Tewodros Tadesse Serkalem ቴዎድሮስ ታደሰ ሰርካለም ከ ግጥም ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 вер 2024
  • #ethiopianmusic
    #ethiopialayricsmusic #lyrics #ethiopia
    Tewodros Tadesse Serkalem ቴዎድሮስ ታደሰ ሰርካለም ከ ግጥም ጋር
    Music
    #hopemusicethiopia #tamratdesta #minewshewa #hopemusicethiopia

КОМЕНТАРІ • 67

  • @Tell2025
    @Tell2025 10 місяців тому +85

    ወይ ቴድዬ በ18 አመቴም በ56 አመቴም አስለቅሰኽኝ ትዘልቀዋለህ ወይ ?

    • @emebetbeyene
      @emebetbeyene 8 місяців тому +9

      ልፅፍልህ ወደድኩ ምን አይነት ስሜት ይዘህ ብታረጅ እንዲህ ተሰማህ ትንሽ ኮሜንትህ ስለተሰማኝ ነው

    • @Tell2025
      @Tell2025 7 місяців тому +15

      @@emebetbeyene ወጣትነት ውበት ትዝታን ፍቅርን ባጠቃላይ በትርጉም የተሞላች ህይወትን አጣጥሜ ይሄው ቀሪውንም በፅጋ ለመቀበል ተዘጋጅቼ

    • @tsegayedagne4858
      @tsegayedagne4858 7 місяців тому +2

      ጌታዕድሜ ይስጥህ

    • @kindeyedesalegn
      @kindeyedesalegn 7 місяців тому +2

      የማይሰለች ሙዚቃ

    • @andinetbetre2
      @andinetbetre2 7 місяців тому +1

      እኔም እንዳንተው ነው የቴዲን ስሰማ

  • @Haset-JOY
    @Haset-JOY Місяць тому +9

    በዚህ ዜማ ግጥም ውስጥ ቢያንስ የዘጠኝ ሴቶች ስም አለ
    ሰርካለም
    ውባለም
    ቆንጂት
    ሳባ
    ፍቅርተ
    ጥላዬ
    ሙና
    መስታውት
    መአዛ
    ገላ,,,,,,,,,,ሁሌም ስሰማው ለሚወዳቸው ገርሎቹ ያቀነቀነው ይመስለኛል ቴዲሻ♥

  • @ፍቅርኢትዮጵያ-በ9ዐ
    @ፍቅርኢትዮጵያ-በ9ዐ 22 дні тому +3

    ድምፅ ዜማ ግጥም ሁሉንም የሚያሟላ ገራሚ የዘመኑ ምርጥ ድምፃዊ ዕድሜ ከጤና ጋር ቴዲሻ 1ኛኛኛኛኛኛኛኛኛ

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400 2 місяці тому +4

    እድሜ ጤና ካለ ብዙ አለ😊

  • @Zuricana
    @Zuricana 2 місяці тому +8

    Teddy music has been a therapy when I faced a brutal situation in my life for the last 30 years and will continue to be the one for years to come.

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 20 днів тому +3

    ለቴዲ 1000000000k❤🎉

  • @tegegnchichaybelu3176
    @tegegnchichaybelu3176 Місяць тому +3

    ለኔ ምርጥ ነህ ዘመን የሽረዉ እንወድሀለን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kassahunayele8781
    @kassahunayele8781 День тому

    Teddy my favorite Singer alongside Ephrem tamiru ❤️

  • @girmaybass68
    @girmaybass68 2 місяці тому +12

    ምርጥ አልበም! ገና አዲስ እንደወጣ ደጋግሜ እሰማው ነበር። ከ32 አመት ባኋላም ብሰማው የማይሰለቸው ሙዚቃ

  • @meronmekonnen2551
    @meronmekonnen2551 5 місяців тому +7

    የምንጊዜም ምርጥ

  • @HowToTechandArcGIS539
    @HowToTechandArcGIS539 19 днів тому +2

    Serkalem wow mirt zema new❤❤❤❤

  • @mkdseworku7925
    @mkdseworku7925 2 місяці тому +5

    የኔ ጀግና አክባሪክ ወዳጅክ ነኝ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @TamiratYilmaAreda
    @TamiratYilmaAreda 2 місяці тому +3

    Legend!!!

  • @ameltshun6619
    @ameltshun6619 Рік тому +13

    ቴዲዬ እጅግ በጣም አክባሪህና አድናቂህ ነኝ ኑርልኝ ያንተን መልካም ነገር ፈጣሪ ያሳየኝ

  • @YitayalSelshi
    @YitayalSelshi 2 місяці тому +6

    አይ የኢትዮጲያ አርቲስቶች ይኸን የሙዚቃ ንጉስ የት አለ ሳትሉ ትቀሩ

  • @Joseph97864
    @Joseph97864 16 днів тому +1

    Legendary 🏆

  • @yohanneszewge3982
    @yohanneszewge3982 Рік тому +11

    ገና ከውጥኑ እዩን ስናስቀና የሚለው ሀረግ ላይ ከውጥኑ የምትለዋ ቃል ድምፁም ላይ ግጥሙም ላይ ተቆርጣለች ለማስታወስ ያህል ነው በተረፈ የቴዲ ዘፈኖች ግጥሙ ባይፃፍም በደንብ ቃላቶችን ረግጦ ስለሚዘፍን ይሰማል አንንተንም እናመሰግናለን

  • @user-kl4gt4ix9w
    @user-kl4gt4ix9w Рік тому +5

    ቴዳ እድሜና ጤና

  • @afewerkbefikadu6605
    @afewerkbefikadu6605 Рік тому +5

    Ye musika tilik library. Tewedros Tadesse ❤❤

    • @tsegazeaba.6400
      @tsegazeaba.6400 Місяць тому

      he can be mentioned as one of the prominent singers in Ethiopian modern music History! his songs should be exhibited and must be used as a course in our music schools

  • @ghirmayembaye5025
    @ghirmayembaye5025 Рік тому +4

    My favorite music thanks tedi

  • @temesgenderibe1796
    @temesgenderibe1796 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤

  • @buzabuza6653
    @buzabuza6653 Рік тому +3

    Enamesgenalene tadeya wedehalewe

  • @behilusolomon2723
    @behilusolomon2723 Рік тому +3

    Legend nek

  • @kasayegezie4340
    @kasayegezie4340 10 місяців тому +1

    The most my favorite songer tedi ❤

  • @simon.getahun
    @simon.getahun 7 місяців тому +1

    King of Musics

  • @Teddymichael_
    @Teddymichael_ Рік тому +5

    I loved you tewodros tadesse 🔥🔥🔥💗💗💗

  • @AdugnaMengesha-io2wt
    @AdugnaMengesha-io2wt Рік тому +4

    Yet endemiwesdegn lela alem new

  • @YaredYitbarek-ec5qg
    @YaredYitbarek-ec5qg 2 місяці тому

    Jemamernew enji meche zeleknew gena❤

  • @kamersied2803
    @kamersied2803 Рік тому +4

    ዉይ ቴዲዬ ስወድክ

  • @solomonseleshi3177
    @solomonseleshi3177 2 місяці тому

    Teddy taddese is legendary

  • @chere1893
    @chere1893 6 місяців тому

    My leajend artist

  • @fitsumchel6206
    @fitsumchel6206 6 місяців тому +5

    የምር ግን እንደዚህ አይነት ግጥም እንዴት ነበር መቶላቸው ሚፅፉት🤔 አጃኢብ ነው!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Місяць тому

      Zefen malet zema new..gitimun yefelekewn madreg weyim classical bicha madreg tichilaleh

  • @serkalemfikery530
    @serkalemfikery530 9 місяців тому +3

    Leny new yezefenelegn serkalem😂😂😂

  • @aberayilma7645
    @aberayilma7645 Рік тому +3

    እንዴት ነሽ

  • @user-bz4vt9rk8t
    @user-bz4vt9rk8t Рік тому +1

    tediye balehbet dena hunlegn

  • @yemsrachemuti3664
    @yemsrachemuti3664 Рік тому +1

    Oww

  • @lemmabisrat2663
    @lemmabisrat2663 Місяць тому

    ሹም እንዳንቺ የለም አይ ግዜ !

  • @SRTeta1
    @SRTeta1 11 місяців тому

  • @brukfikremariamarchitect4735
    @brukfikremariamarchitect4735 2 місяці тому +1

    Mechem mayeselech album

  • @JosephAdam-lt9wi
    @JosephAdam-lt9wi 6 місяців тому

    .........i can't

  • @user-lm7mi8iw2f
    @user-lm7mi8iw2f 3 місяці тому

    አይ ድምጽ😊

  • @melatwegayehu5442
    @melatwegayehu5442 Місяць тому

    ይሔ ዘፈን ግን ለስንት ሴት ነው የተዘፈነው😂😂😂

  • @aman7077
    @aman7077 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Juda216
    @Juda216 3 місяці тому

    ❤❤❤