮችን እንወዲችሆለን🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ውይ ሥወዳቼው❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኧረወይኔ እናተ ልጆች የምር ትለያላችሁኮ በጣም ጎበዞች አለማድነቅ አይቻልም በርቱ 👍👍👍የመከነ ዛፍ አላለችም😜 ሚያው እዳልሽ ቅሪከ አላለችም የርግማን ክፊ😂😂😂😂
በጣም ምርጥ ስራ ነው በርቱ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን💪🇪🇹
Artist Asnakech worku and yengidaz Lij Abejesh ❤❤.
ክክክክክ እረ ወይኔ በሳቅ የኔ ምርጦች እውነት ሞቼ ነው የምወዳችሁ የገጠሩ ገፅታ ብቻ እንደት እንደሚያምር በርቱልን
Omg I like the lady with ቢጫ ሻሽ በጣም ነው የምትችልበት
የሳቄ ምጮች በርቱልን🙏🙏💚💛❤️😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ
🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸
🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ
🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸
🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም
ወጣትነትና ጉልት🌸
ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ
ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ
እውነት በጣም ጎበዞች ናችሁ ያልተጋነነ ያልተጨመረበት ትክክለኛ ባህል እውነት መበርታታት ያስፈልጋቸዋል
ነይ እዛመድ
@@-Ele እሽ
እንዲ ያልተበረዘ ባህል አልሽው እንዲ ሽርሙጥሙጥ የሰው ባል መልከስክስ አሽሙሩ ነገረኝነቱ ስድቡ ጩህቱ ለስድብ የተፈጠራቹ
@@kwtkwt4386 ይቅርታ ይህ እኮ ያለ እና እውነት ነው እኔ ትክክል ነው መበርታታት አለበት ያልሁኝ አክተሮቹ ቋንቋውን እና ባህሎን መላበሳቸውን ነው ያደነቅሁት እንጂ ተግባሩ ጎጂ ባህል ሊባል ይችላል ግን በምድር ላይ ሰው የተባለ ፍጥረት ሁሉ ይህንን ድርጌት ይፈፅማል ግን አፈፃፀሙ እንደየ አካባቢው እንደየ ባህሉ ይለያያል የለሌለ ማስመሰል አንችልም ግልፅ ነው
እኔ እናተን ሣይ የመዳምቤት እረሥቼ አጠገባችሁ ቆጭ ብዬ የማያችሁ እሚመሥለኝ አገሬ ያለሁ ነው እሚመሥለኝ ግን እረዘም ብታረጉልን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድረግልን ወለጋ ላይ ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን አላህ ፍትህ ይሥጥልን 😭☝️
እኔም
ወይኔኔኔኔኔኔኔ ምን አይነት ቅሌት ነው።ክክክክክክ ለቅሶ ብሎ ሊበዳ ነገሩ እውነት ነው እሱም ያለቅሳል ።
ከተማ ካሉት አርቲሥቶች እናንተ በሥንት ጣማችሁ በጣም ነው የምታሥደሥቱን
kkkkkkkkkk አረ በሳቅ ገደልከኝ እርሻ ለቅሶ አረ ሊማግጥልሽ ነዉ ተከተይ
ሀሀሀሀሀሀያገራችን እደባህል አርገውይዘውታል.
እሬሳ ተጋድሙ አላለም ዉነትም እሬሳ 🤣🤣🤣🤣
ክክክክ
😂😂😂 ውይይ ኧረ እርዱኝ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂 ልቅሶ ሲሔድ ጋቢ ሳይለብስ
ደምሩኝ😂
ወይኔ እዉነተዉን ባህል ነዉ የሰራችሁት ጎበዞች በርቱ
ክክክክክ ኧረ ተመለሽ ተከትላ ልኬድ እረ በሳቅ ምነው ቀን በቀን ብመጡ የሳቄ ምጮች
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ በጣም ደስ የሚል ድራማ
ነዉ በርቱ🥰🥰🥰
የእኔ ውዶች ሆድማ ከዚህ በላይ ሞልቶ የለ አላለችም ክክክክ የሳቄ ምንጮች ❤
I have never seen such a classy country side drama.
ቀኔን በሳቅ ጀመርኩት ተመስገን አምላኬ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን ተዋናይ ቲቪ
በትክክል
😍😍😍😂😂😂😂😂😭❤❤❤❤
እንደተጠማሽተቀመጭ አለች እንደዚህ የረገመኝ ሰው አለይሆን እዴ ሆሆሆ
ጠምቶሻልማለትነዉ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ትችላላችሁ 🙏🙏👌👌💖💖💕 እናመሰግናለን😂😂😂😂😂 ቄንጠኛ
😂😂😂😂😂😂😂
በዚህ ለቅሶ በበዛበት ሰአ እናተ ሳንፈልግ ታስቁናላችሁ ተባረኩ ❤❤❤
ደምሩኝ💜💜💛
የዚህ ሠዉየ ሴት መዉደዲ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ብራንድ የሆነ ስድብ ነው ያለው ከእዚህ😂😂 አሪፍ ነው በርቱ
🤣🤣🤣🤣🤣
ስለመልካም ባህላቸዉስ ብትተውኑ መልካም አይንም ብላችሁ ነዉ።
ዘሩን ቶሎ ይዘሽ ነይ አትዟዟሪ የኔ አባት አነጋገር😂😂😂😂😂
የኔም 😂
የኔም
ሰድብ አታብዙ እንጅ እንዴት እንደምወዳችሁ
እኔ በጣም ነው ምወዳቹ በእውነት ዮናስ ነኝ ከትግራይ
እናመሠግናለን ዮኒ
አመሰግናለዉ
ሰወዳችሁ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅👌👌👌👍👍👍👍👍❤
ለመጀመሪያ ግዜ የተመቸኝ ድራማ ❤
You are simply, the best.
ስራ ቀረአለ የበለጠ ስራ ፈልገህነዉ 😂😂😂
ክክክክኮኮ ደሥ ትላላችሁ ቀጥሉበት ግን አቤት የማዳም ሥራ ውሀ በላው ዛሬ ክክክክክክክክ
የእውነት ግን ገጠር እንደዝህ ነው🤣🤣🤣🤣
ገጠርዎች የዋህ ምንም እንደዝህ ምሆኑ አይመስለኝም ነበር
ውይይይይይ እነዚህ ሴቶች ደስ ሲሉ ግን እንዲህ አይን አውጣ በሰው ባል ድርቅ የሚል ክክክክክክክክክ አንቺ የጭድ ክምር😂😂😂😂😂
በምራቁ እሽት እሸት አረገው እኮ እረ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
Dess sil kemir, yet akababi new gin eyeserut yalew
እሬሳ አጋድሜ አልበላም አለ ክክ ፈታነዉ የምታረጉኝ💓😂😂😂
ሰው ወዶ አይሰቅ አቆማዳ ቢከቱባት አትሞላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አንደኛ ነኝ ተርቱልኝ ውዶቸ ዋው ልየው
በእዉነት የህዝብ ህመም ነዉ ደራማዉ
ሊጥ ማቡካት ነው ስራዬ 🤣🤣🤣🤣🤣 🥰🥰🥰
የመኪና ጎማ ድሙልሙል ክክክክክክክ በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱልኝ
እረ ስድባችሁ 😂😂😂የእርሻውን ቦታ አየሁት አላለች 😂😂😂😂
I like you guys
እሱ በጣም ጎበዝ ገፀ ባህሪውን ተላብሶታል ሸንቃጣም ነው።
ደስ ስትሉ የፊልም ስራውን ትችሉበታላችሁ።
እውነት በጣም ጎበዞች ናችሁ፣1 ናችሁ
ክክክክ ክክክክክክክክ እረ ወየው ስደባችው ያስቃል የጨዲ ክምር የመክን ዛፈ
ክክክክክክክ እረ መሳቄ