Ethiopia | የሠሊጥን ዘር ( Sesame seed ) እነዚህን 5 ፈዋሽና ጤና አለምላሚነት ካወቁ | አዘውትሮ መመግብ መቼም የግድ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 105

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 10 місяців тому +3

    ሰላም ዶክተር ቤተሰብ ሰላም ነው በምታቀርባቸው ትምህርቶች ተጠቅሜለው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @TiruYifru
    @TiruYifru 10 місяців тому +9

    7:34 እኔ ደግሞ በአጃ ቂጣ ማር ቀብቼ የደቀቀ ሰሊጥ ነስንሼ መብላት ደስ ይለኛል 10Q d/r

  • @AddisalemBelay-z9z
    @AddisalemBelay-z9z 10 місяців тому +2

    ሰላም ዶክተር የምትሰጠን ምክር ሁሉ ጥሩነው አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ እኔ የኩላሊት ጠጠር ተብያለሁ መጠቀም እቾላለሁ።

  • @nigist-k7i
    @nigist-k7i 3 місяці тому +3

    በሞቴ መልስልኝ የታይሮይድ ሆርሞን እጥረት እና የማግኒዠም እጥረት መድሀኒቶች እወስዳለሁ እና ከዚጋ ችግር አለዉ?

  • @danieladdisu5341
    @danieladdisu5341 10 місяців тому +3

    ስለ ኑግ ስራልን dr

  • @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ
    @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ 10 місяців тому +4

    ዶክተር በትምህርትህ ብዙ ብዙ ተጠቅሜበታለሁ በፈጣሪህ ይሁንቦህ የአይን ስር እብጠት እደት ላጥፋዉ መላ ካለህ እባክህ ኦድሜየ 23 ነው እብጠቱ ከመጣብኝ 1አመት አለፈኝ😢😢😢😢እባክህ መላ ካለህ 😢😢

    • @eritreaasmara5459
      @eritreaasmara5459 10 місяців тому

      በቂ እንቅልፍ ነው መድሃኒቱ

    • @hayuawolHayat
      @hayuawolHayat 8 місяців тому

      የአጉሎ ዘይት ቀቢብ ይቀንሳል

  • @user-jk3vr3fj8i
    @user-jk3vr3fj8i 9 місяців тому +2

    ዶ..ር በምተሰተምሬን ነገር በጣም እናመሰግናለን

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 10 місяців тому +2

    Tebarek doctor ❤❤❤

  • @ZewudituBekele
    @ZewudituBekele 10 місяців тому +2

    Tebarek dr

  • @tigistdemissie250
    @tigistdemissie250 10 місяців тому +1

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ጎበዝ ጥያቄ አለኝ የቆዳ ካንሰር ምልክት ና መፍትሄ ብትጠቁመን እባክህን!

  • @ZebenayKebe
    @ZebenayKebe 8 місяців тому +3

    Doctor enamesegenal tebarek

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 10 місяців тому +1

    Good job ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 10 місяців тому +2

    የተፋህ ሰዎ እንኮን ጀህና መጣህ

  • @mesichane4528
    @mesichane4528 10 місяців тому +2

    About TB (Tuberculosis ) and also its foodplane plase

  • @hirutmehretu8120
    @hirutmehretu8120 10 місяців тому +1

    ጌታ ይባረክህ.

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 10 місяців тому +2

    Thanks Dr dani

  • @kongtehaile2069
    @kongtehaile2069 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @alemtsehaytemesgen643
    @alemtsehaytemesgen643 10 місяців тому +1

    Thank you Dr. For such informations

  • @abebazeray5277
    @abebazeray5277 10 місяців тому +1

    Excellent thank you 🙏🏾💞💞

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 10 місяців тому +1

    Thank you dr.Daniel and God bless you 🙏 its really helpful information for us. Great 👍 job 👏 👏🙏

  • @eyerusalemjones8226
    @eyerusalemjones8226 10 місяців тому +1

    Thank you Dr how about sesame oil for salad dressing ? Can we use that?

  • @danielp813
    @danielp813 10 місяців тому +1

    Thank you so much Dr Daniel very helpful information God bless you abundantly ❤❤

  • @AbenezerAbrha
    @AbenezerAbrha 10 місяців тому +1

    ❤❤❤Thanks Doctor

  • @12Ethiopian
    @12Ethiopian 10 місяців тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 7 місяців тому +3

    ቀኑ አልፎ ባየውም እናመሰግናለን ከዛሮ ጀምሮ እከተልሀለሁኝ

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 10 місяців тому +2

    እባክህን ዶተር ገብስ ለዲያቤቲክስ ጥሩ ነውይ?

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 10 місяців тому

    Geta Zemenehen Abzeto Yebarekew DR. Daniel !!!

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg 10 місяців тому +1

    Dr thank you! Can you make video woman’s over 40s probably you already did but I just want 1 or two every day woman’s

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 10 місяців тому +1

    thanks dr great info bless you !!!

  • @stedutube6771
    @stedutube6771 Місяць тому +1

    ብለድ ታይፕ ቢ መብላት የለበትም የሚለውን እንዴት ታየዋህ ዶክተር?

  • @axumawitteweldemedihin4251
    @axumawitteweldemedihin4251 10 місяців тому +1

    Tebarek wendmalem

  • @Kereyeze
    @Kereyeze 10 місяців тому +1

    Thanks so much

  • @JdbdhdhdGdudhd
    @JdbdhdhdGdudhd 10 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @zenebecherda5987
    @zenebecherda5987 10 місяців тому +2

    Selam dr. Daniel, hypothyroidism negn. Thyroxin ewesdalehu. Chigr alew?

  • @ሜላትአዳነ
    @ሜላትአዳነ 10 місяців тому +3

    አንድ አንድ ማንኪያ እበላለሁ. ሁሌ❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 9 місяців тому +1

    Thank you so much Doctor God bless you. KIBERILIN

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 10 місяців тому

    ❤ welcome back Dr. thank you so much! God bless you ❤

    • @yenetena
      @yenetena  10 місяців тому

      Thank you too!

  • @SelamMokenen
    @SelamMokenen 10 місяців тому +2

    ሰለ ካስተር ኦይል ንገረን

  • @minyilshewagebre7470
    @minyilshewagebre7470 10 місяців тому

    ሰላም ዶክተር ጸኒ በትለት እየገለገል ከን ሰላ ሆነ ጌታ ይባርክህ የኔ ጥያቄ ትንሽ ለየት ይላል ልጄ epilepsy አለበት መጻጊቶች ሁሉ አልሰናበት አላ እና ዶክተሩ ቲቶ ዳዊት keto diet ነው ያለዉ አማራጭ አለኝ እኔ ጨነቀኝ 5 አመቱ ነዉ ምን አይነት ነው ለሱ እባክህ እንደው ምክር እፈልጋለሁ ተባረክልኝ ዶክተርዬ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 10 місяців тому +2

    ምናለ ዬቲብ ላይ ሴስሚ ሲድ ተጠቅመን ምንስራ ምግብ ስራል እስቲ

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 10 місяців тому +1

    Thanks

  • @Daneilgetahun
    @Daneilgetahun 3 місяці тому +1

    ሰላም ነው

    • @Daneilgetahun
      @Daneilgetahun 3 місяці тому

      ሰለ ነጭ ሸንኩርት ልጠይቅሽ ብየ

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 10 місяців тому +1

    አመስግናለሁ

  • @hilinafisseha8381
    @hilinafisseha8381 10 місяців тому +1

    እንደ ፒነት በተር የተሰራውን ብንጠቀምስ ምን ትመክረናለክ

  • @akmelahmed8647
    @akmelahmed8647 8 місяців тому +2

    Bidur lakbiበአማርኛ፡ምን፡ይባላል

  • @hany942
    @hany942 10 місяців тому

    Thank you for helping us.

    • @yenetena
      @yenetena  10 місяців тому +1

      Our pleasure!

  • @eshetud210
    @eshetud210 10 місяців тому

    Thank you 🙏 Dr.

    • @yenetena
      @yenetena  10 місяців тому

      Most welcome!

  • @haymanotabuhoy4227
    @haymanotabuhoy4227 10 місяців тому +1

    Doctore enee yeteleye teyaqe. Alone ebakhe slkehe asqemetelene 😢😢😢

  • @AbebeKebede-l9d
    @AbebeKebede-l9d 2 місяці тому

    የፕላትሌት መጠን በጣም ጨምሮብኝ መደሀኒቶች እወስዳለሁ ሰሊጥ ብጠቀም ምን ጉዳት ያመጣል

  • @hiwotteklemariam8353
    @hiwotteklemariam8353 10 місяців тому +1

    What kind of food should people that have hyroide or goiter eat to reduce it thank you

  • @tigistberu2947
    @tigistberu2947 10 місяців тому

    ዶ/ር እስኪ ስለአጃ ንገረን

  • @bewketumisganaw4309
    @bewketumisganaw4309 10 місяців тому

    Thank you

  • @SawdaHassen-q7j
    @SawdaHassen-q7j 2 місяці тому

    Hi doc chia seed tamso nw weys endiw be trew

  • @AskalAyele
    @AskalAyele 10 місяців тому +4

    Thanks Dr እባክህ ለሆድ ድርቀት ምን ላድርግ?

  • @getnetashagrie9852
    @getnetashagrie9852 5 місяців тому +2

    How to use sesame seed?

  • @TadesseAbebe-ib1jf
    @TadesseAbebe-ib1jf 9 місяців тому +2

    አሚዲፋ እና ዲያፕሪል ስለምወሰድ ከሠሊጥ ብጠቀም ጉዳት አለው ወይ ?

  • @hanatesfa4048
    @hanatesfa4048 10 місяців тому +14

    አሁን የፆም ወቅት እንደመሆኑ መጠን ምን ብንመገብ ክብደት ለመቀነስ ከስፖርት ግርና ከፆሙጋር ውጣታማ ልንሆን እንችላለን ቪዲዎ ብትሰራልን እባክህን ዶክተር ዳኒ

  • @zerihundadi6591
    @zerihundadi6591 10 місяців тому +1

    Please share like subscribe

  • @zelealemtsegaye1979
    @zelealemtsegaye1979 10 місяців тому +1

    Gin min yadergal ene B+ negn ayfekedlgnm

  • @godsaveethiopia1328
    @godsaveethiopia1328 10 місяців тому +1

    አባክህ ዶር ለመወፈር ምን ልመገብ

    • @hanaisler3325
      @hanaisler3325 10 місяців тому

      Burger beyekenu!!

    • @hannge7073
      @hannge7073 10 місяців тому

      በኮሌስትሮ ትሙት ? ኖ ሃሃሃሃ ሃሳብ አቅም በቂ እንቅልፍ ተኚ ሁለት ስራ አትስሪ ሌላው በጣም ወሳኙ የዘር ነው እናት ወይም አባትሽ ቀጭን ከሆኑ መወፈርን አታስቢው ለምን በዘር በእኔ ስላየሁት ከዛ ውጭ ካልወለድሽ ስትወልጅ የገብስ አጥሚትና ገንፎ በግ የመሳሰስሉትን አይበቃም?

    • @godsaveethiopia1328
      @godsaveethiopia1328 10 місяців тому

      @@hannge7073 አመሰግናለሁ እህቴ ያለሁት ሀገር ቤት ነው እምሰራው አንድ ስራ ነው ሶስት ልጆች አሉኝ ግን ሰዎች እንኳን ልጆች ያሉኝ ይቅርና ያገባሁ አይመስላቸውም ስነግራቸው ይገረማሉ ያላረኩት ጥረት የለም ስወልድ ትንሽ እጨምርና ስራ ስጅምር ወደነበርኩበት እመለሳለሁ እና ግን የገባኝ አንድ የነገርሽኝ በዘር ያልሽው አሳምኖኛል እናቴ ከእኔ የበለጠ ቀጭን እረጅም ናት እና አንድ ዶክተር በመጨረሻም ያለኝ ይህንን ነው ሊሆን ይችላል ከዶ/ር ሌለ ካለ ብዬ ነው የጠየኩት ስለሁሉ አመሰግናለሁ በድጋሚ

    • @azebeshete7665
      @azebeshete7665 6 місяців тому

      እግዚአብሔር ይባርክህ እያገለገልከን ስለሆነ ይጨምርልህ

  • @aidapetros8701
    @aidapetros8701 10 місяців тому +1

    Gbu

  • @AskalAsku-y1n
    @AskalAsku-y1n 10 місяців тому +3

    ሰሊጢ

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965 10 місяців тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 4 місяці тому +1

    እባክኸ. ማርገዝ. ፈልጌ. አልቻልኩም. 43 አመት. ሞላኝ. እናም. ላብድነው. እርዳኝ. ወይም. ዶክተር. ጠቁመኝ. 😢😢😢😢

    • @richodanny8826
      @richodanny8826 4 місяці тому +2

      Pray

    • @abri5409
      @abri5409 3 місяці тому +2

      ጌታን ጠይቄው እህቴ

    • @gaa9561
      @gaa9561 2 місяці тому

      Get infertility treatment in India or South Africa if you can afford it.

  • @zerihundadi6591
    @zerihundadi6591 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Luna23official
    @Luna23official 10 місяців тому +4

    ዶር ጥያቄ ጠይቁኝ ትላለህ እንጂ ጊዜ ስንጠይቅህ ኣትመልስም

  • @etabezubaye7337
    @etabezubaye7337 10 місяців тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx 10 місяців тому +1

    ጥቁር አዝሙድ ነዉ ወገኖች?

  • @AskalAsku-y1n
    @AskalAsku-y1n 10 місяців тому +1

    እ"ዴትልጠቀም

  • @bewketumisganaw4309
    @bewketumisganaw4309 9 місяців тому +1

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 10 місяців тому +1

    What about sesame seed oil is it okay to use

  • @sabaasihele177
    @sabaasihele177 10 місяців тому +1

    እንደ ተልበ ብንጠጠው

  • @Alouma-e2t
    @Alouma-e2t 10 місяців тому

    Ebakhn wandme ba eje ymnkaw ngr Hulu yenzrgnal lek enda electric eka senka sewum senkam hon eka ngr bje sestm hon sekbal mangnawunm ngr senka yenzrgnal yamen etrat naw ena maflhew ebakh tachgrkugn eko

    • @myhomeethio
      @myhomeethio 10 місяців тому +1

      ቅባት እጅሽን ሁልጊዜ ተቀቢ እጅሽ ስለደረቀ ነው

    • @hanaisler3325
      @hanaisler3325 10 місяців тому +1

      Ye cotton lebse azewteri. nylon ena polister atelbeshi.

  • @abishubirru7182
    @abishubirru7182 8 місяців тому

    I believe that your topics of presentations are valuable. But the way you present is very lengthy and not attractive. Be good teacher

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 10 місяців тому +4

    ዶክተር ለምንድነዉ ብዙ በሽታወች ስም አማርኛ ቃል አላቸዉ ለምን አማርኛ አትጠቀምም።
    ለምሳሌ ኢንፋላሜሽን ቀልባሽ
    አርታይረስ እንዳንጋለጥ።

    • @foziyaali4661
      @foziyaali4661 2 місяці тому

      እኔ ራሱ ይገርሙኛል እሱ ብቻ አይደለም ሌሎቹም በአማረኛ መናገር እየቻሉ በእንግሊዘኛ 😳 ወይስ ትርጉሙን አያውቁትም እንደኛ 😅

  • @mesichane4528
    @mesichane4528 10 місяців тому +1

    TB

  • @AbiTemesgen
    @AbiTemesgen 9 місяців тому +3

    ሙዚቃው ቢቀር

  • @yemisrachshiferaw5617
    @yemisrachshiferaw5617 10 місяців тому +2

    እናመሰግናለን

  • @Mamo-p3w
    @Mamo-p3w 10 місяців тому +1

    Thank you Dr

  • @bethelmuleta5883
    @bethelmuleta5883 10 місяців тому +1

    Thanks Dr

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 10 місяців тому

    Thank you so much Dr.

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ

    ❤❤❤❤❤

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 9 днів тому

    ❤❤❤❤