Ethiopia - የደቡብ አፍሪካው የመጨረሻ ትንቅንቅ! | አሜሪካ በመሀል ገብታለች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 298

  • @showandagneayichew6060
    @showandagneayichew6060 Рік тому +27

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ ፈጣሪ ትዘረጋለች እንጂ ወደ አሜሪካ የሚል ቃል የለም ስለዚህ እንደፈለገች ትፍጨርጨር ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ጋር ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 Рік тому +11

    አሜሪካን አላህ ጥጋብሽን ያብርድልሽ ኢንሻ አላህ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hawahawawi3972
    @hawahawawi3972 Рік тому +11

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለህዝባችን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 Рік тому +12

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት።

    • @pearls1626
      @pearls1626 Рік тому

      ኢትዮጵያ አገሬ
      “በአንቺ ላይ እንዲደገን የተበጀ መሣሪያ ይከሽፋል፤
      የሚከስሽንም አንደበት ሁሉ ትረቺያለሽ፤
      እንግዲህ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ርስት ይህ ነው፤
      ከእኔ የሚያገኙትም ጽድቃቸው ይኸው ነው፤”
      ይላል እግዚአብሔር።”
      ‭‭ኢሳይያስ‬ ‭54‬:‭17‬ ‭

  • @andersonclark6041
    @andersonclark6041 Рік тому +2

    እግዚአብሄር ከእኛ ጋር ነው እናሸንፋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @demek53
    @demek53 Рік тому +1

    Great analysis. Thank you.

  • @lieletmasresha6587
    @lieletmasresha6587 Рік тому +24

    እግዚአብሄር ሆይ ክንድህን ከኢትዮጲያ ጋር አድርግልን አሜን

    • @pearls1626
      @pearls1626 Рік тому +1

      ኢትዮጵያ አገሬ
      “በአንቺ ላይ እንዲደገን የተበጀ መሣሪያ ይከሽፋል፤
      የሚከስሽንም አንደበት ሁሉ ትረቺያለሽ፤
      እንግዲህ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ርስት ይህ ነው፤
      ከእኔ የሚያገኙትም ጽድቃቸው ይኸው ነው፤”
      ይላል እግዚአብሔር።”
      ‭‭ኢሳይያስ‬ ‭54‬:‭17‬ ‭

    • @huluagergelaye1341
      @huluagergelaye1341 Рік тому +1

      አሜን!!!

  • @andersonclark6041
    @andersonclark6041 Рік тому +3

    ከዘላለም ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @weynatube21
    @weynatube21 Рік тому +12

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Рік тому +10

    ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ከኛ ጋር ነች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @Sነኝሰደተኛዋሀገሬንናፍቂ

    አገራችንን ከጠላት አይን ይሰውርልን ሰላምና ፍቅርን ለወድቱዋ ኢትዮጵያ 😭

  • @esseyekassahun7114
    @esseyekassahun7114 Рік тому +31

    የኢትዮጵያ አምላክ የአሜሪካን ዘንዶ ይቀጠቅጣል ፈውሳችንም ይፈጥናል ከነሱም ባርነት ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በፍጥነት እንወጣለን ጌታ በሏልና!!!

    • @pearls1626
      @pearls1626 Рік тому +1

      ኢትዮጵያ አገሬ
      “በአንቺ ላይ እንዲደገን የተበጀ መሣሪያ ይከሽፋል፤
      የሚከስሽንም አንደበት ሁሉ ትረቺያለሽ፤
      እንግዲህ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ርስት ይህ ነው፤
      ከእኔ የሚያገኙትም ጽድቃቸው ይኸው ነው፤”
      ይላል እግዚአብሔር።”
      ‭‭ኢሳይያስ‬ ‭54‬:‭17‬ ‭

  • @ሀዋነኝወሎየዋቤተአማራየፋ

    አላህ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ሠላም አድርግልን ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ለሀገሬ ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጥላቷ ይውደም ያረብብብብብብብ

  • @danielmoges9762
    @danielmoges9762 Рік тому +11

    ኢትዮጵያ ትቅደም ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wellotube2
    @wellotube2 Рік тому +6

    ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @ybaker9038
    @ybaker9038 Рік тому +1

    God bless our country and be with our country 💕

  • @Merkeb_444
    @Merkeb_444 Рік тому +3

    ገራሚ ትንታኔ ነው በርቱልን ነገ ትልቅ ሚድያ ትሆናላችሁ

  • @drhaileyemaneberhan7656
    @drhaileyemaneberhan7656 Рік тому +2

    እንበርታ ! ድሉ የእኛ ይሆናል!!

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 Рік тому +3

    አብ አበቴ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት

  • @mohammedabdellah6789
    @mohammedabdellah6789 Рік тому

    እምቢ በይ ኢትዮጵያ የአሜሪካን ትዕዛዝ፣
    የኋላ የኋላ አለውና መዘዝ።

  • @getsolomon
    @getsolomon Рік тому +50

    የምዕራባውያን ተንከሲስ ስራ ለዘላለም የፈረሰ ይሁን!! እነ ሶርያን እነ ኢራቅን ባጠቃላይ በፐርሺያ ሩቅ ምስራቅ ገናና የሆኑትን አገር ታሪካዊ ሀገሮችን እንዳፈረሰች ኢትዮጵያዊ ለማፍረስ እየተጉ ናቸው ። እግዚአብሔር እነዚህን ነቀዞች ያውድማቸው በዲሞክራሲ ስም የሠይጣንን አጀንዳ በሉዓላዊ ሀገር ጣልቃ እየገቡ ያስፈፅማሉ የሠማይ የኢትዮጵያ አምላክ አሳልፎ አይሰጣትም!!

    • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
      @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው Рік тому +3

      አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አሁኑኑ ያውድማቸው

    • @cocococo5920
      @cocococo5920 Рік тому +1

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @aregashmollawa7819
      @aregashmollawa7819 Рік тому +1

      ,amennn🙏🙏🙏🙏

    • @ملكهالنيل-ر3ذ
      @ملكهالنيل-ر3ذ Рік тому

      Amen 🙏

    • @zewdityetbarek6371
      @zewdityetbarek6371 Рік тому +1

      "ኦርማይ አሜሪካ ካለችበትማ የምን ሰላም ጦርነት ነው እንጂ ፣አሜሬካ ለራሷ በላ ነዎ መከረ የምትበላው ነገር ግን ኢትዮጵያን ምንም አያረጓትም እኛ ው በተጀመረው መንገድ እንቀብረዋለን፣ ማእቀብን። ይጣሉ ችግራችንን ቸለን እንወጣለን እንዳትፈርሙ ወያኔ እንዲያንሠራራ ይህ ሁሉ ድካም ጦርነት ፣ሕዝብ ማለቅ አናጓነብስም አገሬ የጀግናች አገር ናት

  • @zeleketigabu6255
    @zeleketigabu6255 Рік тому +2

    Freedom is better than poverty. Keep strong. Don't give up.

  • @tekalegntsiyon5016
    @tekalegntsiyon5016 Рік тому +4

    ጌታ ሆኸይ ሀገሬን ታደገን እባክህ

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አለ ከኢትዮጵያ ጋር አንፈራም እናሸንፋለን ኢትዮጵያ እጆችዋ ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ይላል ቅዱስ ቃሉ እና ከሀያላን የሚበልጠው አልፋ ኦሜጋ የሆነው ሀያሉ እግዚአብሔር አለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ Рік тому +5

    ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እቺን አሜሪካ አግዚአብሔር ያንሳት ለ ኢትዮጵያ ላይ 😥😥😥💚💛❤️💚💛❤️☝️☝️☝️

    • @pearls1626
      @pearls1626 Рік тому +1

      ኢትዮጵያ አገሬ
      “በአንቺ ላይ እንዲደገን የተበጀ መሣሪያ ይከሽፋል፤
      የሚከስሽንም አንደበት ሁሉ ትረቺያለሽ፤
      እንግዲህ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ርስት ይህ ነው፤
      ከእኔ የሚያገኙትም ጽድቃቸው ይኸው ነው፤”
      ይላል እግዚአብሔር።”
      ‭‭ኢሳይያስ‬ ‭54‬:‭17‬ ‭

    • @ዜድየኪዳንልጅ
      @ዜድየኪዳንልጅ Рік тому

      @@pearls1626 አሜንንን አሜንንን አግዚአብሔር ተዋግ ነው ስሙም አግዚአብሔር ነው ለ ኢትዮጵያ አግዚአብሔር ይዋጋል ☝️☝️☝️☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪📚📚📖📖😥😥

  • @abrahamalem959
    @abrahamalem959 Рік тому +1

    amazing analysis

  • @ተስፋህይወትተሠሃ

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አፍራሾቿ ይፍረሱ 🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @rahmah7531
    @rahmah7531 Рік тому +3

    ኢትዮጵያን የሚጠብቃት አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ድል ለእምየ ኢትዮጵያ

  • @ስድትኛውነኝ
    @ስድትኛውነኝ Рік тому

    ሰላምለሀገሬችንየኢትዮጽያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sofiafaris9080
    @sofiafaris9080 Рік тому +1

    ሰላም ለሀገር ችን☝☝☝☝☝💚💛💛☝☝☝

  • @MasaMediya
    @MasaMediya Рік тому +1

    እኛን የሚያስረሳ ይስጥልን ይች አሜሪካ ምነው አቅነዘነዛት ድል ለ🇪🇹🇪🇹

  • @ሜላያንሜላያን
    @ሜላያንሜላያን Рік тому

    አለህ አሜርካንን ኢትዮጵያ እግር ስር ይጣላት ድልዕ ለኢትዮጵያ...

  • @hailunegash1352
    @hailunegash1352 Рік тому +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችን ይሁን ። አሜን! !!!

  • @jemalahmed4913
    @jemalahmed4913 Рік тому

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @selamgetachew5046
    @selamgetachew5046 Рік тому +2

    Well said Feta Daily. Great analysis. I wish this analysis is duplicated broadcasted on other midias.

  • @takelealemayehu5445
    @takelealemayehu5445 Рік тому +1

    Do not budge I’m telling you do not budge this time and steel all representative do not budge may God be with you give you the power and the wisdom that you fight this monsters

  • @alexalemyhu4127
    @alexalemyhu4127 Рік тому +1

    በእግዚአብሔር አጋዥነት አዚህ ደርሰናል።🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጫናው ከባድ ነው።❤🇪🇹✌👍ነገርግን 🇪🇹❤🇪🇹አይዞሽ ሐገሬ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹እስከዛሬ ከደረሰው አይበልጥም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይህንንም እናልፈዋለን !!!!!🇪🇹❤👍✌🇪🇹❤👍✌🇪🇹❤👍✌🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekibibtgutema9912
    @mekibibtgutema9912 Рік тому

    እንደውም ይህ ግዜ ምርጥ ነው አለም ከምዕራባውያን ተፅኖ ግብግብ ያለበት ወቅት ነው ኢትዮጵያ የምዕራባውያንን ተፅኖ ቻው ቻው የምንልበት ምርጥ ወቅት ነው

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ Рік тому +3

    ያረብ የአማራ እና የአፋርን እንባ ፍርድ በቅርብ አሳየን

  • @ጠይቢነኝወለየዋ

    🇪🇹☝️💯✅☝️🇪🇹♥️🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️😥😥😥😥✍️እምየ የዉጭም የግቢም ጥላቶችሽ አላህ ብድግ አርጎ ገለል ያርግልሽ ድሉ ክብሩ ላችና ለጀግና ልጆችሽነዉ አቢቾ በርታ የኛ ጀግና

  • @teshaygudissa4071
    @teshaygudissa4071 Рік тому +2

    አሜሪካ እግዚአብሔር ይቅጣሽ እንደዝህ እንደጠገብሽ መውደቃሽ ደርሶል

  • @bftamrat
    @bftamrat Рік тому +2

    Excellent analysis of the intentions of the west. This particular analysis must be heard by Ethiopian government

  • @googleif2576
    @googleif2576 Рік тому +1

    እሸአላህ እነሸንፋለን አለህ አገራችን ሠላሞን ይጠብቅልን

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Рік тому +2

    አሜሪካ ግን ምን ልሁን ነዉ ምትል ምን አገባት ስለ ኢትዮጵያ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Рік тому +30

    ኢትዮጵያችን ትቅደም የዉስጥም የዉጪም ጠላቶቻችን ይዉደሙ

  • @እሙአቡዘር-ረ6ኘ
    @እሙአቡዘር-ረ6ኘ Рік тому

    ያረብ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ጠብቅልን

  • @zadesara787
    @zadesara787 Рік тому +1

    አምላክ ሆይ እዚች የአለም ነቀርሳ የሆነች ሀገር ላይ ክንድህን አሳርፍባትና ከላያችን ላይ ትነሳልን እባክህ እባክህ🙏🙏🙏

  • @danielsileshibalkew8151
    @danielsileshibalkew8151 Рік тому

    thanks for the info

  • @halima9663
    @halima9663 Рік тому +1

    አላህ አለን አብሺሩ አላህ መላው አይቸግረውም

  • @mohammefakib6013
    @mohammefakib6013 Рік тому

    አንፈራም ምንም የሚመጣ የለም ጎበዝ።

  • @abideliso9200
    @abideliso9200 Рік тому +2

    viva Ethio 🙏🏿🙏🏿🙏🏿✅️✅️

  • @sofiaabdulazize9837
    @sofiaabdulazize9837 Рік тому

    ድህነትና ክብራችን ይሻለናል ከነሱ እርዳታ

  • @habto_web
    @habto_web Рік тому +2

    እመን ፈጣሪ ከኛ ጋ ነው። አቡቹ ጋር መሆን ግዴታችን

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Рік тому

    እግዚያብሄር አንተ ብቻ ፍረድ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እግዚያብሄር አይጥለንም እንቢ እንበል ለሀገራችን ብለዉ ለሚዋደቁልን መከላከያችን እና ከመንግስታችን ጎን እንቁም እግዚያብሄር ይረዳናል አይዞዋቹህ እንበል ለሀገራችን እኛ ነን ያለንላት

  • @Sariy177
    @Sariy177 Рік тому +1

    ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mujtebaahmed3222
    @mujtebaahmed3222 Рік тому +2

    ኡነት ያለው እኛ ኢትዮጵያጋ ነው አሜሪካ አላህ ይስራሽን ይስጥሽ

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Рік тому

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Рік тому +3

    የአሜሪካዉ መሪ ሳይሆን ጣልቃ የሚገባዉ የድንግል ልጅ ጣልቃ ይግባ ታሪክን ይቀይር

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 Рік тому +1

    ኢኛኢቶጵያዎአላህአሌ፣አሀልፈምነገረይለሆምሂንሸአላህኢኛጸሀሂጊዜዪመጠል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያረቢዪበቀንኢድልሲጤንኢናትሀገሪኢመመ

  • @hashimmuhammed1918
    @hashimmuhammed1918 Рік тому

    ያለቀነገር ነው ከግድህ ጆብየ አላህ ምርጥ አገር ይግጠማት የነ ገብርየ መቀሌ እደዋ ቀረይ

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Рік тому

    nice insight!
    💪

  • @mehrekashemliszenebe7756
    @mehrekashemliszenebe7756 Рік тому +1

    ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት ክብር ለጥምር ጦራችን እናሽንፋለን!!!!!

  • @etalembasha9565
    @etalembasha9565 Рік тому

    እግዚያብሔር አምላክ የእነዚህን ክፉ መናፍስት ሀሳብ ያፍርስ።

  • @yenealemayehu4400
    @yenealemayehu4400 Рік тому

    ዲያቆን ደንኤል tells it like its 👍👍. God bless him🙏🙏

  • @birhanuadamu1585
    @birhanuadamu1585 Рік тому

    ሀገሬ ዘላለም ትሮራለች!!

  • @hawahawawi3972
    @hawahawawi3972 Рік тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ልዩነትህን ወደኋላ አስቀምጠህ ከመንግሥትና ከኢትዮጵያ ሀገርህ ጎን ቁም ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው

    አሜሪካ ከማንም አትበልጥም ከኛ ጋር እኮ ያለው እግዚአብሔር ነው

  • @Mradt2023
    @Mradt2023 Рік тому

    ዋው

  • @AhmedMohamed-qb9nx
    @AhmedMohamed-qb9nx Рік тому

    መከላከያው ጥምር ጦሩ ጀግኖቹ የአባቶቻችን ልጆች ናችሁ በርቱ

  • @zaharazahara188
    @zaharazahara188 Рік тому

    የአላህ ያረቢ እነዚህን ሸይጧኖች ከኢትዮጲያ እራሰ ላይ የሚያወርድና የሚያሰረሳ በራሳቸው ላይ የሆነነገር አምጣባቸው ያረብ በቃ በለን የሀገራችንን ሰላም በቅርብ አምጣልን

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Рік тому +1

    አሜሪካ መሀል ከገባች ዋጋ የለንም ፈጣሪይሆነን

  • @ZzZz-rg1md
    @ZzZz-rg1md Рік тому

    አላህ ሰላም ያውርድልን

  • @Seberat80
    @Seberat80 Рік тому

    ያረቢ አሏህ ብቻ ይድረስልን ዘድሮ😭😭☝️☝️☝️

  • @andersonclark6041
    @andersonclark6041 Рік тому

    ኢትዮዽያ የአሜሪካንን ጫና አትቀበልም የመጣው ይምጣ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seadamoh1444
    @seadamoh1444 Рік тому +1

    ካልደፈረሰ አይጠራም ስለዚህ የመጣ ይምጣ ወያኔን እስከመጨረሻው ቀብረን አገራችን እስከመጨረሻው ሠላማችንን ማረጋገጥ ይሻላል

  • @salamnanacell8379
    @salamnanacell8379 Рік тому

    Egezaber kanasu eje yawetani fatari agarune telo ayetelim enasu bagedacheu beyasefararuni ega egezaberi aleni🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🙏🏻

  • @tsehayazemera8818
    @tsehayazemera8818 Рік тому

    ,አሜሪካ አልገባትም ከማን ጋር እንደምትጋፋ አልገባትም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር አምላክ ነው የሚዋጋላት አትልፋ በዚህም በዛም አ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹የከፍታ ዘመናችን ነው ።🙏🙏🙏

  • @pearls1626
    @pearls1626 Рік тому +1

    ከብሉይ ኪዳን:
    ዘዳግም‬ ‭7‬:‭2‬
    “አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ)
    በእጅህ አሳልፎ በሰጠህና
    አንተም ድል ባደረግሃቸው ጊዜ፣
    ሁሉንም ፈጽመህ ደምስሳቸው፤
    ከእነርሱ ጋር አትዋዋል፤ አትራራላቸውም።”

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 Рік тому

    በነፃነታችን ከችግራችን ጋር እንዋጋለን እንጂ ለነሱ አሳልፈን እራሳችንን እንሰጥምአላህም አያድርገው

  • @addisuashoro8514
    @addisuashoro8514 Рік тому

    ቀንና ማተ በመሥረት እንድከትም ይሠራ

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ካለ ተቀበረ. እረፍት የለም. ካልጠፍሠላም. አይገባም. ድል. ማድረግነው

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 Рік тому +1

    ጎበዝ :- አሜሪካ ለሕውሃት መሳሪያና ሎጅስቲክ ከመስጠት በላይ ምን ጠላትነት አለ ?? አይዟችሁ ያሜሪካ የሉስፈር መንፈስ በፀሎት መቀጥቀጥ ነው !! እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው !!!

  • @michaelghebremedhin9971
    @michaelghebremedhin9971 Рік тому +1

    እምብኝ ማለትን ልምድ አድርገን ከጎረቤቶቻችን እና ከወዳጅ ሀገሮች ጋር አብረን ካልሰራን ምንግዜም አሜሪካ እና አንዳንድ የአውሮፓ ሀገራት አይለቁንም አባቶቻችን ሙተው እና ተሰውተው ነው ነፃነትን የሰጡን:: እራሳችን በራሳችን እንፈታለን እሂን ለኛው ተውት ማለት ነው በሌላው ነገር አብረን እንስራ ማለት ነው
    ካልሰሙ ግን የሀገር ችግር ማለት ሚስጥርም ጭምር ነው አሜሪካ ማለት ብዙ ችግር ያለባት ናት ምንም እንደ አፍሪካ ባይሆን
    የአፍሪካን ችግር ለአፍሪካ ተውት እንበላቸው በሌላው ነገር አብረን እንስራ ተከባብረን እንበላቸው ካልሆነ ካልተውን ከክብር በላይ መስዋት ነው ብለው አባቶቻችን እንዳሳዩን
    እናውጣው የውስጥ ችግራቸውን እናሳውቅባቸው ለአለም የነሱን ችግር እስከ መቸ ያኔ ነው አይደለም ኢትዮጵያ እና አካባቢው አፍሪካም ነፃነት ምታገኘው እምብኝ እልበል እምብኝ እምብኝ እምብኝ
    ፀሀፊ ወንድማችሁ ነኝ ከጀርመን ፍራንክፈርት

  • @asmara3973
    @asmara3973 Рік тому +2

    የኤትዩጺያ።ህዝብ።አሁንም።በድጋሜ።በአሜሪካ።ላይ።ዘመቻ።።መክፍት።አለበት

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Рік тому

    ይች አሜሪካ ምድነዉ ጉዶ እግዚአብሔር ይፋረዳቹ

  • @KK-ri2gu
    @KK-ri2gu Рік тому +3

    ዳንኤል ክብረት ያለው ትክክለኛ አባባል ነዉ ተመልካች ወይስ አመልካች እንግዳ ሆነሽ ትመጭ ባለቤት ሆነሽ ትቆጭ ኧረ ታሪክ ታሪክ ተሰራ አገራችንን ለቀቅ ያድርጉልን

  • @ጠይቢነኝወለየዋ

    🇪🇹☝️😥😥😥💔✍️ዛሬስ ያገራችን ግፍ በዛ ሁሉም ዜጋ ተባብሮ የወር ደመወዛችንን በመስጠት የዜግነት ግደታ ተወተን እዳችንን ለምን አንዘጋም ለምንስ መከፋፊል ትተን ከመግስታችን ጎን ሁነን ለምን ከዝህ ነጫጭባ ነጭ ለምን ከራሳችን ላይ አናወርድ በጣም ያማል አሜሪካ አላህ የጅሽን ይስጥሽ

  • @haileakalu1628
    @haileakalu1628 Рік тому +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ibrahimabdo705
    @ibrahimabdo705 Рік тому

    No more USA! No more! No more!!!

  • @tesfayewondimu5056
    @tesfayewondimu5056 Рік тому

    ኢትዮጵያ አምላክ አላት አምላክዋም እርሱዋን ለማድን አይተኝም አዬንቀላፋም

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    አሥካሁን. ያሥጨረሥን. ይበቃል. አሜራካ. እዚህ. ያደረሠቺው. አሁን. ልመና. ክላሥ. ይበቃል. ድል. ድል. ለእምያ. ኢትጰ. ድል. ድል

  • @hashimmuhammed1918
    @hashimmuhammed1918 Рік тому

    ምርጥ ሚድያነህ

  • @mindset6513
    @mindset6513 Рік тому

    Ebakachihu gize sayrefd hizbachinin enanka @Nomore

  • @getachewb4416
    @getachewb4416 Рік тому

    ብዙ አታውራ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ አይነ ደረቋን አሜሪካ አሳፍርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ወያኔ ትዉደም ኢትዮዽያ ትቅደም💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @yayatheethiopia5984
    @yayatheethiopia5984 Рік тому

    በአሜሪካ ጉዳይ ጥፋቱ የኢትዮጵያ መንግሥት ነው ምክንያቱም ከድሮ በስውር ታሪኳ አሁንም በአባይ ጉዳይ ከግብፅ ጋር የሰሩትን ያውቃልና ።እኔ የሱሌይማን አብደላን ድንቅ ሀሳብ
    አከብራለሁ ። ዘላለም የቻይናን ፅናትና ለውጥ እዪወደስን ከምንተርክ እኛም ተቸግረን እንለወጥ ምድራችን በረከቷ ሰፊ ነውና አንፍራ ።

  • @musaasmark
    @musaasmark Рік тому +1

    የነሱ ሸር አለምን ነው የምየደርሰው አሜሪካ ማንንም አስተርቃ አታውቅም

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad Рік тому

    እንደት እነዚህ የተረገሙ አውረፖውያን አልፋታን አሉ ፈጣሪ ሆይ አንተ ከሀገራችን ከኢትዮጵያ ጎን ሁንልን ድል ለእናት አለም ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hailemariamdagne5105
    @hailemariamdagne5105 Рік тому

    Please resist the western pressure & let's solve our problems!

  • @hamilamolla3560
    @hamilamolla3560 Рік тому

    የኢትዮጵያ ለድርድር ይሄዱት ይመልስልን እንዳያስገዱሉብን