Ethiopia - የጌታቸው የመጨረሻ ቃል | ጄናራል አበባው ያሉትን አደረጉት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 174

  • @አብቹ
    @አብቹ 2 роки тому +7

    ድል ለጀግናው ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 роки тому +52

    ክብር ለጥምር ሀይል ጀግኖቻችን 💪ድል ከእናንተ ጋር ይሁን🙏

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 2 роки тому +5

    ሰይ ጌታ ይመስገን ጌታ ጣልቃ ይግባ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 2 роки тому +5

    ስላምሽ ናፈቀኝ እናቴ ኢትዮጵያ 😥🇪🇹🙏

  • @AaaAaa-mr2uc
    @AaaAaa-mr2uc 2 роки тому +7

    ጀግኖች👍❤አላህይጠብቃቹ,ድልሁሉ,ለኢትዮያረብ☝

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +8

    በርቱልን ውድ ኢትዮጵያዊ ክብር ዳር ድንበር ለሚዋደቁት ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 2 роки тому +15

    ማንም ይሁን ማ የሀገሬን ሰላም የሚነሳ አዉሬወች ሀይሉ ያንተ ነዉና አንተ አንሳልን ያረብ

  • @abbytesfa2380
    @abbytesfa2380 2 роки тому +3

    ድል ለጀግኖቻችን

  • @Dire2023
    @Dire2023 2 роки тому +4

    God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @hiwetslehsi9499
    @hiwetslehsi9499 2 роки тому +2

    እውነት ነው እሔ ሐይል ካልጠፋ በትክክል ፈጣሪ ብን ያርጋቸው🙏🏾 አሜን

  • @abaakiyya6873
    @abaakiyya6873 2 роки тому +14

    Wellcome fetawoch

    • @antoniozewud2758
      @antoniozewud2758 2 роки тому +1

      ድልለኢትዮጵይሁንከድልበሗላጁንታከተያዙበሗላበሰብልየሣይሆንበካቴናታሥረውበጭነትመኪናሕዝብእየአያቸውነውአዲስአበባመምጣያለባቸውእግዚአብሔርከእናንተጋርይሁ

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 2 роки тому +5

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹህበት ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ💞💞💞💕💕💕💕✍✍✍👍👍👍👍👍👍

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ 2 роки тому +3

    🇪🇹💪💪💪🇪🇹♥️🇪🇹😍🇪🇹🥰🇪🇹☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😪🇪🇹💯✅✍️ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ድል ለጀግና ልጆችሽ ክብር ለጥምር ሀይላችን እናተ አድት ነፍሳችሁን ሰዉታችሁ እኛን እያኖራችሁን ያላችሁ የምየ ጀግና ልጆች ድል ክብር ለናተ 🇪🇹😍🥰🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💖

  • @Amira-ol7wv
    @Amira-ol7wv 2 роки тому +6

    ዘላለማዊ ሰላም ፍቅር እድገት ከፍታ ለምየ ኢትዮጵያ ውድቀት ውርደት ለጠላቶቿ🇪🇹👈

  • @Alhamlilah971
    @Alhamlilah971 2 роки тому +14

    ክብር ለጀግኖቻችን እንሱ እየሞቱ እኛን ለሚያኖሩን 💪💪🇪🇹🇪🇹

    • @menberehm254
      @menberehm254 2 роки тому

      ክብር ለጀግኖቻችን አነሱ ሞተው አኛን ለሚየኖሩ፡፡

  • @wintahabtom9894
    @wintahabtom9894 2 роки тому +3

    THANK YOU FETA TEAM FOR ALL THE HARD WORK YOU HAVE BEEN DOING TO GIVE US THE LATEST UPDATE👏❤️🌷🌹🌸🌺🙏✊

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 роки тому

    God bless Ethiopia

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 роки тому +2

    ሰላም ያሰማልን well come bro ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @binihouse4457
    @binihouse4457 2 роки тому +6

    ጀኔራል አበባው
    የሣቱ ላንቃ
    የአለማችን
    ታላቅ
    ጀግናችን

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +5

    አላህ ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አንተ ሀያል ነህና

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 2 роки тому +5

    መቼ ነው የምየ ኢትዮጵያን የሰላም ወሬ የምንሰማው አምላኬ ሆይ በቃችሁ በለን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ስጠን 😭

    • @johnygobena1439
      @johnygobena1439 2 роки тому

      ሴጣን ትህነግ ከምድረገፅ ሲጠፋ

  • @ethiomidia8057
    @ethiomidia8057 2 роки тому +5

    ሠላም የፈታ ቤተሠቦች ሠላም ለኢትዮጲያ እና ለህዝቦቿ

  • @malex9146
    @malex9146 2 роки тому

    Salem Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💚💛♥️💪💪

  • @sallmsallm5561
    @sallmsallm5561 2 роки тому +15

    ጥንቃቄ መደረግ አለበት እነሱ አይታመኑም ህዝቡም ቢሆን

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 Рік тому +1

      ሕዝቡ ሕወሐት መሣሪያ መጠቀሚያ እንዳደረጋቸውማወቅ አለበት

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 Рік тому +1

      ጨው ለራሰህ...የትግራይ ሕዝብ ለራሱ በኢትዮጵያውነቱ ከመንግሥት ጋር መሆን አለበት 40 ዐመታት የተሞኘው
      ይበቃዋል.

  • @hiwetslehsi9499
    @hiwetslehsi9499 2 роки тому

    ኢትዮጵያዬ አምላክሽ ይርዳሽ እግዝብሔር ብን ያርጋቸው🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abdoamanleov
    @abdoamanleov Рік тому

    አዎ ለሰላም፣ ለማህበራዊ ልማት እና ብልፅግና እንኳን ደህና መጣህ ወደ አማን ኤሌክትሪካል ኮንትራክቲንግ እናመሰግናለን

  • @kassayemekonnen6354
    @kassayemekonnen6354 2 роки тому +5

    ክብር አንድ ህይወቱን ለግሦ አገሩን ለሚያኖር መ ከ ላ ከ ያ!!!!

  • @birhanutikuye6852
    @birhanutikuye6852 2 роки тому +30

    ትኩርት ለመከላከያችን አንድ የሰማሁት መርጃ አለኝ ወደ ትግራይ ሲገቡ ትልቅ ትምህርት እንዲደርግ በየ ቤቱ ተሸሺገው ነው ያለው በትለይ በትልልቅ ቤቶች ውስጥ የምድር ቤት በመስራት የተደበቁ ሰውች እንደሚኖሩ መርጃ አለኝ እና በምድር ቤቱ ውስጥ ስለላ እንዲያደርግ እጠይቃለሁ መከላከያችን ድል ለኢትዮጵያ

    • @natb.n.g121
      @natb.n.g121 2 роки тому +1

      ersu megbem edayblu metekek albachew

  • @ጀሚላወሎየዋ
    @ጀሚላወሎየዋ 2 роки тому +11

    የባለፈው አመት በትግራይ ክልል እመከላከያ ላይ የሠሩት ግፍ እንዳይደገም ጥንቃቄ ያስፈልጋል. ክብር ለጥምር ሀይላችን ድል ለኢትዩጲያ ሠላም ለህዝቦቿ

    • @asmeromyosef
      @asmeromyosef 2 роки тому

      በትግራይ ሰላማዊ ሰዎች ላይ በቅጥረኛው ሻዕቢያ እና በፌደራል ወታደሮች የተፈጸመው ግፍ ግን አያሳስብህም አይደል ? እኔ በጣም የማዝነው ደግሞ የኤርትራው ሰራዊት ትላንትና በሳነጃ ትውልዱን ሲየጠፋ ከነበረው የኢትዮጵያ ሰራዊት ጋር አብሮ ትግራይ ላይ መዝመቱ ነው ,ግን ታሪክ የሌለው የውሻ ሞት ደግሞ እየሞተ ነው ። 24 ወራት TDF ለብቻው አለምን ነው የተዋጋው ,በሁለት አመት ጦርነት 4 የትግራይ ከተሞች መቆጣጠሩ እንደ ትልቅ ጀብድ አደረጋችሁት , በውጊያ አሸንፈውም አይደል ሽሬን የያዙት ወያኔ ለቆት ነው የወጣው ። ከትንሽ ግዜ ቦኋላ እንዴት አድርጎ እንደሚቀጣቸው አብረን እናያለን ። 🇪🇷

  • @wintahabtom9894
    @wintahabtom9894 2 роки тому +8

    ክብርን ሞጎስን ንጀጋኑ ምክልኻል ሰራዊት ኢትዮጵያ ንወያነ ጽቡቕ ገሮም ቀጺዖም ኢትዮጵያ ካብ ሕልሚ ወያነ ማለት ፋሕ ፋሕ ዝበለት ኢትዮጵያ ክሰርሕ 40 ዓመታት ንህዝቢ ኢትዮጵያ ተዋጊኡዎ ሐሪዱዎ ደሙ ሰትዮም ጎሲዖም ኢዮም ደጊም በቃ በቃ ወያነ ካብ ሱሩ ክማሐቋ አለዎ።

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 5 місяців тому

    እሰይ ግባ አባቴ

  • @janosaidi4358
    @janosaidi4358 2 роки тому +3

    ያረብ አላህ ይገልገልን ሠይጣን ያጥፋልን

  • @rachelbrhanu2322
    @rachelbrhanu2322 2 роки тому

    Selam le Ethiopia

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    ሠላም ለኢትዮጵያ ችን

  • @nebelettube8796
    @nebelettube8796 2 роки тому +2

    ሆብዬ መጣለው ሆብዬ በድል ጥንትም ያባቴ ነው ጠላትን መግደል አለ ዘፋኙ

  • @abaakiyya6873
    @abaakiyya6873 2 роки тому +1

    ድል ለጥምር ጦሩ ፍትህ ለምስኪኑ ህዝብ
    ድል ለ Ethiopia ውድመት ለጠላት

  • @ethiopia6512
    @ethiopia6512 2 роки тому +2

    ከብር ለማካለካያ ሀይላችን

  • @y9731
    @y9731 2 роки тому

    VIVA OUR BRAVE DEFENSE FORCE 🇪🇹❤️

  • @yisihakabera1105
    @yisihakabera1105 2 роки тому

    ኘሮግራሞቻችሁን አዳምጣለሁ፤አሪፍ ናቸው በርቱ ።
    በተቻለ መጠን ምዛናዊ ሁኑ።

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 Рік тому +1

    ዋው!!!በውን ሕወሐት አብቅቶለት ማየት ሰላም ነው.

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 роки тому +2

    ትክክለኛ አስተያየት ነው ጀግናው ጀነራል አበባው እነዚህን እባቦች አርቆ በመቅበር ብቻ ነው መገላገል የሚቻለው ወደፊት እናሸንፋለን ።ድልና ክብር ለጀግናው ሰራዊታችን ይሁን ።

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 роки тому

    Good morning Fetha Midya today thanks for sharing the truth word news mostly Ethiopan peoples news and the TPLF members of Tigray members and others news

  • @invisible1277
    @invisible1277 2 роки тому

    Selam le Ethiopian feker yashenefal 🙏

  • @tube8677
    @tube8677 2 роки тому

    ፍትህ ህፃናትን አላግባብ ለሚገሉ የሠውአውሬወች ፍትህህህህህህ ድል ለኢትዮጰያ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 роки тому +5

    የመጨረሻዉ ጦርነት ይህን ካንሰር ጁንታ አስወግዶ የትግራይን ህዝብ ነፃ ማዉጣት ነዉ።

  • @faizahussen7170
    @faizahussen7170 2 роки тому +5

    ኢትዮጲያን የነካ የለውም በረካ አይደል

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ክቢር. ለመከላከል. ሠራውት. ክቢር. ለመላው. ወገኔ. ድል. ድል. ድል. መሆነው. ሠላም. የምወደው. ይቺ ቀን. ናፈቀቺይ

  • @ጀምወሎየውነኝ
    @ጀምወሎየውነኝ 2 роки тому +2

    ሰላም ላገራችን ኢቶቢያ

  • @betihadinik4814
    @betihadinik4814 2 роки тому

    God bless true Ethiopians!

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Рік тому

    cool info!
    💪

  • @YNESaFekr
    @YNESaFekr 2 роки тому +2

    ቸር ወሬ ያሰማህ ውድ ወንድም። ❤

  • @ermiyasnigatubekele5363
    @ermiyasnigatubekele5363 2 роки тому +2

    የመከላከያን ሚስጥር አትበትኑ keeping the secret is on part of war strategy

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 2 роки тому +2

    እንደው ላሊበላ ሰላምናት ወደዛ ወንድሞቸ ግባርላይናቸውና በስቆጣም ወንድሞቸአሉ መረጃአላችሁ

  • @johnnyhussenyoussof3361
    @johnnyhussenyoussof3361 2 роки тому

    Welcome

  • @abideliso9200
    @abideliso9200 2 роки тому

    viva Ethio ✅️✅️👌🏿👌🏿

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    እኔ መቸዉ አልደሠትም ጌቾና ደፂ ሣይያዙ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 роки тому

    ድል ለጥምር ሀይላችን ጀግኖች
    ክብር ለአየር ሀይላችን
    ድሉ ይቀጥላል ምታ በዝምታ እስከ መቀሌ
    ኢትዩጽያ ታሽንፍለች::

  • @maitamaita7391
    @maitamaita7391 2 роки тому

    ድል ለኢትዮ ድል ለኢትዮ ጥምር ሀይል

  • @azezewcommuncation6020
    @azezewcommuncation6020 2 роки тому

    l stand with A.T

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 2 роки тому

    Temsegn getaye

  • @abdelletifmuhammed836
    @abdelletifmuhammed836 2 роки тому +2

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👏👏👏👏✌️

  • @temesgengetachew3975
    @temesgengetachew3975 2 роки тому

    Yaa Allaa

  • @abeteka1922
    @abeteka1922 2 роки тому

    Bravo mekelakeya

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 роки тому +2

    ከባለፈው መማር አለበት መከላከያ ትግራይ ክልል ሲገቡ በተጠንቀቅ መሆን አለበት ድል ለጥምር ጦር 🌹🙏🏆

  • @tigi1397
    @tigi1397 2 роки тому +1

    ክብር ለፋኖ ከፊት ለሚመራው ለወንዱ
    እእግዚአብሄር ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ
    ሃይላችሁ እሱ ነውና:: ክብር ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለምትሸቱ ጥቂት መከላከያዎች
    በተረፈ ከከረፋው መንግስት ተብየው ከነግብስብሱ ከኢትዮጲያ ምድር ነቅሎ ያውጣልን:: ድል ለፋኖ💚💛❤️

  • @mamailove5044
    @mamailove5044 2 роки тому

    ለ ሰራዊት ኤርትራም እጅክ እናምስግናለን ሽረን ተቁጣጥረዉታል

  • @titatita560
    @titatita560 2 роки тому

    Fetari ale

  • @admasualemayehu5626
    @admasualemayehu5626 2 роки тому

    ይኸ አካሄድ ትክክለኛና እጅግ የሚደግፈው አካሄድ ነው………….

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 2 роки тому +2

    በመጀመሪያም የተወሰኑ የአማራ መሬት በወያኔ ቁጥጥር ሥር እንዲቆይ መደረጉ ተገቢ አልነበረም

  • @Eeeeeeeee-c8t
    @Eeeeeeeee-c8t 2 роки тому

    ቸኮለናል እነጌች።አፈር።ከደሚ።እስኪበሉ

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 2 роки тому

    ክብር ለጥምር ጦራችን ድል ለኢትዮጵያ ሰራዊት ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ወያኔ ይቀበራል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪😍😍😍😍

  • @nekatibebshiferaw6397
    @nekatibebshiferaw6397 2 роки тому +3

    ሙያን ለባለሙያ መተው እንደሚጠቅም ከጀኔራሉ ንግግር በላይ ማሰረጃ አይገኝም።

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 2 роки тому

    ህዝብ ና አገር ጠባቂ የሆነውን መከለከየን የመግደል ልምድ አላቻው ስለዚ ጥንቃቄ ግድ ነው

  • @fantaneshtsegaye9262
    @fantaneshtsegaye9262 2 роки тому

    ድል ለጥምር ጦሩ

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 2 роки тому

    🎉🎉

  • @dibotiyyadtm
    @dibotiyyadtm 2 роки тому

    Bertu

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 2 роки тому +1

    ትግራይ መቀሌ ሲገባ ከፍተኛ ጥንቃቂ መደረግ አለበት በየቤቱ ይደበቁ ይሆናል

  • @tekludrar6188
    @tekludrar6188 2 роки тому

    ኡነትህ ነው ወየኔ ከምድር መጥፋት ኣለበት።

  • @abdurahmanmohammedsani343
    @abdurahmanmohammedsani343 2 роки тому +1

    አዲ ሸሁ አልፌ ህያዋኔ አርፌያለሁ: መቀሌ ሀጃ አኝ ተሻግሬ አድራለሁ: ጌችየ ጠብቀኝ እዘይርሀለሁ::

  • @salamnanacell8379
    @salamnanacell8379 2 роки тому

    Enaze ulu aune mechachut yamara kili edaza sewadem yate nabaru aune ede erafeti yatute egezaberi aunem kagera ga naw deli lajagenochu🇪🇹🇪🇹

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 2 роки тому

    ድል ለሀገሬ ሞት ለወያኔ

  • @titiymer82
    @titiymer82 2 роки тому

    antonio guteres pochugal hedo
    yizez etiopia lualawi hager nat
    aygebawm fori dai
    etiopia lezelalem tinur 👍 👍 👍 👍

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj 2 роки тому

    ufffffffff

  • @መኖርሽያኖረኛልእሚ

    ማነው እዴኔ መከላከያና ፋኖ መቀሌ ገብቶ ተቆጣጥረው ማየት የናፈቀው

  • @fatum1999
    @fatum1999 2 роки тому +3

    ውጊያው አልቋል አጂ ስጡ ያላት ነገር ትዝ ትለኛለች አይ ደፂ

  • @derejegirma7392
    @derejegirma7392 2 роки тому +2

    ምንታመጣላች የኤርትራ ጦር አይወጣም

  • @hayatseid6994
    @hayatseid6994 2 роки тому

    Hagrcine selme tehunlne

  • @yaredberhanu4747
    @yaredberhanu4747 2 роки тому

    😌😌😌

  • @wintahabtom9894
    @wintahabtom9894 2 роки тому +1

    እዞም ስደተኛታት ተጋሩ ናብታ ዝመጹለን ሃገራት ዒራቕ አውራጃ/ክልል ትክሪት ከምኡ’ውን ናብ የመን አውራጃ/ ክልል ሳባ ክጥረዙ አለዎም እንተ ዳኣ ምስ እዚ ለዋህ ርህሩህ ህዝቢ ኢትዮጵያ ብሰላም ክነብሩ ዘይደልዩ ኮይኖም።

  • @abrhetkiros2274
    @abrhetkiros2274 2 роки тому

    Alamata ye amara new atisasat

  • @zelalemteshager529
    @zelalemteshager529 2 роки тому +1

    በክብር ጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር ኮሌኔል አብይ ሻለቃ ተመስገን ጥሩነህ በማርሻል ብርሀኑ ጁላ እምነቴ የፀና ቢሆንም በጀኔራል አቶ አበባው ከሁሉም በላይ በአንተ እምነቴ የፀናነው

  • @jhontube3996
    @jhontube3996 2 роки тому

    የጌች ንዛዜ መስሎኝ ተራዬን እየጠበኩ ነበር

  • @tifahre5722
    @tifahre5722 2 роки тому +1

    መቀሌ ገብተን በ በርበሬ ተዋጉን ብሎ ደሞ መከላከያ መሳሪያ አስረክቦ እንዳይወጣ😡😡

    • @FatmaFatma-nt9zp
      @FatmaFatma-nt9zp 2 роки тому

      martegna

    • @tifahre5722
      @tifahre5722 2 роки тому

      @@FatmaFatma-nt9zp ምን ሟርት ነው አብይ ነው እንጂ

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 роки тому

    ልክ ነው የተከፈለው ተከፍሎ ወያኔን ተከትሎ አለመደምሰስ ዋጋ አስከፍሏል አሁንም ላያዳግም ወያኔን ማጥፋት ብቻ ነው።

  • @mulugetalemma2116
    @mulugetalemma2116 2 роки тому

    አንቶኒዎ ቡተሬዝ የተባበሩት መንግስታት ሳይሆ በተባበሩት መንግሥታት የምእራዊያን ሴክሬታሪ ጀነራል ተብሎ ቢጠሩ የተሻለ ነው።

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba9994 2 роки тому

    Butheraz (secretary General) of UN is talking poorly. It is shame. He love TPLF. He don't care about Ethiopia.

  • @yosepheyehdego1589
    @yosepheyehdego1589 2 роки тому +1

    GETACHEW REDA AND FOLLOWERS. THEY ARE STILL A LIFE. THE WRONG IDOLOGY OF WEYANE LEADERS ARE DONE. TIGRAY PEOPLE THIS IS A TIME TO WORK WITH ETHIOPIAN BROTHERS AND SISTERS . NO MORE WRONG REGIME IN ETHIOPIAN LAND. WORK TO GETHER FOR UNITED STATES OF ETHIOPIA. THAT IS ONLY SOLUTION. THANKS BROTHER FROM ERITREA USA

  • @melakuabiger1052
    @melakuabiger1052 2 роки тому

    Too leat

  • @rihanamubarek8930
    @rihanamubarek8930 2 роки тому

    Aleks keldegn new

  • @mesuderku2699
    @mesuderku2699 Рік тому

    5x55