Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለአያትህ በፃዲቁ በአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ስም ፀልይላቸው ሲዖል ውስጥ ላሉት ነብሳት በፃዲቁ ስም ብንፀልይላቸው ነብሳትን ከሲዖል እንዲያወጡ ቃል ኪዳን አላቸው
ከሲኦል ምናመልጠ በልጁ በክርስቶስ ደም ነው😢
@@TesfawGiorgiseእናንተን የጠራችሁ የለም 😁😁😂
አቡነ ገብረመንፈስቅዱስም አላቸዉ ቃልኪዳንአላቸዉ 🙏🙏🙏
እናተ ክርፋታም ጴጤ ከኦርቶዶክስ ጋር በቃ አታዉሩ የጠራችሁ የለም እከካም
በል ሱባኤ ለአያትህ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስን አስምሩልኝ ብለህ ግባ መምህር ተስፋዬ ይህን አስተምሮናል ቃልኪዳናቸው ነውና ብዙ ምስክርነትም ሰምተናል
አባቴ ለአያትህ ስለ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብለህ ማርልኝ በል ስለ እስትንፋሰ ክርስቶስ ነብስ ይማር ብለህ በቀናቸዉ ስጥ የአያትህን ክርስትና ስም እየጠራህ ፃዲቁ በዚህ ቃልኪዳን ተገብቶላቸዋል ከሲኦል ለማስወጣት
ቁጥር ሰንት ነው እንዴት አገኘዋለሁ
@@enataiemwondimunatali9390 ገድለ እስትንፋሰ ክርስቶስን ነዉ እንዴት አገኘዋለሁ ማለት?
ሥማቸወን እየጠራህ በፁለት አሥባቸው
ገድለ እስትፋሰ ክርስቶስ ዕለተ ሐሙስ ላይ አለ❤❤❤@@enataiemwondimunatali9390
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ በስደት የምኖር እኔ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ አሜን(፫
የኛንም መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምረው ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️
Amne❤
አሜን፫❤❤❤
አሜን❤❤❤❤
Amen amen amen
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድማችን!አላዬ የምታደርገው መልካምነት እጅግ ያስደስታል በልጅህ አግኘው ዘርህ ይባረክ!!!
አሜን አሜን አሜን
አላዬእባክህ፣የመሄድአቅምየለኝምበበሽታታስሬያለው፣እንዴትልሂድእናልፍወስ፣መዳኒትየሌለው፣በሽታይዞኛል፣እባክህ፣ነፃጉዞሲኖርከንልጄእርድን
የምታገባህ ሴት ታድላ የተባረክ ወጣት ነህ በቤቱ ያጽናህ አላዬ ተባረክ የስራ እድል ስለፈጠርክለት
አመሰግናለሁ
እኔም ምስክር ነኝ ሲኦልን አይቼ ነው የመጣሁት ተፈውሼ ነው የመጣሁት ቦታዉ እፁብ ድንቅ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሁሉ ላድርግልህ አምላክ ምስጋና ይድረስዎት አሁንም አብዛኛው ታፅናህ።
ለደጅህ አብቃኝ ሰማቱ ቅዱስ ጊእርጊስ
ዳግመኛ ወደ ደጅህ ጥራኝ ቅ/ጊዬርጊስ ❤ ሂዱ መስካሪወች ትሆናላቹ እፁብ ድንቅ ነዉ ከአይምሮ በላይ እዛ ሳትሄዱ በደምብ አይገባቹም በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል
Ene alihadikum gin bemiskirnt sisema bednb aminalehu mikinyatum beka egizhabihar sirawu hulu etsub etsub selehone❤❤❤❤❤
Bzolte Asbije Adaer ldgeue eindeybkije
እሽ እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን❤❤❤
እሺ ወንድማችን ለደጁ እንድበቃ በፀሎትህ አስበን🙏
እውነት ነው
ለደጅህ አብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ🙏🙏🙏
እኛም ለዚህ ቅዱስ ስፍራ እድንረግጥ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይረዳን አላየን እግዚአብሔር ይስጥህ ቀናውብህ ወንድሜ
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤
አደራሽን ወላዲት አምላክ የወደቀው ሰይጣንን እንዳታሳይኝ
በጣምደስይላል፣ሠማእቱቅዱስገወርጊስለደጀህአብቃኝእስከቤቴሠቦቸ❤❤
እግዚአብሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገረ ለደጁ ያብቃን ስማአቱ ቅዱሰ ግወረጊስ
Amen amen amen amen ❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር የንሰሃ እድሜ ይስጠን አሜን.. ሆድ ዎስጥ አዉሬ ሆኖ የምቅመት የመተት መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይግፅፅ 😭 እኔም ወድሞቼ በዝህ መንፈስ የተሰቃዩ ነው, እግዚአብሔር አንድ ቀን አማላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈዎሳል ተስፋ አለይ እግዚአብሔር ለደጁ ያብቅን 😭
አላዬ የምታደርጉት ሁሉ በሰማይ ምስክር ሆኖ ይቁምላችሁ እንደምትደርሱልን ይራዷችሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
እህት ወንድሞቼ እባካችሁ እርዱኝ ለመሄድ አቅሙ የለኝም ሰላም የለኝም ጤና የለኝም ለምትሄዱ እህት ወንድሞቼ ምዕራተ ጊዮርጊስ ብላችሁ አስብኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ አስቡን በፀሎታችሑ በርከቱን ያገኛችሑ ❤ሰይፈ ስላሴ ❤እያላችሑ
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እዚህ ቅዱስ ቦታ የእግዚአብሄርን ስራ እንዳይ ፈቃድህ ይሁን ።
ለኔም ጸልዩለኘ እገሬ ሰመኣቱ ጊቢ እነዲድረሰ
ሠላም ለናተ ይሁን ወገኖቸ እንደትናችሁ ወንድም አላየ እመብዙሀን ትጠብቅሕ❤❤❤😢🎉🎉🎉
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን .እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት💐🙏🌿🙏🌷🙏
አምላክ ሆይ ስለናትህ ብለህ ክተያዝኩት ደዎ አድነኝ። አምላክ ቅዱስ የጊዮርጊስ። አስበኛ😢😢😢😢
.ልኡልእግዚያብሔር ይክበር ይመስገን ለኛ ያላረገልን ያልሠጠን ምን አለ ወደአገሬመግባት በጣም ጉጉት አሳደረብኝ ፍቃዱ ይሁንልኝ ይህንን ታላቅ ምስክርነት ለምታካፍሉን በሙሉ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ወድማችን ም እንግዶችን እየጋበዝህ ስለምታስተምረን አሁንም ሠመአቱ ከእናንተጋር ይሁን
ሰማይቱለደጅህአብቃኝ፣እናልዳን🎉
ቅዱስ ጊወርጊሥ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤❤ አሜን ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማቹ እጅግ ደስ የሚል እውነት አምላካችን ምስጋናው ወደር የለውም እንዴት የታደልን ትውልድ ነኝ እግዚአብሔር እምነት ለሁላችን ይስጠን እንዲህ ዓይነት ቦታ ለኛ ነው ፈጣሪያችን የሠራልን የሱ ዓላማና ለሰው ልጅ ያዘጋጀው ድህነት እውነት አዕምሮ ያለው ሰው ይህንን ድንቅ ነገር እንዴት አመስግኗል የሱ ውለታ ፍቅር እውነት ልከት የለውም ምስጋና ይድረሰው
ወንድሜ ሁሌም❤ከጎናችሁ ነኝ ❤ካለሁበት❤ሁኜ በእናንተ ልኬ ሁለት ሰው ቅዳሜ ይቀራሉ ሰመአቱ ከጎናችሁ አይለየኝ❤❤❤❤❤❤
አሜን ለእናንተም የምታደርጉትን በጎ አድራጎት ወይም መልካም ስራ ለነብስ እና ለስጋ መዳኛ ያርግላችሁ ተባረኩ እመቤቴ ትጠብቃችሁ አሜን በርቱልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን። በምግብ ዕና በመጠጥ ወደ ሰውነት የገባ መተት ነው ሆድ ውስጥ ዕባብ ዕና የተለያየ ዐውሬ የሚሰራው። በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል የክፉ ሰው መተት ሲከ(ሽ)ፍ ሰው ሲድን ደስ ይላል። ላንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለዕ(ኛ)ም ይድረስልን። ሐገር ውስጥም ው(ጪ)ም በጣም ብዙ ሰው በክፉ ሰው መተት ታስሮ ቁም ስቅሉን ዕያየ ነው።
በእፀ መስቀሉ የተከፈለልኝ የእየሱስ ፍቅር ምንኛ ማረከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኞም እንወዳቹሀለን አላዬ ወንድማችን እግዚያብሄር ይርዳቹሁ።
አቤቱ አምላካ ለደጂህ አብቀኝ ለቃ መላኩ ቅድስ ጊዮርጊስ
ቅዱስ ጊዮርጊስ መላክ አይደለም የሰማዕታት አለቃ ነው ።
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
አሜን አልልልልልልልል ብንኖርና ቢፈቅድ ለደጁ ያብቃኝ።
እኔም ገዳም ገብቼ የበቁ አባት ህይወቴ በአለም እንደሆነ ነግሮ እንድወጣ አደረገኝ!የአባን ምክር ትቼ ገዳም ልገባ ሱባኤ ስገባ መግባት እንደሌለብኝና በአለም እንደምኖር ይነገረኛል ብቻ እግዚአብሔር አለሙን ገዳም ያድርግልን❤❤❤
እኔንም በጣም ይርበኛል ሆዴ ውስጥ ይገላበጣል ሲርበኝ ሆዴ በጣም ይጮሃልሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን
ቃለ ህይወት ያሠማልን ለደጅህ አብቃኝ 🙏😥
Wowwwwብጣም ቆንጆ ስቲትዮ ❤ኣላየ ወንድም ቀጥል❤❤❤
እሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ቃል ሂወት ያሰማልን
Alaye edmena tena tegawn yalbsh yesmay yemdr yelul egzihebher serawitoch ayleyou yebermelu gorghis beferesu eyezoreh ytebkh🙏
Lllllllllllllll ymwdh gebrealy amsegnhelehu Ymiyasazn lgi 😭😭😭😭😭😭😭
ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርግስ እባክህ አባቴ ወደ ደጅህ ጥራኝ እስከቤተሰቦቼ
አሜን ፫
ወይኔ አምላኬ ሆይ እኔም እኮ አንተን ማመስገን አልችልም ስለ እመቤታችንም ስለ ቅዱሳን መላእክትም ሲነገር ሳነብ ሳስብ በሚባለው ልክ ወይም በተባለው ልክ እየተረዳሁት እንዳልሆነ ይገባኛል፡፡ ደግሞ ከዚህ ሁሉ ጉድ የዲያብሎስ ሴራ ከተያዝንበት ወጥመድ ከመምህር ግርማ አስተምህረቶች እና ከመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ እና ትምህረቶች ላይ አስተማርከኝ አሁን ደግሞ እውነቱን እነዚህ አባቶች የሚሉትን ነገር በዲያብሎስ ላይ እንድንነቃ ያገረጉንን ነገር በግሃድ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ አድረህ አሳየኸን ማለት ነው አሁንም መምህራኖች በዚህ ጉዳይ ላይ ከሚከራከሩ እና ሐሰተኛ አጥማቂያን እያሉ ስም ያልሆነ ስም የማይባል አጥማቂ የሚባል ስም ከሚሰጡ ለምን በርሜል ሄደው አያዩትም እሱንም የውሸት ጸበል ይሉ ይሁን???
keep it up!! God be with you!!!
St Giorgis please give me this chance to see your holy water .
ወንድሜ እሜቤቴ ድንግል ማርያም ከአንድያ ልጆ ጋር ቀሪ ዘመንህን የተባረከ ታርግልህ
ያቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ላያትህ ዘክር፡፡፡ በቃልኪዳኑ ይፈውስልሀል!
Egzihabher Yebarkachu Yetekedes Sera New Yemetesrut
ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ!!!
Ameeeeen Ameeeeen wandemee barekateh yaderaseny enenem kedus geyoregas ladeju yabekany
ወይኔ በቃ 18 አመት ስደት ላይ ለኔ እምለዉ የለኝ በቃ ድካም ብቻ በጸሎት አስቡኝ እስኪ ወለተ ማርያም ብላችሁ ገዳማት ሲገባ በክፍያ ነዉ ስት ይሆን ይሄንኳን ሰርቼ ላገሬ ባበቃኝ እፍፍፍፍፍ
እግዚያአብሔር ያስብሽ
እግዚአብሄር ይስጥህ አላዬ
አሜን አሜን አሜን ..
Alaye enes kalatem yelegnem emebet mareyam teredak sewn endemtereda tebarek❤❤❤
Ebakih yemegbiawn yesemaetun mezmur akuarteh batjemir
SamaHatu hulachinimi yemareni❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
Ameniii❤❤❤
Alaye wondima amirobhal yemeskerkewu wondiam degimo yemigerm new timmhrt alewu sele kurban😢😢😢
ቅዱስ:ጎርጌስ:ጥራኛአባቴ::
በጣም ያስተምራል ❤❤❤ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን እርዳኝ ልጄን ማርልኝ
እረ አላዬ ወንድሜ እባክክ ወደ ሰማእቱ ለደጁ እንድበቃ ወለተ ማርያምን ፍቀድላት ብለክ አሳስብልኝ አደራ ጭንቀት አለብኝ ውስጤ ሁሌ ይጨነቃል የተለያየ ህመም ያመኛለሽ ሰማእቱ ለደጁ ካበቃኝ በህይወት እስካለሁ ታምሩን እናገራለሁ
እግዚኣቢሄር ይመስገን
ፈጣሪዬ እኔንም እህቶቼም እዛ ለመድረስ ያብቃን
የልዳው ገውርጊስ ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤❤❤ከስደት መልስ🎉
Yene melkam azazagn melket mecrshen yasamrew
ኮመንት አይታችሁ መልስ ብትሰጡ ጥሩ ነበረ ምክንያቱ የሆነች የተቸገረች ልጅ ነበረች ጸበሉ ጋር በ ፕሮግራም አይቻት ነበረ አቅማቹ አጉዛት ብላቹ ግን ሙሉ ሰሟ እና ስልኳ ብየ ጠይቄ መልስ ግን የለም
ለአላዬ ደውይለት
@@ሰላም-ቸ1ጠ ይቅርታ አላውቀውም ከተቻለ ስሙ እና ስልኩ እዚ የ ኮመንት መስጪያ ቢጻፍ ጥሩ ነበር
@@ሰላም-ቸ1ጠ ይቅርታ አላወቀውም ግን ስሙ እና ስልኩ እዚህ የ ኮሜንት መስጫ ቢጻፍ ጥሩ ነበር
tebareku
Selkahwn Efleglw❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ:የምሰኪኖች:ሰብሳቢ:ያድርግክ:ሰማእቶ:ልጅክን:ያሳድክልክ🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲
ፈጣሪሀሳብሕንይሙላልሕወድም
Ehitachin Betelot Asibign
እግዚአንሔር ይሶት ዶርቃ ሚዲያ ሠውን መርዳትየመሠለ ነገር የለም በዚ ነው የፈጣሪ የመሆናችን ምልክት
ወንድሜ❤አላዬ❤በነገዋ❤በቅድስት❤ድንግልማሪያም❤አንዲት❤ጥያቄን❤እንደምትቀበለኝ❤አምኜ❤በቅድስት ❤እናቴ❤ስም❤እጠብቃለሁ ያውም አንዲት❤እንደ ❤ዙፋን ትባላለች እርዱልኝ❤❤❤
አባቴ እኔንም ዳግም ለደጁ አብቃኝ
አምላኬ በመንግስትህ አሰበኝ
ምነው እህቶች ላይክ ሸር አድርጉ እንጅ አበረታቱ
ለደጂ አቢቃኝ አበቴ እበክ
Egnanm Ledeju yabkan
ሰምአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን ግን ጥያቄ አለኝ ገዳም ለመግባት ክፍያ ያስፈልጋል እንዴ ግልጽ ብታደርጉልን
❤❤❤❤❤❤
Besitelotachehu asebuen ledegu yabekan
አስበኝ በመንግስትህ አምላኬ ፈረሰኛው አስበኝ እኔ በሀጢይት የረከስኩትን
እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለደጁ ያብቃን ግን ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ስንት ነው በማርያም ንገሩኝ እና የእግር መንገድስ አለወይ? ፕሊስ ይችን ኮመንት እምታነቡ ስለ አሁን ያለው የሰላሙን ጉዳይና የደርሶመልስ ትኬት አሳውቁኝ
አላዬ ወንድሜ ሙሉ መረጃ ለመጠየቅ ብለን ስልክ አታነሳም
🙏🙏🙏❤❤❤
መችነው ከነ ቤተሠቤ ደጅህን የምረግጠው
በዉኑ በቅዱሳን እና በኢየሱስ እናት ማርያም ስም እየተሰሩ ያሉት ነገሮች እንደ እግዚአብሔር ቃል በመፅሓፍ ቅዱስ ሲመዘን እንዴት ይታያል😢 በቅንነት ብንነጋገር😢
አላየ ወንድሜ እህቶቼ አ አ ነው ያሉት ነግሪያቸው ፈርተዋል እባክህ ተባበረኝ ወንድሜ
ለአያትህ በፃዲቁ በአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ስም ፀልይላቸው ሲዖል ውስጥ ላሉት ነብሳት በፃዲቁ ስም ብንፀልይላቸው ነብሳትን ከሲዖል እንዲያወጡ ቃል ኪዳን አላቸው
ከሲኦል ምናመልጠ በልጁ በክርስቶስ ደም ነው😢
@@TesfawGiorgiseእናንተን የጠራችሁ የለም 😁😁😂
አቡነ ገብረመንፈስቅዱስም አላቸዉ ቃልኪዳንአላቸዉ 🙏🙏🙏
እናተ ክርፋታም ጴጤ ከኦርቶዶክስ ጋር በቃ አታዉሩ የጠራችሁ የለም እከካም
በል ሱባኤ ለአያትህ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስን አስምሩልኝ ብለህ ግባ መምህር ተስፋዬ ይህን አስተምሮናል ቃልኪዳናቸው ነውና ብዙ ምስክርነትም ሰምተናል
አባቴ ለአያትህ ስለ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብለህ ማርልኝ በል ስለ እስትንፋሰ ክርስቶስ ነብስ ይማር ብለህ በቀናቸዉ ስጥ የአያትህን ክርስትና ስም እየጠራህ ፃዲቁ በዚህ ቃልኪዳን ተገብቶላቸዋል ከሲኦል ለማስወጣት
ቁጥር ሰንት ነው እንዴት አገኘዋለሁ
@@enataiemwondimunatali9390 ገድለ እስትንፋሰ ክርስቶስን ነዉ እንዴት አገኘዋለሁ ማለት?
ሥማቸወን እየጠራህ በፁለት አሥባቸው
ገድለ እስትፋሰ ክርስቶስ ዕለተ ሐሙስ ላይ አለ❤❤❤@@enataiemwondimunatali9390
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ሆይ በስደት የምኖር እኔ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ አሜን(፫
የኛንም መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምረው ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️
Amne❤
አሜን፫❤❤❤
አሜን❤❤❤❤
Amen amen amen
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድማችን!
አላዬ የምታደርገው መልካምነት እጅግ ያስደስታል በልጅህ አግኘው ዘርህ ይባረክ!!!
አሜን አሜን አሜን
አላዬእባክህ፣የመሄድአቅምየለኝምበበሽታታስሬያለው፣እንዴትልሂድእናልፍወስ፣መዳኒትየሌለው፣በሽታይዞኛል፣እባ
ክህ፣ነፃጉዞሲኖርከንልጄእርድን
የምታገባህ ሴት ታድላ የተባረክ ወጣት ነህ በቤቱ ያጽናህ
አላዬ ተባረክ የስራ እድል ስለፈጠርክለት
አመሰግናለሁ
እኔም ምስክር ነኝ ሲኦልን አይቼ ነው የመጣሁት ተፈውሼ ነው የመጣሁት ቦታዉ እፁብ ድንቅ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሁሉ ላድርግልህ አምላክ ምስጋና ይድረስዎት አሁንም አብዛኛው ታፅናህ።
ለደጅህ አብቃኝ ሰማቱ ቅዱስ ጊእርጊስ
ዳግመኛ ወደ ደጅህ ጥራኝ ቅ/ጊዬርጊስ ❤ ሂዱ መስካሪወች ትሆናላቹ እፁብ ድንቅ ነዉ ከአይምሮ በላይ እዛ ሳትሄዱ በደምብ አይገባቹም በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል
Ene alihadikum gin bemiskirnt sisema bednb aminalehu mikinyatum beka egizhabihar sirawu hulu etsub etsub selehone❤❤❤❤❤
Bzolte Asbije Adaer ldgeue eindeybkije
እሽ እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን❤❤❤
እሺ ወንድማችን ለደጁ እንድበቃ በፀሎትህ አስበን🙏
እውነት ነው
ለደጅህ አብቃን ቅዱስ ጊወርጊስ🙏🙏🙏
እኛም ለዚህ ቅዱስ ስፍራ እድንረግጥ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ይረዳን አላየን እግዚአብሔር ይስጥህ ቀናውብህ ወንድሜ
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤
አደራሽን ወላዲት አምላክ የወደቀው ሰይጣንን እንዳታሳይኝ
በጣምደስይላል፣ሠማእቱቅዱስገወርጊስለደጀህአብቃኝእስከቤቴሠቦቸ❤❤
እግዚአብሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገረ
ለደጁ ያብቃን ስማአቱ ቅዱሰ ግወረጊስ
Amen amen amen amen ❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር የንሰሃ እድሜ ይስጠን አሜን.. ሆድ ዎስጥ አዉሬ ሆኖ የምቅመት የመተት መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይግፅፅ 😭 እኔም ወድሞቼ በዝህ መንፈስ የተሰቃዩ ነው, እግዚአብሔር አንድ ቀን አማላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፈዎሳል ተስፋ አለይ እግዚአብሔር ለደጁ ያብቅን 😭
አላዬ የምታደርጉት ሁሉ በሰማይ ምስክር ሆኖ ይቁምላችሁ እንደምትደርሱልን ይራዷችሁ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
እህት ወንድሞቼ እባካችሁ እርዱኝ ለመሄድ አቅሙ የለኝም ሰላም የለኝም ጤና የለኝም ለምትሄዱ እህት ወንድሞቼ ምዕራተ ጊዮርጊስ ብላችሁ አስብኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ አስቡን በፀሎታችሑ በርከቱን ያገኛችሑ ❤ሰይፈ ስላሴ ❤እያላችሑ
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እዚህ ቅዱስ ቦታ የእግዚአብሄርን ስራ እንዳይ ፈቃድህ ይሁን ።
ለኔም ጸልዩለኘ እገሬ ሰመኣቱ ጊቢ እነዲድረሰ
ሠላም ለናተ ይሁን ወገኖቸ እንደትናችሁ ወንድም አላየ እመብዙሀን ትጠብቅሕ❤❤❤😢🎉🎉🎉
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን .እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት💐🙏🌿🙏🌷🙏
አምላክ ሆይ ስለናትህ ብለህ ክተያዝኩት ደዎ አድነኝ። አምላክ ቅዱስ የጊዮርጊስ። አስበኛ😢😢😢😢
.ልኡልእግዚያብሔር ይክበር ይመስገን ለኛ ያላረገልን ያልሠጠን ምን አለ ወደአገሬመግባት በጣም ጉጉት አሳደረብኝ ፍቃዱ ይሁንልኝ ይህንን ታላቅ ምስክርነት ለምታካፍሉን በሙሉ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ወድማችን ም እንግዶችን እየጋበዝህ ስለምታስተምረን አሁንም ሠመአቱ ከእናንተጋር ይሁን
ሰማይቱለደጅህአብቃኝ፣እናልዳን🎉
ቅዱስ ጊወርጊሥ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤❤ አሜን ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማቹ እጅግ ደስ የሚል እውነት አምላካችን ምስጋናው ወደር የለውም እንዴት የታደልን ትውልድ ነኝ እግዚአብሔር እምነት ለሁላችን ይስጠን እንዲህ ዓይነት ቦታ ለኛ ነው ፈጣሪያችን የሠራልን የሱ ዓላማና ለሰው ልጅ ያዘጋጀው ድህነት እውነት አዕምሮ ያለው ሰው ይህንን ድንቅ ነገር እንዴት አመስግኗል የሱ ውለታ ፍቅር እውነት ልከት የለውም ምስጋና ይድረሰው
ወንድሜ ሁሌም❤ከጎናችሁ ነኝ ❤ካለሁበት❤ሁኜ በእናንተ ልኬ ሁለት ሰው ቅዳሜ ይቀራሉ ሰመአቱ ከጎናችሁ አይለየኝ❤❤❤❤❤❤
አሜን ለእናንተም የምታደርጉትን በጎ አድራጎት ወይም መልካም ስራ ለነብስ እና ለስጋ መዳኛ ያርግላችሁ ተባረኩ እመቤቴ ትጠብቃችሁ አሜን በርቱልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን። በምግብ ዕና በመጠጥ ወደ ሰውነት የገባ መተት ነው ሆድ ውስጥ ዕባብ ዕና የተለያየ ዐውሬ የሚሰራው። በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል የክፉ ሰው መተት ሲከ(ሽ)ፍ ሰው ሲድን ደስ ይላል። ላንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለዕ(ኛ)ም ይድረስልን። ሐገር ውስጥም ው(ጪ)ም በጣም ብዙ ሰው በክፉ ሰው መተት ታስሮ ቁም ስቅሉን ዕያየ ነው።
በእፀ መስቀሉ የተከፈለልኝ የእየሱስ ፍቅር ምንኛ ማረከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እኞም እንወዳቹሀለን አላዬ ወንድማችን እግዚያብሄር ይርዳቹሁ።
አቤቱ አምላካ ለደጂህ አብቀኝ ለቃ መላኩ ቅድስ ጊዮርጊስ
ቅዱስ ጊዮርጊስ መላክ አይደለም የሰማዕታት አለቃ ነው ።
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
አሜን አልልልልልልልል ብንኖርና ቢፈቅድ ለደጁ ያብቃኝ።
እኔም ገዳም ገብቼ የበቁ አባት ህይወቴ በአለም እንደሆነ ነግሮ እንድወጣ አደረገኝ!የአባን ምክር ትቼ ገዳም ልገባ ሱባኤ ስገባ መግባት እንደሌለብኝና በአለም እንደምኖር ይነገረኛል ብቻ እግዚአብሔር አለሙን ገዳም ያድርግልን❤❤❤
እኔንም በጣም ይርበኛል ሆዴ ውስጥ ይገላበጣል ሲርበኝ ሆዴ በጣም ይጮሃል
ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን