*የፊት ቆዳ አጠባበቅ ¶ ይህ ዱቄት ፊት ያጠራል¶

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 157

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 8 місяців тому +2

    በጣም አመሰ ግንሻለሁ የዱቄተ ሳሙና የሰራሽው በጣም ተስማምቶኛል የምት ሰሪሁሉ ምርጥ ነው ❤❤

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 5 днів тому

    ዋውውውውው ደስ ይላል ብርች ግብዝንሽ ብሮች ሴት ልጅ እርሱን ምጥብቅ ገደትነው

  • @hiwiassefa3501
    @hiwiassefa3501 Рік тому +3

    በጣም ጠቃሚ እና በቤት ውስጥ የተዘጋጀ ምንም አይነት ኬሚካል ያልገባው ግብሃቶች ይዘሽልን ሁሌ ስለምትመጪ እናመስግናለን ለፊታችን ሆነ ለፀጉራችን እንደዚ አይነት ግብሃቶች እጅግ ጠቃሚ ነው

  • @yenutube21
    @yenutube21 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ የኔ መልካም በርችልን በጣም ደስ ይላል ጥሩ ክፍት ውህደት ነው ያሳየሽን በርችልን በጣም ደስ ይላል

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube Рік тому

    Wowweww batam arefi yafeti makse new barch bakety batshal video eskmnegenagn mlkam geza

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Рік тому +1

    ዋው እውነት ቲማቲም ይህን ያክል ለፊት ጥራት የሚያመጣ አይመስለኝም ነበር ለነገሩ እንችኮ ድሮም ፍክት ያልሽ ነሽ በእውነት አሳምረሽ ነው የሰራሽልን ቢዲዮችሽ ሁሉ ጥርት ያሉ ናቸው

  • @kidistmolla7432
    @kidistmolla7432 Рік тому +2

    እናመሰግናለን: ለሁለት አይነት ቆዳ ማስተካከያ የሚሆን ሰሪልን።

  • @RahelTsl
    @RahelTsl Рік тому +1

    Zizu e/birihan titebikish tebareki tiru negerochin bekinash waga eyasayeshin new berichi Lene biritat honeshignal 🙏🙏🙏

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 Рік тому +1

    ዚዚዬ እንደሁልግዜው በጣም ቆንጆ ተፈጥሮአዊ የሆነ የቆዳ ማስክ ነው ይዘሽልን የመጣሽው። የምትሰሪያቸውን ሁሉንም እየሞከርኩ ነው። ወድጄዋለው።

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Рік тому +7

    ፅድት ምጥን ያለ ምርጥ ስራ❤👌

  • @Shekla296
    @Shekla296 Рік тому

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል በያላችሁበት ዋው ዚዚየ የምታቀርቢያቸው ውህደች የምታቀርቢው ሸጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ምርጥ ትምህርቶች ነው የምታቀርቢልን በርች

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie Рік тому +1

    አንቺ ሲጀመር ፊትሽ በተፈጥሮ ያምራል

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 Рік тому

    በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ነገሮች ን እንደሁልግዜም ዛሬም ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመስግናለን በጣም ቆንጆ ነውበዛ ላይ በቤታችን በቀላል ዘዴ የምናገኛቸው ነገር ስለሆነ ቀለል ያረግልናል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 Рік тому +1

    ሰላም ዚዚ በጣም ቆንጆ የሆነ ማክስ ነው ቲማቲም ለካ እንደዚህ ይጠቅማል በጣም አሪፍ በቀላል ዘዴ በቤታችን የምንገኝ ከኬሜካል ነፃ የሆነ ምርጥ።ማስክ እናመሰግናለን❤

  • @jonimercy
    @jonimercy Рік тому

    ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ እንደሁልጊዜው በመልካም ስራሽ ነው የመጣሽልን ቲማቲም ድንች አጃ እና እርድ የመሳሰሉ ጤናማ ግብአቶችን ተጥቅመሽ በጣም ቆንጆ የፊት ውህድ ነው የሰራሽው ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ Рік тому

    ዋውው እውቀት አዘል እና ጠቃሚ ቆይታ ነበር ቀጥይበት አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ነው ቀጣዩን እጠብቃለን ውዴ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ዚዚዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው አሪፍ የፊት ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግንአለን እጂሽ ይባረክ

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስብሎኛል ዋውውውውው የኔ ውብ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያሳየሽን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው እሄንን የመሰለ ነገር ስለአካፈልሽን እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን

  • @tadelutube3500
    @tadelutube3500 10 місяців тому

    Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte Hojii bareda jabbadhu itti cimii ❤

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Рік тому +1

    ❤ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እኩዋን ደህና መጣሽ ❤😢 በጣም ሀሪፉ ነው ❤ውደ 🎉በርችልኝ እናመሰግናለን ውደ

  • @yebrhwatatretub4928
    @yebrhwatatretub4928 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ዋውውው ግሩም የሆነ ውህድ ነው ያካፈልሽን ።
    ይሄንን የመሰለ አሰራር ስላካፈልሽን እጅጉን በጣም እናመሰግናለን እህት አለም
    ❤❤❤❤❤❤

  • @zuzy296
    @zuzy296 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም እህት እካሰላም መጣሽ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ ጠቃሚ ነገር እያሳይሽን ነው ቀጥይበትበርቺልን

  • @zinatube
    @zinatube Рік тому +1

    እናመሰግናለን በርቺልኝ ❤❤❤

  • @dudedude3913
    @dudedude3913 Рік тому +1

    ጥሩ ሥራ ነው ምትሰሪ ቀጥይበት

  • @Azeb1
    @Azeb1 Рік тому +1

    selam enekan dena mexash des ymil
    arif aserar new yasayshin enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 Рік тому

    ሰላም ሰላም ዚዚ እደት ነሽ ዋዉ የኔ ቆጆ ጥሩ ነገር ነዉ የምታሥተላልፊዉ ክበሪልን እማ እጂ ለእጂ ተያይዘን ወደፊት እህቴ

  • @FkrteKetema
    @FkrteKetema Рік тому +1

    የኔ ውድ ውህዶችሽን በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው ለውጥ እያየውበት ነው በጣም እናመሠግናለን ❤❤❤❤

  • @የገንየዩቱብYegnyeutbe

    ዚዚዬ የኔ ውድ እህት ዋውውው ሁሌም ልዩ ነሽ የምትሰሪያቸው ነገሮች የሚያስገርሙ ናቸው አቦ ያዝልቅልሽ የኔ ቅን ❤❤❤❤

  • @masiitube8361
    @masiitube8361 Рік тому +1

    Selam Selam Selam izz betochii selqm a walachuu waaa bexam qojo
    New hitachii bachii waa bilala ginwa

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዚት ትርፍ ይበልልሽ የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውል በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርች ቀጥይበት

  • @nardos8908
    @nardos8908 Рік тому +1

    barchilgn yene qimam😍😍😍😍😍😍❤❤❤

  • @elanahermontube
    @elanahermontube Рік тому +1

    ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጠቃሚ የሆነ በቤታችን በቀላሉ አዘጋጅተን መጠቀም የምንችለውን ከኬሚካል የጸዳ የፊት ማስክ ይዘሽልን ስለመጣሽ በጣም እናመሰግናለን።

  • @ዘምዘም2
    @ዘምዘም2 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤትእካንደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የፊት ማፅጃነው በርች ደስ የሚል ቆይታነበረን ሀገራችንን ሰላምን አድነትንፍቅርን ይስጠልን በሌላርእስሽ እስከምንገላኝ ሰላምሁኝ ባለሽበት

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን ያረብ በመቀጠል ዚዚየ ዋው የሆነ የፊት መስክ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን

  • @اااا-ب6غ4ب
    @اااا-ب6غ4ب 10 місяців тому +1

    የኔ ማር አመሰግናለው

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Рік тому +3

    ሰላም Ziye ድንች መጠቀም እየፈለኩ ግን መፈቅፈቁ ሳስበው ቢቀርብኝ ነው ምመርጠው አሁን ግን ገላገልሽኝ አመሰግናለው❤❤

  • @misoliyad7365
    @misoliyad7365 Рік тому

    Selm lazi beti yahun wedi yamiwesh ziziye inkuwan bedigame mexashilin yen liyu betami tiru yahone nsgerochin new hulem yizeshilin yamitaqerbiwu betam tenama yahone negarochi new kalib inameseginalen yen liyu berichilinya

  • @eyerusalemgetachew3140
    @eyerusalemgetachew3140 Рік тому

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ቀጥይ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 Рік тому +1

    ዚዚዬ የመጨረሻ አሪፍ ቪድዮ ነው የሰራሽልን። የምትሰሪልን የፊት ማስኮች ሁሉም የተመረጡ ናቸው።ቲማቲም ብዙ ይመከራል ለፊት። የፎጣ አጠቃቀምሽ እራሱ አስተማሪ ነው።

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም ምረጥ የፊት ምስክነው አመሰግናለሁ

  • @Simegngoshu21
    @Simegngoshu21 Рік тому

    ሰላም ዚዚየ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ የምትሰሪያቸው ውህዶች በጣም ለየት ያሉ እና ናቹራሊይ ናቸው በርች

  • @KUULLEESHOW
    @KUULLEESHOW Рік тому

    Nageenyii WAAQAYYOO mana kanafii haa baayatu Ana dhufuu bagaa nagaan dhuftee bareeduu koo wow dhugaa baayee namati tolaa barumsa gaarii nuufi qodee jabduu 🎉🎉

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Рік тому

    ሰላም እዴት ነሽ የመውድሽ የማከብርሽ የውነት እዴት እደተጠቅምሽው በጣም ተመችቶያን እናም ምርጥ ቢዶ ነው ውዶ በተረፈ ከልብ እናመሰግናለን

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 Рік тому

    ሰላም ላችይሁን እካንደህና መጣሽ እህታችን በጣም አሪፍ እና ምርጥ የፍት እስክራብነውይዘሽልንየመጣሽ እናመስግናለን እሜክረዋለሁኝ ለውጡን አይቸ እመለሳለሁኝ በርች ዋውነው❤❤

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf Рік тому

    ሠላም ለዚህ ቤት እንኳን ሠላም መጣሽ ዚዚየ በጣም ሀሪፍ የሆነ የፊት ማስክ ነው ያሣየሽን ከልብ እናመሠግናለን በበለጠ ካንች ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ውደ

  • @kokeetito2756
    @kokeetito2756 Рік тому

    Baga nagan dhufte baredu to wwwwaaaa baye namati tola baredu to iti fufi ❤❤

  • @hiwotetube_
    @hiwotetube_ Рік тому

    ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ሀሪፍ ውህድ ነው በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ሀሪፍ የፊት ማስክ ነው ቲማቲም ለፊት ቆዳ ሀሪፍ ነው ሲሉ ሰምቻለሁ እኔ ሞክሬ ባላውቅም ብዙ ሰወች ሀሪፍ ነው ብለዋል በጣም ጀግና ነሽ ብዙ ጊዜ ፊታቺን የተለያየ ነጠብጣቦችን እንዲህም ማዳት ለሚያወጣ ይጠቅማል ጎበዝ በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saadi659
    @saadi659 Рік тому

    Heeduu namatii tolaa hojiin kee jabadhuu akkam jirtaa baga nagayan dhuftaan jabadhuu ittii fufii yadaa bareedaa wwwwwwww akkam jirtaa baga nagayan

  • @addismedia38
    @addismedia38 Рік тому

    wow betam arif new barchelgn ziziye❤

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Рік тому

    Tnxs maryee enee fite madiyat aletfa beyog eseqayalehu 8amt hong gna lij eyalehu new

  • @RebekahGetanehe
    @RebekahGetanehe Рік тому

    Selameshe yebeza yene wede Ziziye Enkuwane Dehena metash yene Gobeze yene kememe Leu neshe Zemeneshe yebareke Betame Enamesegenalen Selakafeleshen ❤❤❤❤

  • @kokeetito2756
    @kokeetito2756 Рік тому

    Nagan waqayo mana kanafi ya bayatu baga nagan dhufte baredu to wwwwaaaa baye namati tola baredu to jabadhu ❤

  • @AberashYouTube
    @AberashYouTube Рік тому

    ዋዋዋዋዋ በጠምይረጥነው የፈች ጥረት ዘጠምየሆኖክሬም ጥሩቆይች ነበረ በረችል ቆንቆችየምአጣረ❤❤

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 Рік тому +5

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ ኢህቴ ወወወወ በጠም አሪፊ ደሰ የምሊ ነው በቀለሉ በቤት ውሰጥ በምገኛ ነገር ረሰችን መጠብቅ የምንችልበት መንገድ ሰለሰዬሺን ኢነሠሰግነለን

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋዉ ልዬ ነው እውናት እነመሰግናለን ልዬ ነው ሞክሩት እኔም ተጠቅሜው በጣም ቆንጆ ነው ትወዱት አላችሁ በተለይ ወልወል ያለ ፊት ለምትፈልጉ ይሄን ምርጫችሁ አደርጉ ተስማምቶኛል ቀጥይበት ❤❤❤❤

  • @seni7092
    @seni7092 Рік тому

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ እዉነት ነዉ በጣም እንክብካቤ ያስፈለጋል እናመሰግናለን ስለ አካፈልሽ ነገር😍😍😍😍😍

  • @zuzutube8614
    @zuzutube8614 Рік тому

    ስላም ስላም ስለዚህ ቤት እንኳን ስላም መጣሽ ውድ እህት ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችን ስላም ፍቅር አንድነት ይኑር በርች እህቴ ።የምትስሪያችው ትሪትመቶች በጣም ጠቃሚ ናችው ቀትይበት ካንች ብዙ እንጥብቃለን
    ወድየሀገሬ ልጁች ስላማችሁ ይብዛልኝ

  • @chaltutusee
    @chaltutusee Рік тому

    Baga nagaya dhuftaan anna dhufuu baredu koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah mashallah baayee namati tolaa jabadhu ❤❤jabadhu

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 Рік тому

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ዚዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ግሩም የሆነ ማስክ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ዚዚዬለፊታችን በጣም ጥሩና ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን በቤታችን በቀላሉ የምናዘጋጀው ነገረ ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 11 місяців тому

    ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልሽ ዚዚዬ ዋው በጣም ቆንጆ ከኬሚካል ነፃ የሆነ በቤታችን በምናገኛቸው ግባአቶች እምር ፍክት እንድንል የዘሽልን የምትመጫቸው ለፊታችንም ለፀጉረችን የሚሆኑ ትሪትመንቶች አንደኛ ናቸው እጂሽ ይባረክ🙏👍🙏

  • @angelhailu1484
    @angelhailu1484 Рік тому +1

    Drar zizi ❤

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham Рік тому

    ሰላም ዚዚ በጣም ምርጥ የፊት የማስክ ነው የሰራሽው እውነት ቲማቲሙ ደሞ አንደኛ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን❤

  • @yenutube21
    @yenutube21 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ ውድ በርችልን. ድስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን ጥሩ ቪዲዮ ነው ያስተላለፍሽልን በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃልን

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 Рік тому

    ጎበዝ በርቺ

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Рік тому

    ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽ ያምራልማሻአላህ ጎበዝነሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበርበርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube Рік тому +8

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅ ዋውውውውውውው የፊት ውይድ እናማሰናሌን ውድ በራችችችችች ❤❤❤

  • @sadaali7759
    @sadaali7759 Рік тому +2

    የኔ ቆንጁ ተባረኪ አጃ ማለት ኮከር ነው ማለቴ ሹፋን የምንልው ነው በአረብ ሀገር እሰት ነገሪኝ እባክሸ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому

    ዝዝዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እጅግ በጣም አሪፍ የፌት ማስክ ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ ይህንማ መሞከር አለብን በዉነት በርቺልን ሜካፕ ለምኔ ነዉ እናመሰግናለን 👍👌❤🙏

  • @zeharamohammed-cb5tz
    @zeharamohammed-cb5tz Рік тому

    ዋውውው ምርጥ ማስክ ነው ጠቃሚ እና እውቀት አዘሎችን ስለምትለቂልን እናመሰግናለን ቀጥይበት ሰላምን ፍቅርን አድነትን መቻቻልን ሁሉ ለሀገራችን ያድርግልን

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon Рік тому

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa my onnee

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer Рік тому

    Ezgeber yemesegwn selamesh yebezaling enkan dane metesh yene mar wow batem arifa yehone yefet maseke new yeseyeshen yenw mar ejash yeberek ezgeber amalka haherichan selam aderigelen

  • @ETENESH
    @ETENESH Рік тому

    ሰላምሽይብዛል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ፈታችንን የሚያፈካእናየተጨማደደን ቆዳ የሚያስካክልን በጣም ቆንጆ የተፈጥሮ ክሬም ነው ስርተሽ ያሳየሽንእንዲህ በተፈጥሮ ብቻ ብዙ ወጪ ሳናወጣ የፊታችን ውበትመጠበ እንችላለን

  • @AbiAbebaw
    @AbiAbebaw Рік тому +1

    Thanks

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 Рік тому

    ሰላም ሰላም ዚዚዬ በጣም አሪፍ የፊት መንክባከበያ ዘዴ ነው ያስተማርሽን ዋውው ፊታችንን እንዴት አድርገን በቤታችን በቀላሉ እንዴት አድርገን መንከባከብ እና መዋብ እንደ ምንችል በሚገባ አስተምረሽናል ማስክ ለማዘጋጀት የተጠቀምሽው የድንች ዱቄት ዋው አጃም ለፊት ቆዳ እጅግ ጠቃሚ ነው ሁሉም የተጠቀምሻቸው ግብአቶች የፊት ቆዳን የሚያፈኩ የሚያፀዱ ናቸው እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን 😘👌

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 Рік тому

    ዚዚዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!
    ዋዉዉ! የዛሬዉ ለየት ያለ ነው በጣም ምርጥ ፈካ የሚያደርግ ነፊት ማስክ ነው የዘሽን የመጣሽዉ ወይ ቲማቲምዬ ከኪችን አልፈሽ ወደ ዉበት መጣሽ ምርጥ ነው ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍❤

  • @dammeeyoutube9513
    @dammeeyoutube9513 Рік тому +4

    Wowowo Amazing❤❤❤

  • @tube20134
    @tube20134 Рік тому +2

    ዚዚዬ የኔ ቅን በእውነት የምትሰሪቸው የፊት ክሬሞች እዲሁም ሳሙነው በጣም ደስ የሚል በቤት ውስት የምናገኛቸውን ግባአቶች ነው እያቀረብሽልን ያለሽው በጣም ጀግና ነሽ የኔዋ ❤❤በዚሁ ቀጥይበት በሌላ ቪዲዮ እጠብቃል በጉጉት

  • @aynalemgulelat7742
    @aynalemgulelat7742 9 місяців тому +1

    Thank u zizi

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 Рік тому

    Welcome back zuziyyee sweet ❤
    Wooww😮 I like 👍 heedduu namati tola akkanuman itti fufii waan garii irratti hojeedhuu hojeetan waan barbaadaan argatan kanaaf jaabadhuu itti fufii 😮

  • @kenzetube
    @kenzetube Рік тому

    ሰላም ሰላም Zዉ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት በጣም ጠቃሚ ና በቀላሉ ለማዘጋጀት መቹ ይህነ ነው ያቀረብሽል እናመሠግናለን ተጠቀሙበት የራስን መንከባከብ ይሻላል ዱቄት ከመጠቀም 😅

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Рік тому

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ የፊት ማክስ ነው ባለፈው የሰራሽው የዱቄት ሳሙና እና ማስኩ ዋው በጣም ነው የወደድኩት በሳምን አንዴ እጠቀመዋለው ።የዛሬው እንዴት እንደወደድኩት ዱንች አድርቀን ፈጭተን፣ አጃ፣እርድ የቲማቲም ውሃውን ተጠቅመሽ አሪፍ ማስክ ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤❤

  • @kiddycakee
    @kiddycakee Рік тому

    Selameshe yebeza yene wede Ziziye Enkuwane Dehena metash wow Zarem degemo deneke yefite Menekebakebiya Ametashelene bekelalu Balne negere new eko denechen Ajame Betame kelale tekemachew gene bezu new Eredum Zemeneshe yebareke Ziziye Betame Enamesegenalen Selakafeleshen ❤❤❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 Рік тому

    ዚዚዬ ምርጥዋ ዋው ዛሬም እንደተለመደእ በቆዳ ጥራት ላይ የተመለከተ ቪዲዮ ነው የሰራሽልን እውነትሽንኮ ነው ለራሳችን ጊዜ ብንሰጥና ብንጠቀምበክ በርግጠኛነት ለውጥ እናመጣለን ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ❤🙏👌

  • @የገንየዩቱብYegnyeutbe

    ዚዚዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Рік тому

    ሰላም ሽ ይብዛ ዙዙ እህታችን በእውነት በጣም ልዩ የሆነ የምወዳቸው ውህዶች ናቸው የሰራሽልን ሳሙናውን አላየሁትም አይቼ ሞክሬ እዛው እኮምታሁ እኔ በጣም ፊት ተቁጥጥር በላይ ሆኖብኝ የለመለሰልኝ የተፈጥሮወች ውህዶች ናቸው እናመሰግናለን 💚💛❤️👈

  • @Asna_tube
    @Asna_tube Рік тому

    Selam selam selam zizi yee wwsssoooo baayee gaarii dha itti fufii jaabadhu haalumaa kaani barumsa kee baayee bareda dha fulaa keenyaa nufi qodee gaalatomi gudaasa gobezi very well very good 👍 😆 😑 barumsa barbachisa dhaa

  • @abebayoutube
    @abebayoutube Рік тому

    ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ዚዚ እንኳን በደና መጣሽ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ የፊት ማስክ አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን እውነት ለመናገር እኔም ተጠቅሜ ትልቅ ለውጥ አይቼበታለሁኝ በሌላ አድስ ቭዲዮ እስክትመጭ መልካም ቆይታ መልካም ጊዜ ተመኘሁልሽ።

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 Рік тому

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ወህድ ነው አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 Рік тому

    ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges Рік тому

    Ziziye Enkuwane Dehena metash yene Tenafaki Ewenete bedeneb ketetekemene bezu tekem enagegnalen hulame tekami new meteserew Zareme Betame yemitekemen gebeat new Betame Enamesegenalen Selakafeleshen ❤❤❤❤

  • @MULUDEMSeMULUDEMSemuludemse
    @MULUDEMSeMULUDEMSemuludemse Рік тому +1

    ዚዚየ የኔመለካመ እንኳንደህናመጣሸ ሰላየሁሸ ደሰበሎኛል የእውነት ተለያለሸ ሲቅጥል ውብነሸ የኔቆንጆ የመታውቂውን ሰላሳውቅሸን እናመሰግናልን በርችልኝ የምውድሸ ❤❤

  • @angelhailu1484
    @angelhailu1484 Рік тому

    Dear zizi thanks lot❤

  • @KUULLEESHOW
    @KUULLEESHOW Рік тому

    ❤❤❤ weel come zizi too Bagaa nagaan dhuftee bareeduu koo ❤WAAQAYYOO biyyaa keenyaa nagaa tokkuma jalaala nuufi haa kennuu Ameen wow siif jedhee jira jabduu too halumaa kanan itti fufii 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemurade
    @jemurade Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላም እህትዋ እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየ ባለሽብት ቦታሁሉሰላምሽ ይብዛልኝ ውደዋእናም ዋው ዋው አሀሪፍ እናበጣም ጠቃሚነው የተፍጥሮን ፀጋ እደት አደረገን መጠቀም እዳልብን ስላሳወቀሽን ክብርበይልኝ ቀጠይበት ብዙንጠብቃለን ካች

  • @BirhanuSisay-in3on
    @BirhanuSisay-in3on 5 місяців тому

    አናመሰነግናለነ ሳልጠቀመወ ወድጄዋለው

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 Рік тому

    Selam Selam zizi enkan Dehna Metash Yena Woda Mashallah Betam Miyamre Yefite Keram aserare new berechi yena konjo🎉🎉🎉🎉

  • @yeelsa
    @yeelsa Рік тому

    ዘዚዬ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁሉ እንኳን ሰላም መጣሽ የዛሬው ምርጥና ልዩ ስራ ነው እንዴት ጥቅም እንዳለው መረዳት ቀላል ነው እንደዚህ በቤት ውስጥ በጥንቃቄ በፅዳት የተሰራ ምርጥ የፊት መንከባከቢያ ውህድ እንዲሁም ዘዴ ተባረኪ ማሬ ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣ ለሀገራችን፣ ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በፍቅሩ ይጎብኘን ያስበን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በስደት አለም ያለነውን በጤና በፍቅር ጠብቆ ለሀገራችን ያብቃን ደስ የሚል ግዜ ነበር❤

  • @arghus-ve8rt
    @arghus-ve8rt 11 місяців тому +1

    የኔልዩ ስወድሽ ክበሬልኘ እስኪ እሞክረዋለሁ ፌቴ በጣም ተጎድቷል አመሰግንሽ አለሁ የሽበቱ ግን እስካሁን ያለማቋረጥ በሳምንት አንዴ ያለመሰልቸት አየተጠቀምኩነው ተባረኪ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 Рік тому

    እግዚአሔር ደመስገን ሰላምሸ በክርሰቶሰ ደብዛልን ወድ እንኳን ደና መጣሸ ሰለ.መጣሸ ደሰ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደሰ የምል ወደደት ግዜ ነበርን እናመሰግናለን ቆንጆ ውዴ ዎውውውውው ❤❤

  • @Meetiiqueen
    @Meetiiqueen Рік тому

    Nageenyii fi hararii waaqwyyoi mana kanaf haa ta'u baga nagan dhufte noorii qalii maaskii fulaa bareeda qabatee dhuufte galatomii ityi fufii haalumaa kana bareedaa waaqayyoon biyyaa keenyaaf naga haa kennu🎉🎉❤