Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Thanks ለህፃናት ለልጆች ፀጉር ሰሪልን
Selam endenesh wd betam gobeg nesh berch mulu sirawochish tekam nachew gin 1tiyake alegni tsegurachinin besint kenat liyunet new metateb yalebin pls melshilgni
ውድ ፎረፎርቤቱንሰራብኝምንምአላቀልኝአለ
Coconat oil ከኣማዞን link ኣስቀምጪልኝ እዚህ ኣሁን በማርያም
ለፀጉርሽ ምትጠቀሚው ሳሙና ንገሪኝ
Wede egziabher yibarkish xiru new bezihu kexiry
thank you berry first like gchugn gn lemn zare whd alekekshm
How can use Dax please is that good for scalp? Thank u
Hi blue magic tsegur yakelal ende??leje tsegurwa kelabegn pls answer me.
Thanyou Wude
How I can make my hair black please tell me sister
የኔ አለቀ ተነቆሎ ሳሳ በምንይበዛል?????
10 q weda 1 years honogal tegura betam ergfa pl melange betam yewtal
የኔ ዉድ ጎበዝነሽ እኔ ብሉማጂክ ገዝቸ ፀጉሬ በተፈጥሮ ለስላሳነዉ ብሉማጂኩን ከተቀባሁ በኋላ በጣም በጣም ወለቀ 😢😢 አሁን መቀባት አቆምኩ ብሉማጂክ ተሻለኚ ለኒ ፈሳሽ ቅባት ደሞ እፊቴ ላይ አላርጂ ይሆንብኛል ፊቴ ግልብክብጥ ነዉ የሚለዉ የማይሸተዉን ኮኮናት እፈልጋለሁ ግን አጣሁት በጣም ከስሩ ይመዘዝብኛል ብቻ በርች እኔ ከሳኡዲ እከታተልሻለሁ ❤❤❤ ፈሳሽ ቅባት ግን ለምን አላርጂክ እደሚሆንብኚ ግን መረጃ ካላችሁ ንገሩኚ😢
ኦ አሁን የምጠቀመዉ ዳክስነዉ ብሉማጂክ ያልኩት በስህተትነዉ
እኔም
ሳኡዲ ከሆንሽ እኮ ኮኮናት ሱበርማርኬትነፍነው የማይሸተው 60 ሪያልነው ውደ ፎቶውን አሣያቸው የግዛዙን ሣይሆን በብላሥቲክ የሚያሣዩትን ፎቶ ውሰጂእና ሥታሣያቸው ይሠጡሻል ግን ኮኮናት ለፀጊርሽ የሚሥማማው ከሆነነው ካሆን ቀደም ተጠቅመሽው ከነበረ ተጠቅመሽ የማታቂ ከሆነ ትንስየዋን ገዝተሽ ሞክሪው በመጀመሪያ ከተሥማማሽ ትልቁን ትገጃለሽ ይሄ የኔ አሥተያየትነው ሁሉ ፀጉር አንዲ አደለም ለዛነው @@Yemehelwerk
@@YemehelwerkK VB
@@ተገኘሽሴባ ምድነዉ እህቴ
2:44 ❤
ልጆችበስንት ግዜ መታጠብ አለባቸው ፀጉራቸውን (ለሴት).
የኔ በጣምምም ሳሳሳ ምን አድርጌላብዛውውውው
የኔ ይሽታል አማራጭ አጣሁ ብቀባም ባልቀባም ይሽታል
ጎበዝ
Oeregenalen bemene newe yemenawekewe
❤❤❤❤
እናመሠግናለን
Enkuan dehna metash
❤️❤️❤️❤️❤️
Hi what's up sister I have full hair loss🙏
ቆዳሽን የምትጠቀሚውን ፈሳሽ ቅባት አሳይኝ🙏
yetino achi ygzashii itopeno
ተባረኬ በጣም ለዉጥ አግኝቻለሁ በአንቺ ዉህዶች አመሰግናለሁ በርቺ🥰🥰🥰🥰
ውዴ ብሎማጅኩ በሳኡድ ስት ነው
50 ብር ነው
ኦርጅናሉ እስከ 400 ርያል ነው ፎርጂቱ እርካሽ ነው
45 ሪያል ነው የፈለግሺው የሀበሻ ቢጋላ ታገኛለሺ
@@qader6010 🙄 400 እሮ እደዛ አደለም ውደ እስከ 60 ይጠራሉ ግን ከተከራከሩ እስከ 40 ብር ዲረስ ያወርዳሉ በደንብ መከራከር ያሥፈልጋል እኔ እህቴ ገና ሣምንቶ በ40 ብር ገዝታዋለች ተከራክራ አጣር ውሥጥ
@@saraty1903 እረ በየቦታውአለ አጣር አለ ሱበር ማርኪት አለ አንዳንዲ ቢጋላ ውስጥም አለ
Bule m ❤❤1
Blumagicayemechem
ሰላም የኔዉድ በናትሽ ስለዚ 10IN ACTIVE Hair Oil ቅባት ንገሪኝ ማዳሜ ቅባት ስላት ገዝታ ሰታኝ ነዉ ልጠቀመዉ ንገሪኝ የኔዉድ አትለፊኝ በናትሽ
10 in 1 active kehone Konjo new gn wefram silehone ke lela ga kelakyiw
የሆነ ኮኮናት ነበርኝ ሽታው ኡኡኡኡኡ ሲያስጠላ ተውኩት መጠቀሙን
Fesashekebatese
እንዴት ነሽ የኔ እህት ሰብስክራይብ አርጌሻለው አንቺም ጎራ በይ እኔ ቤት በርቺ
❤❤