ኩኩ ሰብስቤና ቴዎድሮስ ታደሰ _ ሆ ናንዬ _(Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 103

  • @በፀሎትብፅዕት
    @በፀሎትብፅዕት 10 місяців тому +3

    ኩሻሻ ቴዲ እረጅም እድሜ ኑሩልኝ

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 10 місяців тому +21

    ባህላችን በዚ መልኩ ጠብቃችሁ ግጥሙም /ዜማዉም ከእንቅሥቃሴ ጭፈራ ባጠቃላይ ከድምጻችሁ ለዛ ጭምር ትመሰገናላችሁ ኩኩ አና ቴዎድሮስ የእኔ ምርጦች አንኳን ተፈጠራችሁልን ዘመኑን ከለቅሶ ስሜት አዉጥታችዉኛል እግዚያብሔር ከላይ የፈጠረልን መፅናኛችን ናችዉ አመሰግናችዋለሁ ለዚህ ሙዚቃ ትብብር ላደረገ በሙሉ::

  • @Robloxgirl-390
    @Robloxgirl-390 10 місяців тому +23

    ነበረ ነበረ ነበረ ነው እንጂ እንግዲህ ከእኛ ቤት አይበላም ጮማ አይጠጣም ጠጅ ትል ነበር አያቴ ነፍሷን ይማረው። ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ አምላኬ ሆይ ወደ ቀደመው ፍቅራችን መልሰን አሜን።

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 10 місяців тому

    • @AlmaWood-hi5un
      @AlmaWood-hi5un 10 місяців тому

      @@senaittesfamichael3635 I agree completely with you!! Yes, we left everything behind of us !! But their Legacy's is in all ethiopian people heart for ever?! That time is never ever came back again like you said.

    • @hopedj3480
      @hopedj3480 10 місяців тому

  • @mulualemmamo5413
    @mulualemmamo5413 6 днів тому +1

    The good old days.Nostalgia

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 10 місяців тому +10

    ኩኩሻ ቴድዬ አቤት ውበት ስታምሩ አትጥፉ ህብረ ትርሂት አስታወሳችሁኝ ውይይይ የኛ ግዜ

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 10 місяців тому +11

    ይሄን ዘፈን አባቴ ይወደው ነበር 🎉❤🎉

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 10 місяців тому +5

    ምናለ ያ መልካም የፍቅር የአንድነት የጥጋብ ጊዜ ተመልሶ ቢመጣ እንዴት ቁልቁል ይወረዳል?አሁን ኑሮው ሰውን ያሳብዳል

  • @eyosiyasgirma1424
    @eyosiyasgirma1424 3 місяці тому +3

    የአምሐራ በሀል እጅግ ውብ ነው
    Amhara culture is so aesthetic
    ❤❤❤

  • @azmarino99
    @azmarino99 10 місяців тому +2

    ያኔ ድሮ የኣንደኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁኝ፡ የህብረ ትርዒት ፕሮግራም ለማየት የነበረው ጉጉትና ደስታ፡ ኩኩና ቴዲ ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው ዘፋኞች፡ በተለይ በሮሃ ባንድ ኣጃቢነት ይቀርቡ የነበሩ ዘፈኖች ምን ግዜም በህይወቴ የማልረሳቸው ናቸው፡፡ ፖለቲካው ወደ ጎን በመተው ባህላዊና ህብረተሰባዊ መተሳሰሩ ምን ግዜም በናፍቆት የሚታወስ ነው። ዘወትር የምወዳችሁና የማደንቃቹ ኤርትራዊው ኣዝማሪኖ ነኝ፡፡ ሰላም ለኢትዮ-ኤርትራ ህዝቦች፡፡

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 10 місяців тому +8

    ደጉ ጊዜ❤

  • @HamasenBr
    @HamasenBr 10 місяців тому +4

    በስንት አመተ ምህረት ነበር የተቀረፀው በጌታ??
    እርግጠኛ ነኝ 70ዎቹ ነው።

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 5 місяців тому +3

    የጠበብ ሰዎች ድሮ ቀሩ!!!የኩኩ ውበት ግን ገራሚ ነው!!

  • @zerihuntefera6004
    @zerihuntefera6004 10 місяців тому +2

    በጣም የሚገርም ህያው የሆነ ስራ ነው ሁሉም ነገር ያምራል ጊዜውም ጥሩ ጊዜ ነበር በወርቃማው ጊዜ የተዘፈነ ምርጥ ዘፈን

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 10 місяців тому +4

    ኩኩዬ ይህን ምርጥ ስራቹህን ሳይ ህብረት ትርኢት ትዝ አለኝ ።
    ቴዲ ያለበት ሁኔታ እንዴት ነው?

  • @binyam781
    @binyam781 10 місяців тому +2

    ውቦችና ዘመን አይሽሬ ተወዳጆቻችን ናችሁ ። በእናንተ ሙዚቃዎች ጣፋጭ የፍቅር ጊዚያቶችን አሳልፈናል ።ዕድሜ ይስጣችሁ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Місяць тому

    ደጉ ጊዜ የፍቅር ጊዜ! ❤

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 10 місяців тому +4

    አቦ ስወዳችሁ ቴዲዬ ተናፍቀሀል መቸነው የምናይህ?

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 10 місяців тому +3

    ኩኩይዬ አትጥፊ እንወድሻለን❤❤❤

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 10 місяців тому +7

    ወያኔ የተባለው እርኩስ የኢትዮጵያን ባህል ከማጥፋቱ በፊት ህዝባችን ንፁህ ልቦና ነበረው!! የልጅነት ምርጥ ትዝታዬ እናመሰግናለህ ኩከዬ እንወድሻለን

    • @abebamesfin7864
      @abebamesfin7864 5 місяців тому

      ስህተት በወያኔ መሠለኝ የተዘፈነው ህብረትርኢት ስናየው የነበረው

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 3 місяці тому +1

      እዉነት ነዉ ሰዉ ግርማሞገስ ነበረዉ ጎረቤታሞች በፍቅር በሰላም አንዱ የአንዱን ልጅ አሳድጎ ቀጥቶ አብልቶ አጠጥቶ ነበር ዘር መቁጠር የለ ጋብቻዉ ቅዱስ ሰርጉ ድግሱ የእዉነት አንድ

    • @destakeremela5137
      @destakeremela5137 2 місяці тому

      እውነትም እርኩስ አርዮሱ ወያኔ

    • @ሰናይሰላም
      @ሰናይሰላም Місяць тому +1

      ትክክል

  • @danieldesta4139
    @danieldesta4139 Місяць тому

    ደስ የሚል ግዜ እና ዘፈን።ግጥም እና ዜማ ፀጋዬ ደቦጭ።

  • @helios12645
    @helios12645 10 місяців тому +3

    just won show you Love ኩኩዬ እንወድሻለን 🥰🥰

  • @yohanneskebede6672
    @yohanneskebede6672 10 місяців тому +5

    የምንግዜም ምርጦች❤❤❤

  • @jordana7775
    @jordana7775 2 місяці тому +4

    ወይኔ ያራዳ ልጅ 30 አመት በስደት ቀለጥኩ እስቲ ይሁን

  • @getiekefale9128
    @getiekefale9128 Місяць тому +1

    የታደለ ትውልድ ነበር

  • @ምክንያታዊ
    @ምክንያታዊ 6 місяців тому +1

    ይህ ቆንጆ ባህላችንን የሚያንጸባርቅ ሁሉ የተሟላለት ስራ ነው። የቋንቋው ውበት እና የዜማው ጣእም የኢትዮጵያ ባህል ለሰው ልጆች ሁሉ የተበረከት የአምላክ ጸጋ መሆኑን ይመሰክራል።

  • @tg2750
    @tg2750 10 місяців тому +2

    Wawበጣም የሚጣፍት ዘፋን ጊዜ

  • @world6284
    @world6284 10 місяців тому +1

    Hulet ayenafarowch!!

  • @tilahunteshome7687
    @tilahunteshome7687 10 місяців тому

    ይህንን ቪድዮ ያለዛሬም አላየሁት ፣ ሙዚቃዉ ግን የልጅነት ትዝታዬ ነዉ ፣ አቤት ለዛ ቁንጅና ስነስርአት ቴዲ ግን አይንአፋር ነገር ነበር መሰል 😀
    የሮሃ ባንድ ሙዚቃ መቼም 👍👏

  • @alazarseyoum7359
    @alazarseyoum7359 10 місяців тому +2

    ኩኩዬ እናመሰግናለን!

  • @የገብሪኤል
    @የገብሪኤል 10 місяців тому +1

    አይ ቁንጅና አይ ድምፀ እንደ ጠበቅሸ አለሸ አሁንም የኔ ቆንጆ ኩኩ ። ምንም አዮጣልሸ

  • @alemayehuasenak
    @alemayehuasenak 6 місяців тому +1

    አዲስ አበባ ስታዲየም ትዝ ይለኛል

  • @JaydenTube2
    @JaydenTube2 10 місяців тому +3

    So beautiful, thanks for sharing wonderful song

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 3 місяці тому

    ፅድት ያለ ዘመን የተፈጥሮ ዉበት አቤት የነበረን ፍቅር ሰላም ወያኔ በጦርነቱ ቢያምሰንም ሰላም ነበረዉ ሀገራችን ዘር ቆጠራ የለ አንዱ አንዱን አግብቶ ተዋልዶ ጎረቤት እንደአሁን ስጋት ሳይሆን አብልቶ አጠጥቶ ቀጥቶ ነበር። ይብላኝ ላሁኑ ትዉልድ እኛስ አልፈንበታል ደጁን ሁሉንም ጨዋታዉን .....

  • @MM-ld4gc
    @MM-ld4gc 10 місяців тому +2

    Waw ...what a nostalgic! ♥️♥️♥️. Endezi miyamr zemen neberen...minm balawqewum bezi zemen new yeteweledkut(1978 EC).

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 10 місяців тому +1

    በስክስታ አስቤው አላቅም ኩኩሻ ♥

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e 10 місяців тому +10

    አቤት ውበት ይገርማል ውበታቸው የማይተኩ ወርቆች wow ይሔን ዘመን አለማየቴ እንደዚህ አይነት video ካለ በየግለሰቡ ፈልጋቹ ፖስቱ ለህዝብ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 10 місяців тому

    መስረት እስፋን አየሖት የኔ ቆንጆ የስፈሬ ስው በጣም ነው ምወዳችሑ መላ ቤተስብ መሲ ቆንጆ❤

  • @fitsumMana
    @fitsumMana Місяць тому

    አይን መቼም አንድ ናችሁ!

  • @12mengistu
    @12mengistu 10 місяців тому +2

    bezih zemen nure bihon 😍 teddy tadese and kukushaye respect 💚💛❤

  • @AMANELMAMO
    @AMANELMAMO 5 місяців тому +2

    አንደኛ❤❤

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 10 місяців тому +2

    ISN'T It So BEAUTIFUL; They Looked, so GREAT as DUOS as Well: The Musical LEGENDS, Kuku Sebsibe and Tewodros Taddesse ❤️❤️😁👍👍!! LOVE Them Both; The JEWELS Of My Generation!!!

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 10 місяців тому +1

    ወርቃማው ዘመን

  • @zelalemsebhat5132
    @zelalemsebhat5132 4 місяці тому

    አቤት የማይመለስው ምርጥ ዘመንንን

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un 10 місяців тому +6

    What amazing golden time? I was listening this music on you tube before I saw this latest vedio just one hour ago
    I was driving to my work place and listening it this early 1980 E.C . fantastic music here in forgin countries
    A lot of memories coming in my mind like my school classmates in highschool in 1980 during the Derge. Some time I'm crying when I listening this golden time music. Thank you kuku. What is your feeling now after 35 years?

    • @Badema1991
      @Badema1991 10 місяців тому

      I don't know what to say but i was 6 or 7 years old that time.

  • @FreeSoul76
    @FreeSoul76 10 місяців тому +3

    Omg you take me back 1978 ❤❤😊

  • @marek5323
    @marek5323 10 місяців тому

    አወይ ለዛ አወይ ውበት the good old days! ይሄ ሁሉ ቀርቶ "ዳቦሸ" የሚል ቀረርቶ ላይ ደረሰን!

  • @MMSH-2
    @MMSH-2 3 місяці тому

    Amhara are so influecial beautiful people I respect n love you dearly❤🇪🇷🇪🇹

  • @Yappersuniverse
    @Yappersuniverse 10 місяців тому +3

    Both of you our legends

  • @AbduHanger
    @AbduHanger 10 місяців тому +1

    ጠፍሽ እኮ ኩኩሻ እንዴት እንደምወድሽ
    በነገራችን ላይ ወንድ ነኝ እሺ እወድሻለሁ ስልሽ ለሌላ እንዳይመስልሽ በፍቅር ነው

  • @mesfinabdul6705
    @mesfinabdul6705 10 місяців тому +2

    What a nostalgia!!!!! good childhood time .

  • @drabinetsime1239
    @drabinetsime1239 10 місяців тому +3

    ግጥሙንም ጨምራችሁ አቅርቡልን።

  • @abdv688
    @abdv688 Місяць тому

    Hmmm I saw my cousin Emebet Darunga dancing RIP my darling sister 😢😢

  • @abytaddese6004
    @abytaddese6004 10 місяців тому +2

    ስወደዉ።

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 10 місяців тому

    አንችዬ / አንተዬ 🥰🥰🥰🥰

  • @AbebMekonen
    @AbebMekonen 8 місяців тому +1

    ያ ዘመን ይናፍቃል

  • @Visitethiopiatours
    @Visitethiopiatours 10 місяців тому +2

    Excellent performance!!!

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 10 місяців тому +1

    Classic! very nice performace

  • @geremewayalew1917
    @geremewayalew1917 10 місяців тому +2

    ኩኩዬ ጨዋታ ከኩኩ ጋር ለምን በጅምር ቀረ? አክባሪሽ ነኝ።

  • @FreeSoul76
    @FreeSoul76 10 місяців тому +2

    Is that solomon gezaw eskesta the dancer ❤

  • @KedijajemalRozi
    @KedijajemalRozi 10 місяців тому +2

    ልጅነቴን አስታወሰኝ😂😂😂😂😂

  • @zemaryyitube567
    @zemaryyitube567 9 місяців тому

    ልዩ ናቹ

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 10 місяців тому +1

    Tedros Legend❤

  • @eliasgebreyes5102
    @eliasgebreyes5102 10 місяців тому +2

    ግዜው ካፈራቸው ፣ ጥንድ ሆነው የተዋጣለቸው፣ ምርጥ አቀንቃኞች።

  • @mikaeltewodros2438
    @mikaeltewodros2438 8 місяців тому

    Love Kuku and her beautiful voice. So much so my girlfriend caught me, u know. My GF was beautiful like Kuku but a stuck up. She made sure we were never alone for about a year. She always brought with her a kid, an ugly friend, even Bobby, their family dog. She was just starting to show up alone when she caught me. Sweet memories

  • @weyewweyew
    @weyewweyew 10 місяців тому +1

    ኩኩዬ

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 10 місяців тому

    Nostalgie 💗 💗 Tediiii & kulu.

  • @mvab3252
    @mvab3252 10 місяців тому +2

    #ተደብቀን ነበር ምንሾፈው 🥲❤️አጥኑ አጥኑ አጥኑ 🤦🏽‍♂️ኩኩዬ እና ቴዲ አይኖ 🇪🇹✌️🔥

  • @mollakassa216
    @mollakassa216 10 місяців тому

    Wow ❤❤❤❤❤❤

  • @deferakebebe6930
    @deferakebebe6930 10 місяців тому +1

    እዋእዋ

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 10 місяців тому +1

    Nice 👍

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 10 місяців тому +1

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @dagmawimenelik8504
    @dagmawimenelik8504 10 місяців тому +1

    💚💛❤

  • @asmamawketema4654
    @asmamawketema4654 10 місяців тому

    Legends!

  • @AtrisaweMesfinGesese
    @AtrisaweMesfinGesese 9 місяців тому

    የቴድሮስ ዞፈኖች ወዳቂ የላቸዉም የተዋጣለት አርቲስት

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 10 місяців тому

    አቤት ዘፈን አ ቤ ት ዘፈን ተዘፈነ ካሴት ስንዋዋስ ያዳመጥነው ዘፈን የትምህርት ቤታችን ማስታወሻ አብሮ እደጐቼ የትምህርት ቤት ጓደኞቼ በጣም ነው ምወዳችሑ ከሽመልስ ሐብቴ ትምርት ቤት የነበራችሑ ጓደኞቼ ከልደታ ስፈር ❤ ፍቅር የሖነ ግዜ

  • @HabeshaKitchenForYou
    @HabeshaKitchenForYou 10 місяців тому

    የቴዲ ጤና እንዴት ነው

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 10 місяців тому +1

    ❤❤

  • @sabahabene
    @sabahabene 10 місяців тому

    Wey yehenen yezket tewld endansema ena endanay ebakachu yedrochun eyposetachu Tadgun ebakachu

  • @BT-dk3ku
    @BT-dk3ku 10 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @yosephmekonen5088
    @yosephmekonen5088 10 місяців тому +1

    When and where is recorded???

  • @MaHi-qy3xd
    @MaHi-qy3xd 10 місяців тому

    I used to think Kuku as a shy person watching her old music video on ETV( ante yefqir hiyote yefiqr medhanti) on hbretrit program. But alas come to realise how wrong that perception was, thanks to the explosion of media outlets such as social media including UA-cam. She is playful, chatty and sometimes mischievous( i.e in a positive way)

  • @solomonb1211
    @solomonb1211 10 місяців тому +1

    ዘፈን ድሮ ቀረ በነኩኩ! ኩኩ ግን የመርጡለማርያምን ስለት አስገብተሻል?

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 9 місяців тому +1

    ውበት :ሞገስ :ባህሉ :ለዛው ሲያምር የበፊቱ!?የፈረስ ጭራ የአህያ ስጋ ዱቄት የፈረንጅ ልብስ ውሸት ና ማስመሰል የዚ ዘመኑ!?

    • @ኢትዮጵያ.2017
      @ኢትዮጵያ.2017 7 місяців тому

      ትክክለኛ አገላለፅ ያን ውብ ዘመንና የአሁኑን ሰልጥነን ባይ ደናቁርት ዘመን🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏🙏💯

  • @ethiobeat360
    @ethiobeat360 9 місяців тому

    😅 😊

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 10 місяців тому

    Attacked lmidereg ho naniye ylm ok chgr yelewm hisab yikflal keallah bshintu bferesu bfesu yikefelenala so minm ene ga matter ayaregm mr dino lela hasab maseqeyrya flg

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 10 місяців тому

    Yileyayal mr tenbbare eyttachn enen bitlegn yahunwa kuku kbefitwa yblt tamralech denez huneh nw ahun matured bzu experience fame girmawa tarikwa gracewa tmlket how her beuty morethan before bante btglbtt ayn alayem mr ttenbbare webet malet westwa dro ynbratn btiztawa setaskomekumh tinoralech ahun bne eyta too much beut...ul yeahunwam yeahunwa yblt tamralech drom qemem tha same feelimg enem miwedachew bicha weded yichima betaaaaaam konjo lmmn atqorafedm. Tiwededalech the problem ymmatfelgewn sigtuh. New yalemedkew yaw endate yamlekaket bher diffrence asetesaseb ewededbetalew bilo ymiyamnubet nger ezih demm aflto ksemay wedeq wedeq ymiyasebel yihonal like enen hasaben litaselewtt endemtmokrew yanten bikra hulyunm yaqerebkewn aychalew demm aflto bigggin tikkkin ymiyadergn enji alayehum lijhn bikrhn mewled mchalwan betthn mkina machberberyahn knmaseferaryah hula qittth west chemrew sew hilnawn freedomyun kmiyasbelt famuly seladegn ygna aynetu ynkukye aynetoch kbirr kibrachewn yumertalu ok mr dino bsewm perspective tmlket yante lante new lne upsidedown yhone hell new kante ga mgbabatu mnuwanuwaru chmr..naal tush tush wure hula allah endaw azachuhn beazachuh yigelglegn ameen bijahi nbi saw.

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 Місяць тому

    😂😂😂 🤑🤑 👎👎👎😈👹ye weshet Azmaryoch leboch Zerafiouch 👎🏌‍♂️🏌‍♂️🏌‍♂️

  • @Meronbelete-j6n
    @Meronbelete-j6n 10 місяців тому

    ❤❤❤

  • @tigistayele4400
    @tigistayele4400 6 місяців тому

    ❤❤❤