Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማነው እንደኔ የሰማእቱን ጸበል በርከት የናፈቀው
እኔ😢
እኔም😢😢😢
በእዉነትየሰማእቱቅዱስጊወረጊስአማላጅነቱአይለየን ለደጁያብቃን
ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህን የልቤን መሻት ፈፅምልኝ የውስጤን ችግር አንተ ታቀዋለህና ፍታልኝ ለደጂህም አብቃኝ አባቴ😢😢🙏🙏🙏🙏
አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ለደጁ ያብቃን❤❤❤
ፅጌ ማርያም ሀይለ ሚካኤል ህንፀተ ማርያም ብላችሁ እጃችሁ ላይ ፅፋችሁ ተጠመቁልኝ አደራችሁን 😢🙏🙏
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤Waaqaayoo Saagaalee Jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም ታምረኛ ነው እኛንም በጸሎታቸው አስቡ ስትጠመቁ ክርስትና ክርስትና ስሜ አጸደ ማርያም እባላለሁኝ
አሜን ስማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እኛንም ለደጂህ አብቃን ወድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላቹህ 🤲🤲🤲
Amen Amen Amen Enanten Lebotaw Yabekaw Egnanm Yabkan
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለኔም ወለተ ኣብርሃ ብላቹ ተጠመቁሉኝ 😢😢😢
ወለተ ሚካኤል እና ርግበ ደዊት እና ፍቅርተ ስላሴ ፅፋቹ ተጠመቁልን
ፀዳለማርያም ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ
Amen Amen Amen Kal yewoten yasemalen wademachen le dagu yabekan
አሜን አሜን አሜን
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን በፀሎታቹ አሰብኝ ለተስላሰ ብላችሁ
ፀሎትአሪጉልን)ወ)ለተኪዳኗእባላለሁበስደትነዉያለሁበፀሎታችሁአስቡን
amen kalehiwot yasemalin. semait kidus giorgis ethiopian tebikilin. ledejihim hulachin abkan.
ሰመዓቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
አሜን
ፍቅርተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡን የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃዉ በረከት ይደርብን❤❤❤
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔን ስደተኛዋን ለደጅህ አብቃኝ
አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቀን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሁላችሁም በፅሎት አስቦኝ ወለተ ጊዮርጊስ እስከቤተሰቦቼ
ስማዕት ቅዱስ ጊወርጊስ ለጀጂህ አብቃኝ ውድ የተዋህዱ ልጆች በፅሎት አስቡን በቅዱስ ቆርባን ለማጋባት አስበናል ና እህተ ማርያ ገብረ ጊወርጊስ ብላችሁ በፅሎታችሁ አስቡን❤
ስለ እመ አምላክ በፀሎታቹ አስቡኝ መንበረ ስላሴ ወለተ እዝጉ ብላቹ ተጠመቁልኝ ✝️🙏
አሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን ሰማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጁ ያብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሀና እያላችሁ
Uuuuuuffffff sama.itu results geyorges la dagehi abkagneee
❤❤❤amen ❤❤❤amen❤❤❤amen
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
ሰማአቱ ግዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ወልደ ፃድቅ ወለተ እየሱስ ወለተ መስቀል ብላችሁ ፀበል ተጠመቁልኝ አደራ በእግዚአብአብሄር ስም ፈተና ላይ ነኝ❤❤❤
እሽ አሜን አሜን እባካችሁን ወለተ ሚካኤል ፅጌ ማርያም እና ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት እስቡን እግዚአብሔር ያስባችሁ
አሜን ሰማእቱ ፈዋሽ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደግሜ እንድመጣ ፍቀድልኝ ሰማእቱ አባቴ
እግዚአብሔረቅዱስ ሠማቱጎረጊስለደጁየብቃን ወለተ ሥላሴ ብላችው በፀሎት አስቡኝ በስደተ ነው ያለውት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ጊወርጌስ ለደጀኽ አብቃኝ በጾሎታችሁ አሰቡኚ ወለተ ማርያም እያላችሁ ➕➕➕
Amen
ወለተ ማርያም
አሜን ለእናተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስ😊❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እንስቲ እናንተን ለዚህ መልካም አገልግሎት የመረጠ እግዚአብሔር እኔንም ለዚህ ቦታ እንዲያበቀኝ ፀሎታችሁ ይድረሰኝ ገብረ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ
ተመስገን❤
Wolete Semait bilachihu asibugn, Egziyabher yistilign.🙏.
አቤቱ ጌታ ሆይ ከዝህ የከፋ ምን እናይ ይሆን ማረን
Ledeju hesekiyabekagn fekerete mareyame belachu safuna gebulegne
እኔም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላቹሁ በረከታቹ ይደርብ እኛንም ለደጁ ያብቃኝ
አምላክ ቅዱስ ጎርጊስ ለቦታው አብቃኝ አላየ እናመሰግናለን
ወለተ አረጋይ እያላቹ ስትጠመቁ ፀሓፍልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ሠመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ቦታዉ እንድንረግጥ ይፍቀድልን😢😢😢ስደተኛ ነኝ ወለተ እየሱስ እያላችሁ በፀሎት አሥቡን😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ለኔም ለደጁ ያብቃኝ ስደት ነኝ በፆለታቹሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም እባላለሁ
አሜን አሜን አሜን የሰማእቱ አምላክ ይርዳን ወንሜ እባክህ በእግዚአብሔር ስም ልለምን በወልደ ቂርቆስ እና በወለተ ኪዳን ስም ተጠመቅልኝ በብዙ ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት
Amen amen amen 🙏🏽
ወለተአማኑኤል ከነቤተሰቧብላቺሁ ፃፍልኝ ስትጠመቁ😢
Haile Michael belachu tselot adergulegn ebachachu? Ke hager wechi newe yalehut kidus giyorgis ledeju yabkagn. Amen!
ለደጅህ አብቃን ሰመአቱ ጊዮርጊስ
አሜን አሜሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አላዬ ፀጋዉን ያብዛልህ ሰማያዊ ዋጋን ይክፈልልን በርታልን ወንድማችን የሰማአቱ ምልጃ አይለየን እስኪ ለእኔም ንገርልኝ በጣም ነዉ የጨነቀኝ ሒወቴ በጥቅጥቅ ጨለማ ላይ ይሳፈፋል በስደት ላይ ጭንቀት ይከብዳል እባክህ ንገርልኝ አመተ ኪሮስ እያልክ ለሰማአቱ ንገርልኝ ቀጣነዉ የከፋኝ ለማን ላዋይዉ ለማን ልገረዉ ስደተኛ ነኝ 😢😢😢😢😢እህህህህህህ እረ ሰማአቱ አባቴ ሰዉ አርገኝ እኔስ ልጅህ አይደለሁምን ደካማይቱ ባሪያህ😢😢😢😢😢
ክብራ መስቀል ወለተህወት ጽፋቹ ተጠመቁልን❤
በርሜል ጊወርጊስ አባቴ ድረስልኝ ችግሬን አንተ ታውቃለህ ወለተ እየሱስ ትግስት በፀሎት አስቡኝ😢😢😢
ስመአቱ ቅዱ ስ ጊዮርጊስ ፉቃድሆኖ ለደጅህ አብቃኝ
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
Walde sanbetWalte gabrelii🤲🏻🙏🏻
እግዚአብሔር ይመስገን የደጁን ያብቃን
ኣፀደ ማርያም ብላቹ በፀለታቹ ኣስቡኝ ስደተኛ ነኝ
እህተ ማርያም አስቡኝ❤
ጥፍችሁተጠመቁልኘ/ወ/ለተኪዳኗ
ወለተ እየሱስና ወልደ የኋንስ ብላችሁ ፅፋችሁ ግብልኝ 😢 በገብርኤል ስም😢
እባካችሁ በፀሎት ኣሰቡኝ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ህሪተሰላሴ ከነቤተሰቦቼ
አለልኝ አሁን መሔድ ይቻላል እደ በርሜል ጊወርጊስ
ወለተ እየሱስ ትግስት ተጠመቁልኝ ይህን ኮሜት የምታነቡ ችግሬ ብዙ ነው ድረሱልኝ ክርስቲያኖች😢
ፅጌ ማርያም ፣ ልጄ ሀብተማርያም ለደጁ እንዲያበቃን እና ችግራችንን ፈቶ በሰላም እንዲመልሰን ፀልዪልኝ ፡፡
በርሚል ጊዮርጊስ የኔንም እንቆቅልሽ ፍታልኝ።።።።።
እቴ በድጋሚ ከሄሽ ትግስት አበበ ብለሽ ተጠመቂልኝ😢ወለተ እየሱስ ብለሽ
ለደጅህአብቃኝወዳጄሆይ😢😢ወለተማርያምበጸሎትአሱቡኝ
Esey
❤❤❤❤❤❤❤😢😢
Bereketu yderbn Wete maryam betslot asbugn
እሴተፃድቃን ;ላይከ ሩፋኤል:ዝክረ ፃዲቅ:እሴተ ማርያም: ሀብተወልድ: ሀይለ ጊዮረጊስ። እያላችሁ ተጠመቁልን አላየ እባክህ ለደጁ እስኪያበቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ወድም አላዬ ድምፅህ ደህና አይደለህምዴ
🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏
ገብረ ስላሴ ብላችሁ ተጠመቁልኝኝ
Amani kidusi giwerigisi ledejih abikagne 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤❤❤❤
ይሄ ቦታ እንዴት እንደናፈቀኝ ለደጁ ያብቃኝ ከነ ቤተሰቦቼ
Le degu yabkag medehanealem
ታድላችሁ:እኔላይሞላኑሮ:በአዛብገርእየተገላታሁነው:ወድሜአላዬ:በፀሎትአስቡኝ:ወለተኪዳንብላችሁ:አገርልገባትንሽቀረኝ:ለደጁያብቃሺበሉኝ
እኽተ ሠላሴ እዛየምትሄዱ አስቡኝ
የት አካባቢ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
አሜኀ አሜኀ አሜኀ
መቼ ነው ጉዞ
ወንድሜ እኔ በጣም ከባድ ችግር ውስጥ ነኝ ትዳሬ ስራዬ ሁሉ ነገሬ ተበላሽቶብኝ በሰው እርዳታነው የመሸኖረው አንድ ልጅም አለችኝ እባካችሁ በገንዘብ የሚረዱኝ በጎ ሰዎች ካሉና ደጁን መርገጥ ብችል በፈጣሪ ስም እለምናችኋለው
መንገድ ተከፈተ እንዴ ሊቀ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃ ወለተ እየሱስ ወለተ ሀዋርያት አንስቡኝ
ሰብስክራይብ ወይም ሼር ማድረግ ዛሬ አይፈቅድም ቼክ አድርገው።
Letageze yemegebawe lje nw betesebe yelelachawe nw yemeyasetebekawe letageze yegebale baye negn hyela
ከውረ በሀላ መንግድ ይከፈታል ውይ ለሜሄድ ነበረ
አላዩ እንዴት ነህ ጀመረ እንዴ ጉዞ ወ/እየሱስ ነኝ በፆለት አስቡኝ
ተከፍቶ ፀበል መጠመቅ ተጀመረ እንዴ?
አይ ገና አልተጀመረም ትንሽ ቆየት ያለ video ነው
መቼ ነው የሚጀመረው?
እንዴ አላየ ተከፈተ እንዴ?????
አረ አልተከፈተም በፍት የሄዱት ናቸው
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤

ወለተአማኑኤል ከነቤተሰቧብላቺሁ
ፃፍልኝ ስትጠመቁ😢
Haile Michael belachu tselot adergulegn ebachachu? Ke hager wechi newe yalehut kidus giyorgis ledeju yabkagn. Amen!
ለደጅህ አብቃን ሰመአቱ ጊዮርጊስ
አሜን አሜሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አላዬ ፀጋዉን ያብዛልህ ሰማያዊ ዋጋን ይክፈልልን በርታልን ወንድማችን የሰማአቱ ምልጃ አይለየን እስኪ ለእኔም ንገርልኝ በጣም ነዉ የጨነቀኝ ሒወቴ በጥቅጥቅ ጨለማ ላይ ይሳፈፋል በስደት ላይ ጭንቀት ይከብዳል እባክህ ንገርልኝ አመተ ኪሮስ እያልክ ለሰማአቱ ንገርልኝ ቀጣነዉ የከፋኝ ለማን ላዋይዉ ለማን ልገረዉ ስደተኛ ነኝ 😢😢😢😢😢እህህህህህህ እረ ሰማአቱ አባቴ ሰዉ አርገኝ እኔስ ልጅህ አይደለሁምን ደካማይቱ ባሪያህ😢😢😢😢😢
ክብራ መስቀል ወለተህወት ጽፋቹ ተጠመቁልን❤
በርሜል ጊወርጊስ አባቴ ድረስልኝ ችግሬን አንተ ታውቃለህ ወለተ እየሱስ ትግስት በፀሎት አስቡኝ😢😢😢
ስመአቱ ቅዱ ስ ጊዮርጊስ ፉቃድሆኖ ለደጅህ አብቃኝ
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤
Walde sanbet
Walte gabrelii🤲🏻🙏🏻
እግዚአብሔር ይመስገን የደጁን ያብቃን
ኣፀደ ማርያም ብላቹ በፀለታቹ ኣስቡኝ ስደተኛ ነኝ
እህተ ማርያም አስቡኝ❤
ጥፍችሁተጠመቁልኘ/ወ/ለተኪዳኗ
ወለተ እየሱስና ወልደ የኋንስ ብላችሁ ፅፋችሁ ግብልኝ 😢 በገብርኤል ስም😢
እባካችሁ በፀሎት ኣሰቡኝ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ህሪተሰላሴ ከነቤተሰቦቼ
አለልኝ አሁን መሔድ ይቻላል እደ በርሜል ጊወርጊስ
ወለተ እየሱስ ትግስት ተጠመቁልኝ ይህን ኮሜት የምታነቡ ችግሬ ብዙ ነው ድረሱልኝ ክርስቲያኖች😢
ፅጌ ማርያም ፣ ልጄ ሀብተማርያም ለደጁ እንዲያበቃን እና ችግራችንን ፈቶ በሰላም እንዲመልሰን ፀልዪልኝ ፡፡
በርሚል ጊዮርጊስ የኔንም እንቆቅልሽ ፍታልኝ።።።።።
እቴ በድጋሚ ከሄሽ ትግስት አበበ ብለሽ ተጠመቂልኝ😢ወለተ እየሱስ ብለሽ
ለደጅህአብቃኝወዳጄሆይ😢😢ወለተማርያምበጸሎትአሱቡኝ
Esey
❤❤❤❤❤❤❤😢😢
Bereketu yderbn Wete maryam betslot asbugn
እሴተፃድቃን ;ላይከ ሩፋኤል:ዝክረ ፃዲቅ:እሴተ ማርያም: ሀብተወልድ: ሀይለ ጊዮረጊስ። እያላችሁ ተጠመቁልን አላየ እባክህ ለደጁ እስኪያበቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ወድም አላዬ ድምፅህ ደህና አይደለህምዴ
🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏
ገብረ ስላሴ ብላችሁ ተጠመቁልኝኝ
Amani kidusi giwerigisi ledejih abikagne 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤❤❤❤
ይሄ ቦታ እንዴት እንደናፈቀኝ ለደጁ ያብቃኝ ከነ ቤተሰቦቼ
Le degu yabkag medehanealem
ታድላችሁ:እኔላይሞላኑሮ:በአዛብገርእየተገላታሁነው:ወድሜአላዬ:በፀሎትአስቡኝ:ወለተኪዳንብላችሁ:አገርልገባትንሽቀረኝ:ለደጁያብቃሺበሉኝ
እኽተ ሠላሴ እዛየምትሄዱ አስቡኝ
የት አካባቢ ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
አሜኀ አሜኀ አሜኀ
መቼ ነው ጉዞ
ወንድሜ እኔ በጣም ከባድ ችግር ውስጥ ነኝ ትዳሬ ስራዬ ሁሉ ነገሬ ተበላሽቶብኝ በሰው እርዳታነው የመሸኖረው አንድ ልጅም አለችኝ እባካችሁ በገንዘብ የሚረዱኝ በጎ ሰዎች ካሉና ደጁን መርገጥ ብችል በፈጣሪ ስም እለምናችኋለው
መንገድ ተከፈተ እንዴ
ሊቀ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃ ወለተ እየሱስ ወለተ ሀዋርያት አንስቡኝ