ውዳሴን ስናቋቁም ትክክለኛ ራዕዬ መሆኑን ማወቅ ነበረብኝ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 73

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 Рік тому +30

    በዉስጣችን ስንፈጠር የተሰጠን ለአለም የምንሰጠዉ ዮኒክ ስጦታ እግዚአብሔር ሰጥቶናል ያንን ለማግኜት ፈጣሪን ማወቅና በፀሎት መጠዬቅ ያስፈልጋል መነሻችን እግዚአብሔርን በማወቅ ይጀምራል የሚቀጥለዉ የእራእያችን ጅማሬም ፍፃሜ ሶስት ነገር ያስፈልገናል እምነት እምነት ፍቅር ተስፋ ያስፈልገናል

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Рік тому +9

    በጣም ምርጥ ትምህርት ዋው 🎉🎉🎉🎉🎉እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልልን

  • @Alem844
    @Alem844 Рік тому +1

    ዋው ዳዊት ድሪምስ 🙏ዳዊተ የሚገርም መልክት ነው ልጆችህን ባለቤትህን መላ ቤተሰብህን መድሃኒያለም ይባርክልህ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Рік тому +3

    ዋው ሰምቼ ጨረስኩ።በጣም እናመሰግናለን በእውነት የተመጣጠነ ምግብ ነው የሰጠህን ለአእምሮችን።ከፍ በሉል የሃገራችን ጀግኖች ።

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 9 місяців тому

    እናመሰግናለን. አቶ ዳዊት ሀይሉ. ስምሆት ትክክለኛ ነው ይገባሆታል. ❤

  • @nuruandahmed
    @nuruandahmed Рік тому +3

    ይህች መድረክ ናፈቀችኝ እኔም አንድ ቀን ህልሜ ተሳክቶ ኢንሻአላህ

  • @eliyastesfaye8230
    @eliyastesfaye8230 Рік тому +1

    የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና ዳዊት ሐይሉ እናመሰግናለን!
    10q Dawit haylu......for sharing ur life experience

  • @ዓወትኣሸብር
    @ዓወትኣሸብር Рік тому +8

    መድሃኒ ኣለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ከፍታ እድገት ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Danidani-bz5fe
    @Danidani-bz5fe 6 місяців тому

    ከማናቸውም እዝ ቤት የሰሟሃቸው ሰዎች ኣንተ በጣም ትለያለህ ቡዙ ነው የተማርኩትት ካነንተ ከነቤቤተሰብህ እግዝኣብሄር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @aberashasfaw4457
    @aberashasfaw4457 Рік тому +3

    ትልቁን ጥያቄን ነው የመለስክልኝ። ተባረክል!!

  • @sewasew
    @sewasew Рік тому +1

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን::
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 Рік тому +2

    Thank You Dawit, Dawit and all!

  • @besufikadbk3179
    @besufikadbk3179 Рік тому +1

    ግሩም ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 9 місяців тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመህ ሁሉ ይባረክ. ❤

  • @benibayu4505
    @benibayu4505 Рік тому

    ዋው እግዚአብሔር በጥበብ የባረከህ የተግባር ሰው ነህ ዳዮ አሳብህን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ ❤❤❤

  • @biruktesfahunbts1894
    @biruktesfahunbts1894 11 місяців тому

    መቸም ማልሬሳወም ትምህርት አግንቻለወ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልልን

  • @misraktekle4264
    @misraktekle4264 Рік тому

    ዴቭ እኔ በጣም ላንተ ደስተኛ ነኝ በጣም ነው የማስታውስህ ሲቲ ስካን ስትጀምር በዳማሷ የማርኬቲንግ ስራ ስትሰራ ዛሬ እዚ በልፋትህ በችሎታህ ስለደረስክ ለብዙዎች ምሳሌ መሆን የምትችል ጀግና ነህ

  • @samso9413
    @samso9413 Рік тому

    ውነት. አገሬመግባት አሳፍረኝ ባዳ ነቴ. እስኪ ዛሬ ልነሳ ካሁኑወር ደሞዜ ልቀጥል. ቁጠባን ተባረክ ወድማችን

  • @hailekiros9097
    @hailekiros9097 Рік тому

    እፁብ ድንቅ ነበር ። ክብረት ይስጥልን ፣እናመሰግናለን።።።።

  • @berhanugeramu8883
    @berhanugeramu8883 Рік тому +4

    የሚገርም የእድገት ኢነርጂና ሁሉን ደረሽ ጥረት!!
    አመሠግናለሁ !!!!!

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @SamrawitKebede-q2z
    @SamrawitKebede-q2z Рік тому

    Telek helm norot endene gera letgaba 🤔 genbe ena atgabi mistirochen 🤗 be seketh menged lay kagatemuh tenesteh slakaflkgn👏 Thank you so much🙏.....For our Dawit Dreams too!!!🙏

  • @nephomedia
    @nephomedia Рік тому

    ግሩም ትምህርት ነዉ እናመስግናለን ❤❤❤❤❤

  • @MerhawitGuesh
    @MerhawitGuesh Рік тому +3

    ክበርልኝ ጥያቄዬን መለስክልኝ አመሰግናለሁ

  • @hayutibest
    @hayutibest Рік тому

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መወሰን በከበደኝ ሰኣት ነዉ አንተን ያገኘዉህ

  • @kirubelfikreethiopia
    @kirubelfikreethiopia Рік тому +2

    wow amazing thanks betam minale endezih aynet sewoch bibezulin betam new des yemitilew fetari abizito yitn endezih aynet sewochin wow

  • @antenehmulu
    @antenehmulu Рік тому

    ጀግናው ሙሉ ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @weiniteklay4934
    @weiniteklay4934 Рік тому

    Wawww edmh ybarak wandma tmrth batm takman aemorayn khfatln 🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯❤👍🏽👍🏽

  • @Goat1985-Sui
    @Goat1985-Sui Рік тому +1

    አደራ አለብኝ..... wow AMazing word🔥🔥🔥

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq Рік тому

    _ግሩም ትምህርት ነዉ እናመስግናለን💙_

  • @LiaEssayas-nt9rm
    @LiaEssayas-nt9rm Рік тому

    Wow zemenek yebareke yebezalek

  • @eyorusaliemteklezghi2812
    @eyorusaliemteklezghi2812 Рік тому +2

    Wawww Amazing bless you

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Рік тому +1

    💯👌Thank you

  • @liyutamirat
    @liyutamirat Рік тому +1

    Thank you Dave

  • @hayatkedir-5386
    @hayatkedir-5386 Рік тому +1

    አመሰግናለው በጣም

  • @geremewregassa
    @geremewregassa Рік тому +1

    Yemigerm chek list
    Thank you.

  • @esatuabreham9200
    @esatuabreham9200 11 місяців тому

    የምትሰራው ስራ/ህልምህ/ ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች መመለስ ከቻለ ትክክለኛ ምርጫ ነው፡፡ እመኑኝ በእግዚአብሔር ስም እውነት ነው
    1. የሰው ልጅን የሚረዳ ነው
    2. እውቀት አለህ
    3. ደስታን ይሰጥሐል
    4. ተመጣጣኝ ገንዘብ ያስገኛሀል

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Рік тому +1

    Innamaseginalen tabaraku ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @qatarrayyan277
    @qatarrayyan277 Рік тому

    በጣም አሪፍ ትምህርትነው እናመሰገናለን

  • @berkifekede2823
    @berkifekede2823 Рік тому

    Lebe west bezu tesfa bezu energy al I feel it I have to change ma life l really feel I know I have purpose to solve many people issues but I need ur help how to implement it how ma dream come true I believe in God tnx dave u are best you are incredible you answered me a lot of questions tnx daye

  • @teketelegezu3845
    @teketelegezu3845 Рік тому

    Bexam Dinqe timert enamesginalen dawit

  • @Yitonz
    @Yitonz Рік тому

    Aziz Ahmed ይጋበዝ❤

  • @ወሎዬዋ-ጸ5ጠ
    @ወሎዬዋ-ጸ5ጠ Рік тому +3

    😘😘

  • @tube6290
    @tube6290 Рік тому

    እናመሰገናለን🙏

  • @mesig1119
    @mesig1119 Рік тому

    wow beta dese yilale ename agericalcher laye mesera tergum yalewo sera newo wesita

  • @rahmatidrees-ds9fy
    @rahmatidrees-ds9fy Рік тому

    Ine set negn gin shufer meho ifeligalew ye lijnete hilm new ahun wuc hager negn gin sigeba iseralew insha allah ye sewochin ware alsemam

  • @blainebelete7153
    @blainebelete7153 Рік тому

    Edmey ene tena yestelen. Enamesgenalen!

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Рік тому

    Zenachu.yibarek

  • @sadyamaruf
    @sadyamaruf Рік тому

    ማሽ አሏህ በጣም ሀሪፍ ሰው ነው

  • @WahazitTakelmihae
    @WahazitTakelmihae Рік тому +1

    you are a good man

  • @mebratikindeya3446
    @mebratikindeya3446 Рік тому

    ጠንካራ የተግባር ሰው አመሰግናለሁ

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 Рік тому +1

    👍👌🙏❤

  • @meklit2710
    @meklit2710 Рік тому +1

    ፈገግታችሁን እፈራዋለሁ ሁላችሁም የአነቃቂ ግሩፖች ጤነኛ ያልሆነ ነው

  • @samso9413
    @samso9413 Рік тому

    ሚገርም. እውቀት. እስኪ እማርይሆን ሰርቼ. ባዳ የማዳም ፍት እየገረፍኝ ሰርቼ. ጥፍት ውይ የኔማነገር ለማንላውራው

  • @mretrobel459
    @mretrobel459 Рік тому

    Selime yebizalke wesixanawi yenkawi

  • @BanguBahiru
    @BanguBahiru Рік тому

    Wooooow amezing

  • @zamzamzam5637
    @zamzamzam5637 Рік тому +1

    ዋውውውውው

  • @fentayesisay8920
    @fentayesisay8920 Рік тому

    My question for 10 years wa this.

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Рік тому

    በጉጉት ነበር የጠበኩት። አመሰግናለሁ

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 Рік тому +5

    እነሱ ቁጭ ብሎ በሚመለከተው ጅላጅል ገንዘብ ይሰሩብሃል አንተ ፐ ዋው ትላለህ ፈዛዛ ተነስ ውጣና ስራ በአነቃቂ ንግግር አትለወጥም

    • @betelhamkindaye8699
      @betelhamkindaye8699 Рік тому +1

      Ayawkumna ykr belachew 🙏🤲

    • @nesrusherif6608
      @nesrusherif6608 Рік тому

      enat anchi hobish layhon yichilal teregagtesh bitiketateyiw gin ahun kalesh dereja kef tiyalesh tichit aytekmishm temeleshi jegnan jegna malet limeji ehte......

    • @yashica5085
      @yashica5085 Рік тому

      ምርጥ ትምርትነዉ

    • @-ethiopianwisdom5366
      @-ethiopianwisdom5366 Рік тому +3

      አነቃቂ ንግግር ብቻውን አይለውጥም። ካልተገበርነው ማለት ነው። የለውጥ ተነሳሽነትን ግን ይፈጥራል። ስለዚህ አይጠቅምም ማለት አይቻልም።

    • @edemy251
      @edemy251 Рік тому

      What are you doing here?

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ Рік тому

    እኔስ አያያዝ አልችል አባካኝነኝ

  • @romioj4022
    @romioj4022 Рік тому

    Motivational speaker… tiru neger new neger gin abizagnaochu motivational speaker och non religious weyim pro… nachew enam egzihabherin weyim fetarin ignore endayasiderigun metenkek new beteley ORTHODOX awiyan!!!!!!

  • @hawihailu1127
    @hawihailu1127 Рік тому

    Stay blessed

  • @tensaedebbas8568
    @tensaedebbas8568 Рік тому

    This guy looks like doing promotion. Promoting his company