ለትውስታ የወይኒ ሾው ጨዋታ ስብስቦች ክፍል 4

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 9

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 Рік тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ አዝናኝ ነው በሳቅ ነው የሞትኩት አዝናኝ ነዎ ደስ ሲሊ በጣም ለሃገራችን ሰላም ይስጠን ፍቅር ይስጠን አሜን❤

  • @zortebo
    @zortebo 3 місяці тому

    ወይኒ ወይኒ ወይኒ!! የምትመለሺበትን ቀን ናፍቀናል!!

  • @ሱሱወሎየዋ-ሸ4ኘ
    @ሱሱወሎየዋ-ሸ4ኘ Місяць тому

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በስደት አለም ሆነ በሀገር የምትኖሩ ኢትዩጲያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ሀገራችነን ሰላማን ይመልስልን

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Рік тому

    Please, wyeni, we loved your show. Don't stop it. Keep it up !

  • @BePositive155
    @BePositive155 Рік тому

    do you want to sell this channel?

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 11 місяців тому

    የትጠፋተሺ ነዉግን?

  • @sisayabera3804
    @sisayabera3804 Рік тому

    ምንድን ነው ነገሩ

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 Рік тому

    سلام سلام للزبيب اللي هناك الحمد لله على السلامه🎉🎉🎉🎉 الحمد لله

  • @sisayabera3804
    @sisayabera3804 Рік тому

    አረ ባክሽ አዲስ ስራ