Ethiopia - 200 ሺህ ወታደር ተበታተነ ህውሀት ፍርስርሱ ወጣ ጦርነቱ እንዴት ሊቋጭ ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 150

  • @abaakiyya6873
    @abaakiyya6873 2 роки тому +20

    ጠላት ይውደም ድል ለእናት ሀገር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @heticakedir9885
    @heticakedir9885 2 роки тому +16

    ዛሬ አደኛነኝ ክብርለጀግኖቻችን ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @tinsaetilahun7223
    @tinsaetilahun7223 2 роки тому +8

    ፈጣሪ ሰላም አርግልን ሐገራችን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 роки тому

    Thank you Feta God bless you all

  • @የእናቴልጅ-ቈ6ነ
    @የእናቴልጅ-ቈ6ነ 2 роки тому +3

    ድል ለኢትዮጵያዬ🥰🥰

  • @bekalutesfaye6797
    @bekalutesfaye6797 2 роки тому +5

    ሰላም ለሁላችን ይሁን

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 роки тому +3

    የኔ ሰላላሜ ይሄን ድምጥስሰማነው ፈታ ባይኖር ስደተኞች እናልቅነበር ግን መልካምአበሳሪነህ

  • @ነጋበለጠ
    @ነጋበለጠ 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ብትንትን ያርገው።

  • @tesfamekonnen9264
    @tesfamekonnen9264 2 роки тому

    ድል ለኢትዮጵያውያን

  • @elldanategegn2765
    @elldanategegn2765 2 роки тому

    God bless Ethiopia

  • @yimamahmed7708
    @yimamahmed7708 2 роки тому +6

    🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍 አላህ አገራችንን ሰላም ያድርገው

  • @hayattube6872
    @hayattube6872 2 роки тому +4

    ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ ያረብ

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 2 роки тому +4

    Tigray is Ethiopia, Ethiopia have the right to deal any part/region of the Country nonintervention from outside Countries.

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +13

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💕🇪🇹😘💪🇪🇹✊🇪🇹💚💛❤❤❤❤

  • @shegawaddissie5428
    @shegawaddissie5428 2 роки тому

    Appreciated

  • @gdyu5041
    @gdyu5041 2 роки тому +2

    ሰላም ላገራችን

  • @ኢክሩወለየዋ-ዠ1ዐ
    @ኢክሩወለየዋ-ዠ1ዐ 2 роки тому +9

    ፍትህ ምንም በማያቁ ህፅናት የሚታረዱመንግስት መላ ይበልልን

  • @Zelalem-ASMARE
    @Zelalem-ASMARE 2 роки тому +3

    ጊዜ ደጉ ሁሉን ያሳየናል! ፀሀይ ስትወጣ እንደምትገባ ወይንም ገብታ እንደምትወጣ ብናውቅም አናስታውሰውም! ህይወትም እንዲህ ትመሰላለች !

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ 2 роки тому +3

    🇪🇹😪😪😪😪☝️✍️አልሀምዱሊላህ አላህየ ጨለማዉን አጋልን በወለጋ ያሉትንም አተ አስብልን ወገኖቻችን እልቂት በቃ በለን ኢላሂ ዙሬ መግቢየን ሀገሬን ሰላም አርግልኝ የተሰወቱ ወገኖቸንም አተ እዘንላቸዉ ቀሪወቹንም አተ ገድፋቸዉ

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 2 роки тому +4

    ከመቀመጫ ጥሩ ጠረን አይጠበቅም ከወያኔ እና አባሎቹ ደግሞ መልካም ነገር አይጠበቅም አብራሃ ደስታ የነሱ እና ከነሱ ነው

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 роки тому

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈👈👈

  • @TOP_HABESHA_ZENA_1
    @TOP_HABESHA_ZENA_1 2 роки тому

    ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሁሉም ወገውን ይወስደል ሁሉም ለበጎ ነው ሁሌም ድል ለኢትዮጵያ ድል ለሀገሬ ይሁን

  • @abideliso9200
    @abideliso9200 2 роки тому +9

    viva viva viva ETH viva russia viva Iran viva Eritrea 👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿✅️✅️✅️✅️

  • @tarikuabebe3155
    @tarikuabebe3155 2 роки тому +1

    ሰለቸኝ።

  • @abnet3207
    @abnet3207 2 роки тому

    ሰላም ያድርግልን

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 роки тому

    Good afternoon Fetha Midya today thanks for sharing the truth news mostly Ethiopan peoples news and the TPLF members of the Tigray members

  • @Kadr495
    @Kadr495 2 роки тому +3

    ድል ለጥምር ጦሩ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 роки тому +55

    ጦርነቱ አልቆል እጅህን ስጥ ብሎን ነበር ደፂ የዛሬን አያድርገዉና ደፂን ያያችሁ እስቲ ንገሩኝ ቆየሁ ካየሁት😂

    • @amanibrahim7764
      @amanibrahim7764 2 роки тому +1

      Du bist die erste immer

    • @Nemela7191
      @Nemela7191 2 роки тому +1

      አላየን ባካቹ መሀረቤን ያያቹን አስታወሽኝ 😜😜

    • @alilove1792
      @alilove1792 2 роки тому +1

      hi

    • @jemila602
      @jemila602 2 роки тому +5

      ዘሚጠጣው ሊጥ ሢያጣ ተዴናብሮ ገዴል ገባ መሠል

    • @youiblyiteferi6743
      @youiblyiteferi6743 2 роки тому +4

      ጦርነት ለእኛ የገና ጫዎታ ነው ።

  • @letashuffo9884
    @letashuffo9884 2 роки тому +2

    Ethiopian 🇪🇹 sovereignty and territorial integrity must be respected. Ethiopia 🇪🇹 shall soon stretch out her hands unto God and prevail
    NoMore neocolonialism and imperialism

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 роки тому +3

    አብርሀ ደስታኮ ዋነኛው ጁታነው የአረና ፓርቲን ለስም ነው የሚጠቀምበት የ እራያ ህዝብ እዲጨፈጨፍ አስተዋፆ አድርጓል ለህግ መቅረብአለበት

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ 2 роки тому +3

    🇪🇹💪💪💪💪💪💪🇪🇹😍☝️😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪✍️የህጻኖቹ አስተጃጀብ በጣም እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ በጥቂት ጨካኞች ህጻናት አዛዉት ማለቁ ያማል 💔🇪🇹✍️እምየ ድል ለጀግና ልጆችሽ ድል ለማማ ሀገራችን ዉርደት እፍረት ሀያልነን ብለዉ በሀያል ህዝብ ነፍስለሚቀልዱ 🇪🇹🇪🇷😍☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @abiybekeleethiopia1328
    @abiybekeleethiopia1328 2 роки тому +8

    ፍቅር የሆናቹ ጋዜጠኞች በቃ ድምፃቹሁ እራሱ ሱስ ነው። ዜናቹሁ ሁሉ በመረጃ የተደገፈ ሰለሆናቹሁ ትመቹኛላቹሁ በርቱ።
    ሁሌም ኢትዮጵያ ትቅደም

    • @bilaletho3369
      @bilaletho3369 2 роки тому

      በፍፁም ምግስት ማንንም እዳይሰማ????

  • @berhanrayatube416
    @berhanrayatube416 2 роки тому

    አላማጣዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል እፍፍ ራያየ 💚💚

  • @almazgebremeden9121
    @almazgebremeden9121 2 роки тому +1

    ድል ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ሺንፈት ለአሸባሪው ፣

  • @ሙባረክ-ዸ4ኰ
    @ሙባረክ-ዸ4ኰ 2 роки тому +3

    አሜሪካ ምን
    አገባት ስለ ኢትዮጱያ ነጫጭባ ዲል ለጥምር ሀይላችን 🇪🇹🇪🇹💪

  • @efrembaqala9128
    @efrembaqala9128 2 роки тому +2

    🇪🇹❤🇪🇷

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 2 роки тому

    ETHIOPIANS THEY KNOWS WHAT THEY ARE ARE DOING 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ BRVO ETHIOPIANS MILITARYS VERY ONES SACRIFICE FOR BEAUTIFUL ETHIOPIA 🇪🇹

  • @tedaraya6365
    @tedaraya6365 2 роки тому +1

    At any cost tplf has to go

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 2 роки тому +1

    ❤❤🎉

  • @zaharaa674
    @zaharaa674 2 роки тому +4

    ፍትህ ለተጨቆነዉ ህዝብ

  • @solomongashawe4293
    @solomongashawe4293 2 роки тому

    ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ትቅደም ጠላት ይዉደም

  • @yuritadesse3732
    @yuritadesse3732 2 роки тому

    ደግመህ ደጋግመህ ለአብረሀ ደስታ ብዙ አላስፈላጊ ሽፋን እየሰጠኸው ነው። እንደሱ አይነቱን ጭንጋፍ ባታገዝፍ ምክሬ ነው። ይብቃ‼️

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 2 роки тому

    ክብር ለጥምር ኃይሎቻችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ሞት ለባንዳውና ለተላላኪው ቅጥረኛው ወያኔ ህውሃትና ለፅንፈኞች
    ኢትዮጵያዊነት ድልአድራጊነትና አሸናፊነት ነው ድሉም ለወጡም የህዝብ ነው ህዝብ ሁሌም አሸናፊ ነው 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @fuaab7866
    @fuaab7866 2 роки тому +1

    ዛሬ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትልቅ አለም አትዎል መፅናናቱን ይስጠን

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 2 роки тому +1

      ነብስ ይማር ሁላችንም ወደዚያው ነን ደመከልብ ሆነውበየቦታው የሚሞቱ የወሎ ሙስሊሞች በወለጋ እንታደጋቸው😢

  • @girmaybass68
    @girmaybass68 2 роки тому +3

    4:13 ለስም አጠራር እንዲመች ነው እንጂ "የተባበሩት መንግስታት፣ አውሮፓ ህብረት፣" ከማለት በድፍኑ "አሜሪካ" ማለት ይቀላል ምክንያቱም ነገር ጯሪዋ አሜሪካ እንደ ሰአት የምትጠመዝዛቸው ምዕራብ ክፍል እና አውሮፓ ነው እና።

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 роки тому

    ALLAHE WAYANENENA YAFERCHEW
    WAYANE ALLAHE YFERSACHEW

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 роки тому +2

    የአሜሪካንን ዶላር ለመጣል መላው አፍሪካዊያን በዶላር መጠቀም ማቆም አለበት ! ሌላው በተለይ ኢትዮጵያ ላይ ያለው ትልቅ ችግር ይሄው ስለሆነባንኮችም ሆኑ ህዝብ እዚህ ላይ መስራት አለባቸው! የነሱን ገንዘብ አለመጠቀም ብቻ ? ምን ያህል የእኛን ኢኬኖሚ እንደሚቀይር ጥያቄ የለውም ! እዚህ ላይ በተለይ የሚዲያ አስተዋጽዎ ? ትልቅ ነው !

  • @mehamedmehamed1382
    @mehamedmehamed1382 2 роки тому +4

    ሰላም ኮሜንቶች እንዲሁም ምርጧ ኮማች ነጃት ሰላም

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 2 роки тому +1

      🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @millikebe3537
    @millikebe3537 2 роки тому

    Ask siyum teshome about abraham desta

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff 2 роки тому

    ድል ና ክብር ለጀግናው ጦር ሃይሎቻችን ይሁን ስለ ጦርነቱ ፍፃመ የኢትዮጵያ መንግስት ህዝብ ጉዳይ ብቻ ነው።

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 роки тому

    😍😍

  • @Zelalem-ASMARE
    @Zelalem-ASMARE 2 роки тому +2

    ያኔ ህውሃቶች ነፃ አውጭ በሚባሉበት ዘመን ወደ ማህል ሀገር ሲገቡ የነበራቸውን ዲሲፕሊን በልጅነት እድሜዬ አልረሳውም ! ዛሬ ግን በሁሉም መስክ ከሁሉም ጋር ተጋጩ ! አቤት ከተራበ ለጠገበ አዝናለሁ የሚባለው ለዚህ ነው

  • @yasinedrisweloamara3721
    @yasinedrisweloamara3721 2 роки тому

    አህለን

  • @Qasimtube885
    @Qasimtube885 2 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tadeleengeda2335
    @tadeleengeda2335 2 роки тому

    Ethiopia must Avoid these Terrorist group once for all.

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 2 роки тому

    Abraham Desta lemen wede wuch ager sheshto ye may hon astayet tedebkeh mawrat belgna new lemen lager satweta endezih aynet astayet alsethm. Fery bemehoneh new.

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 роки тому +1

    ህወሓት የትግራይ ጠላት ነው። ህወሓት እና ደርግ አንድ ናቸው::

  • @hush3301
    @hush3301 2 роки тому +1

    አከተመጂታዉ

  • @abrhamgebre7485
    @abrhamgebre7485 2 роки тому

    መንግሥት በተቆጣጠራቸው የትግራይ ከተሞች ህወሀትን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ መደረግ አለበት ።መንግሥት ያመቻች ይህን ።።

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 2 роки тому +1

    አብረሃ ደስታ ለህግ መቅረብ አለበት

  • @yemanekidane5491
    @yemanekidane5491 2 роки тому

    Ahyoch yewushet ager

  • @amanmate966
    @amanmate966 2 роки тому

    The same post please bring breaking news

  • @ferenje6312
    @ferenje6312 2 роки тому

    እኔ የምሰማው ምዲያ ኢ ኤም ኤስ እና ፈታ ብቻ እንደሆነ ታውቃላችሁ

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 роки тому +1

    ደጺና ጌቾ ኳራንቲን /ማገገሚያ ገብተዋል አብርሃ ደስታ ተክቶ እየመራ ነው ።

  • @d.w0119
    @d.w0119 2 роки тому

    Easy make them a Target practice

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 2 роки тому +1

    አዉሬወቹ ፱ይዘዉ ለህግ ካልቀረቡ ወይም አልተረሸኑ ሀገሪቱ ሰላም አትሆንም የሀገሬ ሰራዊት ግፋ ቅበርና ገላግለን

  • @abazesrael1026
    @abazesrael1026 2 роки тому +1

    ለአቶ አብርሃ ደስታ የኢትዮጵያ ጠላት ወያኔ አሜሪካ እንጂ ኤርትራ አይደለችም።

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 2 роки тому +1

    ጦርነት ይቁም ምን አገባቸው። ኔቶ ለምን ተሸነፍኩ ኑው።ድል ለኢትዮጵያ ። ህወሃት የአምስት ሚልዮን አማራ ደም መጣጭ ይውደም።

  • @zerfuberiso5695
    @zerfuberiso5695 2 роки тому

    This will never be reverted, it is a no turn back move. The Enemies of Ethiopia will shout but will bring nothing.

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 2 роки тому +2

    አብራሀም ደስታ በልቡ ትግራይን ገንጥሎ ሞቷል።ጎን እቃው ይገንጠልና!!!

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 роки тому +1

      አወ በሙሉአካላቱን ቢስሚላሂ ለድሽቃ ያርግለትና ለብቻውከዚችአለምይገጠል

  • @alfredjulius9986
    @alfredjulius9986 2 роки тому

    ህወሓት ከልታዳማሳሰ እትዮጲያ ሰላም አትሆንም ከልሞታ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 роки тому

    አብርሃ ከሚባል ጩሎ መከላከያ ፈቃድ አይጠይቅም ይገባል የሰረከውን የደም ገንዘብ መልስ በማእቀብ ገንዘብ ነው የሚቀረው በጦርነት ግን ገንዘብም በገንዘብ የማይገመት ህይወት እየጠፋ ነው

  • @endoethiopia6455
    @endoethiopia6455 2 роки тому

    እንዴት አወቀ የደም እስፓንሰሩ እሱ ነው ማለት ነው

  • @sirrur8493
    @sirrur8493 2 роки тому +1

    አብራሃም ተሳስቷል ይሄ እኮ ጨዋታ አይደለም ጦርነት ነው መከላከያ አሸንፎ ነውየትግራይን ህዝብ ነጻያወጣው ሞቶ ነው ያሽነፈው

  • @shewanshiferaw3162
    @shewanshiferaw3162 2 роки тому

    የሚገርመዉ የእናንተ የአብርሀም ደስታ የተባለን ህወሀት የእንግዴ ልጅ ሲያቀረሽ የምታራግቡት ነዉ።

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 2 роки тому

    መከላከያ ትግራይ መግባት አለ ት ፋኖና የአማራ ሚኒሻ ሰትሂዱ ክልልላችሁን ጠብቁ ሌላውን ለመከላከያ ተውት።

  • @alem9044
    @alem9044 2 роки тому

    Merabeyanu waeym American Mekebun ke metalaheaw ayekumum . SELTSHENEFU.

  • @mekibibtgutema9912
    @mekibibtgutema9912 2 роки тому

    እኔ የሚገርመኝ ይህ ሰው ፊትም ጀምሮ ከወያኔዋች የሚለይበት አንዳችም ነገር የለውም እሱ የራሱን ህይወት አትርፎ የደሐውን ህይወት ከነ ጌታቸው እኩል ያስጨርሳል

  • @netsanetalene5659
    @netsanetalene5659 2 роки тому

    no voice

  • @kedirabdella4133
    @kedirabdella4133 2 роки тому

    no sound

  • @MoviesMagicClip
    @MoviesMagicClip 2 роки тому

    Yihe gezba mengist yemiyaregew yitawekal,....... 🙃🙃siltawi mafegfeg yilina yimelesal😉😉😉

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 2 роки тому

    Yehe messengeru zegut atasgebut yehone fara gena yalbeselm dench atfut arekut

  • @zebidartube
    @zebidartube 2 роки тому

    ዛሬም ፍርስርሱ ወጣ 😂😂

  • @godahoda991
    @godahoda991 2 роки тому +1

    አብርሃ ደስታ በበላበት የሚጮክ ውሻ እንጅ ፖለቲከኛ አይደለም ቀድሞ የሸሸውም የሰራው ነገር ስላለ ነው

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 2 роки тому

    ምንም፣እርቅ፣አያስፈልግም፣፣በቃ!!፣ያፍሪካም፣የምእራብያኑ፣ዳኛ፣እና፣አራጋቢ፣አያስፈልጋትም፣ኢትዮጵያ፣፣ሁለት፣አመት፣አመሱን፣፣በቃ፣በቃ

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 2 роки тому

    Whay not?
    Tgray is one party of ethiopia . abrha desta crezy

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 роки тому

    ለትግራይህዝብ ኔትይለቀቅላቸው ዝምብሎ እናሸንፋለን እያለ አይጫወትባቸው ትግራይ የስራቸውን ይስጣቸው እያኩ እመኛለሁ ግንየናፈቁ እናቶች ልጆቻቸውን ያግኑና ቦሶታቸውን ይናገሩ በቴሌቭጅን ይመልኩቱ ኢትዮጵያ ያፈራችው ጀግና

  • @fatmah567
    @fatmah567 2 роки тому

    የምን ፈቃድ ነው ትግራይ ማለት የኢትዮጵያ አንድ አካል ናት

  • @yonasmekonen5656
    @yonasmekonen5656 2 роки тому

    KIBIRINA MISGANA LE ETHIOPIA MEKELAKEYA NA LETIMIRU TOR

  • @zekarias998
    @zekarias998 2 роки тому

    ተው ድጋሚ አትጃጃሉ ! 200ሺ ወታደር እኮ መሳሪያ አላስረከበም ጉድጔድ ውስጥ እየቀረበ ይሆናል ። ተበታተነ ብላቹ አትዘናጉ !

  • @mikemulugeta5008
    @mikemulugeta5008 2 роки тому

    ምዕራባዊያን ካልገቡበት ሠላም በሳምንት ውስጥ ይመጣል። እስካሁን የኢትዮጵያን ሠላም ያዘገዩት ምዕራባዊያን ናቸው። የምዕራባዊያን አፍ ላንድ ሳምንት ቢዘጋ በኢትዮጵያ ሠላም ይመጣል፤ ላንድ ወር ቢዘጋ በመላው አፍሪካ ሠላም ይገኛል።

  • @iibroibro4879
    @iibroibro4879 2 роки тому

    ትግራዎት እና

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 2 роки тому

    ወደ ትግራይ የአማራ ወይም ኢትዮጵያ ሰራዊት እንዳይገባ የሚሉ ትክክለኛ አይደሉም ለምን የትግራይ ህዝብ እንዲ ያኮረፍና እንዲገነጠል ማመቻቸት ነው ኤርትራውያን በምኒልክ ላይ ቂም እንደያዙ እና በዚያው ተገንጥለው ቀሩ የዚህ ዓይነቱ ሁኔታ እንዳይከሰት መላው የኢትዮጵያ ህዝብ መሳተፍ አለበት ብዬ አምናለሁ ሰላም ለ ኢትዮጵያ ህዝብ እንዲሆን እመኛለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 роки тому +2

    ወሎ ያለዉ የትግሬ ተወላጅ ተጠርጎ መዉጣት አለበት አማራ ክልል ያለ የትግሬ ተወላጅ መለቀም መረሸን አለባቸዉ የእነሱን ጉርብትና አንፈልግም ቱ

    • @SaSa-pj6xt
      @SaSa-pj6xt 2 роки тому

      ሰያመሪህ ይቀር አንጂ ማነም አይፈለጋቹሁም

    • @useruserr6099
      @useruserr6099 2 роки тому

      @@SaSa-pj6xt ለማን ቁልቋላም

  • @danielasfaw6427
    @danielasfaw6427 2 роки тому +1

    በሁለት ቢለዋ የሚበላው አብርሃ ደስታ ተጠሪነቱ ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለፌደራል መንግሥት የሆነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ትግራይ ለመግባት ማንዴት የለውም በማለት እየተጨማለቀ ይገኛል ፣ መከላከያው የሀገሪቱን ዳር ድንበር ብሎም ከሀገር ወስጥና ውጭ የሚነሳብንን ጠላት እንዲመክት በአዋጅ የተሠጠውን መብትና ሥልጣን ወደ ጎን ብሎ በተቃራኒ ወሮበላውና ማፍያው ወያኔ ግን ሀገሪቱን በሽብር ሲያምስና አጎራባች ክልሎችን ከመከላከያ በዘረፈው መሣርያ ሲወር ሲጨፈጭፍና ሲዘርፍ ልክና ባለመብት አድርጎታል ፣ እንግዲህ ተመልከቱ ድንቁርናና ንቀት እራስን ወይም ዓቅምን ያለማወቅ በሽታ በጣሙን የበረታበት መሆኑን በአደባባይ አረጋግጧል ።

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 2 роки тому

    200 ሺ ሽፍታ በል።ወታደር አይደለም።

  • @mikemulugeta5008
    @mikemulugeta5008 2 роки тому

    ሁለትመቶ ሺ ወታደር አልከው? ወታደር? እንዴት? ወታደር ለሀገሩ ሠላም ሲል ከቤቱ ወጥቶ የሚያድር ነው። ግን ወያኔ ያሰለፋቸው ወታደር ተብለው ይጠራሉን?

  • @berhanuaeyle9686
    @berhanuaeyle9686 2 роки тому

    አብርሀ ደስታ አሳይለምህን ጠይቅና ቅማልህን አራግፍ።ወያኔ እደሆነ ላይ መለስ ይቀበራል።ባይባይ!!!!

  • @yasen931
    @yasen931 2 роки тому

    አብርሀም ደሥታ አተ ውሻ ለካ የወያኔ ገርድ ነህ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 2 роки тому

    ወየኔ ደፂ ሀረገ ድንጉጉ የትደረሶ ይሆን ? መሬት ዉጣዉ ይሆን አይ እርሱ እኮ ፃድቅ እኮ ነዉ ወደሰማይ ተነጥቆ ነዉ ። ማፈሪያ ሁላ።